ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጀግና ነች ይመቻት ምድረ ጅብ ኢኤኔ ቤተሰቦቻቹ ቸግሮአቸዋል
😅😅😅አቦ ይመችሽ ሀፍታም ናት ብላቹ ነበረ ያበደራቹህት ምድረ ድሀ😅😅 ደግ አረገቻቹ በነፃ ትለቀቅልን
@SHiSHiG በቃ እንደዚህ አይነት ነገር ሊኖር ግድ ነው ዘመናዊ አራጣ ማለት ነው
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂🇪🇷
😂😂 እኮ ፈትህ ለሶ😅
I know 😅
በዚህ አጋጣሚ ለፖሊሶቹ ምስጋና ይግባቸው ወንጀለኛዋን ለፍርድ በማቅረባቹ በርቱ
ሴትየዋ የምታፈዝበት ነገር ቢኖራት እንጂ ይሄ ሁሉ ሰው እንዴት ይታላል
በትክክል
ትክክክክልልልል
ለቸገረው ሰው 10ብር ስጡ ብትባሉ አትሰጥም ሌላ ጥቅም ፈልጋችሁ ተበላችሁ፣ የቆጡን አወርድ ብላ...
ትክክክክል😂
በጣም
Yabebitane,talavlche
አዉንት ነው
ይበላችሁ።ያልጠረጠረ ተመነጠረ(ተበላ)
የኢትዮጵያ ህዝብ ምስኪን ነቸው እግዚአብሔር ይተካላቸው ለምድነው ወንጀለኛ ፊቱን የምታሳዩን በጣም ትገርምለች በዚህ እድሜ ሌብነት እረ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር
😂😂😂😂😂😂ጭራሽ ኩሊ ተሸካሚ ያበድራል 😂😂😂
ከስራ
ለሁሉ ነገር መሰረት ማንበብ ነው!መጠየቅ ያደርጋል ሊቅ!
😃😃 አበዳሪዎች ሆይ በትርፍ /በወለድ/ካልሆነ መቼም አትሰጡም 😃😃ኢሄኔ ወንድም እና እህቶቻችሁ አበድሩንና እንስራበት ብለው ቢለምንዋችሁ አትሰጡም ።😃😃 ደግ አረገች ጀግና ናት ።😃😃
አላት ብለው እኮ ነዉ ያበደሯት ለሌለውማ ማን ያበድራል ጅቦች እንኳን የበላቻቸችሁ😅😅😅እሰይ
ወይኔ እደኔ እሚደቃት አለ መሸለም አለባት ተጫጩ እሰይ❤❤❤❤
ያሳዝናል።ሴትየዋ አፍዝ አደንዝዝ ተጠቅማ የሱው እየሰለበች ጨረሸቹ።ጠንቋይና ኣስጠንቋይ ከዚህ ምድር ያጠፋልን
ይሄ ሁሉ ሠው አበድሮ አይመስለኘም አራጣ ሲጫወት የተበላ ነው የሚመስለኝ የሴትየዋ የኑሮ ሁኔታ እና የአበዳሪ ሲታይ?
ልክነህ ለፅድቅማ አይመስለኝም
ባለፈው ፍርድ ቤት የነበሩ ተበዳዮች የነገሩኝ በየወሩ ብር ልትሰጣቸውና በሁለት አመቱ ደግሞ ሙሉ ብር ልትመልስላቸው ነው የተስማሙት
በትክክል😂
ትክክል!
እውነት ነው አራጣ አበድረዋት ነው በሁለት አመት እንድትመልስላቸው በየወሩ የሆነ ብር ልትሰጣቸው ተስማምተው ነው በቦቷው የነበሩ ሰዎች ነግረውኛል
ቤቷን ሽጣ ትክፈላቸዉ እቺ አሣፋሪ አሮጊት😢
ምድነዉአልገባኝም🇺🇸😊
ክብር ለፖሊሶቻችን ❤❤❤❤ ፖሊስ ባይኑር ኢትዮጵያዊ ህዝብ ጨክኖል 😢😢😢😢
እ ! እ! ፖሊስ ሁለት አይነት !
@በላይነህካሳ ስትል🤫🤫🤫👮♂️👮♂️👀🕺🕺
@@hana-f2c ምነው ሀኒቾ! ፀሐይ የሞቀውን አገር ያወቀውን እንደማያውቅ ከኔ ለመስማት ፈለግሽ !
@@በላይነህካሳ ተዋ 😜😜 ጥሩ ሲሰሩ ማመስገን ይልመድብን አይመስልህም ተወዳጅ ወንድሜ ያው ገብቶ ሀል አይደል 😉😉😉
አሁን ቆይ ታያለህ በዋስ ትፈታለች የተማመነችበት ነገር ባይኖር ያውም ሴት ሆና ይህን ባላረገች ነበር
ማንቂያ ደውል ፍቅር ሚድያ
ይገርማል ሰው ግን ብር አንዳለው ያስታውቃል እኔ ይህን 27 አመት ውጭ ስኖር 😢 በቤተሶቼና በጎሮሞሱ ልጆቼ ምክንያት አስርሺ ብር እንኳ በባንኬ የለኝም ነገር ግን አነዚህ በደል ደረሰብን ያሉ ሳያቸው እንኳን ይህን ያህል ብር ኖሮአቸው ለማያውቁት ሰው የሚያበድሩ ቀርቶ ንሮ ተሟልቶላቸው የሚኖሩ አይመስልም ስለዚህ ኢትዬጵያ ውስጥ ብዙ ሠው ብር አለው ይገርማልለምንድነው ታድያ ሁሌ ነገረን የሚለኝ አልገባኝም።
ምትበላው የላት ምትኮናነበው አማራት ትል ነበር አያቴ ለራሣቸው የሚበሉትና የሚኖሩበት የሌላቸው ህብረተሰብ ሁሉ የሌላውን ኑሮ ይጠግናሉ ገራሚ ናቹ 😏😏 ሴትየዋ ምንም ጥፋት የለባትም አለመሥጠት የናንተ ፋንታ ነው ግን ለፖሊሶቻችን ክብር ይገባቸዋል🙏🙏🙏
የኛ ሰው አሸቃባጭ ነው ገንዘብ አላት ብለው ቤቷን አይተው ነው ያላቸውን የመዠረጡላት ይሄኔ ተቃራኒ ብትሆን አምሰት አይሰጧትም ነበር ደሞ ብዛታቸው 😅
😂እኮ
በትክክል ድሀ ብትሆንማ አያቀምሷትም ድሀን ማን ዘወርብሎ ያየዋል😂😂😂
የሴትዮዋን ስም ንገሩን እስኪ እኔን እና እህቴን የሸጠችው ትሆን ይሆናል። 😂😂😂😂
😂
Gud eko new zenderoo 😢😢😢
አተርፍ ባይ አጉዳይ ይሉሀል ይሄ ነው ። ይሄኔ እጥፍ አይርጌ እመልሳለሁ ብላቸው ነው የሰጧት ? አንስተው ሠጥተው የቤት ኪራይ የምከፍለው ነበር ምናምን ይላሉ ? ሠራችላቸው
😂😂😂😂 ledeha behon nuro 50 ber athabdrum deg argech jegna nat 😂😂😂😂
ውድ አሁን እማ ትጫውቱብን በዝህ አይነት ሱመያም ድራማነው ጨእነንቃል
የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮ አደንዝዞት።በአዳዲስ ሲስተም ጭምር ይደነዝዛል
አይ ፈጣሪ ይርዳችሁ
አይለፍለት ያለው ደሐ ሐብታም ይጋብዛል ማለት ይሕ ነው
ምስኪን ደጉ የሀገሬ ህዝብ አላህ ይድረስላችሁ
ደግ አረገች። ይበላቸው ይሄኔ ጊዜያዊ ችግር ለገጠመው ጨዋ ሰው ቢሆን አያበድሩም ነበር።
አዚም እረጭታባቸው እንጂ በሰላምማ አይደለም
Selam🎉🎉
ጀግና
መማሪያ ከተባለ ማሰየት አለባችሁ ካልሆነ ውሸትነው።
ታዲያ እሷን ጠይቁ ምን ማለት ራሳችሁ ሰጥታችው አሁን ማን ይከፍለኛል ብላችው ሰው ይሄን ያህል መጃጃል በጥቅም ነው የሰጣችዋት አንድ ሴት እንደዚህ ያታልላል
አገራችንን የማይሰማ ጉድ የለም ምን ይሻለናል 😢😢😢😢
ለምንድ ነው ፊቶ የማይታየሁ ለምን ይሸፋፈናሉ ሌላም ሰው እንዲያቀው ፊታቸው አትሸፍኑ
ቦርጫምና ወፍራም ሠው ሀብታምሀብታም ያጫውታቸዋል😂😂😂😂
አይይይይይ ሰው ክፋቱ
እቤቷ ውድውድ ንብረት ካላት ለምን ያበድራታል ? ንብረቷን መሽጥ ትችላለች
ለምን ፊቷን አታሳዪም
ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ጋይስ ምክታቱም ማንም ብር ከጠየቃቹ የማይመለስ እርዳታ ካሎነ ወፍ እናመሰግናለን ሆሆ
ቼክ ካለዉ ለምን ይበደራል
ምን ምክንያት ብኖራቸዉ ነዉ?፤ ገንዘብ አዉጥተዉ ደረቅ ቼክ የቀየሩት?።
የትልቅ ሰዉ ቅሌት ለምኑአነዉ
አራጣም ሑላ 😂
ወንጀለኛዋን ለምን ፍለፍት አታሳዩም ትገርማላቹ
ለዚህም ነው እበላ ተብሎ ተበላ ለዚህ ነው
ለምን ለቸገረው አላበደራችሁም እሰይ
Eyawrtavhu eyesetachu tebelachu bezih enatenz lej betekakadebet zemen sew amnachu mestet men malet new
አፍዝዛ ተጠቀመች ያሳዝናል
Lalew kencheb yregdal thel neber hayata
🎉🎉🎉🎉🎉
ነጥቃ አልወሰደችም ፈልጋችሁ ነው
🤔🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤😢😢
የምትፈርዱ ሰወች አይጣል አያድርስ በሉ ሰው ስትሆን የምታደርገው ነገር ነው ሰሞኑን ጓደኛየ ቤት እየሰራች ሴራሚክ የገዛቻት ሴትዮ ገንዘቧን ይዛ ሱቁን ዘግታ ጠፋች ጉርድ ሾላ ሜታ አካባቢ ነው ሙስሊም ነች ስረዋ ይሄው ነው አሁን ሀገሪቱ ላይ ህግ ስለሌለ ማንም ገንዘባችሁን ቢወስድባችሁ የሚጠይቅ አካል የለም መንግስትም የራሱ ካልተነካ ተጠያቂ አያደርግም
አራጣ መሆኑ ነው መቸም በነፃ ለነፍልሴ ብላችሁ እንደማታበድሩ እርግጠኛ ነኝ
Yeleba melk lemen ydebekal bal nebret eyetaye ?
Way gud 😢😢😢😢💔🙏🥹🥹😭😭
Betuan asagdchew biruan tekbelu
Fitan asayun
Eshj Yihen hulu berr mn aderragachew ahun
💖💖💖💖💖💖🌹🌹🎉🥰👍🫶
አልሀሙዲሊላሂ ሙስሊም ላደረከኝ የት ናቹ 😂😂😂
እሁን ሙሰሊም ክርሰቲያን መባባሉ ምን እመጣው ድርቅ ቼክ ማለት እንቺን ውይም እንተን
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያረከኝ ሚሊዮን ጊዜ ይች እስልምናን አትወክልም
ሴትዮዋ ሃይማኖቷ ምንድን ነው
@@Ethiopya.🙏🇪🇷
She is a con artist....
werega hula ledeha bihon asetum letebelu neber tebelachu
ይሄ አራጣ ነው ያበደሩአት እንጅ ዝምብሎ ብድር አይደለም እንጅ እህት ለእህቱ በማያበድርበት ዘመን ይሄ ሁሉ ሰው ዝም ብሎ አበድሮ አይደለም አልሀምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች አራጣ ሀራም ስለሆነ ሚሊየን አደርግልሻለሁ ብትልም አልሸወድም እኔ በግሌ ካልሰረቁኝ ብሬን አያገኟትም
ማዘሯ አሪፍ ናት በስተርጅና ማጭበርበር😢😢😢
ያቅታል ምን ንካቸዉ አበዳሪም ተበዳሪም
አርየዚችየለየላትሌባአሮጊት😅😅😅😅
bahunu seat lesew meseteayitasebem
አጭበርባሪዎ.ሥምየላትም.ወይ
ከዚህ ቪዲዮ የተማርኩት ነገር ቢኖር ሃበሻ ሲከናነብ አሪፍ ኒንጃ መሆን እንደሚችል ነው፤4፡03 ላይ ይመልከቱ
አራጣ ነዉ ያበደሯት
አራጣ
Ayi mnew hgwi bnke eyla lhbtam mbdrchu hbtam khonch sjmre atbderm fzaza hula tblchu
Lies if true why you hide your face
❤❤❤
ጀግና ነች ይመቻት ምድረ ጅብ ኢኤኔ ቤተሰቦቻቹ ቸግሮአቸዋል
😅😅😅አቦ ይመችሽ ሀፍታም ናት ብላቹ ነበረ ያበደራቹህት ምድረ ድሀ😅😅 ደግ አረገቻቹ በነፃ ትለቀቅልን
@SHiSHiG በቃ እንደዚህ አይነት ነገር ሊኖር ግድ ነው ዘመናዊ አራጣ ማለት ነው
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂🇪🇷
😂😂 እኮ ፈትህ ለሶ😅
I know 😅
በዚህ አጋጣሚ ለፖሊሶቹ ምስጋና ይግባቸው ወንጀለኛዋን ለፍርድ በማቅረባቹ በርቱ
ሴትየዋ የምታፈዝበት ነገር ቢኖራት እንጂ ይሄ ሁሉ ሰው እንዴት ይታላል
በትክክል
ትክክክክልልልል
ለቸገረው ሰው 10ብር ስጡ ብትባሉ አትሰጥም ሌላ ጥቅም ፈልጋችሁ ተበላችሁ፣ የቆጡን አወርድ ብላ...
ትክክክክል😂
በጣም
Yabebitane,talavlche
አዉንት ነው
ይበላችሁ።ያልጠረጠረ ተመነጠረ(ተበላ)
የኢትዮጵያ ህዝብ ምስኪን ነቸው እግዚአብሔር ይተካላቸው ለምድነው ወንጀለኛ ፊቱን የምታሳዩን በጣም ትገርምለች በዚህ እድሜ ሌብነት እረ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር
😂😂😂😂😂😂ጭራሽ ኩሊ ተሸካሚ ያበድራል 😂😂😂
ከስራ
ለሁሉ ነገር መሰረት ማንበብ ነው!መጠየቅ ያደርጋል ሊቅ!
😃😃 አበዳሪዎች ሆይ በትርፍ /በወለድ/ካልሆነ መቼም አትሰጡም 😃😃ኢሄኔ ወንድም እና እህቶቻችሁ አበድሩንና እንስራበት ብለው ቢለምንዋችሁ አትሰጡም ።😃😃 ደግ አረገች ጀግና ናት ።😃😃
አላት ብለው እኮ ነዉ ያበደሯት ለሌለውማ ማን ያበድራል ጅቦች እንኳን የበላቻቸችሁ😅😅😅እሰይ
😂😂😂😂
ወይኔ እደኔ እሚደቃት አለ መሸለም አለባት ተጫጩ እሰይ❤❤❤❤
ያሳዝናል።ሴትየዋ አፍዝ አደንዝዝ ተጠቅማ የሱው እየሰለበች ጨረሸቹ።ጠንቋይና ኣስጠንቋይ ከዚህ ምድር ያጠፋልን
ይሄ ሁሉ ሠው አበድሮ አይመስለኘም አራጣ ሲጫወት የተበላ ነው የሚመስለኝ የሴትየዋ የኑሮ ሁኔታ እና የአበዳሪ ሲታይ?
ልክነህ ለፅድቅማ አይመስለኝም
ባለፈው ፍርድ ቤት የነበሩ ተበዳዮች የነገሩኝ በየወሩ ብር ልትሰጣቸውና በሁለት አመቱ ደግሞ ሙሉ ብር ልትመልስላቸው ነው የተስማሙት
በትክክል😂
ትክክል!
እውነት ነው አራጣ አበድረዋት ነው በሁለት አመት እንድትመልስላቸው በየወሩ የሆነ ብር ልትሰጣቸው ተስማምተው ነው በቦቷው የነበሩ ሰዎች ነግረውኛል
ቤቷን ሽጣ ትክፈላቸዉ እቺ አሣፋሪ አሮጊት😢
ምድነዉአልገባኝም🇺🇸😊
ክብር ለፖሊሶቻችን ❤❤❤❤ ፖሊስ ባይኑር ኢትዮጵያዊ ህዝብ ጨክኖል 😢😢😢😢
እ ! እ! ፖሊስ ሁለት አይነት !
@በላይነህካሳ ስትል🤫🤫🤫👮♂️👮♂️👀🕺🕺
@@hana-f2c ምነው ሀኒቾ! ፀሐይ የሞቀውን አገር ያወቀውን እንደማያውቅ ከኔ ለመስማት ፈለግሽ !
@@በላይነህካሳ ተዋ 😜😜 ጥሩ ሲሰሩ ማመስገን ይልመድብን አይመስልህም ተወዳጅ ወንድሜ ያው ገብቶ ሀል አይደል 😉😉😉
አሁን ቆይ ታያለህ በዋስ ትፈታለች
የተማመነችበት ነገር ባይኖር ያውም ሴት ሆና ይህን ባላረገች ነበር
ማንቂያ ደውል ፍቅር ሚድያ
ይገርማል ሰው ግን ብር አንዳለው ያስታውቃል እኔ ይህን 27 አመት ውጭ ስኖር 😢 በቤተሶቼና በጎሮሞሱ ልጆቼ ምክንያት አስርሺ ብር እንኳ በባንኬ የለኝም ነገር ግን አነዚህ በደል ደረሰብን ያሉ ሳያቸው እንኳን ይህን ያህል ብር ኖሮአቸው ለማያውቁት ሰው የሚያበድሩ ቀርቶ ንሮ ተሟልቶላቸው የሚኖሩ አይመስልም ስለዚህ ኢትዬጵያ ውስጥ ብዙ ሠው ብር አለው ይገርማል
ለምንድነው ታድያ ሁሌ ነገረን የሚለኝ አልገባኝም።
ምትበላው የላት ምትኮናነበው አማራት ትል ነበር አያቴ ለራሣቸው የሚበሉትና የሚኖሩበት የሌላቸው ህብረተሰብ ሁሉ የሌላውን ኑሮ ይጠግናሉ ገራሚ ናቹ 😏😏 ሴትየዋ ምንም ጥፋት የለባትም አለመሥጠት የናንተ ፋንታ ነው ግን ለፖሊሶቻችን ክብር ይገባቸዋል🙏🙏🙏
የኛ ሰው አሸቃባጭ ነው ገንዘብ አላት ብለው ቤቷን አይተው ነው ያላቸውን የመዠረጡላት ይሄኔ ተቃራኒ ብትሆን አምሰት አይሰጧትም ነበር ደሞ ብዛታቸው 😅
😂እኮ
በትክክል ድሀ ብትሆንማ አያቀምሷትም ድሀን ማን ዘወርብሎ ያየዋል😂😂😂
የሴትዮዋን ስም ንገሩን እስኪ እኔን እና እህቴን የሸጠችው ትሆን ይሆናል። 😂😂😂😂
😂
Gud eko new zenderoo 😢😢😢
አተርፍ ባይ አጉዳይ ይሉሀል ይሄ ነው ። ይሄኔ እጥፍ አይርጌ እመልሳለሁ ብላቸው ነው የሰጧት ? አንስተው ሠጥተው የቤት ኪራይ የምከፍለው ነበር ምናምን ይላሉ ? ሠራችላቸው
😂😂😂😂 ledeha behon nuro 50 ber athabdrum deg argech jegna nat 😂😂😂😂
ውድ አሁን እማ ትጫውቱብን በዝህ አይነት ሱመያም ድራማነው ጨእነንቃል
የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮ አደንዝዞት።በአዳዲስ ሲስተም ጭምር ይደነዝዛል
አይ ፈጣሪ ይርዳችሁ
አይለፍለት ያለው ደሐ ሐብታም ይጋብዛል ማለት ይሕ ነው
ምስኪን ደጉ የሀገሬ ህዝብ አላህ ይድረስላችሁ
ደግ አረገች። ይበላቸው ይሄኔ ጊዜያዊ ችግር ለገጠመው ጨዋ ሰው ቢሆን አያበድሩም ነበር።
አዚም እረጭታባቸው እንጂ በሰላምማ አይደለም
Selam🎉🎉
ጀግና
መማሪያ ከተባለ ማሰየት አለባችሁ ካልሆነ ውሸትነው።
ታዲያ እሷን ጠይቁ ምን ማለት ራሳችሁ ሰጥታችው አሁን ማን ይከፍለኛል ብላችው ሰው ይሄን ያህል መጃጃል በጥቅም ነው የሰጣችዋት አንድ ሴት እንደዚህ ያታልላል
አገራችንን የማይሰማ ጉድ የለም ምን ይሻለናል 😢😢😢😢
ለምንድ ነው ፊቶ የማይታየሁ ለምን ይሸፋፈናሉ ሌላም ሰው እንዲያቀው ፊታቸው አትሸፍኑ
ቦርጫምና ወፍራም ሠው ሀብታምሀብታም ያጫውታቸዋል😂😂😂😂
አይይይይይ ሰው ክፋቱ
እቤቷ ውድውድ ንብረት ካላት ለምን ያበድራታል ? ንብረቷን መሽጥ ትችላለች
ለምን ፊቷን አታሳዪም
ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ጋይስ ምክታቱም ማንም ብር ከጠየቃቹ የማይመለስ እርዳታ ካሎነ ወፍ እናመሰግናለን ሆሆ
ቼክ ካለዉ ለምን ይበደራል
ምን ምክንያት ብኖራቸዉ ነዉ?፤ ገንዘብ አዉጥተዉ ደረቅ ቼክ የቀየሩት?።
የትልቅ ሰዉ ቅሌት ለምኑአነዉ
አራጣም ሑላ 😂
ወንጀለኛዋን ለምን ፍለፍት አታሳዩም ትገርማላቹ
ለዚህም ነው እበላ ተብሎ ተበላ ለዚህ ነው
ለምን ለቸገረው አላበደራችሁም እሰይ
Eyawrtavhu eyesetachu tebelachu bezih enatenz lej betekakadebet zemen sew amnachu mestet men malet new
አፍዝዛ ተጠቀመች ያሳዝናል
Lalew kencheb yregdal thel neber hayata
🎉🎉🎉🎉🎉
ነጥቃ አልወሰደችም ፈልጋችሁ ነው
🤔🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤😢😢
የምትፈርዱ ሰወች አይጣል አያድርስ በሉ
ሰው ስትሆን የምታደርገው ነገር ነው
ሰሞኑን ጓደኛየ ቤት እየሰራች ሴራሚክ የገዛቻት ሴትዮ ገንዘቧን ይዛ ሱቁን ዘግታ ጠፋች ጉርድ ሾላ ሜታ አካባቢ ነው ሙስሊም ነች ስረዋ ይሄው ነው
አሁን ሀገሪቱ ላይ ህግ ስለሌለ ማንም ገንዘባችሁን ቢወስድባችሁ የሚጠይቅ አካል የለም
መንግስትም የራሱ ካልተነካ ተጠያቂ አያደርግም