ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻአላ ይስለም ኢድክ(እጅሽን ሰላም ያድርገው)ማለት ነው እና ይሄ ምግብ በአረበኛ ኩፍታ ይባላል ትክክል ነሽ ማማየ አንች የሀገራችንን ቅመማቅመም ተጠቀምሽ እኛ ደግሞ ከዚህ ያለውን ቅመም እንጨምራለን የቀረው ግን የድንብላል ቅጠል ከፐርስሊው ጋ ብትጨምሪበት ይበልጥ ጣእም ይኖረዋል ምንም አልተሳስትሽም በርች።እኛ መጥተን የተማርነውን ማስተማር ሲገባን አንች ቀደምሽን በጣም አድናቂሽ ነኝ።ያገራችንንም ምግብ ለማያውቅ እንደ እናት ሁነሽ እያስተማርሽ ነው።እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ለእናቶች።ከሳኡዲአረቢያ ጅዳ!!
በጣም አመሰግናለሁ
Be Tikikel kufta New
Wow betam arif new kefeta yibalal be arebegna
Selam endat nachhu betam new yemewadachhu aderashachhun beakakachhu lakulegne??
ማሚዬ ሞያሽ እቃዎችሽ እርጋታሽ እውነት ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ጤና ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ
አሜን
@@ejigemoya ማማየ ደምሪኝ
Melku becha yebekal...youtube laye recipe ayeto meserst erasu moya yetykal Eko... love it
Ewnet new
Wow I was looking for koft recipe, now I got it in my Ethiopian way. Keep it up! You are the best chef!
Hayatዬዬዬ Please visit my channel thank you with LOVE.
እረ ሁሌም በኮረጃችሁ እና ባካፈላችሁን :: ጎበዝ እናመስግናለን እንወዳችኃለን ::
በቃ ሌላም እንኮርጃ
@@ejigemoya በርቱ
ማሚዬ ኩሽሪ በኩባ ይባላል እጅሽ ይባረክ እረስቼዉ ነበር ሠርቼ አስደምምኳቸዉ አብዳቢ ግን የተጠበሰ ሽንኩርት ይነሠስበታል
ማሚዬ እናመሠግናለን ተሞክሮሽን ስላካፈልሽን እወድሻለሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ❤👍👍👍
ሠላማችሁ ይብዛ ይሕ ምግብ የአረብ ነው ቀላል ነው አሠራሩ ሥጋውን መፍጫቤት ከሽንኩርት ባይዶኒስ አድላይ ይፈጩታል ከድንች ጋር ይሠራል ካፍታ በታታ ይሉታል
ማዘርዬ ዛሬ የአረቦች ምግብ ነው እጅ ይባረክ በደንብ ሰርተውታል👏👏👏
ወ/ሮ እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ ከነቤተሰብሽ በርግጥ መጀመሪያ የማውቃት ሜላትን ነበር ስራዋ ብቻ ሳይሆን ጨዋ ነቷ ስርአቷ በጣም ደስስለሚለኝ ተከታታይ ነበርኩ በኋላማ ዘመናዊት መጣች ምርዬም በጣምነው ደስየምትሉት እና ልክ በቅርብ እንደማቃችሁ ይሰማኛል አሜሪካም በሀሳብ አብሬ ከናንተጋር ነበርኩ ሀሳቤን ለማንም ሰጥቼአላውቅም እኔም ልጆቼን ልክእንደአንቺ ልጆች ስርአት ባለው መንገድ ጨዋና ጓደኛ ነድጌ ለማሳደግ ምን ላድግ በጣም በጣም በጣም አከብራችኋለሁ
በጣም አመሰግናለሁ አንድ ቀን በሰፊው እሰራለሁ
የሜሉዬ እናት ከለሩ እራሱ እንዴት ያምራል እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ባለሙያ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት
ማማየ ደምሪኝ
ልዩ ነው እጅግዬ ❤️😍 ምርጥ የሩዝ ማባያ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እኔም እሞክረዋለሁ
ሞክሪው
ተባረኩ ቆንጆ ካፍታ ነው የስራሽው በአረብኛ ካፍታ ይባላል ።ጎበዝ ነሽ ።
ምግቡ ዳውድ ባሻ ወይም ካፍታ ይባላል እሩዙ ደግሞ ሩዝ ቢሻእሪያ ይባላላል በደምብ ሰርታችሑታል ጎበዝ ማዘር። እሩዙ ከተገኘ short grain ቢሆን በስመቲ ባይሆን ይመረጣል😊
ማሚዬ ለሌላ ጊዜሽ ሳልሣውን ዘለል አድርጊው ማለቴ ትንሽ ውሀ ሲኖረው የበለጠ ይሆናል ይሄ ምግብ በሶሪያውያኖች ነው የተለመደው የሶሪያ ምግቦች ዋው ናቸው❤❤❤
አመሰግናለሁ
ኩፍታየ በጣም ጣፍጭ ነው ባረቦች ዘንድ ተወዳጂ ምጎብ ነው
perfect good job እጅሽ ይባረክ
እጅግዬ እጆችሽ ይባረኩ ስላስኮረጅሽን እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ የሰራሁት ይለቅ ብዬ ነው እንጂ ይሄ ቀጠሮ አያስፈልገውም ነበር
እኛ ጋር በአንዴ ነው ያለቀው
በእውነት ባጋጣሚ ነው ያየሁሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ ዘና እያልኩ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ ፕሌን ነዉ የሰማሁ?
በጣም ጎበዝ ናቹ እጂሺ ይባረክ!!
ሁሉን ማወቅ ይጠቅማል ያዩትን መሞከር በቀላሉ ምግብ ለመስራት ይጠቅመናል በተለይ ልጆቻችን ማስለመድ የወደፊት ህይወታቸዉን ያቀልላቸዋል የባህላችን እንዳለ ሆኖ ሌላዉ የሰራሽዉ ስሙ ኩፍታ (ከባብ)ይሉታል እነሱ የራሱ ቅመም አላቸዉ እኛ ግን በራሳችን ቅመምስንሠራዉ የራሳችን ጠዐም ደስይላል ሌላዉ የትም ሀገር ብትሄጅ መርቲ ሳልሳ የሚያክል የለም ሲበዛ በጣም ቆንጆ ነው ከባቡ በመጥበሻም ይሆናል ኦቨን ለሌለዉ የረዉላ ቅጠል ያልሽዉ መርካቶ አዳራሽ አካባቢ ያሉ የአረብ ሱቆች ይገኛል የፈለግሽዉ ቅመም ሀሳብሽ ጡሩ ነዉ ትክክለኛዉ ከፓስታ ነገሮች ጋር ነው የሚበላዉ ስለአበዛዉባቹ ይቅርታ
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬለሁ ካንቺ
ምግብካፍታ ይባላል ደውድ በሻም ይባላል ብዙውን አረቦች ናቸው የሚሰሩት በሩዝ ይበላል በፓስታም ይበላል ጥሩና ተወዳጅ ምግብ ነው
እናትና ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣ ምሳ ምን ልስራ ብዬ ጨንቆኝ ነበር ገላገልሽኝ፣ Sounds yammmi. ተባረኩልኝ።
በጣም ደስ የሚል ልዩ ደናናቹ የት እንደማቅሽ አላቅም ደረጄ አየለ ፈይሳ እባላለው ሳሪስ አዲስ ሠፈር የታወቀ ሳንቡሳ ቤት ነበረኝ አሁን ከአሜሪካ ሆኜ ጎበዝ ሼፍ ደስ የሚል ሐገሬ ናፈቀኝ እጅሽ ይባረክ
_ማሻአላህ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰራሹ ማማዬ_
ኸረ እማዬ ሁሉም እያየ ነው የሚሰራው ይኽ ምግብ እኔ አውቀዋለሁ የአረቦች ምግብ ነው የቤሩት ሰዎች በይበልጥ ይመገቡታል ( ከፍታ በሶንዬ እና ሩዝ በሻእርዬ ) ይባላል
በጣም ደስ ይላል
በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ ድስቱን እንድገዛ አድራሻ አስቀመጡልኝ
ለበለጠ መረጃ በ 0911207033 ይደውሉ
እጅሽ ይባረክ ማሚዬ በጣም ቆንጆ ምግብ ነው የቱሩኮች ምግብ ነው በአብዛኛው በአትክልት በተለያየ መልኩ ይሰሩታል ።ይህ ለኔ ኮፒ አድርገሽ ማለት ይከብደኛል 100%% ያንች ፈጠራ እና ስራ ነው ምክንያቱም በራስሽ እስታይል በኢትዮጵያዊ ባህል ነው የሰራሽው ቀጥይበት የኔውብብብ 🌷🌷👏👏አመሰግናለሁ👏
በጣም ጥሩ ነው የሰራችሁት የድንብላል ቅጠል መጨመር ለጣእሙ ጥሩነው መረቁን ደግሞ በዛ ማድረግ ሥጋውን ልስልስ ያደርገዋል።
እሺ
ወ/ሮ እጅጋየሁ የቆንጅዎች እናት እንደምን አለሽ የቆየ ቢሆንም ብረድስቶች እንዲት ይገኛሉ ግን የሰራሽው እጅሽን ይባርከው ለማለት ነው እህቴ፡፡
0911207033 ይደውሉ
ማማዬ እርጋታሽ ተባረኪ ከነልጆሽ በነገራችን ድስቱ ብዛቱ እና ዋጋው ስንት እንደሆነ ከነሱቅሽ ግለጭልኝ አመሰግናለሁ
ባለ 5 ነው ለበለጠ መረጃ በ 0911207033 ይደውሉ
Atklit sefarewn betasayugn des yelgalU are blessed
እጅግዬ ማዘር ስወድሽ የምትሰሪዉ ሁሉ ደስ ይላል ከነልጆችሽ ስወዳችሁ እጅሽ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
እውነት ለመናገር ይቱብ ላይ የሌላገር ምግቦችን እያየሁ መስራት እወዳለሁ እናም ምርጥ ነው አድስ ነገር መቀበል መልመድ አለብን እንደሀሳብ ግን ያየሽውን ቪድዎ በምሀል በማህል ብታስገቢው ጥሩነው ሰው በተፈጥሮው ፋትጋ ይወዳል ብዬነው
Lebanon 🇱🇧 Betam yemegebutale bedude besaha yebalale Betam new yemetafetewe mamiye amesegenalewe 🙏🙏🙏❤❤❤
እውነት ነው የልብናን ምግብ ነው ካፍታ ይባላል
@@martamekonen7455 kafeta denech yegebabetale yeha lela new ge yemesaselale yemebalewe bedube besaha yebalale betame new yemetamewe
👏👏👏በጣም ያምራል የተባረክ ይሁን😍😍😍
በጣም ጎበዝ ነሸ ብዙ ጊዜ አረቦች ይመገቡታል
አዎ
የላውሮ ቅጠል (bay leaf) ቦሌ ጃፓን ገበያ/ጉልት ውስጥ ወይም ለአማራጭ ደግሞ ፋንቱ ሱፐርማርኬት ውስጥ ደርቆና በፕላስቲክ ከረጢት ታሽጐ ስለሚሸጥ እዚያ ያገኙታል፡፡
ወ/ሮ እጅግ በጣም እናመሠግናለን ከልጆት ጋር ያለውም ቀረቤታ በጣም ደስ ይላል እድለኛ ነሽ ልጃቸው። እኔ ፐፕሊክ ላይ ለመጀመርያ ጊዜ ነው አይቼ ኮመንት ስሠጥ ይበርቱ ምራቄን ውጫለሑ ከዚ በሗላ ተከታዮት ነኝ። የድስቱን ነገር እኔም ወድጄዋለሑ የት ማግኘት እችላለሑ?
በጣም አመሰግናለሁ በ 0911207033 ደውሉ
ዋው ነው ሌላው የሩዝ ሽሬ ላይ የሚጨመረው የሮዝ ዉሀና የተፈጨ ሄል ነው የረሳሽው የሮዝ ወሀው ቢቀርም ምንም አይደለም ሄል ግን ግድ ነው
ካፍታ በሩዝ ሻኢርዬ ይባላል እትዬ እጅግ በጣም ባለሞያ ነሽ
You are so authentic💕 Love it😍
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባርክ ድስቱ ስንት ነው??
ይሄ ምግብ የአረብነው ሰሙም ኮፍታ ይባላል ንገሩን ባላችሁን መሠረትነው ጥሩነው የሰራሸው ማማዬ ።
የኔ እናት እጂሽ ይባረክ የኔ ውድ😍😍
You are the best chef god bless u with your family
Amen
Konjo betam enem mokerlut. Becarot bihon demo be pastawe bota
ያየነውን መሞከር ብልህነት ነው። ምርጥ ነው 👍 👌
እናመሰግናለን
@@ejigemoya የሱቅሽን አድራሻ ላኪልኝ እናት ተባረኪ
ጥሩ ተሰርቷል የአረብ ምግብ ነው
በጣም ነው የሚያሰጎመጀው። እጅሽ ይባረክ።
በስማም እጅሽ ይባረክ ልክ ነው አሰራርሽ ባረብኛ ካፍታ ይባላል ❤️❤️❤️
ብረድስቱን የት ይገኛል::ሙያ ስላስተማራችሁን እናመሰግናል::
ዋዉ እጅጌ በጣም ያስጎመጃል እጅ ይባርክ በርቺ
የኔ እናት ደስ የምትይ እናት ነሽ እመብርሀ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥሽ ሁሉም ነገር ያምራል ሰላም ሁኑ ባይ🍀🌼🌺
አድናቂሽ ነኝ የምር እጅሽ ይባረክ
Yehe meat bol sign be pasta new probably . Beeuzm menm yalem . Thank you
Mamiye ene ye bole Mikael lij nege ye airplanu dimtshu hager bet yasnafikal enbaye meta ewnet especially beal simeta America beal yelem man enda hager mamiye simeta ewnet agegishalew i love you ❤️ nurilige
የድስቶቹ set አለ? ዋጋው ስንት ነው? ብዛቱስ ስንት ነው? በቪድዮ ብታሳይን ማሚዬ እኔ በጣም ነው የምፈልገው ማሚዬ ውዴ
በ0911207033 ደውይልኝ
@@ejigemoya እሺ ማሚዬ
እማይዬ የኔ እናት ባለሙያ እኮኖት እድሞና ጤና ይስጥልን የምግቡ ስም በአረብኛ ዘውድባሻ ይባላል
ዋዎ ኩፍታ ታወዳጂ ምግብ ነው ተባረኪ
አረቦች ጋ ሰለምሠራው አውቀዋለሁ እሥኪ ልይሺ ማሚ
አዎ በጣም ይጣፍጣል ሞክረነው ሳይሆን በጣም ሰርተን እንበላለን ።
የአረብ ነው (ቤሩት ሊባኖን)በይበል ይመገቡታል
እናመሰግናለን ። የአውሮፕላኑ ድምጽ ይረብሻል። ብረድስቱን እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው?
Call 0911207033
በጣም ያጓጓል እጅግዬ
እጅሽ ይባረክ ድስትሽ በጣም ያምራል
እኔም እሷን ሴትዮ አይቻት ሰቭሰክራይቭ አድርጌያታለሁ በጣም ጥሩ ጥሩ ምግቦችን ትሰራለች አንቺም ጥሩ ኮፒ አድርገሻታል good Jobs
Amesegnalew
Salamnau , indet sho .Betami gongu nawe .
በጣም አሪፍነው ማሚ አረብሀገር እሰራለን ኩፍታ ካሬ ይባላል
ማሚ ድስቱን ሱቅሄደሽ አሳይን ሳይዙንና ዋጋውን የሰረሚኮቹ በጣም አሪፎች ናቸው
Mashaallah tena yaderegelachu 👍👍👍💚💛❤ selam yaderegelen
ምርጥ እናት😍 ልጆች ታድላቹሃል።
ኩፍታ ይባላል የሀረብ ምግብ ነው በዘይትም ይጠበሳል ስጋው
@@amolard4585 ማማየ ደምሪኝ የኔ ውድ
ማዘርዩ እጆት ይባረክ የምግቡ ስም ደውድ ባሻ ይባላል በአረብኛ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ከፈገግታሽ ጋር ከእርጋትሽ ጋር ከች አልሽ እንኳን ደህና መጣሽ እማ💐💐እንዴ ቀላል ይኮረጃል አረቦቹ ራሱኮ ሁሌ ዩቱብ ላይ እያዩ ነው ዩሚሰሩት ኧረ የነጮቹንም ባንች ቤት ብትሰሪልን ሁሌ አንችን ስለምናይሽ ብትሰሪልን ሰርችም ምናምን ከምንል ያንችን እያየን እንሰራለን በደንብ ስሪልን ራስሽ እስከሰራሽው ድረስ የምን ኮፒ ነው እማ ስሪልን አያያዝሽ ከንጽህና ጋር የያዝሽው ሁሉ ብሉኝ ብሉኝ ይላል 😋💓
የአረቦች ተወዳጂ ኩፍታ በሩዝ ወይበፖሥታየሚበላነው ስጋውን ከበሰለ በኋላድሥቱውሣጥ አሥገብተሽ መረቅውሐቀጠንቢልና የድብላልቅጠሉተከትፎበነሠነሥ ያሠላምበልተሽአጠግቢውም የአችምአድናቂሽነኝ ጥያቄነበረኝ ኮሠረትና ከሤየሚታወቀው በምንነው እባክሽእሕቴመልሥነገሪኝ አመሰግናለሑ
ሰላምሽ ይብዛ ከነሙሉ ቤተሰብሽ እጅሽ ይፈወስ ።እውነትነው ዩቱብ የተዋጣላት ሼፍ አርጎኛል ።ያየውትን መሥራት መሞከር እወዳለው እኔም በርቺልን አገራችንን ተሻሽሌልን በሀገራችን ሁላችንም ያወቅነውን ለማሣየት ያብቃን መብራት እተርኔት ለሁም እኩል ተደራሽነት ቢኖር ችግር አውልቀን እጥላለን ብዬ አምናለው።
ፈጣሪ ቅርብ ያርግልን
@@ejigemoya🙏🙏🙏🙏🙏💕🍩🍩🍩🍩🍩🍪🍪🍪🍪🍪🍪🍪🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
በፍቅር እምወደው ምግብ ቢኖር ኩፍታ ዋው ነው
Betam yamral. Destochu keyet magegnet enchelalen? I think it is so delicious. please tell us.
Merti tomato paste is the best i love it too it’s better than the imported one😘😘 it looks delicious
አደኛየሞሮኮምግብኩፍታይባላልበጣምአሪፍነውብዙውንግዜየሞሮኮምግብከሀገራችንምግብጋርይቀራረባልእኛምእንወደዋለንየጤናምግብግንሱዳንነውግንእኛአንወደውምከጣፋቹሌላአይመቸንምበርቱ
You are blessed mother for trying that is middle east dish
ይሄ ምግብ ኩፍተ ይባላል በተፈጨ ስጋም ሆነ በተፈጨ ዶሮ ይሰራል ቲማቲም ተፈጭቶ ቢጨመርበትም ልዩ ነው ሚሆነው ለሌላም ጊዜ የተፈጨ ስጋ ካለ እንደ አማራጭ የሆነ ከባብ ሚባል ምግብ ይሰራበታል በርገር መሰራት ይችላል ,,,, ብቻ ጎበዝ ናቹ አሪፍ ሰርታቹታል 👍👍 የሁሉም ሞያ ይለያያል እናንተስጋውን ሰርታቹ ስትጨርሱ ኦቨን መልሳቹ ከተታቹት ግን ሶሱን ከተሰራ በኃላ የበሰለውን ስጋ ጨምረን ልክ እንደወጥ እንሰራዋለን ኦቨን ሳነከተው የሰራቹ እሩዝ ደሞ ( ሩዝ በሽአርየ ይባላል እናም ልክ ናቹ ለከለር ሁለት አይነት እንዲሆን ነው ሚጠቀሙት
ሙከራው ተሳክቷል??
አዎ በሚገባ 👍
የሚትቦሉ ለማብሰል ስንት ደቂቃ እንጠቀም እናቴ?? እናቴ ብረት ድስቱ ስንት ነው የሚሸጠው ሴራሚክ ነዋ?? ስልሱ ላይ ስጋ አይገባማ???
Call 0911207033 ለመብሰል 15 -20 ደይቃ ከሚትቦል ውጪ ስጋ አልገባም
ሐማንኛውም ጎበዝ ናችሁ የቸባረከ ይሁን
ምርጥ እናት
Hulee eketatelalehu yanchinm yezemenawitem yemitamiru beteseboch yetebareku lijoch alush miret enat
እኔ ወዳለሁ መሙካከረር ደስ ይላልልል
እኔም
Where is your store located ?
ዉሀ አንስው ስሙ ዳውደ ባሻ የአርብ ምግብነው በጣም ግብዝነት
በጣም አሪፍ ምግብ ነው ያስታውቃል ሌላ እኔ ደግሞ የማውቀውም ስሙ polpette የጣልያን ተመሳስሎብኛል
እዛም አለ ?
Vegetable ( ye atkelt demo btakerbulen ? Gosh
your two match perfectly, i love your conversation kkkkkk
ዋው ነው የሉብናኔና የሶሪያ ሩር አሰራር ነው
ማሚዬ የወይራ ዘይቱ ምን አይነት ነዉ አሳይኝ
እኔ ሁሌም ያየውትን አዲስ ነገር መሞከር እወዳለው።
በጣም ባለሙያ ነሽተባረኪ ድስትሽን ወድጄዋለሁ ሀገር ስመጣ አዝሻለሁ
አመሰግናለሁ ደስ ይለኛል
ዋው ዋው ሱጋው ኮፉታ ይባላል ከሩዝ ጋ ምሰሪው ደሞ ሸእሪየ ይባላል
💕💕💕
👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍አንደኛ
ስሙ ኩፉታነወ ማማዬ አድናቂሽ ነኝ
እጆት ይባረክ የድስቱ እንድናዝ ዋጋው ስንት ነው ይንገሩን እባኮትን
በ 0911207033 ይደውሉ
በጣም አሪፍ ነዉድስቱን ማዘዝ እፈልጋለዉእንዴት ላግኛቹ
እጅሽ ይባረከሰ! እን ፓትራዎቼ በጣም ጠቆረብኝ በምን ይለቃል?
መዘፍዘፍ ነው
Libann culture food. I really love Libann food.
Me too
ማሻአላ ይስለም ኢድክ(እጅሽን ሰላም ያድርገው)ማለት ነው እና ይሄ ምግብ በአረበኛ ኩፍታ ይባላል ትክክል ነሽ ማማየ አንች የሀገራችንን ቅመማቅመም ተጠቀምሽ እኛ ደግሞ ከዚህ ያለውን ቅመም እንጨምራለን የቀረው ግን የድንብላል ቅጠል ከፐርስሊው ጋ ብትጨምሪበት ይበልጥ ጣእም ይኖረዋል ምንም አልተሳስትሽም በርች።እኛ መጥተን የተማርነውን ማስተማር ሲገባን አንች ቀደምሽን በጣም አድናቂሽ ነኝ።ያገራችንንም ምግብ ለማያውቅ እንደ እናት ሁነሽ እያስተማርሽ ነው።እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ለእናቶች።ከሳኡዲአረቢያ ጅዳ!!
በጣም አመሰግናለሁ
Be Tikikel kufta New
Wow betam arif new kefeta yibalal be arebegna
Selam endat nachhu betam new yemewadachhu aderashachhun beakakachhu lakulegne??
ማሚዬ ሞያሽ እቃዎችሽ እርጋታሽ እውነት ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ጤና ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ
አሜን
@@ejigemoya ማማየ ደምሪኝ
Melku becha yebekal...youtube laye recipe ayeto meserst erasu moya yetykal Eko... love it
Ewnet new
Wow I was looking for koft recipe, now I got it in my Ethiopian way. Keep it up! You are the best chef!
Hayatዬዬዬ Please visit my channel thank you with LOVE.
እረ ሁሌም በኮረጃችሁ እና ባካፈላችሁን :: ጎበዝ እናመስግናለን እንወዳችኃለን ::
በቃ ሌላም እንኮርጃ
@@ejigemoya
በርቱ
ማሚዬ ኩሽሪ በኩባ ይባላል እጅሽ ይባረክ እረስቼዉ ነበር ሠርቼ አስደምምኳቸዉ አብዳቢ ግን የተጠበሰ ሽንኩርት ይነሠስበታል
ማሚዬ እናመሠግናለን ተሞክሮሽን ስላካፈልሽን እወድሻለሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ❤👍👍👍
ሠላማችሁ ይብዛ ይሕ ምግብ የአረብ ነው ቀላል ነው አሠራሩ ሥጋውን መፍጫቤት ከሽንኩርት ባይዶኒስ አድላይ ይፈጩታል ከድንች ጋር ይሠራል ካፍታ በታታ ይሉታል
ማዘርዬ ዛሬ የአረቦች ምግብ ነው እጅ ይባረክ በደንብ ሰርተውታል👏👏👏
ወ/ሮ እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ ከነቤተሰብሽ በርግጥ መጀመሪያ የማውቃት ሜላትን ነበር ስራዋ ብቻ ሳይሆን ጨዋ ነቷ ስርአቷ በጣም ደስስለሚለኝ ተከታታይ ነበርኩ በኋላማ ዘመናዊት መጣች ምርዬም በጣምነው ደስየምትሉት እና ልክ በቅርብ እንደማቃችሁ ይሰማኛል አሜሪካም በሀሳብ አብሬ ከናንተጋር ነበርኩ ሀሳቤን ለማንም ሰጥቼአላውቅም እኔም ልጆቼን ልክእንደአንቺ ልጆች ስርአት ባለው መንገድ ጨዋና ጓደኛ ነድጌ ለማሳደግ ምን ላድግ በጣም በጣም በጣም
አከብራችኋለሁ
በጣም አመሰግናለሁ አንድ ቀን በሰፊው እሰራለሁ
የሜሉዬ እናት ከለሩ እራሱ እንዴት ያምራል እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ባለሙያ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት
አሜን
ማማየ ደምሪኝ
ልዩ ነው እጅግዬ ❤️😍 ምርጥ የሩዝ ማባያ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እኔም እሞክረዋለሁ
ሞክሪው
ተባረኩ ቆንጆ ካፍታ ነው የስራሽው በአረብኛ ካፍታ ይባላል ።ጎበዝ ነሽ ።
ምግቡ ዳውድ ባሻ ወይም ካፍታ ይባላል እሩዙ ደግሞ ሩዝ ቢሻእሪያ ይባላላል በደምብ ሰርታችሑታል ጎበዝ ማዘር። እሩዙ ከተገኘ short grain ቢሆን በስመቲ ባይሆን ይመረጣል😊
ማሚዬ ለሌላ ጊዜሽ ሳልሣውን ዘለል አድርጊው ማለቴ ትንሽ ውሀ ሲኖረው የበለጠ ይሆናል ይሄ ምግብ በሶሪያውያኖች ነው የተለመደው የሶሪያ ምግቦች ዋው ናቸው❤❤❤
ማማየ ደምሪኝ
አመሰግናለሁ
ኩፍታየ በጣም ጣፍጭ ነው ባረቦች ዘንድ ተወዳጂ ምጎብ ነው
perfect good job እጅሽ ይባረክ
እጅግዬ እጆችሽ ይባረኩ ስላስኮረጅሽን እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ የሰራሁት ይለቅ ብዬ ነው እንጂ ይሄ ቀጠሮ አያስፈልገውም ነበር
እኛ ጋር በአንዴ ነው ያለቀው
በእውነት ባጋጣሚ ነው ያየሁሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ ዘና እያልኩ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ ፕሌን ነዉ የሰማሁ?
በጣም ጎበዝ ናቹ እጂሺ ይባረክ!!
ሁሉን ማወቅ ይጠቅማል ያዩትን መሞከር በቀላሉ ምግብ ለመስራት ይጠቅመናል በተለይ ልጆቻችን ማስለመድ የወደፊት ህይወታቸዉን ያቀልላቸዋል የባህላችን እንዳለ ሆኖ ሌላዉ የሰራሽዉ ስሙ ኩፍታ (ከባብ)ይሉታል እነሱ የራሱ ቅመም አላቸዉ እኛ ግን በራሳችን ቅመምስንሠራዉ የራሳችን ጠዐም ደስይላል ሌላዉ የትም ሀገር ብትሄጅ መርቲ ሳልሳ የሚያክል የለም ሲበዛ በጣም ቆንጆ ነው ከባቡ በመጥበሻም ይሆናል ኦቨን ለሌለዉ የረዉላ ቅጠል ያልሽዉ መርካቶ አዳራሽ አካባቢ ያሉ የአረብ ሱቆች ይገኛል የፈለግሽዉ ቅመም ሀሳብሽ ጡሩ ነዉ ትክክለኛዉ ከፓስታ ነገሮች ጋር ነው የሚበላዉ ስለአበዛዉባቹ ይቅርታ
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬለሁ ካንቺ
ምግብካፍታ ይባላል ደውድ በሻም ይባላል ብዙውን አረቦች ናቸው የሚሰሩት በሩዝ ይበላል በፓስታም ይበላል ጥሩና ተወዳጅ ምግብ ነው
እናትና ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣ ምሳ ምን ልስራ ብዬ ጨንቆኝ ነበር ገላገልሽኝ፣ Sounds yammmi. ተባረኩልኝ።
በጣም ደስ የሚል ልዩ ደናናቹ የት እንደማቅሽ አላቅም ደረጄ አየለ ፈይሳ እባላለው ሳሪስ አዲስ ሠፈር የታወቀ ሳንቡሳ ቤት ነበረኝ አሁን ከአሜሪካ ሆኜ ጎበዝ ሼፍ ደስ የሚል ሐገሬ ናፈቀኝ እጅሽ ይባረክ
_ማሻአላህ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰራሹ ማማዬ_
አመሰግናለሁ
ኸረ እማዬ ሁሉም እያየ ነው የሚሰራው ይኽ ምግብ እኔ አውቀዋለሁ የአረቦች ምግብ ነው የቤሩት ሰዎች በይበልጥ ይመገቡታል ( ከፍታ በሶንዬ እና ሩዝ በሻእርዬ ) ይባላል
በጣም ደስ ይላል
በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ ድስቱን እንድገዛ አድራሻ አስቀመጡልኝ
ለበለጠ መረጃ በ 0911207033 ይደውሉ
እጅሽ ይባረክ ማሚዬ በጣም ቆንጆ ምግብ ነው የቱሩኮች ምግብ ነው በአብዛኛው በአትክልት በተለያየ መልኩ ይሰሩታል ።ይህ ለኔ ኮፒ አድርገሽ ማለት ይከብደኛል 100%% ያንች ፈጠራ እና ስራ ነው ምክንያቱም በራስሽ እስታይል በኢትዮጵያዊ ባህል ነው የሰራሽው ቀጥይበት የኔውብብብ 🌷🌷👏👏
አመሰግናለሁ👏
በጣም ጥሩ ነው የሰራችሁት የድንብላል ቅጠል መጨመር ለጣእሙ ጥሩነው መረቁን ደግሞ በዛ ማድረግ ሥጋውን ልስልስ ያደርገዋል።
እሺ
ወ/ሮ እጅጋየሁ የቆንጅዎች እናት እንደምን አለሽ የቆየ ቢሆንም ብረድስቶች እንዲት ይገኛሉ ግን የሰራሽው እጅሽን ይባርከው ለማለት ነው እህቴ፡፡
0911207033 ይደውሉ
ማማዬ እርጋታሽ ተባረኪ ከነልጆሽ በነገራችን ድስቱ ብዛቱ እና ዋጋው ስንት እንደሆነ ከነሱቅሽ ግለጭልኝ አመሰግናለሁ
ባለ 5 ነው ለበለጠ መረጃ በ 0911207033 ይደውሉ
Atklit sefarewn betasayugn des yelgal
U are blessed
እጅግዬ ማዘር ስወድሽ የምትሰሪዉ ሁሉ ደስ ይላል ከነልጆችሽ ስወዳችሁ እጅሽ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
እውነት ለመናገር ይቱብ ላይ የሌላገር ምግቦችን እያየሁ መስራት እወዳለሁ እናም ምርጥ ነው አድስ ነገር መቀበል መልመድ አለብን እንደሀሳብ ግን ያየሽውን ቪድዎ በምሀል በማህል ብታስገቢው ጥሩነው ሰው በተፈጥሮው ፋትጋ ይወዳል ብዬነው
እሺ
Lebanon 🇱🇧 Betam yemegebutale bedude besaha yebalale Betam new yemetafetewe mamiye amesegenalewe 🙏🙏🙏❤❤❤
እውነት ነው የልብናን ምግብ ነው ካፍታ ይባላል
@@martamekonen7455 kafeta denech yegebabetale yeha lela new ge yemesaselale yemebalewe bedube besaha yebalale betame new yemetamewe
👏👏👏በጣም ያምራል የተባረክ ይሁን😍😍😍
አሜን
በጣም ጎበዝ ነሸ ብዙ ጊዜ አረቦች ይመገቡታል
አዎ
የላውሮ ቅጠል (bay leaf) ቦሌ ጃፓን ገበያ/ጉልት ውስጥ ወይም ለአማራጭ ደግሞ ፋንቱ ሱፐርማርኬት ውስጥ ደርቆና በፕላስቲክ ከረጢት ታሽጐ ስለሚሸጥ እዚያ ያገኙታል፡፡
በጣም አመሰግናለሁ
ወ/ሮ እጅግ በጣም እናመሠግናለን ከልጆት ጋር ያለውም ቀረቤታ በጣም ደስ ይላል እድለኛ ነሽ ልጃቸው። እኔ ፐፕሊክ ላይ ለመጀመርያ ጊዜ ነው አይቼ ኮመንት ስሠጥ ይበርቱ ምራቄን ውጫለሑ ከዚ በሗላ ተከታዮት ነኝ። የድስቱን ነገር እኔም ወድጄዋለሑ የት ማግኘት እችላለሑ?
በጣም አመሰግናለሁ በ 0911207033 ደውሉ
ዋው ነው ሌላው የሩዝ ሽሬ ላይ የሚጨመረው የሮዝ ዉሀና የተፈጨ ሄል ነው የረሳሽው የሮዝ ወሀው ቢቀርም ምንም አይደለም ሄል ግን ግድ ነው
ካፍታ በሩዝ ሻኢርዬ ይባላል እትዬ እጅግ በጣም ባለሞያ ነሽ
You are so authentic💕 Love it😍
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባርክ ድስቱ ስንት ነው??
ይሄ ምግብ የአረብነው ሰሙም ኮፍታ ይባላል ንገሩን ባላችሁን መሠረትነው ጥሩነው የሰራሸው ማማዬ ።
የኔ እናት እጂሽ ይባረክ የኔ ውድ😍😍
ማማየ ደምሪኝ
You are the best chef god bless u with your family
Amen
Konjo betam enem mokerlut. Becarot bihon demo be pastawe bota
ያየነውን መሞከር ብልህነት ነው። ምርጥ ነው 👍 👌
እናመሰግናለን
@@ejigemoya የሱቅሽን አድራሻ ላኪልኝ እናት ተባረኪ
ጥሩ ተሰርቷል የአረብ ምግብ ነው
በጣም ነው የሚያሰጎመጀው። እጅሽ ይባረክ።
አመሰግናለሁ
በስማም እጅሽ ይባረክ ልክ ነው አሰራርሽ ባረብኛ ካፍታ ይባላል ❤️❤️❤️
ብረድስቱን የት ይገኛል::
ሙያ ስላስተማራችሁን እናመሰግናል::
ዋዉ እጅጌ በጣም ያስጎመጃል እጅ ይባርክ በርቺ
አሜን
የኔ እናት ደስ የምትይ እናት ነሽ እመብርሀ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥሽ ሁሉም ነገር ያምራል ሰላም ሁኑ ባይ🍀🌼🌺
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
አድናቂሽ ነኝ የምር እጅሽ ይባረክ
Yehe meat bol sign be pasta new probably . Beeuzm menm yalem .
Thank you
Mamiye ene ye bole Mikael lij nege ye airplanu dimtshu hager bet yasnafikal enbaye meta ewnet especially beal simeta America beal yelem man enda hager mamiye simeta ewnet agegishalew i love you ❤️ nurilige
የድስቶቹ set አለ? ዋጋው ስንት ነው? ብዛቱስ ስንት ነው? በቪድዮ ብታሳይን ማሚዬ እኔ በጣም ነው የምፈልገው ማሚዬ ውዴ
በ0911207033 ደውይልኝ
@@ejigemoya እሺ ማሚዬ
እማይዬ የኔ እናት ባለሙያ እኮኖት እድሞና ጤና ይስጥልን የምግቡ ስም በአረብኛ ዘውድባሻ ይባላል
አሜን
ዋዎ ኩፍታ ታወዳጂ ምግብ ነው ተባረኪ
አረቦች ጋ ሰለምሠራው አውቀዋለሁ እሥኪ ልይሺ ማሚ
አዎ በጣም ይጣፍጣል ሞክረነው ሳይሆን በጣም ሰርተን እንበላለን ።
የአረብ ነው (ቤሩት ሊባኖን)በይበል ይመገቡታል
እናመሰግናለን ። የአውሮፕላኑ ድምጽ ይረብሻል። ብረድስቱን እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው?
Call 0911207033
በጣም ያጓጓል እጅግዬ
እጅሽ ይባረክ ድስትሽ በጣም ያምራል
እኔም እሷን ሴትዮ አይቻት ሰቭሰክራይቭ አድርጌያታለሁ በጣም ጥሩ ጥሩ ምግቦችን ትሰራለች አንቺም ጥሩ ኮፒ አድርገሻታል good Jobs
Amesegnalew
Salamnau , indet sho .
Betami gongu nawe .
በጣም አሪፍነው ማሚ አረብሀገር እሰራለን ኩፍታ ካሬ ይባላል
ማሚ ድስቱን ሱቅሄደሽ አሳይን ሳይዙንና ዋጋውን የሰረሚኮቹ በጣም አሪፎች ናቸው
Mashaallah tena yaderegelachu 👍👍👍💚💛❤ selam yaderegelen
ምርጥ እናት😍 ልጆች ታድላቹሃል።
ኩፍታ ይባላል የሀረብ ምግብ ነው በዘይትም ይጠበሳል ስጋው
@@amolard4585 ማማየ ደምሪኝ የኔ ውድ
ማዘርዩ እጆት ይባረክ የምግቡ ስም ደውድ ባሻ ይባላል በአረብኛ ይባረክ
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ከፈገግታሽ ጋር ከእርጋትሽ ጋር ከች አልሽ እንኳን ደህና መጣሽ እማ💐💐
እንዴ ቀላል ይኮረጃል አረቦቹ ራሱኮ ሁሌ ዩቱብ ላይ እያዩ ነው ዩሚሰሩት ኧረ የነጮቹንም ባንች ቤት ብትሰሪልን ሁሌ አንችን ስለምናይሽ ብትሰሪልን ሰርችም ምናምን ከምንል ያንችን እያየን እንሰራለን በደንብ ስሪልን ራስሽ እስከሰራሽው ድረስ የምን ኮፒ ነው እማ ስሪልን አያያዝሽ ከንጽህና ጋር የያዝሽው ሁሉ ብሉኝ ብሉኝ ይላል 😋💓
በጣም አመሰግናለሁ
የአረቦች ተወዳጂ ኩፍታ በሩዝ ወይበፖሥታየሚበላነው ስጋውን ከበሰለ በኋላድሥቱውሣጥ አሥገብተሽ መረቅውሐቀጠንቢልና የድብላልቅጠሉተከትፎበነሠነሥ ያሠላምበልተሽአጠግቢውም የአችምአድናቂሽነኝ ጥያቄነበረኝ ኮሠረትና ከሤየሚታወቀው በምንነው እባክሽእሕቴመልሥነገሪኝ አመሰግናለሑ
ሰላምሽ ይብዛ ከነሙሉ ቤተሰብሽ እጅሽ ይፈወስ ።እውነትነው ዩቱብ የተዋጣላት ሼፍ አርጎኛል ።ያየውትን መሥራት መሞከር እወዳለው እኔም በርቺልን አገራችንን ተሻሽሌልን በሀገራችን ሁላችንም ያወቅነውን ለማሣየት ያብቃን መብራት እተርኔት ለሁም እኩል ተደራሽነት ቢኖር ችግር አውልቀን እጥላለን ብዬ አምናለው።
ፈጣሪ ቅርብ ያርግልን
@@ejigemoya🙏🙏🙏🙏🙏💕🍩🍩🍩🍩🍩🍪🍪🍪🍪🍪🍪🍪🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
በፍቅር እምወደው ምግብ ቢኖር ኩፍታ ዋው ነው
Betam yamral. Destochu keyet magegnet enchelalen? I think it is so delicious. please tell us.
Merti tomato paste is the best i love it too it’s better than the imported one😘😘 it looks delicious
አደኛየሞሮኮምግብኩፍታይባላልበጣምአሪፍነውብዙውንግዜየሞሮኮምግብከሀገራችንምግብጋርይቀራረባልእኛምእንወደዋለንየጤናምግብግንሱዳንነውግንእኛአንወደውምከጣፋቹሌላአይመቸንምበርቱ
You are blessed mother for trying that is middle east dish
ይሄ ምግብ ኩፍተ ይባላል በተፈጨ ስጋም ሆነ በተፈጨ ዶሮ ይሰራል ቲማቲም ተፈጭቶ ቢጨመርበትም ልዩ ነው ሚሆነው ለሌላም ጊዜ የተፈጨ ስጋ ካለ እንደ አማራጭ የሆነ ከባብ ሚባል ምግብ ይሰራበታል በርገር መሰራት ይችላል ,,,, ብቻ ጎበዝ ናቹ አሪፍ ሰርታቹታል 👍👍
የሁሉም ሞያ ይለያያል እናንተስጋውን ሰርታቹ ስትጨርሱ ኦቨን መልሳቹ ከተታቹት ግን ሶሱን ከተሰራ በኃላ የበሰለውን ስጋ ጨምረን ልክ እንደወጥ እንሰራዋለን ኦቨን ሳነከተው የሰራቹ እሩዝ ደሞ ( ሩዝ በሽአርየ ይባላል እናም ልክ ናቹ ለከለር ሁለት አይነት እንዲሆን ነው ሚጠቀሙት
ሙከራው ተሳክቷል??
አዎ በሚገባ 👍
የሚትቦሉ ለማብሰል ስንት ደቂቃ እንጠቀም እናቴ?? እናቴ ብረት ድስቱ ስንት ነው የሚሸጠው ሴራሚክ ነዋ?? ስልሱ ላይ ስጋ አይገባማ???
Call 0911207033 ለመብሰል 15 -20 ደይቃ ከሚትቦል ውጪ ስጋ አልገባም
ሐማንኛውም ጎበዝ ናችሁ የቸባረከ ይሁን
ምርጥ እናት
Hulee eketatelalehu yanchinm yezemenawitem yemitamiru beteseboch yetebareku lijoch alush miret enat
እኔ ወዳለሁ መሙካከረር ደስ ይላልልል
እኔም
Where is your store located ?
ዉሀ አንስው ስሙ ዳውደ ባሻ የአርብ ምግብነው በጣም ግብዝነት
በጣም አሪፍ ምግብ ነው ያስታውቃል ሌላ እኔ ደግሞ የማውቀውም ስሙ polpette የጣልያን ተመሳስሎብኛል
እዛም አለ ?
Vegetable ( ye atkelt demo btakerbulen ? Gosh
your two match perfectly, i love your conversation kkkkkk
ዋው ነው የሉብናኔና የሶሪያ ሩር አሰራር ነው
ማሚዬ የወይራ ዘይቱ ምን አይነት ነዉ አሳይኝ
እኔ ሁሌም ያየውትን አዲስ ነገር መሞከር እወዳለው።
በጣም ባለሙያ ነሽተባረኪ ድስትሽን ወድጄዋለሁ ሀገር ስመጣ አዝሻለሁ
አመሰግናለሁ ደስ ይለኛል
ዋው ዋው ሱጋው ኮፉታ ይባላል ከሩዝ ጋ ምሰሪው ደሞ ሸእሪየ ይባላል
💕💕💕
👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍አንደኛ
ስሙ ኩፉታነወ ማማዬ አድናቂሽ ነኝ
እጆት ይባረክ የድስቱ እንድናዝ ዋጋው ስንት ነው ይንገሩን እባኮትን
በ 0911207033 ይደውሉ
በጣም አሪፍ ነዉ
ድስቱን ማዘዝ እፈልጋለዉ
እንዴት ላግኛቹ