ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የተፅናናንብህ የተባረክንብህ ወንድማችን ዮሴፍ -እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን።
ይህ መዝሙር ስለ ብዙዎች የወረደ ነዉ በጣም በመከራ ዉስጥ እያለሁ ነዉ በአንድ ብጫ ከቨር ነበር መዝሙሩ የወጣዉ እማልረሰዉ ቁርስ በፍቱንም አይታሰብም 😢 ግን ለምሣ እና ለአራት ጊዜ የተበላ የተጠጣ የበላሁት ነበር መዝሙር, ካሰቱ ድክም ስል እያጠነጠንኩ ያደከምኩት የረሀቡን ዘመን ያለፍኩበት ❤ ዛሬ ዛሬ ስሰማዉ እንባ ብቻ አይደለም አጥንቶች ይንኳኳሉ ይንቀጠቀጣሉ !!! ተባረክልን ቤትህ ቤተሰቦችህ ይባረኩ ,ጌታ በዘመንህ ሁሉ ይጠቀምብህ ለጠራህ ጌታ ብቻ ያኑርህ ወንድሜ ጆስ
ፓስተርዬ በአንተ ፀጋውን የገለጠ እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችን ነህ ፀጋው ይብዛልህ በእጥፍ ይጨመርልህ እንወድሃለን ❤❤❤❤ ሰማይ ትዩብ ተባረኩልን ❤❤❤❤
ዋው በሁሉም የርዳክ ጌታ ይባርክ እኔ ከስድስት አመት በፍት ሸክመን በመስቀል ስረ ልጣለው በምለው ዝማሬ ነው ጌታ ያገኛም ተባርክልኝ በጣም እወደሌው የቡች አባቴ❤❤❤❤❤
በጣም የምወድህ ዘማሪ ነህ ተባረክ! "እንትን" የሚል ቃል ለመቀነስ ሞክር 🙏
እሰይ ጆስዬን አንድ ቀን እንደምታቀርቡት ስጠብቅ ነበር ❤ ስላቀረባችሁት በጣም ደስስስ ብሎኛል ሁሌም የምታቀርቡልን የተባረኩ ሰዎች ናቸዉ ተባረኩልን❤❤❤❤
Semay tube ተባረኩ ❤❤❤❤
Wowo josye teberk ewodihalo yen Abati❤❤
ዮሲ ምርጥ ዘማሪ 🙏🏿🙏🏿
Keber Le Egzabher Yehune Egzabher Yebarkhe Tebarku
Ethiopan lay the first geta yebarkachu
Esyi getako geta new
God bless you brother ❤❤❤
Betam ye menwedeh berketachen neh zemenhe yelemlem
Wyi josye enkwan yhe mlkam kne mata geta ybrek
👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏
God bless you all! The music is a bit too loud if you could lower it that would be great.
የተፅናናንብህ የተባረክንብህ ወንድማችን ዮሴፍ -
እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን።