ልጅ ሚካኤል ያልተጠበቀ ጉድ!ጭራሽ ከ ጌ ጋር ሙዚቃ! ሴይፉ ምን ነካው !ዘመዴ ዘርፌን አጋለጣት!ቲክቶከሩ ኦርቶዶክስ ሊሆን ነው!ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 197

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 3 วันที่ผ่านมา +34

    ተዋህዶ ስለሆንኩ ደስተኛ ነኝ ኑንስሀ እንግባ በቅዱስ ድሙ በክቡር ስጋዉ እንታተም❤

    • @Azmarah
      @Azmarah 2 วันที่ผ่านมา +1

      Me to

  • @hana-s2x
    @hana-s2x 3 วันที่ผ่านมา +58

    ልጅ ሚካኤል የ666 አባል ነው day7 በመረጃና በማስረጃ አሳይቶናል ወገኔ እንንቃ በፀሎት ትጉ ሐገራችን ከመጣው ቁጣ ይጠብቅልን

    • @ALemDeneke-dx5mp
      @ALemDeneke-dx5mp 3 วันที่ผ่านมา +6

      አው day 7tube TH-cam ነግሮናል እዉነት ነው rema እንደቀረ ይህም መቅረት አለበት

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 3 วันที่ผ่านมา

      Mekejoche 😮 angete korto beenchet seketo kemechefer belaye 666 yelem

    • @አልቀረብንም
      @አልቀረብንም 3 วันที่ผ่านมา +3

      ​@@wenshettamerate642እስቲ ውሃ ጠጭ ና እንደገና ፃፊ 😂😂😂

    • @አልቀረብንም
      @አልቀረብንም 3 วันที่ผ่านมา +5

      Day 7 ንማ ጀግናችን በመረጃና ማስረጃ ነው ያውም❤

    • @SaraTeressa-nf6wn
      @SaraTeressa-nf6wn 2 วันที่ผ่านมา

      Block saytan

  • @casosad
    @casosad 2 วันที่ผ่านมา +16

    ገና እንበዛለን የኦርቶዶክስ ልጆች ❤❤❤❤❤

  • @melkegetahun-f6x
    @melkegetahun-f6x 2 วันที่ผ่านมา +15

    ወንድሜ ሚኮ እንቁ የተዋህዶ ልጅ በርታ❤❤❤

  • @gidenanguse
    @gidenanguse 3 วันที่ผ่านมา +22

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

    • @SamuelTeshome-f6s
      @SamuelTeshome-f6s 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤

  • @emebet2513
    @emebet2513 2 วันที่ผ่านมา +5

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ኦርቶዶክስ ❤❤❤

  • @ZaenbAa-sh4jl
    @ZaenbAa-sh4jl 2 วันที่ผ่านมา +5

    በፔጤነህወይ ደሰ ይላል እናተ ባትኖሩ ድብርቱ አንችለዉምነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @samlsd9711
      @samlsd9711 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 ያሳዝናል ግን በጣም፤ ሰው ላይ እየተጫወቱ ነው መታገት አለበት።

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 3 วันที่ผ่านมา +8

    ይመችህ ሚኮዬ❤❤❤

  • @YonatanAbel-t6v
    @YonatanAbel-t6v 2 วันที่ผ่านมา +11

    ልጅ ሚካኤል የሚባል ሰው ግን ከነሱጋር መጨፈር ካስፈለገው ለምን እዛው በሀገራቸው አብረው አያብዱም ወደ ሀገራችን አያምጣብን ምኑ ሰይጣን ነው ልጅ ሚካኤል ከሚባል ልጅ ሳጥናዬል ቢባል ይሻላል

  • @gidenanguse
    @gidenanguse 3 วันที่ผ่านมา +7

    ራሳቸው ጴንጤዎች መተተኞች ናቸው።

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y วันที่ผ่านมา +1

    የዳንሱ በሺታ ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ ከገባ የቆየ ይመስለኛል ምክኒያቱም አንዳንድ ቲክቶክ ላይ ያሉ እህቶቻችንን ሳይ በጣም ነዉ የማዝነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة 3 วันที่ผ่านมา +12

    ኦርቶክስወች እዳትፍሩ ፀበል እገባለን

  • @atsedemaru5150
    @atsedemaru5150 2 วันที่ผ่านมา +2

    ልጁ ሳክሱ ተመቸኝ 😂😂😂😂😂በጣም አስቀያሚ መናፍቅ

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 3 วันที่ผ่านมา +6

    ልጅ ሚካኤል የጥልቁ አባል ነወ እሱ መጥፋቱ ሳያንስ ትውልዱን ለማጥፋት መጋጋጥህ አቁም ለነገሩ ማንን ትፈራለህ ፈጣሪህን የካድክ ማንን ልትፈራነወ እዛው አጋንትህን ይዘህ ገደል ግባ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ኮንክሪት በለው😂😂😂😂😂 እውነት ዳቦ ነው እግዝዬ 😂😂😂😂 ህዝቤ ኩላሊቱ የተበላሸው ይህን ሲሚንቶ እያበሉት ነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 3 วันที่ผ่านมา +3

    እየ ጴንጤው ልጅ ግን ለመፍመስ ብሎ እየተጃጃለ ነው 😂😂😂😂ቆይ ግን ሰው እንዴት በዚህ ልክ ጅላንፎ ጅላጅል ይሆናል????🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ወለተፃድቅነፃነት
    @ወለተፃድቅነፃነት วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ እኔን ያሳቀኝ ስለዩኒቨርስቲ የኮንክሪት ዳቦ ያወራው😂

  • @adadnech122
    @adadnech122 3 วันที่ผ่านมา +5

    ሰይፉ 60 አመት ልሞለውነው ስለዝህ መስተዋል ይጎለሊ እድሜነው አትፍራድ

  • @fetarihoy27tebkegn
    @fetarihoy27tebkegn 3 วันที่ผ่านมา +24

    ወገኖች ከመናፍቅ በመራቅ ሀይማኖታዊ ጤንነታችሁን ጠብቁ😢

    • @samlsd9711
      @samlsd9711 2 วันที่ผ่านมา +1

      ይገርማል በ አረብኛ ሙናፍቅ ማለትም traitor ማለት ነው፤
      አሁን ግእዝም መናፍቅ ይባላል ማለት ነው፤ ከ ግእዝ የተወሰደ መሆን አለበት።

    • @fetarihoy27tebkegn
      @fetarihoy27tebkegn 2 วันที่ผ่านมา

      @samlsd9711 መናፍቅ እኮ ቀጥተኛዉን መንገድ የማይከተሉ ነዉ ግን ሙስሊምን አህዛብ እያለ ነዉ የሚነግረን ግእዙን እንጃ

    • @bslentaabebe8878
      @bslentaabebe8878 2 วันที่ผ่านมา

      ቡዳ ማነው ብለው ጠየቁ አሉ ። እነዚያም እኛን ይላሉ እኛም አነዛን አሉ

    • @samlsd9711
      @samlsd9711 2 วันที่ผ่านมา

      @@fetarihoy27tebkegn አይ traitor malet new. የራሱን መንገድ ሚከተል እና ሚያበጣብጥ እናም፤ለሰው የኔ መንገድ ትክክል ነው እያለ ሚዋሽ ነው።
      አህዛብ ምናምን የራሳቸው ግሩፖች ናቸው።
      ህዝብ ማለት ህዝብ ነው ያው ግእዙም እንደዛ ማለት።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ❤❤❤❤❤❤

  • @BirukeLoveBiruktawit
    @BirukeLoveBiruktawit 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ልጅ ሚካኤል ባለፈው ሲጠየቅ ምን አለ ሚካኤል የሚል ስም ይዞ ኢሉምናቲ አይከብድም አለ ስለተነቃበት ግን አሁን በይፋ አሳየን እሱ ብቻ አይደለም ሮፍናን እነ አስቴር ኧረ ብዙ አሉ ወገን ስለዚህ ምድራችንን እንዳይረግጣት መቃወም አለብን የቢዮንሴ ይበቃናል

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 3 วันที่ผ่านมา +7

    ሰይፉና የሰከላ ሾዉ አቅራቢ ትግስት የሚያቀርቡት ሰው አጡ መሰለኝ የማንንም ላሀጫም ቲክቶከር እያመጡ ያደርቁናል😢😢😢

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw 3 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @SebleLake-d1r
      @SebleLake-d1r 3 วันที่ผ่านมา +1

      Ewunet, newu

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 3 วันที่ผ่านมา

      ልክ ነው ሰከላ ይባስባት ነች

  • @shamwedigoretxaidaabsheras8525
    @shamwedigoretxaidaabsheras8525 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሲጀመር ይህ ወጣት ልጅ ሚካኤል ሳይሆን ልጅ ሰይጣን ነዉ ይህ ማለት የኢትዮጲያን የመልኣክት ሃገር የጻድቃናት ምድር የኦርቶዶክሳዉያን መገኛ መሆኗን እያመኑ ቤተ ሰቡን ሀይማኖቱን ያላመነ ምሳሌ ስም ይመራል ጠዋፍ ያበራል ስለ ዚ ሰዉ ሁሉ ኢትዮጲያዊ ና በሙሉ ኦርቶዶክስ ኣማኝ የቀድሞ ዘፈኑን ጨምሮ እምቢ ለ ሶዶማዊይን ይበል እንዴት እንደሚዳከም ደግሞ የ ኣማኞች ስራ ነዉ

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 2 วันที่ผ่านมา +1

    Day 7 ላይ ሙሉ መረጃ ታገኛላች እንኳን ልጅ ሚካኤል አብይ አህመድ ወደኢትዮጵያ ማንን አንደሚያስገባ ጉድ ታያላችሁ Day 7 ተከታተሉ ታተርፋላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የዲያብሎስ መንፈስ አያሸንፍም በጸሎት እንትጋ🙏🙏

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 3 วันที่ผ่านมา +5

    Maceberber kefelgachu benxe hunu 🤣🤣🤣🤣mikoye 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass วันที่ผ่านมา +1

    ጆሲዬ ልጄ አይዞክ አትሰማቸው ልክ የሆነ ልክ ነው እውሸትን ውሸት በሉ እውቅ ጠይቅ ምድር ሌባ ይሁዳ ወንበዴ አትሰማቸው ሲነቃባቸው ነው ከእውቀት ነፃ ናቸው ልጆ ጠይቅ ነብይና ፖሰተር ለመሆን መሃይም መሆን በቂ ነው 😂😂😂😂😂😂 በርቱ ጠይቁ እወቁ መርምሩ አሳውቁ ጆሲዬ እውነትን አግኛት ኦርቶዶክሰ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 2 วันที่ผ่านมา +2

    የዩኒቨርስቲው ተማሪ ተመችቶኛል

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 2 วันที่ผ่านมา +2

    የዳንሱ ወረርሽኝ ከነሱ ነው የጀመረው ልበል😂😂😂😂😂😂

  • @MekdiEthiopawi
    @MekdiEthiopawi 3 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ከመጥፍነገር ይጠብቀን አሜንአሜንአሜን

    • @Azmarah
      @Azmarah 2 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏

  • @AlfaMobile-c2x
    @AlfaMobile-c2x 2 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂እውነት ነው ዘመዴ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 2 วันที่ผ่านมา +1

    ገንዘቧን ተባብራችሁ አስመልሱ በእውነት ዘራቹ ይጠፋል የዚችን ልጅ ገንዘብ መልሱ የአረብ አገር ገንዘብ እሰት ነው እድሜአችንን ገብራን ስንት ነገር አታን እባካችሁ መልሱለት 😮

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT 2 วันที่ผ่านมา

    ኧረ አያስቅም ተው ሴቶቾ ብቻ አትበል እናት እህት የሚባል ነገር አለ ክፉ መንፈስ ነው ሰውረን ነው 🙏

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሰይፉ ግን በጣም ተግማማህ ትላት ከሇላህ መተው እነሸቱን ተመልከት የቤቴኬርስታን የቁርጥቀን ልጅ አንተ በጣም ዛግህ አረ ክብርህን ጠብቅ

  • @sabibasabiba4978
    @sabibasabiba4978 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሚኮዬየእኔወርቅ💋💝💝😘

  • @folexfolex6985
    @folexfolex6985 วันที่ผ่านมา

    እብዶችን የተቸገሩትን ሁሉ ሰብስባ የያዘች እምነት ኦርቶ ነዉ።ለዘላለም ትኑር ለ3 ወር ጴንጤ ሆኜ ተመለስኩ እ/ሄር ይመስጌን

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ረጋ በል እትፍረድ እትሳደብ ቀዝቀዝ በል ወንድሜ ምክር ስማ 🎉🎉❤❤

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass วันที่ผ่านมา +1

    አይ ጩፋ ከጃኪጃን ወደ አፍሪካ ዳንሰ😂😂😂😂😂😂 ይመቻቹ ጴንጤዋች ለነገሩ ዘለው ያልጠገቡ እምቢ አላላርጅም ያሉ ዘልዛላ የሆነ ነው ጴንጤ የሚሆነው ወገን ንቃ ዘመናዊ የአዳራሸ ናይት ክለብ ውሰጥ እየሱሰ የለም አትሸወዱ😂😂😂😂😂

  • @ወለተፃድቅነፃነት
    @ወለተፃድቅነፃነት วันที่ผ่านมา +1

    ይኼው ሰብስክራይብ አደረኩህ😂

  • @betelasrat2255
    @betelasrat2255 2 วันที่ผ่านมา

    ዋው ነገረው በግጥም እውነትም ወደ ቀልብህ ተመለስ ገጣሚ ኣያሳጣን❤ ወይኔ የሰው ልጅ ግን ማሰባችን ተደፈነ ማለት ነው ምን እየሆንን ነው ወይ ፓስተር ሰውን እየፉገሩ ሰው ነው ያበላሻቸው ኣልባንን ብለው

  • @emebet2513
    @emebet2513 2 วันที่ผ่านมา +1

    ስይፉ ወደራስህ ተመለስ 😂😂😂

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 3 วันที่ผ่านมา +1

    የሰውን እራቁት ፎቶ ማውጣት በየትኛውም አገር በህግ ያስጠይቃል. የሚጠየቁትም ሰዎች ገንዘቡን የዘረፉት ሰዎች ለመሆኑ እራሱ ትልቅ ምስክር ነው ቢቀርባቸው ይሻላቸዋል

  • @Kal-g3k
    @Kal-g3k 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንድ የህክምና ሰቃይ ተማሪ ሊመረቅ ሽርጉድ እየተባለ እናትየዋ ድንገት አረፈች መሸከም አቃተው አበደ ካረፈች 20 አመት ቢሆናትም አሁንም ትመጣለች ታስመርቀኛለች ነው የሚለው
    ሰው ወዶ አይታመምም

  • @yordanoshagosmichae912
    @yordanoshagosmichae912 2 วันที่ผ่านมา +4

    አትቀልድ በስመ አብ በልወልድ ወመንፈስቅዱስ በሉ ይሄ ሴቶችን የሚስደንስ በሽታ ያላቹሁት ሰይጣን መንፈስ ነው የዛሬ 20አመት አካባቢ እዚ እኔየኖርኩበት አዳሪ ትምህርት ቤት ነበረ ፀበል ሲጠመቁ መንፈሱ ይጮህ ነበር ልባቸዋን ይሰውረዋ ወደ ገደል ይወስዳቸዋል በጣም ስቃይ ያለው መንፈስ ነው ፈጣሪ ይሰውረን

    • @Tsion-um9kx
      @Tsion-um9kx วันที่ผ่านมา

      Ameeeeeeeeen

  • @FekaduGobe-ge1bb
    @FekaduGobe-ge1bb วันที่ผ่านมา

    በርታልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 3 วันที่ผ่านมา +2

    የዳንሱ በሽታ ግን 😂😂😂😂

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኡኡኡኢ አረ ከጴንጤ ላይ ዉረድ

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሚኮ ምርጡ❤

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork 2 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ስይፉ የመንደር ልቅምቅም እያመጣ አስጠልቶኛል

  • @SalmannSalm
    @SalmannSalm 2 วันที่ผ่านมา

    አብራአእምሠራውመናፋቅናትልታሳብደኘነው,,ማዳም10?እጅ😊

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 2 วันที่ผ่านมา

    ይልቀቁ ፎቶዋን ምንም አድስ ነገር የለም እግዚአብሔር የሰጣት ሰውነት ነው ይልቀቁ ራቁቶዋን

  • @Udueue-t9y
    @Udueue-t9y วันที่ผ่านมา

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tesfayewondimu5056
    @tesfayewondimu5056 2 วันที่ผ่านมา +1

    በተለይ መንፈሳዊነትን በተመለከተ ባልገባችሁና ብትጠየቁ መልስመስጠት በማትችሉት ነገር ሚድያ ላይነን ብላችሁ በማይመለከታችሁ ነገር ኮሜንት አታድርግ የራስህን አጥብቀህ ያዝ ሌላው መልስ ሲስጥህ ሀይማኖት ተነካ ብለህ ታለቅሳለህ ተከባብረህ መኖሩን ብትመርጥ ከቅሌትና ችግር ርራስህን ታድናለህ

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y วันที่ผ่านมา +1

      አንተን ብሆን ያለ አግባብ በሀይማኖቴ ተደብቀዉ የሚያስድብ ቪዲኦ የሚስሩትን እቃወም ነበር😢😢😢

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ 🥰🥰🥰

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 วันที่ผ่านมา

    ሕዝቡ በጣም ሞኝነት ምንድነው በአሁንሰዓት ባንክ እንዴት ገንዘብ ያስቀምጣል ምን አስተማማኝነት አለው ተጠንቀቁ የባንክ ሰራተኛ በአማን ሰዓት ለሌቦች ኢንፎርሜሽን እየሰጡ ብዙኅ ሕዝብን እያዘረፉ ነው

  • @SoccerEditz613
    @SoccerEditz613 วันที่ผ่านมา

    የመጨረሻው ሰይጣን ነው ልጅ ሚ ብሎ ማንነው የሰየመው ግራነው የሚገባኝ ያንሳው በጊዜ አቦ ሰለቸን በየአመቱ

  • @SoccerEditz613
    @SoccerEditz613 วันที่ผ่านมา

    እሱ እኮ የመጀመሪያው አይደለም ሀይ የሚለው ጠፋ ሁሌም ደሞ ስራዬ ብሎ በአልን ጠብኮ ከውጪ ሰይጣን አምላኪጋር ምን አስቦ እንደሆነ ግን እግዚያብሔር ነው የሚያውቀው ልብ ይስጠው

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 2 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይ መናፍቅ ባደባባይ እየተዋረዱ ነው

  • @holushega5732
    @holushega5732 วันที่ผ่านมา

    በርታ

  • @EOTC_React
    @EOTC_React 3 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 2 วันที่ผ่านมา

    ሚኮዬ ስወድህ በርታ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ምንተሰየናለክ😮😮😮😮😢😢😢😂😂😂😂😂😂

  • @zemaritNardosFekede-t4f
    @zemaritNardosFekede-t4f 2 วันที่ผ่านมา

    የሴት ጓደኛ annessesary አያስፈልግምል ልክ ነሽ እህቴ

  • @nebiatmehari9838
    @nebiatmehari9838 3 วันที่ผ่านมา +1

    Lij Michael eko yesachaw abal now ,hezbe hoy neka abren kesachaw seol mehed yalbnen yateshageru alu lexdke yehunachu genzbachu 🙏

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወይልካም ሚኮ ማይ ብራዘር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @DavidKal-wy4sp
    @DavidKal-wy4sp 3 วันที่ผ่านมา +3

    በሽታ አያስቅም ይቅር ይበልህ

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 2 วันที่ผ่านมา

    ሚኮዬ እውነት❤❤❤❤

  • @emebet2513
    @emebet2513 2 วันที่ผ่านมา +1

    መሀይም ፓስተር እብድ ቆሻሻ አይፈልግም 😂😂😂

  • @BesufekadCenter
    @BesufekadCenter วันที่ผ่านมา

    😂ጴ😂ን😂ጤ😂???😂ለ😂ይ😂ተ😂ህ😂ም😂ታ😂ጌ😂ታ😂ሆ😂ይ😂

  • @ተመስገን-2022
    @ተመስገን-2022 วันที่ผ่านมา

    Kkkkk ጴንጤ ሁኑ ያለ ልጅ ሳይወድ ኣስቈኛል. 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola 2 วันที่ผ่านมา

    መገናኛ ላይ አንዱን መናፍቃን ፖስተር ስልኩን ላፍ አረገውት በእየሱስ ስም ወጋሁት እያ መጮህ ነበር😅😅😅😅😅

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፓስተር ለመሆን የሚስፈልገው ምሀይም መሆን ብቻ ነው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass วันที่ผ่านมา

      በትክክል የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም ባለጌ እብድ አንተ ነክ እነሱማ እግዛብሄር ይጠብቃቸዋል አንተ ግን ይሁዳ ሊባ ወንበዴ ማሃይም ከእውቀት ነፃ ነክ የእንጨት ሸበት ጴንጤ ከመሆን ጨርቁን የጣለ እብድ ይሻላል

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 วันที่ผ่านมา

    ይቺፔንጤ ሁኑያለችው ጀለስ ገንዘብ ተከፍሉዋት ንው😂😂😂😂😂😂😂

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlmazTmariam
    @AlmazTmariam 2 วันที่ผ่านมา

    ልጅ ሚሳኤል እኮ የጥልቁ ስራ አስፈፃሚ ተልእኮ ያለው ነው እያደር ይገለጣል ሌሎችም ያልተደረሰባቸውም አሉ እንፀልይ

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 2 วันที่ผ่านมา

    ዴይ 7ቲዩብ ዘግቦታል ነግሮናል❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonsaba9072
    @solomonsaba9072 2 วันที่ผ่านมา

    Mekegna kalhonachu😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሚኮዬ ኧረ አንዳንዴ እንደዝህ ፈገገ ስንል ጡሩ ነው ሁሌ መጨነቅ አያስፈልግም

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት እንነጋገር ማነው ዘፋኙ ?የቱ ነው ጠባቡ በር ? እዚህ ወይ እዚያ ማለት ሳይሆን ሰው ወደ ክርስቶስ መምጣት ብቻ ነው የሚያስፈልገው ። በሩ እርሱ ነው

    • @SamuelBata-q2s
      @SamuelBata-q2s 2 วันที่ผ่านมา

      ያውነቱ የታወቀ ነው ኦርቶዶክስ ነው አውኘቱ ምን ዲስ ኤር 6:16

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 วันที่ผ่านมา

    You are right brother mene ayent swo nowo esun belo paster

  • @Fifi-q6d
    @Fifi-q6d 3 วันที่ผ่านมา +2

    ልጅ ሚካኤል አሁን ነው እንዴ የ666 ተከታይ የሆነው ? አብይ ወደ ኢትዮጵያ ይዞት ሳይገባ በፊት እኮ ነው ?

  • @MeMe-or5de
    @MeMe-or5de 2 วันที่ผ่านมา +1

    Oh wenidimachini yosafi Eigzabheri yagizihi!!!!

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 2 วันที่ผ่านมา

    አይ ጴንጤ አልሆን ሲላቸዉ አባባል ቀየሩ😂

  • @YezinaMolla-iy1wt
    @YezinaMolla-iy1wt 3 วันที่ผ่านมา

    እድማቸውነ በሙሉ ውት

  • @abeba-19ruham
    @abeba-19ruham 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሴፉ እኮ አሽቃባጭ ነው እናም ይሄ የመጀመሪያው አይደለም የሬማን ኮንሰርት እራሱ አስተዋውቋል ስለዚ ከዚ ሰውዬ መራቅ ነዎ የሚያስፈልገው

  • @danwet8394
    @danwet8394 2 วันที่ผ่านมา

    ሚኪ ሻ የፈረንሳዩን መንግስት ለመቀበል መስቀል መሬት ላይ አንጥፎ ያስረገጠውን ሰዶማዊ ቡሽቲ መንግስታችን ሂድበት

  • @Esubalw-z3k
    @Esubalw-z3k วันที่ผ่านมา

    ዘርፌን የማስደንሳት አዲሱ በሽታነው ማለትነው

  • @AbeniBenji
    @AbeniBenji 2 วันที่ผ่านมา

    ስለ ዱባይ ጉዳይ እንለቃለን ያሉትን ልጆች ፎቶ እና ስማቸዉን ይዘሽ ብርሽን ተቀበይ ፎቶዋቸዉን ትለቂዋለሽ ከዛማ ከዛማ

  • @MuluAden
    @MuluAden 2 วันที่ผ่านมา

    ሴፉ ቆየ እኮ ከወረደ ስራው ሁሉ ይደብራል

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 3 วันที่ผ่านมา +3

    በቀሉ ነሽ😂😂😂

  • @EskedarGardachw
    @EskedarGardachw 3 วันที่ผ่านมา

    የምሩን እኮ ነው ለምን ሌቦችን አትጠይቃቸውም እነሱ ይነግሩክ ነበር ጴንጤላይ እንደማዬሰራላቸው ደግሞ ጆኒን ለቀቅ የተባረከ ልጂነው ማንንም አይሰማም 😅

  • @Messi-d6n
    @Messi-d6n 2 วันที่ผ่านมา

    𝐌𝐞𝐝𝐞𝐧𝐞𝐬😂😂😂😂😂😂😂

  • @QwAs-o5u
    @QwAs-o5u 3 วันที่ผ่านมา

    ቪዲዮው ያስቃልም ያስለቅሳልም 😢😢🤭😂🤣🤣🤣🤣

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 วันที่ผ่านมา

    Mikoye lante hulem.LIKE

  • @KeyMobile-u5f
    @KeyMobile-u5f 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @DiribuDegaga-t8u
    @DiribuDegaga-t8u 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ ምልህ ሚኮ በዩቲዩብ መጥቻለሁ አይባልም እንዴ በል ይቅርታ ጠይቅ

  • @MerafMesfin-k4i
    @MerafMesfin-k4i วันที่ผ่านมา

    Emiyaden protestant orthodox ayadenem emiyadenew eyesus new

  • @RahelHailu-u6n
    @RahelHailu-u6n 3 วันที่ผ่านมา

    Mendenaw mendenaw 😂😂😂

  • @YirgalemWendosen
    @YirgalemWendosen วันที่ผ่านมา

    ልጅ ሚካኤል የ666 አባል ነው በቃ እውነታው ይሄ ነው አንድጊዜ ሰይፉ ላይ ልጅ ሚካኤልን ቀርቦ የ666 አባል ነክ እንዴ ብሎት ሲጠይቀው ሚካኤል የሚለውን ስም ይዤ ብሎ አወራ ስሙን ነው እየኖረበት ያለው እንጂ የቅዱስ ሚካኤል በረከት እራሱ የለውም

  • @Lele-c1y
    @Lele-c1y 3 วันที่ผ่านมา +1

    😅😅😅😅

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 วันที่ผ่านมา

    የሰይፉ ፕሮግራም ድሮ ቀረባ በአማን ሰዓት ማንም አይፈልገውም

  • @tazabitsegaye
    @tazabitsegaye 2 วันที่ผ่านมา

    sYefu woede neberekebeteh temelese