ድምፃዊት አሰፉ ደባልቄ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር- እህ ላጉርስሽ/ህ | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ድምፃዊት አሰፉ ደባልቄ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር- እህ ላጉርስሽ/ህ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 237

  • @hhsgk2325
    @hhsgk2325 2 ปีที่แล้ว +39

    ምን አይነት ድምፅ ነው ሰዎች ....
    እድለኞች ናቸው በዝይ አይነት ሙዝቃ የፍቅር ግዜ ያሳለፋቹ

  • @alexhm3264
    @alexhm3264 2 ปีที่แล้ว +29

    ተሳስበን ተደጋግፈን፣
    ናልፋለን ይህን ክፉ ቀን።♥♥♥

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 ปีที่แล้ว +10

    ቴዲዬ💝 😘ባለክበት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የሁልግዜ ፀሉቴ ነው ምክንያቱም በጣም ከሚባለው በላይ ነው የምወድክ ቴዳ💝 እግዚአብሔር አምላክ ለእናት ሀገርክ. በሰላም ያብቃክ.🙏🙏🙏 አሰፍ 💝😘🌷🌷 እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ 🙏

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 ปีที่แล้ว +16

    ቴዲ ካለበት ወጥቶ ወደ መልካም ንሮው እና ሞያው ተመልሶ ማየት የዘወትር ምኞቴ ነው
    አሰፉ ደባልቄ ግን ምንም አይወጣሽም ድንቅ ሰው ነሽ
    ሰይፍሻ ደግሞ እንደ ኮሜዲ ብታደርውም ከምር ግን ተጫውተህዋል አስደምመህኛል

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +15

    አሰፉ ደባልቄ ስወዳት ድምፃ በጣም ደስይላል ኑሪልን ሴፍሼ ብራቦ

  • @mekonnendesalegn4492
    @mekonnendesalegn4492 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰይፉ የአሰፉን ዘፈን 30 ዓመት በኋላ ይበልጥ አንድንወደው የድምፀዋም ቅላፄ ጥንካሬዋ አስደንቆኛል ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁኝ"

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 2 ปีที่แล้ว +45

    ወደፌት ምኞቴ ሀገሬ ልክ አደ ሠይፉ ሁሌም ስቃ ስታ ሰቀን ማየት ሠይፍሻ በቃ ትችላለህ ይችህ

  • @user-bp3jx2cs6f
    @user-bp3jx2cs6f หลายเดือนก่อน

    All time astonishing voice and music of Asefu Debaleke.

  • @dawit5817
    @dawit5817 2 ปีที่แล้ว +38

    እድሜ እና ጤና ለአሰፉ ደባልቄ!

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 2 ปีที่แล้ว +33

    ሰይፍሻ እውነት ትችላለህ ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @tesfayeshitie6225
    @tesfayeshitie6225 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ድምፅ፣ ምናለ ሁሌም እየዘፈንሽ ድምጽሽ እንደ ቅርስ ቢቀመጥ፣የአዘፋፈን ቅላጼሽ እና ድምጽሽ ለስሜት መረበሽ እና ለህመም ፈዉስ ይሆናል፡፡ተኳሹን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩሀይልና ፋኖ አድርገሽ በተለይ በዚህ ሰዓት በዚህ ድምጽሽ ስለሃገራችን ኢትዮጵያ ብታዜሚበት እንዴት ይበልጥ ደስ ይል ነበር፡፡ ኡሁሁሁሁሁ ደስ ሲል፡፡
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tube7245
    @tube7245 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ችሎታ ነው እኔ እድዝህ አልጠበኩም ነበር ትችላለህ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @adageketu2915
    @adageketu2915 2 ปีที่แล้ว +37

    ኧረ ሴፊሻ አልተቻልክም 🤣🤣🤣🤣👍👌👌

  • @user-xt7sp9cz3e
    @user-xt7sp9cz3e 2 ปีที่แล้ว +17

    ሰይፉ👌👌👌❤❤❤

  • @shakiramohamad3359
    @shakiramohamad3359 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰይፉሻ በእውነት ትችላለህ ሁለገብ ነህ እውነት ሰይፉ በርታል ፕሮግራሞችህ እጅግ ድንቅ ናቸው

  • @adugnahaile2943
    @adugnahaile2943 2 ปีที่แล้ว +4

    Amazing voice grate .

  • @russommehreteab3861
    @russommehreteab3861 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍሼ ከማደንቃቸው ሰዎች ኣንዱ ነክ በጣም በሚያምር ነው የዘፈንከው በቴድሮስ ምትክ ኣሰፉየ ያንቺም ድምጽ ከድሮው ዘፈንሽ ያው ነው ኣልተለየም በጣም ስሜት ቀስቃሽ የሆነ ዘፈን ነው የዘፈናቹሁ እድሜና ጤና ይስጣቹ ኣገራችንን ይባርክልን ኣምላካችን
    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ቀጥሉበት እላለው
    ሴይፉየ እኔን ያንተ ፕሮግራም በጣም ነው የሚከታተለውና ከትወናህ ኣንዱ ደሞ እስኳሁን ያሳቀኝ በሂዌቴ ላይ
    ለዘቢባና ለዜዶ እምያስፈራሽ እንስሳ ምንድን ነው ስትላት እባብ ኣለችህ የዛን ያኔን እንዲሁ ሳቅ ኣልሳኩም ዘቢብየ ደሞ ኣክሽንዋን በጣም ነው የደነገጠች እዛው ያለው ኣክሽን የሚገርም ትወና ነበር
    የዜዶ ጨዋታው በጣም ነው ደስ የሚለኝ በዙሁ በኩል የስም ተከታይ ነኝ ኣደንቋቸዋለው በርቱ ዜዶ ነብሲ

  • @zd4416
    @zd4416 2 ปีที่แล้ว +32

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፣ ፍትህ ለኔቶርክ ፣ ፍትህ ለባክ አገልግሎት እባካቺሁ ዲምፅ ሁኑን ያሉትን ቤተሰቦቻቺንን ዲምፅ እንስማ ከረሀብ እንታደጋቸዉ ቤተሰቦቻቺን አለቁብን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @citynaser239
      @citynaser239 2 ปีที่แล้ว +1

      ማማዬ አብሽሪ😢

    • @zd4416
      @zd4416 2 ปีที่แล้ว +1

      @@citynaser239 😢 እሺ ዉዴ አላህ ያበሺርሺ

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 ปีที่แล้ว

      ሰይፍሽ፣እርግጠኛ፣ነኝ፣ፀጉርህ፣አይደለም፣ዘፈን፣ግን፣ትችላለህ

  • @bffboss7901
    @bffboss7901 2 ปีที่แล้ว +3

    Asefu❤️❤️❤️you singing like the old times ❤️❤️❤️👍❤️❤️

  • @yorusalemghebreselassie5745
    @yorusalemghebreselassie5745 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing voice good job 💖💖💖🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው ድምፅሽ እንደዛው እንዴው ሲያምር ሴፋ ከአሁኑዎቹ ትሻላለህ

  • @meskeremazene8106
    @meskeremazene8106 2 ปีที่แล้ว +36

    ሰይፍሻ ከ አንዳንድ ሰወች የአንተ ይሻላል ከምር 😂

  • @fatimaimam2532
    @fatimaimam2532 2 ปีที่แล้ว +10

    ሰርተኸዋል ከምር ዋውውው
    አላህ የቤተሰቦቻችንን ሰላም ያሰማን የሀገራችን ሰላም ይመለሰልን ያርብ

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 2 ปีที่แล้ว

    አሰፋዩ ድምፅሸ ማራኪ ነው በጣም እንወድሽ አለን። ሰለሃገርሽ አሁን ስለአለበት እና ድገጋፍ የመሆን ዝፈኝ🙏❤️❤️❤️❤️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @bezawitmuluneh
    @bezawitmuluneh 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰይፉዬ እንዴት እኮ እንደምወድህ ብታውቅ እንግዳህ አርገህ ታቀርበኝ ነበር ያንተን ፕሮግራም ለማየት እንዴት ሮጬ እንደምመጣ 🏃‍♀️ 🏃‍♀️

  • @liorbellay446
    @liorbellay446 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰይፉ ድምፅህ በጣም ጥሩ ነው ዙሩን ይመጥናል

  • @user-st8en7qg7l
    @user-st8en7qg7l 2 ปีที่แล้ว +6

    You are funny sayfuyaa love you both she is still amazing voice 💖

  • @workutedy7246
    @workutedy7246 2 ปีที่แล้ว +4

    She has unbelievable voice
    😀😀😀👍

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ አሰፍዬ የድሮ ፎንቃዬ ስወድሽ የኔ ድምፅ መረዋ
    ሰይፍሻ አልተቻልክም አጎራረስ ትችላለህ

  • @user-ci1ye7pn4d
    @user-ci1ye7pn4d 2 ปีที่แล้ว +8

    የአሰፉ ድምፅ በጣም ነው የሚያምረው

  • @user-bp3jx2cs6f
    @user-bp3jx2cs6f หลายเดือนก่อน

    Amazing

  • @tigikonjo5095
    @tigikonjo5095 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ስይፍ ጎበዝ ነህ በውነት አስደመምከን

  • @rachelfetene4336
    @rachelfetene4336 2 ปีที่แล้ว

    አሰፍ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
    በእውነት.

  • @Tom-bu8uj
    @Tom-bu8uj 2 ปีที่แล้ว +2

    She is so beautiful!!!

  • @zerihunkebede4368
    @zerihunkebede4368 2 ปีที่แล้ว

    Asefu you are so beautiful.this is my favourite song

  • @Eshet-አይታለፍ
    @Eshet-አይታለፍ 2 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪኪ እውነት ተመችቶኛል ሰይፉንም እንዲህ አልጠበኩህም ነበር ጎበዝ ነህ

  • @chalachewdamtie4373
    @chalachewdamtie4373 ปีที่แล้ว

    Seifu, you are all rounded artist!

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 ปีที่แล้ว

    የኔውድአይይይይ ድምፅ እኮ ብሎ ዝም ነው እንኳንም መጣሺ ሰይፉትችላለህ

  • @fefechane7407
    @fefechane7407 2 ปีที่แล้ว

    Wow sefuys my parents favourite singer much respact

  • @tesfayealemu3485
    @tesfayealemu3485 2 ปีที่แล้ว

    አሰፉየ ድምጽሽ በጣም ልዩ ነው ሰይፍሻም ትችላለህ

  • @ouzipistol1703
    @ouzipistol1703 2 ปีที่แล้ว +9

    Seyfu you kill me on this I can't stop laughing omg

  • @yop2523
    @yop2523 2 ปีที่แล้ว

    Best band,gitarist,,drammer,.............

  • @mishu372
    @mishu372 ปีที่แล้ว

    ሰይፍዬ አንድ ነገር ማለት ፈልጌ ነው በሀሊማ የኔ ናት በመጀመሪያ አላህ ጨርሶ ይማራት እኔ ክርስቲያን ስሆን ከሙስሊሞች ቤተሰቦቼ ጋር ለ 8 አመት ሰርቻለሁ የዋህነታቸውን ዘርዝሬ አልጨርሰውም እናም ሰይፍዬ ለሀሊማ የምታስተላልፍልኝ ነገር ቢኖር የትም የትም ሳትሄድ በርሜል ጊዬርጊስ ፀበል ትጠመቅ እንደምትድን አምናለሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የኔ ፍልቅልቅ የዛሬ ሰው ስትስቅ አይወድም ስትለብስ አይወድምና ሰይጣን ምድራችን ላይ ተንሰራፍቷልና የሰው እጅ ሊሆን ሊሆን ይችላል ድንገት ሰውነቷን ያሰራት ዛሬ ሰው ተኝቶ አያድርም በየሚዲያው በየፀበሉ እየሰማን ነው ከዚያ ቡሀላ ወደ ህክምና ትሄዳለች አመኑኝ ትድናለች እመኑኝ

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፈ ጎበዝ ትችላለህ

  • @dawit5817
    @dawit5817 2 ปีที่แล้ว +1

    በደንብ ተለማምደሀል! አንደኛ!!

  • @Derejeassefa73
    @Derejeassefa73 2 ปีที่แล้ว

    አሰፉ ድምፅ እንደድሮው ነው በጣም ያምራል የሰይፉ ድምፅ ግን ...

  • @meem3233
    @meem3233 2 ปีที่แล้ว

    You are so nice bless you both.

  • @papitube644
    @papitube644 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰይፍሻ ዛሬ አከበርኩሀ ✌️ በማርያም single ለቀህ ከነ yared negu ድምጽ የተረፈችውን ጆሮ አድስልን...

  • @selamtube5007
    @selamtube5007 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፉየ የሳቅ ምጭ በጣም ነው እማከብርህ መላጣህን እኮ እንወደዋለን መብራት ሲጠፋ ሲጠፋ😃😃😃😃

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 ปีที่แล้ว

    Wooooowwww asfuye nice voce

  • @mekdesslegeasefeed5605
    @mekdesslegeasefeed5605 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @user-gv8ps8oq1j
    @user-gv8ps8oq1j 2 ปีที่แล้ว

    ዋው አንደኛ

  • @Myname-pt8lt
    @Myname-pt8lt 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደምወድሽ ድምፅሽ ምንም አልተለውጠም የእኔ አንደኛ .

  • @tonytee1797
    @tonytee1797 2 ปีที่แล้ว

    Wow. Asefu Debalke. A legend.

  • @user-jq6lm1ue2b
    @user-jq6lm1ue2b 4 หลายเดือนก่อน

    ሰይፋ ከአለም አንደኛ!!

  • @mjmh399
    @mjmh399 11 หลายเดือนก่อน

    Wow seifu got a nice voice

  • @mamiyena8673
    @mamiyena8673 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ድምፇ እንዳለ ነው ሰይፋ ደግሞ ከዘንድሮ ዘፋኝ አንደኛ

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ከረጅም አድሜ ስላይሁሸ በጣም ደሥ ብሉኛል

  • @abdulsaleh3855
    @abdulsaleh3855 6 หลายเดือนก่อน

    I think she's professional singer

  • @tigi432
    @tigi432 2 ปีที่แล้ว

    Nice to see you Asefye my feverite singer I will see you one day love ❤️ so cute as always 😘

  • @ayaleejashagel3358
    @ayaleejashagel3358 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ሰፉ ይመችሁ ትችላለህ😅😅😅👍👍👍🇪🇹

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰይፉ ፉንታሁን ትችላለለህ ድምፀህን ሰታወራ ያምራል እንካንሰ....

  • @subsc691
    @subsc691 ปีที่แล้ว +1

    Asefiyie ❤❤❤

  • @absetayimam4174
    @absetayimam4174 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @soniyatesfaye7241
    @soniyatesfaye7241 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፍዬ ስወድህኮ ታዝናናለህ

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰይፊሻ ገራሚ ሰው ነህ ለምን ዲሽታጊናን አላቀረብክም ጥቅም ሲሆን ተሮሩጠህ አንደኛ ነህ ምን አለ አምተህው የሆዱን እንኮን ብናገር ይሄዥዋዥዌ ባህሪያቹ ግን መቼነው ሚለቃቹ

  • @HalimaHalima-sq7zf
    @HalimaHalima-sq7zf 2 ปีที่แล้ว

    ዋው አደኛ

  • @BirukDaniel-mk8jr
    @BirukDaniel-mk8jr 4 หลายเดือนก่อน

    WoW Sefisha!!!!

  • @hiwi_ti3182
    @hiwi_ti3182 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw I Like it 😘😍

  • @adanechmekonnen2712
    @adanechmekonnen2712 2 ปีที่แล้ว +1

    Bravo seifu

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ድምፃ ሲያሚር

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 2 ปีที่แล้ว

    Good job 👏

  • @user-kb7vm1ih9r
    @user-kb7vm1ih9r 2 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ

  • @suzananeb9861
    @suzananeb9861 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፉ ከዘንድሮ ዘፋኞች ያንተ ድምፅ ያምራል 😂😂😂😂😂😂

  • @MoMo-md2lg
    @MoMo-md2lg 2 ปีที่แล้ว

    Seifisha you are the best

  • @mohammedyaseen1009
    @mohammedyaseen1009 2 ปีที่แล้ว

    ድምጻዊ ሰይፉ I proud u.

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ድምጽ አሰፉ ዋውውው ስይፉም ተዋቶልሀል

  • @MdRashid-by7kt
    @MdRashid-by7kt 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ለነንተ ይሁን ወዉ ሴፉሾ

  • @sinkemamo5016
    @sinkemamo5016 2 ปีที่แล้ว

    Tchlaleh

  • @ITechpluss
    @ITechpluss 2 ปีที่แล้ว +7

    "ትችላለህ! አንተ ድምፅ አለህ እኮ፣በተለይ በአሁኑ ሰዓት ድምፅ አለህ .." ቅኔዋ ለዚ ዘመን አጉራ ዘለል ዘፋኞች ይሆን...?
    ብርቱዋ ሴት እንኳን ደህና መጣሽ...ሰይፉ ደሞ በዚው ከቀጠልክ አልበም ካላወጣሁ ብለህ መገልገልህ አይቀርም😜

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 2 ปีที่แล้ว +1

    አይሠይፍሻ😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላም ለኢትዮጵያ

  • @userd42
    @userd42 2 ปีที่แล้ว

    Tesasben tedegagfen. Yhienn zemen endemnshager eyenegeachuun slehone amen

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว

    Waww Demexewa ❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 2 ปีที่แล้ว

    አሰፉ ደባልቄ ድምፅሽ እንዳለ ነው፣ ሰይፉም ግሩም ድምፅ ነው ያለህ! እንደኔ ደግሞ አርቲፊሻል ጎፈሬው ቀርቶብህ በተዋበውና በሚያምብርህ ሙሉ መላጣህ ብትዘፍን ደግሞ የበለጠ ቆንጆ ነበር! በተረፈ ምስጋዬ ለሁለታችሁም ይድረሳችሁ!

  • @hiwitube8378
    @hiwitube8378 2 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ሰይፍሻ ተመቸኝ 😂😂 ዋናው ፍቅር ነው

  • @HayatHayat-oh4is
    @HayatHayat-oh4is 2 ปีที่แล้ว

    እይይይይይ

  • @semeretsemaw6454
    @semeretsemaw6454 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዴተህ የሰይፎን ድምፅ ሱፊ ይዳኛዉ

  • @tebleshagos8916
    @tebleshagos8916 2 ปีที่แล้ว

    Telantena cheger aykerm malefu 🙏❤️

  • @alayta2601
    @alayta2601 2 ปีที่แล้ว

    tsegureh endet endemaymer

  • @kedusketema7856
    @kedusketema7856 2 ปีที่แล้ว

    wow

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳት የኔ ድምጸ መረዋ 💝

  • @ermiasmehari6883
    @ermiasmehari6883 2 ปีที่แล้ว

    #1 bro!!!!

  • @teshomebenebru9476
    @teshomebenebru9476 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠይፉ መክሊትህን አገኘህ !!!

  • @fitsegebrehiwot2558
    @fitsegebrehiwot2558 2 ปีที่แล้ว

    Seyfu 😃😃😃👍 so good 🎶🎶🎶

  • @ALWAYSONEETHIOPIA
    @ALWAYSONEETHIOPIA 2 ปีที่แล้ว

    አሴ እባክሽ አንድ ነጠላ ልቀቂልን ዋዉ ምርጥ ዘፋኝ !!!!

  • @ሰላምዩቱብ-ቐ1ጐ
    @ሰላምዩቱብ-ቐ1ጐ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ትችላለክ ሴፍሻ 👌

  • @saadaab9355
    @saadaab9355 2 ปีที่แล้ว

    Weye Seifu Yimech Ere Bzhi Geze Endhi Zena Ymyderg Naw Ymnfelgaw Fetri Hagerachnn Yitbkiln

  • @mitenage4178
    @mitenage4178 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ አይ ሰይፍሻ ሰማሽ አንቺ ሲል እኮ የሚያስጠነቅቃት ነው የሚመስለው

    • @MoMo-md2lg
      @MoMo-md2lg 2 ปีที่แล้ว +1

      ere mikotat hulla new mimeslew. gen yichelal betam

  • @rahelshume4620
    @rahelshume4620 2 ปีที่แล้ว

    👌👌

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 ปีที่แล้ว

    ሠይፈሻ፣ምረጤ😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌