#ሉሲፈር_ቤቴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2022

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @betty7138
    @betty7138 ปีที่แล้ว +897

    የእነዚህን ነብያት ስም ለምን አትናገርም ይህን የምትመሰክረው ሰዎችን ለማዳን እስከሆነ ድረስ እውነትን ግለጡት እነጂ አትሰውሩት

    • @honeyb4984
      @honeyb4984 ปีที่แล้ว +13

      @Betty7 ትክክል

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee ปีที่แล้ว +14

      I agree

    • @eyerusalemhaile6802
      @eyerusalemhaile6802 ปีที่แล้ว +29

      ልክ ነሽ Betty እግዚአብሔር ያዳናት ሌሎችንም ለማዳን ነው እንጂ መስክሮ ዝም ለማለት አይደለም!!

    • @yetenayetnega9020
      @yetenayetnega9020 ปีที่แล้ว +31

      እኔም እሱን ነበር የማስበው ምክኒያቱም እነዚህ ሰዎች የሆነ ቦታ ጋ ካላቆሙ እጅ እየጫኑ የአጋንንትን መንፈስ ነው የሚሞሉት።

    • @eyeruslegesse1081
      @eyeruslegesse1081 ปีที่แล้ว +10

      በድብቅ ወይም በሌላ ሚዲያ ቢነግሩን ጥሩ ነበር ለመጠንቀቅ

  • @tekluwoldegebreal8880
    @tekluwoldegebreal8880 ปีที่แล้ว +121

    Wow የሚደንቅ መልእክት ። እኔም አንዲት ሴት የታምራት ደምስስ የፀለየበት ዘይት ነው ብላ ሰጥታኝ ነበር ። እኔ ክርስቲያን ነች ብዬ አምኛት እውነት መስሎኝ ተቀብያት ወደ ቤቴ ይዤ ሄድኩኝ ። አንድ ቀን ዘይቱን ልጠቀምበት ፈልጌ ዘይቱን ካስቀመጥኩበት ቦታ ሳነሳው ውስጤ ደገነጠ። ተው የሚልና የሚከለክል የሚቀፍ ስሜት ተሰማኝ። ዘይቱንም ከአስቀመጥኩበት ቦታ መለስኩት። አነድ ቀን ለሊት በህልሜ ዘይቱን ከጓሮዮ በሚገኘው ዛፉ ስር ድፋው የሚል ድምፅ ሰማሁ ። አኔም ይህን ነገር ለባለቤቴ ነገርኳት ። ከዛች ጊዜ ጀምሮ ዘይቱን ድፋው የሚል ስሜት አእምሮዮን ምላው ። ነገር ግን እኔ ያንን ዘይት አልደፋሁትም። ባለቤቴ በድንገት የእሀቷ ልጅ ስለሞተችባት ኢትዮጵያ ላኩሀት ። በሸኘኋት ቀን ያንን ዘይት በዛፍ ዙሪያ ደፋሁትና ቤቴ ገብቼ በዘይት ተመስሎ የገባውን መንፈስ እየገሰፅኩኝ በኋይልና በመንፈስ ፀለይኩኝና በመሽም ጊዜ ተኛሁ። ከረምት ስለነበር በረዶ በዛችው ምሽት በጣም ይጥል ነበር። በዛችው ቀን ሌሊት ሀይለኛ ድምፅና ፍንዳታ በተኛሁበት ሰምቼ በርግጌ ተነሳሁኝ ። ከአልጋዬም ወረጄ ወደ ልጆቼ ክፍል ሰሄድ እነሱም ደንግጠው ተነስተው ወደ እኔ ክፍል ሲመጡ ኮሪደር ላይ ተገናኘን። በጣም ሰለደነገጡ አረጋጋኋቸውና ፀልየን ተኛን። በጠዋት ተነስቼ የቤቴን ዙሪያ ስመለከት ያ ዘይቱን የደፋሁት ዛፍ ስር መኪና በረዶው አንሸራቶት በኃይለኛ ተጋጭቶ የመኪናው ስብረባሪ ከዛፍ ስር አየሁ ። እባካችሁ ኢትዮጵያውያን ተጠንቀቁ የተመተተበት ዘይት ይዛችሁ ወደቤታችሁ አትግቡ ። ያቺው ዘይቱን የሰጠችኝ ልጅ የቤተክርስቲያኑን አገልጋይ አገልግሎቱን አሰቁማው ከቤተክርስቲን አስኮብልላ አጥፍታው ጠቅልላ ወስዳዋለች። ከርስቲያን መስለው ከጓናችሁ ከተቀመጡ እርኩሳን መናፍስት ተጠንቀቁ ።የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች በደጃፋችሁ አንዳይደርሱ ነቁና ተጠበቁ ። ጌታ ይባርካችሁ ።

    • @sewmehon5245
      @sewmehon5245 ปีที่แล้ว +7

      Woooow, unbelievable. All Glory to God my brother. I am just in awe...oh Hallelujah. Am glad God helped u to follow his Spirit.
      All this times I have been going back home, I have never visited this churches- and I thought something was wrong with me- Thank you Jesus for saving me! 🙏

    • @bobolala1974
      @bobolala1974 ปีที่แล้ว +7

      እንኳን ጌታ እረዳህ

    • @henokalemante516
      @henokalemante516 ปีที่แล้ว +1

      betam yemigerm naw geta yisewiren

    • @be8cab
      @be8cab ปีที่แล้ว +1

      Wow እንኳን ጌታ ረዳህ ባለቤትህ በሌለችበት ትልቁ ጌታ ተጠነቀቀልህ። ድንቅ ነው

    • @abezeshsana9009
      @abezeshsana9009 ปีที่แล้ว +1

      Eunte new Hanicho seliya new nesa yewotawu keza bohala new bare tekefito keza bohala wode Canada 🇨🇦 wotawu Hanicho sega yechemiri yene wudi nurilgen 😍😍💜

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +252

    ከ 10 አመት በላይ በጌታ ቤት ቆይቼ ብዙም ቃሉን አላውቅም ነበር ዱባይ በፓስተር ፒተር ማድሪግ ለ 6 አመት ቃሉን ተማርኩ ሁሌም እባርከዋለሁ ሁሌም ቸርች ሊያገለግል ሲቆም መፅሃፍ ቅዱሳችሁን ከፍፍ አርጉ ብሎ በደንብ ያያል ሁሌም ቃሉን እንድናጠና ይመክረናል ስልክ ላይ እንኳን ማንበብ አይፈቅድም እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክ ያለምልም

    • @evadanile8112
      @evadanile8112 ปีที่แล้ว +9

      Peter eko geta yebrkaw naw

    • @MT-rg3mt
      @MT-rg3mt ปีที่แล้ว +18

      ፓስተር ፒተር እንኳን አጠገቡ የተማራችሁት እኔ በyouTube ተከታትየዉ ትምህርቱን ሂወቴ ተለውጦአል ጌታ እየሱስ ዘመኑን ይባርከዉ

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +9

      @@MT-rg3mt እውነት ነው አሜን ከተማርኩት ቃል የተነሳ ከሃሰተኛ ነቢያቶች (ጠንቋዮች) እግዚአብሔር ጠብቆኛል ጌታ ትውልዱን ይታደግ

    • @MT-rg3mt
      @MT-rg3mt ปีที่แล้ว +3

      @@godisgoodallthetime836 🙏 Amen

    • @fevengebremeskel6180
      @fevengebremeskel6180 ปีที่แล้ว +1

      አሱም አራሱ አሰንታኝ አሰተማርይ ነዉ ፒተ ር wake up

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 4 หลายเดือนก่อน +12

    የአጋንንት ነቢያቶችን እባካችሁ ስማቸውን አጋላጡ ።

  • @Myen0912
    @Myen0912 ปีที่แล้ว +34

    ለምን ነብያቶችን በስም አትናገሪም⁉️
    በደፈና ምስክርነት ትምህርት አይሆንም ለሰዎች ‼️

    • @mesfinkassa4172
      @mesfinkassa4172 ปีที่แล้ว +6

      99.9 %ነብያት ነን የሚሉ ጠንቁዋይ ናቸዉ ስንቱን ትዘርዝረዉ?

  • @yaredfantu-dz6dx
    @yaredfantu-dz6dx 4 หลายเดือนก่อน +6

    ለምድ ነው ቲጂ የነቡዩ ሰም መጠራ ያልተፈለገው ቲጂ ጌታ ይጠይቅሻል ሱሙ ተናገሩ ትውልድ እዲጠበቅ ሰሙ ለመጥራት ለምድነው? ??? ሰም ማትገልጪ ከሆነ ኢንተርቪ አታድርጋቸው? ??

    • @ElisaMena-s6y
      @ElisaMena-s6y 4 หลายเดือนก่อน

      Tekikli

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 3 หลายเดือนก่อน

      ፦ትክክል እሷ ከሞት ተረፈች ሌላሰውን ለማትረፍ አልፈለገችም

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 ปีที่แล้ว +84

    ጌታን ለማምለክ እንጂ ከጌታ ለማግኘት አይደለም የምፈልገው ያለችው እውነት ገርሞኛል ። የብዙዎቻችን ግን የዚህ ግልባጭ ነው ። እህቴ ጌታ ይባርክሽ !!!

    • @thomashailu968
      @thomashailu968 ปีที่แล้ว +1

      ትልቁ ነጥብ ይሄ ነው 99% ፐርሰንት የሚሆኑት አገልጋዮች እራሳቸውን ነው በገንዘብ የሚያገለግሉት፣አጭበርባሪዎች ናቸው አሁንማ አይን ያወጣ የፖለቲካ ሥራ ነው የሚሰሩት። እግዜር ይገስፃቸው።

  • @salemtilahun859
    @salemtilahun859 ปีที่แล้ว +98

    የመጨረሻዉ ዘመን ስለሆነ ከዚህ በላይ ሊሆን ግድ ነዉ ሰለዚህ ወደ ቃሉ እንመለስ በቃሉ ላይ እንድንተከል ይህ ምስክርነት ለእኛ ማንቂያ ነዉ ....እግዚያብሄር ይርዳን

    • @prayer3590
      @prayer3590 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ሕይወታችንን እንድናይ አድርጎናል ተባረኩ

    • @meskremkebede7267
      @meskremkebede7267 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በቃሉ ያፀናናል

  • @infinity325
    @infinity325 ปีที่แล้ว +13

    የሐሰተኛ ነብያቶችን ስም
    እስከ አልተናገርሽ ድረስ ምስክርነትሽ ሙሉ አይደለም‼️
    በጅምላ ስም አታጥፊ🤭

    • @obsehika5518
      @obsehika5518 8 หลายเดือนก่อน

      Enante yamachuhal ende yhe miskrenet enji yemanen sm atefa zm blachu atleflfu

  • @AsefaH.gabriel
    @AsefaH.gabriel 4 หลายเดือนก่อน +8

    የጌታ አገልጋይ ትግስት ጌታ ይባርክሽ። በየዋህነት ነቢይ ነቢይ እያሉ በከንቱ ለሚባክኑ ሁሉ ካስተዋሉና ወደ ቃሉ ቢመለሱ ይህ ትልቅ ምስክርነት ነው።

  • @Myday4333
    @Myday4333 ปีที่แล้ว +31

    ማንነታቸው መደበቅ ለምን አስፈለጋቹ? እነዚህ ሰዎች ታዋቂ ናቸው አላቹ ያ ማለት ደግሞ የብዙ የዋህ ሰዎችን ህይወት እያበላሹ ይቀጥላሉ ስለዚህ የኔ ምክር ማንነታቸውን በግልፅ ተናገሩና ሊጠፉ ያሉትን ነፍሳት አስመልጡ እውነት ከሆነ ምንም የሚያስፈራቹ ነገር የለም

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 ปีที่แล้ว

      የወሬ ያለህ
      ፀልዪና ድረሺበት

    • @Myday4333
      @Myday4333 ปีที่แล้ว +5

      @@felenuna8034 ምነው ይጋለጡ ስንል ተደናገጥክ/ሽ የሀሰተኛ ነቢያቱን እግር እጣቢ ውሃ ከሚሻሙት አንዷ/ዱ ነህ/ሽ መሰለኝ ፀሎት የእናንተ መቀለጃ አይደለም

    • @zeleke3635
      @zeleke3635 ปีที่แล้ว +2

      Probably Esral Dansa

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub ปีที่แล้ว +27

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏ምን አይነት ግዜ ላይ ነው የደረስነው እባካቹ ከቃሉ ፈቀቅ አንበል ጆሮዬ ጭውውው አለ እግዚኦ! ቲጂዬ ብሩክ ፀጋው ይብዛልሽ🙏

  • @amanualetadesse4735
    @amanualetadesse4735 ปีที่แล้ว +76

    እባካቹ በጌታ ፍቅር እለምናቹሀለሁ ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር ቃል እንመለስ የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ይላል ትንቢተ ሆሴዕ 4-6 እንወቅ እናውቅም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል ሆሴዕ 6-3 ተባረኩ

  • @berhaneasge3728
    @berhaneasge3728 ปีที่แล้ว +2

    እነዛ ነቢያት እነማን ናቸው መጋለጥ ኣለባቸው ሌሎችን እንዳያሳስቱ

  • @sendumengsha72
    @sendumengsha72 ปีที่แล้ว +48

    ሰላም እህቴ ጌታ መልካም ነው እንዲህ አይነቱን ሰው ሌባ ስሙን ብትናገሪ ለሌሎች መትረፍ ይሆናል ደግሞም እውነትን ተነጋገሩ ብሏል ቃሉ

    • @mimiroth403
      @mimiroth403 ปีที่แล้ว +2

      ሲጀመር ክርስትያንከሆን እግዚአብሔር የምንፈራ የምንታዘዝ ከሆነ
      እራሱ እኮ መንፈሱ ይገለጣል ያስታውቃል
      የተስጠን መንፈስ ክፍእና ድግን የምንልይብት ነው
      ክፍን በጭራሽ ለለመከተል ቅም ተሰጥቶናል
      እግዚአብሔር ይርዳን

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 ปีที่แล้ว +5

    ነብያቶቹ ሳይሆን ጂኒዎቹ ነው የሚባሉት ። ማንነታቸው መታወቅና መገለጥ አለባቸው ህዝቡ መንቃት አለበት ጂኒዎቹ በእግዚአብሔር ስም ሲነግዱ ሲያጭበረብሩ ከደፈሩ እኛ ደግሞ እነሱን ደፍረን በስምና በአድራሻ ማጋለጥ አለብን !!! plz ቅዱሳን እንንቃ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 ปีที่แล้ว +17

    የነብያቶቹን ስም መናገር አለባት ቢቻል እስከ ፎቶአቸው ይሄኔ ብዙ ሰውን እንደዚህ እያደረጉ ነው ስለዚህ ይሄ ነገር መጋለጥ አለበት ጌታ ኢየሱስ የሰላም አምላክ ነው ሰላምን እሰጣችሁአለው ሰላሜን እተውላችሁአለው እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ይላል ቃሉ ኢየሱስ እረፍት ነው ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ብቻውን ያድናል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እንኳን ጌታ እረዳሽ እንኳን ጌታ ደረሰልሽ

    • @rahelasefa7989
      @rahelasefa7989 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnet new bizu ezib metadeg yichal neber

  • @simretnegash5891
    @simretnegash5891 ปีที่แล้ว +2

    የነቢያቱ ስም መገለጥ አለበት ብዙዎችን ከማጥፋታቸው በፊት ቢታወቁ ሰው ከዚህ መከራ ይድናል

  • @EyerusalemJerry
    @EyerusalemJerry ปีที่แล้ว +31

    እንኵኣን ጌታ ደረሰልሽ እህቴ! ደሞ ስታምሪ የኔ ደርባባ። ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ ! በምስክርነትሽ እግዚኣብሄር ብዙ ልጆቹን እንደሚፈውስ ኣልጠራጠርም ያከበርሽው ጌታ ኣሁንም ጨምሮ ጨምሮ ለበረከት ያድርግሽ!
    በርቺልን ቲጂዬ ፋይዳ ያላቸው ሰዎች
    ስለምታቀርቢልን ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 ปีที่แล้ว +2

    ምንድን ነው ድብቁ ለምን እነዚህን የአጋንንት ነብያት ሌሎችም ሰዎች እንዳይጎዱ አትገልፃአቸውም ??? ?????

  • @factfamily2301
    @factfamily2301 ปีที่แล้ว +26

    ለትምህርት ከሆነ የነብያቱን(የሀሰተኞቹን) ስም ለምን አትናገሩም ትውልድ ይዳን ለስማችሁ ሳትጨነቁ የጨለማውን ስራ ግለጡ እኛም እከሌ ይሆን እያልን እንድንጠረጥር አታድርጉን።

  • @yyxx9165
    @yyxx9165 ปีที่แล้ว +2

    መንፈስ ቅዱስ ጥሎ አያፈራግጥም ሰላም ና እርጋታ ነው የሚሰጠው ።በመንፈስ ቅዱስ ተሞለተን ነው የምንወድቀው የሚሉት በሀሰት አሰራር ያሉ ናቸወ።እግዘብሔርን አይናቸውን ያብራ

  • @repent5044
    @repent5044 ปีที่แล้ว +14

    አሁንም ነብይት ነብይ እከሌ ማለታችሁን ተውና ወንድም,እህት እከሌ / እከሊት በሉ

  • @yaredemishaw3783
    @yaredemishaw3783 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ግን ስለኛ ዝም አይልም።።ትንቢተ ኢሳያስ፡53:5

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ይገርማል ግን የእነዚህን ሰዎች ስም መደበቅ መልካም ነው ብዬ አላስብም ምክነያቱም ትውልድን ማዳን ነው ምድረ ጠንቋይ መገለጥ ነው ያለባቸው

  • @LucyBM
    @LucyBM ปีที่แล้ว +12

    “እኔም ያላሳዘንሁትን የጻድቁን ልብ በውሸት አሳዝናችኋልና፥ በሕይወትም ይኖር ዘንድ ከክፉ መንገድ እንዳይመለስ የኃጢአተኛውን እጅ አበርትታችኋልና”
    - ሕዝቅኤል 13፥22
    ♥️እግዚአብሔር መልካም አምላክ እና አባት ነው ♥️እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 ปีที่แล้ว +12

    እነዚህ ከእግዚአብሔር ያልሆኑ ነብያት ስማቸው መጠቀሱ ተገቢ ነው

  • @eldaahsemon337
    @eldaahsemon337 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፡ እግዚአብሔር ፡ እግዚአብሔር ፡ ፡ ወይ ፡ ጉድ ፡ የሚሰማነኝ ፡ በእርካታ ፡ ይቀመጣል ፡ ከመከራ ፡ ስጋትያርፋል ፡ ይላል ፡ የእግዚአብሔር ፡ ፡ ቃል ፡ አይሻርም ፡ ኢየሱሰ ፡ ጎይታይ ፡ ነው ፡ ፡

  • @bethelyilma2864
    @bethelyilma2864 ปีที่แล้ว +11

    ይህ ምስክርነት ለሰይጣን እጅግ ክስረት ለብዝዎች ደግሞ ነፃ መውጣት ነው

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 4 หลายเดือนก่อน +3

    ግማሽ ምሥክርነት ነው ለምን አትናግርም?????😂

  • @mulumersha5483
    @mulumersha5483 ปีที่แล้ว +6

    እህቴ ትግስት ይህን ጉዳይ ህዝቡን ለማትረፍ ሲባል ስማቸው ወይንም ቤ/ክርስቲያኑ ቢገለፅ ደግሞ ከፈራችሁ ስልክ የናንተን ብትሰጡን እና ብናናግራችሁ ብዙ በየቤቱ የተጎዳ ስለሚኖር ነፃ ቢዎጡ ተባረኩ::

  • @superlady6431
    @superlady6431 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ ፡ምስክርነት፡ስትሠጡ፡ሐቅ፡ማን፡መሖኖ፡መታወቅ፡አለበት፡ወደ፡ኦርቶዶክስ፡ተመለሱ፡ይገርማል

  • @Myen0912
    @Myen0912 ปีที่แล้ว +8

    በደፈናው የነብያቶችን ሰም አታጥፊ‼️
    ተናገሪ ሐሰተኛ ነቢያት የተባሉትን
    ሰም የላቸውም ⁉️

  • @tsedaleworku4528
    @tsedaleworku4528 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ማንነታቸውን አትነግሩንም እንድንጠነቀቅ እውነተኛ ከሆናሽሁ

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 ปีที่แล้ว +15

    ባጭሩ እግዚያብሄር በፊቱ ከሆንኩ እንዱፈቃዱ ከኖርኩ ለእርሱ ክብር በሚሆን ህይወት ከተመላለስኩ ለእኔ ለግሌ ይነግረኛል ብዬ አምናለሁ። እግዚያቤርን በግላችን እንወቀው፣ በቃሉ እውነት ላይ የታነጸ ህብረት ጋር ህብረት እናድርግ። እ/ር ስለኛ ምን እንደሚል ለማወቅ ወደ እ/ር እንጂ ወደ ሰዎች አንደውል። ዘመኑ ከፍቷል።

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 ปีที่แล้ว +8

    የተወደዳችሁ ጌታ የረዳቹ እህቶቼ የክፉን ስራ በመግለጣችሁ ምክንያት እንዳይበቀላችሁ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ

  • @derejeassamnow8010
    @derejeassamnow8010 ปีที่แล้ว +20

    በጣም የሚያስፈራ ጊዜ ነው ።እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን ።ተባረኪልኝ እህቴ ቲጂ።

  • @yamali1018
    @yamali1018 ปีที่แล้ว +5

    ቲጅዬ ዛሬ ከሌላው ጊዜ ከመታነፅ ይልቅ የሆነ ግራ የሚያጋባ ነገር ሆኖብኛል ። confusion ውስጥ ከተተኝ። ምክንያቱም ስለአገልግሎት ይነሳል ጌታንም ስለመውደድ በሌላ መልኩ ይነሳል ። ነቢይ ወይም ነቢይት ስለሚባሉት ነገሮች እስካሁን ሰውው ለምን እንደ ጠንቋይ ቤት ጉዳዩን ይዞ ወደ እነሱ ለምን እንደሚሮጥ ሌላው ግራ የሚያጋባ ነው ። አሁንም ይህች እህት መላቀቅ እንዳለባት ይሰማኛል ።

  • @የተወደዳችሁ
    @የተወደዳችሁ ปีที่แล้ว +15

    እባካችሁ የነዚህን ነብያት ስም ግለጡ። ብዙዎች መጠንቀቅ አለብን ።

    • @mentutube6971
      @mentutube6971 ปีที่แล้ว +3

      ስሙ ምን ያረግልሻል ወደቃሉ ዞር እንበል ከነብያቶች ላይ አይናችንን እናሳ

    • @mezmurwithlyricsvideo4427
      @mezmurwithlyricsvideo4427 ปีที่แล้ว +1

      ke tenagerut yitawokal..

  • @tilahunadera7101
    @tilahunadera7101 ปีที่แล้ว +3

    ምስክርነቱ መልካምና አስተማሪ ነዉ ሆኖም ግን የእነዚህ ነብያት ስም ቢገለጥ ለጥንቃቄዉ ይጠቅማል ። ሰዉ ነብያትን የሚያሳድደዉ ወዶ ሳይሆን በብዙ ነገር ተጨንቆ ስለሆነ አትፍረዱ።

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 ปีที่แล้ว +23

    ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ! ተባረኩ! እህቶች! ጌታ ይርዳን

  • @telilaborena3391
    @telilaborena3391 4 หลายเดือนก่อน +1

    የነብዪት ሃናን አገልግሎት ፈልጋለሁኝ።

  • @zertihunlemma6577
    @zertihunlemma6577 ปีที่แล้ว +95

    ወደ ቃሉ እንመለስ!!!! ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!

  • @mulukenlanka8266
    @mulukenlanka8266 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ምስክርነት ነው። ነገርግን ይህችኛዋን ነቢይነትንም መጠርጠር ነው። ለምን ምንዝር ጌጥ (Human hair, artificial ጥፍር፣ የከንፈር ቀለም፣በጥፍር ቀለም ማጌጥ ለምን አስፈለገ?)
    አሁንም መጠይቁ አይከፋም!

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ ปีที่แล้ว +28

    እረ ሚገርም ነው መንፈስ ቅዱስ አይኖቻችንን አብራልን በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ ተብሎ ተፅፏል አቤቱ ድምፅህን ለይተህ አሰማን እኔ በጣም ገርሞኛል

  • @Dina-cm9wd
    @Dina-cm9wd ปีที่แล้ว +3

    የዚህችን ሴት ምስክርነት ስሰማ ናይጄሪያዊው አማኑኤል አሞፅን አስታወሰኝ። ዲያቢሎስ እንዴት አድርጎ ክርስቲያኖችን እንደሚያጠቃ ነው። ጌታ በእርግጥም አጥብቀው ለጠሩት ደራሽ ነው። እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው 🙏🏾 ወገኖች ሁሉ ከእግዚአብሔር የሆነና ያልሆነውን ሁሉ ሁሉ ሁሉ መርምሩ። የእግዚአብሔር ጥበቃና ምህረት ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ይሁን። ጌታ እየሱስ ይባረክ። 🙏🏾

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ ปีที่แล้ว +15

    ሚገርም ነው እረ የት ነው የደረስን ግን የእነኚን ሰዎች ማንነት ቢገለጥ እና ልክ እንደሷም ባለማወቅ የእግዛብሔር መንፈስ ያለባቸው መስሏቸው ሰዎች እንዳይታለሉ

    • @yeneneshmarie1607
      @yeneneshmarie1607 ปีที่แล้ว +2

      እኮ ካልነገሩን ልንሄድ እንችላለን።ለስማቸው ሲባል ሰው ማለቅ የለበትም፡ ብቻ የሚመረምረውን መንፈስ ጌታ ያብዛልን ማለት ነው እንጂ ከባድ ጊዜ ነው፡ የሚያምኑትን እንኳን እስኪያስቱ ሀሰተኞች እየበዙ ነው።

    • @ድንቅየጌታልጅነኝ
      @ድንቅየጌታልጅነኝ ปีที่แล้ว +2

      @@yeneneshmarie1607 የመጨረሻው ዘመን ላይንን በእውነት ፀጋው ይብዛልን ድምፁን ለይተን እንድንስማ እና በእግዚአብሔር ቃል ሁሉን እንድንፈትሽ

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ ปีที่แล้ว +4

    እኔ ምስክር ነኝ ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል ከእሱ ጋር ተጣብቄ ከሃሰተኛው ከሌባው ከገዳዩ አምልጫለሁ አምላኬ አስመልጦኛል ከቃሉ ጋር ተጣብቄ ብዙዎች ወደ እኔ መተው ነበር ግን ግን ጌታ አስመልጦኛል እኔም ቃሉን አጥብቄ ይዤ ስለነበረ ጌታን እንደ ተቀበልኩ ሰሞን ውር ውር የሚሉ ነብይ ነን ባዬች ነበሩ እኔም አላርፍም ነበር በሰአቱ ትንቢት እፈልግ ነበር አንድ ቀን ጌታ እራሱ ተናገረኝ አቆምኩ አገልጋይ ጋር መሯሯጥ ከዛ ጊዜ ጀምሬ ቃሉን መብላት ስጀምር በቃ ሂወቴ ለመለመ ከጠላቶቼም አዳነኝ ስለኔ የሚመለከተው እንዳለ ገባኝ እኔ አርፌ ቁጭ አንድ ነገር ሲመጣ ይሄ ጉዳይ የእኔ አይደለም አባቴ ያንተ ነው ብዬ እሰጠዋለሁ አሳምሮ ይሰጠኛል እኔ የሰራሁት አያምርም እሱ የሚሰራልን ግን እንዴት ድንቅ እንደሆነ አትጠይቁኝ ወገኖቼ ኢየሱስ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አባት ብቻ ሳይሆን ሂወት ነው በቃ ዋው የምትሉለት ምግብ ነው እና ከብዙ ነገር ትጠበቃላችሁ አእምሮአችሁ ይሰፋል እግዚአብሔርን መፍራት ትጨምራላችሁ ልባም ሰው ትሆናላችሁ ነገ ምን እሆናለሁ ብላችሁ አትሰጉም በቃ ምን ብዬ ልንገራችሁ ብቻ ከቃሉ ጋር ተጣበቁ እግዚአብሔር ይርዳን እላለሁ እወዳችሃለሁ ተባረኩልን

  • @johnakalu704
    @johnakalu704 ปีที่แล้ว +16

    እባካችሁ የነዚህን ነብያት ስም ንገሩን ቲጂየ እወድሻለሁ

    • @mentutube6971
      @mentutube6971 ปีที่แล้ว +4

      ስማቸዉ ምን ያርጋል ተጠንቀአቁ ወደቃሉ እንዙር ከነብያቶች ላይ አይናችንን እናንሳ

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ የእግዚአብሔር ቃል የሚለው መንፈስን ሁሉ አትመኑ ከእግዚአብሔር መሆኑን መርምሩ ይላል ቃሉን በማንበብና በመፀለይ መመርመር አለብን እንጂ ሰዎች የሰው ስም እንዲነግሩን መጠበቅ የለብንም እኛም መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር ነው

  • @soffonyasargaw1864
    @soffonyasargaw1864 ปีที่แล้ว +1

    እውነትን ለመናገር መፍራት የለብሽም ትክክለኛ ነገር የምታወሪ ከሆነ እነዛን ቀቡኝ ያልሻቸውን ነብያቶች በግልጽ መናገር አለብሽ።

  • @genetgtk4168
    @genetgtk4168 ปีที่แล้ว +17

    ቲጂዬ ሰላም ለናንተ ይሁን ዛሬ ብዙዎች እየተታለልን ያለንበት ጉዳይ ስለሆነ እባካችሁ እውነት አርነት ያወጣልና እነዚህን ግለጡልን ነጩን ነጭ ጥቁሩን ጥቁር ነው በሉን

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂ መች ገለጣችሁት?ሸፋፈናችሁት እንጂ ህዝቡ ነፃ እንዲወጣ ከተፈለገ ማንነታቸውን ማጋለጥ ነበረባችሁ ለእሷ እግዚአብሔር ያረገላትን እንጂ መች ለሎች አሰባችሁ?ብታስቡ ማገለጥ ነው በቃ

  • @ayugirma2583
    @ayugirma2583 ปีที่แล้ว +79

    ምን አይነት ምስክርነት ነው!!! በእውነት እህቴ እንደዚህ ያሳለፍሽውን ስቃይ በግልፅ ስላካፈልሽን ተባረኪ!!! በጣም የሚያነቃ እና ወደ ቃሉ እንድንመለስ የሚያደርግ ምስክርነት ነው።
    ቲጂዬ ላደረግሽው ሁሉ እግዚአብሄር በብዙ ይባርሽ!!! እባካቹ ሁላችንም share አድርገን ሌሎችን ከጥፋት እናስመልጥ!

    • @abiy-EL
      @abiy-EL ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ጌታ ብዙ ምህረት አድርጎልሻል ስሙ ይባረክ ደስ ብሎኛል ቲጂ ነበይት ሀና ተባረኩ

    • @danielkebede7709
      @danielkebede7709 ปีที่แล้ว

      2 ዜና 15፣3-6
      እስራኤል ብዙ ዘመን ያለ እውነተኛ አምላክ ያለ አስተማሪ ካህን ያለ ህግም ይኖሩ ነበር ወደ እግዚአብሔር ተመልሰው በፈለጉት ጊዜ አገኙት ።
      ወገኖቼ ዘመኑ አልቆል ወደ ጌታ እና ወደቃሉ እንመለስ ሀላችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @TehtenaMuche
      @TehtenaMuche 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ግን የገረመኝ እንዴት ጌታ አሳልፎ ይሰጣታል ቃሉን እያነበበች እያመለከች ስሙን እየጠራች ሰይጣን እንዴት በሱዎ ላይ ይሰለጥናል እኔ በማላውቀው የጌታ መንፈስ ነው ብየ ባመንኩት ነብይ ብቀባ በልቤ ደግሞ ኢየሱስን እያመንኩ ከሆነ ከነሱ ጋር ካለው ከኔ ልብ ውሰጥ ያለው ያ ማመልከው የምወደው አምላክ ስላለኝ ሰለሚጠነቀቅልኝ ያ ሰው ነብይ ነኝ ብሎ ቢቀባኝ የሚሰራብኝ አይመሰለኝም ???? አወዛገባችሁኝ ደግሞ እነዚህ አጭበርባሪወች በስም ካልተጠቀሱ አሁንም ትፈሮችሆላችሁ ማለት ነው እኔ የዚህ ምሰክርነት ጥያቄ ብቻ ነው የፈጠረብኝ ለማንኛውም ተባረኩ

  • @admasuzeleke2399
    @admasuzeleke2399 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ምስክር ቃሏና በርግጥ የሚያገለግሉት ነብያቶችን እና አገልጋዮችን ስለሰጠን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን:: ቤተ ክርስትያኑንና የስህተት ነብያቶችን አለመግለጥ ግን መላውን የነብያትንና የሃዋርያትን አገልግሎት በመጠቀም ሰው እንዲጠራጠር እንዲነቅፍ ያደርጋልና የሄደችበትንና ያሰሳቷትን ሰዎች ማጋለጥ ይኖርባችሁዋል:: ዮሃንስ 8:31-36
    ዮሃንስ 3:19-21
    ዘሮቻችሁንና አገልግሎታችሁን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ:: ነብይት ሃና እንኳን እግዚአብሔር ለክብሩ ለየሽ:: ሮሜ 16:20!!!!!!!

  • @YodithGideonSupiConsultig
    @YodithGideonSupiConsultig ปีที่แล้ว +9

    ባለቢጫዋን ወድጃታለሁ። የድሮዎቹን ፔንጤ መሰለችኝ

  • @zinashworku859
    @zinashworku859 ปีที่แล้ว +1

    ሰዎቹን ግለጧቸው ለምን ትሸፍናላችሁ ስንት ሰው እየተበከለ ለዲያቢሎስ አገልጋይ እየሆነ ነው አረ የሞተለለትን ጌታ ትቶ የሰይጣን መጫወቻ ሆነኮ😥

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 ปีที่แล้ว +16

    እህቴ እንኳን ነጻ ወጣሽ ስለሁሉ ጌታ ይመስገን ። ነገር ግን የነዚህን በሉሲፈር የሚመሩ ነብያትን ማንነት አለመናገር እና አለመግለጥእና ስም ሳይጠሩ እንኳን በደፈናው አለመጠቆም በኢትዮጵያ እና አለም ዙርያ ያሉ የነሱ ቸርች አባል የሆኑትን ብዙ ሺዎች ሲኦል እንዲገቡ መፍቀድ ነው ።

    • @sofiahailu6859
      @sofiahailu6859 ปีที่แล้ว +1

      yes that right !!

    • @aviya5907
      @aviya5907 ปีที่แล้ว +1

      ምንም መልፋት አይጠበቅብንም ከመስፍን በሹ በስተቀር ሁሉም በሉሲፈር ነው ሚመሩት ።

  • @gurati8726
    @gurati8726 ปีที่แล้ว +2

    በሌላ ሰው መደገም የለበትም እነማ እንደሆኑ ማወቅ አለብን

  • @Dan77779
    @Dan77779 ปีที่แล้ว +17

    ዓይን የሚከፍት እና በጣም እንድንጠነቀቅ የሚያደርግ አናፂ ምስክርነት ነው። እህታችን ሜላት ለእግዚአብሔር ክብር እራስሽን ዝቅ አድርገሽ ጌታ ያደረገልሽን በመመስከርሽ እና ለበረከት ስለሆንሽን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። አገልጋሊት ሃና እና አገልጋሊት ትዕግስት ስለ ትጋታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @bitsueshow
    @bitsueshow ปีที่แล้ว +1

    የእነዚህ ሰዎች ስም በደንብ መጠቀስ አለበት፡፡ እነሱን አለመግለጥ ሌሎችን በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ እንዲያልፉ ማድረግ ነው፡፡

  • @tadelechtesfaye5159
    @tadelechtesfaye5159 ปีที่แล้ว +18

    የሚገርም ነው እግዚአብሔር የቃሉን እውነት ያብራልን

  • @silly2ask
    @silly2ask ปีที่แล้ว +1

    ይሄ፡ ‎ሿሿ፡ ነው! ሰሚ ልብ ይበል፨
    የመጀሪያዋ ፎቶግራፍ ይዛ የሄደችውን እህት «በዚህ ነብይ የተቀባችናት» ብለው ወደ ሃሰተኛዋ ነብይ ከመሯት ሰዎች ጀምሮ ለጨለማው ዓለም የሚሰሩ በየቤተክርስቲያናት የሚላኩ ሌቦች ናቸው። ልብ ብለን ከሆነ እህታችን ሜላትን ያገኟት ተኩላዎች መጀመሪያ እንኳን ነብይ ነን አሉበት ቤተክርስትያን አልወሰዷትም፤ በስልክ በሆቴል እና በቤታቸው ነጥለው ነው የበሏት።
    እንዲህ አይነት ተኩላዎች / ሌቦች ቢችሉ
    ‎በቤተክርስትያን ውስጥ፤ አለዛ ደግሞ ከበር ውጭ ቁጭ ብለው አዳዲስ ነፍሳትንና ከውጭ ሃገር የመጡ ሰዎችን ለማጭበርበር የሚጠባበቁ ሰዎች ናቸው። ቤተክርስትያናት ይህንን የሚዋጉበትን ስልት መወጠን ይኖርባቸዋል።
    የታወቀ ነብይ የተባለው ሰው ሌቦቹን በእርግጥ ያውቃቸው እንደሆነ ጠይቆ ማረጋገጥም ጥሩ ነው፦
    እህታችንን የታደገ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ!

  • @yoditezazezaz3095
    @yoditezazezaz3095 ปีที่แล้ว +8

    ምስክርነቱን እንድናምነውና እንዲጠቅመን የነብዩ ስም መናገር አለባቹ

  • @haimiworku8461
    @haimiworku8461 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችሁም ሌቦችና ነጋዴዎች ናችሁ።
    2 Timothy 3 (አማ) - 2 ጢሞቴዎስ
    5: የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።
    6-7: ወደ ቤቶች ሾልከው እየገቡ፥ ኃጢአታቸው የተከመረባቸውን በልዩ ልዩ ምኞትንም የሚወሰዱትን ሁልጊዜም እየተማሩ እውነትን ወደ ማወቅ ሊደርሱ ከቶ የማይችሉትን ሞኞችን ሴቶች የሚማርኩ፥ ከእነዚህ ዘንድ ናቸውና።

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 ปีที่แล้ว +55

    እጅግ ለማመን የሚከብድ, በእርግጥ ዘመኑ በማለቅ ላይ ነው
    መዳናችንን በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ መጠበቅ በቂ ነው::

    • @banchibaba8079
      @banchibaba8079 ปีที่แล้ว

      P09

    • @esegenetkassa2210
      @esegenetkassa2210 ปีที่แล้ว

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታየሱስ ይባርካቹ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @mihretfeysa25
    @mihretfeysa25 ปีที่แล้ว +1

    ወረኛ ስማቸው ጥቀሺ ለሌሎች መዳን ይሆን ዘንድ አንቺ ከዳንሺ ሌሎችስ

  • @tsehaydesta3521
    @tsehaydesta3521 ปีที่แล้ว +69

    ዋው እግዚአብሔር አይጥልም አይተውም 🙏🙏ቅዱሳን ልንነቃ ይገባል የእግዚአብሔር ነገር ለማወቅ ከቃሉ ጋር መጣበቅ አለብን!!

    • @lidacall5422
      @lidacall5422 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @AsdAsd-xu6gy
      @AsdAsd-xu6gy ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ይህ ቅዱሳን የሚል ቃል ለኛ ለሀጢያኞች ይሆን ግን

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ዘመን ነብይም ሀዋርያም የለም ከጌታ መወለድ በኋላ ህዝቡ ለምን እንደሚጃጃሉ አላዉቅም ሀበሻ ምነው?? ብትነቁ የሌለ ታሪክ ነው የሚዘባርቁላችሁ።ሀይማኖት እኮ እውቀት ያስፈልጋል መመርመር ተገቢ ነው።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ስላስመለጠሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ ።ግን እነዚህን ስወች ካላጋለጣችሁ ትውልድ ይጠፋል እግዚአብሔር የሚጠፋው ስው ደም ከእጃችሁ ይፈልጋል ።

  • @sohoo5694
    @sohoo5694 ปีที่แล้ว +1

    ምስክርነታሁን ሳላመሰግን አላልፍም ግን አሁንም ሰንት ሰው እያጭበረበሩ ነው ለህዝቡ አስባችሁ ከሆነ ስማቸውን ማንነታቸውን ተናገሩ እነሱ ይህነወ ሁሉ ግፍ ሲሰሩ ያው ህይወት ሲያነለሻሹ ሲጫወቱ ትንሽ እዝነት የሌላቸው ምነው አወናተ ሰማቸውን ለመናገር መፍራት

  • @dawitmamo2165
    @dawitmamo2165 ปีที่แล้ว +16

    የሚገርም ምስክርነት ነው... ዝም ብዬ ስጠረጥር እስራኤል ዳንሳ እና ጓደኞቹ ይሆናሉ። ካልሆኑ ግን እራሳቸው አይደለንም ይበሉ። እነሱ ናቸው ቃሉ የሌለበትን አገልግሎት የሚያገለግሉት። እናንተን ግን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ። አሜን

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 ปีที่แล้ว +1

    የነብዮች ስም ግን ለምን ኣይነገርም እውነት ኮሆነ ለምን ይፈራሉ

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 ปีที่แล้ว +13

    የሚያደነዝዘን እና ቃሉን እንዳናነብ የሆነዉ በየገስት ሀዉስ መዞራችን ነዉ ማለት ነዉ ይሄስ ያስፈራል። ስማቸዉን ብናዉቅ ጥሩ ነበር ከሄድንባቸዉ አንዱ ሊሆን ይችላል። እንኳን ጌታ ፈወሰሽ።

    • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
      @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ ปีที่แล้ว

      ያው ሐዋሳ ሱራፌል ነው

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor ปีที่แล้ว +1

      እኔ እንኳን አንድም ከእግ/ር የሆነ ያለ አይመስለኝም ምክንያቱም በአንድ ጊዜ ከአንድ ሰፈር ፈሉ ።ከዚያም እጅ እየጫኑና ዘይት እየቀቡ መንፈሱን አስፋፉት።

  • @meseretelias9113
    @meseretelias9113 ปีที่แล้ว +1

    ሀሰተኛና እውነተኛ ነብያቶች እንዳሉ የታወቀ ነው ስለዚህ ለህዝብ ትምህርት እንዲሆን ከተፈለገ ግለሰቦችን አጋልጧልቸው እንጂ ካልሆነማ በምን ይታወቃል

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 ปีที่แล้ว +9

    እህቴ ከዚህ በኃላም ተጠንቀቂ!! ብቻሽን ከጌታ ጋር ኑሪ ስለተጸለይልሽ ገንዘብሽን አታባክኚ ለነቢያትና ለአገልጋይ ገንዘብ መስጠት ከቀጠልሽ አሁንም ችግር ላይ ትውድቂያለሽ መርዳት ከፈለግሽ ስንት ችግረኛ አለ ለእነርሱ እርጂ።

  • @cherkosserba9287
    @cherkosserba9287 ปีที่แล้ว +2

    ሌሎች ሰዎች እንዲድኑ ሰዎቹን በግልፅ ንገሩን

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ ปีที่แล้ว +5

    የነብያቶቹን ስም ከተናገሩ እኮ ይገሉዋቸዋል : ማፍያዎች እኮ ናቸው : እግዚአብሔር በጊዜው ይገልብጣቸው : ባሁን ጊዜ ነብይትጋ እያላቹ እዛ ምትዞሩ አስተውሉ ማንምጋ አትሂዱ : ልብ ግዙ የጌታን ቃል አንብቡ

  • @N-r6o-d2d
    @N-r6o-d2d ปีที่แล้ว +2

    ከጨለማ ጋር አትተባበሩ ግለጡት የሚለውን የከበረውን ቃል ተናግረሻል እህታችን ቲጂ !! እንዚህ ሀሰተኛ ነብያት የተባሉት እነማን እንደሆኑ መገለጥ አለበት ... የተዳፈነ ነገር ነው ... ለምን እነማን እንደሆኑ ተናግራችሁ ሌሎቹን አታስመልጪም እውነት ለትምህርት ነው ሌሎች ያምልጡ ብለሽ የምታቀርቢያቸው ከሆነ !! እውነተኛ አገልግሎት እያገለገልሽ የሚገለጡት ተገልጠው ስለ እውነት ዋጋ ብትከፍይ ይሻላል .. ድብብቆሽ ነው ቤተክርስትያንን እያፈረሰ ያለው
    ጌታ ማስተዋል ይሁንሽ ስራሽን በመልካም ጀምረሽ የተደባበሰ ነገር ቃሉም አይደግፍም

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 ปีที่แล้ว +17

    Please born again Chiristian we need to learn and study the word of God

  • @geleneme660
    @geleneme660 ปีที่แล้ว +5

    ነገሩ እውነት ከሆነ ለምን ስማቸው አይጠቀስም ።እውነት ከሆነ ምን ያስፈራል ወይስ እውነት አይደለም ...

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 ปีที่แล้ว +11

    ዋው እህታችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እየሱስ ጌታ ነው ጌታ ይባርካቸሁ

  • @TedhomeWoldesemayat
    @TedhomeWoldesemayat 3 หลายเดือนก่อน +1

    ህይወት ብርቱ ሰልፍ አለበት የራስን አካሄድ ማስተዋል ግድ ነው። ቃሉን ማስተዋል ጌታንም በተፃፈው እውነት ብቻ መከተል ግድ ያለበት ወቅት ነው። ሶስታችሁም ተባረኩ !!

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 ปีที่แล้ว +4

    ሴቶችን ነው የሚያጠምዱት በተለይ ዉጭ ያሉትን ቃሉን ተማሩ እባካችው ጥሩ አስተማሪዌች አሉ መሄድ እንኮን ቢያቅታችሁ በይቱብ ተማሩ ነብያት ሳይሆን ትምህተት ተከታተሉ።

  • @mihreth3223
    @mihreth3223 ปีที่แล้ว +8

    ለመስማት እንኳ ይከብዳል 😭ግን ጌታ እንኳን አዳነሽ ረዳሽ🙏

  • @lidya4781
    @lidya4781 ปีที่แล้ว +11

    You humbled yourself to tell us all the truth. Thank you so much.

  • @wendesenhagos4667
    @wendesenhagos4667 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን፤ በዚህ ባቀረባችሁት ቃለመጠየቅ ውስጥ ጠቃሚ ቢሆንም ሕብረተሰቡን ከተሳሳተ መንገድ የሚታደግ ነገር አላየሁበትም ፣አንዳንድ ቸርች አካባቢ ስህተት እንዳለ እንጂ የት እንደተከሰተ ነቅሳችሁ አላሳያችሁም፣ይልቅስ የልጅቷን ገመና አደባባይ ከምታወጡ፣የሐሰተኞቹ ገመና አደባባይ መውጣት ነበረበት፤ቻሌንጅ እንዳያደርጉአችሁ ፈርታችሁ ከሆነ ልክ አይደለም፣ሚዲያው በራሱ ሙጉት ሊኖረው ግድ ነው ትውልድ ለማትረፍ ከሆነ አላማው። በምታቀርቡት ነገር መክፈል የሚገባችሁን ዋጋ በመክፈል መድረካችሁ የስራ ይሁን የአገልግሎት መስጫ መሆኑን ለይታችሁ አሳዩን አመሰግናለሁ

  • @derejemamo6977
    @derejemamo6977 ปีที่แล้ว +4

    ቲጂዬ ማንነታቸውን ለቤተክርስቲያን ማሳወቅ አለብሸ። እግዚያብሔር እድሉን ሰጦሻል። ሌላው አሁንም እየተሰቃየ ነው። ቲጂ ምን ታስቢያለሽ። ተባረኩ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 ปีที่แล้ว +1

    I have quick question for you dear tg.......ነብይ ሀና ከሌሎቹ ነብያት በምን ትለያለች ታዋቂ ከሚባሉት???? የእርስዋ መመዘኛ ምንድነው ??? እስዋ መጋቢ አይደለችም መንጋውን የሚጠብቁ እረኛች ድፍን ስዊድን እንዴት ይጠፋል???😔😔😔 እውነተኛውን ከሀሰተኛ የምንለየው በቃሉ እውነት ነው

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 ปีที่แล้ว +4

    Lemen nebiatochu sem ayteqesem?lela sew endiatalelu new? Weys tebabarwoch nachu? Ewnet kehone magalet new kenesmachew, alebelezia alememesker
    Ye sytan sera yematagalet kehone tebabari neh.

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 ปีที่แล้ว +1

    ሰይጣን የብርሃን መልዐክ መሆኑን አትርሱ

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus ปีที่แล้ว +6

    እህቴ እንኳን ጌታ ነጻ አወጣሽ ወገኖቼ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው መንፈስን ሁሉ አትመኑ መርምሩ ማንም እኔ አገልጋይ ነኝ ያለው ሁሉ እጅ እንድጭኑላችሁ አትፍቀዱ ። የምአገለግሉአችሁን አገልጋዮች መርምሩ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ሰው ሁሉን ይመረምራል

  • @mamamhd2366
    @mamamhd2366 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ አገልጋይ አሁንም እያገለገለ ከሆነ በጣም አዝናለሁ 💔 ህዝብ እንዲማርበት ከሆነ ለምን ትፈራላችሁ? ስም ጥቀሱ Please!? የእግዚአብሔር ህዝብ ይማርበት፣ይጠንቅ። Thank you🙏

  • @genetgirm3649
    @genetgirm3649 ปีที่แล้ว +5

    እነማን ናቸው??!! please tell us . If you hide this you will be guilty !!!!!

  • @eliananathan9000
    @eliananathan9000 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ ነብያት የተባሉትን አሳውቁ፡፡ ህዝቡን አትርፏት።

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 ปีที่แล้ว +8

    I really feel bad for this innocent woman. She is so brave to speak out. God really loves her! Hope people learn from her experience.

  • @selamaklog5889
    @selamaklog5889 5 หลายเดือนก่อน

    የዘመኑ በቤቱየተስገስጉሌቦችያሳዝናልምህረትያድርግላችሁለምንስማቸውአይነገርምለምንሌላውትውልድአይድንምለምንለምን?

  • @abenezerayalkebet3408
    @abenezerayalkebet3408 ปีที่แล้ว +8

    ለሰዎች ጥቅም ከሆነ ሰዎችን ለምን አትገልጡም ... ያለበለዛ እንቺው ባለፍሽበት ሌላውም በዛው መንገድ ያልፋል ማለት ነው

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu ปีที่แล้ว +1

    ላለምን ስማቸውን አታጋልጡም አለዛ ስው እንዴት ከ ሀሰተኛች ይጠበቃሉ ? ያልገባኝ ነገር 2 አመት ቃሉንእና ጸሎት ላይ ነበርኩ ካለች ክፋ መንፈስ እንድታነብ እንድትጸልይ እንዴት ፈቀደ? እንዴት ተመቻት? አሁን እኮ ምንም ሰው እንዲድን አላረጋችውም እውነት እስከሆነ ለምን ደበቃቹ?

  • @ሰላምሰላም-ወ2ሰ
    @ሰላምሰላም-ወ2ሰ ปีที่แล้ว +4

    ቲጂዬ የሰማነው ነገር በጣም የሚገርም ነው ።
    ግን ለምድነው የነዚህን ሰዎች ማንነት ያልገለጣችሁት ??? ለምን ልትደብቁላችሁ ፈለጋችሁ ???እነዚህ ሰዎች እኮ አሁንም ብዙ ሰዎችን በአጋንት የሞሉአቸው ነው ።ሰለዚህ የሰዎቹን ማንነት መግለጥ ግድ ነው ።ያለበለዚያ ምሰክርነቱ ሙሉ አይሆንም

  • @genetayele3589
    @genetayele3589 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ሰዎችን ማን እንደሆኑ ትሰውራላችው አትናገሩም እስካሁን እያገለገሉ እንደሆነ እኛ በምን ልናውቅ እንችላለን ኧረ እባካችሁ ህዝብን ታደጉ ካልገለጣችው ግን ተጠያቂ ናችሁ 😭

    • @atnafuworku1762
      @atnafuworku1762 ปีที่แล้ว

      እውነት፡ብለሽ፡ነበር፡ማን፡ይድፈር?????????