ከመስኮት እራስህን አጥፋ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 169

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 2 หลายเดือนก่อน +34

    የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ወገኖቻችን የምታቀርቧቸው እንግዶች ሁሉ ለተመልካቾች ግዙፍ መስታወት ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን 🙏

  • @zed8788
    @zed8788 2 หลายเดือนก่อน +17

    👉👉የዳዊት ልጅ እየሱስ ሆይ ማረኝ ""
    ዘመንህ ይባረክ ::እነድሁም ሰማይ ቲውብ 🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @YewobdarAdera
    @YewobdarAdera 2 หลายเดือนก่อน +43

    በቤቱ ሆነው ለካብዙ የጠፉብን ብዙ አሉ እባካችሁ በፁሎት እንትጋ

    • @Hanaeysus
      @Hanaeysus หลายเดือนก่อน +1

      Are buzu nachu eyagalgalu batachu mesti eyalchu baya agaru ushuma yalchu seti nachu geta eysus geta naw maranata eysus tolo na😢😢

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 หลายเดือนก่อน +10

    ደስ ሲል ጌታን እንደዚህ መግለጥ የሚቻለው እዉነተኛዉ መነካካት ሲሆን ብቻ ነዉ ሁሉን ለበጎ ያደረገልህ ጌታ ስለ አንተ ይከበር የዚህ አይነት ከህይወት የተጨመረ መዝሙር ከየት ይመጣ ነበር ?በዚህ መንገድ ባትገናኙ ኖሮ በጣም ልብ ጋ የሚደርስ ምስክርነት ነዉ በእምባ ነዉ ሁሉን የሰማሁት ጌታ በብዙ አትረፍርፎ ያቁምህ ወንድምዬ በፀጋ ላይ ፀጋ በነገረ ላይ ሞገስ ይጨመርልህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 2 หลายเดือนก่อน +21

    Wow so Amazing testimony. That encounter point (59:50 - 1:04:08), Lord came to your room and grasp your head and changing (sanctifying) your whole personality is awesome. BZW I appreciate your ability to express things by words very clearly. God bless you, all.

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏

  • @Jayx.7
    @Jayx.7 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ የሚለው እኛ ጌታን አጥብቀን ይዘናል ብለን እናስብና የሆነ ጊዜ ልንለቀው እንችላለን እሱ ግን ከያዘን በቃ መቼም አይለቀንም እሱ የያዘን ቅዱሳ ናቲ እንኩዋን ጌታ ያዘ !!የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @bergeneboshe463
    @bergeneboshe463 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ስወድህ እንድ ዕድል ይሰጣል! የሚሰማ ሁሉ ዕድል አለው።

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 2 หลายเดือนก่อน +2

    መንገድ ላይ ትቶን የማይሄደው ጌታ የዳዊት ልጅ ኢየሱስ አሁንም አሁንም ማረን ተባረክልን ወንድማችን ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Cicek-12357
    @Cicek-12357 2 หลายเดือนก่อน +8

    One of my favorite testimonies!!! Thank you Nati 😊

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน +1

      So glad!

  • @SAMUEL-h4q8t
    @SAMUEL-h4q8t 2 หลายเดือนก่อน +15

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ፣በርቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @sinafikishanbese7578
    @sinafikishanbese7578 หลายเดือนก่อน +1

    My Goodness, this is amazing testimony!! Yegeta mihret endet yasgerimal, bless you my brother. Geta hoy enenim erdagn!!

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 หลายเดือนก่อน +1

    Natye yene gobez , since i saw you at the gerji church , i see there is some hidden power and grace of God , and you have a great gift and Treasure , please keep it up, you are such a wonderful servant of God i see that!!! sending love!! your sister in Christ!!!

  • @tsionhome7407
    @tsionhome7407 2 หลายเดือนก่อน +4

    ናቲዬ ቸርች ያየሁ ቀን እንዴት እንዳለቀስኩ ተባረክልኝ ወንድም አለም❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @mestawettulu1080
    @mestawettulu1080 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው መንፈስ ቅዱስ ሲያስተምር ብስል ያደርጋል ክብር ለእየሱስ ይሁን::

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @edentrfe1255
    @edentrfe1255 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንህ ይባረክ በዚ ምስክርነት ውስጥ ጌታ የሱስ በጣም እንዲወደው መንፈስቕዱስን እንድፈልገው የበለጠ እንድጠማው ሆንኩ ተባረክ ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን እናመሰግናለን

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo 2 หลายเดือนก่อน +7

    (ሐ)ዳንኤል መኮንን ብርሀን ቡልቻ ቁምላቸው አመኑ ኢንጂነር ዳንኤል ሉባባ ጌቱና ማህደር ደሞ ናቲ እረ ስንቱን ፍቅርን ናፍቆትን እምነትን መሰጠትን የህይወት በረከት የተትረፈረፈልኝ በቃ ምን ልበል የሆነልኝን ሁሉ ለመናገር ጊዜ ያጥርብኛል ❤❤❤🙏 ደማ ስቆ❤❤❤ እጅግ አመሰግናለው እንግዲህ እንደደመና ይህን የሚያህሉ ምስክሮች ደሞ አበረከተልን '''' እጅግ ታላቅ የወንጌል አገልግሎት❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Wow 😮. በጣም እናመሰግናለን ተባረክ።

  • @mercykiros6920
    @mercykiros6920 16 วันที่ผ่านมา +1

    Amennn ... wowww

    • @Encounter_
      @Encounter_  15 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏

  • @MartiMk-sl9qk
    @MartiMk-sl9qk 16 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልህ ናቲ

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ትክክለኛ የጌታ መንፈስ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለሁላችንም የተገለጠበት መንገድ የተለያየ ነው ❤ አነጋገሩ ከእየሱስ እንደተማረ ያስታውቃል❤ አንዳንድ ግዜ ያሳዝነኛል ሲል እኔም አንዳንዴ እንደዚ ይሰማኛል አንዳንዴ በመንገድ እየሄድኩ ሳላውቀው እንባዬ ይፈሳል ደካማ ጎኔ እየሱስ ነው ጠንካራ ጎኔም እሱ ነው. በጣም ነው እየሱስ የምወድህ ሁላችሁም ተባረኩ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wow!! Amazing testimony!!
    God bless you, Semay Tube!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you stay blessed

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት የጌታ ፍቅር ይቅርታው ስጦታው ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን! ናቲዬ ጌታ እትርፎህ ሌሎችን ለማትረፍ እየተጠቀመብህ ነው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ። ደማስቆ በረከት ይብዛላቹ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን እናመሰግናለን

  • @AwaDemewez
    @AwaDemewez หลายเดือนก่อน +1

    ኦ ጌታ ሆይ እንዲህም ኦለ የእ/ር የተለየ ኣላማ ያላቸው ስዋች ፈተና ይበዛቸዋል ራሲን እንዳይ ኦደረከኝ ተመስገን❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Kibir ለጌታ ይሁን

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ መልካም ነው ።
    ናቲ ሁሌም ነው የምሠማህ ምስክርነትህ አስተማሪ ነው እንኳን አጣጣምከው ውድህን🎉🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏

  • @tigistlulithmeshesha8309
    @tigistlulithmeshesha8309 2 หลายเดือนก่อน

    What a beautiful testimony! May God bless you, Lij Natisha. This video will be a blessing for anyone who wants an encounter.

  • @bethelbefekadu4717
    @bethelbefekadu4717 2 หลายเดือนก่อน +4

    Natiye we love you! Tebarekeln
    Encounters 👌 as usual!!
    God be blessed 👏👏👏👏

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much!

  • @lishangelemete3344
    @lishangelemete3344 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ። ግሩም share. እንኳን ጌታ ደረሰለህ። የወደዳቸውን እስከመጨረሻው ወደዳቸው ይላልና ቃሉ። ግሩም አባት ነው ጌታ። He never give up on us. ክብር ለርሱ ይሁን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Amen kibir lesu

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው። ተባረክ ወንድሜ። ዛሬ ቋ ብለህ እንድት በስል ባለፍክበት መንገድ አልፈሀል።❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለሱ

  • @Johanna-ji5uu
    @Johanna-ji5uu 2 หลายเดือนก่อน +1

    This testimony is amazing

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 หลายเดือนก่อน +12

    እንዴት ዓይነት ነፍስን የሚያድስ ምስክርነት እንደምታቀርቡ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏

    • @abbyabunetizale7824
      @abbyabunetizale7824 2 หลายเดือนก่อน

      ተባረኩልን🙌

  • @Khjesus113
    @Khjesus113 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማይ ቱዩብ በጣም እናመሰግናለን በምታቀርቡት ምስክርነቶች ታንፀናል ተጠቅመናል በተለይ ጌታን encounter ያደረጉ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ህብረት ያላቸው ሰዎች ለየት ይላሉ:: ስላገለገላችሁን ተባረኩ!! ልጅ ናቲ ተባረክ ንግግርህ ፀጋ የተሞላ ንግግር ነው ከማን ጋር እንደምትውል ታስታውቃለህ:::በርታልን!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @MeskeremTeshome-jh6zq
    @MeskeremTeshome-jh6zq 2 หลายเดือนก่อน +2

    amaizing testamoney nati.

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @mercykiros6920
    @mercykiros6920 16 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you holy spirit ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  15 วันที่ผ่านมา

      🙌🙌🙌

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabiher ybarkachehu❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @meselechbekele3289
    @meselechbekele3289 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን እግዚያብሔር አይጥልም

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አይጥልም

  • @SariAz-on6rg
    @SariAz-on6rg 2 หลายเดือนก่อน +3

    Love You So much❤❤❤
    Natiye 😍😍😍
    God bless You more and more

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 2 หลายเดือนก่อน +1

    Natiyachen, what a testimony! your expression scale it’s beyond measure. keep shining the best is yet to come. 🙏🏽💜💜💜

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much!!

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 2 หลายเดือนก่อน

    ናቲዬ ብሩክ ነህ ጸጋ ይብዛልህ ወደ እግዚአብሔር የሚያስጠጋ ምስክርነት ነው❤ደማስቆዎች ጸጋ ይብዛላችሁ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 2 หลายเดือนก่อน +1

    What kind of testimony is so amazing? Thank you very much. I learned alot alot I see my life. Thank you again. God bless you more I don't how can I tell you I felt thank you very much even still I don't know how can I explain what I fell brother remain blessed

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Glad you enjoyed it! Thank you

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ስውን ሲያድን ያውቅበታል። ጌታ እየሱስ ስለ ደረስልህም የተመስገነ ይሁን። ጌታ ይባርካችሁ ደማስቆዎች🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን እናመሰግናለን

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም የምደነቀው በጌታ ምህረት በጎነት እና ቸርነት ነው።
    ደስ የሚል፣ የሚጥም ፣ልብ የሚነካ፣ ስሜት የሚሰጥ እና አስተማሪ የሆነ ህያው ምስክርነት።
    ጌታ ሆይ ተመስገን እልሀለሁ ማደሪያዎችህ ይባረኩ ሁሌም ልቤ ዝቅ ሲል የምታነሳበት መንገድ ይደንቀኛል። መውደድን ካንተው ኮርጄ ልበልህ ውዴ ሆይ እወድሀለሁ🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @Taredan77
    @Taredan77 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ምህረትህ ብዙ ነው የማትተኛ የማታቀላፋ በክንፎችህ ጋርደህ የምትጠብቀን ጌታችን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ምስክርነት ወንድማችንን እንኳን ጌታ ረዳህ 🙏🙏😍😍🎂

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለአንተ ይሁን

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 2 หลายเดือนก่อน +1

    Oh😭 ቤቱ ውስጥ መጥፋት እያገለገሉ መጥፋት? አድነን 🙏

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም መስክርነት ነው እንኳን ጌታ ወደ ቤቱ መለሰህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @nardialemu204
    @nardialemu204 2 หลายเดือนก่อน

    U see hulachinim ykomn semeseln gn wedken endangegn entenkek byesusem nebsem alkrlgn dgmo ngeger rasu staftet geta zmnen ybark tbrke ker❤❤

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 2 หลายเดือนก่อน +6

    Wwwo amen Amen Amen Amen ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ጌታ እረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @FikerBelay-q3g
    @FikerBelay-q3g 2 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን ጌታ እረዳክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @lydiamathewoslaloto4210
    @lydiamathewoslaloto4210 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ እንዴት ፊቅር ነህ እወደሃለ😮ሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen ewente Nwe Geta yemtale btalke kebre maranata Geta hoye tolo na

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @hanazgeye4284
    @hanazgeye4284 2 หลายเดือนก่อน +1

    enkwan geta redahe
    edate dese edalge mechereshahen sesema
    uffffffffff geta eko cherenetu fekeru mheretu rherahwe degentu❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌🙌

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይመስገን❤

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 2 หลายเดือนก่อน +2

    Beautiful!

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you!

  • @MituEshetu-c4x
    @MituEshetu-c4x 2 หลายเดือนก่อน

    It's lovely testimony am really blessed thank you so much may God bless you all 🙏🥰

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you too አሜን

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 2 หลายเดือนก่อน +2

    እየጣፈጠኝ የሰማሁት ምስክርነት ነው የፕሮግራሙ አዘጋጆችም ወንድማችንም ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @Zetseat12345
    @Zetseat12345 2 หลายเดือนก่อน +2

    God is good ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน +1

      Praise God

  • @BabiAshenafi-n8x
    @BabiAshenafi-n8x หลายเดือนก่อน +1

    Wow😊

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @memet2739
    @memet2739 2 หลายเดือนก่อน +1

    What testemony for real this our father. Be blessed brother

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Amen thank you 🙏

  • @mercykiros6920
    @mercykiros6920 16 วันที่ผ่านมา +1

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @Encounter_
      @Encounter_  15 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏

  • @alemkenfe764
    @alemkenfe764 2 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you God

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @michaelshenkoru4985
    @michaelshenkoru4985 14 วันที่ผ่านมา +1

    ፊልም ፣ ዘፍን ብናይ ወይም ብንሰማ ችግር የለውም የምትሉ ስዎች ይህን የወንድማችንን ምስክርነት ስሙ ። ወንድማችንን ከእግዚአብሔር መንግስት ጠላት ተጠቅሞ ያስወጣው በልጅነቱ ግዜ ሲመለከት Acapulco በሚባል ፊልም ነው ። ዘንድሮስ😱😱😱 ???? ሁላችንንም ራሳችንን የምናይበት እና በጸጋው ወደ ቃሉ እና ወደ ጸሎት የምንመለስበት ግዜ ያድርግልን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  12 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሰውነትህ ለውጥ በራሱ የሚገርም ነው።የመጀመሪያውን ምስክርነት የሰጠህ ጊዜ አጥንትህ ነበር የቀረው።አይ ጌታ ደግ አይ ሩህሩህ ጌታ ስምህ ብሩክ ይሁን አንተኮ ትለያለህ።በእውነት ያንተ አባትነት ያንተ አምላክነት ይለያል።ርህራሄህ አያልቅ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ይባረክ

  • @genettekele6992
    @genettekele6992 19 วันที่ผ่านมา

    God bless you

  • @fikertesfaye2877
    @fikertesfaye2877 2 หลายเดือนก่อน +4

    God bless🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም አባባል ነው እውነትም ነው ደግሞ"ለራሴ ነው መሆን ያቃተኝ"

  • @KideMule
    @KideMule 2 หลายเดือนก่อน

    Enkwane geta redah❤❤❤❤❤ tebareku🙏❤️❤️❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 2 หลายเดือนก่อน +7

    ቤተሰብ ደናናቹልኝ

  • @mahlettadesse1347
    @mahlettadesse1347 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ በጣም 😇

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @nebeyetgirmai1138
    @nebeyetgirmai1138 2 หลายเดือนก่อน

    Praise the Lord God!
    Blessings, brother 🙏 🙌

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Thanks for listening

  • @yuye.d
    @yuye.d 2 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ነፍሴን የነካ ድንቅ ምስክርነት።የፕሮግራሙ አቅራቢዎች ተባረኩ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @BabiAshenafi-n8x
    @BabiAshenafi-n8x หลายเดือนก่อน +1

    SemyYubeisBest

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏

  • @mihret116
    @mihret116 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Thanks for watching!

  • @teferidemessie8088
    @teferidemessie8088 2 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ምስክርነት❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @gracejesus5309
    @gracejesus5309 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you all ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @samrawitsentayhu1778
    @samrawitsentayhu1778 2 หลายเดือนก่อน

    Rawda akrbulen 🙏🙏🙏🙏

  • @adamnahusenay2508
    @adamnahusenay2508 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @EtseHaile-z5r
    @EtseHaile-z5r หลายเดือนก่อน +1

    Bizu tmrt yagegnhubet program new bertulin

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @abenezerdaniel8781
    @abenezerdaniel8781 2 หลายเดือนก่อน

    Yane aynet life testimony new.geta yebarkek

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Kibir le Geta

  • @genetzippertzippert6414
    @genetzippertzippert6414 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏 ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @benrue1561
    @benrue1561 2 หลายเดือนก่อน +3

    Ye geta mhretu fkru yemigerm ena yemidenk new

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @betelihemasfaw7142
    @betelihemasfaw7142 2 หลายเดือนก่อน +2

    Semay tube❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏

  • @AmenTameru
    @AmenTameru 2 หลายเดือนก่อน

    wow Natiye

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ጊዜ ሰሰማነህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you for listening

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 2 หลายเดือนก่อน +4

    ብትዘፍንም ግን አይሳካልክም ምክንያቱም አለም አንቅራ ነው የምትተፋክ አትመቻትም አንዴ የዘክ ይዞካል

  • @helentsegaye5291
    @helentsegaye5291 2 หลายเดือนก่อน

    Mesekernat batme yabaratele gata hoye semeke yebarake

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 2 หลายเดือนก่อน +1

    Geta selredahe kebro leso yehone egzabhere lejochone aytelme

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      Amen ayitilim

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ኢየሱሴ😭😭😭😭😭

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏

  • @Cicek-12357
    @Cicek-12357 2 หลายเดือนก่อน +1

    One of my favorite testimonies!!! Thank you Nati 😊

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      You're so welcome!

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቤተሰብ ደናናቹልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ላንቺ እህታችን