ቀላል መረቅ ያለው ጥብስ | ተበልቶ አይጠገብም | ሞያን ከጎረቤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2023

ความคิดเห็น • 126

  • @directeroffice
    @directeroffice 8 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ባለሙያ እጅጌ ድስቱን ወደድኩት አድራሻው ይነገረን በጣም ነው የምወዳችሁ❤

  • @sene.d
    @sene.d 8 หลายเดือนก่อน +7

    እባክሽ የኔ ባለሙያ እጅጌ ድስቱን ወደድኩት አድራሻው ይነገረን❤❤❤

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት እንደምወዳችሁ አዲስ ደግሞ አሜሪካ ይሄ መታደል ነው ይሄ ሁሉ ግን ከጅጌ ነው ደርባባ እናት ስላላችሁ እግዚአብሔርን አመሥግኑ ተባረኩ እናንተም ጥሩ ልጆች ናችሁ ይሄ ፍቅር እስከ ልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ አይቋረጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ziyinendayih7363
    @ziyinendayih7363 หลายเดือนก่อน

    ዋው ይህንማ እኔም እሞክረዋለሁ ጤና የሚሰጥ ምግብ ነው

  • @rt2874
    @rt2874 8 หลายเดือนก่อน +7

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹሁ ደርባባ ሴት ወይዘሮ❤

  • @genettessema8777
    @genettessema8777 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow I will try it.

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yum yum 😋😋😋. Can't wait to try it 😍

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዞች ተባረኩ እጃችው ይባረክ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይይ እንዴት ደስ የሚትሉ ቤተሰብ ናችሁ ተባረኩ❤

  • @rukasalah1117
    @rukasalah1117 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ፡ ያምራል ፡ የተፈጨ ፡ የጥብስ ፡ ቅጠል ፡ ከቅቤዉ ፡ ጋር ፡ መጨመር ፡ ይጣፍጣል ፡ ማሚ ፡ እጅሽ ፡ ይባረክ ፡ ❤🎉

  • @asnakuy3137
    @asnakuy3137 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያስጎመጃል ተባረኩ

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ነው ያስጎመጃል

  • @mesitube2677
    @mesitube2677 8 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ እናቴ

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን መልካም ቤተሰብ ናቸው !

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤በጣም አሪፍ ነዉ ማዘርዬ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 8 หลายเดือนก่อน

    ይሰማል❤❤

  • @user-nl3wx4jt1w
    @user-nl3wx4jt1w 8 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም የሚያምር የምግብ አሰራር ነዉ ድስቱ ከየት ነው የሚገኘው ሁሌም አደንቅሻለሁ ከናዝሬት

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 8 หลายเดือนก่อน +2

    Delicious 🤤 food 🥘 🙏🏽👍🏽👏🏽

  • @ayeshafatima1770
    @ayeshafatima1770 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 8 หลายเดือนก่อน +3

    መሞከሪያ 😂😂😂 ሲያስቅ፡ አሪፍ ጨጓራ አላት ማለት ነው የማይጣላ😂😂😂❤

  • @user-jf5zu5ir3e
    @user-jf5zu5ir3e 20 วันที่ผ่านมา

    Blessed

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 8 หลายเดือนก่อน

    ijish yibarki ❤

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ምግቡ ስሙ ምንድነው

  • @user-zm2xp9sf6q
    @user-zm2xp9sf6q 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው ሲያምር

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው!!!ለማሚማ እኔ አጨበጭብላታለሁ👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MMM-1331
    @MMM-1331 5 หลายเดือนก่อน

    The lady is so polite and her daughter's comments make the show interesting...keep it up...

  • @fetleworkfetene8636
    @fetleworkfetene8636 8 หลายเดือนก่อน

    ❤እግዚአብሔር ያስጨርስሽ የኔ በለሙያ ፕሮሚስ ለቤቱ ምርቃት ከሀዋሳ እንዳትረሽን

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ያምራል ተባረኩ ሸክላዋ የት ትገኛለች

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 8 หลายเดือนก่อน +1

    I will try the dish. Thank you.❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน +1

      Hope you enjoy

  • @hiwotgudeta7587
    @hiwotgudeta7587 8 หลายเดือนก่อน

    Gobazoche bezu eyasetamarachun naw❤❤

  • @rahelsintayehu9095
    @rahelsintayehu9095 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน +1

      Mokeriw ewnet

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል

  • @Blacky_love702
    @Blacky_love702 8 หลายเดือนก่อน

    Ejish yebarek yene enat

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

  • @zewdineshjangule7994
    @zewdineshjangule7994 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ስራችሁም በጣም ደስ ይላል በርቱ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน

      Enamesgnalen

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 8 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይሰጣችሁ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወዳችሁ በአካል ባገኛችሁ በጣም ደስ ይለኛል

  • @saeedalshamranis8827
    @saeedalshamranis8827 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ እጆትን ቁርጥማት አይንካው

  • @yemisrachberhanu5638
    @yemisrachberhanu5638 8 หลายเดือนก่อน

    Ejegeye tefetesheben neber zare be sent gizye ayehush betam new yemwedesh

  • @user-rs6sz7zu7z
    @user-rs6sz7zu7z 8 หลายเดือนก่อน

    ❤Yamerl bareh

  • @jerrywolde5893
    @jerrywolde5893 8 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሑ እኮ ምርት እና እጅግ
    ኡትዩጵያ ስመጣ በአካል አገኛችሁለሁ እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ እንዲሁም የእናንተ መልካም ፍቃድ ከሆነ።

  • @frnussteferi607
    @frnussteferi607 2 หลายเดือนก่อน

    Mirt muya god bless you 🥰🥰🥰🥰

  • @user-qs1mg5gf2h
    @user-qs1mg5gf2h 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ደስ የሚል ቤተሰብ በርች

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @almazhaile-mariam2936
    @almazhaile-mariam2936 8 หลายเดือนก่อน

    Wey Egege endet endemwedesh enem betun lemayet felgaleu yagern tezeta new yemyastawesege tebareku mereye degemo enem merye yemelat leg alchge ye 31 amet wetter nat tebarekulge asgomgachuge ❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት በርች እናመሰግናለን እህታችን ጎራ በይ ቤተሰብ ሁኛለሁ❤

  • @user-qg6ri6wz3w
    @user-qg6ri6wz3w 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ትንሽ ሎሚ ቢኖረው ጥሩ ነው

  • @meserettilahun9929
    @meserettilahun9929 8 หลายเดือนก่อน

    Des yamelo mame ncew

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 8 หลายเดือนก่อน

    ድስቱ የት ነዉ እሚገኘዉ ዋዋዉ ድንች በስጋ አልጫ

  • @Helen-pj4hj
    @Helen-pj4hj 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው የምወዳችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน

      Enamesgnalen

  • @zinatahmed8683
    @zinatahmed8683 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @yemisrachberhanu5638
    @yemisrachberhanu5638 8 หลายเดือนก่อน

    Bezu yetemarekubesh melkam set

  • @user-fj2bp8ci7x
    @user-fj2bp8ci7x 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አረቦቹ ቤት እሰራዋለሁ ተበልቶ አይጠገብም በበርበሬ ፋንታ ሰልሰ በቅቤ ፋንታ የወይራ ዘይት አድርጌ እሰራዋለሁ

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 8 หลายเดือนก่อน

    Yehone ye Ethiopia poster neber eza Ley yalechewn konjo yemeslalu zare motherye 🙏🏾👌🏾

  • @feruzaabdi4772
    @feruzaabdi4772 6 หลายเดือนก่อน

    በድስት መስራት ይቻላል

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 8 หลายเดือนก่อน

    God job, mother. Have a nice 🙌 everyone. God. Blessed all countries and peace vfor inesnce, poor Ethiopia 🇪🇹 people and Ethiopia. H a very nice blessed everyone.

  • @user-eo5ck1yl8e
    @user-eo5ck1yl8e 8 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallha seyautrasu yamral bertu

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน

      Amesegnalew

  • @sosiabraham420
    @sosiabraham420 8 หลายเดือนก่อน

    መላ ቤተሰቡ እንዴት ከረማችሁ? የሣሪሱ ሱቅ አሁንም አላችሁበት ወይ? በርቱ መጥቼ እስከምጐበኛችሁ፡፡

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน

      You're welcome

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ነው ቲማቲም ገብቶበታል ወይ በተለይ በኩብዝ ወይም በእንጀራ 👌👍እጅ ይባረክ❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน +1

      Awo gebtua

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg 8 หลายเดือนก่อน

      @@ejigemoya 🙏

  • @user-gw3ym2yp7t
    @user-gw3ym2yp7t 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ሲያምር ሰራዋለሀ ዛሬውኑ ተባረኪ

    • @user-gw3ym2yp7t
      @user-gw3ym2yp7t 8 หลายเดือนก่อน

      እኛ የአለንበት በፖፕ በጣም የሚጣፍጥ ይመስለኛል

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 8 หลายเดือนก่อน

    Wey siyamr befetari

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 8 หลายเดือนก่อน

    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 8 หลายเดือนก่อน

    ባልበላ ራሱ ቦታዉን አይቼ ጠገብኩኝ እንዲ አይነት ጋርደን ብዙ ነገር ያስረሳል

  • @user-rf4xb5gi2w
    @user-rf4xb5gi2w 4 หลายเดือนก่อน

    יפוה מאוד🎉🎉🎉

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 8 หลายเดือนก่อน

    ዉይ ስወድሽ እማማዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደስስስስ ስትሉ

  • @foryou4761
    @foryou4761 8 หลายเดือนก่อน

    Ahun yemebalew moya ke youtube kkkk enamesegenachuwalegn

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 8 หลายเดือนก่อน

    እጅግዬ ባለፈው የሰራሽው (ስጋ፣ ፎሰሊያ፣ ድንች፣ ካሮትና ብሮክሊ) በፓትራ የሰራሽውን በኦሊቭ አድርገን ትንሽ የገበታ ቅቤ ጨምረን ሰራነው በጣም ምርጥና ቀላል ጣፋጭ ነው ተባረኪ እናመሰግናለን ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน +1

      Wey eta desyelal ekuan wededachehut

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 8 หลายเดือนก่อน

    እጀግ በጣምጎበዝ ነሸ መጣለሁ እላለሁ ግን ግዜ ማጣት እንጄ መጣለሁ ወዳችኋለሁ ተባረኩ

  • @user-rs6sz7zu7z
    @user-rs6sz7zu7z 8 หลายเดือนก่อน

    Yamerl

  • @msrak4498
    @msrak4498 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤የኔምርጦች❤❤❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላምነዎት

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 8 หลายเดือนก่อน +1

    Looks yummy ❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน

      It was!

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት እንኳን ደህና መጣችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TinaTina-lq8kr
      @TinaTina-lq8kr 8 หลายเดือนก่อน

      Ebakeshe desetuen betam new yewededekute yete newe yemgegew ebakeshe

  • @helenghirmay5401
    @helenghirmay5401 8 หลายเดือนก่อน +4

    Blessed family ❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️

  • @user-wv2dl6xt3m
    @user-wv2dl6xt3m 8 หลายเดือนก่อน

    ሲሪሚኪ የቢትሰትነወ

  • @user-ze9of2fl3o
    @user-ze9of2fl3o 8 หลายเดือนก่อน

    Selam new
    Eshi emtaelhuig

  • @israelabera8580
    @israelabera8580 8 หลายเดือนก่อน

    Tabaw kukeri wist bigeba chigir Aew

  • @user-zm2xp9sf6q
    @user-zm2xp9sf6q 8 หลายเดือนก่อน

    ጎመጀው

  • @Happyhapppyb21Happy-yc8pl
    @Happyhapppyb21Happy-yc8pl 8 หลายเดือนก่อน

    እጅግዬ ቀሚስሽ ሲያምር

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน +1

      Amesegnalew zemen yemaysherew mert kemis new ye liji setota

  • @tsetsi469
    @tsetsi469 8 หลายเดือนก่อน

    Deneche besega atbilu tebalko😮 yamral gin

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน

      Manew yalew ere tewu tewu

  • @haymanotworku1746
    @haymanotworku1746 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ።ግን ለምንድነው ምርዬ የማትታየው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน +1

      Temetalch bekerbu

  • @bayushsereke2419
    @bayushsereke2419 7 หลายเดือนก่อน

    ENDATERESHEG EMETALEU

  • @yemisrachberhanu5638
    @yemisrachberhanu5638 8 หลายเดือนก่อน

    Endet endemwedesh keneljochesh

  • @selam7643
    @selam7643 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሲያምር 😮 ግን ድንቹ ከስጋው ቀድሞ አይበስልም

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน

      Aye aybeselem

  • @tsigehaile5765
    @tsigehaile5765 8 หลายเดือนก่อน

    እጅግ የገበታ ቅቤውን ብታደርጊበት የበለጠ ይጣፍጣል

  • @Helen-pj4hj
    @Helen-pj4hj 8 หลายเดือนก่อน

    ሸክላዋ ሱቅ አለች

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน

      Yelem

  • @semiramohammed4860
    @semiramohammed4860 8 หลายเดือนก่อน

    ውሃ ይገባል ??

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน +2

      Aygebam

  • @onelove1703
    @onelove1703 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደብረ ዘይት እና ናዝሪት እኔም እስካሁን ለይቼ የማሊዘው የማላቀው አገር ነው በጣም ይምታታብኛል

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 8 หลายเดือนก่อน

      እውነትሽን ነው ቆንጂዬ " እኔ የናዝሬት ልጅ ነኝ" ስፈልግ አዳማ እላለሁ" ስፈልግ ናዝሬት እላለሁ" ደብረዘይት ደግሞ ስሔድ ደብረ ዘይት እላለሁ ወይም አድአ" እላለሁ ሁለቱም ሀገሮች የአንድ አስፋልት መንገዶች ናቸው!! ከአዲስ አበባ ተነስቶ ደብረዘይት እስከ ናዝሬት አንድ አስፋልት ነው emperor ሀይለስላሴ ያወጡት ስም ነው ቆንጆ ስም የሰጡት ክብር ይገባቸዋል !!!

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 8 หลายเดือนก่อน

    ሲያስጎመጅ መርዬ በኦቨን አይሁን ነው ያልሽው ይቅርታ ከልተሰማኝም።

  • @hibrettesema2601
    @hibrettesema2601 8 หลายเดือนก่อน

    ዉሃ ቸምረሻል የራሱ የስጋው ዉሃ ነወይ አባክሺ ፃፍልን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน

      Yerasu weha new

  • @hiwotassefa89
    @hiwotassefa89 8 หลายเดือนก่อน +1

    1ኛ ማሚዬ ስወድሽ🎉

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️

  • @tsigewegi6023
    @tsigewegi6023 8 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 8 หลายเดือนก่อน

    የተረጋጋ አንደበት ደስ ትያለሽ ርጋታሽ ሙያሽም ምርጥ ነው እጅ ይባርክ ብያለሁ

  • @weynishetdamene6048
    @weynishetdamene6048 8 หลายเดือนก่อน

    አይማሰልም ይቅርታ ግን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน +1

      Endefelagot new

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 8 หลายเดือนก่อน

    Give me ur mom Mereye pls❤

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  8 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️