ሸዋየ ገጠሬዋ
ሸዋየ ገጠሬዋ
  • 656
  • 4 676 142

วีดีโอ

"የወፏ ምክር" ትምህርት አዘል መዝናኛ በሸዋየ ገጠሬዋ !
มุมมอง 5664 ชั่วโมงที่ผ่านมา
"የወፏ ምክር"#ethiopianentertainment#love #peace
ጅዳ,አመሻሽ ላይ
มุมมอง 5599 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ጅዳ,አመሻሽ ላይ
አድስ አበባ,ኢትዮጵያ, ፒያሳ, አራዳ ሰፈር, ጥር 23/2017 ዓ/ም🇪🇹ሰላም ለሀገራችን 🕊
มุมมอง 92016 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አድስ አበባ,ኢትዮጵያ, ፒያሳ, አራዳ ሰፈር, ጥር 23/2017 ዓ/ም🇪🇹ሰላም ለሀገራችን 🕊
እናቴሺን ስት ብር ፈጀብሺ ያላችሁኚ መዳም እናትና አባቴን ማምጣት ትችል አለች ወይ?
มุมมอง 3.7K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
እናቴሺን ስት ብር ፈጀብሺ ያላችሁኚ መዳም እናትና አባቴን ማምጣት ትችል አለች ወይ?
እናትሺን እደት አመጣሻት ብላችሁ ለጠየቃችሁኚ በሙሉ መልስ 🫰🏼እናቱን የሚወድ 🤙🏻በላይክ ይጀምር
มุมมอง 15Kวันที่ผ่านมา
እናትሺን እደት አመጣሻት ብላችሁ ለጠየቃችሁኚ በሙሉ መልስ 🫰🏼እናቱን የሚወድ 🤙🏻በላይክ ይጀምር
🕊ሀገሬ ከጫፍ እስከ ጫፍ አጥብቄ ሰላምሽን እመኛለሁ !
มุมมอง 970วันที่ผ่านมา
🕊ሀገሬ ከጫፍ እስከ ጫፍ አጥብቄ ሰላምሽን እመኛለሁ !
ጅዳየ 👌
มุมมอง 758วันที่ผ่านมา
ጅዳየ 👌
የቦርና ባህል እደት እደሜምር እሰኪ ኑ ቦረኖች አለን በሉ 😘
มุมมอง 6K14 วันที่ผ่านมา
የቦርና ባህል እደት እደሜምር እሰኪ ኑ ቦረኖች አለን በሉ 😘
የሚሸጥ ሆነ እቤት ለመሞቅ እርጥብ ወይባ አለ
มุมมอง 5K21 วันที่ผ่านมา
የሚሸጥ ሆነ እቤት ለመሞቅ እርጥብ ወይባ አለ
እህቴ ተያዘችብኚ😭 አላህ ሰላም እዳያሰገባት ድአ አድርጉላት ክፍል 2 ይሆን እደሰራን ወጣ ብላ ቀረች ብቻ አልሀምድሊላ ለኸይሩ ነው
มุมมอง 18K21 วันที่ผ่านมา
እህቴ ተያዘችብኚ😭 አላህ ሰላም እዳያሰገባት ድአ አድርጉላት ክፍል 2 ይሆን እደሰራን ወጣ ብላ ቀረች ብቻ አልሀምድሊላ ለኸይሩ ነው
ኑ እህቴን የወድሜን ልጅ ላስተዋውቃችሁ ዛሬየ ክፍል 2 ይቀጥላል
มุมมอง 14Kหลายเดือนก่อน
ኑ እህቴን የወድሜን ልጅ ላስተዋውቃችሁ ዛሬየ ክፍል 2 ይቀጥላል
ወላሂ እቅልፍ ነሳችኚ😭እህቴ ምን ልሁንልሺ የአላህ ሀኪም አላህ አይደለም እህትወች በድአ አሰቦት ያርብ🤲🤲የኔም ልጅ አተርፍም ብለውኚ ነበር ተስፍ አትቁረጨ እህ
มุมมอง 13K2 หลายเดือนก่อน
ወላሂ እቅልፍ ነሳችኚ😭እህቴ ምን ልሁንልሺ የአላህ ሀኪም አላህ አይደለም እህትወች በድአ አሰቦት ያርብ🤲🤲የኔም ልጅ አተርፍም ብለውኚ ነበር ተስፍ አትቁረጨ እህ
ስኬት ከፈለጋችሁ የማንንም ወሬ አትሰሙ ሰለሁሉም ነገር እኔ ምስክር ነኚ ስኬት በለፍ በደከመ ብቻ አይደለም
มุมมอง 3.9K2 หลายเดือนก่อน
ስኬት ከፈለጋችሁ የማንንም ወሬ አትሰሙ ሰለሁሉም ነገር እኔ ምስክር ነኚ ስኬት በለፍ በደከመ ብቻ አይደለም
ኑ ጉሊትጀምረናል ገባሆ ሁሉነገር በእረካሺ
มุมมอง 4.3K2 หลายเดือนก่อน
ኑ ጉሊትጀምረናል ገባሆ ሁሉነገር በእረካሺ
ጉዞ ወደ ኢትዮ ሁላችንም አላህ ያሳካልን
มุมมอง 12K2 หลายเดือนก่อน
ጉዞ ወደ ኢትዮ ሁላችንም አላህ ያሳካልን
አይኔ በድገት ተቀየረብኚ እባካችሁ አግዙኚ ልመና ማንም ሰው ሳይቸገር አይፈልግም መርዳት የማችሉ ቤስ ምላሳችሁን ሰትሩልኚ 😥🥹
มุมมอง 3.1K3 หลายเดือนก่อน
አይኔ በድገት ተቀየረብኚ እባካችሁ አግዙኚ ልመና ማንም ሰው ሳይቸገር አይፈልግም መርዳት የማችሉ ቤስ ምላሳችሁን ሰትሩልኚ 😥🥹
ወድሜ ቢሆን እኮ አልደግፈውም ለህሌናችን እንፍርድ
มุมมอง 7K3 หลายเดือนก่อน
ወድሜ ቢሆን እኮ አልደግፈውም ለህሌናችን እንፍርድ
ልጅ ተውፊቅ የምትባል ድጋይ እራስ ፈጣሪህን አትፈራም ግን ሶፊ እባክሺ ስልክሺን አሺልኚ ጠከር በይ
มุมมอง 12K3 หลายเดือนก่อน
ልጅ ተውፊቅ የምትባል ድጋይ እራስ ፈጣሪህን አትፈራም ግን ሶፊ እባክሺ ስልክሺን አሺልኚ ጠከር በይ
ቆይ ባሌ እከሌ ነው ብየ ተናግሬ አለሁ 🤣እከሌ ነው ለሁለት ነው ያገባችው የምትሉት ??? 2//ባሌን ድንግል ነኚ ብየ አግብቸ አግኚቶ ካደኚ ልቤን ሰበረው ጉድ
มุมมอง 13K3 หลายเดือนก่อน
ቆይ ባሌ እከሌ ነው ብየ ተናግሬ አለሁ 🤣እከሌ ነው ለሁለት ነው ያገባችው የምትሉት ??? 2//ባሌን ድንግል ነኚ ብየ አግብቸ አግኚቶ ካደኚ ልቤን ሰበረው ጉድ
አድስ ባል ነው ያገባሺው ወይንስ ከድሮ ባልሺ ተመልሰሺ ነው ላላችሁኚ ይሆ ነው እውነታው ሂወት ይቀጥላል
มุมมอง 28K3 หลายเดือนก่อน
አድስ ባል ነው ያገባሺው ወይንስ ከድሮ ባልሺ ተመልሰሺ ነው ላላችሁኚ ይሆ ነው እውነታው ሂወት ይቀጥላል
ይሆው በናተ ብርታት ከብዙ ጊዜ ቡሀላ መጥቸ አለሁ ጥያቄችሁን ጠቅለል አድርጌ ይዥ መጥቸ አለሁ ተረድኚ
มุมมอง 12K3 หลายเดือนก่อน
ይሆው በናተ ብርታት ከብዙ ጊዜ ቡሀላ መጥቸ አለሁ ጥያቄችሁን ጠቅለል አድርጌ ይዥ መጥቸ አለሁ ተረድኚ
የሀረብ ሀገር ሰወች ኑ እርስ በርሳችን እንተዋወቅ ከሀብታም ቤት ገብተን አንፈትፍት የሩቅ ሚዱያ የኔ ኮሜድ @AbugidaMedia
มุมมอง 1.3K3 หลายเดือนก่อน
የሀረብ ሀገር ሰወች ኑ እርስ በርሳችን እንተዋወቅ ከሀብታም ቤት ገብተን አንፈትፍት የሩቅ ሚዱያ የኔ ኮሜድ @AbugidaMedia
የሳኡድ ወዶች ወቀሳ እያቀረቡ ነው ሴትወች በርቱ 😀
มุมมอง 11K3 หลายเดือนก่อน
የሳኡድ ወዶች ወቀሳ እያቀረቡ ነው ሴትወች በርቱ 😀
መብሩክ በሎቸው 2ሙሺሮች እድህ ፎ አድርጌ በወይባ አጥኛቸው አለሁ ጎደኛየ የክፉ ቀኔ እሙዚክራን መብሩክ በሉልኚ ሰርጎ ነው ዛሬየ
มุมมอง 8K3 หลายเดือนก่อน
መብሩክ በሎቸው 2ሙሺሮች እድህ ፎ አድርጌ በወይባ አጥኛቸው አለሁ ጎደኛየ የክፉ ቀኔ እሙዚክራን መብሩክ በሉልኚ ሰርጎ ነው ዛሬየ
ዩቱቤን ልሸጥ ያልኩበት ምክናየት ይሆ ነው ወላሂ ገዘብ ተቸግሬ አይደለም ግን እጀግ አመሰግን አለሁ
มุมมอง 17K3 หลายเดือนก่อน
ዩቱቤን ልሸጥ ያልኩበት ምክናየት ይሆ ነው ወላሂ ገዘብ ተቸግሬ አይደለም ግን እጀግ አመሰግን አለሁ
ዩቱቤን የሚገዛ ካለ ያናግረኚ በየወሩ ይከፍላል ጥሩ ዋጋ የሚሰራበት ሰው ካለ ገዥ ከሆናቸሁ ብቻ ኑ
มุมมอง 11K3 หลายเดือนก่อน
ዩቱቤን የሚገዛ ካለ ያናግረኚ በየወሩ ይከፍላል ጥሩ ዋጋ የሚሰራበት ሰው ካለ ገዥ ከሆናቸሁ ብቻ ኑ
በአላህ ሸር አድርጉልኚ 😭
มุมมอง 1.1K4 หลายเดือนก่อน
በአላህ ሸር አድርጉልኚ 😭
እደት ያማል 2ወድሞቻችን በመኪና አደጋ ሞተዋል እባካችሁ አሰከሬናቸውን ወደሀገር ለማስገባት አቅም አተናል አግዙን
มุมมอง 2.9K4 หลายเดือนก่อน
እደት ያማል 2ወድሞቻችን በመኪና አደጋ ሞተዋል እባካችሁ አሰከሬናቸውን ወደሀገር ለማስገባት አቅም አተናል አግዙን
የዛሬየ መልክቴ ለቦረና ልጀወች ነው በብዛት
มุมมอง 2.6K5 หลายเดือนก่อน
የዛሬየ መልክቴ ለቦረና ልጀወች ነው በብዛት

ความคิดเห็น

  • @HdGd-vq5px
    @HdGd-vq5px 4 นาทีที่ผ่านมา

    ❤👍👍👍👍

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 58 นาทีที่ผ่านมา

    ለካ ብዙሰው አለ እኔ ብቻ መስሎኝ ውይይይ በእቃቼው እራሱ እደት እደሚያረጋት ውይይይ ብቻ ያልፍል ኢንሻአላህ

  • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
    @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይገርማል ሁሉንም ኮሜንት አየሁ ምኖረዉ መካ ነዉ ምንም አላጋጠመኝ አልሃምዱሊላህ ግን በዚህ ልክ ሀበሻ ነገ ጥለነዉ ለምንሄደዉ ለአረቦች ቤት ይህ ሁሉ ክፋት በወገኖቻችን ላይ ለምን አስፈለገ??? ገዛባቼዉን እየከፈሉ አይደል አይ ሀበሻ መሆኔን ጠላሁት አሁንስ ወላሂ😢😢😢😢

  • @Menhagi_Asefiyeh
    @Menhagi_Asefiyeh ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታማኝ የሆኑ እህቶችን ባገኝ ቤት እይዝ ነበር ህጋዊ ነበርኩኝ ወዶች የለሉበት ቤት ግን እኔ ብቻየን ሹጋ ብይዝ ምን ዋጋ አለው

  • @sikosilo5729
    @sikosilo5729 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሸዋየ ውነት በለሻል

  • @sikosilo5729
    @sikosilo5729 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጋማ ያላችው ሴቱቹ የበሳሉ እፍፍፍፍፍፍ አላህ በላውን ያምጣባቸው ነው እመለው

  • @HdBe-i4i
    @HdBe-i4i ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዳዉበሁሉምጋነዉደይሄነገር

  • @sikosilo5729
    @sikosilo5729 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሂ ጁዳ ያሎ ሰውች አላህ በላውን ያውርድባችው ነው እምለው ሸዋየ ትይው በጣም ነው የነገምኮችው ትሰቃየን ያውም በሹርጣ እያሰፍራሪሩን አለን የጃዛ ኮን እዳነውጣ 😭😭😭😭😭

  • @Zahara_M
    @Zahara_M ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቁጥርሽን በወስጥ ንገርኝ

  • @Zahara_M
    @Zahara_M ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህት የእንጀንስ ቁጥር እበከሽ ተበባርኝ እህት

  • @ራቢየማሜሚስት
    @ራቢየማሜሚስት 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሴቶችብቻነንንቶሎ ጅዳያላችሁ ሁለትሴቶች

  • @Selam-1-h
    @Selam-1-h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ወንድሜ በባህር መጥቶብኝ እየከፈልኩበት የኖርኩበት ቤት አንድ ቀን አላሳድርም ብለው ብዙ አስለቀሱኝ😢😢 ብቻ ፈጣሪ ይመስገን ሁሉም አለፈ

    • @Menhagi_Asefiyeh
      @Menhagi_Asefiyeh ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለምን እንዴት እየከፈልሽ ወድምሺን የማትቀበይበት ቤት በነጣ አደለ የምትኖሪ ወይስ ቱ ሴቶች ብቻነው ነው ሚያስተናግደው ወዶችን አይበቀበለም

  • @محمد-ز8ط8س
    @محمد-ز8ط8س 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማማየ ሩቃ አስቀሪ ቁረአን ይቀራልሽ አብሽሪ ጠንክሪ እሸጣለሁ የምትይውን ርሽው ስት የለፋሽበት ነው ቻናልሽ

  • @heykelbeshrhbeshr
    @heykelbeshrhbeshr 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ይድረስላት እናትን በስደት ያለፈበት ያቀዋል

  • @yebabo
    @yebabo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያአሏህ እንዲህ ያለም አለው ያረቢ አደራህን እህተቼ ጋር እስከመቸረሻው በፍቅር አኑረኝ ፍፃሜውን አሳምርልኝ እና የሸዋየ ቤተሰቦች አበረታቱኝ 1000k አስገቡኝ አትለፉኝ

  • @ፋጡማጎጃሜዋ
    @ፋጡማጎጃሜዋ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔጋ ትምጣ የኔ ባል ተይዟል ብቻየን ነው የይዢው

    • @Iman-rw9hc
      @Iman-rw9hc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ ልምጣ ዉደ መልሽልኝ ከነ እህቴ

    • @ፋጡማጎጃሜዋ
      @ፋጡማጎጃሜዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @Iman-rw9hc ነይ ችግር የለውም ቢታችን በጣም ነጻነት ያለው ቤት ነው

  • @emuselhedin4761
    @emuselhedin4761 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልሀሙዱሊላህ የሰው ፊት አይቸ አለቅም

  • @Rahama32
    @Rahama32 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብር ሰርተው ስለማየመጡነው ልጆቹንና ወንዶችን አይወዱም እኔም አርግጄ ቤት ስጠይቅ አናስጠጋምነበር ያሉኝ ተከራይተን ብር ለምንከፈለው

  • @Sofiahassan-y8e
    @Sofiahassan-y8e 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ እኔ4አመትየኖርኩበት ልጅ አይናገርምነበር አገር ሄደና ዘመድ ወድም የሆነግን ሌባ ነው በተሰብስለሆንእጅ በሚዳነበርከነሚስቱየማዋርደው ግን አገር በተሰብይበጣበጣል ብየጅ እቃያኖሩኩትን ልብስ ወሰዱ አዳዋጋተጣልቶስራቦታ ሄዶ ደበደባት በሰላምነይብሎ እኔግን ናወድተሆክብየው አልመጣም አመቴከፊሎቸጋ ሆ በነፃእየከፈልኩ ባመትኳአልወጣም ለቃየብየ እሱንም ዘረፎኝ በረድስቴንማ አላህ ሳጋልጣቸው እፊያውን ሳያወጡ እየተጠቀሙበት ልረትብስል እፊያ ይዥ ጭምልቅናቸው ግን ዱቃአድርጌነበር አገኝው በመኪናተከርብቶ አላህአተረፈው ባገኝውራሡ ከነመኪነውነበር የማደቀው ቱሀናም የኔ ኢማራ ይላሎ አዳድ አሎ የሰውመጠቀሚያ ሴትወችአሽቄ ነገርተዛተዝህየሚሎ ሙናፊቅወች ሌባናቸው ባጠቃላይ

  • @aster7876
    @aster7876 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኛም ሰውየም ስንቀመጥበት አይወድም ፊቱ ይጋረፋል ለምን መጣችሁ ይላል እኛ ስራ ጠልተን ነው የሚመስለው

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ የምንኖርበት ቤት ክራይ ውስጥ የምትኖሮ ልጆች የእውነት ነው እምላችሁ እደዚህ አይነት አከራዮች ይግጠማችሁ እና ወይ ሰው ያሰኛችሁ እኔ በፊት ዲዛንም ኖሪያለሁ ጥሩ አከራዎች ነው የገጠሙኝ እና እዲህ ክፉ አከራይ እዳለ አላውቅም ነበር ግን ጅዳ ያለሁበት ቤት ከናተ ኮሜት ተነስቼ ሳስበው የትም ቢከድ እዲህ እደማይገኝ ነው ብቻ አድ ሰው ያለፈውን ሊያመሰግን ከሚችለው አሁን ሲደርስበት ነው እና እውነት ሄደው ቢያዩት ደስ ይለኛል

  • @kabetube
    @kabetube 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በትክክል ሸዋየ ወላሂ ሱበሀንአላህ ነገ ትታችሁት ለምትሄዱት ቤት አትጨካከኑ ወላሂ ችግር በሺሺት አይቀርም መልካም ማድረግ ሰደቃመስጠት ነው የችግር መከላከያ ጋሻነውሰደቃ ግደታ በገዘብብቻ አደለም ሰደቃ!!.......

  • @daruselamtube
    @daruselamtube 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢጃዛ ቤት ይዥማ የሚረግጠኝ የለም ተከራይ ነኝ ግን መብቴን አስከብሬ ነው የምኖረው

  • @ميمونهالغامدي-ح2غ
    @ميمونهالغامدي-ح2غ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሂ እኔም ትብድያለሁ ሰወልድ ምቼም አርሳው አክራይዋ ክምወልድሸ በፊት አንድ ክላሰ ያዥ አልችኝ እኔ ደሞ ሰወልድ ነው እምይዝው ሳለወልድ ልብቻየ ብር አላወጣም ሰላት ሻጣየን አንድ ክላሰ አርግችው ክዛ ክወልድኩ ቡሀላ የሰንት ወር ነው ሰላት ሻጣሸ ብቻውን ክሆን ወድህ ቁጥሪ አልያ1ወር ዝበየ ሰጠኋት ክዛ ክላሱን ለቅቄ ሴቶች ጋር ነው እምሆንው ሰላት ጮህችበኝ ብር እንድለልኝ እያወቅች ጮህችበኝ😢😢😢😢ዝም አለኳት እህህህህህህ ክዛ ልጄ ደሞ ሙክይፍ ሲጠፉ እርይ ትላልች እር ሰንቱ አለፏል 😢😢😢😢😢ሆድ ይቻለው ወርብል😢😢😢😢😢😢ያ ሁላ አለፏል ዛሬ ላይ ልጄም አደጋለኛልች❤❤

  • @ሰሚራዩቱብ25
    @ሰሚራዩቱብ25 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዉት ነወ ሰዉ ከባዲ ነወ አበሺሪ❤❤🎉🎉

  • @mdthohel5979
    @mdthohel5979 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤እይወላ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይፈረድባቸውም ምክ ምክንያቱም ህጋዊ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም እያበዙት ነዉ ቤት አከራዮች

  • @ፍቲያመሀመድ
    @ፍቲያመሀመድ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከፍየ እየኖርክ እድህ ቢሉ አልሰማም

  • @صفيةص-ش9ذ
    @صفيةص-ش9ذ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እርጉዝ አናከራይም ይላሉ ብዙወቹ ስወልድ ህፃኑ ሙከየፍ ይወዳሉ ካህረባ ይቆጥራል ይላሉ ወንድም ባል ሲኖርሺ ደግሞ ፊታቸዉ ይጠቁራል ብቻ ብዙ ጉድ አለ

  • @FozayiChna
    @FozayiChna 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያአላህህህ

  • @FgytuGffh-rq2lb
    @FgytuGffh-rq2lb 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳህ🌺🌺🌹❤

  • @mobarkshefaru-wd2sk
    @mobarkshefaru-wd2sk 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣምያዛዝናል ነብሠጡርነበረች ባላሀገርገባ ግንሀገርመሄፈልጋ ነበር ብሮሠሥላይናት እናውጭ ዛህማ አንፈልግምብለዋት እያለቀሠችነው ቢያንሥ 7አመትኑራበታለች 😢😢😢😢

    • @Hayat-uh8pw
      @Hayat-uh8pw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይ አዱኒያ ስንት አመት ሊኖሩበት ነው ግን

    • @mobarkshefaru-wd2sk
      @mobarkshefaru-wd2sk 53 นาทีที่ผ่านมา

      @Hayat-uh8pw በጣምነውየምታሳዝነው ብሮሠሡ አልፍጠንአለ እናውጭአላት ያለችበትሁኔታ ከባዲነው

  • @kamilamuye3035
    @kamilamuye3035 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍🎉❤❤

  • @seid-tube-mersa
    @seid-tube-mersa 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ ስት ክፉሰዉ አለ ሳኡድ

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተም ወንድ ነህ ሰይዶ ሳክን ካለህ ቤት አትከራዩ ሚስቱካህ ስትመጣ ከአንተ ሳክን ይምጣ ምክር ነው ብሮ

  • @የእጎየልጅቲዩብ
    @የእጎየልጅቲዩብ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ እኛ ቤት ደግሜ ሁሌም እኛን አካራዩችን ነው የሚጫወቱብን

  • @Gucv-ys8nv
    @Gucv-ys8nv 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የነሱን ዝምነው ፈጣሪ ይፍረድባቸው

  • @alal8630
    @alal8630 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ እረ ተሰቃየን ወላሂ እኔ በባለ ትዳር ስም 150 እሪያል በወር እየከፈልኩ ግን በ6 ወር7ወር ኢጃዛ ስወጣ አቤት ፊታቸው እንደሚጋረፍ በዛላይ ወንድሜ ታሞ ከተማ ሲመጣ እናስገባም ብለውኝ ያውቃሉ አኡዙቢላህ አሁን ግን በቃኝ

    • @ራቢየማሜሚስት
      @ራቢየማሜሚስት ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለምንይሄንንሁላትከፍላላችሁ😢😢😢😢አረአላህንእንፍራ. እኔእህቶቼጋርነውአድክላስይዘን 100ሪያልእማስከፍላቼው

  • @seadi5
    @seadi5 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢድ ቢመጣ አመቴ ኢጃዛከወጣሁወላሂ ብርእከፍላለሁ ሰውየ አትውጡ ወደውጭይላል ከመሳቀቅ መውጣቱን ተውነው ሰውየው የቀይማብራትሰውነው እምንያዘውእኛ ባለኢቃማዎችግርምይሉኛል ደግነቱ ስራየቋሚነው

    • @Menhagi_Asefiyeh
      @Menhagi_Asefiyeh ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለምን ትከፍያለሽ ካልወጣሽ ካላረፍሺበት መክፈል ለምን አሰፈለገሽ ክስራ

  • @emukiya1
    @emukiya1 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢጃዛ ቤት ያሰቃዩኝን መቸም አውፍ አልላቸው ሁላቸውም ያንድ ሰፈር ልጆች ናቸው እኔ ብቻ ነኝ የሰፈራቸው ልጂ ያላደለሁት እና ምግብኳ ሲበሉ አልጋ ክላስ ተሰባስበው ተደብቀው ይበሉ ነበር ኧረ በስንቱ አስለቅሰውኛል ሰው ታዳ የወረባቦ ልጆች ጥሩ ናቸው ይላሉ ለኔ ግን እንደነሱ ሀገኛና ክፉ አጋጥሞኝ አያውቅም።

    • @Hayat-uh8pw
      @Hayat-uh8pw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የአላህ ግን እንደዚህም ያለ ሠው አለዴ ደሞ የሰፈር ሆነች አልሆነች አብሽሪ ከቻልሽ ቀይሪ ውዴ ደሞ እየከፈልሽ ለምትኖሪው

  • @laylalayla-z6r
    @laylalayla-z6r 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አየረ ማረፋ ነሸ እነዴ

    • @ሸዋየገጠሬዋ
      @ሸዋየገጠሬዋ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ😂

    • @laylalayla-z6r
      @laylalayla-z6r 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ሸዋየገጠሬዋ አንድ ከላሰ ቤት ፋለጊልኝ ሸዋዪ

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @tetr4232
    @tetr4232 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲጀመርኮ ወላሂ ነው የምላችሁ ጅዳ ቤት የሚያከራዩ ሰወች ጥቅማቸውን ብቻ ነው እንጅ እኛ እንድንቀመጥባቸው አይፈልጉም አላህ ሂዲያ ይስጣቸውና

    • @ሸዋየገጠሬዋ
      @ሸዋየገጠሬዋ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ 😢 ስራ ሲፈቱ ያኮርፍሉ

    • @ወሎየ-ፈ7ሠ
      @ወሎየ-ፈ7ሠ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረእሪያድምነዉበየቤቱነዉመከራነዉ

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወላሂ ሸዋየ እባየን ነዉ የመጣዉ በወር150ሪያል ነዉ የምከፍለዉ በሴት እና የሆነ ሰአት ላይ 15 ቀን ስራ ፈትቸ ለምድነዉ ስራ የማገቡት መቀመጫ አይደለም ተብለን እናዉቃለን ጓደኞቸንም እኔንም ኢጃዛ ደግሞ አልወድም እዳጋጣሚ ከስራ ወጥቸ ነበር እና ተገጥሞ ይብሰል አሁን ግን ቤት ቀይሬ አለሁ ሀየር ሶፋ ነኝ​@@ሸዋየገጠሬዋ

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ውድ እህት ሸዋየ ትክክል ነሽ ውዴ ❤

  • @fatumayimaamSeid
    @fatumayimaamSeid 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሂ እኛ እቤት የመጣ ሰው ሁሉ ነበር እሚርፍበት አንድም ቀን የኔ እሚባል ነገር አልነበረም ሁሉም እንደራሳቸው ቤት በነፃነት ነበር እሚኖሩት አንድም ቀን ሳይከፉ በወግ ማረግ የዳርናቸው ሀገርም የሸኘሆቸው ወላሂ ዛሬ ላይ ደግሞ ከሰው ላይ ጉርፋ ተከራይቻለሁ አላህ መጨረሻቸውን ያሳምርልሽ በሉኝ አስር አመት እራሴን ችዬ ሹጋ ይዤ ከስዴት እህቶቼጋ ነበር እምኖረው ግዜ አላህ ይራሀመው

  • @m....m57
    @m....m57 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሂ ትክክል ነሽ ቢዶሽን እርዝም በታደርጊው አሪፍ ነበር😢😢😢እኔም ባልፍው ወንድሜ ሲምጣ ባልይጃዛው አለቅብልም በሎ ክስንት ጭቅጭቅ ቡሀላ እሽ አልኝ ወላሂ እኔ ግጠር ነው እምስራው ይጃዛ አልህድም የቤት ኪራይውን እለክልታልሁ ግን ወንድሜን ትቅበል ስልው እርይ አል እና ይህ የቡዙወች ችግር ነው ይቃማን እንድፍጣሪ ይምርኮዙታል ቱቱቱቱቱቱ

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል ነሽ እህት የቤኪራይ እየከፈልን ኢጃዛ ሥንቀመጥ ሥራ አተን አወዱም ቢወራ ቡዙ ነገር አለ ውዴ😊😊😊

    • @ሸዋየገጠሬዋ
      @ሸዋየገጠሬዋ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያኮርፍሉ🎉

    • @FoziAli-e5b
      @FoziAli-e5b 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢እኔም አማችጋር ሁኔ አድስ ተጋብተን እባሌ ወድም ጋር ሁኔ ባሌ ስራ ህዶል ከዛ ተኝቸ ስንነሳ ልበቅሉነውይ ይሉኛል ምን ልስራ ቤቱን አል ግፍ ወይ ስራአያመጣ😢😢😢😢

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጥናቱ ይስጣችሁ እኔስ ከደሙ ንፁህ ነኝ የመዳምዋ ቤት ኩርትም ብየ ነው የምኖረው

  • @hadraalkader5986
    @hadraalkader5986 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኛ ደሞ የቡና መፍጫ ከቤቷ ትደብቀዋለይ መጥባሀዉን ደሞ እሰራሁበት ነዉ እያለይ ታሳቅቀን ነበር ደሞ እኮ ኢጃዛ እምንወጣ ካመት አንዴ ኢድ ሲደረስ ነዉ ብታያት መዳምን የሷን ያህል አልፈራትም ብቻ ከዛም እዛም ከመሄድ ብለን 6አመት ተቀመጥነ ግን አፉ አልላትም