Charity Mutanu A couple of the local restaurants have a vegetarian platter that is so good! It has 6 veg. dishes with Ingera. Super health, Super good! I don’t even miss eating meat.
Beautiful Queen love your recipes. But it would be nice if you could put some English on the screen so I could know what you are saying thank you Queen
Great !! are cucumber and zucchini same in Amharic ? She said zucchini for the raw cucumber and also zucchini for a real zucchini . I wonder if they both have only 1 name in Amharic 🤔
Betam Gobez Nesh Ejish Yibarek...Betam Tekmognal Yanchi Video
Ethiopian food is so good! Totally underrated! Hope to see more restaurants!
Thanks
🙏🙏🙏
Hey can you tell me the namea of the spices needed
I agree. More Ethiopian restaurants need to be popularized
Charity Mutanu A couple of the local restaurants have a vegetarian platter that is so good! It has 6 veg. dishes with Ingera. Super health, Super good! I don’t even miss eating meat.
ዋው ሌካ ቆንጆ ምርጥ አሬስቶ እናመሰግናለን መአዙ👍👍👍
ሰላም መአዝዬ ቆንጆ የበግ አሮስቶ ነዉ ሰርተሽ ያጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 👍👌❤🙏
መአዚ ምርጥ አሮስቶ ነው ተባረኪ እጅሽን ለወርቅ 💐💐💐💐💐
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ከንፅህና እና ከእርጋታ ጋር:: እዚህ ጋር ግን የሰውን ክሪዲት ብትናገሪ ደስ ይላል :: ባለፈው የሰራሽው ፍርፍር በባቄላ እና ቆስጣ የጆርዳና ኩሽና ስራ ነው ከነቃላትዋ ነው የተጠቀምሽው በጣም ነው ያንችንም የስዋንም ስራ የማየው የእስዋ የቆየ ነው ይሄም ዛሬ የምትሰሪው የበግ እረስቶ እንደዛው ከነቃላቱ የተጠቀምሽው ጆርዳና ኩሽና ገብተሽ እይው ::
ትክክል ልትሆኝ ትችያለሽ እኔ ግን እውቀት የሰበሰብኩት ከየቦታው ነው ( ከእናቴ ,ከት/ቤት , ከየሆቴሉ, ከየሰርጉ ቤት, ከብዙ ቦታ) ከተማርኩትና እኔ ወድጄው በቤቴ ስጠቀምበት ከነበረው ነው አሁን ሸር የማደርገው እናም ያንን ሁሉ እየጠሩ ይሄ ከናቴ ይሄ ከትምህት ቤት ማለቱ ይከብዳል አስፈላጊም አይደል በማለት ነው እኔ ያቀረብኳቸው ሁሉ ትንሽ ቀየር ይበሉ እንጅ እኔ ለምግቦቹ የመጀመሪያ ልሆን አልችልም።
በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም እፈልገው ነበር እጅሽ ይባረክ
Yum yum konjo newe ejshe ybarke
ደስስ ይላል ግን በርችልኝ😊
አቦ እጅሽ ይባረክ!! It really craves me.
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ይሁንና የኪችን ልብስ ብትለብሺ መልካም ነበር፣
ማዝየ የዶሮ አሮስቶ አዘገጃጀት ብትሰሪ ደስ ይለኛል
Beautiful Queen love your recipes. But it would be nice if you could put some English on the screen so I could know what you are saying thank you Queen
ዋው ባለሞያ ነሽ በሞያ እኔም አልታማም ግን ካንቺም ብዙ ነገር ትምህርት አግኝቻለሁ
Hei Aynye... Berchi yene balemoya
በጣም ጎበዝ መሀዚ!! በርቺ
ሰላም መአዚ ሰላጣውን ኩከምበር ነው ዝኩኒ የተጠቀምሽው?
መልካም ስራ ነው በርቺ ጏበዝ ነሽ በእውነት ያገባሽ የታደለ ነው እናቱ የመረቀችው እግዚአብሔር ይባርክሽ💋💋
በላትዳር አትመስለኝም; ቄለበት የላትም;
ትዳር የለሽም?
የምወደው ምግብ ተባረኪ በርቺ
ቢላፊ እኔ ሁለየም እሰራለሁ ግን ድንቹን እቆራርጠዋለሁ ደስ ብሏቸው ነው እሚበሉት
ዋዋዋ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
wowwww new my sisiiii
ዋው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
Ejish yibarek yene konjo
አይቸሽ አላውቅም ማአዛየ ጎበዝ ነሽ በርች
አንዴት እንደሚያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ
Arif new sister! Migibu ke bahrish gar tedemiro ayn yisibal! Thanks for sharing definately going for it this weekend!
Mazity. Betami ewedishalwu
Moyash betam yemarkali berchi melikam madergi leras new gin tinsh kir yaleshi shnkurt satatibi masgebatsh deberegn abelashebish
ማጥለያ ምን ያረጋል
ባለሙያ ነሽ ያገባሽ ታድሎል አቀራረብሽ ንፅህናሽ በጌታ እናቴን አስታወስሽኝ እጅሽ ይባረክ
ምርጥ ሞያ አለሽ
I liked the video before finishing watching it to the end
Meaza teshum nesh? Dessi?
Tiyaqe alegn. Be foil yishefenal weynis ayshefenim oven wust sitkechiew?
በጣም ጎበዝ , ሽንኩርቱን ግን ማጠብ እረስተሻል
Thanks so much God bless you. So.good food
ስላም ለርሶና ለሚወዳቸው ይሁን። የብግ አሮስቶ ለመስራት የሚያስፋልጉትን አቅርበውና አዘጋጅተው እሮስተውን አብስለው በሳህን ላይ በሚያምር አይነት ሲያቀርቡ ሳይ አፌ በምራቅ ተሞላ። አሁን አሁን ብላ አለኝ። ታድያ ምን ያረጋል የያየሁት በዩቲብ ነው። ግዜውን ወስደው የተለያዩ የሀግር ምግብ እየስሩ በማሳይት እኔና እኔን
ለመስሉ በትውልድ ኢትዮጵያኖችና ኢትዮጵያዊያኖች ስላሳዩንና ስለአስተማሩን ፈጣሪ ውለታውን ይክፈሎ። እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጦ። የምንወዳትን ኢትዮጵያ በደንብ እያስተዋወቁል ነው።
አመሰግናለሁ።
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Mouth watering !!! Wow tnx I'll try it dear
እጅሽ ይባረክ
Betham deas yelal Egzabher ystleghn ,Tematem bechmrlte yehonal
ዎው እህቴ በርቹ ብዙ ትምህርትሽ ይመቻል
I love your recipes but, I noticed you don’t wash your onions… why?
በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን
ስወድሽ ❤️❤️❤️
ውይ ክፋታችሁ ለምን ድሥ ላይክ ታደርጓታለችሁ መልካምነትኮ አያሥከፍልም ቆንጂት በርቺ እናትየ
የኔ ቆንጇ በዛ ላይ ባለሟያ ስወድሽ እኮ
Thank you! For your comment 👈❤
We Habesha focus on negative. Not all....
I want to be specific..
I am saying some of us.
አሪፍ ነው ተመቸኝ
በጤም ጎበዝ ነሸ ያምራል ይከ ዬትብ ሙያ በሙያ አረገን አኮ ቴክኖሎጂ እድሜዉ ይርዘም
ከበጉ ስጋ ለአርስቶሽ የትኛውን ተጠቀምሽ መዓ
መአዚ በጣም ጎበዝ ቅር እዳይልሽ የት ነው ያለሽው ውዳ ጋዴ አብረን ተምረናል ወ/ሮ ሲህን
Looks delicious thanks again
በጣም እናመስግናለን የቆጆ እጅሽ ይባርክ እና በናትሽ የሀበሻ የፓስታ ፎርኖ ስሪልን በጣም የምፈልገው
Awo enm falgalwu
Yehabesha?
wow አሪፍነው
Eske Le winter yemehon yesega shorba aserar betasayen melakm naw. i always enjoy your show, you're the Ethiopian Gordon Ramsy
Any body help me to explan the spices and what kind of chilly she used
You can get all ingredients under the description box
Please put instructions in the description box.
God bless you thanks for sharing 🥰👏👏
Did u broil or backed n what is the temperature u used?
Thanks ameseginishalehu tiru arosto new.
በጣም ደስ ይላል በርቺ እህቴ
አሪፍነው እናመሰግናለን። በርቺ
በጣም ባለሙያ ነሸ እጅሽ ይባረክ
የምሠራው። በገኘውና ሙያው። በጠፌብኝ የምትለብሰው የላት። የምትከናነበዉ አማራት። አለች። በቅጡ። ሽሮ። በገኘናት። ❤ ።አንቺ። በርችልን። ምግቦችን። እንዳንረሳቸው። ትረጅናለሽ
😀😀😀
show us how to make aristo those who have no oven at home
very nice i will tray to Cook it
ስጋው የበሬ መሆን አይችልም?
በርቺ ጉበዝ
Great job. በርቺ።
It's very nice and interesting but can u write the ingredients in English please.Thank you
I love your job beautiful. I like arusto. I want to learn how to make arusto. Excellent job, I love your job again.
Great !! are cucumber and zucchini same in Amharic ? She said zucchini for the raw cucumber and also zucchini for a real zucchini . I wonder if they both have only 1 name in Amharic 🤔
They are not the same.
Enameseginalen ehte zikuni tirew yibelal weyis kukenber lemalet feligeshi new
Mahler weldeyohanns, zikuni tirewin yibelal wey lalishiw awo tirewin yibelal.
Lemlem T I don’t think so. I know we eat cucumbers but, I’ve never seen anyone eating raw zucchini
በጣም አድናቂሽ ነኝ በዚሁ ቀጥዪ፡ ግን አንቺ የተጠቀምሽበት የላስቲክ ማማሰያ እኔ በምኖርበት ሀገር የሚጠቀሙበት፡ እናቶቻችን በጣታቸው ወይም በእንጀራ ከድስቱ ላይ የቀረውን ጠርገው እንደሚያነሱት፡ እዚህም የሚጠቀሙበት ለመጠራረጊያ ነው። እርግጥ ነው ትናንሽ ነገሮችን ስንራ እንደ ማማያ መጠቀም ይቻላል።
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
ዛሬ ገና ነው ያየዉሽ ይመችሽ
Tehtenawa becha yategbal
Enamesegenalen ehtachen
Betam arif
if you haven't already done it. Would you please show us how to make 100% teff Ethiopian injera?
ለትምህርቱ እናመሰግናለን ቁንዶ በርበሬ በዚህ አገር አጠራር "በአሜሪካ" ምንድን ነው????
Black paper
Selam Ayele Blackpepper
blakpeper
Black pepper
Selam black pepper
So tank you
ተባረኪ በጣም ያምራል
I have never missed a video and every day i learn new tricks. I ❤❤❤ your cooking. Looking forward to many more
Aref aresetu new enamsegnalu mazy
One Love ETHIOPIA
Konjo aserare mew enameseginalen👍
Always yummy ,please tell me where you buy your knifes
ያምራል እህት
berchiln wde❤❤❤❤
gobez professinnellles cuisine
ሰላም ሺ ሰላም መአዚ እውነት ሴትነት ፅዳት እርጋታ በቃ ሁሉም አሟልቶ ሰቶሻል በርቺ ላይክ መደጋገም ቢቻል ኑሮ 100#like ነበር ባንዴ ምጭንልሽ
ሩዝ ስጋ እራት ላይ አይከብድም?
Thank you betam balemuya nesh
ለምን ግን ዲሰላይክ ታረጋላቹ ካልወደዳችሁት አለ ማየት ነው ።ይሄኔ ባያችሁት መሰረት ሰርታቹ በልታችሀል በተረፈ እህቴ እጅሽ ይባረክ ለናንተም ልብ ይስጣቹ ።
አይገርምሽም ይሔኔ ስድብ አና ፖለቲካ ቢሆን lik ያረጉ ነበር
Wonderful cooking 👍🏾👍🏾
እንዴት እንደሚያምር
Thanks for sharing your talent keep it up...
Thanks eht Allah yestlen
Yum
Wooww❤❤