ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው❤
Amazing content, superb sharing. Blessed u my friend❤
ሪችዬ ዋው በጣም የሚያምር ስያዩት ብቻ የሚያጠግብ የሳላድ አሰራር ነው ለጤና ተመራጭ ነው የተጠቀምሻቸው ግባቶችም ልዩ ናቸው ይህንን የመሰለ ሳላድ የሰሩት እጆችሽ ብርክ ይበሉ ስላካፈልሽንም ከልብ እናመሰግናለን
ሰላም ራሔልዬ እንካን ደና መጣሽልን ልዩ በጣም የሚጣፍጥ የስላጣ አስራር ነው ያሳየሽን የስሩት እጆች ይባረኩ🙏🙏🙏❤️
ሰላም ላንቺ ሪቻ 🙏 ይሁንበጣም ቆንጆ ለመብላት የሚያጎጎ ለአይን የሚማርክ ሁሌም መጠቀም የምንችለው ጥቅም እንጅ ጉዳት የለለው አንደኛ ነው ቅመሞቹ ቃሪያው ቲማቲሙ አድላኝ ሲሆን 👌 ነው እናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረክ🙏🙏
Wow Raheley marey it’s looks yummy and healthy thank you for your sharing my sweet sis 👍❤️😍😘
ሰላም ላንቺ ይሁን ሪቺዬ በጣም ምርጥ ሰላጣ በቶፍ የአትክልቶቹ አከታተፍ ዋው እንዴት እንደ ሚያምር ያስጎመጃል ለአይን ይማርካል የተመጣጠነ እና ጤናማ ሰላጣ አሰራር ነው የኔ ውድ ከልብ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን እጆችሽ ይባረኩ 👌😋ዋው የኔ ውድ 🥰
ሰላም ላንቺ ይሁሁ ሪችዬ 🙏🙏 በጣም የሚያምር ብሉኝ ብሉኝ የሚል አዘውትረን መመገብ የምንችለው ጤነኛ ሰላጣ ነው የሰራሽልን የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ቅመሞቹ አንደኛ ሙያ ብሎ ዝም ነው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን የሰሩ እጆች ይባረኩ 🙏🙏
ዋዉ ሪችዬ በጣም ደስ የሚል ለጤናችን እጂጉን ጠቃሚ የሆነ ምርጥ ሳላድ ነው ሼር ስላደረግሺን ታንክስ
ሰላም እንካን ደና መጣሽልን በጣም ቆንጆ ሳላድ በቱፎ የምወደውን የስላጣ አይነት ነው ያሳየሽን እና መስግናለን ስላጋራሽን የስሩትእጆች ይባረኩ 🙏🙏🙏❤️
ሰላም ራህዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆና ጤናማ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ አትክልቱ እንዴት ያምራል
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እህት ዋውው በጣም ልዩ የሆን አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሼር 🥰🥰
ሪቺዬ ሰላም የኔ ውድ በጣም ግሩም ለጤና ተስማሚ የማይሰለች የሰላጣ አሰራር ነው ሰላጣ ለሰውነታችን በጣም ተመራጭ ነው ሶሱ ዋው ይበልጥ ያጣፍጠዋል ቶፉ በኦቭን ማብሰልሽ ዘይት እንዳይኖረው ያደርገዋል የኔ ቅን በጣም ባለሞያ ነሽ አቀራረብሽ ሲያምር እጆችሽ ይባረኩ ❤ሪቺዬ 👌❤😘
በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ስያዩት ብቻ ብሉኝ ብሉኝ የሚል ለጤና ተመራጭ የሆነውን ሳላድ ነው የሰራሽው ሪችዬ በጣም ነው የወደድከት ይህንን የመሱላ ሞያሽን ስላካክልሽን ክልብ እናመስግናለን
ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ ውድ የውነት በጣም ምርምር ቀለል ያለ አሰራር እናመስግናለን
ሪችዬ የኔ ባለሙያ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ገና ሲያዬት ያስጎመጃል በዛ ላይ ሰላጣ ሁሌም ቢበላ የማይሰለች አሰራርሽ ቀለል ያለ እጥር ምጥን ያለ የሚያምር የሰሩት እጆች ይባረክ🙏👌
የኔ ዉድ ራሄልዬ ይህንን የመሰለ ለመብላት የማይሰለች ሰላጣ በፈለግነዉ ሰዓትና ከተለያየ ምግብ ጋር መመገብ የምንችለዉ ልዩ ሰላጣ ነዉ የኔ ዉድ ፅዳቱ ብቻ ይበቃል የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክልኝ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን 💕👌
ራሄልዬ የኔ ዉድ ፅድት ጥንቅቅ ያለ ለጤና ተስማሚ የሆነ የሰላጣ አሰራር ነዉ የሰራሽዉ ለመብላት የሚያጓጓ በዉስጡ ጠቃሚ ሚንራልና ቪታሚኖች የያዘ ነዉ የኔ ባለሞያ አከታተፍሽ እራሱ ፅድት ብሎ ለአይን ይማርካል ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን💕👌
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እዴት ናችሁ ዋው ማሻአላህ በርች የኔባለሙያ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን በዱአ እንበርታ በያለንበት ❤❤❤❤❤❤❤
ሬች ሰላምሽ ይብዛ የተለመደውን መያሸን ማየት ናፍቆኝ ነበር ፡ የሚያስጎመጅ ሰላጣ ነዉ።
ሰላም ሰላም እራሔናየ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በጣም ጉበዝነ ነገስት ❤❤🎉
ይበል ናይ ጥዕና ፎኪስ ምግቢ ብፍላይ ንድራር እስታቤነ ያ ፈትየያ አለኩ ራሄላ አቲ መህረፊትና እዚአ ድአ ሰርሐየ ላይክ
ያሚሚ ገና ሲያዬት ያስጎመጃል በዛ ላይ ለጤና ተስማሚ ከተለያዬ ግብአቶች የተሰራ የለውዞቹ ቴስት እንዲሁም የቃርያዎቹ የቲማቲሙ ቴስት ልዬ ነው የሰራሽው ሶስ ሪሲት ተመችቶኛል የጠረኘዛ ዲኮር አደራደርሽም እንደዛው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ🙏👌
❤❤
👍🏻👍🏻👍🏼👍🏼👍🏼👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
ዎዎዎ ራሄላ ቤላ ግርም ፍኩስ ዝበለትን ጥዕምቲ ሰላት ምኻና ርኢካ አይትስሕቶን ክፍትናየ የቀንየልና ምቅርተይ
איזה סלט יפה ומצוין, אבל מתחשק לי עכשיו .
ራሄልዬ ተጠፋፍተናል እንኮን አየሁሽ the salad looks so yummy Like and share 🙏👍❤️❤️
ሉለይ ሽኾር ጠፊእኪ ኾ በጃኪ ተመለሲ የቀንየለይ ምዓረይ
ዋውውውው ትችያለሽ አንበሲት
ሬችዬ ሰላምሽ ይብዛ፡ ዉይ እንዴት የሚያስጎመጅ ሳላድ ነዉ፡ ከተለመደዉ ለየት ያለ ነዉ ፡ እዉቀትሽን ስለምታጋሪን አመሰግናለሁ፡፡
Welcome Rahela ❤
ፍልይቲ ብምኻና ጥዕምቲ ከምትኸውን ድማ አይጠራጠርን የእዳውኪ ይባረኻ ሮሊ
👍♥♥Wow !! ♥♥Great presentation, ♥♥Amazing dear pretty sister, ♥♥very beautiful , ♥♥wonderful coverage , ♥♥greetings from HONG KONG @richscenic👍🌹🌹🌹🌹🪴🌹🌹🌹🌹
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው❤
Amazing content, superb sharing. Blessed u my friend❤
ሪችዬ ዋው በጣም የሚያምር ስያዩት ብቻ የሚያጠግብ የሳላድ አሰራር ነው ለጤና ተመራጭ ነው የተጠቀምሻቸው ግባቶችም ልዩ ናቸው ይህንን የመሰለ ሳላድ የሰሩት እጆችሽ ብርክ ይበሉ ስላካፈልሽንም ከልብ እናመሰግናለን
ሰላም ራሔልዬ እንካን ደና መጣሽልን ልዩ በጣም የሚጣፍጥ የስላጣ አስራር ነው ያሳየሽን የስሩት እጆች ይባረኩ🙏🙏🙏❤️
ሰላም ላንቺ ሪቻ 🙏 ይሁን
በጣም ቆንጆ ለመብላት የሚያጎጎ ለአይን የሚማርክ ሁሌም መጠቀም የምንችለው ጥቅም እንጅ ጉዳት የለለው አንደኛ ነው ቅመሞቹ ቃሪያው ቲማቲሙ አድላኝ ሲሆን 👌 ነው እናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረክ🙏🙏