ፍፃሜዋ አሳኝ ቢሆንም የከርታታዋ ስደተኛ ቀብር ተፈፀመ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 มิ.ย. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 127

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 หลายเดือนก่อน +36

    የኔ ስደተኛ ከርታታዋ እህቴ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑራት ለመላው ቤተሰብም መጽናናትን ይስጣቸው እናንተንም ክፉ አይካችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ😢😢😢😢😢

  • @ayinetadesse1345
    @ayinetadesse1345 หลายเดือนก่อน +13

    አንቺ የረዳሻት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ ለቤተሰባ መፅናናትን ይስጥ እሚያሳዝን

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 หลายเดือนก่อน +22

    ነብስ ያማር እህታች ሃገራ ኢትዮጵያ መሬት መቀበር መታደል ነው( ለዚህ ሁሉየተባበራቹ እግዚአብሔር ከክፍ ያጠብቃቹ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 หลายเดือนก่อน

      እስከመቼ በትብብር መቀበር??? ይንገሩኝ ስንኖር አያምርብን ስንሞት እእያምርብን ነው የእኛ ነገር!! ወገን ይህች ልጅ እግዚአብሔር በቃ ድርጊትዋን አልፈልገም ዶክተር ይርነበረች በሰላም ሌላ ሀገር ደርሳ ወደሌላ ደሞ ለመሻገር አስበውታል? በቃኝን ማወቅ እለብን!!

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ውድ የኔ ከርታታ የኔ ብቸኛ ሁሌም ከአይምሮ የመትጠፍ ትዝታ ነሽ የፈጠራሽ ጌታ በቀኙ ያቁምሽ።

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv หลายเดือนก่อน +15

    ዬኔ ከርታታ ነፍሷን ይማር በዚህ በጎ አድራጎት ለተሳተፋችሁ ሁሉ አምላክ ቅዱሳን ዋጋችሁ ይጰፈላችሁ መሰዬ እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @user-we1rh4zk4z
    @user-we1rh4zk4z หลายเดือนก่อน +13

    አቤቱ እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ጠብቀን በጣም ያመዝናል ነፍሰ ይማር 😢😢😢😢

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc หลายเดือนก่อน +18

    አይ እኛ ኢትዮጵያዊያን በህይወት እያለን ብንፈላለግ የት በደረስን ነበር ከሞቱ በኋላ ይሄ ብሄር የለ ያ ብሄር የለ ሁሉም ተላቅሶ ይቀብረናል በህይወት እያለንም እግዚአብሔር አንድ ያድርገን

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ትልቅ ሀሳብ ነው😢

    • @munaahmed3868
      @munaahmed3868 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @shewalemayteko5301
      @shewalemayteko5301 หลายเดือนก่อน +1

      Amen3

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi หลายเดือนก่อน +10

    ለቤተሰቦቿ አላህ ብርታቱን ይስጣቸው ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 หลายเดือนก่อน +19

    ያሳዝናል ሰው ግን ለምንደነው የማይሆን ነገር የሚሞክረው አውሮፓ ሁሉ ነገር ተቀይሯል በፓስፖርት የምንኖረውንም ያሰጋል ጎበዝ ባላችሁበት ህይወታችሁን ምሩ እንግሊዝ የአውሮፖ አባል አይደለችም በተሳሳት መረጃ ህይወታችሁን አትጡ

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 หลายเดือนก่อน +4

      ባልሆነ መንገድ አይምጡ እንጂ ይምጡ የፈለጉበት ይሂዱ ሞት የትም አይቀርም

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w หลายเดือนก่อน +4

      ልክ ነዉ እንደ በፊቱ አደለም አሁን አገር ቤት ይሻላል

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-tn3cd9cl8w
      ሂድና ሞክረው።

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 หลายเดือนก่อน

      ​@@mercymercy9309
      የማይሆን ነገር አትሞክሩ፣ እዚያው ለመሻሻል ሞክሩ አለ እንጂ ሕጋዊ በሆነ መንገድ አትምጡ መቼ አለ?

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 หลายเดือนก่อน

      @@mercymercy9309idiot Delala

  • @tedted8833
    @tedted8833 หลายเดือนก่อน +6

    እንዳቺ አይነት ደግ ሰው ያብዛልን ደግነትሽን አምላክ ይክፈልሽ ለወገን ደራሽ ነሽ

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 หลายเดือนก่อน +8

    ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ነፍሷን ፈጣሪ ይማራት

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน +1

      አሚን አሚን እግዛብሄር ነፍሳን በአፃደ ገነት ያኑርልን ❤❤❤❤ እህታችንንም እግዛብሄር ብድርሸን ይክፍልሸ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ የህታችንን ነፍስ ይማር አንቺም በዙሪያሽ ሆነው ለተባበሩሽ ሁሉ ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈላችሁ መልካምነት ለራስ ነው።

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 หลายเดือนก่อน +21

    አይ እኛ ኢትዮጵያዊ መከራችን መቼ ነው የሚበቃው በሰው አገር የአገር ውስጥ ወይኔ ማለት ለእራስ ነው በሰደት ያላቸው ወገን ፈጣሪ ከእናንተ ይሆን ነፍሰ ይማር

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw หลายเดือนก่อน +3

    ነፍሷን በአጸደገነት ያኑረው ዳግዬ (ሳርዬ) አንች መልካም ሴት ጽናቱን ይሰሰጥሽ ጠንካራ ልበመልካም ሴት ነሽ እኔ ዱባይ መጤሽ ቤቴ መጠሽ አንገቴን አቅፈሽ ነበር ያጠነከርሽን ትድኛለሽ ብለሽ አይዞሽ ጠንክሪ እማ

    • @user-mk3zp7kx1y
      @user-mk3zp7kx1y หลายเดือนก่อน

      ሰላምዬ የኔ ብርቱ ሁሌም መበርታት መጠንከር አለብሽ ይህም ቀን ያልፋል ቆመሽ ትሄጃለሽ ወደስራሽም ትመለሻለሽ የሁልግዜም ፀሎቴ ነው🙏💖

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እህት እጅግ አሳዛኝ ሟች ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ቤተሰቦቿንም እግዚአብሔር ያስችላችሁ🙏

  • @yewbdaryusuf6230
    @yewbdaryusuf6230 หลายเดือนก่อน +3

    Very strong person may god bless you and your family true Ethiopian I appreciate you for all the good things you’ve done.
    Mulu RIP

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን እናንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ Rip sis😭😭😭

  • @user-ri9hj9ez1x
    @user-ri9hj9ez1x หลายเดือนก่อน +10

    በእርፍት ሰአት መሞት በጣም ይከብዳል😢😢😢

  • @wengellealemu5054
    @wengellealemu5054 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ መልካም ኢትዮጵያዊ ሴት እጅግ በጣም አከብርሻለሁ። ስላደረጋችሁት ተሳትፎ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 หลายเดือนก่อน +5

    ስድትበኛይብቃ?እደውጡከመቅሪትይጠብቀን።እምተተባበሩሁሉርጀምእድሜከጤናጋይስጣችሁ፣በተለይበስደተኛጉዳይ።የሰውሀገሪእፍፍፍፍፍ።

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 หลายเดือนก่อน +5

    እግዜአብሔር ነፍሷ ይማረው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal หลายเดือนก่อน +7

    😭😭ያሳዝናል😭😭 እግዚአብሄር ነፍስ ይማር👏አሜን/3
    👉በሙያው ኢትየጵያ እየሰራች ከነበር፣ ስደትን ምን አመጣው?
    ደግሞ ጀርመን ከገባች ትንሽ ጊዜ ጠብቃ ፓስፖርት ሲኖራት የፈለገችው ምንቀሳቀስ ትችል ነበር። ሆኖም እግዚአብሄር የፈቀደው ነው የሚሆነው።
    ነፍሷን ከደጋጎች ጎን ያሳርፋት👏አሜን/3

    • @amharickids2251
      @amharickids2251 หลายเดือนก่อน

      ጀርመን እኮ ወረቃት በዙ ግዜ ይፈጃል እኔ 7 አመት ደምባ አንቡቸ አይሰጡኝ ሴሉ ወደ ገወሌዝ ሄደወኩኝ

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue หลายเดือนก่อน

      እረ 10 አመትም ቆይተው ያልተሰጣቸው ልጆች አሉ ውይ ከበድ ነው እኮ ስደት

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku5769 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ትልቅ ነገር እረግሽ የነፍስ ዋጋ ያርግልሽ ነፍሳን በእፅደ ገነት ያኑራት

  • @Didu-Midu
    @Didu-Midu หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍ ጌታ ሆይ ፅናቱን ይስታችሁ አይ ስደት ክፉ በስደት ያለነዉ ጌታ ይጠብቀን
    ሚዱ ከ ch

  • @user-mk3zp7kx1y
    @user-mk3zp7kx1y หลายเดือนก่อน +2

    መሲዬ አክብረሽን ጉዳያቹ ጉዳዬ ብለሽ ለህዝብ እንዲቀርብ ስላገሽን ከልብ እናመሰግናለን🙏

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd หลายเดือนก่อน +3

    ነፍስ ይማር

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 หลายเดือนก่อน +3

    ያማል፣ነፍሥይማርልኝ

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv หลายเดือนก่อน +3

    ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef1052 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስሽ ይማርሽ እህቴ አንችም እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልሽ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ነፍሷን ይማርልን ።
    በእውነት አንድ ሰው ሰውን መርዳት መቻል እንዴት ያስደስታል እህቴ የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ ክፉ አይንካሽ ዘርሽ ይባረክ 🙏
    መሢ ስላቀረብሻት እናመሰግናለን ።
    ላዘኑት መጽናናትን እመኛለሁ በዚህ ዙርያ የተራዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!!

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m หลายเดือนก่อน +4

    ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 หลายเดือนก่อน +4

    ነፍስ ይማር😢😢

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 หลายเดือนก่อน +3

    So sad !!!😢😢😢

  • @mulukenfiseha3462
    @mulukenfiseha3462 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ ጎበዝ ታታሪ ሰራተኛ ነበረች መልካም ሰው ጭምር በመስሪያ ቤታችን ምስጉን ባለውያ ነበረች 😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ነፋሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍት😢😢😢

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 หลายเดือนก่อน

    ከርታታዋ ስደተኛ እግዚአብሄር ነፍስሽን ይማረው አንቺንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ ነፍሰ ይማር ያሳዝናል መሰዬ ሥራሸ የተቃና ይሁን

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 หลายเดือนก่อน +1

    ባይወጣ መኖር ይቻላል እንደ አቅማችን ባገራችን።እይፍረድ ማለት ነው።አላህ ለቤተሰቦቿ ወኪል ያውጣላቸው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 หลายเดือนก่อน +2

    የሰው ንፍስ ይዞ መሄደ ሀላፊነት ያስፈልጋል።መጓጓዣውን ማረጋገጥ ነበረባቸው ።እንደ ሽንኩርትና ድንች ለገንዘብ ብለው መጫን አነበረባቸውም

  • @Tenaye58
    @Tenaye58 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ይማር ያሳዝናል

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እሩቅ አሳቢ ስደተኛው ጔዴ እግዚአብሔር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
    ለዛች ሚስኪን እህትዋ እና ለመላው ቤተሰብ ጔደኞቿ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ
    አንች መልካም ሴት እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ
    መሲየ ለዚህ ሁሉ መከናወን መሰላል ነሽ እና የድንግል ማሪያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ኑሪልን ሁሌም መፍትሄ ሰጭ ያድርግሽ ❤

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 หลายเดือนก่อน +3

    Nefis yimar betam yasaznal

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 หลายเดือนก่อน +1

    ነፊስ፡ይማር የኔ እህት😢😢😢

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤

  • @rahelalemu620
    @rahelalemu620 หลายเดือนก่อน

    የኔ ከርታታ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ እግዚአብሔር ይባርክሽ ክፍ አያግኝሽ ለቤተሰብ መላክሽ ቀላል አይደለም ዛሬ ይፅናናሉ ይበረታሉ ተባረኪ

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 หลายเดือนก่อน +1

    Nefes yemar 🙏🙏🙏

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 หลายเดือนก่อน +1

    ቀኗ ደረሰ እቺን ቀን በታእምር አታልፈውም ባፈቀደው መልኩ ።ፈታሪ የፃፈላት ይህን ቀን ነውና

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስ ይማር

  • @helengrbrmariam7625
    @helengrbrmariam7625 หลายเดือนก่อน +1

    ነበስ የሰማር

  • @muluzemikael5715
    @muluzemikael5715 หลายเดือนก่อน +2

    Mengeste semay yawersh
    Sariye edemena Tena yestesh

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 หลายเดือนก่อน +3

    Roi😢,☝️🇪🇹🌎☝️🤲🤲🤲

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 หลายเดือนก่อน

    Yena konjo betam yasazenal ❤❤

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 หลายเดือนก่อน +4

    እኛ በጣም የተጎዳነዉ በባህላችን አስከሬን እያየን አላደግንም ልጆችም ሆነን ትልቅ ሆነን ለዚህም ነዉ አስከሬን ስናይ ለብዙ ግዜ የምንጎዳዉ ከአይምሮአችን ቶሎ አይጠፋም ፍርሀትም ያስከትላል ነብስ ይማር እህታችን

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 หลายเดือนก่อน

      በመንጌ ግዜ ኖረሽ ቢሆን ኖሮ እስኪያንገፈግፍሽ ድረስ ባየሽ ነበር።
      ለሁሉም ፣ አስከሬን ባለማየትሽ የተጎዳሽ መስሎ ከተሠማሽ፣ በቅርቡ ጦርነት በየጥሻው ተገድለው የተጣሉትን የቀድሞ መሪዎቻችንን ሬሣ search አድርገሽ ማየት ነዋ።

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 หลายเดือนก่อน

    ስደት እጅግ ያሳዝናል እረ መፍትሄው ምንድነው የስው ልጅ እንዲህ ወጥቶ ሲቀር ምን ይባላል ሀዘኑንስ ምን ቃል ይገልፀዋል::እግዚያብሔር ያፅናችሁ::እግዚያብሔር ሆይ እባክህ ከስቃይ አድነን በቃበለን ሁሉም ለአንተ ይቻልሀል::

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 หลายเดือนก่อน

    Melkam be madregachu ke lebe ke lebe enmesegenaln Geta bedratun yekfelachu ❤❤❤❤❤

  • @user-tm1en3kf5f
    @user-tm1en3kf5f หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢 Yne Enat Muluye Btam Azegalwe Yne Mlkam Ehte Ftre Nbseshen Batsede Gnte Ynurat

  • @user-ud9if4hm3s
    @user-ud9if4hm3s หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሀጋር ማለሰኝ ባጣም እያፈራው ነው እግዚአብሔርሀጋርማለሰኝባጣም እያፈራው ነው ነብስ ይማሪ

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 หลายเดือนก่อน +3

    ye Ethiopiawan mekera be hagerm ke hager wuchim I'm sorry 😞

  • @user-hj1qt4dm6h
    @user-hj1qt4dm6h หลายเดือนก่อน

    ነፋስሽን በገነት ያኑረው እናስብሻለን

    • @user-hj1qt4dm6h
      @user-hj1qt4dm6h หลายเดือนก่อน

      በውጪ ሀገር እና በሀገር ውስጥ የረዳችኋት ሁሉ ፈጣሪ ጤናችሁን ይስጣችሁ ከነ በተሰባችሁ። ለቤተሰብም መፅናናትን እመኛለሁ። ነፍሷን በገነት ያኑረው ፣ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን።

  • @sarataloun9515
    @sarataloun9515 หลายเดือนก่อน +1

    Very sad rip😭😭😭😭😭

  • @user-zj1tv8gh3e
    @user-zj1tv8gh3e หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭😭

  • @shgeashega4665
    @shgeashega4665 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭💔

  • @zeinbayimer
    @zeinbayimer หลายเดือนก่อน +1

    Rep😢😢😢😢😢😢😢

  • @hiwihiwet112
    @hiwihiwet112 หลายเดือนก่อน +3

    Rip

  • @user-vh5yz7gj2l
    @user-vh5yz7gj2l หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭😭😭

  • @user-dl3de7cy3t
    @user-dl3de7cy3t หลายเดือนก่อน +3

    ነፍስሽ በሰላምትረፍየኔከርታታእኅት 😢😢ለመላውቤተሰብ መጽናናትን ያድልልን😢😢😢

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢

  • @kelemadefris8499
    @kelemadefris8499 หลายเดือนก่อน

    😢😢

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 หลายเดือนก่อน

    Betam lebe yesebral

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl หลายเดือนก่อน +2

    💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @chefbuzyeshemlise7917
    @chefbuzyeshemlise7917 หลายเดือนก่อน +2

    Yene ehet kertata , ay hiowt endt nat enam ye ezi aynet adga agtmogn niber ye zare 18 amet

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 หลายเดือนก่อน +1

    RIP

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 หลายเดือนก่อน +1

    Nefsuane begante yanurelne 😢😢😢

  • @helengrbrmariam7625
    @helengrbrmariam7625 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ስድት ምት ከባደ ነወ

  • @betty.n5218
    @betty.n5218 หลายเดือนก่อน +2

    Sew wedo keflo new yemihedew manim teteyaki aydelem. Dersa bihon noros?

    • @beletefasika7997
      @beletefasika7997 หลายเดือนก่อน +1

      Kefelom behad sefetewn yetebeke mehon alebet enje begedaleshinet mehon yelebetem

  • @n.f.fn.f.f7390
    @n.f.fn.f.f7390 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 หลายเดือนก่อน

    NEFSE YEMARE😭😭😭😭😭😭😭

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 หลายเดือนก่อน

    Ejeg lebe yesebral yena kertata

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 หลายเดือนก่อน +1

    Anfered wegenocha Geremen betkoy le emtelu sew kenun aywkem betawkew erswan balance nebera Egzabher ye ersu ken alew

  • @hayasana9468
    @hayasana9468 หลายเดือนก่อน +1

    Ene gen yekerta yegell Asteyayete new sew kemote bewhala lmn bezu berr weto resa yilakal kemote mote ehen sel enrm besedet new yalewet beza lay hrmem lay neng gen bemot enkwan resaye hager geba Algrba kemotku wedhsm bibtlang gedd yelengm😢😢😢😢 noren behiwet yalhonechrn hager kaferwa mn Alfng

  • @tyabauae5539
    @tyabauae5539 หลายเดือนก่อน +2

    😮😢😢😢😢😢😢የክርሲቲያኖች ሞት አቀባበሩ አፈረ እንድቀምስ አያደርጉትም አልመታደል

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours หลายเดือนก่อน

      እሱ ከተማ ነው መሬት ሞልቶ ሙታን በዝተው።

    • @akelem9149
      @akelem9149 หลายเดือนก่อน

      yemigarash yelem bechashen meqam new u are lucky... funny hayemanotegna😂

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 หลายเดือนก่อน

    Ehitochachin lezegochachin bederesebachewu chigir ke gonachewu bemehonish
    Allah yistish

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 หลายเดือนก่อน

    Wegenocha Geta bbezu yebrekachu le beteseb mexnanate yehunlachu aw yekebdal

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 หลายเดือนก่อน +6

    ምን አደረጉ እነሱ ስራቸው ነው ለመሻገር ገንዘብ የከፈሉት ግለሰቦች ናቸው ሃላፊነት መውሰድ አለባቸው ተሳክቶላቸው ቢሆን ኖሮስ 🙏 ሊባሉ ነበር❓አረባካችሁ እየተስተዋለ

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv หลายเดือนก่อน +4

      አዎ የምር በራሳችን ፍቃድ ነው ደውለን ውሰዱን እያልን የምንነሳው😢😢ደግሞ ሞት በነሱ ሳይሆን እግዚአብሔር ያለውነው😢😢በእርግጥ ይሄ ህገወጥ ስደት ደላሎች ባይኖሩ ነሮ ማናችንም ከቤታችን አንወጣም ነበር ግን ደግሞ ከድህነትም መላቀቅ አንችልም ነበር ብቻ ለኛ የጠቀመን የለም በተለይ ስደትን 60%100የሚሆነውን የምንሰደደው ከአማራክልል ነው ለስደት ክልሉ ቅርብ ሆኖ ይሆን አላውቅም ወደሳኡዲም የምንጎርፈው ከዚሁ ክልልነው😢😢😢

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 หลายเดือนก่อน +2

      @@HananHano-yb3pv ለአማራ እህቶቻችን አምላክ ይደርስላቸው 🙁

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv หลายเดือนก่อน

      @@agerenewu8397 አሜን ማሬ

    • @fatma6629
      @fatma6629 หลายเดือนก่อน

      ​@agerenewu839😢7

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 หลายเดือนก่อน

    Yamal yamal yamal

  • @Mebrate-vj7jd
    @Mebrate-vj7jd หลายเดือนก่อน

    መሲዬ፡አክባሪሽ፡ነኝ፡ከሆነልሽ፡የ3ኛዋን፡ባለትዳር፡መተዋወቅ፡ፈልጌ፡ነው ፡ለማመስገን ፡ነው፡ጥንካሬዋን፡አመሰግናለሁ ።

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue หลายเดือนก่อน +1

      እረ በደንብ ካሰባችሁት አሷም እዚ ሚዲያ ላይ መውጣቷ በጣም ይገርማል ሁሉን ነገር ካወቀች በኋላ እንኳን በቃኝ ካሁን ወዳያ አይንህን እንዳላይ እንደማለት አሁንም እድሉን እሱ ይምረጥ በፍፁም አይባልም በሐይማኖታ ጥንካሬ መኖር ብቻ ዋጋ የለውም መተግበርም ነው እንጂ የሰው ሚሰት ደርብ ይላል እንዴ ? በገንዘብ ተማምና ከሆነ ሁሉም ቀሪ ነው።እንደውም ሳታውቅ ብታጠፋ ይሻል ነበር አውቃም ያላቆመች ብሎም የሐይማኖቱንም እየተናገረች አነጋገሯ ርግት ያለ ግን ምን ዋጋ አለው ?????

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow หลายเดือนก่อน +1

    ሳሪ አንችን ማገኘት እፈልግ ነበር በምን ላግኝሽ 94 ነው እምኖረው ፍቃደኛ ከሆንሽ

    • @user-mk3zp7kx1y
      @user-mk3zp7kx1y หลายเดือนก่อน

      dagi sabelle fb or tiktok lay alew

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 หลายเดือนก่อน

    Wey Amlaka betesebun mexnanate yehunlet

  • @fatma6629
    @fatma6629 หลายเดือนก่อน

    በምን ነው የሞተችው ሰምጦነው ጄልባ

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn หลายเดือนก่อน

    Ynakrtata stsazen nbse ymare lbansbrhute

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 หลายเดือนก่อน

    nebseachewn ymareln😂😂

  • @betibeti409
    @betibeti409 หลายเดือนก่อน

    እኔ አዲስ ነኝ ፈረንሳይ ሰው ሚባል አላገጀሁም ኢንፎርሜሽን እንኩዋን ምጠይቀው ነው ያጣሁት ልጅ ስላለኝ ደሞ መራራጥ አልቻልኩም

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 หลายเดือนก่อน

    ግን ሁለቱ ኢትዬጰያዎች እንዴት ገቡ የሧ ብቻ እንዲጣራ ተባለ? ግን እሥኪ ሥለ ሌሎቹ ዘግቡ ወይ ሣልከታተለው ቀርቼ ነው። ።የሚያሣዝነው ሠው ከሌላቸው ብዙ ሠው እያለቀ ማንም አይገልፅ ።

    • @SEP2922
      @SEP2922 หลายเดือนก่อน

      የሷ የዘገየዉ DNA ዉጤቱ ቶሎ ባለመድረሱ ነዉ ! ወደ ዘር ነገር አታስቡት ፀጉር መሰንጠቅ ተገቢ አይደለም! ትግሬ ናት ኦሮሞ ወይ አማራ ብለዉ አይደለም ሁሉም ገንዘብ አዋቶ ለሀገሯ እንድትበቃ ያደረጉአት! ሰዉ ዘር ብሄር ያለዉ በምድር እስከኖረ ድረስ ነዉ! ሲሞት እሬሳ ነዉ!

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ውበት ይችም ልጅ አፈር በላት

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭