ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በ 2017 ሀገሬ ገብቼ ልጆች መውልድ እፈልጋለሁ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ ስደት ጎደሎ ነው ሞልቶ አያውቅም እኔ ደክሞኛል ባሌም የሳኡዲ ሹርጣ ወደ ሀገሩ አሳፍሮታል አሁን ኢትዮጲያ ነው እኔ ሳውዲ ቲሽ አይ ዱኒያ!!
አላህ ያስካልሽ❤
አላህ ያሳካልሽ
አላህ ያሳካልሽ እኔ ደሞ ልጆች ጋር ገብች ማስተማር መከባክብ በጥም ናፍቁኝ😢😢
ፍቃዱ ይሁንልሽ ያሳካልሽ
@@AarAar-hh6sd አላህ ልጆችሽን ባሉት ጠብቆ በሰላም ያገናኝሽ
ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉
Saw🥰🥰🥰
ላእላህ እለላህ
SAW SAW SAW😍😍😍
ላአኢሏህ ኢለሏህ
😢😢😢😢😢😢የኔ አባት በናት ፍቅር እንደተቃጠለ ያስታውቃል እንኳን ደስ አለክ ወድሜ❤❤❤ የናት ፍቅር ከባድ ነው
በጣም በልቶታል አላመነም
አወ ኡፍፍፍፍ
ለዚህ ልጂ ሚስት ትልቅ ክብር አለኝ የሴት አበሳ የሴቶቹ በላይ አላህ ከልጆዎቾ ጋ ከባለቤቶ ጋ በሰላም ያገናኝሺ ልጆዎቾ በጣም በስራአት ያደጉ አዛኝ ናቸው መሻአላህ ልጆዎቾ ቆጆዎ ናቸው
በጣም የኔ ውድ አላህ ያሣድግላት
ጎደሬዉ ዘር ጠይቅ ከደገና ይቅርብ እምትሉ👍👍👍
Yesu eko enatu titaw enji
እውነት የኔም ጥያቄ ነው
አሏህያስግኝለትቤተስቦቹን አይይይ መለያየት የዛሬዉ ይለያል እህህህአስለቀሱኝ
እንኳን ደስስስስ አላችሁ እንኳንም በህይወት ኑሩ የኔ እናት😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
Agebiwe gondarawe gondarawe abazachute
በፈጣሪ የጎንደሪውን ልጅ ዘር ጠይቅን አቅርብልን በድጋሚ ምናልባት ድጋሚ ሲቀርብ እናት ነኝ ብላ ብትመጣ ፈጣሪ ቢረዳው
ሚስኪን ይህ ሁሉ ቤተሰብ እያለክ ባይተዋር ሁነክ አደክ ላሳደገችክ ክብር ይገባታል
የእኔ ወንድም እንባየን አፈሰስከው እኮ ከውስጥህ ያለው እሳት የሚያቃጥለኝ ሁሉ እስኪመስለኝ እንኳን ደስ አለሽ አሜንም እንኳን ደስ አለሽ አያትሽን አገኘሽ እንኳንም ህልማችሁ ተፈታ ❤
ደስ ይላል በጣም ባለቤቱ ደግሞ አገር ገብታ ልጆቿን እና ባሏን ቀሪውን ግዜዋን የምትኖር ያርጋት
አሚን❤
እንደው አትታዘቡኝ እና እናት ግን አድራሻ እያወቀች እንዴት አትፈልግም ይሄንን ያክል አመት በዛላይ ለቤተሰብ ሰተውት እኔም አባቴ አሳድጎኝ እናቴን ማወቅ ስለምፈልግ የሆነገን ጠፋሁ ፈልጌ አገኘኃት ግን ምንም እናት እና ልጅ ልንሆን አልቻልንም ከዛ በኃላ ለወለደቻቸው ቦታ አላት ለኔ ግን ምንም እና ብዙ መከራ አሳለፍኩ ህይወትም በማይሆን አቅጣጫ ተጓዘ ግን ዛሬ ሁሉም አልፏል አንዳንዴ እናቶች እናት የማይሆኑበት ጊዜ አለ
በትክክል እኚ እናትም ሲበዛ ጨካኝ አረመኔ ናት ልጁ ማልቀስ ሲጀምር የዉሸት ድራማዋን ቀወጠችዉ ስትገባ እኮ ለመቀመጥ ነዉ የቸኮለችዉ ።ብቻ ልጁ እንኳን ደስ አለዉ።ሴትየዋስ እናት አትባልም
አብሺሩ እናት እናት ናት መቼም ክፎችንን አትፈልግም ምናልባቺ አብራቺም ስላልኖራችሁነው የሚሆነው ሀቃቼውን እናተ ተወጡ
100% ትክክል
ሴትዮዋ ልጁን ያሰቀመጡበትን ቦታ እያወቁ ሄደው መፈለግ ሲገባቸው፣ በሳቸው ብሶ እሰከዛሬ ለምን አልፈለገኝም ብለው ወቀሳ አቀረቡ እኮ።
እናትየው የሠሩት ድራማ Professional አክተሮችን ያስንቃል
ላለማልቀስ ቃል ግብቼ እንባ ለካስ ቃል አያከብርም እህህህ
እኔ እራሱ ብዙ ግዜ አላይም ምክንያቱም በማልቀስ አይኔ ተመመ😢😢
ትክክል
የኔዉድ❤❤❤❤እኔም
የኔም ችግር ይሄው ነው
እኔማ መች አስችሎኝ... ድገሚ ላላገኛት ወደማይቀርበት ሄዳብኝ
ዮኒዮ የኔ ማር የዋሁ ያንተ ልብ ነዉ እኮ ሰዉ ለሰዉ የሚያገናኛቸዉ እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛላቹ
ዘር ጠይቅ የጎንደሩ ልጅ ድጋሜ ይቅረብ
ፕሊዛ ደምሪኝ❤
ልረሳው አልቻልኩም ያሳዝናል ወንድሜ ወንድሜ ይመስለኛል
እግዚአብሔር እንም በጣም ነዉ ያሳዘንኝ
ኪኪኪኪ ልጁ ቢያሳዝነኚም የናተ ሚዲያውን የግላቹ ለማድረግ የምትጥሩት ነገርስ
ለምን ግን ጎደሬው ልጅ ዘር ጠይቅ ታሪክ 😢😢 እስካሁን አልቀረበም ልጁስ የት ገባ😢😢😢😢😢
እናት ምንም ቢሆን ልጆቿን አተውም ሳይሳካላት ቢቀር እንጅ ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ጊዜአችሁን በደስታ ኑሩ ሚጣየም እንኳን ደስ አለሽ ❤
እናት የሚኮነው ሲደላ ብቻ ከሆነ፣ ሲደላት ተመልሳ ልጇን መፈለግ ነበረባት
የዉናስ የሰዉ ደስታየሚያስደስትህ ሲያለቅሱ የምታለቅስ አንተ በተፈጥሮኽ መልካም ሰዉ ነኽ አዲሱ ዓመት ከነሙሉ ቤተሰብኽ የሰላም የጤና ይሁንልኽ አገራችን ሰላም ያድርግልን
በጣም ደስ ይላል እናቴና ልጅ ተገናኘሁ እኔም አንድ ቀን አባቴን ወንድሜን እህቴን ያገኝ ይሆናል
አላህ ያገነኚሽ
የኢትዮጵያ ወንዶች እንዲህ ሲያለቅሱ የመጀመሪያ ግዜዬነው ።አስታውስ፣ እግዚአብሔር ከጎንህ እያለ ዛሬ በመንገድህ የሚመጣውን ማንኛውንም ነገር ማሸነፍ ትችላለህ።
Atsadebiya ede
🤣🤣🤣
በጣም የምወደው ፕሮግራም በምወዳቸው አዘጋጆች የሚቀርብ ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ።
የዛሬው የተለየ ደስታ ነው የሰውን ዘርበሙሉ እንደዚሕ ደስስስስስስ ይበለው አዲሱ ዓመትየ ደስታ የብልጽግና ይሁን።የሕጻናት ሮሮ ይወገድ ፍትህ
ምንኛ መታደል ነውደስ ሲል ወላሂ ደሞ ሁሉም በሂወት መኖራቸው ማሻ አሏህ
ስለሺዬ እንኳን ደስ ያለህ ባለቤትህም የልቧ ሞልቶ አገር ለመግባት ያብቃት ❤
በእውነቱ ከቁጥር ሳይጎድሉ የተገናኙ ቤተሰቦች ናቸው እጅግ በጣም ደስ ሊላቸው ይገባል 👌😍ቀሪ ዘመናቸውም ይባረክ🙏❤EBS እንዲሁም ዮኒና ፀጊ ሁሌም ልዩ ናችሁ😍
የዛሬው ይለያል ኑ የመዳም ቅመሞች እናልቅ በናፍቆት አለቅን😢❤
enkun enalks bkeshn endewn hod bsonal😢
የ ምዳም አሽከ. ግርድ ነው. የሚባልው. !!???!!!
😢😢😢😢😢
Geredes ate ate kemtnorew nro 10 gza ysalal kebateseb nafkot wte demo anafrebetm felgenewu new tekatel wey kenat😂😂😂😂😂😂😂😂
ጂል ቆሻሻ😢😢@@AyeleBeru
በህግ ኣምላክ ebs ከ1ደቂቃ በላይ ለቅሶ ኣትልቀቁ የመዳም ቅመሞች በለቅሶ ኣንጀታችን ተቃጥሎ ልንሞት ነው 😢😢
lik nesh❤❤❤❤
😢😢😭😭😭😭ወላሂአብሬአለቀስኩ
ሁሌም አለቅሳለሁ እንዴ ዛሬ አልቅሸም አላቅም😭😭😭
ማርያምን እኔ ሁሌ ስገባ አብሬ አለቅሳለሁ ሆድ እየባሰኝ ሰባት አመቴ ከቤተቦቸ ከተለየሁ😢😢😢😢😢😢
በተለይ ለእንደዚች አይነት ውሸታም እናት፣ አንድ ደቂቃ ሲበዛ ነው
ምናለ የዘር ጠይቅ ቤተሰቦቺ አለሁ ቢሉ ውይ እንዴት እኮ አጀቴን የበላው😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
ወላሂ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ያልጅቤተሰቦቹ ይገኛሉ እያልኩ እጠባበቃለሁ 😢😢😢😢
አስረውታል አሉ ደሴ ማረሚያ ቤትነው ብለዋል😢😢
@@uaeuae4026 ግንለምን አሁን ያ ምኑ ይታሰራል አላህ ያስፈታው
ወላሂ አንተ በጣም እድለኛ ነህ ሙሉ ቤተሠብህን ማግኘትህ እንደት ደሥ ይላል
በእውነት ደስ የሚል ልጅ ለእናቱ ያለው ፍቅር ክብር እንዴት እንዳሳዘነኝ ለምን አልፈለግሽኝም ብሎ እንኳን አንጠይቅም እግሯ ላይ ነው የወደቀም በእውነት አላህ ይጠብቅህ
ይህንን የምታነቡ ሁላችሁም አምላክ እናታችሁን ነፍፍፍፍ አመት ያኑራት❤❤❤❤
Amen
አሚሚሚሚሚሚን
አሜን
@@CantaEntertainment3 አሚንንን የለእናት ሂይወት ባዶ ነች
ኮሜቶችየ ዛሬ ደስስስስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ብቻ ብዙ ሀዘንም ቢኖር ያሳዘነኝ ነገር ድበር ላይ ሰዉ አለቀ 😭😭 ወድሜን ተዉ ተዉ ተዉ አልኩ አልሰማኝም ጠፍቶ ነበር ተገኘ
ተመስገን እንኳን ተገኘልሽ ዛሬ ሰዉ ሞቷለረ እንዴ ድንበር?
የዛሬው ይለያል በስመአብ በለቅሶ ጨረስኩት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰቡ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እእንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ደስታህ ሙሉ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ❤❤❤
ዴስስስስ የሚለኝ የቤተሰብ መገናኘት ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናት። ክፉ ሰወች እስኪ ተማሩ። የእናቶችን ልጅ የምትገድሉ፣ ግፍ የምትሰሩ፣ ራሳችሁን ታውቃላችሁ። ሁሉም እሚያለቅሰው ለዚህ ቤተሰብ ብቻ አይመስለኝም። እኔ ወንድ ነኝ ግን አለቀስኩ። ለምን? በቃ።
አንተ ለምን አለቀስክ...ለሠራኸው ግፍ?
@@rasayifat5726 እረፍ።
ebs ሶች ፅናቱን ይስጣችሁ በለቅሶ እራሳችን ታመመ ደሰታቸው ደግሞ ያስደስተናል ኑሩ ኤቢኤሶች መልካሙን ሁሉ አሏህ ይስጣችሁ
😢😢😢ወይኔ
በጣም ወላሂ እኔ እናቴ ናፍቃኛለች ያረብ አላህ በሰላም ያገናኘኝ እህ
እህህህህህህ በስምአም አይኔ አባበጠ 😢😢
😢 ፈጣሪ ቀን አለው የራሴ ታሪክ ነው የመሰለኝ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላቹ Ebs እናመሰግናለን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን. እንኳንም ተገናኛችሁ አንዳንድ ሰወች አልቅሰው ያስለቅሳሉ 😢 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያጀማአ በዚ አመት በስዴት ያለን ሁሉ ያሠብነው ተሳክቶልን ሀገራችን ገብተን ከምንወዳቸው ከናፈቁን ቤተሠቦቻችንጋ ለመገናኘት ያብቃን ያረብ በጤና በዴስታ ትዳርም የሌለው ትዳሩን ልጅም የሌለው ልጅን አላህ ይስጠን ለሁላችንም ሠላም ለሀገራችን ለህዝባችን በሙሉ
አሚንንንን ያረብ 🤲🤲😥😥
አሜን አሜን አሜን
አሚን
ስለሺዬ ደስታህን ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪውን ዘመንህን የምትደስትበት ያርግልህ ከመላ ቤተስብህ❤❤❤❤
ውይ የኔ ወንዱም አንካን ደስ አለህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ያስለቀሰኝ ኦፍ ተመስገን የኔ ጌታ
ኢቢስ ፕሮግራም አዘጋጆች ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ። ሥራችሁ ድንቅ ነው ። እኔ ራሴ እያለቀስኩ ነው የምከታተላችሁ።
ለምንድነው ነው እናቶች ግን ልጆቻቸውን የማይፈልጉት ለማንኛውም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል
ደሰ ብሎናል❤ግን ዘር ጠይቅ 😢😢😢ከምን ደርሰ የጎደሩ ልጅ
ታስሯል አሉ እኮ😢😢
ዋይ ምን አርጎ ነው አሲረሞ ማማዬ ሁሌ ቀዳሜ በመጣ ቁጥር አስበዋለው
@@AminAmin-ov4yd በምን ምክኒያት😭😭ሲከፋ ይክፋል😭
@@EthiopiaHamra ትክክለኛ ወንጀሉን አላቅም የታሰረው ግንደሤ ማረሚያቤት ነው
geredoch Zeregnet lyasabdachu new...snt sew kerbual ezhi program lay?
እናቴን በወጣትነቴ በማጣቴ ብዙ ጎሎብኛል፣ እንኳን ደሳለህ ❤
አይዞሽ እህቴ
ሁለተኛ ለመኮመት ተገደሉ ኢቤኤሶች አላህ እድሜችሁን ያስረዝምልን ስትቱ ተገኘ የስቱ አባ አሰበ የሄድርጂት😢😢😢😢
እናትየዉ ግን የልጃቸዉን አድራሻ እያወቁ ለማግኘት አለመሞከራቸዉ በጣም ይገርማል ።አንዳንድ እናቶች በጣም ጨካኝ ናቸዉ
አትፍረዲ ይፈረዲብሀል
betam
እኮ አሁን ማለቃቀስ ደሞ አልሞተ ይህን ያህል ደስ ነበር የሚላት ለቅሶ
@@youtobe6437ልጅ ዕቃ ነው እንዴ?
ኢቢኤሶች እባካችሁ የሆነ ጊዜ የልጅ ልጆቿን አግንታ እራሷን የሳተቸውን እናት ከደሴ የመጡትን እንዴት እየኖሩ እንደሆነ አሳውቁን
ለምንን አረሼ
ለመርዳት ነው?
@@rasayifat5726 ያሉበትንስ ብናውቅ ቤተሰብነታቸውን !
ለምንደው ባላቅምወድልጅ ለእናቱ ስፍስፍ ሲል ደስይለኛል በጣም ያስለቅሰኛል እንኳንደስአለህ
ሴት ልጂ ደግሞ ለአባቷ 😂😂
በጣም
@zay😂😂😂😂እኔሥለሁሉምሥnabaa4034
ግን ኮሜንት አያነብም ልበል ብዙ ኮሜንት ስለ ጎንደሩ ልጅ ይጠየቃል መልስ የለም እረ ድጋሜ አቅርብልን
ደምሪኝ ፕሊዝ❤❤❤
የት ያምጣት
ንፁህ ማንነት ንፁህ ፍቅር ደሥ የሚል ቤተሠብ እንኳን ደሥአለህ ሥለሺ❤❤❤
ግን ሰው ሁሉ ሁሌም እንደዝህ ቢለብሱ ምን አለ እንዴት የምራል ♥️♥️
ሥራም ሲሄዱ?
የሚገርም ታሪክ ነው ስለሺ እራሱ አዛኝና ሩህሩህ ነው እንኳን ደስ አለህ ባለቤትህ ከስደት ተመልሳ ከነልጆቻችሁ አብራችሁ በሰላም ለመኖር ያብቃችሁ ።ወላይታ ሶዶ ምርጥ አገር የሰው ደግነት አይረሳኝም ከ፴ ዓመት በፊት አይቼዋለሁ 😍
ዘር ጠይቅን ጎንደሬው በድጋሜ አቅርቡት እባካችሁ
እንደዚህ ያስለቀሰኝ ፕሮግራም የለም እንኳን ደስ አላችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም ይሁንላችሁ 🙏🏽
የእናት,ፍቅር,ይህን,ያህል,እንደ,ዉሀ,የጠማው,እንደ,እህል,የራበውን,ሰው,አያችሁት,እንዲህ,ነው,እውነተኛ,ፍቅር,ወንድሜ,ቀሪ,ዘመንህን,ከእናትህ,ጋር,አጣጥመው!መልካም,አመትባል!ባለቤትህንም,ባለችበት,ጌታ,ይጠብቃት,ከኬኒያ,ሚያንጎ,ቻው
amen amen amen
😢😢😢😢😢😢ደክሞኝ ልተኛ ስልኬን ሳይ በእንባ ታጠብኩ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤
እኔም ማርያምን 🥲🥲
😢😢😢😢😢😢 ውይ የዛሬው ይለያል እኳን አላህ አስደሳህ እኔም አልቅሸ ልሞት እህህህ የናት ጥማት ከባድ ነው የአላህ ዘር ጠይቅንም እደዚህ አስደሳልን😢😢😢😢😢
ዮንዬ አንተ የሁሉ ደስታ እናትህን አባትክን በሕይወት ኖረው በማግኘትህ እድለኛ ነህ እንኳን ደስ አለህ
የእግዚአብሔር በረከቶች ሁል ጊዜ ከአንተ ጋር እንደሆነ አውቀህ ቀንህን በምስጋና እና በፀሎትጀምር።
እዉነት ነዉ የጌታችን እና መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለዓለም ከፍ ይበል!!
ኡፍፍፍፍፍ !!! የኔ እናት እንዴት አሳዙኑኝ። እንባዬን መያዝ አቃተኝ። የዛሬው ደግሞ ይከብዳል የኔ እናት እንዴት ኑሮ እምደከበዳት ታስታውቃለች የኔ ምስኪን።
እንደ ዕቃ ሰው ቤት አስቀምጣው ከሄደች በኋላ ተመልሳ ያልፈለገች እናት ምን ታሳዝናለች?
ማሻ አላህ ደስ ሲል እኳን ደስታህ ሙሉ ሆነልህ አሚንዬ እንኳን ደስ አለሽ የእኔ ቅመም
ሴትዬዋ እንኳን አስመሳይ አረመኔ ጨካኝ ነገር ነች የናትነት ፍቅር አልነበራትም ስትገባ ለመቀመጥ ነበር የቸኮለችዉ ልጁ ማልቀስ ሲጀምር የዉሸት ድራማዋን አቀለጠችዉ ።የሚገርመዉ ደግሞ አላባት ማደጉን አባቱንም ጭምር ስላገኘ እንኳን ደስ አለህ ማለት ሲገባት አባትህን አትፈልግ እኔ እበቃሐለዉ ,ብቻየን አልመጣሑም ምናምን ማለቷ ያስገርማል ጥላዉ የሔደችበት ቦታ ነዉ ያደገዉ ሔዳ አለመፈለጓ ጨካኝ ነገር ነች ። ስለሺ አንተ እንኳንም ከማንነት ጥያቄ ገላገለክ አንተ ሲበዛ የዋህና ርሕሩሕ ሰዉ ነህ ቆንጅየዋ ልጅህም በአንተና በዛች አስተዋይ ሚስትህ እናቷ ነዉ ርሕራሔን የወረሰችዉ እንኳን ምኞቷ ተሳካ ወላጆችህን ማግኘትህ አሑን ሙሉ ሰዉ ሆነሐል እንኳን ደስ አለህ የብቸኝነትን ቀንበር ሰብረህ በወንድሞች ተከበሐል ፈጣሪ ይመስገን መልካም አዲስ አመት አዲስ ሕይወት ሚስትህም የሴት ተምሳሌት ጀግና ናት ፍቅራችሑን ያብዛላቹ ፈጣሪ አሜንዬ ያሳድግሽ የልጅ አዋቂ የአባቷ ልጅ
Every Saturday morning I check whether someone has found his/her loved one and shed some happy tears.
ጸጊ አምሮብሻል❤❤የምትሉ👍
ይሄ ፕሮግራም እንዴት በጉጉት እንደምጠብቀው🎉
ደምሪኝ ፕሊዝ❤❤
እኔ ጌታን
✍እማ.........!ስለ እናቴ ልፅፍ ብዬ ብዕሬን ያዝኩኝናቁሜም ቁጭ ብዬም ትንሽ አሰብኩና እማ ብዬ ተዉኩት መላው ጠፋኝና አሳምሮ ፈጥሯት ሁሉንም አሟልቶ እንደት ትጠፋለች እናት በእስኪቢርቶ እማ እንዲህ ናት ብዬ ችዬ አልዘረዝርም ግን እናት እናት ናት ሁሌ አትቀየርም እማዬዋ
,አየየየየየየየየ
ፋትህ ለዘረጠይቅ ለጎደሩል ደገሞይጠይቅ
በእየሱስ ስም ምን አይነት ቤተሰቦች ናቸው ሲያሳዝኑ❤❤❤
እንኳን ዘንቦብን እንዲሁም በአል መቶ ከርፍቶናል ኑ እናልቅስ ቅመሞችዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
አረ በዓልም ባይደርስ ደሞ ለማልቀስ ማን ብሎኝ😭😭😭
No more
Ayzoachu Egziabher beselam wede betesebochachu ena wede betachu besak yemelsachu. Melkam Addis amet yehunelachu
ቃላል 😭
እሄ ደግሞ የተለየ ነው እናትና ልጅ እንኳንም አስደሰታቹ እናትህን በሰላም አገኘህ ወንድሜ እድለኛ ነህ አይዞህ ❤️❤️❤️🥲🥲🥲🥲
እንደው እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ኢብ ኤስ እናተ የስውን እንባ አባሽ ናችሁ በእውነት
ኢቢ ኤሶች ምን ልበል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁ ትውልዳችሁ ይባርክ
እናት ምን ቃል ይገልፃታል.....
እኝህ እናት ግን ትክክል ኣላደረጉም
@@Gere.emun. እናት ምንም ትሁን ልዩ ናት እናት የሌለው ነው እሞያቀው
@@Merkaba532 ግን ኣሁን ምን ያደርጉለታል እናት እምትባለው እኮ ስትታመም ታማ ስትታረዝ ተርዛ እምትኖር ሲቸግራትም ልጇን ተሸክማ ለምናም ቢሆን እምታበላ እሱ ባይሆንም ንሮ ሲመቻችላት የተወችውን ቦታ እያወቁ መጠየቅ ነበራቸው የኣሁኑ እንባ ለይስሙላ ነው። ለሱ ግን ጥያቄው ተመለሰለት በቃ።
@@Gere.emun.ተዉአትፍረዱ በማናቀዉ😢
@@emanahmed-vb6fy ተፈርዶ ያለቀ እናት ልጃን ጥላ እማትጠይቅ ንሮዋ ተመቻችቶላት ደልቷት ስትኖር ያማል ራስወዳድ እናት ናቸው።።
የእኔም አክስት 29 አመቷ ኸጠፋች ወላይታ እንደገባችና እንደ ወለደች ሰምተናን እስኪ አላህ ከእህቶቿ ጋር ያገናኛት በሉኝ
በስመ ስላሴ😭😭😭😭😭እግዚሐቢሔር አምላክ ያሀገራችን ሠላም ይመልስልን 😭🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሳዘንከኝ ወንድሜ የኔ ጌታ አመስግን ወንድሜ በርታ የድንግል ልጅ ክብር ይግባው!!!
I feel so sorry for the children too😢😢😢😢😢
ኢቢኤስ እግዚአብሔር ይስጣቹ ስንቱን የአለም ጉድ አሳያቹን ስለሺ እንኳን ደስ አለህ የናት ጨካኝን ያየንበት ፕሮግራም ወልደው ጥለው ሌላ አግብተው ሲወልዱ ሌላልጅ የጣሉትን አያስታውሱም ከዝች እናት ጋር ሶስተኛዮ እንደዝች ጨካኝ እናት ሳይ አድራሻውን በደንብ እያወቀች ክፉ በያታለው ሚስኪን ስለሺ እንደዚ ያስለቀሰው እኮ በልጅነቱ ያሳለፈው ስቃይ እናት በማጣቱ የተጎዳው ጉዳቱ ነው አሁን የምነግራቹ ለናት ሆነ ላባት በተለይ ለናት ልጆችን ጥላቹ የሔዳቹ በሂወት ላላቹ እናቶች ከዚ በፊትም ጽፌ ነበር ኢቢኤስን የማየት እድሉን የምታገኙ ልጆች አይቅደሙዋቹ ወታቹ ፈልጓቸው የመፈለጋቹን ስሜት አሳየ በድጋሚ ስለሺ እንኳን ደስ አለህ ከልጆችህ እና ከሚስት ጋር ጀግና ሚስ አገርሽ ገብተሽ ልጆቸሽን እንደዶሮ እንድታሞቂያቸው መድሐኒአለም ይርዳሽ ልጅን እናት አለማሳደጉዋ ምን ያህል ጉዳት እንደሆነ በባልሽ አይተሽዋል ❤ በአባትም በናትም ወገን ያላቹ ስለሺን ካሱት ሚስቱ አገሩዋ ገብታ ልጆቻቸውን አብረው በፍቅር እንዲያሳድጉ በኢኮኖሚ አግዙዋቸው ጭካኔ ይብቃ
ያ ጎደሬዉን ልጅ በመጠበቅ መሞቴ ነዉ😢
እኔም ህልም ሆኖብኛል😢😢😢😢😢
እኔም 😢😢😢
እኔም ወላሂ😢
ዘር ፈልግ ታስሯል😢😢
@@AminAmin-ov4yd ምን ለምን ምን አጥፍቶ😢😢
ዋው ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችሁ🙏ኢቢሰ እጅግ ድንቅ ስራ የምትሰሩት ፈጣሪ አምላክ በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ እናመሰግናለን🙏መልካም በ አል🌻🌻🌻
ደስ የሚል ቀን መልካም አዲስ ዓመት16 ትን በደስታ አንዴ በለቅሶ አስጨረሳችሁን መጪው እንዲሁይሁንልንየጠፋበት አግኝቶየሞተበት ቁርጡን ስምቶ የሚኖርበት ዘመን ያድርግልን
በእውነት ደስ ሲል እግዚአብሔር ደስታችሁ ፍፀሜው ድስ ብሎናል
እድለኛ ነህ ማሪያምን ኢቢኤሶቺ ዘራቺሁ ይባረክ
ወይ የኔ ወንዱም እንኮን ደስ አለህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በጣም ነው ደስ ያለኝ ያስለቀስኝ ኦፍ ተመስገን የኔ ጌታ 😢😢
እግዛቤር ይመሰገን እድለኛነህ እናትህንም አባትህም በማግኛትህ እግዛቤር ይመሰገን አልቅሺ ልሞትነው በደሰታታታታታታ❤❤❤❤❤❤❤
ልጁ በጣም እደተጎዳ ያስታዉቃል የኔ ወድም እካን ደስ አልውህ
የመጀመራ ኮማች ነኝ ላይክ
ቂንጥራም
በጣም ደስ የሚል በጣም ነው ያለቀስኩት እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እንኳን ተገናኛችሁ
ሁሌ ይሔ ፕሮግራም ባየሁኝ ቁጥር እንባዬ መቆጣጠር ያቅተኛል ኢቢኤሶች አቦ እድሜና ጤና ቨረከቱ ይብዛላችሁ ውድድድ
Me too, I always.crying
I can’t believe it I watched it twice. It is so touching. I am very happy for him. I can see how much he is been through.congratulations brother! EBS God bless you!
የአላህ የዛሬው በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ebs ሶች ከልብ እናመሰግናለን ትለያላችሁ 🎉
እኔ ሳለቅስ ሶፍት እንኳን ሚሰጠኝ የለም ስደት አይኑ ይጥፋ እኔም ዎንድሞቼን አገኝ ይሁን ቢዬ ከማዳምም ተደብቄ ነው ምከታተለዉ አስለቀሱኝ
ayzoshe ehta ftare yagngshe mara
ውይ፣የዛሬው፣እፍ፣ልጅቱ፣ማሻአላህ፣ስታመር፣አላህ፣ያሳድግልህ፣ደሞ፣ጨዋ፣
እኔ ደግሞ እናቴ የሰው ጋር ኑሮ ከብዶአት እንደሆነ ባቅም።ግን የቪዛ እና የፖስፖርት አለመሥተካከሉ ሀገር ቤት ለመግባት እየፈለገች አልገባችም ይህ ኮመንት የምታነቡ እርዱን
የት ነች
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ❤️❤️
ዘር ጠይቅ ዘር ጠይቅ ዘር ጠይቅ በድጋሚ ይቅረብ ምናልባት ፕሮግራሙ የሚያውቁት ሰው ጋ ር ላይደርስ ይችላል
እናቱ ካልቀረበች፡ሚስጥሩ ያለው እሳጋር ነው
እናቴ አንጀቴ ምናለ እኔም እደዚ ኖርሽልኝ ባቀፍኩሽ ውይ እዴት እዳዘንኩ የኔ ውዶች ትልቁ ነገር መገናኝታቹ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ❤
በጣም😭😭😭😭😭😭😭
የናት ፍቅር ይለያል ሱብሃን አላህ ❤❤❤እንኳን ደስ አላቹህ አልሃምዱሊላህ ደስ ይላልእንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም አልሃምዱሊላህ
በጣም እኔም ወላሂ
ምልካም እናት ምርቃት❤🎉
ደሞ መልካቸው አንዳይነት እንኳን ደስ አላችሁ
ያአላሕ እናተዩ ከሞት አይመለስ ሰው እጂማ እኔም የሞተች እናቴን ተመኝሁ
ከባድ ነው ስሜቱ ይጋባል አምላክ ለሁሉም ግዜ አለው አይገርምም የኔም እዚው ያሰብኩት እንዲሳካልኝ ፀልዩልኝ እራሴ ያጠፋውት እንደበራ
አይወላድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ በሰላም እኮን አገናኛችሁ😢😢😢ለአድስ ዘመን በደስታ ያኑራችሁ❤😢
በ 2017 ሀገሬ ገብቼ ልጆች መውልድ እፈልጋለሁ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ ስደት ጎደሎ ነው ሞልቶ አያውቅም እኔ ደክሞኛል ባሌም የሳኡዲ ሹርጣ ወደ ሀገሩ አሳፍሮታል አሁን ኢትዮጲያ ነው እኔ ሳውዲ ቲሽ አይ ዱኒያ!!
አላህ ያስካልሽ❤
አላህ ያሳካልሽ
አላህ ያሳካልሽ እኔ ደሞ ልጆች ጋር ገብች ማስተማር መከባክብ በጥም ናፍቁኝ😢😢
ፍቃዱ ይሁንልሽ ያሳካልሽ
@@AarAar-hh6sd አላህ ልጆችሽን ባሉት ጠብቆ በሰላም ያገናኝሽ
ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉
Saw🥰🥰🥰
ላእላህ እለላህ
SAW SAW SAW😍😍😍
ላአኢሏህ ኢለሏህ
😢😢😢😢😢😢የኔ አባት በናት ፍቅር እንደተቃጠለ ያስታውቃል እንኳን ደስ አለክ ወድሜ❤❤❤ የናት ፍቅር ከባድ ነው
በጣም በልቶታል አላመነም
አወ ኡፍፍፍፍ
ለዚህ ልጂ ሚስት ትልቅ ክብር አለኝ የሴት አበሳ የሴቶቹ በላይ አላህ ከልጆዎቾ ጋ ከባለቤቶ ጋ በሰላም ያገናኝሺ ልጆዎቾ በጣም በስራአት ያደጉ አዛኝ ናቸው መሻአላህ ልጆዎቾ ቆጆዎ ናቸው
በጣም የኔ ውድ አላህ ያሣድግላት
ጎደሬዉ ዘር ጠይቅ ከደገና ይቅርብ እምትሉ👍👍👍
Yesu eko enatu titaw enji
እውነት የኔም ጥያቄ ነው
አሏህያስግኝለትቤተስቦቹን አይይይ መለያየት የዛሬዉ ይለያል እህህህአስለቀሱኝ
እንኳን ደስስስስ አላችሁ እንኳንም በህይወት ኑሩ የኔ እናት😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
Agebiwe gondarawe gondarawe abazachute
በፈጣሪ የጎንደሪውን ልጅ ዘር ጠይቅን አቅርብልን በድጋሚ ምናልባት ድጋሚ ሲቀርብ እናት ነኝ ብላ ብትመጣ ፈጣሪ ቢረዳው
ሚስኪን ይህ ሁሉ ቤተሰብ እያለክ ባይተዋር ሁነክ አደክ ላሳደገችክ ክብር ይገባታል
የእኔ ወንድም እንባየን አፈሰስከው እኮ ከውስጥህ ያለው እሳት የሚያቃጥለኝ ሁሉ እስኪመስለኝ እንኳን ደስ አለሽ አሜንም እንኳን ደስ አለሽ አያትሽን አገኘሽ እንኳንም ህልማችሁ ተፈታ ❤
ደስ ይላል በጣም ባለቤቱ ደግሞ አገር ገብታ ልጆቿን እና ባሏን ቀሪውን ግዜዋን የምትኖር ያርጋት
አሚን❤
እንደው አትታዘቡኝ እና እናት ግን አድራሻ እያወቀች እንዴት አትፈልግም ይሄንን ያክል አመት በዛላይ ለቤተሰብ ሰተውት እኔም አባቴ አሳድጎኝ እናቴን ማወቅ ስለምፈልግ የሆነገን ጠፋሁ ፈልጌ አገኘኃት ግን ምንም እናት እና ልጅ ልንሆን አልቻልንም ከዛ በኃላ ለወለደቻቸው ቦታ አላት ለኔ ግን ምንም እና ብዙ መከራ አሳለፍኩ ህይወትም በማይሆን አቅጣጫ ተጓዘ ግን ዛሬ ሁሉም አልፏል አንዳንዴ እናቶች እናት የማይሆኑበት ጊዜ አለ
በትክክል እኚ እናትም ሲበዛ ጨካኝ አረመኔ ናት ልጁ ማልቀስ ሲጀምር የዉሸት ድራማዋን ቀወጠችዉ ስትገባ እኮ ለመቀመጥ ነዉ የቸኮለችዉ ።ብቻ ልጁ እንኳን ደስ አለዉ።ሴትየዋስ እናት አትባልም
አብሺሩ እናት እናት ናት መቼም ክፎችንን አትፈልግም ምናልባቺ አብራቺም ስላልኖራችሁነው የሚሆነው ሀቃቼውን እናተ ተወጡ
100% ትክክል
ሴትዮዋ ልጁን ያሰቀመጡበትን ቦታ እያወቁ ሄደው መፈለግ ሲገባቸው፣ በሳቸው ብሶ እሰከዛሬ ለምን አልፈለገኝም ብለው ወቀሳ አቀረቡ እኮ።
እናትየው የሠሩት ድራማ Professional አክተሮችን ያስንቃል
ላለማልቀስ ቃል ግብቼ እንባ ለካስ ቃል አያከብርም እህህህ
እኔ እራሱ ብዙ ግዜ አላይም ምክንያቱም በማልቀስ አይኔ ተመመ😢😢
ትክክል
የኔዉድ❤❤❤❤እኔም
የኔም ችግር ይሄው ነው
እኔማ መች አስችሎኝ... ድገሚ ላላገኛት ወደማይቀርበት ሄዳብኝ
ዮኒዮ የኔ ማር የዋሁ ያንተ ልብ ነዉ እኮ ሰዉ ለሰዉ የሚያገናኛቸዉ እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛላቹ
ዘር ጠይቅ የጎንደሩ ልጅ ድጋሜ ይቅረብ
ፕሊዛ ደምሪኝ❤
ልረሳው አልቻልኩም ያሳዝናል ወንድሜ ወንድሜ ይመስለኛል
እግዚአብሔር እንም በጣም ነዉ ያሳዘንኝ
ኪኪኪኪ ልጁ ቢያሳዝነኚም የናተ ሚዲያውን የግላቹ ለማድረግ የምትጥሩት ነገርስ
ለምን ግን ጎደሬው ልጅ ዘር ጠይቅ ታሪክ 😢😢 እስካሁን አልቀረበም ልጁስ የት ገባ😢😢😢😢😢
እናት ምንም ቢሆን ልጆቿን አተውም ሳይሳካላት ቢቀር እንጅ ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ጊዜአችሁን በደስታ ኑሩ ሚጣየም እንኳን ደስ አለሽ ❤
እናት የሚኮነው ሲደላ ብቻ ከሆነ፣ ሲደላት ተመልሳ ልጇን መፈለግ ነበረባት
የዉናስ የሰዉ ደስታየሚያስደስትህ ሲያለቅሱ የምታለቅስ አንተ በተፈጥሮኽ መልካም ሰዉ ነኽ አዲሱ ዓመት ከነሙሉ ቤተሰብኽ የሰላም የጤና ይሁንልኽ አገራችን ሰላም ያድርግልን
በጣም ደስ ይላል እናቴና ልጅ ተገናኘሁ እኔም አንድ ቀን አባቴን ወንድሜን እህቴን ያገኝ ይሆናል
አላህ ያገነኚሽ
የኢትዮጵያ ወንዶች እንዲህ ሲያለቅሱ የመጀመሪያ ግዜዬነው ።
አስታውስ፣ እግዚአብሔር ከጎንህ እያለ ዛሬ በመንገድህ የሚመጣውን ማንኛውንም ነገር ማሸነፍ ትችላለህ።
Atsadebiya ede
🤣🤣🤣
በጣም የምወደው ፕሮግራም በምወዳቸው አዘጋጆች የሚቀርብ ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ።
የዛሬው የተለየ ደስታ ነው የሰውን ዘርበሙሉ እንደዚሕ ደስስስስስስ ይበለው አዲሱ ዓመትየ ደስታ የብልጽግና ይሁን።
የሕጻናት ሮሮ ይወገድ ፍትህ
ምንኛ መታደል ነው
ደስ ሲል ወላሂ ደሞ ሁሉም በሂወት መኖራቸው ማሻ አሏህ
ስለሺዬ እንኳን ደስ ያለህ ባለቤትህም የልቧ ሞልቶ አገር ለመግባት ያብቃት ❤
በእውነቱ ከቁጥር ሳይጎድሉ የተገናኙ ቤተሰቦች ናቸው እጅግ በጣም ደስ ሊላቸው ይገባል 👌😍
ቀሪ ዘመናቸውም ይባረክ🙏❤
EBS እንዲሁም ዮኒና ፀጊ ሁሌም ልዩ ናችሁ😍
የዛሬው ይለያል ኑ የመዳም ቅመሞች እናልቅ በናፍቆት አለቅን😢❤
enkun enalks bkeshn endewn hod bsonal😢
የ ምዳም አሽከ. ግርድ ነው. የሚባልው. !!???!!!
😢😢😢😢😢
Geredes ate ate kemtnorew nro 10 gza ysalal kebateseb nafkot wte demo anafrebetm felgenewu new tekatel wey kenat😂😂😂😂😂😂😂😂
ጂል ቆሻሻ😢😢@@AyeleBeru
በህግ ኣምላክ ebs ከ1ደቂቃ በላይ ለቅሶ ኣትልቀቁ የመዳም ቅመሞች በለቅሶ ኣንጀታችን ተቃጥሎ ልንሞት ነው 😢😢
lik nesh❤❤❤❤
😢😢😭😭😭😭ወላሂአብሬአለቀስኩ
ሁሌም አለቅሳለሁ እንዴ ዛሬ አልቅሸም አላቅም😭😭😭
ማርያምን እኔ ሁሌ ስገባ አብሬ አለቅሳለሁ ሆድ እየባሰኝ ሰባት አመቴ ከቤተቦቸ ከተለየሁ😢😢😢😢😢😢
በተለይ ለእንደዚች አይነት ውሸታም እናት፣ አንድ ደቂቃ ሲበዛ ነው
ምናለ የዘር ጠይቅ ቤተሰቦቺ አለሁ ቢሉ ውይ እንዴት እኮ አጀቴን የበላው😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
ወላሂ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ያልጅቤተሰቦቹ ይገኛሉ እያልኩ እጠባበቃለሁ 😢😢😢😢
አስረውታል አሉ ደሴ ማረሚያ ቤትነው ብለዋል😢😢
@@uaeuae4026 ግንለምን አሁን ያ ምኑ ይታሰራል አላህ ያስፈታው
ወላሂ አንተ በጣም እድለኛ ነህ ሙሉ ቤተሠብህን ማግኘትህ እንደት ደሥ ይላል
በእውነት ደስ የሚል ልጅ ለእናቱ ያለው ፍቅር ክብር እንዴት እንዳሳዘነኝ ለምን አልፈለግሽኝም ብሎ እንኳን አንጠይቅም እግሯ ላይ ነው የወደቀም በእውነት አላህ ይጠብቅህ
ይህንን የምታነቡ ሁላችሁም አምላክ እናታችሁን ነፍፍፍፍ አመት ያኑራት❤❤❤❤
Amen
Amen
አሚሚሚሚሚሚን
አሜን
@@CantaEntertainment3 አሚንንን የለእናት ሂይወት ባዶ ነች
ኮሜቶችየ ዛሬ ደስስስስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ብቻ ብዙ ሀዘንም ቢኖር ያሳዘነኝ ነገር ድበር ላይ ሰዉ አለቀ 😭😭 ወድሜን ተዉ ተዉ ተዉ አልኩ አልሰማኝም ጠፍቶ ነበር ተገኘ
ተመስገን እንኳን ተገኘልሽ ዛሬ ሰዉ ሞቷለረ እንዴ ድንበር?
የዛሬው ይለያል በስመአብ በለቅሶ ጨረስኩት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰቡ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እእንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ደስታህ ሙሉ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ❤❤❤
ዴስስስስ የሚለኝ የቤተሰብ መገናኘት ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናት። ክፉ ሰወች እስኪ ተማሩ። የእናቶችን ልጅ የምትገድሉ፣ ግፍ የምትሰሩ፣ ራሳችሁን ታውቃላችሁ። ሁሉም እሚያለቅሰው ለዚህ ቤተሰብ ብቻ አይመስለኝም። እኔ ወንድ ነኝ ግን አለቀስኩ። ለምን? በቃ።
አንተ ለምን አለቀስክ...ለሠራኸው ግፍ?
@@rasayifat5726 እረፍ።
ebs ሶች ፅናቱን ይስጣችሁ በለቅሶ እራሳችን ታመመ ደሰታቸው ደግሞ ያስደስተናል ኑሩ ኤቢኤሶች መልካሙን ሁሉ አሏህ ይስጣችሁ
😢😢😢ወይኔ
በጣም ወላሂ እኔ እናቴ ናፍቃኛለች ያረብ አላህ በሰላም ያገናኘኝ እህ
እህህህህህህ በስምአም አይኔ አባበጠ 😢😢
😢 ፈጣሪ ቀን አለው የራሴ ታሪክ ነው የመሰለኝ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላቹ Ebs እናመሰግናለን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን. እንኳንም ተገናኛችሁ አንዳንድ ሰወች አልቅሰው ያስለቅሳሉ 😢 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያጀማአ በዚ አመት በስዴት ያለን ሁሉ ያሠብነው ተሳክቶልን ሀገራችን ገብተን ከምንወዳቸው ከናፈቁን ቤተሠቦቻችንጋ ለመገናኘት ያብቃን ያረብ በጤና በዴስታ ትዳርም የሌለው ትዳሩን ልጅም የሌለው ልጅን አላህ ይስጠን ለሁላችንም ሠላም ለሀገራችን ለህዝባችን በሙሉ
አሚንንንን ያረብ 🤲🤲😥😥
አሜን አሜን አሜን
አሚን
ስለሺዬ ደስታህን ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪውን ዘመንህን የምትደስትበት ያርግልህ ከመላ ቤተስብህ❤❤❤❤
ውይ የኔ ወንዱም አንካን ደስ አለህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ያስለቀሰኝ ኦፍ ተመስገን የኔ ጌታ
ኢቢስ ፕሮግራም አዘጋጆች ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ። ሥራችሁ ድንቅ ነው ። እኔ ራሴ እያለቀስኩ ነው የምከታተላችሁ።
ለምንድነው ነው እናቶች ግን ልጆቻቸውን የማይፈልጉት ለማንኛውም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል
ደሰ ብሎናል❤ግን ዘር ጠይቅ 😢😢😢ከምን ደርሰ የጎደሩ ልጅ
ታስሯል አሉ እኮ😢😢
ዋይ ምን አርጎ ነው አሲረሞ ማማዬ ሁሌ ቀዳሜ በመጣ ቁጥር አስበዋለው
@@AminAmin-ov4yd በምን ምክኒያት😭😭ሲከፋ ይክፋል😭
@@EthiopiaHamra ትክክለኛ ወንጀሉን አላቅም የታሰረው ግንደሤ ማረሚያቤት ነው
geredoch Zeregnet lyasabdachu new...snt sew kerbual ezhi program lay?
እናቴን በወጣትነቴ በማጣቴ ብዙ ጎሎብኛል፣ እንኳን ደሳለህ ❤
አይዞሽ እህቴ
ሁለተኛ ለመኮመት ተገደሉ ኢቤኤሶች አላህ እድሜችሁን ያስረዝምልን ስትቱ ተገኘ የስቱ አባ አሰበ የሄድርጂት😢😢😢😢
እናትየዉ ግን የልጃቸዉን አድራሻ እያወቁ ለማግኘት አለመሞከራቸዉ በጣም ይገርማል ።አንዳንድ እናቶች በጣም ጨካኝ ናቸዉ
አትፍረዲ ይፈረዲብሀል
betam
እኮ አሁን ማለቃቀስ ደሞ አልሞተ ይህን ያህል ደስ ነበር የሚላት ለቅሶ
@@youtobe6437ልጅ ዕቃ ነው እንዴ?
ኢቢኤሶች እባካችሁ የሆነ ጊዜ የልጅ ልጆቿን አግንታ እራሷን የሳተቸውን እናት ከደሴ የመጡትን እንዴት እየኖሩ እንደሆነ አሳውቁን
ለምንን አረሼ
ለመርዳት ነው?
@@rasayifat5726 ያሉበትንስ ብናውቅ ቤተሰብነታቸውን !
ለምንደው ባላቅምወድልጅ ለእናቱ ስፍስፍ ሲል ደስይለኛል በጣም ያስለቅሰኛል እንኳንደስአለህ
ሴት ልጂ ደግሞ ለአባቷ 😂😂
በጣም
@zay😂😂😂😂እኔሥለሁሉምሥnabaa4034
ግን ኮሜንት አያነብም ልበል ብዙ ኮሜንት ስለ ጎንደሩ ልጅ ይጠየቃል መልስ የለም እረ ድጋሜ አቅርብልን
ደምሪኝ ፕሊዝ❤❤❤
የት ያምጣት
ንፁህ ማንነት ንፁህ ፍቅር ደሥ የሚል ቤተሠብ እንኳን ደሥአለህ ሥለሺ❤❤❤
ግን ሰው ሁሉ ሁሌም እንደዝህ ቢለብሱ ምን አለ እንዴት የምራል ♥️♥️
ሥራም ሲሄዱ?
የሚገርም ታሪክ ነው ስለሺ እራሱ አዛኝና ሩህሩህ ነው እንኳን ደስ አለህ ባለቤትህ ከስደት ተመልሳ ከነልጆቻችሁ አብራችሁ በሰላም ለመኖር ያብቃችሁ ።
ወላይታ ሶዶ ምርጥ አገር የሰው ደግነት አይረሳኝም ከ፴ ዓመት በፊት አይቼዋለሁ 😍
ዘር ጠይቅን ጎንደሬው በድጋሜ አቅርቡት እባካችሁ
እንደዚህ ያስለቀሰኝ ፕሮግራም የለም እንኳን ደስ አላችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም ይሁንላችሁ 🙏🏽
የእናት,ፍቅር,ይህን,ያህል,እንደ,ዉሀ,የጠማው,እንደ,እህል,የራበውን,ሰው,አያችሁት,እንዲህ,ነው,እውነተኛ,ፍቅር,ወንድሜ,ቀሪ,ዘመንህን,ከእናትህ,ጋር,አጣጥመው!መልካም,አመትባል!ባለቤትህንም,ባለችበት,ጌታ,ይጠብቃት,ከኬኒያ,ሚያንጎ,ቻው
amen amen amen
😢😢😢😢😢😢ደክሞኝ ልተኛ ስልኬን ሳይ በእንባ ታጠብኩ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤
እኔም ማርያምን 🥲🥲
😢😢😢😢😢😢 ውይ የዛሬው ይለያል እኳን አላህ አስደሳህ እኔም አልቅሸ ልሞት እህህህ የናት ጥማት ከባድ ነው የአላህ ዘር ጠይቅንም እደዚህ አስደሳልን😢😢😢😢😢
ዮንዬ አንተ የሁሉ ደስታ እናትህን አባትክን በሕይወት ኖረው በማግኘትህ እድለኛ ነህ እንኳን ደስ አለህ
የእግዚአብሔር በረከቶች ሁል ጊዜ ከአንተ ጋር እንደሆነ አውቀህ ቀንህን በምስጋና እና በፀሎትጀምር።
እዉነት ነዉ የጌታችን እና መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለዓለም ከፍ ይበል!!
ኡፍፍፍፍፍ !!! የኔ እናት እንዴት አሳዙኑኝ። እንባዬን መያዝ አቃተኝ። የዛሬው ደግሞ ይከብዳል የኔ እናት እንዴት ኑሮ እምደከበዳት ታስታውቃለች የኔ ምስኪን።
እንደ ዕቃ ሰው ቤት አስቀምጣው ከሄደች በኋላ ተመልሳ ያልፈለገች እናት ምን ታሳዝናለች?
ማሻ አላህ ደስ ሲል እኳን ደስታህ ሙሉ ሆነልህ አሚንዬ እንኳን ደስ አለሽ የእኔ ቅመም
ሴትዬዋ እንኳን አስመሳይ አረመኔ ጨካኝ ነገር ነች የናትነት ፍቅር አልነበራትም ስትገባ ለመቀመጥ ነበር የቸኮለችዉ ልጁ ማልቀስ ሲጀምር የዉሸት ድራማዋን አቀለጠችዉ ።
የሚገርመዉ ደግሞ አላባት ማደጉን አባቱንም ጭምር ስላገኘ እንኳን ደስ አለህ ማለት ሲገባት አባትህን አትፈልግ እኔ እበቃሐለዉ ,ብቻየን አልመጣሑም ምናምን ማለቷ ያስገርማል ጥላዉ የሔደችበት ቦታ ነዉ ያደገዉ ሔዳ አለመፈለጓ ጨካኝ ነገር ነች ። ስለሺ አንተ እንኳንም ከማንነት ጥያቄ ገላገለክ አንተ ሲበዛ የዋህና ርሕሩሕ ሰዉ ነህ ቆንጅየዋ ልጅህም በአንተና በዛች አስተዋይ ሚስትህ እናቷ ነዉ ርሕራሔን የወረሰችዉ እንኳን ምኞቷ ተሳካ ወላጆችህን ማግኘትህ አሑን ሙሉ ሰዉ ሆነሐል እንኳን ደስ አለህ የብቸኝነትን ቀንበር ሰብረህ በወንድሞች ተከበሐል ፈጣሪ ይመስገን መልካም አዲስ አመት አዲስ ሕይወት ሚስትህም የሴት ተምሳሌት ጀግና ናት ፍቅራችሑን ያብዛላቹ ፈጣሪ አሜንዬ ያሳድግሽ የልጅ አዋቂ የአባቷ ልጅ
Every Saturday morning I check whether someone has found his/her loved one and shed some happy tears.
ጸጊ አምሮብሻል❤❤የምትሉ👍
ይሄ ፕሮግራም እንዴት በጉጉት እንደምጠብቀው🎉
ደምሪኝ ፕሊዝ❤❤
እኔ ጌታን
✍እማ.........!
ስለ እናቴ ልፅፍ ብዬ ብዕሬን ያዝኩኝና
ቁሜም ቁጭ ብዬም ትንሽ አሰብኩና
እማ ብዬ ተዉኩት
መላው ጠፋኝና አሳምሮ ፈጥሯት
ሁሉንም አሟልቶ
እንደት ትጠፋለች እናት በእስኪቢርቶ
እማ እንዲህ ናት ብዬ ችዬ አልዘረዝርም
ግን እናት እናት ናት ሁሌ አትቀየርም
እማዬዋ
,አየየየየየየየየ
ፋትህ ለዘረጠይቅ ለጎደሩል ደገሞይጠይቅ
በእየሱስ ስም ምን አይነት ቤተሰቦች ናቸው ሲያሳዝኑ❤❤❤
እንኳን ዘንቦብን እንዲሁም በአል መቶ ከርፍቶናል ኑ እናልቅስ ቅመሞችዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
አረ በዓልም ባይደርስ ደሞ ለማልቀስ ማን ብሎኝ😭😭😭
No more
Ayzoachu Egziabher beselam wede betesebochachu ena wede betachu besak yemelsachu. Melkam Addis amet yehunelachu
ቃላል 😭
እሄ ደግሞ የተለየ ነው እናትና ልጅ እንኳንም አስደሰታቹ እናትህን በሰላም አገኘህ ወንድሜ እድለኛ ነህ አይዞህ ❤️❤️❤️🥲🥲🥲🥲
እንደው እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ኢብ ኤስ እናተ የስውን እንባ አባሽ ናችሁ በእውነት
ኢቢ ኤሶች ምን ልበል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁ ትውልዳችሁ ይባርክ
እናት ምን ቃል ይገልፃታል.....
እኝህ እናት ግን ትክክል ኣላደረጉም
@@Gere.emun. እናት ምንም ትሁን ልዩ ናት እናት የሌለው ነው እሞያቀው
@@Merkaba532
ግን ኣሁን ምን ያደርጉለታል እናት እምትባለው እኮ ስትታመም ታማ ስትታረዝ ተርዛ እምትኖር ሲቸግራትም ልጇን ተሸክማ ለምናም ቢሆን እምታበላ እሱ ባይሆንም ንሮ ሲመቻችላት የተወችውን ቦታ እያወቁ መጠየቅ ነበራቸው የኣሁኑ እንባ ለይስሙላ ነው። ለሱ ግን ጥያቄው ተመለሰለት በቃ።
@@Gere.emun.ተዉአትፍረዱ በማናቀዉ😢
@@emanahmed-vb6fy
ተፈርዶ ያለቀ እናት ልጃን ጥላ እማትጠይቅ ንሮዋ ተመቻችቶላት ደልቷት ስትኖር ያማል ራስወዳድ እናት ናቸው።።
የእኔም አክስት 29 አመቷ ኸጠፋች ወላይታ እንደገባችና እንደ ወለደች ሰምተናን እስኪ አላህ ከእህቶቿ ጋር ያገናኛት በሉኝ
በስመ ስላሴ😭😭😭😭😭
እግዚሐቢሔር አምላክ ያሀገራችን ሠላም ይመልስልን 😭🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሳዘንከኝ ወንድሜ የኔ ጌታ አመስግን ወንድሜ በርታ የድንግል ልጅ ክብር ይግባው!!!
I feel so sorry for the children too😢😢😢😢😢
ኢቢኤስ እግዚአብሔር ይስጣቹ ስንቱን የአለም ጉድ አሳያቹን ስለሺ እንኳን ደስ አለህ የናት ጨካኝን ያየንበት ፕሮግራም ወልደው ጥለው ሌላ አግብተው ሲወልዱ ሌላልጅ የጣሉትን አያስታውሱም ከዝች እናት ጋር ሶስተኛዮ እንደዝች ጨካኝ እናት ሳይ አድራሻውን በደንብ እያወቀች ክፉ በያታለው ሚስኪን ስለሺ እንደዚ ያስለቀሰው እኮ በልጅነቱ ያሳለፈው ስቃይ እናት በማጣቱ የተጎዳው ጉዳቱ ነው አሁን የምነግራቹ ለናት ሆነ ላባት በተለይ ለናት ልጆችን ጥላቹ የሔዳቹ በሂወት ላላቹ እናቶች ከዚ በፊትም ጽፌ ነበር ኢቢኤስን የማየት እድሉን የምታገኙ ልጆች አይቅደሙዋቹ ወታቹ ፈልጓቸው የመፈለጋቹን ስሜት አሳየ በድጋሚ ስለሺ እንኳን ደስ አለህ ከልጆችህ እና ከሚስት ጋር ጀግና ሚስ አገርሽ ገብተሽ ልጆቸሽን እንደዶሮ እንድታሞቂያቸው መድሐኒአለም ይርዳሽ ልጅን እናት አለማሳደጉዋ ምን ያህል ጉዳት እንደሆነ በባልሽ አይተሽዋል ❤ በአባትም በናትም ወገን ያላቹ ስለሺን ካሱት ሚስቱ አገሩዋ ገብታ ልጆቻቸውን አብረው በፍቅር እንዲያሳድጉ በኢኮኖሚ አግዙዋቸው ጭካኔ ይብቃ
ያ ጎደሬዉን ልጅ በመጠበቅ መሞቴ ነዉ😢
እኔም ህልም ሆኖብኛል😢😢😢😢😢
እኔም 😢😢😢
እኔም ወላሂ😢
ዘር ፈልግ ታስሯል😢😢
@@AminAmin-ov4yd ምን ለምን ምን አጥፍቶ😢😢
ዋው ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችሁ🙏ኢቢሰ እጅግ ድንቅ ስራ የምትሰሩት ፈጣሪ አምላክ በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ እናመሰግናለን🙏መልካም በ አል🌻🌻🌻
ደስ የሚል ቀን መልካም አዲስ ዓመት16 ትን በደስታ አንዴ በለቅሶ አስጨረሳችሁን መጪው እንዲሁይሁንልንየጠፋበት አግኝቶየሞተበት ቁርጡን ስምቶ የሚኖርበት ዘመን ያድርግልን
በእውነት ደስ ሲል እግዚአብሔር ደስታችሁ ፍፀሜው ድስ ብሎናል
እድለኛ ነህ ማሪያምን ኢቢኤሶቺ ዘራቺሁ ይባረክ
ወይ የኔ ወንዱም እንኮን ደስ አለህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በጣም ነው ደስ ያለኝ ያስለቀስኝ ኦፍ ተመስገን የኔ ጌታ 😢😢
እግዛቤር ይመሰገን እድለኛነህ እናትህንም አባትህም በማግኛትህ እግዛቤር ይመሰገን አልቅሺ ልሞትነው በደሰታታታታታታ❤❤❤❤❤❤❤
ልጁ በጣም እደተጎዳ ያስታዉቃል የኔ ወድም እካን ደስ አልውህ
የመጀመራ ኮማች ነኝ ላይክ
ቂንጥራም
በጣም ደስ የሚል በጣም ነው ያለቀስኩት እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እንኳን ተገናኛችሁ
ሁሌ ይሔ ፕሮግራም ባየሁኝ ቁጥር እንባዬ መቆጣጠር ያቅተኛል ኢቢኤሶች አቦ እድሜና ጤና ቨረከቱ ይብዛላችሁ ውድድድ
Me too, I always.crying
I can’t believe it I watched it twice. It is so touching. I am very happy for him. I can see how much he is been through.congratulations brother! EBS God bless you!
የአላህ የዛሬው በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ebs ሶች ከልብ እናመሰግናለን ትለያላችሁ 🎉
እኔ ሳለቅስ ሶፍት እንኳን ሚሰጠኝ የለም ስደት አይኑ ይጥፋ እኔም ዎንድሞቼን አገኝ ይሁን ቢዬ ከማዳምም ተደብቄ ነው ምከታተለዉ አስለቀሱኝ
ayzoshe ehta ftare yagngshe mara
ውይ፣የዛሬው፣እፍ፣ልጅቱ፣ማሻአላህ፣ስታመር፣አላህ፣ያሳድግልህ፣ደሞ፣ጨዋ፣
እኔ ደግሞ እናቴ የሰው ጋር ኑሮ ከብዶአት እንደሆነ ባቅም።ግን የቪዛ እና የፖስፖርት አለመሥተካከሉ ሀገር ቤት ለመግባት እየፈለገች አልገባችም ይህ ኮመንት የምታነቡ እርዱን
የት ነች
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ❤️❤️
ዘር ጠይቅ ዘር ጠይቅ ዘር ጠይቅ በድጋሚ ይቅረብ ምናልባት ፕሮግራሙ የሚያውቁት ሰው ጋ ር ላይደርስ ይችላል
እናቱ ካልቀረበች፡ሚስጥሩ ያለው እሳጋር ነው
እናቴ አንጀቴ ምናለ እኔም እደዚ ኖርሽልኝ ባቀፍኩሽ ውይ እዴት እዳዘንኩ የኔ ውዶች ትልቁ ነገር መገናኝታቹ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ❤
በጣም😭😭😭😭😭😭😭
የናት ፍቅር ይለያል ሱብሃን አላህ ❤❤❤
እንኳን ደስ አላቹህ አልሃምዱሊላህ ደስ ይላል
እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም አልሃምዱሊላህ
በጣም እኔም ወላሂ
ምልካም እናት ምርቃት❤🎉
ደሞ መልካቸው አንዳይነት
እንኳን ደስ አላችሁ