🔴ኩላሊቱን የሰጠብ ሐብቴ የመጨረሻ ንግግሬ ከዚህ በኋላ ከእሷ ጋር አብሬ መኖር አልፈልግም❗

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani วันที่ผ่านมา

    ሰይፉ ችግር አለበት ሐብትሽ ወንድማችን አይዞህ እምነትህ ያድንሀል እግዚአብሔር ያግዝህ በርታ

  • @TigistMelese-q1u
    @TigistMelese-q1u 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀግሽ ፈጣሪ የበደላችሁን ይቅር በሉ ይላል አይደል? ቸሬም ሆነ ቲጂ ምንም አላደረጉም ልጅቷም ታሳዝናለች ብትችሉ አስታርቋቸው ገባህ።

  • @hatersataamare4412
    @hatersataamare4412 วันที่ผ่านมา +3

    ሰይፉ የከለከለው እየሰራው ያለውን ሸፍጥ እዳይታወቅበት ነው

  • @yoseph07mf
    @yoseph07mf 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ ምን አገባን ስለ እነዚህ ሰወች እባካችሁ አታውሩን ሌላ ስንት የቤተክርስቲያን ጉዳይ እያለ ስለ እነዚህ ስዎች ምን አገባን። እንዴት እንደሰለቹኝ

  • @samitesfay30
    @samitesfay30 วันที่ผ่านมา

    ከአንድ ወገን የመጣን መረጃ ልጅቷዋ እራሷን መከላከል በማትችልበት ማውራቱ አግባብ አይደለም ለምን ሰይፉ ላይ አላወራም

  • @tiruyetru
    @tiruyetru วันที่ผ่านมา

    አቦአትበጥረቁ እግዚአብሔር ያሰብንውን ሲያሳካልን እንደገናም ስንበድል እንዲ አርጌላችሁ በደላችሁኝ አይልም ባርያ ከጌታው አይበልጥም

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ሴት ነኝ ግን መቼም ቢሆን ከሀብታሙ ጎን ነው የምቆመው እሷ ያደረገችውን መቼም ቢሆን አልደግፍም አረመኔና አስመሳይ ሰው ናት

  • @HussenMuze
    @HussenMuze วันที่ผ่านมา +1

    መጀማሪየ ተራቀ አትቀርብም ነበር

  • @Yohannes-s8x
    @Yohannes-s8x วันที่ผ่านมา +4

    ያንች ልትሰጭው ነው ያንች አይነት መሀይም ናት ተጠቅመ የጣለችው።።።።

  • @tiruyetru
    @tiruyetru วันที่ผ่านมา

    አንድን ነቃፊ አንድ ንደጋፊ አትሁኑ የሚያጣላ መቸ ጠፋ የሚያስታርቅ እንጅ አንተ ደግሞ ተጠቅመህ አትጣላት ችግርዋን ተረዳ ባል ለሚስቱ ዋጋይከፍላል

  • @ZenasUp
    @ZenasUp วันที่ผ่านมา

    ገራሚ ነሽ አልሰጠህም ለማለት ነው ሰሊጀሪ አሳየኝ አላለችም ደፋር

  • @kalukidan8969
    @kalukidan8969 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሐብታሙ ከሷ ጋር ለመኖር ከወሰንክ ባል ከምትሆን ብል ቢበላህ ይሻላል፡፡

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m วันที่ผ่านมา

    ባልና ሚስት ከተጣሉ ወይም ካልተስማሙ እንደዚህ በአደባባይ መወቃቀስ ምነው ቢቀርና በውስጥ በነፍስ አባቶች ቢስማሙ

  • @ZenasUp
    @ZenasUp วันที่ผ่านมา

    ደፍር ናት እጂ አሰቀያማ እውነት ቆመሽ ታይው ነበር አሰቀያሚ

  • @HussenMuze
    @HussenMuze วันที่ผ่านมา

    በጠም ነው የፉነቱ 😢😢😢 ለ 3 ቆመው ሲየጨናነቁት ነበር 😢😢😢

  • @ደስታጥላሁን
    @ደስታጥላሁን วันที่ผ่านมา

    ይች ማፍያ አርመኔ ዝምበይ አንች ሌባንሽ ከባዲ ማፍያ አጪበርባሪ ናች እባካችሁ ልጁ ተወች ያሳዝናል በጣም ጥሩ ሴውነው

  • @fasika8080
    @fasika8080 วันที่ผ่านมา

    Focus on religious matters this things doesn't suit you.

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  วันที่ผ่านมา +1

      It does I live in the society too