እናትሺን እደት አመጣሻት ብላችሁ ለጠየቃችሁኚ በሙሉ መልስ 🫰🏼እናቱን የሚወድ 🤙🏻በላይክ ይጀምር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 143

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 10 วันที่ผ่านมา +42

    እኔም እናቴን ላመጣ ነው በዱአችሁ አስቡኚ ሀጅ አርጋለች በኡምራ መጥታ ደሞ እድትደሰትልኚ ያረቢይ የናቶቻችንን ደስታ አላህ ያሳየን አላህ ያቆይልሺ እኔ ናቴ ፓስፖርት አላት ኢቃማ ያለው ቤተሠብም አለኚ ግን በየሶስት ወሩ ቪዛዋን ማደስ አይቻልም እኔ ቢያስ. እስከ ስድስ ሳባት ወር አብራኚ እድኖር ፈልግ ነበር

    • @HjHf-y8b
      @HjHf-y8b 10 วันที่ผ่านมา +2

      ታድለሽ❤አሁንም አላህ ያሳካልሽ

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 10 วันที่ผ่านมา +1

      ማሽአላህ እህቴአብሽሪልኝይህቀን እኔም ናፍቆኛል ያለሁት ዱባይ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 10 วันที่ผ่านมา +1

      ረምዙ በፈስቡክ ጠይቂው

    • @YnYn-b5t
      @YnYn-b5t 10 วันที่ผ่านมา +1

      አላህያሳካልሽ

    • @HayuRshed
      @HayuRshed 9 วันที่ผ่านมา +1

      ጥሩ አሰሪይ ካለሽ ያመጡልሻል በቪዛ ለ6ወር 3ወር እደፈለግሽ

  • @እኔለኔአለሁ
    @እኔለኔአለሁ 5 วันที่ผ่านมา

    ሸዋየ በርች ጎበዝ ነሽ እናት ማምጣት ደስ ይላል ግን ስደት ሁነን በኡምራ ማምጣት የምንችል እንዳይመስላችሁ እሰው ቤት ተቀጥረን እኛም ሀጅነብይጋር እየኖር ቤተሰብም ሀጅም ኡምራም ማስደረግ አንችልም በሸሪአው ግን ለቻለ መተያየቱም ቀላል አይደለም

  • @Nesihanesi
    @Nesihanesi 9 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ ታድለሽ. እኔም እናቴን ማምጣት እፈልጋለሁ አላህ ያሳካልኝ. ያረብ

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 10 วันที่ผ่านมา +36

    እስኪ የቁርአን ፍቅር ያላችህ ደምሩኝ በቅንነት አበረታቱኝ

  • @Hamezya
    @Hamezya 9 วันที่ผ่านมา

    ሸዉዪ ያኔ ጀግነ ማሸአለህ ልጀሺንም አለህ ያሠዲጊልሸ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 10 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻ አላህ በጣም የኔ እናቴ አብሸሪ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 10 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ እህቴዋ ከችግርብኋላ ምቾትአለ አየሽ ከዛሁሉስቃይ ልጅሽምድናልሽ እናትሽንም አስዱስተሽ የኔጀግና❤❤

  • @كميلهوسين-ق6ق
    @كميلهوسين-ق6ق 10 วันที่ผ่านมา +3

    ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁአክበር አላሁማሶሊወሰሊም አለነብይነሙሀመድ

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305 9 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ ሀዋየ በሰላም ላገሮያስገባት እህትሽን

  • @محمد-ز8ط8س
    @محمد-ز8ط8س 10 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ኡምረዋን አላህ ይቀበላት አች ከአጅሩ ተካፋይ ያድርግሽ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 9 วันที่ผ่านมา

    መሸአላ ሸዋየ እኳን ደስ አለሽ እኔም እናቴን አመጣለሁ በአላህ ፍቃድ

  • @MadinaSeid-p2v
    @MadinaSeid-p2v 7 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ነሽ

  • @ለይላገጠሬዋ
    @ለይላገጠሬዋ 8 วันที่ผ่านมา

    ሸዋየ በአላህ መልሽልኝ ሴቱየየ ላመጣቸው እናትአባትሽን አለችኝ እደደ ተነው የሚጀመረው እዝህ ❤❤❤

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 7 วันที่ผ่านมา

    መሸአላህ❤❤👍👍👍

  • @አአልሃምዱሊላህያረEብ
    @አአልሃምዱሊላህያረEብ 10 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅሽ የኔ እናቴ

  • @yarab4997
    @yarab4997 9 วันที่ผ่านมา

    ታድለሽ ሸዋዬ ማሻአላህ

  • @aHabiba-p6n
    @aHabiba-p6n 10 วันที่ผ่านมา +9

    ያረቢ ቤተሰቦቸን አስልሚ እዳመጣ አተ እርዳኝ

    • @ConfusedHikingTrail-du2kx
      @ConfusedHikingTrail-du2kx 9 วันที่ผ่านมา +1

      አላህ ያግዝሽ አብሽሪ

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen 9 วันที่ผ่านมา

      የልብሽን አላህ ይሙላልሽ❤🎉

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 10 วันที่ผ่านมา +1

    መሻአላህ ጉበዝ ነሺ ሸዋ💞💞🥰🌷😊

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 10 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ ከናትሽ ስለተገናኛ ሽ🎉🎉🎉🎉

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 10 วันที่ผ่านมา +4

    ጎበዝ ጎበዝ በትክክል

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሹክረን ሸዋየ ነገሩን ጨረሰሸዋል አዱንያ ደዋራ😢😢

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu 10 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ እኮን ደስ አለሽ🎉🎉🎉

  • @ኡምሀሙዲዩቱብ
    @ኡምሀሙዲዩቱብ 10 วันที่ผ่านมา

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ማሻ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልሺ ረመዳንን እዝህ ይፁሙ እህት አብሺሪ ሂወት በተለያየ ነገር ትፈትናለች አላህ ፈተናውን በትእግስት የምንወጣ ያድርገን
    የተጀመረው ዩቱብ ባለቤት ነኝ ስምተሻል ክክክክኪ በጂምር ቀረኮ ቆይ በውስጥ እመጣለሁ ሲመችሺ አንች ትደውይልኛለሺ ብየ እየጠበኩሺ ነበር

  • @SeadaAhmed-wz1du
    @SeadaAhmed-wz1du 9 วันที่ผ่านมา

    ምአሻ አላህህ ታድለሽ😢❤❤❤

  • @ሀሊማሁሴን-በ8ሸ
    @ሀሊማሁሴን-በ8ሸ 9 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እናቴን አሞብኛል 🤲😭

  • @gtime4104
    @gtime4104 10 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ አላህ እኞንም ይወፈቀንንን እናቶችንንንለማሠደሠት የናት ዉለተዋ😢😢😢

  • @እማእወድሻለሁ-መ4የ
    @እማእወድሻለሁ-መ4የ 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቀላል ነው ሁለት መቶ ሺ ክ ሆነማ ማሻአሏህ ደሰይላል

  • @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ
    @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ 10 วันที่ผ่านมา +1

    ምጠዬ ስተምር አለህ የሰድግሽ በዘው ወተሽ እዚ ስለደረሽ

  • @አልሀምዳሊላሂ
    @አልሀምዳሊላሂ 8 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ 10 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህብያለሁ
    ሸዋየአላህረጅምእድሜይስጥልሽ
    ሀቢበቲአብሽሪማማየልጅሽም
    ማሻአላህ
    አድጋልሽአለች
    ማሻአላህ

  • @etet3494
    @etet3494 10 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና እህት የሴቶች ተምሳሌት መሸአላህ እደትደሥእደሚል

  • @hywet12435dsecom
    @hywet12435dsecom 10 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ነሽ ❤❤

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 10 วันที่ผ่านมา +2

    ሸዋየ ኢቃማ አለሽደ ማሻአላህ ጎበዝ ተዝህ በላይ ምደስታ አለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 10 วันที่ผ่านมา

      በዚህ ሁሉ አይጠየቅም እህቴየ

    • @HdXh-lr5ut
      @HdXh-lr5ut 10 วันที่ผ่านมา +2

      ምን ችግር አለው ኢቃማ አለሽደ ብሎ መጠየቅ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 10 วันที่ผ่านมา +1

      ሀዳ ሠረቅሽ አደለምኮ ያልኩት አለሽደ ማለት ነዉር አደለም እህቴ

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 10 วันที่ผ่านมา

      @@SxB-gz3mt ባይኖራት የለኝም ልትልሽ ነው እዴ የምትፈልጊው ወዳጅ እዳላት ሁሉ ጠላትም አለ እሽ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 10 วันที่ผ่านมา +1

      @Sነኝወሎየዋ-c5o ሢላች ምን አሥጨቀሽ አኡዝቢላ ኸላሥ

  • @kabetube
    @kabetube 10 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ እኳን ደስአለሺ ❤💗💗❤የኔእህት በጣም ደስይላል ወላሂ አላህያስደስትሺ ወላሂ እኔ አስባለሁ ግን እደትአድርጌ ኢቃማ የለኝ ቤት ማረፊያየለኝ ኢሻአላህ አላህ ካለ አይቀርም

    • @mermamohammed2882
      @mermamohammed2882 10 วันที่ผ่านมา

      ለማምጣትኢቃማአያስፈልግምፍላጎትካለሽ።ኢጃዛቤትደግሜሳውዲከሆሽእየከፈልሽእምትኖሪበትቤትማሳርፍትችያለሽ።እዛውኢትዬቪዛእሚሽጥአለጉዋደኛየሰሞኑንአምጥታለችእናቱዋን።5ሺሪያልነውብላለችየጨርስኩት።በጉብኝትለ3ወር

  • @FatumaYassen
    @FatumaYassen 9 วันที่ผ่านมา

    ማሻከላህ

  • @ፋፊየመካነሠላሟፋፊየመካነ
    @ፋፊየመካነሠላሟፋፊየመካነ 10 วันที่ผ่านมา +2

    አልሀምዱሊላህ እኔምወዲሜ አምጥቶአሰራቸዉ ወዲሜኑርልኝ❤ ሺዋየማሻአላህ አይንማየቱ ቀላል አይደለም ❤ወላሂ በጣምደስይላል

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 10 วันที่ผ่านมา

    MashAllah tadelsh kenatega kemhon belaye desta yet ale

  • @ዘይነብመሀመድ-ዐ4ጐ
    @ዘይነብመሀመድ-ዐ4ጐ 10 วันที่ผ่านมา

    አሚን ኢንሻአላህ

  • @حواحوا-ظ1ذ
    @حواحوا-ظ1ذ 8 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @Zahara_M
    @Zahara_M 10 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻሏህ ጎበዝ የኤጀንሲው ቁጥር ስጭኝ እህት

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy 9 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hamezya
    @Hamezya 9 วันที่ผ่านมา

    ማሸአለህ

  • @የኮቻዋነኝ
    @የኮቻዋነኝ 10 วันที่ผ่านมา

    እህትሽ እቤት ነው እንዴ የተያዘችው ሽዋየ አላህ በሰላምላገሯያብቃት

  • @አአልሃምዱሊላህያረEብ
    @አአልሃምዱሊላህያረEብ 10 วันที่ผ่านมา +6

    ወላሂ በታደልነዉ

  • @تيتييت-ذ2ز
    @تيتييت-ذ2ز 10 วันที่ผ่านมา

    መሻአሏህ🌹🌹🌹

  • @انازيبه
    @انازيبه 10 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ

  • @MahadfMaggbh
    @MahadfMaggbh 9 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉masha. Allaaha 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Zahara_M
    @Zahara_M ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቁጥርሽን በወስጥ ንገርኝ

  • @tigteme360
    @tigteme360 10 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ጎበዝ ግን አችጎራዳ አትመልሽም በዋትሳፖ አትመልሽም

  • @ሰሚራዩቱብ25
    @ሰሚራዩቱብ25 10 วันที่ผ่านมา

    አብሺሪ ዉዴ ማሻላህ ደስዪላል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @madinayoutube4107
    @madinayoutube4107 9 วันที่ผ่านมา

    amiiin❤❤❤

  • @Zahara_M
    @Zahara_M ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህት የእንጀንስ ቁጥር እበከሽ ተበባርኝ እህት

  • @Menhagi_Asefiyeh
    @Menhagi_Asefiyeh 10 วันที่ผ่านมา +1

    ንግሩን እስኪ አባትና እናትን ኡምራ ለማሰራት ስንት ይፈጀል

  • @MKl-zu9tpseada
    @MKl-zu9tpseada 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቀላልነው ሁለት መቶሽ

  • @jmi6171
    @jmi6171 10 วันที่ผ่านมา

    የኔዋ እንብ አልመጣም አለችኝ ምን ይሻላል 12 አመት ካተለየን

  • @toybamohammed1444
    @toybamohammed1444 9 วันที่ผ่านมา

    መሸአለህህህህህህ

  • @rozenagaragare38
    @rozenagaragare38 10 วันที่ผ่านมา

    ያችትንሽየ ልጂ መያዟ ያሣዝናል ሚሥኪን ትንሽኳ ሣትቆይ

  • @انازيبه
    @انازيبه 10 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህበትክክል

  • @MariamMariam-d8i
    @MariamMariam-d8i 10 วันที่ผ่านมา +1

    መሸአላሸዊየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 10 วันที่ผ่านมา

    ማሸአለህ በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaMohammed-x7y
    @fatumaMohammed-x7y 9 วันที่ผ่านมา

    እኔ ወላሒ ሣኡድ ሔጀ ሠርቸ እናቴን መውሠድ እፈልጋለሁ እኔ ያለሁት ዱባይ ነው

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 10 วันที่ผ่านมา +2

    ጠካራልጅ ነሺ

  • @ኑሮበገጠርTube
    @ኑሮበገጠርTube 10 วันที่ผ่านมา

    ሰው የተፃፈለትኔ ነው የሚኖረው የዛህን ሀገር ነሲቧን ጨርሳነው እኳን እናትሺን በደህና አገኘሻት

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 10 วันที่ผ่านมา +1

    ውዴ ገን ኦኮ ከሀጂ ነብይ ጋ ከመምጣት አባትሽ ጋ ለምን አብርዎ አልመጡም

  • @RashidSeyid
    @RashidSeyid 9 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👈

  • @HjHf-y8b
    @HjHf-y8b 10 วันที่ผ่านมา +5

    አሁም ችግሩ እናቴ ክፍል አገርናት ማን ያመጣልኛል አድስ አበባ መኪና ይበላብኛል አይ እስቲ ልሞክርው😭

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 10 วันที่ผ่านมา

      ኧረየኔውድ ብር ከላክሽላቸው የዘመድ ዘመድምቢሆን ያመጣቸዋል

    • @HjHf-y8b
      @HjHf-y8b 9 วันที่ผ่านมา

      እናቴ ሲጀመር መኪናም አወድ

    • @HdhfHdgh-ce7ht
      @HdhfHdgh-ce7ht 7 วันที่ผ่านมา

      🥺🥺❤

  • @tube6066
    @tube6066 10 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ያንችን እናት ያመጣትን ሰውየ አናግሬው አለሁ ኢንሻአላህ አላህ ያሳካልኝ እናቴን አመጣለው

    • @ሸዋየገጠሬዋ
      @ሸዋየገጠሬዋ  10 วันที่ผ่านมา

      @@tube6066 ያሳካልሺ ውደ

    • @tube-vf1pu
      @tube-vf1pu 10 วันที่ผ่านมา

      @@tube6066 ቁጥሩን ስጭኝ በአላህ

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE 9 วันที่ผ่านมา

      ​@@ሸዋየገጠሬዋሸዋየቁጥሩን ስጭኝስወድሽ የኢጀሲዉን

  • @አይዱኒ
    @አይዱኒ 10 วันที่ผ่านมา

    ማሽአላህ

  • @ShalisHssusis
    @ShalisHssusis 10 วันที่ผ่านมา

    Shawaye kutirshin fwlge naber endet lageshi

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 10 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህሰውየለኝምግን

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 10 วันที่ผ่านมา +2

    ታድለሻልወላሂ

  • @ررعع-ع1ر
    @ررعع-ع1ر 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HdGd-vq5px
    @HdGd-vq5px 10 วันที่ผ่านมา +1

    مشال❤❤❤

  • @FahraaF
    @FahraaF 10 วันที่ผ่านมา +1

    የኔውድተይዝየህደስይቺላልወይ

  • @Brilliantart-q3l
    @Brilliantart-q3l 10 วันที่ผ่านมา

    መሺአላሂ የኔውድ አላሂ የጠበቅልሺ

  • @SameeraFahed
    @SameeraFahed 9 วันที่ผ่านมา

    እኔብሩ ሣይሆን ሣወድ ሠዉየለም ኢቃማያለዉ

  • @lailakhaton4339
    @lailakhaton4339 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MariamMariam-d8i
    @MariamMariam-d8i 10 วันที่ผ่านมา +1

    ደምረኚሸዊ🎉🎉🎉

  • @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ
    @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ 10 วันที่ผ่านมา

    አረ ውድ ነው ኡምረ 10. ቀን 90ሺ,, አሉኝ

  • @SoufianMan-n7q
    @SoufianMan-n7q 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MoMo-hi6mf
    @MoMo-hi6mf 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👌

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 10 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ

  • @Real-k4p
    @Real-k4p 10 วันที่ผ่านมา

    በአላህየጂሢቁጥርሥጪኝ

  • @sayedaa7608
    @sayedaa7608 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RumanaTaji
    @RumanaTaji 10 วันที่ผ่านมา

    እኔ ኢቃማ አለኝ እናት እና አባቴን ባመጣ እስከስንት ይፈጃል ፖስፖርት የላቸውም

  • @ShabbahShabbash
    @ShabbahShabbash 10 วันที่ผ่านมา

    🍬🍬🍬🍬🌹🌹🌹🌹

  • @fathimakk9719
    @fathimakk9719 10 วันที่ผ่านมา

    مشال❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @አአልሃምዱሊላህያረEብ
    @አአልሃምዱሊላህያረEብ 10 วันที่ผ่านมา

    ዋአሊኩምእሠላምወራሂመቱላህወበረካቱ

  • @tube3481
    @tube3481 9 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜን ለስራ በዚህ ሂሳብ ላመጣ ነበር ፓስፓርት አለው ግን ሳኡድ ኢቃማ ያለው ሰው የለኝም😢

    • @FOZISEID-g7k
      @FOZISEID-g7k 9 วันที่ผ่านมา

      መጥተው መቅረት ይችላሉ እንደ በኃላ ተጠያቂ አይሆንም ያመጣው ሰው

    • @tube3481
      @tube3481 9 วันที่ผ่านมา

      @FOZISEID-g7k ይሄም አለ ለካ እኔ እንጃ

  • @make4239
    @make4239 10 วันที่ผ่านมา +4

    ስትፈጀብሽእህት

    • @ሸዋየገጠሬዋ
      @ሸዋየገጠሬዋ  10 วันที่ผ่านมา +3

      እየተናገርኩ😅

    • @HjHf-y8b
      @HjHf-y8b 10 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂ጉድ ሳዳታዳምጥነው የኮመተችው

    • @tube-vf1pu
      @tube-vf1pu 10 วันที่ผ่านมา

      ሸዋየ ስወድሽ መልሽልኝ ባሌ ሣዉዲነዉ እኔ ሌላ ሀገርነኝ እና ወደኢትዮ ገብቸ ወደሣዉዲ በዚያራ መሄድ እፈልጋለሁ እሱ ኢቃማ የለም ግን ሰዉ አናጣም ሁሉን የሚያስጨርሰዉ እዛዉሣዉዲነዉ ወይስ አዲሣ የትቦታነዉ አዲሣባ ኢባሲነዉ ኢባሲቁጥር ስጭኝ ካለሽ በአላህ ባ​@@ሸዋየገጠሬዋ

    • @zaenapetophia7965
      @zaenapetophia7965 10 วันที่ผ่านมา

      ​@@ሸዋየገጠሬዋኢጅሲ ቁጥር ካለሽ እህቴ❤

    • @jmi6171
      @jmi6171 10 วันที่ผ่านมา

      2ሁለት መቶ ሺህ አለች እኮ ጆሮ አይሰራም

  • @JeddahNew-x5s
    @JeddahNew-x5s 10 วันที่ผ่านมา

    ምነውአያደግም

  • @ከችግርበኋላምቾትአለ
    @ከችግርበኋላምቾትአለ 10 วันที่ผ่านมา

    መቶሽብር ነውብለውኝ ነበር ኡምራ

  • @Adme1244
    @Adme1244 10 วันที่ผ่านมา +1

    እባክሽን ሙዚቃ አቁሚ እርዚቅ በሙዚቃ አይደለም አስቢበት

  • @أممانيساانشاالله
    @أممانيساانشاالله 10 วันที่ผ่านมา

    እሮመዳንን አችጋር ትጡም እዳሰጃት እደውም ከይህው ትኑር ጠውሪያት ለምን ተህዳለች

  • @zeharaAli-qf7mg
    @zeharaAli-qf7mg 10 วันที่ผ่านมา

    ለምን አባትሺንሥ አላመጣሺዉም

  • @Dhhr-z2h
    @Dhhr-z2h 10 วันที่ผ่านมา

    የቲኛቱ እህትሽ ናት የተያዘችሁ የሻበል ጅናት😢😢

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 10 วันที่ผ่านมา

    ኢቃማ ያለው ለምን ነው የሚያገለግለው ብሩ ነው የሚሉት

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 10 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂብወበረካቱ መንቱ እኩዋን ደህና መጣሽ❤❤

  • @zenabcane4605
    @zenabcane4605 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤