"የወፏ ምክር" ትምህርት አዘል መዝናኛ በሸዋየ ገጠሬዋ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • "የወፏ ምክር"#ethiopianentertainment#love #peace

ความคิดเห็น • 10

  • @ሸዋየገጠሬዋ
    @ሸዋየገጠሬዋ  2 วันที่ผ่านมา +6

    የወፏ ምክር
    አንድ ሰው አንዲት በጣም ቆንጆ ወፍ በመዳፉ ውስጥ ይዞ ጨምቆ ሊገድላት ሲል ከመሞቷ በፊት አንድ ወይም ሁለት ቃላት ትናገር ዘንድ እንዲፈቅድላት ጠየቀችው፡፡
    እንዲህም አለች “እባክህ አትግደለኝ፡፡ ሶስት ጠቃሚ ምክሮችን እሰጥሃለሁ፡፡ የመጀመሪያው ምክር፤ በእጅህ ያለውን ነገር አትልቀቅ፡፡ ሁለተኛው ምክር፤ ስለሆነው ነገር ሁሉ አትቆጭ፡፡” ካለችው በኋላ ዝም አለች፡፡
    ሶስተኛውንም ምክር ትነግረው ዘንድ ሲጠይቃት “ሶስተኛው ምክር ለልጆችህና ለልጅ ልጆችህ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ካለቀከኝ አልነግርህም፡፡” አለችው፡፡
    በዚህ ጊዜ ሰውየው ሶስተኛውን ምክር ለመስማት በጣም ጓጉቶ ስለነበረ ወፏን ሲለቃት ከአንድ ዛፍ ላይ በርራ ወጥታ “ምንድን ነበር ያልኩህ? ታስታውሳለህ?” ብላ ጠየቀችው፡፡ እርሱም “በእጅህ ያለውን ነገር አትልቀቅ ነው ያልሺኝ፡፡” አላት፡፡
    “ሁለተኛውስ?”
    “ስላለፈው ነገር ሁሉ አትቆጭ፡፡”
    “አዎ፡፡ ነገር ግን የነገርኩህን ነገር አልተቀበልክም፡፡ ባትለቀኝ ኖሮ ከሆዴ ውስጥ ለልጅ ልጆችህ የሚሆን ወርቅ ታገኝ ነበር፡፡ ይኸው ነው፡፡” አለችው፡፡
    ሰውየው “ሶስተኛውስ ታዲያ?” አላት፡፡
    እሷም “ሶስተኛው የሁለተኛው ምክር ድጋሚ ነው፡፡ ስላጣኸው ነገር አትቆጭ፡፡ ይኸው ነው፡፡ ደህና ሁን፡፡ ምክሬንም ባለመቀበልህ በድህነት ትኖራለህ፡፡” አለችው

  • @ብርቱካንዩቱብ
    @ብርቱካንዩቱብ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም እካን ድህና መጣሽ እውነት ጥሩ ምክር ነው በርች ❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @hawaseid2881
    @hawaseid2881 2 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ምክር ነው በርች ቆንጂዬ

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 2 วันที่ผ่านมา

    ሸዋ ጀግናዩ ነሽ በርች በእወነት ስላች ጥንካሬ ስላች ጀግንነት ሁሌም ነዉ የማወራዉ የምትለይ ጀግና ሴት ነሽ ለኔ ከየት ተነስተሽ የት እደደረሽ በዚሁ በዩቱዩብሽ ስለማይሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaseid2881
    @hawaseid2881 2 วันที่ผ่านมา

    ቆንጅየዋ የኔ ውድ እህት

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf 2 วันที่ผ่านมา

    እኳንሠላምመጣሽ ውዴ

  • @SophiaAhnad
    @SophiaAhnad 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንደኛነኝ አንችን ለመከተል

  • @ፍቅርሚድያ-ዐ9ቘ
    @ፍቅርሚድያ-ዐ9ቘ 2 วันที่ผ่านมา

    ባልሺ ነው እድታይልሽ አብራችሁ ስሩ ከባልጋ ብሰሪ ይታይልሽ ነበር