እሁድ ለሙቀቱ ከቤተሰቦቼ ጋር የበላነው ቀላል ልዩ ምሳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • እሁድ ለሙቀቱ ከቤተሰቦቺ ጋር የሰራነው ቀላል ልዩ ምሳ ለየት ያለና ያለ ዳቦ መመገብ የምንችለው የሜያጠግብ እንዲሁም ቀላልና ጤናማ ምግብ አሰራር ነው

ความคิดเห็น • 93

  • @almazaderaye9624
    @almazaderaye9624 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሜልዬ እጅሽ ይባረክ እድሜና ጤና
    ይስጥሽ እግዚእብሄር ወቅታዊና
    ጠቃሚ ሙያ ነው ያሳይሽን::

  • @emebetbonger1306
    @emebetbonger1306 3 หลายเดือนก่อน +13

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ አንቺን የወለደች እናት ዕድሜ እና ጤና ይስጣት።

    • @zaheradelil1404
      @zaheradelil1404 3 หลายเดือนก่อน

      Kjiessi87787😊😊😊1v2t5😂T🎉444la5 😅illness 😂yy98😂

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ውድ

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሞያ ከንፅህና ጋር ተባረኬ እኛም ጋር ሞቀት ነው ለቤተሰቦቸ እስከምሰራው ቸኮልኮ በጣም ያምራል

  • @beautiful8049
    @beautiful8049 3 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን 🙏 ልጅ እየመጣ ነው እንዴ? ከሆነ ደስ ይላል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน +2

      አረ የቁምጣው ላስቲክ ነው ሁለት አሉኝ እነሱን ይባርክልኝ

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 3 หลายเดือนก่อน +1

    የጌታ ሰላም ለአንቺና ለቤተሰብሽ ይሁን ሙቀት ከአዳማ በላይ አለንዴ ብዪ ነበር የባሰ አለ የምትይን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      ወይ አዳማ........አዳማ ምን ሙቀት አለ በግሪክ አይን

  • @jerryzeleke6447
    @jerryzeleke6447 3 หลายเดือนก่อน

    Wowwwwww. It looks yummy.
    Thanks, Melly.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      My pleasure 😊

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 3 หลายเดือนก่อน

    Meliy I always amused by you you always cook different food love it ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you 😋

  • @mulualembekele1619
    @mulualembekele1619 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ነው ዛሬ እሞክረዋለሁ፣ ጥቅል ጎመን ሳይበስል ይበላል? ጥያቄ ነው? አመሰግናለሁ።

  • @hewan1183
    @hewan1183 3 หลายเดือนก่อน

    Anchin yageba gn Endet Egziabihare ywedewal❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    Gomen malet cabbage new yene mar?

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ እኮ ነሽ❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @le1785
    @le1785 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሊሊዬ ክበሪልኝ

  • @mekdimkebede
    @mekdimkebede หลายเดือนก่อน

    Endet endemitaft mokrew😋 ejsh ybarek slasayeshn thank you 🙏

  • @mariamichalidis8787
    @mariamichalidis8787 2 หลายเดือนก่อน

    Melliye betam new yemiwedish❤ geta yebarekish berchi anchi betam govez nesh. Gbu🇸🇪🙌

  • @MiMoNa-NL31
    @MiMoNa-NL31 2 หลายเดือนก่อน

    I love your creativity, enjoyment in cooking. Excellent my dear sister

  • @hayatmohammed1109
    @hayatmohammed1109 หลายเดือนก่อน

    Thank you Melly for a great recipe!! You’re very creative 🎉

  • @melat2223
    @melat2223 2 หลายเดือนก่อน

    Meal prep eski serilen freezer yemigeba.

  • @AzebGeyesus-h4j
    @AzebGeyesus-h4j หลายเดือนก่อน

    ስለጅስ ማሽን ስም የፃፍሽው ምን ላይ ነው

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 หลายเดือนก่อน

    ሜልዬ ከላይ ለማብሰል ስንት ደቂቃ አቆየሽው❤❤❤❤❤❤❤ ሲያምር። ተባረኪልን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน +1

      ከላይና ከታች 180 ድግሪ ከዛ 10 ደቂቃ ደግሞ ወረቀቱን አንቼ 180 ነው ያበሰልኩት

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 3 หลายเดือนก่อน

      @@Mellyspicetv thank you so much ehete

  • @konjittakele6135
    @konjittakele6135 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የሚገርም ነዉ ኑሪልኝ እጅ ይባረክ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ውስ

  • @nguseamde8680
    @nguseamde8680 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሊ ዋው በጣም ቆንጆ ነው ስለጤና ያለሽ አቋም አደንቃሎ ለወጥ ምን አይነት ድስት እንጠቀም?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      silit or fisser በጣም አሪፍ ናቸው በእርግጥ ትንሽ ውድ ናቸው

  • @leaderleader9067
    @leaderleader9067 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሊ 1ኛ በዬሻለሁ የተጠቀምሽውጥቅል ጎመን የበሰለ ነው ወይ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      ጥሬ ነው ያ ግን (extra) ነው

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሚሊዪ በጣም ለይት ያለ ነው ምን ልበልሽ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ውድ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 หลายเดือนก่อน

    ሜልዬ የስጎ ቅጠል በእንግሊዘኛ ምን ይሆን? ።ናና ሚንት ነው አይደል ?

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 3 หลายเดือนก่อน

      @@meronnega2391 thank you so much dear

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ እህቶቼ!Meronye that is what the real fun do thank you my dear

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 3 หลายเดือนก่อน

    ልዮ ነው ሜሊ አጅሽ ይባረክ በየቀኑ ታስደምሚናለሽ🤔👌👌👌

  • @seni680
    @seni680 3 หลายเดือนก่อน +3

    I love all the food cooks

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ሜሊ ቆንጆ ምግብ ነው እጆችሽ ይባረኩ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ውዴ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ እንቁላሉን ለብቻ ቼክ ማረግሽ ማስተር ሼፍ ነሽ

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 3 หลายเดือนก่อน

    Betam des yemil sandwich new thank you melat. Tayege ko yegreek muketna humidity.

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 3 หลายเดือนก่อน

    ሜሊዬ አረፈድኩ ቅጣቴን እቀበላለሁ እጆችሽ ይባረኩ እጅግ በጣም ያምራል❤❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ናኒዬ ለመጀመሪያ ግዜ ስለሆነ በይቅርታ ታልፈሻል ለዛሬ

  • @hewan1183
    @hewan1183 3 หลายเดือนก่อน

    Please tell me what is tosin and naenae because I speak tigrinia and I don’t know what we call them in tigrinia or English?
    Thank you 🙏🏾 my sister and I always appreciate you and follow you! Egziabihare brikkkkkk yargsh mearey 🥰❤️

  • @HewaTube
    @HewaTube 3 หลายเดือนก่อน

    ባለሙያ ነሽ🎉🎉🎉🎉

  • @serkalemadugna4998
    @serkalemadugna4998 3 หลายเดือนก่อน

    nana tikmu mednwe mellay selmtastemrin muya enamsegnalen

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu5936 3 หลายเดือนก่อน

    ሞያ ከንፅህና ጋር

  • @genetayele990
    @genetayele990 3 หลายเดือนก่อน

    Err gude naw keyet naw yemitamechew yehenen muya mechem anchen yemayadenk yelem gobez

  • @yalemzeleke
    @yalemzeleke 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🎉

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      You’re welcome 😊

  • @AddishiwotTesfaye-mq6qd
    @AddishiwotTesfaye-mq6qd 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለሞያ ተባረኪ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ጎበዝ ዋው ❤

  • @merimeri3117
    @merimeri3117 3 หลายเดือนก่อน

    ሜልየ ባለሞያ❤❤❤❤❤

  • @tigestephrem4793
    @tigestephrem4793 3 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን🙏🏻❤

  • @brookieashene3886
    @brookieashene3886 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing your amazing recipes 🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      My pleasure 😊

  • @getamamoteklu6496
    @getamamoteklu6496 3 หลายเดือนก่อน

    Batam gobez nesh yene konjo ❤

  • @hewan1183
    @hewan1183 3 หลายเดือนก่อน

    Please tell me what is tosin and naenae because I speak tigrinia and I don’t know what we call them in tigrinia or English?
    Thank you 🙏🏾 my sister and I always appreciate you and follow you! Egziabihare brikkkkkk yargsh mearey 🥰❤️
    I am making this for my kids tomorrow 😍
    Thank you 🙏🏾 I love you so much and appreciate you!!!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน +1

      Oh sis ቶስኝ is oregano ,ask me any thing you want as much as I can I will answer

    • @hewan1183
      @hewan1183 3 หลายเดือนก่อน

      @@Mellyspicetv thank you 🙏🏾 so much!!!
      Is Nana mint?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน +1

      @@hewan1183 yeap

    • @hewan1183
      @hewan1183 3 หลายเดือนก่อน

      @@Mellyspicetv thank you 🙏🏾 my sis! I will make it for my boys today 😍❤️❤️ Tebareki🙏🏾

  • @zebinakassa4959
    @zebinakassa4959 3 หลายเดือนก่อน

    Amazing. Is this beef or lamb.❤❤❤

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 3 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ሜሉ ጉደኛ ሞያ ነው ያለሽ እጅ ይባርክ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ውድ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ ኧረ ሚሉዬ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ቆንጂትዬ

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 3 หลายเดือนก่อน

    የኔማር። ስላምሽ ብዝትይበል።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ውድ

  • @hiwotwendimu5092
    @hiwotwendimu5092 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏😍😘

  • @AsterAster-ph3jt
    @AsterAster-ph3jt 3 หลายเดือนก่อน

    Yene mar edet edemwedsh Mariamn ❤🥰🥰🥰💕💕

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      አስቴርዬ የኔ ውድ ክበሪልኝ

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 3 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ነሽ እውነት❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      ክበሪልኝ

  • @kibreworkineh7043
    @kibreworkineh7043 3 หลายเดือนก่อน

  • @almazderesse3287
    @almazderesse3287 3 หลายเดือนก่อน

    ናና ማለት mint ነው

  • @nardosgebre8343
    @nardosgebre8343 3 หลายเดือนก่อน

    ሜሉ እጅሽ ይባረክ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ናርዲ

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wintatesfay9217
    @wintatesfay9217 3 หลายเดือนก่อน

    Ye sgo kitel mndin new celery new

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      Parsley ነው

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ መጎምዠት😕

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      አይዞን

  • @yoditabraha215
    @yoditabraha215 3 หลายเดือนก่อน

    Anchi tleyalesh you are super

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you judi