#ሙቀጫውን_ገልብጣ_ነው_ጉድ_የሰራቺኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 10 หลายเดือนก่อน

    ወይ ታዴ ሚገርም ታሪክነው ጌታታድጎአል🎉❤

  • @SolomonTesfaye-p6m
    @SolomonTesfaye-p6m 10 หลายเดือนก่อน

    በእርጋታህ እና ስለተሰጠህ ነገር ተባረክ ።

  • @AmanKiyamo
    @AmanKiyamo 10 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻህ የእናት አባታችን እምነት ÷ ተዋህዶ ሳይሆን ይሄ Martin luther ከመቶ አመት በፊት የፈበረከልህ ፕንጥጥና ነወ የሚያዋጣዉ ነዉ ÷ ነዉ!!! ክርስቶስን ኦርቶዶክስ አታዉቀዉም ÷ አትድንበትም ÷ የፔንጤ ብቻ ነዉ አያልከን ነዉ የኛ አዋቂ!! ሚስኪን የዛሬ አመት ደግሞ ፓስተር ሆነህ ቆንጆ መኪናና የራስህን ቸርች ከፍተህ በተወደደ ዘይት ስትራጭ እዚሁ እናገኝሀለን! አታስመስል እስኪ...... የተሻለ ሳንቲም አገኘሁ በል

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 10 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ የሆነ የነፃ አውጫችን የእየሱስ ክርስቶስ ምስክርነት…. በርታ ወንድማችን…ጌታ ብዙዎቻችንን ከዘር-ማንዘር አጋንንታዊ እርግማን ዋጅቶ ነው ነጻነት የሰጠን…ብዙዎች በመንከራተት፣ በእጦት፣ በጉስቁልና ስንገረፍ…ከእየሱስ ውጪ ያዳነን የለም…ከጨለማው እስራትና …ከከንቱ አምልኮ ያወጣን ጌታ ይባረክ!!!
    አንተ ግን እስከ ፍጻሜው በርታ …ወደ ጌታ መጥተንም ቢሆን ብዙ ተግዳሮት ይኖራል…ሆኖም ግን በጌታ ካገኘነው ሰላም እና እንዲሁም ልንወርሰው ካለው ክብር ጋር ሲነጻጸር ኢምንት ነው…ጌታ ይመጣል!!! ያሳርፈናል…ስለ ክርስቶስ ስም መነቀፍ ክብር ነው…ለዕውሮች ግን ጌታ ማየትን ይስጥ አይናቸው በርቶ የቆሙበትን ድጥ እንዲያዩ ይርዳቸው…ፍርድ ከፊታቸው ነውና…

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 መስሎሽ ነዉ ዘምኖ ስታይሉን ቀይሮ አዳል ሞቲ ዛር እስታይል ነዉ ጫት ይወዳል በዉርስ ያጣላል ሀይማኖት ያስቀይራል የመንፈሱ ባህሪ ነዉ ቀይ ልብስ በጣም ይወዳል

  • @millionmekonnen3445
    @millionmekonnen3445 10 หลายเดือนก่อน

    Siyatan kifu nw egzaber lazalalum mertu bizu nw

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 10 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ጴንጤ ቢጠየቅ እንዲህ በሀጢት የተጨማለቀ ነው።

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 10 หลายเดือนก่อน

      ዓዎ አንዱ በመተት ሞቼ የነበረውን ነግሬዓት ስለነበር ቤት ቆሻሻ ነገር በመጣል አበጣበጠችን ሰው ሁሉ አታድርግም ዓለ ከሰሰኩአት አገር ቀየረች ሌላው እንደዚህ አይነት ቦታ ለራሱም እንድጠይቅ ላከኝ እሷ ማድረጉአን አረጋገጡልኝ በአልኩበት ሰዓት እሱ ደሞ በተራው እገላትዓለው ብሎአል ተጠንቀቂው መልእክት ደረሰኝ ፊትለፊት ሳይገጥመኝ አስራሁለት ዓመት አለፈው ቤቴ መቶ የነገ ረኝ ጉዋደኛችን የነበረውን አርፎ አገሩ ከተላከ በሁዋላ መንገድ ላይ ሰማሁ መስከረም ሚካኤል ሁለት ዓመት አለፈው ለሱም ጠይቄ ለት ሁለቱም የፈለጉት የሆናል ተብሎ ሆኖ ኢትዮጵያ ተመላልሰው ነበር እዛ ቦታ ሄደውም ነበር ሰምቼዓለሁ ለማንኛውም mulu birara ye urael ayer tena በአማርኛም የገለጽኩት ዓለ አንብቡት😂

    • @alemtiruneh8137
      @alemtiruneh8137 10 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ልጠይቅህ ለምንድነው መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ የማትወደው? እራስህን ጠይቀህ ታውቃለህ? እስቲ ልብ ካለህ የዮሃንስን ወንጌል ለማንበብ ሞክር …ስለ ክርስቶስ ነው የሚተርከው? እመነኝ ማንበብ አትችልም ልክሞክር ብትልም ያዛጋሃል..ያፋሽግሃል…ለምን እምነትህን በቃሉ ላይ አትመሰርተውም?…አየህ አትችልም…ዝም ብዬ ሳይህ ለሃይማኖትህ ተሟጋች ነህ …ስለሃይማኖትህ መሳደብ ማንጓጠጥ ትችልበታለህ…ግን ቃሉ የለብህም…በመጨረሻ የሚፈረድብህም በዚህ ቃል ነው…አንተ ግን ልታነበው አትችልም…እንቅልፍህ ይመጣል…ደግሞም ትጠላዋለህ…ለምን ትጠላዋለህ?..እራስህን ጠይቅ እስቲ…ለምን ቃሉን ትሸሻለህ? እስቲ እራስህን ጠይቅ…ማነው እንዳታነበው የሚከለክልህ?

  • @GetuTereda
    @GetuTereda 10 หลายเดือนก่อน

    ታዴ ከመስከረም 10 ሞት እግዚአብሔር እንክዋን አዳነህ ጌታ ባለውለታህ ነው !!!

  • @danbole1233
    @danbole1233 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳው በዚ ከንቱ ነገር ለይ ጊዜህን አጥፍተህ እንጂ እጅግ ድንቅ comedian እምትሆን ነበር።ለማሳቅ እሚያስችል ድንቅ ተፈጥሮም እምቅ አቅምም ያለህ ነህ::

    • @alemtiruneh8137
      @alemtiruneh8137 10 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ልጠይቅህ ለምንድነው መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ የማትወደው? እራስህን ጠይቀህ ታውቃለህ? እስቲ ልብ ካለህ የዮሃንስን ወንጌል ለማንበብ ሞክር …ስለ ክርስቶስ ነው የሚተርከው? እመነኝ ማንበብ አትችልም ልክሞክር ብትልም ያዛጋሃል..ያፋሽግሃል…ለምን እምነትህን በቃሉ ላይ አትመሰርተውም?…አየህ አትችልም…ዝም ብዬ ሳይህ ለሃይማኖትህ ተሟጋች ነህ …ስለሃይማኖትህ መሳደብ ማንጓጠጥ ትችልበታለህ…ግን ቃሉ የለብህም…በመጨረሻ የሚፈረድብህም በዚህ ቃል ነው…አንተ ግን ልታነበው አትችልም…እንቅልፍህ ይመጣል…ደግሞም ትጠላዋለህ…ለምን ትጠላዋለህ?..እራስህን ጠይቅ እስቲ…ለምን ቃሉን ትሸሻለህ? እስቲ እራስህን ጠይቅ…ማነው እንዳታነበው የሚከለክልህ?

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs 10 หลายเดือนก่อน

      Eyesaq gedel megbat kefelek end feqadih yihunilih yemihonuwin mertuwal ayagebahimmmmm...

    • @danbole1233
      @danbole1233 10 หลายเดือนก่อน

      @@Tewodros-tm7bs ፈጣሪ አትሳቁ ይላል?መሳቅ ማሳቅ ሀጥያት ነው። እሚል አለ?

  • @አለቤ23
    @አለቤ23 10 หลายเดือนก่อน +1

    Alsheshum zor alu.ebab nedfoh medhanit felgeh zendo ga hedk.yaw new.ahunm getan alagegnehwm.

    • @alemtiruneh8137
      @alemtiruneh8137 10 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ልጠይቅህ ለምንድነው መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ የማትወደው? እራስህን ጠይቀህ ታውቃለህ? እስቲ ልብ ካለህ የዮሃንስን ወንጌል ለማንበብ ሞክር …ስለ ክርስቶስ ነው የሚተርከው? እመነኝ ማንበብ አትችልም ልክሞክር ብትልም ያዛጋሃል..ያፋሽግሃል…ለምን እምነትህን በቃሉ ላይ አትመሰርተውም?…አየህ አትችልም…ዝም ብዬ ሳይህ ለሃይማኖትህ ተሟጋች ነህ …ስለሃይማኖትህ መሳደብ ማንጓጠጥ ትችልበታለህ…ግን ቃሉ የለብህም…በመጨረሻ የሚፈረድብህም በዚህ ቃል ነው…አንተ ግን ልታነበው አትችልም…እንቅልፍህ ይመጣል…ደግሞም ትጠላዋለህ…ለምን ትጠላዋለህ?..እራስህን ጠይቅ እስቲ…ለምን ቃሉን ትሸሻለህ? እስቲ እራስህን ጠይቅ…ማነው እንዳታነበው የሚከለክልህ?

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 10 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው ስለሠይጣን ይሔን ያሕል የምታወራ

    • @alemtiruneh8137
      @alemtiruneh8137 10 หลายเดือนก่อน

      ለምንድነው መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ የማትወጂው? እራስሽን ጠይቀሽ ታውቂያለሽ? እስቲ ልብ ካለሽ የዮሃንስን ወንጌል ለማንበብ ሞክሪ ስለ ክርስቶስ ነው የሚተርከው? እመኚኝ ማንበብ አትችይም ልክሞክር ብትይም ያዛጋሻል..ያፋሽግሻል…ለምን እምንተሽን በቃሉ ላይ አትመሰርቺውም…አትችይም…ዝም ብዬ ሳይሽ ለሃይማኖትሽ ተሟጋች ነሽ…ግን ቃሉ የለብሽም…በመጨረሻ የሚፈረድብሽም በዚህ ቃል ነው…አንቺ ግን ልታነቢው አትችይም…እንቅልፍሽ ይመጣል…ደግሞም ትጠይዋለሽ…ለምን ትጠይዋለሽ..እራስሽን ጠይቂ እስቲ@SihinTigabu

    • @NardosGebeto-yf3cx
      @NardosGebeto-yf3cx 10 หลายเดือนก่อน

      Selsetan kfat awera sile eyesus adagninet ena getnet awera adamt eski bedenb