ባንዳነት እና መገለጫዎቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • ባንዳነት እና መገለጫዎቹ

ความคิดเห็น • 377

  • @sofilove4181
    @sofilove4181 3 ปีที่แล้ว +37

    The Power of Words .....I loved the ways he expressed the word "BANDA"

  • @sabanali5045
    @sabanali5045 3 ปีที่แล้ว +61

    Dear professor mindaralew,
    An amazing teacher, author and philosopher. I wish you would be invited and interview more often. I admire his detail explanation often added with his own coined terms. So happy to hear you are now in Twitter too.
    Stay well and strong our teacher, Ethiopia will always be Ethiopia. Thank you so much !!

  • @romataf3509
    @romataf3509 3 ปีที่แล้ว +18

    ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምሁር ! ፈጣሪ ይባርክህ !!

  • @peacea4486
    @peacea4486 3 ปีที่แล้ว +49

    የሚገርም መረዳትና ገለጻ ነው። እናመሰግናለን

  • @amhafantaye512
    @amhafantaye512 3 ปีที่แล้ว +35

    I really love every word this great man says.

  • @onethiopiatube371
    @onethiopiatube371 3 ปีที่แล้ว +58

    ምርጥ ምሁር ፕሮፌሰር ለህሊናው ያደረ ጀግና

  • @fissehabezza8427
    @fissehabezza8427 3 ปีที่แล้ว +17

    Thankyou Prof Mindarayalew , our all all time hero!!!! Ethiopoia shall prevail , the selato JUNTA SHALL PERISH

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e 3 ปีที่แล้ว +42

    እደዚህ አይት ኢትዮጵውይ ያብዛልን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበብ ያድልልን "ሞት ለባንዳ ለዳቢሎስ ለግብር ልጆች"

  • @nathysonbelayneh1800
    @nathysonbelayneh1800 3 ปีที่แล้ว +37

    It is really an honor to have known you back in the 90's at AAU. One can definitely learn Philosophy, Economics, History , Linguistics from you simultaneously! You are a special gift of God to this blessed land. TPLF fired 42 renowned intellectuals from AAU and most of whom happened to be my professors! One can imagine how many years Ethiopia needs to replace these power of Knowledge. You are our hero! Keep writing books!!

    • @fikrufikru7120
      @fikrufikru7120 3 ปีที่แล้ว

      0

    • @albertcamus5976
      @albertcamus5976 3 ปีที่แล้ว

      You said it with all wonderful words . Thsnks. He deserves!!!!

  • @binishems3009
    @binishems3009 3 ปีที่แล้ว +72

    እንዴት አድርጌ አድናቆቴን ልግለፅልህ?እንደው በጣም አከብርሀለው እወድሃለሁ ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ልጅ ስላላት እድለኛ ናት።

    • @dawitmersha1335
      @dawitmersha1335 3 ปีที่แล้ว +4

      ውድ ፕ/ር ምንዳርአለው ዘውዴ "ባንዳነት"በዚህ መልክ እጅግ የረከሰና የዘር ውርዴ እሳቤ መሆኑን በጥልቅ ትንታኔ ስላስረዱን ትልቅ ምስጋና እና አክብሮቴን ልገልጽልዎ አወዳለሁ።
      በእርስዎን የሚንፎለፎለውን የዕውቀት ምንጭ አንዳይቋረጥብን ፈጣሪዬን የምጠይቀው ረጅም እድሜ ከጤናጋር እንዲሰጥዎ ነው።

  • @AhunMedia
    @AhunMedia 3 ปีที่แล้ว +17

    ድንቅ የባንዳነት ትርጉም ረጅም እድሜ ይስጥህ. አሚኮ ፕሮፌ. ምንዳር ያለውን ስለጋበዛችሁ እናመስግናለን ..ሌሎች ምሁራንንም ጋብዙልን

  • @ijarex
    @ijarex 3 ปีที่แล้ว +65

    I love this guy😂😂😂. The smartest funniest guy probably in the world!
    I can’t even stop laughing

    • @alemayehudesta2529
      @alemayehudesta2529 3 ปีที่แล้ว +1

      Tell or share us what’s so funny about him?

    • @ijarex
      @ijarex 3 ปีที่แล้ว +8

      @@alemayehudesta2529 a lot of funny stuff for example " ከ8 ቀዳዳ ጫማ ወደ V8 ና 8 digit ባንክ አካዉንት…. "

    • @ijarex
      @ijarex 3 ปีที่แล้ว +1

      @Prosperty Love The difference is … one working hard to save his country and the other works hard to destroy his country.

    • @knightshore9998
      @knightshore9998 3 ปีที่แล้ว +1

      @@alemayehudesta2529 On a planet that increasingly resembles one huge Maximum Security prison, the only intelligent choice is to plan a jail break.

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 3 ปีที่แล้ว

      @Prosperty Love banda malet kimalam tiger ye lite leba lij malet new...kizenam kichamam anbeta komal tegaru malet...dedeb ensesat yemigedel dedeboche yebelubeten wancha sebariyyy..Amharan meret tebetew chomawun, teffun marun, belete gitew hizibun yemayewedu denkorowoche dedeboche tigetewoch malet new🦗🐀👈

  • @habtamuyilma1919
    @habtamuyilma1919 3 ปีที่แล้ว +15

    Thanks a lot Proffessor Mindaralew Zewde. God bless you !

  • @gudukassa6194
    @gudukassa6194 3 ปีที่แล้ว +16

    Mende, I am very grateful to know you. You are a brilliant intellect that we (the people who would like to hear the truth) all proud of you. I like the clear explanation of simple details that everyone can understand. Love to hear your analysis.

  • @surmadebub4408
    @surmadebub4408 3 ปีที่แล้ว +19

    ጥልቅ ሀሳብ ያለው ሰው! ያለውን ሀሳብ ደግሞ በተከሸኑ ቃላቶች የሚገልጽ፣
    በተለይ የዚህ ዘመን ጋዜጠኞች በየቴሌቪዝኖቻችሁ ለሚታዩ የአማርኛ
    አጠቃቀም ግድፈቶች ትምህርት በሚሰጥ መልኩ አማርኛውን የሚፈልጥ ምሁር
    ነው ያቀረባችሁት፡፡ እናመሰግናለን፡፡

  • @berhan6851
    @berhan6851 3 ปีที่แล้ว +29

    Good to see people around who still speaks Amharic. I loved the name he gave some time ago to Yodit Gudit Genet Zewdie.

  • @benyammulugetasr.7933
    @benyammulugetasr.7933 3 ปีที่แล้ว +15

    Thank you professor, I am so proud that you are Ethiopian and teaching who we are as people, and your factual and historical analyses of the TPLF and the "Band". Ethiopia will survive as long as she gives birth people like you!! Kelebe Amesgenalhu. Keep the good work!!

  • @abebetesema3892
    @abebetesema3892 3 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ጥሩ አገላለፅ ።ፕሮፌሰር እናመሰግናለን

  • @melkammasseb3796
    @melkammasseb3796 3 ปีที่แล้ว +22

    Thank you for your patriotism & sharing your understandings! You’re amazing! 💚💛❤️

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 ปีที่แล้ว +30

    He is amazing truly💯 proud Ethiopian ❤️🇪🇹❤️🙏

  • @birukabera465
    @birukabera465 3 ปีที่แล้ว +19

    An intensive and underscored speech provided by Professor Mindare! A real scholar and a knowledgeable university lecturer.

    • @yohannesdejene2561
      @yohannesdejene2561 3 ปีที่แล้ว +2

      ባንዳ የገለጸበት መንገድ ወይ ግሩም

    • @birukabera465
      @birukabera465 3 ปีที่แล้ว +1

      @@yohannesdejene2561 really it is amazing!

  • @gobenadachew3791
    @gobenadachew3791 3 ปีที่แล้ว +29

    wow! intellect, at its true color. well done prof

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว +8

    የተማረ ይግደለኝ የሚባለው እውነት ነው
    አቤት የቃላት አገላለፅ አቤት አማረኛ አነጋገር ጥሪት ንጥር ያለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @sentayehuketema5742
    @sentayehuketema5742 3 ปีที่แล้ว +20

    ፕሮፌሰር
    የልቤን ገለፅክልኝ
    እግዚአብሔር ይባርክህ !!
    ሰላም ጤና ፍቅር ዘወትር ካንተ ጋር ይሁን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!

  • @beleteg207
    @beleteg207 3 ปีที่แล้ว +22

    Interesting way of expression about the education Curriculum of Banda.great.

  • @st-xr7vy
    @st-xr7vy 3 ปีที่แล้ว +4

    ፕሮፌሰር በቀረበልህና ባብራራኸው ዙሪያ ሁሉ ታኮራለህ ዘመንህን ይባርክልህ ጠያቂዋ ጋዜጠኛም እግዚአብሄር ይስጥሽ ስላቀረብሽልን በጣም ደስ ይላል አገራችንን ጌታ ይባርክልን።

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 3 ปีที่แล้ว +34

    Perfect explanation, professor 👏🏽👏🏽

  • @masreshatesfaye9009
    @masreshatesfaye9009 3 ปีที่แล้ว +17

    ፕሮፌሰር ምንዳርያለው ህሊና ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ከአንተ መማር ይገባናል ። ፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @stoptheamharagenocide4520
    @stoptheamharagenocide4520 3 ปีที่แล้ว +31

    ከምሳሳላቸው ምሁራኖች አንዱ ነው ፕሮፌሰር ምንዳር ያለው ዘውዴ! ኑርልን አቦ!!!!!

    • @Wusisu
      @Wusisu 3 ปีที่แล้ว

      Edme ke tena gar yistilin 🙏🏾

  • @woinshetbelete4277
    @woinshetbelete4277 3 ปีที่แล้ว +8

    That is what you call a man of education and character. Bravo professor the tru son of Ethiopia!!

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 3 ปีที่แล้ว +22

    የአራተኛ ክፍሎቹ ሲያወሩ ፡ የተማሩ እንዲባሉ እንግሊዘኛውን ያለቦታው ሁሉ ይደነቅሩታል።
    *ፕሮፌሰሩ ጥረት ያለ አማርኛ ያወራል።*
    የሚገርም ነው!

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 3 ปีที่แล้ว +6

    እንደዚህ ፕሮፌሰር በመናገርና መስረዳት የሚችል አለ ወይ? Exceptionally articulate and sharp mind. አንበሳ! ፕሮፌሰር ከሆኑ እንዲህ ነው! Wow!!!

  • @fikreabtsige6522
    @fikreabtsige6522 3 ปีที่แล้ว +11

    ቃላት የለኝመ ለአድናቆቴ ኘሮፍ።
    ተማሪዎችህ ምንኛ ታደሉ።
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።

  • @shawarradarare5893
    @shawarradarare5893 3 ปีที่แล้ว +12

    Wow Professor!!! Thank You For the True Information Of TPLF s territories Group

  • @user-qq3xi7qu3c
    @user-qq3xi7qu3c 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የሚደነቅ የሚገርም አገላለፅ ጀግና ነህ በእውነት ክብር ይገባሃል

  • @daglaspetros6411
    @daglaspetros6411 3 ปีที่แล้ว +4

    "Inferiority complex :- ታህታይ ምስቅልና" ጎበዝ ማስታወሻ እየያዝን 😊

  • @menberuasfaw8624
    @menberuasfaw8624 3 ปีที่แล้ว +19

    What a speech long live professor.

  • @meleseteshome4469
    @meleseteshome4469 3 ปีที่แล้ว +7

    You are the real deal, professor
    የፅናት ተምሳሌት፣ የሞራል ልዕልና ተምሳሌት ነህ። ክበርልኝ።

  • @hilinateshome9302
    @hilinateshome9302 3 ปีที่แล้ว +24

    (ፕሮፈሰር ምንዳርአለው ዘውዴ) ጋሼ እረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ፡ኑርልን የኛ ሙሁር

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 3 ปีที่แล้ว +20

    ፕሮፌስር። እባክህ አትጥፋ እንፈልግሀለን እዉቀት እና የህይወት ተመክሮ የወያኔን ሸፍጥ በሚገባ ታወቀዋለህና ህዝብህን አሰተምር

  • @outoali9965
    @outoali9965 3 ปีที่แล้ว +6

    Professor mindaralew zewde አስተምሮኛል በደንብ አውቀዋለሁ ጀግና ደፋር የሆነ ሙሁር ኢትዮጵያዊ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አሉን ከምንላቸው ሙሆራኖች ውስጥ አንዱ እሱ ነው

  • @abebelegassu7542
    @abebelegassu7542 3 ปีที่แล้ว +8

    Wonderful guy who lived only for the truth. He paid a lot of sacrifice. I love this man.

  • @aliadem2213
    @aliadem2213 3 ปีที่แล้ว +8

    ፕሮፌሰር እንድህ ዓይነት ገለፃ ስላደረጉልን ምስጋናየን በምን ቃል እንደምገፀው ይቸግረኛል ። እ/ር ከአርሰዎ ጋር ይሁን!! አቅራቢዋ ትመሰገኛለሽ! ወደፊትም በመሰል ሁኔታ ብትቀጥይበት ።

  • @stoptheamharagenocide4520
    @stoptheamharagenocide4520 3 ปีที่แล้ว +7

    ጋዜጠኛዋ ጥሩ አድማጭ ነሽ ትመሰገኝለሽ!!!! ለምሁር ጊዜ መስጠትና ማድመጥ፣ ከፓርቲ ማነቆ መውጣት አለብን!!!!

  • @stoptheamharagenocide4520
    @stoptheamharagenocide4520 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ እናመሰግንሀለን ዕውቁ ምሁራችን!!!! 25 አመት ሙሉ ከዩኒቨርሲቲ ምሁርነትህ ትውልድ እንዳታፈራ ብትገለልም፣ አንተ ግን ወደአባቶችህ እርስት ተመልሰህ እርሻህን እያረስክ 25 መጻህፍትን ጽፈህ ጭንቅላታቸውን አሳመምካቸው!!!! የሚገርመው ደናቁርት ስለሆኑ ብዙዎቹ ምን አንደጻፍክ እንኩዋን ሳያውቁ ወደቁ!!!! ኑርልን ብርሃናችን የውቀት አባታችን!!!! ስምን መላክ ያወጣዋል ይሉዋል አንተ ነህ!!!! ዕውቀትህ ዳር የማይወስነው ውዳችን ፕሮፌሰር ምንዳር ያለው ኑሩልን!!! ሰንብትልን!!! ብርሃናማ ጭንቅላቶችን ፈልፍልልን!!!!!

  • @fasilyemanebrehan7275
    @fasilyemanebrehan7275 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ከዛ ከጨለማ ዘመን በህይወት አቆይቶ ለዝች ቀን ላበቃህ እግዚአብሔር. ክብር ምስጋና ይግባው። ባንዳ መጀመሪያው ከርስ ነው መጨረሻው ፈርስ ነው ያልከው ሌላ ከዚ በላይ መገለጫ የለውም።

  • @zizzm9700
    @zizzm9700 3 ปีที่แล้ว +2

    ልዑል እግዚአብሔር ደጋግሞ ደጋግሞ! እወቀ ቱን ይጨምርልህ !!በግልጽ አና ጥርት ባለ መልኩ ትርጉሙን አብራርተውልናል! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን!! ባንዳ ይዋረድ ፣መቀመቅ ይገባል!!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 ปีที่แล้ว +11

    ግሩም አገላለጥ ተጀግናዉ ፕሮፌሠር ምንዳር ያለዉ ዘውዴ የሃገር አለኝታ እንኮራብካለን ግልጥ ያለ አገላለጥ !!!!!!!!!!!!!!

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 3 ปีที่แล้ว +21

    ፍልስፍናን አማርኛን ዳር ድረስ የከነዳ ጀግና

  • @teshomelemma9520
    @teshomelemma9520 3 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮፌሰር ምንዳር ያለው ዘውዴ 1983 ዓ.ም. ፊሎሶፊ ( PH 11 101) መምህሬ ስለነበርክ አውቀሃለሁ ፡፡ ያንን የወያኔ ፈተና በትግዕስት ተቋቁመህ አሁን ያሉበት ሁኔታ ላይ ሆነህ በማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ፡፡ የወያኔ ተንኮልና ጭካኔ በርካታ ኢትዮጵያውያንን የነጠቀን ሲሆን አሁን እግዚአብሔር የስራቸውን እየሰጣቸው ነው ፡፡ፕሮፌሰር ምንዳር ያለው ዘውዴ አለኝ ፡፡እግዚአብሔር አንተን በመልካም ጤንነትና ረጅም እድሜ ሰጥቶ ይጠብቅልን ፡፡

  • @walelignaynetaw5049
    @walelignaynetaw5049 3 ปีที่แล้ว +19

    I wish this great guy was sitting with a well read journalist who can probe him up for more and more and more... Alas that ain't happened. Still ok. Mindaralew is world class philosopher.

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 ปีที่แล้ว

      the journalism school has to be reformed and redo from zero ! it is a complete chaos they stopped producing real journalist since woyane came ! it was done on purpose ! i hope next interview he has the journo would tackle that question !

  • @sisaybiru2236
    @sisaybiru2236 3 ปีที่แล้ว +7

    I bought and read all of his books. Really Great Guy!

  • @danealhagos413
    @danealhagos413 3 ปีที่แล้ว +16

    I like this intellectual man genuinely to narration thanks

  • @absew7775
    @absew7775 3 ปีที่แล้ว +16

    What a brilliant person

  • @seidwollo5639
    @seidwollo5639 3 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ምርጥ ትንታኔ ነው ።

  • @FBelay
    @FBelay 3 ปีที่แล้ว +17

    @21:50 ስድስተኛ ሚኒስትሪ ከ Neptune በላይ የራቀበት፤ ከ Pluto ይልቃል እል ነበር ጠፍታለች ሰለተባለ ነው በሳይንስ። ፕ/ር ምንዳርአለው ዘውዴ ድንቅ ሰው ናቸው፤ አማርኛን በከፍተኛ ችሎታ የሚራቀቁበት ብቃት በጣም ያስቀናል።

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 3 ปีที่แล้ว +7

    Well invested 49:56!! Thank you Professor Mindaryelew Zewde and AMC.

  • @fasilo4852
    @fasilo4852 3 ปีที่แล้ว +8

    God bless you, Professor MindarAlew Zewde!!

  • @taoreconiaa2951
    @taoreconiaa2951 3 ปีที่แล้ว +14

    the great man ,great to see prof.

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ ለእውነት የቆመ ሺ ዓመት ኑርልን ይለምን ጥርጥር ይሄ ቀን ይልፋል💚 💛 ❤️ ✌️🤗 👏👏👏

  • @ashewubie3269
    @ashewubie3269 3 ปีที่แล้ว +5

    Prof. Minaryalew is a capstone of Ethiopianism.

  • @asnisime2495
    @asnisime2495 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናው ፕሮፌሰር ምንዳር ያለው ዘውዴ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ካንተጋር ነው እውነተኞ የኢትዮጵይ ምርጥ ምሁር እንዳንተ ጠንካራ ያብዛለን ትልቅ ክብር አለኝ ለአንተ👍👍👍👍👍:

  • @milireda2877
    @milireda2877 3 ปีที่แล้ว +1

    ታላቁ ሙሁር ፕሮፌሰር ምንዳርያለው ዘውዴ! ዩኒቨርሲቲዎቻችን እንዲህ አይነት ታላቅ ምሁር እየጋበዙ ትንታኔያቸውን እንዲሰጡ ቢያደርጉ መልካም ነገር ነው!
    # የ አሚኮ በ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ዛሬ ትልቅ
    ስራ ሰራ ቢባል ማጋነን አይሆንም!!! እናመሰግናለን!!!

  • @mulualemfetene7441
    @mulualemfetene7441 3 ปีที่แล้ว +3

    በስምንት ቀዳዳ ጫማ ገቡ፥በስምንት ሲሊንደር መኪና/V8/እና በስምንት አሀዝ የዝርፊያ ገንዘብ ወጡ።ወይ የስምንት ቁጥር ግጥምጥሞሽ!! እናመሠግናለን ምንዳር።

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 3 ปีที่แล้ว +6

    Thank you for testifying For Derg's undeniable great work

  • @eldanatilahun2554
    @eldanatilahun2554 2 ปีที่แล้ว

    ፕሮፌሰር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ያለህን የሙያ ብቃት እና አቅም ሳላደንቅ አላልፍም። እናመሰግናለን። ጋዜጠኛዋም አቀራረብሽ በጣም ጥሩ ነው።

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 3 ปีที่แล้ว

    ይህ ሰው የሀገሬ ምርጥ ልጅ ነው ብዙም አልተዘመረለት እድሜን ከጤናጋ ይስጥልኝ።

  • @berhanuworkie2792
    @berhanuworkie2792 2 ปีที่แล้ว +1

    ታላቁ ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር ምንዳርዓለው ዘውዴ!!!
    የዘመኑ ሶቅራጠስ

  • @berrez4985
    @berrez4985 3 ปีที่แล้ว +4

    Professor Menkeralew Zewde I am run out of words to express your precious expression and how you love your mother land, Ethiopia. God bless you. Excuse me professor Mindaralew not Menkeralew.

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 3 ปีที่แล้ว

      Nothing more Nothing less for him . Because never let some one else change who you truly are Professor speaking the truth Nothing but the truth

  • @ermiasgebretsadik5424
    @ermiasgebretsadik5424 3 ปีที่แล้ว +4

    "ምንዳር" ከልጅነትህም ጀምሮ ብሩህ የነበርክ አሁንም በአስደማሚ ሁኔታ ከፍ ያለ ስብእናን የተላበስክ የሃገር የወገን ኩራት ነህ::

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 2 ปีที่แล้ว

    I have watched it so many times. He Defined & explained bandas properly. Clear and loud.

  • @berget432
    @berget432 3 ปีที่แล้ว +19

    God, love this man. I did not even start to watch the interviw. Great man.

  • @sahleteklie7042
    @sahleteklie7042 3 ปีที่แล้ว +2

    OMG....feeling like he is taking me to heaven of wisdom! Respect!

  • @danielzenebe1791
    @danielzenebe1791 3 ปีที่แล้ว +3

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፕሮፌሰር.

  • @abitewtadesse1279
    @abitewtadesse1279 3 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ባንዳ መገለጫ የሰጠው ትርጉም ከትክክልም በላይ ትክክል ነው፤

  • @mamobelete4317
    @mamobelete4317 3 ปีที่แล้ว

    በትክክል ነው የገለፃቸው ይህ የእፍኝት ስብሰብ ብድራቱን ይቀበል ዘንድ ግድ።
    ይህ ስብስብ እአምሮው በተንኮል እባጭ የተሞላ ለማንም የማይመለስ እብሪተኛ አቋም ያለው እምሮአቸው ለተንኮል ድልድይ ከመስራት ምሽግና ዋሻ መስራት የሚወድ የኢትዮጵያ ካንሰር ከአሁን በውሃላ በሀገራችን ቀና ብለው መሄድ የለባቸውም እንደ ባንዳ መታየት አለባቸው።

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም አስተማሪ የሆነ ትንታኔ ተጀግናዉ ምንዳር ያለዉ ጀግና እንኮራብካለን እንወድክለን እናከብርካለን !!!!!!!!!

  • @andyetadele5723
    @andyetadele5723 3 ปีที่แล้ว +16

    We need more interviews from Minder Alew. Thank you,

  • @getnetabebe9430
    @getnetabebe9430 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይኔ እንዴት አድርጐ ነው እነዚህን አተላ ስዎች የገለጻቸው።
    እውቀትሕን ይጨምርልሕ።

  • @mobileinfo2147
    @mobileinfo2147 3 ปีที่แล้ว +4

    excellent background explanations for those greediest bandas

  • @tesfaye6881
    @tesfaye6881 3 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ !! እጅግ አድርጌ አደነቅሀሉ!!

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባቸው የንፁሃን ግፍና ደም መከራን የተቀበሉ በእነዚህ እኩያን እሰከ አሁንም በስቃይ ያሉ የተሰደዱ የወገኖቻችን እንባ እሳት ይሁንባቸው ባንዳ ብቻ አይገልፃቸውም የሰው ስጋ ለብሰው በሃገራችን በዚህች ቅድስት ምድር የበቀሉ አውሬ ሰው በላ እርኩሳን ናቸው ልዑል እግዚአብሔር ከምድሪቱ ያፅዳቸው ታላቅ አክብሮት ለፕሮፌሰር እናመሰግንሃለን እንዳንተ አይነት ልጆች ኢትዮጵያ ስላላት እንኮራለን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ::

  • @habid7168
    @habid7168 3 ปีที่แล้ว +3

    I love this guy. "The big once ate at least one Renaissance dam"...lol

  • @teshomeize
    @teshomeize 3 ปีที่แล้ว

    የኛ የእዉቀት ጀግና ለዘላለም ኑርልን ዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገንም እንድትኖርልን ያንተ አይነቱን ልጅ ተካልን (አልወለድክ እንደሆነ)

  • @legessewerkneh226
    @legessewerkneh226 3 ปีที่แล้ว +1

    ባንዳ ማለት ትንሽዬ ጭንቅላት ላይ ትልቅዬ ከርስ (ሆድ) ማለት ነው ሆዱን ሊሞላ ሲል አገር የሚያጠፋ ማለት ነው ክክክክክክ ድንቅ እሳቤ

  • @esubalewdires9886
    @esubalewdires9886 3 ปีที่แล้ว +2

    Brave man, one can definitely learn Philosophy, Economics, History , Linguistics, Social Anthropology from u.

  • @habtamuengidaw8798
    @habtamuengidaw8798 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሃሳብ በምርጥ ቃላት፤ ምርጥ አስተያየት በረጋ አንደበት ከፈለጋችሁ ወይ ፕሮፌሰር ምንዳራለውን አዳምጡ፤ አለዚያም የእሳቸውን መጻህፍት አንብቡ፡፡ ይኸው ነው፤ ከዚህ በላይ ለማለት አልቻልኩም!!

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ምንዳርአላው በግንባር ባላውቅም፣ ያንተን ቃለ መጠይቅ በቲቪ መስኮት ሁሉ ሳዳምጥ ለምሁርነት መግለጫ ቃላት የለኝም። አንተ ምንዳርአለው፣ infinitiv/የትየለሌ፣ እንደ ስምህ ነህ። ወደድኩ አከበርኩ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምሑር ነህ።
    እግዚአብሔር ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጥህ!!!

  • @etsegenettekola3224
    @etsegenettekola3224 2 ปีที่แล้ว

    ማህፀነ ለምለሟ የአንተ እናት እንደ አንተ አይነቱን ድንቅ ምሁር ስታበረክትልን.....ያቺ የተረገመችው ደግሞ መርዝን ለምድር ተፍታለች። ያኑርህ ወንድሜ🙏🙏

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም አገላለፅነው ሙህሮቻችነን ጀኖቻችንን አላህ ያብዛልን አላህ ይጠብቅልን !

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 3 ปีที่แล้ว +2

    I would like to thank you prof if my words could express my feelings. I listened you very well, and liked the way how you describe things. Thank you!

  • @eliaswoldemariam7760
    @eliaswoldemariam7760 3 ปีที่แล้ว

    Yes he was one of the best officers ethiopia created. He was very respected and loved by his die hard leader attitude and principles .He is a treasure 🙏👍

  • @getieandualem6456
    @getieandualem6456 3 ปีที่แล้ว +5

    Thank You Professor.

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 3 ปีที่แล้ว +8

    አማርኛን ህይወት የዘራበት የመጠቀ ዳር የሌለው ምጡቅ

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናው። ፕሮፌሰር የፅናት መሳሌ ምጡቅ ምሁር ግፍን ተፀያፊ የብዙወቻችን አርአያ ነህና ደንቆሮ አገርክን ሲያምሳት ዝም አትበል። ወደፊት። ና ና ና

  • @yonassolomon2498
    @yonassolomon2498 3 ปีที่แล้ว +3

    ምንጊዜም የማደንቀው ምሁር ! እግዜብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @seidhussein6960
    @seidhussein6960 3 ปีที่แล้ว

    what an explanation. I am amazed. You are a man of wisdom. I am glad to know that you one of us.

  • @user-kn9pu3gh7p
    @user-kn9pu3gh7p 3 ปีที่แล้ว +1

    የወያኔን ቅጥረኝነት ከዚህ ምሁር ዕውነት መገንዘብ እንችላለን። ፋብሪካዎቻችንን እንዴት በሙስና ተዘፍቀው እጅግ ርካሽ በሆነ ዋጋ እንደቸበቸቡዋቸው እና ገሚሶቹንም ከፊት የፈረንጅ ስም እየጠሩ ከጀርባ ርራሳቸው ሐገርን በዘረፉበት ቆንጠብ እያደረጉ የግላቸው አድርገዋቸዋል። ግን የትም አያመልጡም!!!!

  • @atlabachewtsegaye108
    @atlabachewtsegaye108 3 ปีที่แล้ว +2

    በምን ቃል ልግለፅዎት . እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 5 วันที่ผ่านมา +1

    I have never seen a professor & author like Mendaralew Zewde in my entire life who can leave according to the situation and expresses his opinion precisely what he intended to say.