እበላለሁ ብላ ተበላች 🤣🤦🏻‍♂️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 439

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  2 ปีที่แล้ว +42

    ቭድዮውን ከወደዳችሁት LIKE በማድረግ
    መልካም አጋርነታችሁን አሳዩኝ 😍😍😍
    ከስር ያለው ሊንክ በመጫን የእህታችን ዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ ተጋብዛቹኋል
    th-cam.com/channels/_jk0JsvWz4z1BLExtIXp-Q.html

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 ปีที่แล้ว

      🌹👍👍

    • @hayatkedirkedir6434
      @hayatkedirkedir6434 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክብሬክስ እንቁላሉ

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 2 ปีที่แล้ว

      አሳቃችሁኝ እሆነ ቦታላይ ግን አልናገርም ክክክክ

    • @emabtimagistu1934
      @emabtimagistu1934 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰😅😅😅😅😅😅😅

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 2 ปีที่แล้ว

      ሀገር ናቹው ወላ ዱባይ መራይ ለበን ስላየው ነው ሀገራችን ካለ አሪፍ ነው 😊

  • @Geto_123ngho
    @Geto_123ngho 2 ปีที่แล้ว +81

    ማርያምን እደዚህ ስስቁ ስትጫዎቱ ደስ ትሉኛላችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩ🥰🥰

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 2 ปีที่แล้ว +10

    ዘመናችሁ ይባረክ ውቦች የተዋበ ኑሮ ይስጣችሁ ውድድ ሩቤሌ የኔ ጣፋጭ እድግ በልልኝ ።👍👍👍❤

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +42

    አብቡት👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ??
    👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ??
    👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ??
    ✅መልሥ✅✅✅
    1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚

    • @kalokalo750
      @kalokalo750 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ማር

    • @kalokalo750
      @kalokalo750 2 ปีที่แล้ว

      አሱሚን ናፋቂ

    • @GhGh-nk7ez
      @GhGh-nk7ez 2 ปีที่แล้ว

      ፍቅራቹ በጣም ይለኛል ፍቅራቹ ብዝት ትርፍ ይበል

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስስ ስትሉ ብሬክስዬ የእኔ ደግ እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ታድርስህ ከኢትዮ እድትወጣ እመኝ ነበር ጌታ ገላገለህ መልካም ሰው የተጠላበት ዘመን ነው የእኛ ሀገር የልብህ ይድረስ ብሬክስዬ የራያው ቀሽት መሲዬ የእኔ ትሁት አንችም መልካም ሴት ነሽ❤❤❤

  • @aregashgebr344
    @aregashgebr344 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ እንቁላል ስላለው አስጠላኝ እንጂ እንቁላል ባይኖረው የተጠቀማቹት በሙሉ ምርጥ ጭማቂ ነው ይመቻቹ👌👌👌👌❤❤😂😂

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 2 ปีที่แล้ว +22

    ዋዋውውው ፍቅር ማለት ይህ ነው ደስ ሲትሉ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 2 ปีที่แล้ว +7

    አልሀምዱሊላህ የድሮ ፍቅራችሁን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ውዶቼ

  • @ethiohagare7261
    @ethiohagare7261 2 ปีที่แล้ว +20

    ብሬክስ መሲ ያየሁት እውነት መሆን የለበትም የሃወርያት ፆም እኮ ነው ወንድሜ እህቴ ምነው እንቁላሉ በቀርህ አይይይ በሉ ከተሳሳትኩ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ ወደ ፈጣሪ ብንመለስ መልካም ይመስለኛል

    • @zainbzainb3131
      @zainbzainb3131 2 ปีที่แล้ว +4

      አዎ ፆምነው ፁሙ አሺ በፈጣሪ ስም ይቅርታ እውነትሽ ነው እህቴ ስለዚህ ፁሙ

    • @ethiohagare7261
      @ethiohagare7261 2 ปีที่แล้ว +1

      ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እንግዲህ ምንም ማለት አይቻልም 😭😭

    • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
      @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 ปีที่แล้ว +2

      ይህ ይቅርታ አያስፈልገውም ግዴታችን ነው ፆም አሚፆመው የታደለ የተመረጠ ሰው ነው አናም ማስተዋሉን ያድላቸው መስቀል አስራ ሱሪ ለብሳ ይች ክርስቲያን አይደለችም እንደ መናፍቅ ያገኝችውን እየበላች እየለበሰች ይች ክርስቲያን ናት አልልም ። በነዚህ አይነቱ ልፍስፍስ ክርስቲያን ሀይማኖታች ይሰደባል እግዚአብሔር ይፍረድ

    • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ
      @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ 2 ปีที่แล้ว

      @@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ እውነት ነው ማስተዋሉን ያድለን

  • @helenhelen1918
    @helenhelen1918 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉዋ በጣም ነው እኮ የምታምሩት ሰላማችሁን ያብዛዉ እግዚአብሔር ባላችሁበት ክፉ አይካችሁ ዉድ ድድ ድድ

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 2 ปีที่แล้ว +4

    ሠላማችሁ ይብዛ መሲ & ብሬክስ አዝናኝ ቆይታ ነበር😂😂❤️

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ስትሉ❤❤❤እመብርሃን በፍቅር ታኑራችሁ ዘና አደረጋችሁኝ😂😂😂❤❤❤❤

  • @meremam877
    @meremam877 2 ปีที่แล้ว +3

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገርንችንንም ሰላም ያድርግልን።።።

  • @saratube9788
    @saratube9788 2 ปีที่แล้ว

    ከፈርሽ ላይ ያለው ይዘጋን አላለም፣ እኔም ዘጋኝ😁😁😁😁 ብሬ ብርጭቆውን ሲታሸት እደት እዳሣኩ አት እብድ😂😂😂😂

  • @ወይኒጓልጽዮንማርያም
    @ወይኒጓልጽዮንማርያም 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን አሕዋት ♥
    ግን ፆም ምድሪ ቆልዑ ዳኣኮንኩሚ ዘለኩም ብስሩ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 ปีที่แล้ว

    ስንቱን ፈተና አልፋቸሁ ለእዚህ በቃቸሁ ለዚህ ደርሳቸሁ ፈጣሪ ታላቅ ነው ለታገሰ ሰው ስታምሩ በጣም

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የመሲ ግን አይጣል ነው 😄😄😄😄😄
    ስወዳችሁ ሮባየ ለሽ ብሏል የኔ ማር💐

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว +2

    ልዩ ናችሁ እግዚአብሔር በፋቅር ያኑራችሁ💒🙏💖💖💖💖💔💔💔💔❤❤❤

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 2 ปีที่แล้ว

    መሲ ጎበዝ በዚሁ ቀጥይ በርቺ ሙከራሽ ተሳክቷል❤❤❤

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 2 ปีที่แล้ว

    እዴ ምድነው እንቁላሉ በፆሙ ወይ ጌታ ሖይ ልቦና ሥጠን እኛ በመዳምቤት በቃው እንኳን እንሣቀቃለን በጌታ ምን ሖናችሑ ነው

  • @AAbb-xe4xf
    @AAbb-xe4xf 2 ปีที่แล้ว

    አየመሢዬ ተብሬክስ ቲማቲም ጨምረሽ ሹክሹካ ብሰሪ ያዋጣሽ ነበር

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 2 ปีที่แล้ว +6

    መሰየ እዴናቹ ልጂ ሮቤል ደናነው መስየ የኔ ውድ የኔ ፀባየ ሰናይ እንወዳችሁ አለን 😂❤️😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ እማዬ🙏🙏

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ለናንተ ይሁን ውድ እና እንቁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ የፈጣሪ ሰላም ይብዛላችሁ ሁላችንንም በያለንበት በስደትም ያለነውን ፈጣሪ ጠብቆ ያኑረን በሐገራችንም ያሉትን ሰላም ያድርግልን ለደግ ህዝባችን ፍቅር እና አንድነት ለሀገራችንም ሰላም እና ብልፅግናን ፈጣሪ ያድልልን የሀገር የወገናችንን ክፉ መስማት በቃችሁ ይበልን ሁላችንም በቻልነው እንፀልይ እኛም ሐገራችንም ከድህነት አረንቋ እንድንወጣ በጋራ በአንድነት እንስራ እንተባበር የፈጣሪ ጥበቃ በያለንበት አይለየን😄😄

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 2 ปีที่แล้ว +6

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ያረብ👍👍👍👍👍👍👍

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ እንቁላል ሳይበስል በጣም ነው ምጠላ 🤮🤮በርቱ 👍😘😘

    • @svjsgzhzzu9660
      @svjsgzhzzu9660 2 ปีที่แล้ว

      ዋው ያበደ ጨወታ ማሻአላህ ደሥ ትላላቾሁ

    • @feventube288
      @feventube288 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ በቅንነት ደምሪኘ እማ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +13

    ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ
    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ድናችንን እንወቅ ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹

  • @አዚብነኝወለየዋኢቱብ
    @አዚብነኝወለየዋኢቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ደግሞ ደስተኛ ሁናችሁ ስሠሩ ታምራላችሁ

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂 ብሬክሰ አልከታተልህም ነበር ሳቅ ደሰሲል😍😍

  • @hevhevigh5693
    @hevhevigh5693 2 ปีที่แล้ว +1

    ምጥነው ለጤናችሁ ይጠቅማችኋል ክክክክ ሰታምሩ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +1

    *_ሰላም ኢትዮጵያዊያን ዋው የምር ቤተሰብ ሲስቅ ሲጫወት ደስ ይላል 😂🤗😁 ክፉ የሚያስብ መንፈስ የተወጋ ይሁን ብሬክስ 👍💪 ምርጥ ቤተሰብ እንደዚህ አይነት ጨዋታ ደስታ ሁሉም በእግዚአብሔር ነው የሚሆነው ደስታ የሌለበት ቤት እርሱ እግዚአብሔር ይምራው በደስታ ይሙላው እንኳን አደረሳችሁ_*

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 2 ปีที่แล้ว

      ደበጫ ወድሜ በቅንነት ደምረኝ

  • @belay5969
    @belay5969 2 ปีที่แล้ว +1

    Unet betam des tilalachu egzbeher fikirachune yabezalachu ❤️❤️

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 2 ปีที่แล้ว +2

    እንቁላል 🙄🙄🙄ይጠጣል የመታሁበት ስሀን እራሱ በሎሚ ካላጠብኩት ሽታው

  • @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ
    @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ 2 ปีที่แล้ว

    ደስትላላቺሁ አላህ ይጨምራቺሁ መሲ ቶሎ ወደሽንትቤት ግቢ

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 2 ปีที่แล้ว +7

    ያበደ ጨዋታ ነው መሲየ😀

  • @nafkot-q1y
    @nafkot-q1y ปีที่แล้ว

    ሠላም ለሀገራችን 😢😢😢እነ ብሬክስ ሠላምአችሁ ይብዛ🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hiwotchanyalewe6280
    @hiwotchanyalewe6280 2 ปีที่แล้ว

    በኪዳነምህረት ምድነዉ በመጨረሻዉ ዘመን በፆሙ ምን ሆናችሁ ነዉ አገታችሁ ላይ ያለዉ መሥቀል እዳይዎቅሣችሁ። ፈጣሪ ልቦና ይሥጠን

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ 2 ปีที่แล้ว

    ወይ🧐😂😂እንቁላል ዘጋኝ አረ ለጤናጠንክ እዳታመጡ ያው ሸርታቴ ይኖራልመቸም ጥሬእንቁላል

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
    @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 2 ปีที่แล้ว

    ድፈር እግዲህ መሲ💘 የኔ ሴት ብሬክስ ሮቤልዬ ከልቤ ውድድድ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፍቅር ደስታ ይስጣችሁ 💘💘 እርግጠኛ ነኝ ብሬክስ እያየህ የው መሠል ክክክክ ሁሉን በቀኝ አልክ🤣🤣😃😄😄😆♥️🥀

    • @feventube288
      @feventube288 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኘ በቅንነት

  • @dkhudkvdjvhdmv4488
    @dkhudkvdjvhdmv4488 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ልቤ ዞሮ የኔ እናተ ለጠጣችሁት እቁላሉ እህ እዴት ጠጣችሁት ግን እቁላሉ ያረቢ

  • @ያልፍይሆን
    @ያልፍይሆን 2 ปีที่แล้ว +5

    ወዮ በሳቅ ሰላሙን ያምጣልን😭🖤

    • @feventube288
      @feventube288 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ በቅንነት ደምሪኘ

    • @aminaoumer1266
      @aminaoumer1266 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ ዉዴ

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 2 ปีที่แล้ว

    Shegawa ye Brix sak ye Misse endet des telalachehu fikerachehun allah ychmirwlachehu wedochewa😍😍😍

  • @sss7921
    @sss7921 2 ปีที่แล้ว

    መሲ እሱን ብቻ ነው እንዴ ምትቀልቢው አንቺም ዝብለሽ ወጥቂ ማሻአላህ ማጅራት አወጣኮ

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መሲዬ እና ብሬ ስታምሩ ስወዳቹሁ 🥰🥰

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አለህ ፍቅራችሁን ይጠምርላችሁ

  • @zebibaali7119
    @zebibaali7119 2 ปีที่แล้ว

    እረ ተመቻችሁ ኢማራት ማሻ አላህ ብሬክስ ወፈረክ

  • @የድንግልወዳጅነኝ
    @የድንግልወዳጅነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ብሬ ወደ ልጅነት እየተቀየርክ ነው መሲ ደሞ እያረጀሽ ነው ወይ እዳ😅😄😄😄
    ለማንኛዉም ደስ ትላላቹ ዉቦች💋💌

    • @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ
      @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ አች ነገርኛ ነሽ እራሶን ጣል አርጋለች ምን ሁናነው ከሳች አርጀች

  • @Genetshambel-s6v
    @Genetshambel-s6v 4 หลายเดือนก่อน

    አቤትሴት መለኛእኮነን ማየትእና አለማየቱን ለማጣራትእኮነው😂😂

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ደሰ ይበላቺሁ የኔ ውዶይ

  • @mulukonjomulu9091
    @mulukonjomulu9091 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ መሲ አሳዘነኚችን 🤣🤣🤣🤣

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 2 ปีที่แล้ว +8

    ብሬክስ መልካምነትለራስ ነው አበረታታኝ በእናት ሸር አርግልኝ ኩላሊቴን አሞኝ አገር ልገባ ሰለሆነ ነው

    • @سمرمحمد-ث9ب
      @سمرمحمد-ث9ب 2 ปีที่แล้ว

      አላህ አፊያ ያድርግሽ

    • @emuuzeyf9341
      @emuuzeyf9341 2 ปีที่แล้ว

      @@سمرمحمد-ث9ب አሚንያረብ ሀያቲ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 ปีที่แล้ว

      አላህአፈያያድርግሽሆቢ

    • @emuuzeyf9341
      @emuuzeyf9341 2 ปีที่แล้ว

      @@hayathh1699 አሚን ያኡምሪ ሀዩዋ ጀዛኪአላህ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 ปีที่แล้ว

      @@emuuzeyf9341 አሚን እህት

  • @shadiuae5761
    @shadiuae5761 2 ปีที่แล้ว

    ብሬክስዬ የቴሸረትህ ሥእል ያሰጠላል,,,ደግመህ እዳለብሥ አቃጥለዉ,,,,መፈስ አለዉ

  • @መስቱዘመዱወለተፃድቅ
    @መስቱዘመዱወለተፃድቅ 2 ปีที่แล้ว

    አተ ለጠጣህው እኔ አቅለሸለሸኝ ማርያም በስመአብ

  • @ጥሩወርቅካሳ
    @ጥሩወርቅካሳ 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ ፍቅራቹህ ለዘላለም ይሁንላቹህ

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 2 ปีที่แล้ว

    ዋው መሲ ምርጫ አሪፍ ነበር ማርያም ሰራልሽ ክክክክ

  • @ሰኒሐበሻዋወሎቤተአማራ
    @ሰኒሐበሻዋወሎቤተአማራ 2 ปีที่แล้ว

    በቀኝ ክክክክክ ቱቱቱ የቁላል ጁስ ክክክክ

  • @bmtq
    @bmtq 2 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ ልደቴ ነው ውዶቼ አስደስቱኝ ቤተሰብ እየሆናቹ 100 ሰው ነው የቀረኝ እመልሳለሁ 🎂🎉💐

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 ปีที่แล้ว

    ያዝናናል ግን የሚያስፈራው ለጨጓራችሁ ነው አሜን ለእናንተ ሠላማችሁ ይብዛ🙏🥰🥰🥰

  • @Ethiopianlove-gq6yq
    @Ethiopianlove-gq6yq 2 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመርያ ኮማች ነኝ መሲ በቅርቡ አፈላልጌ ፈልጌ አገኝሻለሁ 😍

  • @ቅኝትሚዲያ
    @ቅኝትሚዲያ 2 ปีที่แล้ว +4

    ። አሏሁመ ፈሪጅ ኩሉ #ሙስሊሚን🌹 ወል #ሙዕሚኒን 🌹 ፊ #ኩሊ_መካን ያረበል አለሚን🌹 ። አሚን @🤲ፕሮፋሌን በመጫን #ቤተሰብ# ይሁኑ ጠቃሚ መረጃ ያገኙበታል

  • @salamnabiyo7011
    @salamnabiyo7011 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁልም ደስታኝ ሁኑ መሲይ ቆጄ ስወዳችው❤❤

  • @حليمهكمال-د3ف
    @حليمهكمال-د3ف 2 ปีที่แล้ว

    ወላሒ ፈታነዉ ያረጋችሑኝ❤❤🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ22
    @ቅዱስገብርኤልአባቴ22 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ዉዶች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ እማዬ🙏🙏

    • @aminaoumer1266
      @aminaoumer1266 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በቅንነት ሰብ አረጊኝ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 ปีที่แล้ว

      @@aminaoumer1266 መጣሁ

  • @britumayffyyu8288
    @britumayffyyu8288 2 ปีที่แล้ว

    እቁላል ሞት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @almaztarekegn8508
    @almaztarekegn8508 2 ปีที่แล้ว

    በስማም ስድባችሁ በጣም ነው ያሳቀኝ አዳዴም ቀልድ ጨመር እያረጋችሁ አዝናኑን

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂ፈገግ ነው አስባላችሁኝ እንቁላሉ ዘጋኝ 😝ደግም ለሁለታችሁም መድረሱ

  • @mesy6975
    @mesy6975 2 ปีที่แล้ว

    ላይክ አርጌለው የት ነው እሮቤል

  • @samirasamira8056
    @samirasamira8056 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንቁላሉን ጠጡት አየመሲ ሰከርሺበቃ ፈጣሪከናንተጋይሁን ጨጎራእንዳይዛቹሁክክክክክ🙆🙆

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 2 ปีที่แล้ว +11

    ፍትሕ ለጡት ማሢያዣው ይሸፈን🤔😏

    • @Fነኝየቤተስብናፋቂዋ
      @Fነኝየቤተስብናፋቂዋ 2 ปีที่แล้ว

      እደፋሽን አርጋውነው

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @SameeraSameera-gb7hj
      @SameeraSameera-gb7hj 2 ปีที่แล้ว

      ምችግር አለዉ እህት?

    • @shadamedan5593
      @shadamedan5593 2 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁🙆🙆🙆🙆🙆🙆

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 2 ปีที่แล้ว

      ምንም ፍትህ አያስፈልግ ቲሸርቱ ወደታች ሲሸርተት ይታያል ጡት ማስያዣው የለበሰችው እነ ልብሱ ነው ምን ችግር አለው

  • @አምላኬሆይእደኔአጽያትሳይ
    @አምላኬሆይእደኔአጽያትሳይ 2 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ይጠብቃቹሁ

  • @ወሎገራገሩ-ሐ4አ
    @ወሎገራገሩ-ሐ4አ 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይይ መሲዬ የማዳም ስራ ቀረ አፌን ከፍቼ እያየሁ ፈታ አረጋሁኝ

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ፍቅር ማለት እንደዚ ነው
    በጣም ደሰ የምትሉ ጥንጆች🥰

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 2 ปีที่แล้ว

    Betax ማሻአላህ ደባይተመቸህ ወፍርክ መሲብቻነው ያልወፍርችው

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ እማዬ🙏🙏

  • @የወግድዋቆጆ
    @የወግድዋቆጆ 2 ปีที่แล้ว

    ሞቅብሎኝ ነዋ kkkkkk ወላሂ በሳቅ

  • @ZDALEMUዜድአለሙYouTube
    @ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክእደት እደሳኩኝ ፈታነውያድረጋችሁኝ ዘናበሉልኝ ምርትቤተሰብ

  • @fafi976
    @fafi976 2 ปีที่แล้ว

    ቀን የወጣላችሁ።ለእናንተ።ብቻነው

  • @adraaethiopia690
    @adraaethiopia690 2 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🌹🌹🌹🌹👍👍👍

  • @እረባሾነኝየዜድተናሺ
    @እረባሾነኝየዜድተናሺ 2 ปีที่แล้ว +2

    አረብሬክስ ወፈርክ 🥰😳

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ መሢየ አሳዘሽኝ😆😆

  • @ማርዬጎንደሬዋ
    @ማርዬጎንደሬዋ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንቁላሉን ጠጣከው እኮ 😂😂😂😂

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ደስ ስትሉ ሁሌም በፍቅር ኑሩ

  • @selamselamina898
    @selamselamina898 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣 በሣቅ ይመቻችሁ

  • @የኔእናት-ኀ4ከ
    @የኔእናት-ኀ4ከ 2 ปีที่แล้ว

    መሲዬ እዲህ እራስሽን ጠብቂ የኔ ሴት

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጦች💚💛❤#ለደረቀ ሆድ ለጨጓራ ለደም ብዛት እንዲሁም ለሚነቃቀል ፀጉር ምርጥ ነው እየገባችሁ እዩት ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ💚💛❤😍😍😍😍

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ሰወዳቸሁ😍😍😍💗አቢዋሰላምነዉ

  • @ጂሮሸዋእንዋሬዩቱብ
    @ጂሮሸዋእንዋሬዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ደስታ ላል👍👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ክፍ አይንካችሁ የልባችሁ መሻት አምላክ ይሙላላችሁ አሜን በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @hlal7714
    @hlal7714 2 ปีที่แล้ว

    ማታብ አስራችሁ ባጦም ኡንቁላል ማጣጣት ምንድኖው

  • @ሙሉ-ኘ9ጘ
    @ሙሉ-ኘ9ጘ 2 ปีที่แล้ว +5

    ከfb ስበር ነው የመጣሁኝ
    ይመቻችሁ ❤ ውዶች

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ እማዬ🙏🙏

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 2 ปีที่แล้ว

      ሰታሚር👍👍👍👍

    • @ሙሉ-ኘ9ጘ
      @ሙሉ-ኘ9ጘ 2 ปีที่แล้ว

      @@kiyyaatube4930 እሺ

    • @aminaoumer1266
      @aminaoumer1266 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @kalbakalb2222
    @kalbakalb2222 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ በጣም ነዉ የተመቻችሁኝ በጣም ስቄለስ አከብራችኋለሁ እወዳችኋለሁ

  • @መሪምቲዩብ
    @መሪምቲዩብ 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂የሳቀም ጨች

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም በፍቅር ኑሩ ❤❤❤👍👍

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 2 ปีที่แล้ว

    Amarobachuhala banagarachilayi yimachuchu 👍👍👍👍🤓🤓🤓🤓

  • @የወሎጭስነኝ
    @የወሎጭስነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ😍😍👌👌👌

  • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
    @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወየው እንቁላል ወላሂ ሳይበስል አልወድም

  • @mareammohamad5996
    @mareammohamad5996 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ 😘😘😘😘😁😁😁

  • @destagalkahsu2743
    @destagalkahsu2743 2 ปีที่แล้ว

    ፅቡቃት ይመችኹም

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 2 ปีที่แล้ว

    Ahun ye duro mes naa birx ayewu siwodachu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AAbb-xe4xf
    @AAbb-xe4xf 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ የሮባዬ እናት
    ክክክክክክክክክ

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ትሎ