መንጃ ፈቃድ በፌስቡክ እናስጨርሳለን!🤣😂😂 _ |የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር _ YeSamintu Chewata @NBCETHIOPIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 67

  • @GideyZerihun
    @GideyZerihun 29 วันที่ผ่านมา +7

    ማንም እንዳንተ የህዝብ ችግር የሚገባው የለም እና ይገርመኛል
    እና በርታ

  • @emann7734
    @emann7734 29 วันที่ผ่านมา +4

    ብዙዎቹ የስራ አካሄዳቸውና አፈፃፀማቸው ኋላ ቀርና አሳፋሪ ነው

  • @westside2499
    @westside2499 หลายเดือนก่อน +13

    አቦ ሰሜ ይመችህ እንደዚህ ብጥርጥር አርገህ ስትናገር በተለይ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አሰራር ላይ አንጀቴን ነው የምታርሰው ገና ብዙ ነገር መስራት ይቀርሀል ገና ብዙ ጉድ አለ ጠንከር በል እንዳትፈራ ደግሞ አላህ ይገዝህ ሰላም ሁን

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 หลายเดือนก่อน +6

    ሰሜ ትክክልነህ🎉🎉 መቼም ሀሳቤነው ስለምትናገር በጣምነው ማዳምጥህ

  • @LeonardoDipede-k6k
    @LeonardoDipede-k6k 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሜ እንዳንተ አይነትን ዜጋ ያብዛልን አቦ።

  • @AbrhamAregay-s2p
    @AbrhamAregay-s2p 29 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው የተናገርከው እኔም ስለገጠመኝ ነው:: እንደዚ እውነት መናገር እንዳትፍራ@@@@

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 หลายเดือนก่อน +4

    ግሩም እይታ ቢጨንቅህ እስቲ ቁሙ አልክ ክክክክክክክክማነው ያስቀመጣቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KbAb-wk2ml
    @KbAb-wk2ml หลายเดือนก่อน +4

    ሰሜ እንደው እድሜ ይስጥክ ያንተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @kelemworkadmasu9013
    @kelemworkadmasu9013 หลายเดือนก่อน +4

    ሠሜ........በትክክል 🙏🙏🙏

  • @MiteSmith-to4ty
    @MiteSmith-to4ty หลายเดือนก่อน +3

    የነዉነት ተለያለህ 👏👏👏

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 24 วันที่ผ่านมา

    አሄሄ !!!!!!! ማወቁንስ እናውቀአለን ብንናገር ...... አለች አሉ ነው ነገሩ 😅😅😅😅😅 ይህም ያልፋል

  • @nassir152
    @nassir152 หลายเดือนก่อน +4

    NBC ራጅም ሰአት ሶጡት በጣም ወሳኝ ነጥብ ነው የሚያነሰው የማህበረሰብ አንቂ ማለት እሄ ነው

  • @samri1215
    @samri1215 15 วันที่ผ่านมา

    ሰመረዬ በርታ 💪💪

  • @EliasNega-e7w
    @EliasNega-e7w หลายเดือนก่อน +2

    በቃ ትችላለህ አመለካከትህ እውነተኛና ከቀለጥፋ ንግግር ጋር በርታ 🎉🎉🎉🎉

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 หลายเดือนก่อน +3

    አዲስአበባ ውስጥ የሚታየው ነገር በርግጥ በጣም ነው የሚያሳዝነው አግልግሎት ተፍልጉ ሰውን የሚያስተናግዱበት መንገድ በጣም የሚያሳዝን ነው

  • @hina6967
    @hina6967 29 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂ሰሜ ግን ኢትዮጽያ ነክ እንደዚ አዝረክረካቸው

  • @sofiaidris5257
    @sofiaidris5257 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይ።።ስሜ።።።በጣም።።ነው።።ያሳከኝ።።።በጣም።።ትክክል።።ነጠላ።።መንከስ።።ያልከው።።kkkkkkkkkk

  • @mamakirubel-po3zs
    @mamakirubel-po3zs 29 วันที่ผ่านมา

    እውነተ ነው ወድሜ

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 29 วันที่ผ่านมา

    ባሁን ሰዓት ጉዳይ ለማስጨረስ ስትኤድ በግልፅ ገንዘብ ትጠየቃለክ ከሌለክ አይጨረስልክም ሙስናው አይን አውጥቶ በግልፅ መጠየቅ ተጀምሯል በጣም የሚያሳዝነው እውቀቱም ልምዱም የሌላቸው በብሄር ተመርጠው የተቀመጡ ነውረኞች በየቢሮው ተሰግስገዋል አየር መንገድ ጓደኛችን ሁሉንም ነገር ጨርሶ ገዘብ ካልከፈልክ አታልፍም ብለው የበረራ ሰዓቱን አጉላልተውት በመከራ ገዘብ ተሰብስቦ ነው የኤደው

  • @AbdushkurnesruUmer
    @AbdushkurnesruUmer หลายเดือนก่อน +2

    በጉጉት እየጠበኩህ ነው ሰሜ ናፍቀኸኛል በእውነት

  • @GideyZerihun
    @GideyZerihun 29 วันที่ผ่านมา

    አቶ ሰመረ እያዋዛህ የምታቀርበው ቁምነገር በጣም ነው የሚያስደስተኝ እና እንዳንዴ እኔም ሳቅ በሳቅ ነው እምሆነው
    ምናለ እንዳንተ 5 ሰው ቢኖር !!!!

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ወዳጀ

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 หลายเดือนก่อน +2

    በቀን የሚሰሩቱን ሪፖርት አይጽፉም ለዛ ይመስለኛል ምን ሲሰራ እንደዋለ

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 29 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ይስጥይ ሳሜ

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 29 วันที่ผ่านมา

    ወይ ቁም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 หลายเดือนก่อน

    በኔና ባንተ ገንዘብ ነው ከተማውን አሳመርነው የሚሉን:: ለበጎ አድራጎት ለቅጣት ወዘተ እያሉ እኛው ላይ ነው የሚጭኑት:: ተባረክ

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 29 วันที่ผ่านมา

    የሀይማኖት ጉድለት ነው

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሜ የሚገርመው ጉዳይ አስፈፃሚ የሚባል ነገር አለ ገንዘብ የሚቀባበሉት እስከ መቶ ሺ ከዚያ በላይም ይጠየቃል አለበለዚያ 1/2 ቀን የሚያልቀው 6 ወር ይፈጃል።

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 27 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ ሁሌ በሀሳብህ እስማማለሁ🙏ማመስገን ያለብንን ሠዎች ማመስገን አለብን።በጣም የምትገርም ትሁት የወረዳ 4 ቤቶች አስተዳደር ቢሮ (ረድኤት)ሁላችሁም አመስግኑልኝ ።ሌሎቻችንም ቅንነትና ትህትና ፈጣሪ ያድለን

  • @BiniShow-h4u
    @BiniShow-h4u หลายเดือนก่อน +1

    Yes yes gubo like constitution

  • @ssul-w1b
    @ssul-w1b 29 วันที่ผ่านมา

    You are doing a great job!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍

  • @TigestTesfaye-o3f
    @TigestTesfaye-o3f หลายเดือนก่อน +3

    ሠሜ እውነት የከፈልከው ግብር አልከፈልክም የምትባልበት ገቢዎች ቢሮ ያለበት ወረዳ ላይ ነው የምንኘኖረው የልብ ነው የምትናገረው

  • @tselatt
    @tselatt หลายเดือนก่อน

    Big Brother በየቦታው፡መተከል፡አለበት።። KYC has to be respected.Thank you ወንድም፡አለም።

  • @tesfitiKebede
    @tesfitiKebede 25 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ ፎቶ በምን ልላክልህ

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 29 วันที่ผ่านมา

    ለዚህ ነገር ለማን አቤት እንደሚባል በጣም አስቸጋሪ ነው ህዝብ በጣም ተንገላታ የማመናጨቃቸው ፋይል ደብቀው አልደረሰንም ይላሉ በተለይ ዲያስፓራ ስትሆን ገንዘብ ካልተሰጣቸው ቀና ብለው አያዩህም በማህበር ነው ጉቦ የሚጠይቁት ጋብቻ በጣም ያሳዝናል ጉቦ ባህል ሆነ

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 หลายเดือนก่อน

    ንገርልኝ ባሪያው

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 28 วันที่ผ่านมา

    የሀገሪቱ የመንግሥት አወቃቀር ህዝብን የማጉላላት እናጉቦ በመሰብሰብ ራስን ማበልፀግ ነው ስለ ህዝብ ደንታ የላቸውም ይህ ነው ብልፅግና ይሉሃል።

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly 29 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @alexayenew4629
    @alexayenew4629 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ....

  • @KokobeErena
    @KokobeErena 29 วันที่ผ่านมา

    Egizhaber yesetike esti tenagerelene gudaye senoragne gudayu seyehone yegudayu asefatemiwoch sasebachwe libe zeke yelala geta hoyyy

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 หลายเดือนก่อน

    Semi , you r special 😂 ❤

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እኔ የገጠመኝን አንተም ገጥሞሃል አመሰግናለሁ🙏ተነፈስክልኝ🙏

  • @dawitgirma5866
    @dawitgirma5866 28 วันที่ผ่านมา

    እይ ወንድም አለምዛሬ ገና የልቤን ተናገርክ

  • @rahelgizaw5915
    @rahelgizaw5915 หลายเดือนก่อน

    ለምን ደሞዝ እንደሚከፈላቸው ማሰብ ተስኖአቸዋል።

  • @RedwanDlabo-x3u
    @RedwanDlabo-x3u หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ

  • @SamsomZerabrukSamizeray-ku2vw
    @SamsomZerabrukSamizeray-ku2vw 29 วันที่ผ่านมา

    ቢሮክራሲ የሌለበትን የመንግስት ቢሮ ንገረኝ የለም።ስለዚ ያንተ ጩህት የሚያመጣው ለውጥ የለም።

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 29 วันที่ผ่านมา

    ይሄ በጣም መስተካከል ቢቻል ሁሉም ባለበት ስፍራ ላይ በአግባቡ ሀላፊነቱን መወጣት ቢችል ተገቢ እይታ ነው

  • @Betty-ot9cs
    @Betty-ot9cs 29 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ የሚሰማህ የመንግስት አካል ቢኖር ጥሩ ነበር ግን የለም እንጂ ባለፈው እኔ ፊርማ ብቻ የቀረው ወረቀት ሶስት ቀን አመላልሰዉኛል መብራት ጠፍቶዋል እያሉ ለመፈረም ለምን መብራት ያስፈልጋል ቀን እኮ ነው ብርሃን አለ ብል ከእግር እስከራሴ በግልምጫ ነው ያነሱኝ ማናጀሩን ማናገር እፈልጋለሁ ስል ገና አምስት ተኩል ላይ ለምሳ ወቶዋል ተባልኩ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው በየመንግስት መስሪያ ቤት ዉሰጥ የሚደረገው ሻጥር

  • @leeleemengistu2491
    @leeleemengistu2491 หลายเดือนก่อน

    በሳቅ ሆዴን አሳመምከኝ እኔ birth certificate ለማውጣት ቀበሌ የተንከራተትኩት ትዝ አለኝ ወይ እማማ ኢትዮጵያ!

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 27 วันที่ผ่านมา

    🤣😂🤣

  • @AbduHussein-u7z
    @AbduHussein-u7z หลายเดือนก่อน

    መድሃኒት ቤቱ የት ነው

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሰሜ የህዝብ ን የልብ ትርታ እያወጣህ ትነግርልናለህ እናመሰግናለን ።ግን አንዳንዴም አንተ የህግ ሰው ስለሆንክ የምታየውን በህግ ቁጥጥር ስር አውለህ ብታሳየን ይበልጥ አስተማሪ ይሆናል እስቲ ብታዱርግ ህጉ ምን ይላል ንገረን

  • @AbduHussein-u7z
    @AbduHussein-u7z หลายเดือนก่อน +1

    ቀተለይ መብራት ሐይል ሴቶቹ ሞባይል ይዘው ዞረው አያዪህም

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน

    ወገኖቼ፡ እጅግ፡ አዘንኩላችሁ! ከጥቁር፡ ረብሸኝነት፡ የሚጠበቅ፡ ነው፡ ይሉናል!!!

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 28 วันที่ผ่านมา

    መሥሪያ ቤቶች ኃላፊነታቸውን ላለመወጣታቸው የሚያሳየው የሀገሪቱ መንግሥት የወደቀ መሆኑን ያሳያል።እያድፕርን ቁልቁል ያሣዝናል።

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 29 วันที่ผ่านมา

    ሰዎች የደረሰባቸውን በእውን የማቅረብ አልያም በስልክ እንዲናገሩ ፕሮግራምህ ቢሰራበት የተሻለ ነው የመስሪያቤቱ ስም መጠቀስ አለበት ባይ ነኝ ቼናቸው መበጣጠስ አለብን ሸፍነኸው ማሽሞንሞ አያስፈልግም::

  • @melakuabate9358
    @melakuabate9358 29 วันที่ผ่านมา

    አረ ጉድ ነው የምናየው እኮ ደብረዘይት ላይማ ጉድ ነው ባለፈው ለልጄ የልደት ካርድ ላወጣ ቀበሌ ሔጄ በመከራ ከሰጡኝ በኋላ ጀርባውላይ ማህተም የሚመታው መዘጋጃ ቤት ነው ተብለን ሔድኩኝ ማህተም ምቱልኝ ስል አንመታም ለም ስል የሲንቄ ባንክ አካውንት ከፍተህና ተብዬ ከፈቼ ነው ማህተም የተመታልኝ እና ከብዷል ነውሩ

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน

    በቃ፡ እንመን፡ አጎቱ፡ የቀጠሩው፡ ሰው፡ ያልሰለጠነ፡ ትዕቢተኛና፡ ጉበኛ!!! አይ፡ ነጭ፡ ከምትፈልገው፡ በላይ፡ ይረዳሃል!

  • @eliasabebe7429
    @eliasabebe7429 26 วันที่ผ่านมา

    በተለይ ገቢዎች ላይ

  • @EternalLife-fu6nk
    @EternalLife-fu6nk หลายเดือนก่อน

    I hope someone from Dr Abyi admin will take the time to listen and pinpoint those individuals who are not putting in the same level of effort as him, tarnishing the reputation of his administration.

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 หลายเดือนก่อน

    Selame last year Ethiopia meteche yellow card mawetate alebeshe belewene 1 week new yefegebene lee enna yefetene new yemeselene 😂😂enna New York neew yemenorew driver license lee masadese office tehadalehe computer leaye teyake temelsalehe foto yansuhale bee 3 days mail box wesete teagenalehe simple 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @KokobeErena
    @KokobeErena 29 วันที่ผ่านมา

    Bakataye ketate tabelo yekabaluhale ankabalem belaŵ geftaweke

  • @goreja100
    @goreja100 29 วันที่ผ่านมา

    አብይ አህመድ ዳንኤል ክብረትን የተረትና ምሳሌ መኒስቴር አርጎት አንተን የ ማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪው ቢያረግህ ህዝቡ ይጠቀም ነበር።