✅ በማስታወቂያ ስራ ተወዳጅ የሆኑት አርሶ አደር ጥንዶች ❤ ደቡብ ወሎ ተሁለደሬ የሚገኘውን ሎጎ ሀይቅን አስጎበኘሗቸው !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +166

    ✅ ውዶቻችን - ላይክና ሼር አድርጉ !

    • @Fቢንትሙሀመድ
      @Fቢንትሙሀመድ 10 หลายเดือนก่อน +1

      እረባአላህ ያገሬልጂ ወደገልሻ ስቴድ ሲራኮ ሀሮጌ ሜዳዉን አሳየኝ እስከከብቶቹ ሰወቹን ጭምር እታለምን ደሞ ስለምምም ብለህ ሳም አድርግልኝ የኔ ፍልቅልቅ

    • @እሙሣቢታ
      @እሙሣቢታ 10 หลายเดือนก่อน

      @@Fቢንትሙሀመድ መርሀባ ወድሜ በርታልን

    • @hayatmohammed5697
      @hayatmohammed5697 10 หลายเดือนก่อน

      @@Fቢንትሙሀመድ እ ነይ ማነሽ

    • @zubairaahmed8374
      @zubairaahmed8374 10 หลายเดือนก่อน +1

      ጀማል ግንእኔከ4አመትበፊት 3ፌርማታሂደን 600ነውያስከፈሉንመሀልላይደርሰንተመለስን መቶብርስትልሰምቼኮነው በዚህአጋጣሚሀይቅየባሌአገርነች

    • @MekiyaAli-n3j
      @MekiyaAli-n3j 10 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ

  • @KeriyaYesuf
    @KeriyaYesuf 10 หลายเดือนก่อน +202

    ኧረ ተው ይሄን ልጅ እናሳድገው ...

    • @ferhanyoutube2804
      @ferhanyoutube2804 10 หลายเดือนก่อน +8

      ለሱ ስል ብዙ አካዉንት ልክፈት መሰለኝ ሰዉኮ ፕራንክ የሚሰራንጅ ቁም ነገር የሚሰራዉን አያበረታቱም

    • @عثمان-ص1ر
      @عثمان-ص1ر 10 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ነው. እናሳድገው
      መቶሽእናስጋበው. ጡሩናገርነውየሚያሰይን። ወዴሚጀማል። አሰለሙዓላይኩምወራህመቱሂወበረካቱሁ ። መላትአቲርሳ። አላህ። ለበትህና. ላናትህ።ረዦምእድሚ።ይስጠቸው

    • @እሙሷሊህ
      @እሙሷሊህ 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@ferhanyoutube2804 ትክክል ብለሻን

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 10 หลายเดือนก่อน

      ​@ferhanyoutube28❤❤❤04

    • @likestar2305
      @likestar2305 10 หลายเดือนก่อน +2

      ይችን ኮሜንትሽን አይቸ ሠብስክራይብ አረኩት

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 10 หลายเดือนก่อน +76

    እድለኛ የሆንክልጅ ወላጆችን ከማሥ ደሣት ውጭ ምን ደሥታአለ❤❤❤እረጅም እድሜ ለወላጆቻችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +5

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @ramahmohamad4757
      @ramahmohamad4757 10 หลายเดือนก่อน

      ወላሒ ሁላቸውንም እድሜይሥጣቸው ደሠየሚል ቤተሠብ

    • @ramahmohamad4757
      @ramahmohamad4757 10 หลายเดือนก่อน

      ጀምየ እድሜሕ ይርጀም ታድለሕ ጀም ❤❤❤❤❤ ሐገሬበሠላም ለሐገሬያብቃኝ አያቸዋለሑ ያሥገዶልጅነኝ

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tossatube.ጦሳየ በቅርብ ነው ያገኘሁህ ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ተሬ ሀቡ ሀገር እሚባለው ነው አይደል ስማቸውን አባትህ የዘረዘራቸው መልስልኝ ጀማልየ

    • @TitaAskie-n5j
      @TitaAskie-n5j หลายเดือนก่อน

      berta gin ine yemtlekew ayidersegnm yekoyewun yew iyayehu yalehut ​@@Tossatube.

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 10 หลายเดือนก่อน +58

    ጫት እና መጠጥ ከአማራ ክልል ቢጠፋ ምኞቴ ነው።
    እናትህ አባትህን አክብር የሚለውን ቃል በትግባር❤
    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፍቅር ይስጣችሁ ይስጠን።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +2

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tossatube.❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @sintayehumerawi1727
      @sintayehumerawi1727 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን እኸቴ ትክክል ነው ሀሳብሽ ሰው ጌታን ካወቀ ሀጢያትን ይጠየፋል ተባረኪ

    • @AbrehamWiletaw
      @AbrehamWiletaw 11 วันที่ผ่านมา

      በጣም 😢😢😢

  • @Boo900Aa-zj2is
    @Boo900Aa-zj2is 10 หลายเดือนก่อน +23

    ወላሂ አንተ ልጅ ትለያለህ. ለቤተሰቦችህ ያለህ ክብርና ፍቅር አስደንቆኛል. ከውድ ቤተሰብ ጋር ፈታ እደማለት. ደስ የሚል ምን አለ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጦች ናችሁ ሰውዳችሁኮ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +2

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 10 หลายเดือนก่อน +6

    ለቤተሠብ ክብር ያለህ ከአርሶ አደር ልጀ ከንተን አየሁ ማሻ አላህ ለሚስትህ እንደዛው እናቱን የሚወድ ሚስቱን የወዳል ይባላል የኔ ጀግና ተባረክ ቤተሠብ አበረታቱት❤❤

  • @abebetesema4826
    @abebetesema4826 10 หลายเดือนก่อน +25

    በእዉነት በጣም ነው ደስ የሚል ፕሮግራም የምታቀርበው፡፡ የገጠር እድገታችንን በትውስታ ወደ ኋላ መለስከኝ፡፡ ለአባትህና ለእናትህ ለአንተም ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ያድችሁ፡፡

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @Hassen557
      @Hassen557 6 หลายเดือนก่อน

      እናት አባቱ መሆናቸው ደሞ በጣም ደስ ይላል

  • @መቅዲየራያዋ-ኰ1ጘ
    @መቅዲየራያዋ-ኰ1ጘ 10 หลายเดือนก่อน +44

    የደጋጎቹ ሀገር እደምነዉ ወሎ ስወዳችሁ እድሜከጤናጋር ይስጣችሁ💚💚💚💚💚

    • @ahammadahammad3976
      @ahammadahammad3976 10 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ ደሥ ትላላችሁ

  • @fikirwelloye6947
    @fikirwelloye6947 10 หลายเดือนก่อน +8

    ደጉ ያገሬ ሰው ክፉ አይካብን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስትልኝ ዘመዶቸ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 10 หลายเดือนก่อน +18

    ምርጥ አባት እና እናት አላህ ያቆ ያቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 10 หลายเดือนก่อน +17

    ማሻ አላህ ደጋግሜ ባያቸው የማልጠግባቸው አባቴ እና እናቴ መጡ ልጅ ጀማል በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @niemalovely-ei7yd
    @niemalovely-ei7yd 10 หลายเดือนก่อน +7

    አባትና እናት ማስደሰት ትልቅ ነገር ነዉ ስወዳቸዉ ንፁህ ናቸዉ የገጠር ሰወች ረጂም እድሜ ያኑርልህ አላህ እናትና አባትህን አሜን ብለናል ለምርቃኑ አይየ ፈታ ያደርጋሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @abulabas-pw9kq
    @abulabas-pw9kq 10 หลายเดือนก่อน +59

    ሀይቅ ነሽ ቢስቲማ ወልዲያ ነሽ መርሳ
    ልቤ ደነገጠ ስማቸው ሲነሳ

  • @KemilaGetachew-o6x
    @KemilaGetachew-o6x 10 หลายเดือนก่อน +2

    በመጀመሪያ አላህ ቤተሰቦችህን እድሜ እረጅም ያድርግልህ እና አባትህ ያላለህ የነቢ ያለህ ሲሉ እንደማይባል መናገር ማስተካከል አለብህ

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንደዚህ ልጅ ጨዋ፣ታታሪና ሀገሩን የሚወድ ፣ሶሻል ሚዲያውን ለበጎ የሚጠቀምበት አይቼ አላውቅም።የባላገር ልጅ ቢሆንም ኮንፊደንሱና እውቀቱን ለማካፈል ጥረቱ ሲታይ እጅግ ሊደገፍ የሚገባው ነው።

  • @ታመሻልሀገሬ
    @ታመሻልሀገሬ 10 หลายเดือนก่อน +1

    የእናትህን ሳቅ እና ስርኣትት ስወድላቸዉ የአባትህ ቀልድማ አይጠገብም ማሻአላህ አላህ ያቆይልህ

  • @umhafsa
    @umhafsa 10 หลายเดือนก่อน +16

    ማሻአላህ እንድህ ዘና አድረጋቸው አሊመት ትልቅ እህትህ እንጅ እናትህ አትመስልም ማሻአላህ

    • @meditube4525
      @meditube4525 10 หลายเดือนก่อน

      ሳህ እኔ ራሡ እህቱ መስላኝ

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@meditube4525የማያረጅዉበትማለትይሔነዉ❤️❤️👍👍🙏🕌

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 10 หลายเดือนก่อน

      እናትእና አባቱውናቹው እዴ

  • @ሀያትወሎዩቱብ
    @ሀያትወሎዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน +16

    ማሻአላ ጀም አላህ ይጨምርልህ ብተሰብ ጀማልን እናበራታዉ ጉዞ ወደ 100ሺ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @ሀያትወሎዩቱብ
      @ሀያትወሎዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน

      እሺ ጀም ጎዴኞቸን ሰብስክራይብ አስተርግህ አለሁ እሚያዉቁህ አይመስለኝም ኢሸአላ

  • @Zebiba-lj9ih
    @Zebiba-lj9ih 10 หลายเดือนก่อน +10

    😂እረረረ አይየና አሊመት አልተቻሉም ማስታወቂ በርቱ ብዙ ይሰራሉ አላህ እድሜ ጤና ይስጣቸውና😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +3

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @MoloyeasefaMolo
    @MoloyeasefaMolo 10 หลายเดือนก่อน +9

    እኮን ደህና መጣችሁ ጀልም ለናትህ እና ላባትህ ያለህን ክብር እና እንክብካቤ ሳላደቅ አላልፍም አላህ ይጨምርልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @yaltenorljent
    @yaltenorljent 10 หลายเดือนก่อน +13

    ጎበዝ ፍላጎቴን አሞልተሀል አይየን እና ሞክሸ ሀሊመትን አምጣ ብየህ ነበር አመጣህ ልጅ ይውጣልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ራህማየመርሳዋቀበጥ
    @ራህማየመርሳዋቀበጥ 10 หลายเดือนก่อน +9

    እድሜ ይስጠኝ እና በስደት 20ዓመት ሆነኝ አገርየ ስገባ ልክ እዳተ እማዬ ን አባየን አዝናን ቸ ልደሰት ያረብ

    • @FatoomaAk
      @FatoomaAk 10 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ይወፍቅሽ ውዴ ለሁላችንም ያደርግልን

  • @قصيالمنبهي
    @قصيالمنبهي 10 หลายเดือนก่อน +18

    ሃይቅ የቆንጆውች ሃገር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @medina8208
    @medina8208 10 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻአላህ ደጋግሜ ባያቸው የማልጠግባቸው ያገሬ ሰወች እዲሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣቺሁ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 10 หลายเดือนก่อน +11

    መምህር ጀማል መልካም ሰው እኳን ደህና መጣህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Kidist-vp5vx
    @Kidist-vp5vx 12 วันที่ผ่านมา

    መታደልህ በዚህ አለም ላይ እናትና አባትን ማሰደሰ እደት መታደል ነው ❤❤እድሜና ጤናውን ያብዛልህ ወድምየ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 10 หลายเดือนก่อน +21

    ማሻላህ አባታችንና እናታችን ደስታቹ ደስታችን ነው ልክ እደኛ አባት እናት!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @YdDy-mk1pw
      @YdDy-mk1pw 10 หลายเดือนก่อน +2

      በአዱኒኛምበአኪራምአላህያስደስትህ

    • @እሙ-ቨ1ለ
      @እሙ-ቨ1ለ 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 10 หลายเดือนก่อน +30

    አይየ እና አሊመት ስወዳቸው ሚስትህ ጋ ለብቻ ዩቲዩብ ክፈትላቸው በአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 10 หลายเดือนก่อน +17

    _የወላጆችህን ምርቃት አፈስክ ጀም እነሱን ባስደሰትከው ልክ ረበና እጥፍ ድርብ አድርጎ ያስደስትክ 🎉🎉🎉🎉_

    • @FatoomaAk
      @FatoomaAk 10 หลายเดือนก่อน

      betam welahi dess silu

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 10 หลายเดือนก่อน +12

    ማሻአላህ እናትህ እናቴን እየመሰሉኝ ነው ቆርጥ እናቴ

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 10 หลายเดือนก่อน +8

    ጀማል እጅጉን ተዝናንታችሁ ስላዝናናችሁን እግዚአብሔር እድሜውን ጤናውን ፍቅሩን ጨምሮ ይስጣችሁ ጦስ ቲዩብ ወደ ፍቅር መተሳሰብ ሀገረ ሰብ ሚዲያ ይደግ እያልኩ በእግዚአብሔር ስም እመርቀለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏕🏕🏕🏕🏕🏕🍐🇪🇹🍇🍏🇪🇹

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 4 หลายเดือนก่อน

    እናትና አባትህ ደስ ይላሉ።በተለይ እናትህ ሳቃቸው ሀሉ እጅግ ደስ ይላል።

  • @chuchugetachew3269
    @chuchugetachew3269 10 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው ወንድሜ ያገራችን ሀይቆች በሙሉ የቆሻሻ መጣያ አስመስለውታል ቢፀዳ ጥሩ ነው እንዳንተ ሁሉም ሚዲያ እንዳተ ቢናገሩ
    አንተ አገር ወዳድ ተቆርቋሪ ነህ እግዚአብሄር ይባርክሕ.

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @HayatSaYidAebite
    @HayatSaYidAebite 22 วันที่ผ่านมา

    ጭረቻ ወይ ያገሬ ሠወችናችሁ እድሜ ይሥጣችሁ ወድማችን ጀዛህን አላህይከፍል በዚስአት ለበተሠቦቹ ደሥታ የሚለፉ ማሻአላህ ብያለሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @haleemahaleema7499
    @haleemahaleema7499 10 หลายเดือนก่อน +9

    ወኔ ደስ ሲሎ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ አታስጨንቃቸው ፈርተዋል የሚሉትም ትክክል ነው አዟሪት አለ ያሉት የኛ ሰው ብዙዎች አይቀበሉትም እንጅ በባህር ውስጥ አዟሪት የሚያስነሳ ጥንተ ጠላታችን ሰይጣን አለ በፅሎት በዱዐ ካልታሰረ በወጀብ እንዲሰምጡና እንዲሞቱ ያደርጋል በተረፈ ጉዟችሁ ተመችቶናል በርቱ❤❤❤❤❤❤።

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 10 หลายเดือนก่อน +4

    ላይክ❤❤❤❤🎉🎉ማሻአላህየኔሊዩዋች

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @zewdugobena5013
    @zewdugobena5013 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ጥሩ አዘጋጅህ ነህ ደግ ደጉን ስለምታሳየን እግዚአብሔር ይባርክህ አባትህ በጣም ተጫዋች ደስ የሚሉ አባት ናቸው

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 10 หลายเดือนก่อน +10

    ብዙ ሰው ያያል ግን ላይክ የለም አቤት ሰው ስለማታቁ ነው ወይስ ቅናት😢😢😢

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @zabibaali9087
    @zabibaali9087 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አለ በጣም ደስ ይላል ውድ ወንድማችን ጀማል ሰይድ ውዷ ሀገሬን በጠዋቱ አስጎበኘኸኝ በጣም ጀግና ነህ ወላጆችህን ማዝናናት አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ወንድም ስንቱ ቤተሰቡን በሚደብቅበት ሰአት አንተ በተወለድክበት በአደግበት ቦታ ማሳየትህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @sofiaahiemd
    @sofiaahiemd 10 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ከፍቶኛን የማዳም ቅመሞች ዱአ አርጉልኝ😢😢

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 4 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እልልል ደሰ ብሎኛል እናትህን አብረህ ሰለወሰድካቸው Ethiopian Mather deserve it

  • @መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ
    @መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ 10 หลายเดือนก่อน +3

    እኔም የአሊ እርፋው የልጂልጂ ነኝ ❤❤❤❤እኔጋ እንኳን ከጀማል ጋር ነው እንጂ የማንተዋወቀው ከነአይየጋ እንተዋወቃለን

    • @ራህራህ
      @ራህራህ 10 หลายเดือนก่อน

      አሊ እረፉው ስትይ ደነገጥኩ እኔም አያቴ አሊ እረፍው ይባላል 😂

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 10 หลายเดือนก่อน +2

    የናት ና አባት ፈግግታማየትከምንም በላይ ያስደሳልማሻአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 10 หลายเดือนก่อน +5

    ከኬሚሴ እስከ ደሴ ብቻ ነው የማውቀው ኢንሻ አላህ ሀገር ከገባሁ የአማራን ክልል እዞራታለሁ😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ❤አንተ❤ሰው ❤አባትሕን❤ከልብ ❤ጠይቅልኝ❤እኔም❤ከስደት አለም❤ትውልድዴ❤አርሲ ሲሆን❤አያቴ❤ጌታሁን❤ይቅር ሙሀመድ❤ይባላሉ❤ዘመድ❤እንዳንሆን❤አመጣቸው ❤ከእርስዎ❤ሀገርነው

  • @ገነትዘ-ሚካኤል
    @ገነትዘ-ሚካኤል 10 หลายเดือนก่อน +15

    ዘመድ ሳንሆን አንቀርም ወረሂመኖ ከድጆ ካሉማ በቃ ውልድ ነን

    • @seadseada7975
      @seadseada7975 10 หลายเดือนก่อน

      ከድጆ ነውወርህበኖምዘመድአለንወንድሙነኙመልሽልኘ

  • @fatiakmalwalo5012
    @fatiakmalwalo5012 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለወላጆችህ ክብር ስላለህ እድሜ ጤና ይስጥህ እስከበተሰቦችህ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 10 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ምርጦች አምሮባችኃል ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Kediryimamyimam
    @Kediryimamyimam 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት እፉ ስወዳቸውኮ ዬርብብብ አላህ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 10 หลายเดือนก่อน +17

    አላህ ይሄን ጫት ከኢቶ ያጥፋልን አሚን ያረብ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 10 หลายเดือนก่อน +3

      እንደዉ እኛጋስ አይታወቅም ደቡብ ጎንደር እግዚአብሔር ይመስገን እኔም አዲስ አበባ ከመጣሁ ነው ያየሁት እዉነት በጣም ያሳዝናል ወጣቱን ጨረሰው 😢

    • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
      @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 10 หลายเดือนก่อน +3

      @@zemenaybaye7457 ደስ ሲል ኢቶ ውስጥ እንዲጠፋ እምመኘው ዘረኝነት እና ጫት ነው

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@zemenaybaye7457ጎንደር ጎንደር የጀግኖች አገር💚💛❤️

  • @kidistdegefa-y4m
    @kidistdegefa-y4m 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም የሚገርመኝ ስያወሩ ለዛቸው ሣቃቸው የእውነት ነው ከልባቸው ነው ኑሩልን

  • @userenter2635
    @userenter2635 10 หลายเดือนก่อน +5

    እወና ገብቼ ጋኔል ይምታኝወይ😂😂😂😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @GcCf-c6g
    @GcCf-c6g 4 หลายเดือนก่อน +1

    አተልጅ በጣም ጎበዝነህ ለቤተሠቦችህ በጣም ክብር አለህ ❤❤❤

  • @seadahussen-vd4rw
    @seadahussen-vd4rw 8 หลายเดือนก่อน

    የሀዩ የነነጁ አባትና እናት እድሜ አችሁ ይርዘም ጀም ላንተ ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @AbrehamWiletaw
    @AbrehamWiletaw 11 วันที่ผ่านมา

    ጀማል ወንድማችን በርታ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @junefirst500
    @junefirst500 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም፡አመሰግንሃለሁ፡ ገጠሩን፡ ስለምታሰየን በእውነት፡ ደስ፡ የሚሉ፡ አባትና፡ እናት፡ አሉህ።

  • @kidistabebe2346
    @kidistabebe2346 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ:: የአባትህ ጨዋታ የእናትህ ሳቅ አይጠገብም:: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤🎉🎉🎉አቦጀማል ምርጥልጂነህ❤ማሻአላህ አባትናእናትህን አላህያቆይልህ ላይክ👍👍👍👍👍ሸር አድርጉ❤❤❤

  • @HAl-gq9sr
    @HAl-gq9sr 10 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ለሁላችንም እናት ና አባት ያርብ እናቴን ና አባቴ ጋር አግናኝኝ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 10 หลายเดือนก่อน +28

    ቁጭ ብለው የሚቅሙትኮ እኛ አርብ ሀገር በምንስራው ብር ነው ቃሚ ባል ቃሚ ወንድም ያላችሁ እህቶች ብር አትስጡ ብር አትላኩ ጫት ያደነዝዛል በተርፈ ወደቻናሌ ጎራ በሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @AlamImam-wr5eg
    @AlamImam-wr5eg 10 หลายเดือนก่อน

    ድምፅህ ሢያምር ኡፍፍፍፍፍፍ በሥደት ላይ ሁነን ሣለ ሥለሀገራችን ሥታወራና በተሠቦችህን ሣይ ሀገሬ ሸተተችኝኝኝ ሀገራችን ሠላም ሆኖ እንደህ ገደጋግ በተሠቦቻችን ጋር የልብ የልባችንን የምንጨዋወትበት ጊዜ ያጣልን

  • @Fozia-o6x
    @Fozia-o6x 10 หลายเดือนก่อน +11

    ማሻአላህ እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ደስስስ ስትሉ ጀማል ተባረክ ከፍ በል ወጣቱ ከታ ይማሩ ለወላጆቻቸው ክብር እድኖራቸው ጥሩ ምክር ነው የሰጠኸው አላህ ያክብርህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @Defend202
      @Defend202 10 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እናትና አባቱን እሚወዲ ሰወዲ

  • @Hesdayass
    @Hesdayass 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ Mashaa Allaa ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ Wow 😊

  • @اللهاكبر-ع7ظ5ش
    @اللهاكبر-ع7ظ5ش 10 หลายเดือนก่อน

    በቃ አንተ ምርጥ ልጅ ነህ!!ማስታዎቂያዉ ደሞ በጣም ተመችቶኛል

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ዉቦች ማስታወቂያዉን ሲሰሉ ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @EndrisAhmed-w1k
    @EndrisAhmed-w1k 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፈገግታን ደስታን እየጫርክብን ነው ማሻ አላህ --- ረዝም እድሜ ጤና ጋር አላህ ይስጥልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 10 หลายเดือนก่อน +6

    ደስ ትላላችሁ ማሻአላህ እናትእናአባትህን አላህ እድሜእናጤናይስጣቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 10 หลายเดือนก่อน +3

    አይዬ የተናገሩት ቀላልል ነገር እንዳይመስላችሁ በፅዳት ምክኔያት ስንት ባል እና ሚሰት ተፋቱ ፅዳት ወሳኝ ነው እንደቀላልል ነገር አትዩት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሚን አባታቺን እናተንምም እድሚናጤናየስጥልህ ጀምም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @SihanS-ln2vm
    @SihanS-ln2vm 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ የምረጥ ምረጥ አንተ ብቻ ነህ የምረ በጣም ነው የምታረካው ለቤተሰቦቺህ ያለህ ክብሪረ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @hawulteyesuf901
    @hawulteyesuf901 10 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ታድለህ ቤተሰቦችህን እያስደሰካቸው ነው አላህ ይጨምርልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @uaekalba3062
    @uaekalba3062 10 หลายเดือนก่อน +4

    አተ ልጀ አላህ ይጠብቅህ ወንዱም አለም አላህ እረጀም እደሚ ይሰጥህ ውንዱም ወላሂ ቃል የለኝም ለት እናት እና አባትህ እደዚህ እሚረጌ የለም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @tsedeywondyfraw
    @tsedeywondyfraw 10 หลายเดือนก่อน

    አንተ የታደልክ ልጅ ተባረክ ወላጆችህን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ ብዙዎቻችን ያላገኘነው እድል ነው ያገኘኸው በደንብ ተጠቀምበት ንግግርራቸው ደስ ይላል ተባረኩ

  • @habsawettub5001
    @habsawettub5001 10 หลายเดือนก่อน +2

    እድሚና ጤና ይሥጣቸዉ ለእማየና ለአባየ። አተንም ጭምርት☝️🤲

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @የርጎፍርፍር
    @የርጎፍርፍር 10 หลายเดือนก่อน +7

    የጀማል ሚስት ማሻአላህ ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 10 หลายเดือนก่อน

    ወየው እናትና አባትን በዚህሰአት ማስደሰት ታድለህ ማሸአላህ

  • @GashoSaeda
    @GashoSaeda 10 หลายเดือนก่อน

    የምር እናትና አባቶችህ ናቸዉ😢 ደሥ ሲል አላህ እደሜያቸዉን ያሥረዝምልህ ጤናየዉን ይሥጥልህ ወንድም አለም😢

  • @hayath9033
    @hayath9033 5 หลายเดือนก่อน

    እረጂሜ እዲሜ ከቴናጋ ❤ለቤተሰቦቻችን አባትና እናትክ እደት ደስ እደሚሉ ማሽ አላህ አተም በርታ

  • @menberuzemene5119
    @menberuzemene5119 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እድለኛ ነህ እኔ አባቴን በጣም ነው የም ዎድው ነገር ግን እንዳተ ዕደለኛነህ ለአንተም ለደስተኛ ቤተሰብ ህም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @hermabahrain2870
    @hermabahrain2870 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ ደስ ስትሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፡፡ ፈጣሪ በሰላም ጠብቆ በስደት ያለዉን ከቤተሰብ ለመገናኘት ያብቃን ከቤተሰጋ አብሮ መኖር ምንኛ መታደል ነዉ ኡፉፉፉ ስደት አሁንስ ሰለቸኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @sadi8416
    @sadi8416 10 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኔም አባቴ ከሞቴ እናቴ ከዳጅ አዲሳባ ተገናኝተው ወለዬ እንድሆንና በማንነቴ እንድኮራ ስላደረጉኝ አመሰግናቸዋለሁ ወሎ ደጉ ወሎ ቆንጅዬው ወሎ ለጋሱ ከሆነው ህዝቤ ጋር እንዲህ ስለምታስተዋውቀኝ አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ በቅርቡም አየዋለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +2

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @concethiopia
    @concethiopia 10 หลายเดือนก่อน +1

    የቀየ ልጅ አባቴ እናቴ አብሽሩ ደስ ትላላቹህ እናቴንና አካባቢየን ያስታዉሰኛል፡፡ እድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ በጣምነው የምወዳቸው ፍዘርን እና ማዘርን እደምወዳቸው እገርልኝ ፍዘር ልክ እደአባቴ ተጨዋች ናው ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀያትየኩታበርልጅነኝ
    @ሀያትየኩታበርልጅነኝ 10 หลายเดือนก่อน +7

    ማስታወቂያ አንደኛ ❤❤❤❤የኔ የገጠር አራዶች🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @HubSofia-o2x
    @HubSofia-o2x 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ወንድሜ አዎ በጣም የፈጠነ ወሰዴው እውነት ነው ኢንሻ አላይ ቀጣይ ጉዞ ካደረክ ኢንሻአላህ እጋብዛለሁ በጣም ቢዚ ነው እሁድ እና አባየ አፍወን በጣም እሽ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ከልብ እናመሠግናለን። 🙏👍

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 10 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አላህየ እንደ አባሰይድና ሀሊመት አይነት የፍቅር ትዳር ይስጠኝ እንደጀማል አይነት የተባረኩ ልጆች ስጠኝ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ZehabuZehabu-md7ju
    @ZehabuZehabu-md7ju 3 หลายเดือนก่อน

    ምንም እማይሰሩት መቶሁለትመቶ ሲገቡ ይሄልጅ አገራችን እያስጎበኛን ሰብስክራይብ አድርጉት ለቤተሠቦችህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሳቂታና ተጨዋች መጡልን እንወዳችዋለን ጀም አተም ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ የተግባር ሰዉ ነህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @እሙሣቢታ
    @እሙሣቢታ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወማሻአሏህ ሀይቅ ውብሀገሬንአሣየኸኝ አይጫት ወዶቻችንንአጠፋብን😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንባየ መጣ እህትህን ስታወሯት😢😊 እኔም ሳኡድ ነኝ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ጀም❤❤

  • @fofofofo2405
    @fofofofo2405 10 หลายเดือนก่อน +3

    የፍቅር የሙሀባ ሀገር እናታለም ወሎ የኔ ዉድ ቢተሰቢቸ አላህ እድሜ ጤና ይስጣቸሁ የኔ አባት ሳወዳቸሁ❤❤❤❤ ከእኔ በላይ አላህ ይዉዳድቸሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ተጣራተነላት ትክክል የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ውንድማችን ጀዛክ አላህ ኸይርን ወላሂ የአባትህ እና የእናትህ ሚርቃን ጠብ አይልም ቤተሠብቸህም የቤተሠቧቻችው ሚርቃት አገኝተዋል አላህ እርጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ የእኔም አባት አያያ ነበር ጉርቤቱ ሁሉ የሚሎት አላህ ይማርህ አባቴ

  • @ራህማየመርሳዋቀበጥ
    @ራህማየመርሳዋቀበጥ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደስ ሲሉ እናትህ በልጅነቷ እዴት ብታምር ነው ቁጅና በሷ ይብቃ ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል 10 หลายเดือนก่อน +6

    አይየ እና እናታችን ናፍቀዉኝ ነበር❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አንተን አለማድነቅ አይቻለም ❤❤❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 10 หลายเดือนก่อน +10

    ዴቡብ ወሎ ተሁለዴሬ ወረዳ ሀገሬ ሀይቅና ሀርድቦ❤❤❤❤❤❤ እዴናማ ቢሆን እዴልቦናየ
    ሀርድቦን ከፊቴ ሀይቅን ከሆላየ
    ሀገሬ ለምተሺ አብበሺ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 10 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ገረቤቴ

  • @እሙሣቢታ
    @እሙሣቢታ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ ማሻአሏህ እረጅምእድሜና ጤናይሥጥልህ የኔፍልቅልቆች ሥወዳችሁ እናተንሣይ ወላጆቼንአሥታውሣለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @SEID-v-kassaw
    @SEID-v-kassaw 10 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም ልጀ ቤተሰብ አክባሪ ነው በረታ ወንድማለም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡