ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቭድዮውን ከወደዳችሁት LIKE በማድረግ መልካም አጋርነታችሁን አሳዩኝ 😍😍😍ከስር ያለው ሊንክ በመጫን የእህታችን ዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ ተጋብዛቹኋል th-cam.com/channels/_jk0JsvWz4z1BLExtIXp-Q.html
ሮቤልን በትግረኛም አውራው 🍇🍓🍒
ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ብሮክሶ ምን ልትበቀለባት ነው 🥰😲❤️
ብሬክስ በብዙ መልካም ስራህ አደንቅሀለሁ ግን ዩቲበር ባልና ሚስት እስከሆናችሁ ድረስ ፕራንክ ትደራረጋላችሁ ስለዚህ ቁጣ ስድብ መማታት አይጠበቅባችሁም ብሬክስየ አትሳደብ መሲን ለሮባየ እሄን ለማለት ፈለኩ የእናት ውለታዋን ባወሳ እወዳለሁ ውለታዋ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ ወላጂ እናት እኮ ፉፁም ሳትሰለች ከራሷ አስበልጣ ልጇን ትወዳለች ሮባየ ♥ በተረፈ በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በዚህ ኮሜትት ቀጣይ ቪድዩ ባትሰሩ ጉድ ነው
ስብስክራይብ በሉኝ በቅንነት 😘😘😘😘
ወንድ ልጅ ይወለድ አባቴ የእናቱ ጥፍት ሳይሆን የአባቱ ነው የታየው አንበሳ ይመችህ የሮቤል አድናቂ ነኝ
ወላሂ አሥለቀሠኝ🥺🥺🥺
እማ በቅንነት ደምሪኘ
@@ኢትዮጲያሀገሬዋ ውዴ ቤተሠብ እንሁን
@@feventube288 አብሽር እህት ደግሞ ለመደመር
@@zeynebwello4685 ወሎዬዋ ደመርኩሽ
ትግሰት ይኑረህ ውድማቸን🧡👏የውድልጀ ትግሰት ሲኑረው ነው ጥሩ💞
ትክክል ለስዋ እራሱ ክብር ሊኖርክ ይገባል እንዲ አታመናጭቃት
@@samiraadnan2757 ሌላ.ወድ.ቢሆን.ያቃት.ነበር.......
ይስደባታ ተሠድባችሁ የማታቁ የምትመሥሉትነገር@@madinamadina1065
የኔው ቢሆን😂😂😂😂😂ይደፍኝነበር😅😅
ሮቢዬ ግን በናቱ አይደራደርም። እድግበል ሮቢዬ❤❤
ወይ ልጂ መዉለዲ ያስደስታል ያረብ እኛንም ከስደት አዉጥተህ ጡሩ ትዳር ወፍቀን ስታምሩ
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
አሜን
ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱ ወገኖቻችን💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️
ውዴ ደምሪኘ በቅንነት
@@abibagirm4118 ውዴ በቅንነት ደምሪኘ
ያረህማኑ እዝነትህን አውርድልን
ማማ በቅንነት ደምርኘ ደመርኩሸደምሮኘ ወዴ
ሮባግን ጀግና ነዉ ለናቱነዉ እሚያግዘው ጎበዝ ክብር ለናቱች እድግበል
ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርከሸ ወ።ዴ
ልጁ እናቱን ነው የምዋደው ወድ ልጅ ለናቱ ሴት ልጅ ለአበትዋ ነው የሚባለ አይደል ሮቤል ፋጣሪ ያሳድግክ 😍😍😍
😂😂😂😂😂😍
😂😂እረ ይመችህ ህፃኑ ልጅ ተመችኘረ አላህ ያሳደግህ ቅመም
እሶ ደግሞ ተኝታ ስትነሳ ቁርስ ሰርተህ ፕራንክ አድርጋት
እኔም የመጀመሪያ ልጄ ወንድ እንድሆንልኝ ምኞቴ ነው ሮቤል ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂
እኔም ወንድ እድሆንልኝ ዱአ እዳደረኩነው አላህ ይወፍቀን
ማማ በቅንነት ደምርኩሸ ደመርኘ ወዴ
@@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ
@@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ እሽ
ኢንሻ አላህ ይያሣካልሽ
መሲዬ በጣም አምሮብሻል የኔ ደረባባ ብሬክስን ሰራሽለት 😁😁😁
@@BirukTuba5335 እሽ ነይ
ሮባዬ የኔ ፍቅር ዋውውው ለእናቱ ስያግዝ ❤❤❤እመብርሃን ታሳድግህ
ትግሥት ይኑርክ ወድማችን መሥዬ የኔ መልካም እሕት ተናደካል አይይይይይ እሮብዬ ፈጣሪ ያሳድግሕ የኔ ቆጆ ኡፉ ሕፃንኮ😍😍😍😘😘😘😘😘😘
ሮባየ እግዛብሔር ያሳድግህ ወንድ ልጅ ለናቱ ለእህቱ መከታ ነዉ
😂😂😂 ቦድራ ነው አይ መሲየ ሰራሽለት ሁለት ውቦች ስወዳቹሁ😍😍
ዮርዲ ደምሪኝ ሥወድሽ
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ውዴ ደምሪኝ ደመርኩሽ
ዉይይይ መሲ አበሳጨሽዉ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሮቤል የእናቱ ነገር በስማም❤
ቢሪክስ ማተብ እሰር ስበሉ በስማም በሉ ፍቅር ለስጋም ለነፍስም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ብሬክስ ስናደድ ያስደስተኛል 😁😂ብርዬ በክፋት አይደለም በመልካም እየውየናተ ፍቅር እዴዚህ ነው የሚያምርባችሁ
ማማ በቅንንነትደምረሰኘ ደመርኩሸ ወዴ
@@ፈጤቲዩብ-በ9ሸእሺ ውዴ አቺም ደምሪኝ
አንበሳ ሮቤል ወንድ ልጅ የእናቱ መከታ ነው♥♥ብሬክስ ደሞ ምነው ተፈራገጥክ ፕራንክ ነው በቃ ሆ መሲ ይመችሽ አንጨረጨርሽው♥
ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ከይቅርታ ጋር
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ትግስተኛ ትመስለኝ ንብረት ልጅህ በለጠህ እችን የመስልች ልእልት ሚስት ተደስችልኝ የኔ ማር ብሬክስ ግን ተረጋጋ ልጅ ጅግና ነው እግዚአብሔር ያሳድግልህ
እሮቤል ግን ለነቱው ያለወፈቅር ዋው በጣም ይገርማል የምር እሮባዬ እድግ በል ዋ አለአባቱን
አይ ልጂ መከታዬ የኔ ምስኪን ሮቤልዬ ዋ አላለም አላህ ያሳዲገዉ
ክክክክክክክ በጣም ነው የሳኩት ብሬክስ በመበሳጨቱና ልጁ ለእናቱ ማገዙ ዋውውውው ልጂ ይወለድ ልክ ሮቤልግን ጆሮህና አይንህን ማሸት አበዛህ ዱቄፍቱ ቁርሱንም ስሪ ቤቱን አፅጅ በገዛ እጅ ሁለት ስራ😂😂
ኣባሳጫለው በጣም ደስ ብሎኛል የሚገርም ኣባባል ነው ምን ኣይነት ግዜ ነው😢💔
አረ ሮባ ኣልተቻለም ለእናቱ ወግኖ ሲማታ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂
በጣምነው የገረመኝ ዋዋ አለውኳ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መሲ አንደኛ ሰራችልክ።ብሬክስ ፍራንክ ተደርገአል።እሮባ የኔ ልጅ ጎበዝ ለናቱ አገዘ ።😂😂😂😂ተሳክቶልሻል።
ደምሪኝ በቅንነት ማሬ
ወድ ልጂ እኮ እናቱን ይወዳል እሮባ እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤መሲ ሰው እየተራባ በሚበላ ነገር አትጫዎቺ አይኑ ውስጥ ቢገባበት ለአይኑ አደጋ ነው በል ብሬክስ መወልወያ ይዘህ የቆሸሸውን አፅዳ
በጣም ወላህ 😄😄😄
ውዴ በቅንነት ደምሪኘ እማ
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ውዴ ቤተሠብ እንሁን
@@feventube288 ደምሬሻለሁ እህት
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ እህት ሙያ ያለው ሰው እማ እናበረታታለን
አይይይ ወንድ አነጫነጨዉ እኮ😂😂😂😂😂😂😂በዉሀ መታጠብ ነዉ ሌላ ምን አለዉ😂😂😂😂😂😂
@@BirukTuba5335 እሽ
😀😀
ብሬክስኮ በጣም ያምራል ግን ያው መሲም መልከኛ ናት ሮቤል ተስማምቶታል አምሮበታል 💜💜💜
ወድልጅ ሲያረጅ ብሰጭት ብሰጭት ይለዋል እኮ ወደርጅና ማዝገምህነውመሰል ብሪክስ 😂😂😂😂እንኳን ሱሌሽ ያላነቀሽ ክክክክ ማሻአሏህ ሮቤል ውብ
😆😆😆
ሮባዬ እድግ በል ለናቱ መከታ ሆነ😘😘😘 መሢዬ
እሽ ዉዶቼ
ያበሻ ባል ቀልድ አይውቅም የሚባለው ትክክክል ነው😂😂😂
😅😅😅😅😅አይ ሮቢል ወንድ ልጅኮ ለናቱ ነው የሚግዘው 😂😂😂😂😂
ዋውውውው ታምራላችሁ ቀጥሉበት ብራክስ🥰🥰🤣😁🥺
እኔ ዛሬ የመጣሁት ስራየ ጉዳየ ብዬ ኮሜንት ላነብነው የምር ከሶሻል ሚዲያ ምን ያስደስትሻል ቢሉኝ በተለይ #የማዳምባጃጆች ድስቱን ጥደን እኮነው አፋችንን ከፍተን ሳንዘጋው ቪዶወው የሚያልቀው እስኪ ሀቅ ተናገሩ😋🤣🤣🤣🤣
ብሬክስ የዱሮውን ትግስትህን አጥተሀል ወንድሜ ማህተብ አድርግ ሮቤል ስወድህ መሲ ዬ አንች የትግስት ሙሉ የሆንሽ ልጅ ስወድሽ
ፍትህ ለአማራ😢😢😢😢
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🎤
😭😭😭💔💔
ትህትናው ደስ ይላል ብሬክስ 🌹🌹ባቢም ዱባይ ተመችቶታል እድግ ይበልላቹ ዛሬ ሳስባቹ ነበር ስራ ምንድነው የምትሰሩት
ዋውውው ሩቤረ ፍጣሪ ያሳድግላቹ ደስ ሳል ልጅቹ ለእናቱ አግዝ የኔ ውድ
ይቅርታ ግን ብሬክስየ የሰው ልጂ ጂል አይባልም ስዲብህን አስተካክል
😂😂የስድብ ደህና አለው እድ ጂል😂😂😂
@@zzzzzz8488 ደምሪኝ ውድ
✅✅😘
@@zzzzzz8488 ደህና ባይኖረውም ሚስት ጅል አትባልም ክክክክክ
የስድብ ጥሩ የለም
😂😂😂እሮባእየ ዋ ዋ ይላል የኔማር ተይ መሲእየ እደዝህ አታርጊይ እህት ይቅርብሽ
ሁለተኛ እንዳትነካት ኣንተ ሆ ኣንተ prank ስታረጋት ኣያማትም መሲየ ቆንጆ በጣም ነው ምወዳቹ 😘
ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ዉዴ
አትናደድ ጨዋታነው ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍🤣🤣🤣
ብሬክስ ደረቅነህ ወይኔ ማሪያምን ወድሜ እስኪ ፈታበል የገጠር ድርቅናህን ቀይር እደፋኒ ስምሪ ለመሆን ሞክር እሮፓ እድግበል ወድልጅ ለናቱ ደስ ሲል እደግ ተመደግ ብርየ ለስለስ በል
ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ማርየ
Robye edege
ብርየ እደበፌቱ ሑን መታሐትኮ🙄🙄🙄 ሮቢ ባባኣላሕ ያሳዲግሕ❤❤❤
አቤት ልጁ ለእናቱ ያለውክብር
በጣም ልጆች ለእናታቸው ይወግናሉ
@@ruhamaethiopian6219 በጣም
ያጋጥማል ሲናደድ እለመማታቱም እሱ ሆኖ ነው ሚስቶች ግን ባሎች ደክመው ሲመጡ ምሳ ማቅርብ ቡና እቅርቦ መጠበቅ ቀረ ፕራንክ ይብሉ ነው በይ እቅፍፍፍ እርገሽ ሳሚው😂😂😂😂
ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ማር
ትክክል ነው
እውነት እንዴት እንደሳኩ 😂😂😂😂😂😂😂 አይዞሽ 🥰🥰🥰🥰❤❤😘
ወይኔ ገደላት እኮ ልጅ ግን አስይ ወንድ ልጀ የሚወደይ ለዛ ነው ለናቱ መከታ ነው።ይወለድ
የኔ መልካም እርጋታሽ ስወድልሽ ደሞ ይነጫነጫልንደ መጨረሻሽን እግዜር ያሳምርልሽ ብቻ ፍራት ይሰማኛል
ውይ መሲዬ በጣም አስደሰትሽኝ እሠይ እንኳንም አበሳጨሽልኝ ሲናደድ ሳዬው ደስ ይለኛል 😂
መሲ የእኔ ቆጄ አምሮብሽል አታ ብሬክስ እርገ በል መሲ ግን 😂😂😂😂አስቅሽኝ
Leraseshe sera fetereshe beyie dukietun teregew😅
አሰላም አለኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሰላም ኧረ መሲ ሰራሽልት በጣም ምርጥ ቆይታ ነበር በሌላ እንጠብቅልን👍🌹👍💐
መሲ😳😂😂😂😂👍 ብረክስ ሰረቻልህ ግን ወይኔ ትናደዲለህ በፈጣሪ😳😂🙈 መሲ ታጋሸ ነሸ
እህልን ያክል ነገር አዴት ትጫወችበት አለሽ እህቴ እህል ብለን አይደል አዲህ በሰው አገር ፍዳችነን እምንበላው ሌላ አልልም ልቦና ይስጥሽ
ደምሪኝ ዉዴ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደግ አደረገችህ ብሬክስ ደስ ስል😊
በስደት ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልን አሜን
አሜን አሜን አሜን💖💖
@@እግዚአብሔርታላቅነውl ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን
😘😘😘
መስየ የኔ ማር❤❤❤ኣይትናደድ ብረክስ😂😂😂
ሮቤል እግዚአብሔር ያሳድግህ ለእናቱ ወገን ሆናት እኮ እሰይ የኔ አንበ
እሮቤል ለናቱ ያለው erspikt ተመችቶኛል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ወፍጮ ቤት የዋለ አስመስልሽው እኮ መሲ ሮቤል ግን የሚገርም ልጅ ነው ለእናቱ እንዴት እንደሚያግዝ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ
ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ማሬ
መሲ ምላሽሽን ጠብቂ እንግዲህ ተዝቶልሻል እኛም እንጠብቃለን 😁😁
መሱየ እደትእደሳኩ😂😂😂ደግአናደ ድሽው😂😂😂😂
አትናደድ ረጋ በል ዋ?😳😳😂 አይትናደድ ብሬዋ😂🙄❤❤❤
የተዋህዶ እንቆች ❤️❤️❤️💋 ሽኮርናታት
😂😂😂😂😂😂አትቆጣት ብሪክስየ❤❤
ማሻአላህ እሮቤልየአላህ ያሳድግህ የኔማርሮቤል ለእናቱአግዞ ጠፈጠፈውየኔጣፋጭእናቱንበጣምነውየሚወደውእሮቤል ብዙጊዜአይቸዋለሁ ለእናቱነውየሚያግዘውእድግበል እኔግን አባቴንነበርበጣምየምወደው አላህይርሀመው ያረብ
ልጅ እኮ ለናቱ ነዉ የሚያብረዉ ሮባ የናቱ ጥፋት አልታየዉም🤣🤣
እዋ አላለም እሮቤል የኔ ማር ወድ ልጂ እኮ ወደናቱ ነው
እኔ እሚስቀኝ እሮቤልነው የኔማር እድግበልልልኝ ❤❤❤❤❤
Ekram ውድ እህቴ ቤተስብ እንሁን
@@emebet591 እሽነይይ
ልጃች ማደግ ይለባቸው እናት አባት ጋረ ሲሆኑ ነው የሚይምረባቸው እሮቤል እንደት እዳማረበት በደሰታ ፈነጠዘ
😅😅😅😅😅😅😅እኔአባትልጃቹ😂😂
እረ ብረክስ ተው አረጋጋው❤❤❤
መሢተኮለኛ😂😂😂😊❤
መስዬ ቆንጆ መልካም ሴት ጎበዝ በርቺ ውዴ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋
😂😂😂😂😂😂😂አረ ማዘን ብቻ አይብሬክሥ እድህ ነው እለካ ሥትበሣጭ አግቴን አሥታወሥከኝ
ምንም አልገረመኝ የልጁ ማገዝ ወላሒ ሱባሀን አላህ ማሻአላህ ሮቤል
ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ማርር
@@BirukTuba5335 እሺ ማማ
ደስ በሃሊት ሰበይቲ እነሀካ ብሬክስ ሓወይ
ብሬክስ የእኔ ወንድም ምስትህን መስን ስታናግራት በአግባብ በትልትና ይሁን እንደዝህ አትሁን ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ
ከካሜራ ጀርባ እንደዚህ ነው ለስዋ ክብር እንደለለው በደብ ያስታውቃል እስዋ እራሱ ደግጣለች ሳቅዋ ያጀት አደለም ደመነፍስዋን ነው የምትስቀው
😠🤔🤔🤔🤔🤦♀️Weyi Gude Beka Mababese New Lechewata New Enji
እረወ ይኔ ደከምኩ😂😂😂❤
ምስኪን ብሬክስ የሮባ መምታት ምን የምሉት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂አይ ብሬክስ አይዞህ አሳቅከኝ😂😂😂😂
ሲጀመር ክብር ይኑርክ ስትናገራት አክብራት እጂ
ማለት
እኔም ገርሞኛል ከካሜራ ጀርባ ማ አይለቃትም
ይች ሰገጤ እደት ደክሞት መቶ ትደፋለች
Derek new brex
@@sasaa6587 ሰገጤ ባዮ ነው ሰገጤ ምን አገባሽ
Ynmar Allah ysdgh rbleya♥️♥️♥️🥰🥰😘😘
መሲዬ ደግ አርግሸው😍😘 ወይኔ እሮባ ደስ ይላል
እር ሮቤል 😂😂😂 የኔም ልጅ ወንድ ነዉ😍😍😍
ምርጥ በላትደሮች በርቱ ፍቅረቹሁ ለዘለላም ይኑር
Amne
ዛሬ አምሮብሻል ጸጉርሽምም ቆጆ አያያዝ ነው
እሰይ ሮብየ የኔ ጅግና ❤❤❤❤❤እድግ በልልኝ
😂😂😂😂😜😜አናደድሽውኮ
እደ ብሪክስ ስት ነገር እየተሠራ አይደል ምነው አጫጫክ ክብር ይኑርክ መሲየ አይዞሺ የዋህ ነሺ ግን ይሄ ቀላል ነው የከፋ ነገር እዳሠሩ
እናተግን ለምን አትደግሙም አየሽ አበረልሽኮ ሮባ🎉🎉🎉🎉🎉
👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ??👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ??👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ?? ✅መልሥ✅✅✅1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚
አሚን
ወይኔ መሲ ደፍረትሽ 😂😂😂😂😂😂🌹🌹💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ወይኔ ሮቤልዬ ለእናቱ እያገዘ ነው 🤣🤣🤣የኔ ምርጦች❤❤
ወይኔ
አንዷን በሰተት አሰረገዚኩ ብለ ይዘ አምጣ 😅😅😅😅😅😅😅ሰቶች በባላችን ቀልድ የለም
ይመችህ እሮባዬ የናትህ አባሪ😂😂😂
ባለህ ድም የራያ ልጅ ነው ኣያቃብጥሪም🤘😁 ናራያ ኣሽአን ደስብይትም ይአም ድቃፅዑ 🥰🥰🥰🥰 ናኣማራ ሰብይት ያኣ ትቃፅዕ 😂😂😂😂😂😂🤣🤣🙈🙈🙈 ታኣብያ ደማ ብላ🤣 ናኣማራ ሰዋኣይዶ ምስልዋ😂
ምርጥ ጥዶች በርቱ ሮቤልየ ጎበዝ😂❤❤👍👍👍ፍትህ በወለጋ ለሚያልቁት ወገኖቻችን😥😥😥
ቭድዮውን ከወደዳችሁት LIKE በማድረግ
መልካም አጋርነታችሁን አሳዩኝ 😍😍😍
ከስር ያለው ሊንክ በመጫን የእህታችን ዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ ተጋብዛቹኋል
th-cam.com/channels/_jk0JsvWz4z1BLExtIXp-Q.html
ሮቤልን በትግረኛም አውራው 🍇🍓🍒
ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ብሮክሶ ምን ልትበቀለባት ነው 🥰😲❤️
ብሬክስ በብዙ መልካም ስራህ አደንቅሀለሁ ግን ዩቲበር ባልና ሚስት እስከሆናችሁ ድረስ ፕራንክ ትደራረጋላችሁ ስለዚህ ቁጣ ስድብ መማታት አይጠበቅባችሁም ብሬክስየ አትሳደብ መሲን ለሮባየ እሄን ለማለት ፈለኩ የእናት ውለታዋን ባወሳ እወዳለሁ ውለታዋ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ ወላጂ እናት እኮ ፉፁም ሳትሰለች ከራሷ አስበልጣ ልጇን ትወዳለች ሮባየ ♥ በተረፈ በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በዚህ ኮሜትት ቀጣይ ቪድዩ ባትሰሩ ጉድ ነው
ስብስክራይብ በሉኝ በቅንነት 😘😘😘😘
ወንድ ልጅ ይወለድ አባቴ
የእናቱ ጥፍት ሳይሆን የአባቱ ነው የታየው አንበሳ ይመችህ የሮቤል አድናቂ ነኝ
ወላሂ አሥለቀሠኝ🥺🥺🥺
እማ በቅንነት ደምሪኘ
@@ኢትዮጲያሀገሬዋ ውዴ ቤተሠብ እንሁን
@@feventube288 አብሽር እህት ደግሞ ለመደመር
@@zeynebwello4685 ወሎዬዋ ደመርኩሽ
ትግሰት ይኑረህ ውድማቸን🧡👏የውድልጀ ትግሰት ሲኑረው ነው ጥሩ💞
ትክክል ለስዋ እራሱ ክብር ሊኖርክ ይገባል እንዲ አታመናጭቃት
@@samiraadnan2757 ሌላ.ወድ.ቢሆን.ያቃት.ነበር.......
ይስደባታ ተሠድባችሁ የማታቁ የምትመሥሉትነገር@@madinamadina1065
የኔው ቢሆን😂😂😂😂😂ይደፍኝነበር😅😅
ሮቢዬ ግን በናቱ አይደራደርም። እድግበል ሮቢዬ❤❤
ወይ ልጂ መዉለዲ ያስደስታል ያረብ እኛንም ከስደት አዉጥተህ ጡሩ ትዳር ወፍቀን ስታምሩ
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
አሜን
ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱ ወገኖቻችን💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️
ውዴ ደምሪኘ በቅንነት
@@abibagirm4118 ውዴ በቅንነት ደምሪኘ
ያረህማኑ እዝነትህን አውርድልን
ማማ በቅንነት ደምርኘ ደመርኩሸደምሮኘ ወዴ
ሮባግን ጀግና ነዉ ለናቱነዉ እሚያግዘው ጎበዝ ክብር ለናቱች እድግበል
ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርከሸ ወ።ዴ
ልጁ እናቱን ነው የምዋደው ወድ ልጅ ለናቱ ሴት ልጅ ለአበትዋ ነው የሚባለ አይደል ሮቤል ፋጣሪ ያሳድግክ 😍😍😍
😂😂😂😂😂😍
😂😂እረ ይመችህ ህፃኑ ልጅ ተመችኘረ አላህ ያሳደግህ ቅመም
እሶ ደግሞ ተኝታ ስትነሳ ቁርስ ሰርተህ ፕራንክ አድርጋት
እኔም የመጀመሪያ ልጄ ወንድ እንድሆንልኝ ምኞቴ ነው ሮቤል ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂
እኔም ወንድ እድሆንልኝ ዱአ እዳደረኩነው አላህ ይወፍቀን
ማማ በቅንነት ደምርኩሸ ደመርኘ ወዴ
@@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ
@@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ እሽ
ኢንሻ አላህ ይያሣካልሽ
መሲዬ በጣም አምሮብሻል የኔ ደረባባ ብሬክስን ሰራሽለት 😁😁😁
@@BirukTuba5335 እሽ ነይ
ሮባዬ የኔ ፍቅር ዋውውው ለእናቱ ስያግዝ ❤❤❤እመብርሃን ታሳድግህ
ትግሥት ይኑርክ ወድማችን መሥዬ የኔ መልካም እሕት ተናደካል አይይይይይ እሮብዬ ፈጣሪ ያሳድግሕ የኔ ቆጆ ኡፉ ሕፃንኮ😍😍😍😘😘😘😘😘😘
ሮባየ እግዛብሔር ያሳድግህ ወንድ ልጅ ለናቱ ለእህቱ መከታ ነዉ
😂😂😂 ቦድራ ነው አይ መሲየ ሰራሽለት ሁለት ውቦች ስወዳቹሁ😍😍
ዮርዲ ደምሪኝ ሥወድሽ
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ውዴ ደምሪኝ ደመርኩሽ
ዉይይይ መሲ አበሳጨሽዉ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሮቤል የእናቱ ነገር በስማም❤
ቢሪክስ ማተብ እሰር ስበሉ በስማም በሉ ፍቅር ለስጋም ለነፍስም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ብሬክስ ስናደድ ያስደስተኛል 😁😂
ብርዬ በክፋት አይደለም በመልካም እየው
የናተ ፍቅር እዴዚህ ነው የሚያምርባችሁ
ማማ በቅንንነትደምረሰኘ ደመርኩሸ ወዴ
@@ፈጤቲዩብ-በ9ሸእሺ ውዴ አቺም ደምሪኝ
አንበሳ ሮቤል ወንድ ልጅ የእናቱ መከታ ነው♥♥
ብሬክስ ደሞ ምነው ተፈራገጥክ ፕራንክ ነው በቃ ሆ መሲ ይመችሽ አንጨረጨርሽው♥
ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ከይቅርታ ጋር
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ትግስተኛ ትመስለኝ ንብረት ልጅህ በለጠህ እችን የመስልች ልእልት ሚስት ተደስችልኝ የኔ ማር ብሬክስ ግን ተረጋጋ ልጅ ጅግና ነው እግዚአብሔር ያሳድግልህ
እሮቤል ግን ለነቱው ያለወፈቅር ዋው በጣም ይገርማል የምር እሮባዬ እድግ በል ዋ አለአባቱን
አይ ልጂ መከታዬ የኔ ምስኪን ሮቤልዬ ዋ አላለም አላህ ያሳዲገዉ
ክክክክክክክ በጣም ነው የሳኩት ብሬክስ በመበሳጨቱና ልጁ ለእናቱ ማገዙ ዋውውውው ልጂ ይወለድ ልክ ሮቤል
ግን ጆሮህና አይንህን ማሸት አበዛህ ዱቄፍቱ
ቁርሱንም ስሪ ቤቱን አፅጅ በገዛ እጅ ሁለት ስራ😂😂
ኣባሳጫለው በጣም ደስ ብሎኛል የሚገርም ኣባባል ነው ምን ኣይነት ግዜ ነው😢💔
አረ ሮባ ኣልተቻለም ለእናቱ ወግኖ ሲማታ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂
በጣምነው የገረመኝ ዋዋ አለውኳ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መሲ አንደኛ ሰራችልክ።ብሬክስ ፍራንክ ተደርገአል።እሮባ የኔ ልጅ ጎበዝ ለናቱ አገዘ ።😂😂😂😂ተሳክቶልሻል።
ደምሪኝ በቅንነት ማሬ
ወድ ልጂ እኮ እናቱን ይወዳል እሮባ እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤መሲ ሰው እየተራባ በሚበላ ነገር አትጫዎቺ አይኑ ውስጥ ቢገባበት ለአይኑ አደጋ ነው በል ብሬክስ መወልወያ ይዘህ የቆሸሸውን አፅዳ
በጣም ወላህ 😄😄😄
ውዴ በቅንነት ደምሪኘ እማ
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ውዴ ቤተሠብ እንሁን
@@feventube288 ደምሬሻለሁ እህት
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ እህት ሙያ ያለው ሰው እማ እናበረታታለን
አይይይ ወንድ አነጫነጨዉ እኮ😂😂😂😂😂😂😂በዉሀ መታጠብ ነዉ ሌላ ምን አለዉ😂😂😂😂😂😂
@@BirukTuba5335 እሽ
😀😀
ብሬክስኮ በጣም ያምራል ግን ያው መሲም መልከኛ ናት ሮቤል ተስማምቶታል አምሮበታል 💜💜💜
ወድልጅ ሲያረጅ ብሰጭት ብሰጭት ይለዋል እኮ ወደርጅና ማዝገምህነውመሰል ብሪክስ 😂😂😂😂እንኳን ሱሌሽ ያላነቀሽ ክክክክ ማሻአሏህ ሮቤል ውብ
😆😆😆
ሮባዬ እድግ በል ለናቱ መከታ ሆነ😘😘😘 መሢዬ
እሽ ዉዶቼ
ያበሻ ባል ቀልድ አይውቅም የሚባለው ትክክክል ነው😂😂😂
😅😅😅😅😅አይ ሮቢል ወንድ ልጅኮ ለናቱ ነው የሚግዘው 😂😂😂😂😂
ዋውውውው ታምራላችሁ ቀጥሉበት ብራክስ🥰🥰🤣😁🥺
እኔ ዛሬ የመጣሁት ስራየ ጉዳየ ብዬ ኮሜንት ላነብነው የምር ከሶሻል ሚዲያ ምን ያስደስትሻል ቢሉኝ በተለይ #የማዳምባጃጆች ድስቱን ጥደን እኮነው አፋችንን ከፍተን ሳንዘጋው ቪዶወው የሚያልቀው እስኪ ሀቅ ተናገሩ😋🤣🤣🤣🤣
ብሬክስ የዱሮውን ትግስትህን አጥተሀል ወንድሜ ማህተብ አድርግ ሮቤል ስወድህ መሲ ዬ አንች የትግስት ሙሉ የሆንሽ ልጅ ስወድሽ
ፍትህ ለአማራ😢😢😢😢
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🎤
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
😭😭😭💔💔
ትህትናው ደስ ይላል ብሬክስ 🌹🌹ባቢም ዱባይ ተመችቶታል እድግ ይበልላቹ ዛሬ ሳስባቹ ነበር ስራ ምንድነው የምትሰሩት
ዋውውው ሩቤረ ፍጣሪ ያሳድግላቹ ደስ ሳል ልጅቹ ለእናቱ አግዝ የኔ ውድ
ይቅርታ ግን ብሬክስየ የሰው ልጂ ጂል አይባልም ስዲብህን አስተካክል
😂😂የስድብ ደህና አለው እድ ጂል😂😂😂
@@zzzzzz8488 ደምሪኝ ውድ
✅✅😘
@@zzzzzz8488 ደህና ባይኖረውም ሚስት ጅል አትባልም ክክክክክ
የስድብ ጥሩ የለም
😂😂😂እሮባእየ ዋ ዋ ይላል የኔማር ተይ መሲእየ እደዝህ አታርጊይ እህት ይቅርብሽ
ሁለተኛ እንዳትነካት ኣንተ ሆ ኣንተ prank ስታረጋት ኣያማትም መሲየ ቆንጆ በጣም ነው ምወዳቹ 😘
ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ዉዴ
አትናደድ ጨዋታነው ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍🤣🤣🤣
ብሬክስ ደረቅነህ ወይኔ ማሪያምን ወድሜ እስኪ ፈታበል የገጠር ድርቅናህን ቀይር እደፋኒ ስምሪ ለመሆን ሞክር እሮፓ እድግበል ወድልጅ ለናቱ ደስ ሲል እደግ ተመደግ ብርየ ለስለስ በል
ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ማርየ
Robye edege
ብርየ እደበፌቱ ሑን መታሐትኮ🙄🙄🙄 ሮቢ ባባኣላሕ ያሳዲግሕ❤❤❤
አቤት ልጁ ለእናቱ ያለውክብር
በጣም ልጆች ለእናታቸው ይወግናሉ
@@ruhamaethiopian6219 በጣም
ያጋጥማል ሲናደድ እለመማታቱም እሱ ሆኖ ነው ሚስቶች ግን ባሎች ደክመው ሲመጡ ምሳ ማቅርብ ቡና እቅርቦ መጠበቅ ቀረ ፕራንክ ይብሉ ነው በይ እቅፍፍፍ እርገሽ ሳሚው😂😂😂😂
ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ማር
ትክክል ነው
እውነት እንዴት እንደሳኩ 😂😂😂😂😂😂😂 አይዞሽ 🥰🥰🥰🥰❤❤😘
ወይኔ ገደላት እኮ ልጅ ግን አስይ ወንድ ልጀ የሚወደይ ለዛ ነው ለናቱ መከታ ነው።ይወለድ
የኔ መልካም እርጋታሽ ስወድልሽ ደሞ ይነጫነጫልንደ መጨረሻሽን እግዜር ያሳምርልሽ ብቻ ፍራት ይሰማኛል
ውይ መሲዬ በጣም አስደሰትሽኝ እሠይ እንኳንም አበሳጨሽልኝ ሲናደድ ሳዬው ደስ ይለኛል 😂
መሲ የእኔ ቆጄ አምሮብሽል አታ ብሬክስ እርገ በል መሲ ግን 😂😂😂😂አስቅሽኝ
Leraseshe sera fetereshe beyie dukietun teregew😅
አሰላም አለኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ
ሰላም ኧረ መሲ ሰራሽልት በጣም ምርጥ
ቆይታ ነበር በሌላ እንጠብቅልን👍🌹👍💐
መሲ😳😂😂😂😂👍 ብረክስ ሰረቻልህ ግን ወይኔ ትናደዲለህ በፈጣሪ😳😂🙈 መሲ ታጋሸ ነሸ
እህልን ያክል ነገር አዴት ትጫወችበት አለሽ እህቴ እህል ብለን አይደል አዲህ በሰው አገር ፍዳችነን እምንበላው ሌላ አልልም ልቦና ይስጥሽ
ደምሪኝ ዉዴ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደግ አደረገችህ ብሬክስ ደስ ስል😊
በስደት ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልን አሜን
ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ዉዴ
አሜን አሜን አሜን💖💖
@@እግዚአብሔርታላቅነውl ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን
@@BirukTuba5335 እሽ
😘😘😘
መስየ የኔ ማር❤❤❤
ኣይትናደድ ብረክስ😂😂😂
ሮቤል እግዚአብሔር ያሳድግህ ለእናቱ ወገን ሆናት እኮ እሰይ የኔ አንበ
እሮቤል ለናቱ ያለው erspikt ተመችቶኛል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ወፍጮ ቤት የዋለ አስመስልሽው እኮ መሲ
ሮቤል ግን የሚገርም ልጅ ነው ለእናቱ እንዴት እንደሚያግዝ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ
ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ማሬ
መሲ ምላሽሽን ጠብቂ እንግዲህ ተዝቶልሻል እኛም እንጠብቃለን 😁😁
መሱየ እደትእደሳኩ😂😂😂ደግአናደ ድሽው😂😂😂😂
አትናደድ ረጋ በል ዋ?😳😳😂 አይትናደድ ብሬዋ😂🙄❤❤❤
የተዋህዶ እንቆች ❤️❤️❤️💋 ሽኮርናታት
😂😂😂😂😂😂አትቆጣት ብሪክስየ❤❤
ማሻአላህ እሮቤልየአላህ ያሳድግህ የኔማርሮቤል ለእናቱአግዞ ጠፈጠፈውየኔጣፋጭእናቱንበጣምነውየሚወደውእሮቤል ብዙጊዜአይቸዋለሁ ለእናቱነውየሚያግዘውእድግበል እኔግን አባቴንነበርበጣምየምወደው አላህይርሀመው ያረብ
ልጅ እኮ ለናቱ ነዉ የሚያብረዉ ሮባ የናቱ ጥፋት አልታየዉም🤣🤣
እዋ አላለም እሮቤል የኔ ማር ወድ ልጂ እኮ ወደናቱ ነው
እኔ እሚስቀኝ እሮቤልነው የኔማር እድግበልልልኝ ❤❤❤❤❤
Ekram ውድ እህቴ ቤተስብ እንሁን
@@emebet591 እሽነይይ
ልጃች ማደግ ይለባቸው እናት አባት ጋረ ሲሆኑ ነው የሚይምረባቸው እሮቤል እንደት እዳማረበት በደሰታ ፈነጠዘ
😅😅😅😅😅😅😅እኔአባትልጃቹ😂😂
እረ ብረክስ ተው አረጋጋው❤❤❤
መሢተኮለኛ😂😂😂😊❤
መስዬ ቆንጆ መልካም ሴት ጎበዝ በርቺ ውዴ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋
😂😂😂😂😂😂😂አረ ማዘን ብቻ አይብሬክሥ እድህ ነው እለካ ሥትበሣጭ አግቴን አሥታወሥከኝ
ምንም አልገረመኝ የልጁ ማገዝ ወላሒ ሱባሀን አላህ ማሻአላህ ሮቤል
ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ማርር
@@BirukTuba5335 እሺ ማማ
ደስ በሃሊት ሰበይቲ እነሀካ ብሬክስ ሓወይ
ብሬክስ የእኔ ወንድም ምስትህን መስን ስታናግራት በአግባብ በትልትና ይሁን እንደዝህ አትሁን ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ
ከካሜራ ጀርባ እንደዚህ ነው ለስዋ ክብር እንደለለው በደብ ያስታውቃል እስዋ እራሱ ደግጣለች ሳቅዋ ያጀት አደለም ደመነፍስዋን ነው የምትስቀው
😠🤔🤔🤔🤔🤦♀️Weyi Gude Beka Mababese New Lechewata New Enji
እረወ ይኔ ደከምኩ😂😂😂❤
ምስኪን ብሬክስ የሮባ መምታት ምን የምሉት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂አይ ብሬክስ አይዞህ አሳቅከኝ😂😂😂😂
ሲጀመር ክብር ይኑርክ ስትናገራት አክብራት እጂ
ማለት
እኔም ገርሞኛል ከካሜራ ጀርባ ማ አይለቃትም
ይች ሰገጤ እደት ደክሞት መቶ ትደፋለች
Derek new brex
@@sasaa6587 ሰገጤ ባዮ ነው ሰገጤ ምን አገባሽ
Ynmar Allah ysdgh rbleya♥️♥️♥️🥰🥰😘😘
መሲዬ ደግ አርግሸው😍😘 ወይኔ እሮባ ደስ ይላል
እር ሮቤል 😂😂😂 የኔም ልጅ ወንድ ነዉ😍😍😍
ምርጥ በላትደሮች በርቱ ፍቅረቹሁ ለዘለላም ይኑር
ውዴ በቅንነት ደምሪኘ እማ
Amne
ዛሬ አምሮብሻል ጸጉርሽምም ቆጆ አያያዝ ነው
እሰይ ሮብየ የኔ ጅግና ❤❤❤❤❤እድግ በልልኝ
😂😂😂😂😜😜አናደድሽውኮ
እደ ብሪክስ ስት ነገር እየተሠራ አይደል ምነው አጫጫክ ክብር ይኑርክ መሲየ አይዞሺ የዋህ ነሺ ግን ይሄ ቀላል ነው የከፋ ነገር እዳሠሩ
እናተግን ለምን አትደግሙም አየሽ አበረልሽኮ ሮባ🎉🎉🎉🎉🎉
👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ??
👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ??
👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ??
✅መልሥ✅✅✅
1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚
አሚን
ወይኔ መሲ ደፍረትሽ 😂😂😂😂😂😂🌹🌹💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ወይኔ ሮቤልዬ ለእናቱ እያገዘ ነው 🤣🤣🤣የኔ ምርጦች❤❤
ወይኔ
አንዷን በሰተት አሰረገዚኩ ብለ ይዘ አምጣ 😅😅😅😅😅😅😅ሰቶች በባላችን ቀልድ የለም
ይመችህ እሮባዬ የናትህ አባሪ😂😂😂
ባለህ ድም የራያ ልጅ ነው ኣያቃብጥሪም🤘😁 ናራያ ኣሽአን ደስብይትም ይአም ድቃፅዑ
🥰🥰🥰🥰 ናኣማራ ሰብይት ያኣ ትቃፅዕ 😂😂😂😂😂😂🤣🤣🙈🙈🙈 ታኣብያ ደማ ብላ🤣 ናኣማራ ሰዋኣይዶ ምስልዋ😂
ምርጥ ጥዶች በርቱ ሮቤልየ ጎበዝ😂❤❤👍👍👍ፍትህ በወለጋ ለሚያልቁት ወገኖቻችን😥😥😥
ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹ማርየ