✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ🤣
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
- እንግሊዝኛ ተናጋሪው ኬንያዊ ጋዜጠኛና ኢትዮጵያዊ አርሶ አደሩ አባቴ እንዴት ተግባቡ? አባትና እናቴ በሳቅ ሞቱ።
A Kenyan journalist and an Ethiopian farmer met and they had an amazing conversation.
How they communicate each other ?
#tossatube #journalist #farmer #ethiopia #kenya
🛑በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች የኛ ወዳጅ ይሁኑ፡፡
👇
Facebook= www.facebook.c...
TikTok= www.tiktok.com...
Telegram= t.me/tossatube
በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን
-
1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary.
• ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድ...
2. ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ
• ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለች...
3. ✅ ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብር ወጭ ሰርፕራይዝ አደረግነው - አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ
• ✅ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብ...
4. ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ
• ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋ...
5. ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ያልተጠበቀ ነገር ተሸለመ !
• ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ...
6. ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁት ወሎዬው ገጣሚ አርሶ አደር ❤ ለማሪቱ ለገሰ የዘፈን ግጥም ታይሰጧት 🤣
• ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁ...
7. ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት። የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣
• ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
8. ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
• ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
9. ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ መንደር ከገጠር አብሮ አደጎቿ ጋር የተደረገ ቆይታ
• ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ...
=======================================
#blind
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
#tossatube
#የገጠርልጆችወግ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር 🙏❤
ማሻአላህ ማሻአላህ ቤተሰቦቺህ
ፈገ ግታቸው ብቻ ምግብ ነው ወላሂ ለሀገሬ ያብቃኝና መጥቸ ለመዘየር ያብቃኝ እናተን የምኖረው ሳኡድ ነው ኢሻአላህ
ጨዋ ደግ የዋህ ሰውአክባሪ ቤተሰብ ስታምሩ❣️💓
😂😂😂😂 አባባ ግን ጀናነወት የሳቋ ንግስት ባልና ሚስት ካንድወንዝ ይቀዳል አባባ ወጋቸው ማሚሳቋ ዋውውው እድሜ ከጤናገ ጋ ይስጥወት አባባ
አባባ ግን አራዳ ናቸው
😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ እራሴንም ሆደንም አመመኝ የምስቅበት ሳቅ በጣም ከማብዛቴ የተነሳ😂😂😂😂😂😂😂😂
ጀማል፣ እባክህን ወላጆችህን ጠይቃቸው፣ ስለ ኢትዮጵያ ቤተ እስራኤሎች ምን ያውቃሉ ?
ደግሙ ይቅረቡን የምትሉ በLike አሳዉቁኝ
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
@@Tossatube. በጎንህ ነን ቤተሰቦችህን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ
ዛሬ በሳቅ አልተረፍኩም ወላሂ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው
😂😂😂😂😂😂😂بابا😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😅😅😅😅😅እኔስ ብትይ ወይኔክክ
ማርያምን ገና ሳያቸዉ እዴት እደምደሰት አባዬና እማዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር 🙏❤
ጀምሻ ሁሉም ጋዜጠኛ እንዳተ በሆኑልን ሀገራችንን ይበልጥ እንወዳት ነበር
ሰበር ዜና እያሉ ወገባችንን ሠባብረው ጣሉትኮ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😂😂😂😂😂በጣም
እውነት ነው ሰለቼኝና ተውኩ ፓለቲካ በሚወራበት ቦታ ዝር አልልም እዛው ያቡኩ
That's insightful.
Fine job he's doing.
We need a dose of positivity in our media.
ቻናሉን እናሣድግለት
ለዚህ እኮ ነው. ጋሽ ጀማልን እናበርታው. ብዙነገርያሳየናል እምላችሁ. በዝህ ሳምንት መቶሽእናስገባው ቻሌንጅ እናድርግ
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ከዛበላይገባዋል ሁላችንም ዳይ
ጀምዬ ፍቅር የሆኑ አባት አልመታም አሉ አየህ የኛ ቤተሠቦችኮ ይለያሉ ሣይማሩ ያሥተማሩ ክብር ይገባቸዋል❤❤❤❤❤❤❤
የጀማል እናት ግን እንግሊዘኛ በደንብ ይገባቸዋል።
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
አዎ ጎበዝ ናቸው ማሻ አላህ
ጀማል ታድለሀል አተ እናትና አባትህን አዝናተሀል ሚገርም ትዝታ ሚገርም ጊዜ ይሄን መቼም የማይረሳ ነው💖💖💖💖ከልቤነው የምወዳች ከሐዋሳ
ወላሂ ጎበዞች ናቸዉ አባትህ የመረዳትአቅማቸዉ ዋዉ ነዉ 👍👍👍
ክብር ላባት እና ለናቶቻችን እነሱ ሳይማሩ እኛን ላስተማሩን❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት ስወደወት ወላሂ ሲስቁ አብሬ ነው የምስቀው ወሬወ ልክ አባቴን ነው እሚመስሉኝ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ❤❤
በጣም ማይጠገቡ ናቸው አባባ የሳቋ ንግስት አዘተኛ ያጽናናል ኬኒያው ደስ ሲል
የወሎን እንግዳተ
ቀባይነት ደግ አየ በደብአ ሳዩት ባለቤቱ ጥበብ ከኛው የወሰዳት ይገባዋል
ያሰላም የማዘር ፈገግታ አላህ በጤና ያኑራችሁ
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
የድሮ ሰወች እኮ አራዳ ናቸው. አባየ ወሬአቸው አይጠገብም እረጂም እድሜ ይስጥልን እማየ እንወዳችሁ አለን❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ደሥ ሢሉ
እነዚህ ቤተሰቦች ፍቅርና እማይገቡ ናቸው ደግሞ ይሄ ደስ እሚል ገርራገር እማይጠገብ ለዛ ያለው ልጅ ደግሞ ሳቁ ደስ ሲል❤❤❤❤አባባ ደግሞ😂😂😂የኔ ፋሲካ❤❤❤ ፍቅር ሰላም ለሃገራችን❤❤❤ ረጂም እድሜና ጤና ለዚህ ቤተሰብ ለእንግዳውም ትልቅ ክብር አለኝ ያሰበውን ሁሉ ያሳካለት❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ቋቋ መግባቢያ መሆኑን ዛሬ ተረዳሁ ሽት አስጨራሽ ጭውውት ነበር ሳቅ እርቆኝ ነበር ዘና ነው ያልኩት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጀማል በርታ❤❤❤
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ማሻአሏህ ወንድም ጀማል አህሰቲ እግሊዘኛህ ማሻአሏህ በደንብ ተምረሀል ወረቢ የኛ መምህሮቹ ኳስ እንጅ አይቁም ነበር
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ማሥታወቂያአይቻለሁኢንግሊዘኛአሥተምራለሁየሚል ተባበረኝመማርእፈልጋለሁ
@@fatuma234Endris 0914351609
ማርያምን በሳቅፍርስአልኩ ኡፍፍፍ😂😂😂😂😂ጀሙ ታድለክ ፍልቅልቅእናትና አባትአለክ ወንድሜ እግዚአብሔር ረጂምእድሜ ይስጣቸው❤❤❤❤❤
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
አባታችን ተምረው ቢሆን ምን ያክል ብልህ ነበሩ እድሜ ይስጣቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
Bimaru yidenekuru neber. Yetemarut neger temtato- bachewal.
ደስ የሚል ጨዋታ በሳቅ ጨርሼ አየሁት የኢትዮጵያ እናት አባት እኮ ሙህር ናቸው ።ለኬንያዊው ሳሳ ራፊኪ በልልኝ ።
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
እኔማ ተቃጠልኩ በሰሞኑ ስራ እፍፍፍፍ አይየ እና እቴትነትን ለማየት አልመቻችልኝ
የኔ ውዶች ጎበዝ ናቸ እግሊዘኛውን ለመረዳት መሞከራችሁ አላህ እድማና ጤና ይስጣችሁ ክክክ በሳቅ ገደሉኝ
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
Haha. It was funny for all of us, Massa.
Amasegenalo.
ደስ የሚለውነገር እንግሊዘኛ ስታወራ ጥድት አርገህነው የምታወራው መሸአላህ
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር 🙏❤
መምህር እኮነው
አረ ጋዜጠኛ ነበር አማራ ቴሌብዥን ይሰራ ነበር እዳውም ክርስቲን ነበር የሚመሥለኝ እናደድበት ነበር አሁን ነው ሠብክራይብ ያረኩት
የሚገርም ፕሮግራም
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ማዘር ትርጉም ላይ መጣም ጎበዝ ናቸው
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
🇰🇪My brother, well came to Ethiopia you learned the Amharic language in a short time. You made us very happy😊
አባዬ ረጅም እድሜ በጣም አዛናኝ እና ደስ የሚል ጭውውት ነበር ❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
አረወየው በሳቅ እናመሰግናለን ልጁየሚገርምነው
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር 🙏❤
ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጲያዊያን በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ሃገራችንንም አሏህ ሰላም ያድርግልን የመጣብንንም በላ አሏህ ይመልስልን
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
የአገራችን ሰው እዋህ ደግ ነቸው አብሽሩ በርቱ ደስ የሚል ቤተስብ ነው ❤❤❤
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ሱበሃን አላህ በጣም ታምር ነው!!::አይዬ ና mather የሳቃችን ምንጭ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
❤ጣፋጭ የሆኑ ቤተሰቦች መጡ አባቴ እና እናቴ ሁሌም ፈገግታ አይለያችሁ ኑ እንይ❤የመዳም ቅመሞች ጀማል ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ❤
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ጀሚ ይበል ያሰኛል ።ምርጥ ፕሮግራም ነበር። ለእናትና አባትህ ምስጋና አቅርብልኝ ። ዋው እናትህ she so smart.
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ እረዥም እድሜ ከጤና ጋ❤❤❤❤
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ማሻ አላህ ውብ እና ሱስ የሆኑ ቤተሰቦች
ኬኒያዊው ወንድማችን ራሱ ተጫዋች እና ገራገር ነው ሰላም ለሁላችሁም❤
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
❤❤❤😂😂🎉🎉አይ አባታችን የኔ የዋህ ህዝብ የዋህ ደግ እኮናቸዉ የአገራችን ህዝብ ፈጣሪ ሆይ ፍቅርን አድለን ❤❤🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የኔ አባት የኔ እናት ቢማሩ ኖሮ ፋሥት ነበሩ ግን ማዘሯ ጎበዝ ናቸው ይረዳሉ ግን እድለኛ ነህ ማሻአሏህ ❤በሳቅ ፈነዳሁ
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሰራችሁት እጅግ አዝናኝ የሆነ ግዚ ነበር 👍👍👍
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ምንም ችግር የለም አገር ቤት ስመጣ ወሎን ታሳየኛለህ 👍
አባዬ ጨዋታ ይችላሉ😂😂😂🎉❤🎉❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የኔ አባት
እኳን ደህና መጣችሁ አይየ በግሊዘኛ አልተቻሉም ማሻአላህ ኬኒያውም ወድማችን ማሻአላህ ነው ፈገግታው ደሥ ይላል ቲቸር ጀማል እግሊዘኛህ ማሻአላህ ብያለሁ ፅድት ያለ ነው ጎበዝ ጀግና ብየሃለሁ አገራችን እያሥተዋወክልን ነው
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
😂😂😂😂😂😂😂😂 ያይየና የዚህ ልጂ ነገር የኔና የመዳሜ ነገር ነው ወዳው ስመጣ 😂😂😂😂😂😂😂
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ብርታቶቻችን
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ማዘር ግን ጎበዝ ናት ማሻ አሏህ
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
በተለይ ውጪ አገር ለምንኖር ሰዎች በጣም ያዝናናላል በኛ
ላይ የደረሰብንና ያሲለፍነው ስለሆነ በርታ ጀማል ወንድሜ
በጣም ነው የሳቅኩት😂😂😂
ሳቅም ሲበዛ ያማል ለካ
እነ አይጠገቦች ❤
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ማሻአላህ ❤እማየ እና አባየ ፈገታቸው❤❤🎉እድሜችሁ ይርዘም
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
አባባግን፡ማሻላህናቸው
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
መምህር ጀማል መልካም ሰው በአንተና በመላ ቤተሰብህ ሰላምና ጤና ፍቅር ይስፈንበት በጣም ነው ዘና ፈታ ያደረከን ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ❤❤❤
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
የኔ እናት በሳቅ ማዘርየ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ የኔ ጀግና ወንዲም ጀም English ✅✅✅
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
የዛሬው ይለያል በሳቅ ነው የጨረስኩት 😂😂😂አዬ በተለይ የበሬው አስተራረስ ፓርት በሳቅ😂😂እድሜያቹ ሙሉ ሳቁ አቦ 😂😂
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር 🙏❤
@@Tossatube. በሚገባ ግዴታችን ነው ሼር ማረግ ወድማችን
እሽ ❤❤@@Tossatube.
የዲሮ ሰወችኮ አራዳ ናቸው ማሻ አላህ እረጂም እዲሜ ይስጣችሁ
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ሼር ይደረግ !
ማሽ አላህ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ እሱም ስለ ኢትዮጵያ ሄዶ ምን ያህል ተግባቢ ሕዝቦች እንዳላት ይነግራል አባትህ በጣም ተጫዋች ናቸው ደስታ ጤናን ይጨምራል ይህ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በዛው እንግሊዘኛውን ይለምዱታል በጣም እናመሰግናለን አዝናናኸን ጀማል እድሜ ከጤና ይስጥልህ ለወላጆችህ ።
ወላሂ እንደዛሬ ሳቅ አላቀም በጣም ነው የሳኮት 😂😂😂😂😂😊😊😊
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የኔ አባት ደስ ሲሉ በአላህ አላህ እድሜአቸውን ያረዝመው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሠላም የጀማል ቤተሰቦች ማነዉ እንደኔ አይዬን እሚወዲ❤ በላይክ አሳዩኝ
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ወላሂ ጎበዝ ነዉ እንደት ይገርማል 😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ወይ አባባ ጎበዝ ነውት እንግሊዝኛ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የሚገርም ፕሮግራም !
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ሚሥቱራሡ ወሎየናት መሠል መላምየለው ጥበብ😮
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነቹሁልኝ ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ ልጁ
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበርካቱሁ
ልተኛ ነበር እሩጨ መጣሁ እጅ😂😂 አቤት የወሬሱስ
😂😂😂የጧቷ መነሳት እንጃጅ
@@RahmahRahmah-qd5hhያገር እቅልፍ መቶ ጣትማ እህ ሁለየ ማተ ቆይ በጊዜ እላለሁ ግን ለደቂቃ ብየ እገባና ጀዋል ይዞኝ ሺዉ
😂😂
@@fatmah6936 የኔ ቢጤ ሆነሻል ሀቢቢቲ
ማሻ አላህ እናት ሀሊመት ጎመኑን እጀራው ላይ የተየኝ አፊን አጣጣምኩ ስንት አመቴ ከይ ስደት❤❤❤❤
ጀማል እረጅም እድሜ ይስጥልህ ለነ አይየ ፍቅር ናቸዉ❤❤❤❤
አንደኛ ነኝ ኑ የመዳም ቅመሞች አይይዬ መቷል
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ጀማልእንባዬንጨረስከውዛሬየተባረክልጂ ደግሞየማስቀኝነገርየአይዬሳቅ ወይኔዛሬ
ማነዉ እንደኔ የአባባ እና የእናቱ ፈገግታ የሚያስደስተዉ
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ቀላል አሳቃቹሁኝ 😅😅😂ድቅ ቤተሰብ ፈጣሪ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጣችሁ ❤
የኔፈድሻወች እግዚአብሔር ሁሌምያስደስታችሁ ማርያምን ሳቃቸው ሲያስደስተኝ❤❤
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
አሏህ እድሜያችሁን ያርዝምላችሁ አናታችንና አባታችን ሆዴንአመመኝእኮ በሳቅ
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
አሊመት ማሻላህ ብትማር ቅጪላት አላትነበር ❤
በጣም ወላሂ ጎበዝናት❤
ጀም እናትህ ልክ እናቴን ወላሂ የኔ እናት ባትማርም አራዳናት አላህ ይጠብቅልን ያረብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አባባ የኔ ጠንካሬ አባት የእረፍትእንጀራ ከኢማንጋ ይስጥልን ያረብ
ሠላም እንደትነሽ ሰላምነሽ እንተዋወቅ የወሎ ልጅነሽ የት አካባቢ ነሽ ትውልድሽ ይቅርታ ለመተዋወቅ ፈልጌ ነው
እኔማጀምአባትህሱስነውየሁኑቡኝ ❤❤❤
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ማሻአላህ የዛሬው ይለያል ዋው የዛሬው ጥያቄናመልስ ማሻአላህ ጀማል ደግሞ ጥርት ያለ እግሊዘኛ ነው የምታወራው
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ቅመሞችየ 100k እናሥገባው የአገራችንንባህል እያሣየንነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀማል keep up the good job.የሰው ደስታ ገብቶሀል በርታ።
ጀማልዬ አላህዬ ሲሰጥክ ሁሉን ነገር አሟልቶ ነው የሰጠክ እንግሊዝኛክ አነጋገር ጣህም ለዛ አለው ወላሂ ሆሌ ጥያቄ ውስጤ ነበር ዛሬ ተመለሰልኝ የአባትክ እግራቼው ለካ አደጋ ደርሶባቼው ነው ብቻ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻአሏህ ወንድም ጀማል አሏህ ቤተሰቦችህን ይብቅልህ ደስ ይላሉ
ጀማል🎉. እናትናአባትህን. የምጠራባችውመገድ. ደስቲል.
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ሰው ቁሞ እየሄዴ ግራ ይገባኛል አሉ አባየ እረጅም ሀያ ይስጥልን
ማሻ አላህ እንደት ደሥ እንደሚሉ በጣም ነው የሚያሥቁት
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ልጁ እራሱ ፈገግታዉ❤❤
እህታችን ይመችህ ኬኔያም አፍሪካ ናቸው❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
አረ በሳቅ ሞትኩ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስዬሚል በቪዲዮ ነው ሁላችንም ላይክ ሸር ሰፕስክራይ እናድርገው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንድ ሺ ላይክ ቢኖር አደርግ ነበር፣ እናመሰግናለን ይህንን ሀሳብ በማቅረብህ።
ይሄ ቪድዮ ይቀጥል የተመቸው ላይክ እይታውም ሀሪፍ ነው ወንድሜ ቀጥልበት
ወላሂ በሳቅ ዘናእያልኩ ልብሴን ተኩሸጨረስኩ በርቱ 💐💐💐💐
amazing we respect this brother also we love his country
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
😂😂😂😂😂ኑሮልን እኛም በዛ እግሊዘኛ እለምዳለን ደስ ይላል ወዲማችን አተን ምረጫው ስላረገሕ እናመሰግናለን
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ማሻ አላህ ጀማል ዛሬ ደሞ በሳቅ ገደልከኝ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህናቸዉአናትእናአባትህንእረጅምእድሜአላህይሰጥልህ
አባባ እግሊዘኛ ጎበዝ ናቸዉ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
የኔ አባት ክክክክክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ🙏
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
አይየና ሀሊምዬ በጣም ጎበዞች በሳቅ አስደስታችሁኝ
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
ክክክክክክ ውይ አዝናናችሁኝ ኑሩልን አባትና እናታችን በእድሜ በፀጋ ከሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ጋር ያኑራችሁ. ችሎታችሁ ድንቅ ነው እውነት ድስ ብሎኝ ጨርስኩት
ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች❤❤❤❤ የናታችን ሳቅ ደስ ሲለኝ❤❤
ዘገየሁ መሰለኝ አይ ማሻአላህ የሚያምር ቭሎግ ነው
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
አሁን አሁን እየወደድኩት ነው ይህን ብሮግራም
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
በሳቅ ጨርስኩት 😂 የኔ አባት የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለሁሉም እናት አባቶች ያርብ አላህዋ ከምውዳቸው እናቴና አባቴ ጋር አግናኝኝ ያርብብ
ማሻ አላህ ገና ስገባ በሳቅ አላህ ይጠብቅህ ❤የምር የገጠር ልጅ በመሆኔ እድለኛነኝ የገጠር ሰዉ የዋህ ደግ ነዉ❤አላህ ይጠብቃቺሁ
ቤተሰቦቻችን - ይኼ ቪዲዮ የቻናላችንን ሪከርድ መስበር አለበት። ላይክና ሼር ይደረግ ! ከምስጋና ጋር
መሻአላህ በጣም ደስ የሚሉ ባልና ሚስቶች ቀልድ አዋቂ ተጨዋች ወሎን የሚወክሉ አባት ጨዋ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ሀረመይንንም ዚያራ አላህ ይወፍቃቸዉ