አዲስ አበባ ዘነበወርቅ ሰፈር ዘርፈ ብዙ ሕይዎት።Many-sided Life in Addis Ababa, Zenebework Area - Walking Tour.
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- In this walking tour video, I present Addis Ababa's neighborhood named Zenebework, where people of the area are mainly engaged in various small and medium sized businesses.
Good luck, buddy 🌷
ወይኔ ሰፈሬ ዘንዬ እባክህን ወድሜ ቆሬሰፈር ሂድና የጫካዋ ኪዳነምረት ፀበል አለአሳየን
ወይኔ ዘንዬ ከናቴ ጋር ሾፒንግ የምንሔደው እዚ ገበያነው ሣየው ደስአለኝ
ቆሼ ሰፈሬ😢😢😢
በትህ ሰበተኛ አሰይን ኡፍፍ ማቼ ነው የምመለሰው😢😢😢
😢ሠፈሬ አቡናረጋዊ ቤተክርስቲያንና ሚፍታህ መስጂን መሀል ነኝ እስኪ ቤተሠቤን ባይስ 😅😅
እኔም😅
ሁሉም የየ ስራውን ነው የሚሰራው 2:06 ❤
የዲሮ ትዝተዬን አስተወሰቹኝ ዳስ የለል
ምን አለበት በምትችለው ቋንቋ ብትጠቀም
በከተማይቱ የተራቡት ወላይቶች ናቸው የኛወቹ የሉም ማይ ወሎየ❤❤😂
ምናለ ሠው ቤት ተቀጥረው ቢሠሩ??
😢
9:26 ሰከድ ላይ ኦረሞኛ የምታወራው ልጅ ብቻ ናት ትንሺ የምትሻለው ተላይ ነጭ ሻርብ የለበሰችው ፈዘዝ ያለአረጓደ አይነት ጉርድ የለበሰችው ሌሎች በዚህ አለም ሴት ጠፍቶ እነሱ ቢቀሩ ማንም አይፈልጋቸው ግን አግራችን በዚህ ደረጃ መቆሸሹ እና የባለጌ ሰፈር የሀራም ሱቅ መሆኑ በጣም በጣም ያዛዝናን አገት ያስደፋን ያፍራን የሰው ልጅ በዚህ ደረጃ ዝቅ ብሎ እራሱን ማንነትን ገላውን ለሺያጭ እሱቅ ተማቅረብ በላይ የሚሳዝን የሚሳፍር ነገር የለም
ሁሉም የየ ስራውን ነው የሚሰራው 2:06
አደይ አበባ ገባ ብሎ ከJRJ እና Munich ከዛም አቦነሽ ሆቴል ዙሪያውን ከሰዓት በኋላ በጠራራ ፀሐይ ሞቅ ሲል ያበደ ቪዲዮ ስራልን!
OK, thanks.
ሁሉም የየ ስራውን ነው የሚሰራው
ሠፈሬ
Bizu bota alew waltee. Sarisi
Cherkose masholkiuye akebeb asko
uffffffff yeha sefer endew meca new mefrsew
አዘነ የናፈፈቀኝ ጎንደር እንኮየመስክ ብቻ ነው የወንዶች ሰፈፈር
Ayyi hagere des yilal hulum taf taaf sitil
አሮጊቶቹስ ምን እየሰሩ ነው
አማረኛ ፅሁፍና ድምፅ ከመስማት ውጪ የሚታየው ግን ሀይቲ ወይም ማዳጋስካር ነው. የሚመስለው ችኮቹ አብሶ አዲሳባ የበቀሉም አይመስሉም ዘነብወርቅ ከሆነ ግን እርግጠኛ ነኝ ከሶስትወርቦሃላ ታስፈርሰዋለክ አይን ውስጥ ገብቶዋል ለልማቱ።
በትክክል ዘነበወርቅ እንደሆነ እዚያ ነዋሪ የሆኑ እና ቀደም ሲል የኖሩ ያውቁታል እኮ። ስለ መፍረሱ ያነሳኸውን በተመለከተ ከአዲስ አበባ መስተዳድር የተሰወረ ሰፈር የለም።
ሰልክ ቁጥር አስቀምጥ
🤔
ሴታኛ አደሪ ፊለገ ሄደሂ ነው እዴ
ሰው ግን ሲያሳዝን ወዝ ያለው እንክዋን የለም
ያለ ፍቃድ ሰወችን ፎቶ ማንሳት ክልክል መሆኑን ታውቃለህ
ማዛርን እዚህ አያት ይሆናል እኮ😅
እኔማ ቤታችንም አየሁት ማርያምን
ዋጋውን አጠይቅም ነበር እግረ መንገድህን
ዘነበወርቅ ብለህ አለምባንክን ጨምረ ታሳየናለ ፋራ 😢😢😢😢
ዓለም ባንክ ቪዲዮው ውሰጥ የለም። ዓለም ባንክ ከዘነበወርቅ የራቀ ነው እዚያ አልሄድኩም። ተመሳስሎብሃል ወይም አታውቀውም። ለማንኛውም ስድቡ አስፈላጊ አልነበረም።
@AddisAbabaClose-up እባክህን ወንድም አየር ጤና አሳይ ቀጥሎ
@@Eagle106come ቀደም ሲል የአየር ጤናን ሠርቼ ነበር። በሚከተለው ሊንክ እየውና አስተያየት የሚኖርህ ከሆነ በኮሜንት ትገልፅልኛለህ። th-cam.com/video/o2WkBH-vEac/w-d-xo.html
ቀራንዮ መድሀኒአለም ሰፈር አሳየን ጦር ሀይሎች በካሜሩን ኢንባሲ ነው ምግብ ያው
ምን አለ እዛ
እሺ።
ማስታወቂያ ነው እነሰራህ ያለኸው ወንድሜ ተረጋጋ ጥሩ አይደለም
ሁሉም የየ ስራውን ነው የሚሰራው
ሁሉም የየ ስራውን ነው የሚሰራው 2:06
ሁሉም የየ ስራውን ነው የሚሰራው 2:06
ሁሉም የየ ስራውን ነው የሚሰራው 2:06