✅ እናቴ ሰርፕራይዝ ተደረገች። አባቴ ድብቅ ችሎታውን በአስገራሚ ሁኔታ አሳዬ ♥️ My mother is surprised!ከደጋጎቹ መንደር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +197

    ውዶች - ቪዲዮውን እስከመጨረሻው እዩና የአባቴን ማስታወቂያ የመስራት ችሎታ በተመለከተ ኮሜንት ፃፉልን 🙏
    ላይክና ሼርም አይረሳ ❤

    • @hawamohammed2571
      @hawamohammed2571 10 หลายเดือนก่อน +7

      ጀማል ማአሻ አላህ ታድለሀል አየ ወሬቸው ሲጥም እናትህ ደረሰባባ ናቸው 🍒💓💓💓💓💓

    • @shamirasaed1791
      @shamirasaed1791 10 หลายเดือนก่อน +3

      ,,, የኔ አባት አላህ ይጠብቁ የኔ አባት ኑሩልን ኑሩልን አላህ ይጠብቁ አባቴ በጣም ነው ምወዳቸው በጣም ነው የምወዳችሁ እርሜና ጤና ይስጥታችሁ እናታችንም አላህ ይጠብቅልን እናታችንን እድሜና ጤና ይ

    • @shamirasaed1791
      @shamirasaed1791 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂❤

    • @shamirasaed1791
      @shamirasaed1791 10 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 10 หลายเดือนก่อน +2

      እስኪ ልየው ሰፈሬን ሰፈሬን ሸተተኚ

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 10 หลายเดือนก่อน +96

    _እነዚህ ቤተሰቦች ሁሌም ይምጡ የምትሉ👍👍የብርኩማዋ ነገር አያቴ ነበራት ወንድሜ እሰብረዋለሁ እያለ ይጫወትባት ነበር😂😂_

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 10 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውዲ ዴምሪኝ

    • @محمد-ث3د3ر
      @محمد-ث3د3ر 7 หลายเดือนก่อน

      የእዉነትነዉየመነዳችሁ

    • @ዚነት-ዚነት
      @ዚነት-ዚነት 6 หลายเดือนก่อน

      የኔአክስት አላት ያሳዴገቺኝ እሷ ናትና ልመጂ እያለች በጣም ነውእምንጣላው የነበረው አላህየ እዲሜዋን ያረዝምንኝ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FelahTube
    @FelahTube 10 หลายเดือนก่อน +259

    የማንንም ቪዶዎ ጨርሼ አላይም ከነዚህ ቤተሰብ ዉጭ

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 10 หลายเดือนก่อน +9

      እኔማ ሱስ ሆኑብኝ አባታችን ውይ

    • @SadSad-c1s
      @SadSad-c1s 10 หลายเดือนก่อน +4

      ስወዳቸው

    • @KeriyaYesuf
      @KeriyaYesuf 10 หลายเดือนก่อน +5

      በሉ ለነ አባባ ክብር ተልጂቱ ቀሚስ እናሰፋ ♥️

    • @EngedaZewdu-x9f
      @EngedaZewdu-x9f 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kedjafentaye7511
      @kedjafentaye7511 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @EmuNasser
    @EmuNasser 10 หลายเดือนก่อน +26

    እረ በአላህ. ይህንን ጀግና መምህር. መቶሽ. እናስገባው. ከሱብዙነገርእንማራለን. ሁላችንምእንተባበር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ሰለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @ሙሀመድረሱልአላህ
      @ሙሀመድረሱልአላህ 4 หลายเดือนก่อน +2

      መምህር ነው እንዴ

  • @የማሂርእናት
    @የማሂርእናት 10 หลายเดือนก่อน +82

    የመዳም ቅመሞች አላህ ከቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ሀሳባችን ተሳክቶ የምንገናኝ ያርገን

    • @ssaa3540
      @ssaa3540 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንን ያረብ

    • @Rabiayimam470
      @Rabiayimam470 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን

    • @cgf8399
      @cgf8399 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንለሁላችንምያረብብብብ

    • @MistreSlassie
      @MistreSlassie 10 หลายเดือนก่อน

      Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏

    • @fatimahussein3946
      @fatimahussein3946 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን

  • @ታደ
    @ታደ 10 หลายเดือนก่อน +24

    ማርያምን ሱስ ሆኑብኝ አጀብ ፈገግታ አጀብ ለዛ አባታችን ❤እናታችን❤ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድላችው ፈጣሪ❤❤ወድማችን እናመሠግናለን ተሎ ተሎ አቅርብልን❤ እኛም አለነ ላይክ ሸር እናደርጋለን❤❤❤❤❤❤

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 10 หลายเดือนก่อน +112

    የጀማል እናትና አባት ወላሂ ውድድ ነው የማደርጋችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከዚሁ ፈገግታችሁ ረጅም አመት ያኑራችሁ የኔ እናት ሲያምርባት ያስደሰትሻቸው እህቴ አላህ ያስደስትሽ ደሞ ኡምራ እና ሀጅ የምታደርጉ ያድርግልን ❤ማሻ አላህ ጀማል ማስተዋወቂያ በደንብ ትችላለህ😮

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 10 หลายเดือนก่อน +41

    የኔ አባት❤ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ 😍 Let's go 100k 💪💪💪💪💪

  • @KeriyaYesuf
    @KeriyaYesuf 10 หลายเดือนก่อน +44

    በሉ ለነ አባባ ክብር ተልጂቱ ቀሚስ እናሰፋ ♥️

  • @medinaabebe1821
    @medinaabebe1821 10 หลายเดือนก่อน +27

    ጀማል ግን ለምን አሰላሙአለይኩም አትልም ለኛ ልሙስሊሞች ሰላም ለክርስቲያን ወገኖቻችንብትል ለምን አትልም???????????????

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f 10 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ጥያቄ ነው ???

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 10 หลายเดือนก่อน

      በፊት ጋዜጠኛ ስለነበር ሰላም የሚለው ለምዶበታል እና የሚያቀርባቸው ፕሮግራም የጋዜጠኛ ስለሆነ አይጠቀምም እኔም እያልኩኝ ነበር ብዙ ግዜ

    • @HayatYimam-c1i
      @HayatYimam-c1i 3 หลายเดือนก่อน

      ዲን ያልተማረ ስለሆነ ነዎ

  • @FelahTube
    @FelahTube 10 หลายเดือนก่อน +68

    ደስ የሚሉ ቤተሰብ ፈገግታ የበዛበት ቤተሰብ አሏህ እረዥም ዕድሜ ይስጣችሁ ያረብ

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 10 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰብ ንግግራቸው ሁሉ ሲጣፍጥ 😂😂😂 የማይጠገብ ጨዋታ ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @umhafsa
    @umhafsa 10 หลายเดือนก่อน +37

    አሊመት እኮ ልጅ ነች

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂 በቃ መሞቅ አለብን የኔ አባት ግን እኮ የድሮወቹ ወዶቹም ይረዳሉ ያሁኖቹ ወዶች ምድነዉ እምታታጣጥሽዉ ነዉ እሚለዉ😂😂😂😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 2 หลายเดือนก่อน

      ሳህ እጨቱን እሚፈልጡት ወዶቹ ናቸው

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw 10 หลายเดือนก่อน +52

    ይሄን ቤተሰብ ሳይ ቤተሰቦቸ ጋ ማታ ማታ እሳት እየሞቅን የምንጫወተዉ ይመስለኛል ❤❤❤❤❤

    • @haytube6877
      @haytube6877 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ወላሂ ደስስስስስስ ሲሉ

    • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
      @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 10 หลายเดือนก่อน +3

      የኔ ቢጤ ወላሂ ገና ዘጠኝ ወሬ ነው እንደት እደናፈቁኝ ያርብ አላህ ያሉትን ቤተሰቦቻችንን አላህ እድሜና ጤና ያጀባር አባቴዋ አላህ ይራሀምክ ያርብ ማሚየ እድሜና ጤና ብዙ ሆነሽ ያሳደግኝ ማሚየ ላስደስትሽ ያርቢ ሰአድኒ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zeharamergiaw
      @zeharamergiaw 10 หลายเดือนก่อน

      @@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ አሚን አብሽሪ ማማየ

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ እናቴ ትፈትላለች እንደናትህ ናቸው እኔም እፈትል ነበር ባህላችንን የመሰለ እኮ ድንቅ የለም ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 10 หลายเดือนก่อน +59

    ፕሊሰ በሳምት 2የ ይለቀቅልን እደ በሳምት 1😢 የማይጠገቡ ናቸው ፋዘርአፋቸው ሲጣፍጥ አባየ በልጅነቴ ቢገኙኝ አላሉም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @የጃማልጂ
      @የጃማልጂ 10 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @ሀዩየማሻዋ
      @ሀዩየማሻዋ 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @aishasaed9247
      @aishasaed9247 10 หลายเดือนก่อน

      እረእኛሀገር አሁንም እንፈትላለን ከወድብርአንከጅልም አሁንኳን ተገላግያለሁ

  • @ዜድሻየደሤዋ
    @ዜድሻየደሤዋ 10 หลายเดือนก่อน +6

    እናትህንም አድስ አበባን አስጎብኚ የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ያችሁ ይርዘም ክፉ አይካችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድረጉ፡፡

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 10 หลายเดือนก่อน +27

    አባባ ቅናታቸው ተነቅቶወበታል ክክክክክክክየኔ አደበተ ጣፋጭ😂😂😂😂😂😂 እድሜወትን ያርዝምልኝ

    • @ILoivyou
      @ILoivyou 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @የባቦዋስደል
    @የባቦዋስደል 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴንናእነቴንይመሰሰሉኛልመሸአሏህ💐💐👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 หลายเดือนก่อน +4

    አባባ ነጭ ነጯን ነው እሚናገሩት ይመቹኛል ጨዋታቻው አይጠገቡም እረጅም እደሜ ለከባታችን ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽአላህእረጅምእርሜ❤❤❤❤ይስጥሁየኔአባትደስሲሉ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 10 หลายเดือนก่อน +3

    አይ አባባ ንግግራቸው ሲጥም አላህ እድሜና ጤና ይስጦት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @zdzd2877
    @zdzd2877 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔእናት❤ሲያምርባት❤ደሟማሻአላህ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 10 หลายเดือนก่อน +40

    አለባበሳቸኃት ለማን ልድሯት ነው😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጦች ወላጆችኮ ውበት ናቸው ጀነት በእናት እግር ስር ናት

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 10 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ የኔ ውዲ🎉

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 10 หลายเดือนก่อน +1

    በአሏህ ቁጥሯን ላክልኝ የሰአድን ጀማል ወድሜ

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 10 หลายเดือนก่อน +25

    የናቱን ሳቅ ማነው እደኔ የሚወዳት❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 10 หลายเดือนก่อน

      ​@T❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ossatube.

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤🎉

    • @SameeraEth
      @SameeraEth 5 หลายเดือนก่อน

      😂Batame

  • @mimijonathan2020
    @mimijonathan2020 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት እናት ረጅም እድሜና ጤና ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @toyibaseid781
    @toyibaseid781 10 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አሏል ሀቂቃ ደስ የሚሉ ቤተሰብ አሏህ ሙሉ አፊያ ከረጅም እድሜ ጋር ይስጣቸው
    ጀማል በአሏህ ኮሜንቴን አይተህ እንዳታልፈኝ መቸም መሄድ ከቻልክ ትምርት ቤቱ አካባቢ የተጀመረ መስጊድ አለ እና ቀረፃ ብታረደርግልን አንተም ከአጅሩ ተካፋይ ትሆናልህ

  • @MeremFentaw
    @MeremFentaw 10 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂እረተው አባባተው በሳቅ ገደሉኝ ጨፈጨፉንኮ የዛሬን ሴቶች አዱረሰኳን አይሞቁም አሉ 😂😂😂የቀን ልብሰ የሌሊት ድራብ ወይኔ ወይኔ 🎉🎉🎉🎉ይመቹኝል መቸም ይመቸወት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 10 หลายเดือนก่อน +33

    የዱሮ ሴቶችኮ ሙሉ ሴት ናቸዉ የአሁኑ ሴቶችኮ ለብሰዉ ያለበሱ ምድረ እራቁታም ናቸዉ በተለይ አድስ አበባም ሰብሰዉ የሚወጡት በቁጥር ናቸዉ

  • @Naima-xb9fr
    @Naima-xb9fr 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ ወይይይይይይ ያደኩብሽትዝታዬ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ShemeyAill
    @ShemeyAill 10 หลายเดือนก่อน +9

    ሞከሌን ሞከሌን አሰማመርሻት🎉😂❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 หลายเดือนก่อน +1

    አዬችሁ አሁን ወይባ እያሉ ከተሜዎች እሚመፃደቁበት የወሎ ሴቶች ባህላውይ መዋቢያ ቦለቅያ ይባላል የጀማል አባትኮ ሱስ ሆኑብን እናትህ ታላቅ እህትህነው እምትመስለው ጀማሉ ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ
    @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ 10 หลายเดือนก่อน +36

    😂😂😂😂አድስ አበቤዎች ሰምታችሆል እንድህ እሚያምር ቀሚስ እያለ አትራቆቱ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 10 หลายเดือนก่อน

      😁😁😁😁

    • @cgf8399
      @cgf8399 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም አልሺዉእና

    • @ወሎሀይቅይቶብ
      @ወሎሀይቅይቶብ 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤🎉

    • @halimahhh-fl9bo
      @halimahhh-fl9bo 10 หลายเดือนก่อน

      ኧረ፣በስም፣እዲስ፣አበባ፣ሲባል፣ሁሉም፣አንድ፣አይደለም፣እኔ፣ለምሳሌ፣እራቁቴን፣ሄጄ፣አላዉቅም፣አዲስ፣አበቤ፣ነኝ።

    • @asfahawoldu6000
      @asfahawoldu6000 10 หลายเดือนก่อน

      አድስ አበቤ ምን ክብር አላት እና ይች ቅሌታም ይክ የተበሩ እናቶች የሜለብሱት ነው

  • @aahlam82
    @aahlam82 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ እንደት ደሥ እንደምትሉ ያሠላም🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Zebiba-lj9ih
    @Zebiba-lj9ih 10 หลายเดือนก่อน +19

    😂😂😂😂😂😂አይየን አማለለቺወት ሀሊመት

  • @fatimahhasan7008
    @fatimahhasan7008 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔአባቴ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @LubababintHassen
    @LubababintHassen 10 หลายเดือนก่อน +13

    አላህ እድሜያቸው ያርዝመው ቀሚሱ ያምራል ማሻ አላህ ተለብሶ ይለቅ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ሰለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @እሙሣቢታ
    @እሙሣቢታ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክ ያአሏህ ማሻአሏሀ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Yeshi-ym5cf
    @Yeshi-ym5cf 10 หลายเดือนก่อน +5

    በፍቅር ነው እምከታተላቸው አየ ይችላሉ እድሜና ጤና ይስጥልክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድረጉ፡፡

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርጅናል ቤተሰብ ስላዬሁ እግዚዓብሄር ይመስገን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @user-fu1de3up2c
    @user-fu1de3up2c 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔፍልቅልቅ እናት ደስ ሲሉ ጀማል እናትና አባትህ አላህ ያቆያቸዉ እኛንም አላህ ለዚ በሰላም ያገናኝን ኢሻአሏህ ያረበ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @fatimahhasan7008
    @fatimahhasan7008 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ❤❤❤የኔውድአናቴ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 10 หลายเดือนก่อน +3

    አባቴ እድሜ ከጤና አቡዝቶ ይስጣችሁ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @RabiyaMacunan
    @RabiyaMacunan 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዉድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድረጉ፡፡

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 10 หลายเดือนก่อน +4

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏💞💞💞🌹🌹🌹

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @kokobemuluneh2919
    @kokobemuluneh2919 10 หลายเดือนก่อน +2

    የTOSSA ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ እያልኩ እያልኩ ዛሬ አባታችን በሳቅ ነው የገደሉኝ 😂የድሮ ሴትና የዘንድሮ ሴቶች የድሮዋ ሲያቅፏት ትጣፍጣለች ያሉት አቦ የድሮ ሰው እውነታቸውን ነው የድሮ ሴትሸርባዋ እንሶሽላዋ የምትታጠነው ቁንጅናቸው በትክክል አባታችን ያሉት አባታችን ያሉት ምነው ልጅ ሆኜ በነበር ያሉ ግዜ በሳቅ ነው የገደሉን በጣም ያዝናኑናል አንተም እድሜ ይስጥህ ቤተሰቦችህን በሂወት እያሉ ይሄን አስበህ ላደረከው በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድረጉ፡፡

  • @sinikkaheikkila6193
    @sinikkaheikkila6193 10 หลายเดือนก่อน +6

    እኚህ አባት ምነው ዕድሜያቸው ከጤና ጋራ የሁለት ወይም የሦስት ትውልድ ቢሆን እንዴት ደስ ባለኝ!!

  • @eexx3730
    @eexx3730 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀማ አላህ አባት እናት ያኑረልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @lubaba355
    @lubaba355 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጉድ አሉ አባባ ቀኑ እኮ😂😂😂😂 ሀሊመት ማሻአላህ 🎉🎉መብሩክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ሰለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @الحمداللّه-ش3ي
    @الحمداللّه-ش3ي 10 หลายเดือนก่อน +2

    የሳቋንግስት ማሻአላህ ረጂም እድሜ ይስጥልህ ደስየሚሉ ቤተሠብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 10 หลายเดือนก่อน +18

    ኑ አይየ እምወዱ❤ እማን ያስደሰትሽ አላህ ያልታሰበ ደስታ ይወፉቅሽ አሚን❤

    • @SeadiSadu
      @SeadiSadu 10 หลายเดือนก่อน

      ❤አሚን ያረብ

  • @Asterqeyafer
    @Asterqeyafer 10 หลายเดือนก่อน +1

    የአግአብሔርይጠቃችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንዲት የተባረከ ቤተስብ ነው በጣም ነው የምታስደስቱኝ ውዱ ወንድሜ ጀማል ከፍ ከፍ በል ከነቤተስብህ ፈጥሬ ይባርክህ አዬየ ውድዋ ፍልቅልቅዋ የጀማል ቆንጅየ እናት ሳቅሽ ብቻ ይበቃል ተባረኩ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ሰለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @merimahassenmerimahassen8718
    @merimahassenmerimahassen8718 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይየዋ እድሜህይርዘም አሞየ የኔአራዳ❤❤😂❤😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd 10 หลายเดือนก่อน +17

    ማነዉ የናቱን ብርጉማ ያሥታወሠ. የኔ እናት አላት የኔቆጅናት. ባለማያ ለናቶች እረጅም እድሜ ይሥጥልን❤❤❤❤❤

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 10 หลายเดือนก่อน

      የኔም አላህ
      ከፈራችን ሲደርቅብን ማታ ማታ እሳት ሞቅ እያደረግን እተኩስ ነበር ወላሂ
      ክክክክክክክክክክኮክክኮክኮ

    • @الحمدالله-ث3ل5ح
      @الحمدالله-ث3ل5ح 10 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔ የኔዉብ እናት አላህ እድሜና ጤኔ ይስጥልን ያረብ❤❤❤❤❤💓💓💓💞💞💞💞

    • @Hayat-wz1bd
      @Hayat-wz1bd 10 หลายเดือนก่อน

      @@meditishu8014 ክክክክክ አመት ይሩልን

    • @Hayat-wz1bd
      @Hayat-wz1bd 10 หลายเดือนก่อน

      @@meditishu8014 ክክክክክ አመት ይሩልን

    • @AminaMuhammed-cw2fx
      @AminaMuhammed-cw2fx 10 หลายเดือนก่อน

      የእኔም እናት አላት ተሰቅለ ነው እንጅ ያየሁት ተኝታበት አታቅም ጠይቄያት ነበር የእናቴየ ነው ሳገባ አባቴየ ሰቶኝ ነው አለችኝ ሀያቴ እናቴን ወልዳ በህፃንነቷ ነው እናቷ የሞተችው

  • @fantayguhey1146
    @fantayguhey1146 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አባቴ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @dawitdeva8950
    @dawitdeva8950 10 หลายเดือนก่อน +12

    የአይዬ የማስተዋወቅ ችሎታ ዲንቅ ነው። ጉድ ነው

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ፍልቅልቆች ቤቸሠብዴስ ሲሉ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 10 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ መጡ እነ አባዬ😅😅😅😅😅😅

  • @KamilaMuhammad-w4q
    @KamilaMuhammad-w4q 2 หลายเดือนก่อน +1

    .እናትህ.ፍልቅል.ናት

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke 10 หลายเดือนก่อน +12

    ምርጥና ፍልቅልቅ ለሆኑ ቤተሰቦች ፍቅርና ሰላም ጤናን ከረጅም እድሜጋ ተመኘሁ ❤❤❤❤

  • @hekmahhekmah5823
    @hekmahhekmah5823 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት እድሜ ና ጤና ለሁላችሁም ይስጣቸሁ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 10 หลายเดือนก่อน +14

    አባባ ጨዋታው አይጠገብም እናትህም ፈገግተዋ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tossatube.ማሻ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ግን የእውነት እናትና አባትህ ናቸው ጦሳየ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      @@sasaa6587 አዎ 🙏

  • @ነጻነትለአማራዉሕዝብ
    @ነጻነትለአማራዉሕዝብ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይመቺህ አባቴ

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 10 หลายเดือนก่อน +8

    😂😂😂😂😂😂😂 የኔ አባት ሰፊቱን አያውቋት እንደሁ እፍፍፍፍፍ የድሮ እናት አባቶች ጨዋታቸው አይጠገብም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @حياةالصلحين
    @حياةالصلحين 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት
    😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 10 หลายเดือนก่อน +21

    😂😂😂😂😂ኧረ ወየው አዬ በሳቅ ገደለኝ የቀሚሱነገር
    ደግሞ በጣም ያምራል❤ በጤና ይለቅ

  • @fateahmed-o7v
    @fateahmed-o7v 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጉድ የመቀነት ጥቅም
    አላህ ይጠብቅላችሁ ልጃችሁን እናተም እደአሳሳቃችሁ እድሜናጤና اللهይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 10 หลายเดือนก่อน +5

    እሰይ የእኔ እናት ሁሌም ተምነሽነሽልኝ መገን ወሎ ከውብ መንደር ውብ ሰዎችም ፈልቀዋል አባቴ ጨዋታቸው አይጠገብ እኔማ ውስጤን አያቴ ናቸው ብዬ ፈዝዤ ነው የማያቸው እግዚአብሔርን ቁጭ አያቴን ነው የሚመስሉት አባቴ እድሜሁን ያርዝመው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ሰለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @እሙሣቢታ
    @እሙሣቢታ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እረፋዘርየ ያሁኖቹም ቆንጆነን😂😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 10 หลายเดือนก่อน +18

    ስዓዲዬዬዬ ሀሊመትን ደስ እዳስባልሻት አላህ በመልካም ነገር ያስደስትሽ
    جزاك الله خير اختي الغالية 👑🌹

    • @SeadiSadu
      @SeadiSadu 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን አሚን ❤

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi 10 หลายเดือนก่อน

      ​@user-li6pመሻአላህ አላህ ያስድስተሺn6mg4s

  • @ፋጡማሙሀመድሰይድ
    @ፋጡማሙሀመድሰይድ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤በጣምደብሎኝል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 10 หลายเดือนก่อน +3

    አቦ በረካ ሁኑ ገራገሩ ወሎ ❤አመጣጡን የረሳ ትዉልድ ልብ ልብ ብለን እናድምጥ ❤❤❤

  • @asfahawoldu6000
    @asfahawoldu6000 10 หลายเดือนก่อน +1

    Oh my God ደጉዘመን አደት ደስይላሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @MmMm-fc3oy
    @MmMm-fc3oy 10 หลายเดือนก่อน +7

    እኛ አችልም የዱሮቹ ጎበዞች

  • @ሶፍያወሎየዋይቶብ
    @ሶፍያወሎየዋይቶብ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ያማል ኡፍፍፍፍፍይ ሯ እኔ እኔ እመከዳምላይ ተኝቼእያመመኝነው አገቴን ክክክክክክክ🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 10 หลายเดือนก่อน +6

    በእድሜ በጤና ያቆይልህ ወንድሜ በርታልን❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ሰለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @zehara5
    @zehara5 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በርቱ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @userenter2635
    @userenter2635 10 หลายเดือนก่อน +3

    አባባ እንካን ደህና መጡ🙏😘❤ብልቅ😂እውነት ነው ትክክል ናቸው ድሮ ልብስ እንካን ታጥቦ ይታጠን ነበር ጥሩ ጥሩ ሺታ ነበረው ሰፊቱን አያቋት እደሁ 😂😂እርግት ያለች እናት ስጦታ የሰጠሻት እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሺ🙏አሜን🙏

  • @SumeyaMohammed-z9s
    @SumeyaMohammed-z9s 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔማር እናትህን ስወዳት የኔፍልቅልቅ ያረቢ ያገሬ ሰወቺ እኔ የገልሻ ልጂነኝ በጣም የምወዳቸው ቤተሰቦቺ ❤❤እድሜና ጤና ይስጥልን❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ensratube
    @ensratube 10 หลายเดือนก่อน +10

    አይ አዬ ሲፊቱንማ ያቛታል የራቆት መጋኛ መቶዋቸው ነው እንጂ😂😂😂😂😂 ዋው በጣም የሚያምር ሽፎን ነው እግዚአብሔር ይስጣት ❤❤❤

    • @MerdiaHasan
      @MerdiaHasan 10 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ አያቋት እንደሁ ሲሉ በሳቅ ነው የሞትኩት

  • @Kubra-c5g
    @Kubra-c5g 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ዘበናችንን ያሳምረዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @hayatyarsulwdaji7600
    @hayatyarsulwdaji7600 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ በርታ ያገሬ ልጂ
    የኛን የገጠሩን ካራክተር በደብ አርገህ እያቀረብክልን ነው
    የገጠር ነኝ የምትሉ ላይክ አሳዩ አትፈሩ😅😅

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ሰለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @gkvvgngoj8859
    @gkvvgngoj8859 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ❤❤😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @zeritutube
    @zeritutube 10 หลายเดือนก่อน +3

    ቁምነገር እናት አባትህናቸዉ እኔ እኮ ሌላሰዉ መስለዉኝ ታድለህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልህ💚💛❤🙏አአአአ በልጅነቴ ባገኙኝ 😂😂 አሳቁኝ እኮ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ሰለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 5 หลายเดือนก่อน

      እኔኮ አባትህ አይመስለኝም ነበር​@@Tossatube.

  • @MekiyaMengstu
    @MekiyaMengstu 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ስታምሩ🥰🥰🎉❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Umubilalul-
    @Umubilalul- 10 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻ አላህ ኮሜዲያን የሆኑ ምርጥ እናት አባት ናቸው እረጅም እድሜና ጤና❤❤❤

  • @toyba-qi9ol
    @toyba-qi9ol 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴን መሰሉኝ እረዥም እድሜ ለአባትህ ወንድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ፋጡማወሎ-ፐ2ኰ
    @ፋጡማወሎ-ፐ2ኰ 10 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ አባት ነፍአመት ኑሩአቦያረብ

  • @ruqyabintbezabih
    @ruqyabintbezabih 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ እናትህን እደት እደምወዳቸዉ ያአላህ አያቶቼን ነዉ የሚመስሉኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 10 หลายเดือนก่อน +32

    አይ አይየ የዱሮወቹ ሲያቅፏቸዉ ይጣፍጣሉ አላሉም kkkkk አይየ እና እናታችን ደስ ትላላችሁ❤❤❤ እናታችን ደስ የሚሉ ፍልቅልቅ ናቸዉ አይየ ምርጥ ኮሜድ😂😂

  • @ፋጡማሙሀመድሰይድ
    @ፋጡማሙሀመድሰይድ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ርሜእናጤናይስጥልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @zehara53o
    @zehara53o 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጡልን ፋዘር እና ማዘርዬ ❤❤❤❤😂😂😂

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ደስ ስትሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @mulu5
    @mulu5 10 หลายเดือนก่อน +26

    😂😂😂😂❤❤❤❤እረ አባታችን ሲያወሩ ሲያስቁኝ ግልፅነታቸዉ ልብ ያሞቃል ፈጣሪ እደ እናተ አይነቱን ያብዛልን እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤እረ ወንድም ጀማል የድሮወቹ እኮ በራሳቸዉ ዉበት ብቻ ነዉ እሚዋቡት ቆንጆወች ናቸዉ በአሁን ስአት ቆንጆ አለ እንዴ በዘመናዊይ እያልን ዉበታችን አበላሽተነዋል 😂❤❤🎉🎉

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ የአባታችን ቀልዶች ደስ ሲሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድረጉ፡፡

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 10 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ገምሻራ እናት አላህ እድሜያቼዉን ያርዝምወዉ አባባ አባቴን ይመስሉኛል ተቦላኪ አሉ 😂😂😂🎉❤

  • @እሙሣቢታ
    @እሙሣቢታ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ገዳሜወይትአሠፍታውነው እረፋዘር በሣቅጨረሡኝ😂😂😂😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡