137ኛ ገጠመኝ ፦ የእናቱ የተንኮል መንፈስ ያደረበት(memihir tesfaye abera getemeng)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 573

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +148

    የምታቀርባቸው ገጠመኝ በሙሉ ጠቃሚ እና አስተማሪ ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን ሽአመት ኑርልን እንወድሀለን እስኪ መምህራችንን ትምህርት የምወዱ ላይክ ግጩት

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว +1

      ተሰፋስላሴ ቃለህዉትን ያስማልን አበት ጉደ በች የሰዉን ሰምትን እንደት ከፉ ናችዉ ስይሁን እኔ ምን አደረገልሁ ምን እያደረኩ ነዉ በተለይ ተማሪ ሁንን እልህ አኔማ አበት መደረከዉ በደበትረ መጠልዉ አበት ሁሎ የሰይጣን ማለት ነዉ ዉላችቸችን እንጠይቀ ምን አረጉ ወንደም እህቱች ንስሀ እነን ገባ አንደ ነገር ቨር እኔ ፀሎት ቤቴ ኤፈታ በይ ለጠፋለሁ ያላረገችሁ አጉ እኔም ሀዋር ያ እንሁን

    • @אגרהוונדה
      @אגרהוונדה 3 ปีที่แล้ว

      @@senaittesfaye2288 ፌ

    • @אגרהוונדה
      @אגרהוונדה 3 ปีที่แล้ว

  • @destapark609
    @destapark609 3 ปีที่แล้ว +94

    የትናንትናው ትምህርት በጣም አስተማሪ ነበር እደኔ የተማራችሁበት ልይክ አድርገን

    • @ህይወትኃይሌ
      @ህይወትኃይሌ 3 ปีที่แล้ว +5

      በጣም የእግዚአብሔር ታላቅነት የተገለፀበት
      የዳቢሎስ ሴራ የከሸፈበት ።👍

    • @ፅጌጓልተዋህዶፅጌጓልተዋህ
      @ፅጌጓልተዋህዶፅጌጓልተዋህ 3 ปีที่แล้ว +4

      በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ያመነ የተጠመቀ ይድናል እመብርሃን ለሁላችን ትድረስልን

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ምምምም

    • @onedeye5375
      @onedeye5375 3 ปีที่แล้ว +1

      Memeheri tesfaye edet new bselk magegnt emechelw ebakach kuterachwun lakulegn

    • @መቅደስተ
      @መቅደስተ 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ሑሉም ትምሕርት አስተማሬ ነው
      እኛ ጌደታ አለብን ድካማቸውን በውጤት ማሳየት አለብን

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጰ3ፀ
    @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጰ3ፀ 3 ปีที่แล้ว +10

    በጣም የጠቀመን ነገር ገጠመኙ ከነማብሪሪያ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @adinatiku9588
      @adinatiku9588 3 ปีที่แล้ว +1

      ዋው እህቴ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል ወልደያ ያሉት ዘመዶቻችን ግን እንዴት በደረሳቸው?

  • @ወለተብርሃን-ቈ6መ
    @ወለተብርሃን-ቈ6መ 3 ปีที่แล้ว +71

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣክ የተዋህዶ ልጆች ኑ አብረን እናዳምጥ አቤቱ አምላክ ሆይ አይነ ልቦናችን ክፈትልን አሜን

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 3 ปีที่แล้ว +1

    እግብሄር ይመስገን ለነሱ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ይደርስልን አሜን
    መምህር ጠብቅልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
    ሰዓት በዛ ብሎ ይምኮሙትን ልብና ይስጥልን
    ስዓት ይጨመርልን እኔ ብሳማው አይሰለቸኝም ❤⛪

  • @ወለተሚካኤል-በ4ጐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ጐ 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እመቤቴ የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ እቅፍ ድግፍ አርጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ 🙏🏻🙏🏻

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዛብሔር ይመስገን መምህስ እኳን በሰላም መጣህ እኔ ገጠማኝ አዳምጨ ብዙነገር እየተማርኩ ነው ባተ ትምህርት ያላወኩት ነገር የለኝም እስኪ እደኔ የመምህርን ገጠመኝ በጉጉት የምጠብቁ ላይክ ግጩ ተምሬበት አለሁ ተለውጨበታለሁ የምትሉ እጃችሁን አውጡ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ! መምህር ተስፋ ስላሴ እመብርሃን ባለህበት ትጠብቅልን!!!

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ 3 ปีที่แล้ว +8

    መምህር እባክህ በፀሎትህ አስበን ባለቤቴ ወደ ህይወት እንዲመለስልኝ ፀልኝልን ወልደ ጊወርጊስ ወለተ ማርያም እያልክ

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 3 ปีที่แล้ว +23

    እኔ መመስከር የምፈልገው ጫት እና ሲጋራ ከ2004 ጀምሬ እቅም አጨስ ነበር ፣ አሁን ግን የመላዕከ መንክር ግርማ ወንድሙን ፣ የመምህር ተስፋየን ፣ የቀሲስ ሄኖክን ትምህርት እያዳመጥኩ ከሱስ ወጥቸ ሰላማዊ ህይወት እየኖርኩ ነው ፣ እኔን የረዳ ቅድስት ስላሶች ይርዳችሁ

    • @adinatiku9588
      @adinatiku9588 3 ปีที่แล้ว +1

      ቅድስት ስላሱች ይክበር ይመስገን በርታ ወንድሜ

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      እሰይ ተመስገን አምላኬ

    • @እመቤትጠብቅኝ
      @እመቤትጠብቅኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว +19

    ለናተ የደረሰ ቸር አምላክ ለኔም ወድምና ልጄ ይድረስልኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
    @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 3 ปีที่แล้ว +42

    እኳን ደናመጣህ መምህር ባተትምርት ሂወቴ ተቀይሮአል እማይጨበጥ ፀባይነበረኝ ለኔ እራሱ እስኪገርመኝ ድረስ እዴት እደተቀየረ አስተሳሰቤ ፀባየ እግዚያብሄር ይመስገን በዉርስ ቤተሰቦቸ ተጣልተዉ እኔነበርኩ እናቴን ከናቷቤትና ከህቷ ቤት እዳትሄድ ከነሱጋ እዳትገናኝ እያልኩ ስመክራት የነበር የመምህር ተስፋየን ትምርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ በኃላ ማስማማት ነዉ የጀመርኩ

    • @kiyaloc6137
      @kiyaloc6137 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታለም

    • @saabcell1721
      @saabcell1721 3 ปีที่แล้ว

      memer tesfaya eragem edeman tena yestek lawerk felga kuterken lakleg

  • @ህልሜንአሳካዋለው
    @ህልሜንአሳካዋለው 3 ปีที่แล้ว +37

    የራሴን ታሪክ ቁጭ አድገህ ንገረኝ ወይ የአምላክ ስራ እውነት መምህር ሀገር ልግባ እንጂ ለመስማት የሚከብድ ታሪክ ግን በእኔ በሀጢየተኛው ህይውት ያሳፈኩትን እነግርሃለሁ ብቻ በሰላምእንድገባ በፀሎታችሁ አስቡኝ ፀዳለ ማርያም

    • @senibinisenibini309
      @senibinisenibini309 3 ปีที่แล้ว +3

      እግዚያብሔር ያስብሽ

    • @messymessy8882
      @messymessy8882 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚ አብሒር ያስብሽ

    • @messymessy8882
      @messymessy8882 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚ አብሒር ያስብሽ

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ
    @አዝማችስለሺየድንግልማርያ 3 ปีที่แล้ว +11

    ይህ ገጠመኝ ለወላጆች ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን

  • @almalmm2462
    @almalmm2462 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መመህር እር መመህር ወደሞቸ በሶስ ወስጥ ነው ያሎት በጰሎት አስበኝ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ። በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ። ለነሱ የደረሸ እግዚአብሔር አምላክ ለኔም ቤተሰብ ይድረስልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ለዚህ በጎ ምግባር የእግዚአብሔር ረድኤት አይለዮት።እኔ ይህንን ገጠመኝ አዳምጬ ሰጨርስ ደስታው ያስለቅሰኛል። በርሶ ላይ ያደረው የእግዚአብሔር ስጦታ አመስግኜ አልጠግብም።

  • @abebabekla9128
    @abebabekla9128 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እኔንም በፀሎታቹ አስብኝ ሰብለወንጌል

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +10

    መምእር ተስፋዬ. የእመቤታችንን ሰላም እለኪ ፃፍልን

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
    @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን በእዉነት እጂግ አስተማሪ ነዉ በጣም ድንቅ ነዉ የነሱን ልብ ያበራ አምላክ የኛንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን አሜን አሜን

  • @maryem6840
    @maryem6840 3 ปีที่แล้ว +16

    አሜን መምህራችን እንኳን ደና መጡ በእድሜ በጤና ያኑርልን ያግልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን በቤቱ ያቆየወት አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

    • @ااا-ص2س1ذ
      @ااا-ص2س1ذ 3 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጠህ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን

  • @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
    @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር የመምህር ተከታታዮች ሁሉ በፀሎታችሁ አስቡልኝ ወንድሜን ክንፈ ገብርኤል እያላችሁ በጣም ታሞብኛል የአብሮ ጭንቀት

  • @dvtrs8476
    @dvtrs8476 3 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እኔ እድሜ ላንተ አሁን በጣም ተቀይራለው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፀጋው ያብዛልህ መመህራችን ይፍታህ ብዬ ጀምርያለው🙏

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ በጉጉት የምጠብቀው ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 💞✝️⛪️✝️💞🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ነምህራችን አይይይይ እግዚአብሔር ከሰይጣን ተንኮል ይጠብቀን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በእውኑ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ገጠመኝ ብዙ ሰወችን እያነቃ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት
    @እናቴማሪያምለኔስልዩናት 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን በእውነት ቃል የለኝም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ ትምህርት ገጠመኝ የዳቢሎስ ሴራ ሁሌም የምታቀርብልን ለኛ ጠቃሚ ነገር ነው ህይወቴን ያገኘሁት ሰው የሆንኩት በአንተ ነው መምህር እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ እኔ ከነጓደኞቼ በገጠመኙ ብቻ በህይወታችን ላይ ሲጫወትብን የነበረ መተትና ዛር የተለያዩ መናፍስትን በእግዚአብሔር ሀይል ድል እያደርግን ነው ተመስገን በእውነት የመምህር ተስፋዬ ትምህርት የምትከታተሉ ሁሉ የቤት ውስጥ ሱባኤ እየያዛችሁ ፁሙ ስገዱ ከገጠመኙ የምሰሙትን በራሳችሁ ላይ ታገኙታላችሁ በርቱ እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አ እማ ፍቅር የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክልን እናመሰግናለን የስንት ሰው ህይወት እያተረፍክ እደሆነ ታውቃለህ የእግዚአብሔር ልጆችን ከሰይጣን እስራት እየተፈታን ከአባታችን እቅፍ እድንገባ የአንተ ትምህርት ነው ምክንያት የሆነን እግዚአብሔር ሲጠራ በአንድም በሌላም ነው 🤲⛪️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว +9

    እኔም ወድሞቼ አጫሽና ቃሚ ናቸው ልጄም ፀባዩ በጣም አስቸጋሪነው በፀሎት አስቡልኝ ፍቅረ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ወልደ ዮሀንስ ሀብተ ማርያም ሀይለ ማርያም በትረ ማርያም ሀይለ መስቀል ለንሰሀ እዲበቁልኝ አስቡልኝ 😭😭😭

    • @senibinisenibini309
      @senibinisenibini309 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว

      @@senibinisenibini309 አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱሳን ይርዳኝ 😭😭😭

    • @messymessy8882
      @messymessy8882 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ እመብረሐን ታስብሽ እህታችን

  • @zyz7738
    @zyz7738 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆኑ መምህር በጣም አስተማሪ ነው ልዕለ እግዚአብሔር በፍቅር የማረከ ከሀጢአት አስርተ የወጣን አክስቴ እግዚአብሔር አምላክ የበረከቱ የሰዉ መዲና መኪናዬ ሞኋን መታደል ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ በየሄድክበት ሁሉ ይከተልህ በአንተ ምክንያት ብዙ ሰው እየተመለሰ ነው በእኛም ቤት ያለ ህይወት ነው

  • @አልማዝሐብታሙ
    @አልማዝሐብታሙ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን መምህር

  • @mercyyohannes3668
    @mercyyohannes3668 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Egzehabher yemesgen

  • @ቤተልሄምወለተመድህን
    @ቤተልሄምወለተመድህን 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን መምህራችን እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልድታለ ማርያም አደረሳቹ አደረሰን አሜን በጣም ይገረማል ጠላት በያለበት ይፍረልን እግዚአብሔር ለስጋው ደሙ ያብቃልን አሜን፫

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว

      አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት እኛም ተለውጠን ቤተሰቦቻችንን እንድንለውጥ ፈጣሪ አምላካችን ይርዳን አሜን

  • @etanuagegnehu3467
    @etanuagegnehu3467 3 ปีที่แล้ว +4

    ሃይለማርያም ወንድሜና ሃይለማርያም ልጄንም በፀሎት አስቡልኝ🙏

  • @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ
    @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልክ ከጎረቤት ጋር በንፅህ ልብ በፍቅር ካልተኖረ ከባድ ነው ልጅና ፕላስቲክ አንድ ናቸው ፕላስቲክ ስያቀልጡት እንደፈልግነው ይታጠፋል ልጅም እንዳሳደግነው ባህርይ ነው የሚያድገው እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን እኔ ቤተሰቦቼ በሙሉ መናፍቅ ሆኖውብኛል ብቻዬን እየታገልኩኝ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ለቤተሰቦቼም ፅልዩልኝ ፈጣር እውነተኛውን መንገድ እንድያሳያቸው

  • @genetteshom7262
    @genetteshom7262 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራ

  • @tubeyg2127
    @tubeyg2127 3 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እኳን ሰላም መጣህ የተዋህዶ ልጅች ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ምን ያህል እደሚያስተም እደሚለውጥ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ እየተናገረ ነው በጣም ነው የነቃሁበት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ መምህር🙏🙏🙏

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ግሩም የሆነ ትምህርት ነው መምህራችን እግዚአብሄር ይባርክወት
    ወገኖቻችንም ለስጋወ ደሙ ያብቃቸው
    ፆለትወ አይለየን ገጠመኝ ለመስማት በጣም እጓጓለሁ ብዙ ነገር ተምሪአለሁ ሠምተን ለመለወጥ ያብቃን
    አሜን አሜን አሜን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን ወንድማችን በቤቱ ያፀናልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Addis-d4h
    @Addis-d4h 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤ የምታቀርባቸው ገጠመኞች የራሴን ህይመት አይበታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @liya7521
    @liya7521 3 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን አስርዘምክው ኑርልን አንተን የመስለ አባት ስለሰተን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ዮሃንስወልደነጎድጓድ
    @ዮሃንስወልደነጎድጓድ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳቢሎስ እንዲህ ሲዋረድ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

    Amennn Amenn Amenn Amen

  • @candyholic1118
    @candyholic1118 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ገጠመኛ እና የመምህር ግርማን ትምህርት መስማት ከጅምርክ እና ደሞ የአምልኮ ስግድት ከጅመርሁ ቢሀላ ከ 3 አመት ቢሀላ ይውር አበባ አይቻለሁ የኔ ህይወት ገጠመኛ ክፍል 9 ኑው ያስለፍሁት የውንዳ ልጅ ታሪክ ያኔ ነው አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እርሱ ክብሩን የውስደ አሜን መምህር ጽጋውን ያብዘልህ እድሜ እኔ ጤና የስጠህ ።

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋየ ገጠመኙ አስተማሪ ነው እድሜና ጤና የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይስጥህ

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
    @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህሬ የኛ እንቁ

  • @መሲነኝየማዳምቅመም
    @መሲነኝየማዳምቅመም 3 ปีที่แล้ว +9

    እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ሚካኤል

  • @ኤፍታህሠብሪና
    @ኤፍታህሠብሪና 3 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህሬ ቃለ እይወትን ያሠማልን
    እመ ብርአን በሄድክበት ቦት እንደ ጥላ ትከተልክ በመንገድኸ ሁሉ ብርሃን ትሁንክ አሜን ፫

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 3 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው እኔም ከ10 አመት የሲጋራ ሱስ ተላቅቄአለው ይህውም ፖኬቱ ላይ ጸልዬ ስጨርስ ወዲያው አንድ ሳጨስ ስል ጨርሰው አጠፋሁት ከዛ ፓኬቱ ውስጥ ያለውን እስከ ግማሽ ብቻ ነበር ያጨስኩት ከዛ በኃላም አልገዛሁም ቆመ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @21MarYam
    @21MarYam 3 ปีที่แล้ว +25

    መምህር እንኳን አገኘሁ እባክህ ህፃናቱን ጎዳና ላይ የዋሉትን ወገኖቻችን መርጃ የባንክ ሂሳብ ቁጥሩን ፓስትልን

    • @ህልሜንአሳካዋለው
      @ህልሜንአሳካዋለው 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም በዚህ ሀሳብ እሰማማለሁ አምላክ ይረዳውን በቅርብ መምህራችኝ ይንገረን

    • @ህይወትኃይሌ
      @ህይወትኃይሌ 3 ปีที่แล้ว +2

      12 83 32 61 መምህር ተሰፍዬ አበራ አቢሲኒያ ባንክ ነው በዚህ መርዳት ትችላላችሁ

    • @habtelidya6698
      @habtelidya6698 3 ปีที่แล้ว

      Betami erdata yemifelig ayne siwir ale.memihir video lay awtitotali.yene hitochina wendmoche ende sew weto serto yemaybela silehone betechalen meteni linagizew yegebal.amesegnalhu amete silasse neni

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን ያህል እርካታ እንደሚሰጥ ሰው ቃለ ሕይወት ተመግቦ ፣ ጠላቱን አውቆ ከመሰረቱ ሲለወጥ! እምነት እኮ ወደ ልብ የገባ መሆኑን በማንነት ለውጥ ይመሰክራል። ዳግም መወለድ ነው! ክብር ለመድኃኒዓለም!

  • @vipku1550
    @vipku1550 3 ปีที่แล้ว

    በውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን አሜን አስተማሪ በጣም በጣም አተማሪነው በርታ ጠላትህን ከግርህ በታችይጣልልህ አሜን አሜን አሜን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +6

    በቤተሰብ የመጣ ጣጣ ለልጅ ይተርፋል ልጆችም ልባም ከሆኑ ቤተሰባንም ሰፈሯንም ይቀይራሉ በጣም ደስይላል ይሄሁሉ ምክናትም መምህራችን መምህር ተስፋዬ ነው እድሜጤና ይስጥክ

  • @ሰላማዊትዘመን
    @ሰላማዊትዘመን 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደና መጡ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎቶን ዘመን ይባርክ

  • @andualemtaffes3088
    @andualemtaffes3088 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዝያብሔር ይስጥህ ተለውጨበታለው

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 3 ปีที่แล้ว +35

    መምህር እንዴት ነህ እግዚአብሔር ይመስገን በጉጉት እየጠበቅንህ ነው የትናንቱ ገጠመኝ እጅግ ጠቃሚ ነው

  • @meseretf1
    @meseretf1 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር። የህይወታችን መለወጥ ምክንያት የሆነው ፕሮግራም።

  • @da_blu_noodle2142
    @da_blu_noodle2142 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እዴት ስነበትክ ልክነው እኔም ኮመንት ማንበብ በጣም ነው እምወደው በተለያየ ኮመንት
    ውስጥ የተለያዩ ሐሳቦችን ትገበያያለህ ትማራለህም። አዳንዱ ኮመንት ግን ***እንቶ ፈንቶ*** ለማንኛውም መምህር ተስፋዬ አንተ
    ቤተክሲያን እና ፈጣሪ የሰጠህን ሀላፌነት እየተወጣህ ነው ያለህው ያውም ቤተሰብ እየመሩ
    ልጆች እያሳደጉ ብቻ እግዛብሔር ያግዝህ የምትወዳት የአምላክ እናት አብሳሪው ቅድስ
    ገብርኤል ከአንተም ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን።

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ የማቶሳአላ እድሜዬ ይስጥክ መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ኑርልን

  • @PawelosChane
    @PawelosChane หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ትምህርትህ ለመንፈሴ ለህይወቴ መዳኒቴ በመሆኑ ፈጣሪ ጤናህንና ሰላምህን ይስጥህ

  • @እህተስላሴየማርያምልጅነኝ
    @እህተስላሴየማርያምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
    @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ 3 ปีที่แล้ว

    ይገርማል በእዉነት ይህንን ህይወት የሚያድስ ትምህርት እንድማር ስላደረከኝ የድንግል ማርያም ልጅ እየሡሥ ክርስቶስ አመሠግንሀለሁ 🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን 🙏በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እነሡ ቤት የገባዉ መንፈስ ቅዱስ በእኛም ህይወት ይግባልን🙏 በእየቤታችን ብዙ ጉድ አለ እኮ 🙏

  • @alemtsahayweldegebral9678
    @alemtsahayweldegebral9678 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሄርን ስራ ድንቅ ነው ልጁችን መመለስ ሲፍልግ አንድ ሰው ስጠን መምህርን ሳይስለች ደከመኝ ሳይሎ ቀን እና ማታ ሳይሎ ይመግቡናል እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልወት ከእናቶች እሚመጣው ለልጁች ይተርፍዕል እግዚአብሔር ይማርን ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ደሰይላል ይህን ያደረገው የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን እነሱን የሰማ አምላካችን እኛንም ይስማን

  • @nardosmekonnen9033
    @nardosmekonnen9033 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ለኔ ትልቅ ቀን ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤በገጠመኘ ትምህርቶች ዛሬ ቤተሰቦቼ ለቅዱስ ከቁርባን በቅተዋል ከቡዙ ፈተናዎች አልፌ ዛሬ አመሰግነው ዘንድ ምክንያቴ ቡዙ ነው
    ጾም ጸሎት ስግደት ሱባዔ እነዚህ ሁሉ
    ለኔ እግዚአብሔር አንዳቀው እረድቶኛል ቡዙ ነገሮችን አስተምሮኛል 🙏

  • @tigist3240
    @tigist3240 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
    በእዉነት ገጠመኞች በሙሉ በጣም አሰተማሪ ነዉ በሰላም ወደ እናት ሀገሬ ይመልሰ ቤተሰቦቸን እና የሰፍሬንሰዉ ለማድን ያብቃኝ ዛር ጠንቆይ በጣም ያመልካሉ እግዚአብሔር ያግዘኝ እነሱን ገጠመኞችን እንዳሰማቸ እና እንደዚህ እንዲመለሱ በጸሎት አሰቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @sndayogebrihans6094
    @sndayogebrihans6094 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅር እስከ መቃብር እምባለው ተረት ለካ እንዲህ ነው በስመአም እንዴት ደስ ይላል እኛንም ከዚህ ሰምተን ሂወታችን ምንቀይርበት ያርግልን አሜን ፫

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተባረክ በፆለትህ አሰበኝ ወለተ፠መድህን፠ቤተሠቦቸን

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin memerachin

  • @yo-di-t
    @yo-di-t 3 ปีที่แล้ว +1

    እኛ ቤት የሚጎበኝን እያልኩ ሁሌ አለቅሳለሁ እንግዲህ የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ቁዱስ ኤልሻዳይ እሱ ይፍታው ይድረሰን ይጎበኘን አንድ ቀን እንግዲህ ኤፍታህ ይለን ይሆናል እኔ ክርስትያን ነኝ ተስፋ አልቆርጥም በተረፈ መምህራችን በዚሁ ቀጥልበት እደውም የሰው ወሬ አትስማ በቀን በቅን ገጠመኝም ሆነ በ ኤፍታህ ብትለቅልን ጥሩ ነው በዚህ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኩፉውን ሁሉ ያርቅልህ ጠላቶችህን ከእግር መረገጫ ስር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️ 💠💠💠 ✨✨✨ ✝️ወስብሀት ለእግዚአብሔር ✝️ወለወላዲቱ ድንግል ✝️ወለመስቀሉ ክብር የቆየን አሜን አሜን አሜን

  • @መስከረምወለተወልድ
    @መስከረምወለተወልድ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @ድንግልማርያምእናት
    @ድንግልማርያምእናት 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
    @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ሁሉም ገጠመኝ የምተቀርብልን ሁሉ እየተለወጥንበት ነው እኔ የቃናን ድራማ ነበር የማባርረው አሁን ግን አንተን ካገኝሁ ወዲህ የአንተን ገጠመኝ ነው የምከታተለው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @appapk5408
    @appapk5408 3 ปีที่แล้ว

    መማህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @bayegamachu2196
    @bayegamachu2196 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ታርከቻውን የስታምራን ዛንድ ስለ አከፈለችውን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስታማር ነው በዝ ገጣመኝ የታለዋጣቹ በጣም ደስ ይላል እኔም እንድለዋ በጸሎት አስቡኝ ዋለታ መርያም

    • @bayegamachu2196
      @bayegamachu2196 3 ปีที่แล้ว

      እኔም በአከባቢዬ የሎ ቤታሰቦቼን እንድለዊጥ በጸሎት አስቡኝ ዋለተመርየም

  • @ሳምራዊትነኝ
    @ሳምራዊትነኝ 3 ปีที่แล้ว +10

    መምህርዬ እኔ በበኩሌ ገጠመኙ ገና ስጀምር እንኳን ሰላም መጡ ብየ እጀምራለሁ ስለገጠመኙ ስጨርስ እፅፋለሁ ብየ በኋላ ግን እየሰራሁ በኤርፎን ስለሆነ የምሰማዉ ስጨርስ መፃፌን እረሳዋለሁ በጣም ይቅርታ
    አሁንም ካረሳሁት ልጨርስና ተመልሸ መጥቸ እኮምታለሁ

    • @twerkkeskes4661
      @twerkkeskes4661 3 ปีที่แล้ว +2

      እይ እኔም በተለይ a b በሖነ ስአት ሲላስበዉ c ላይ ደርሸ ነዉ የማየዉ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 3 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ እነዚህ ቤተሰቤች በጣም ደስስ የሚሉ ናቸው።የቤተሰብም ወርቆች ነበሩ የተሳሳተ ቦትላይ ወድቀው ያገኘኸው የጠቆረ ወርቅ እና አንስተህ ያፀዳሀቸው ነው የመሰለኝ ።እግዛብሔር ይመስገን

  • @markabdamza8639
    @markabdamza8639 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ለሰተማሩን ለመከሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ለሁላችንም ማሰተዋሎን ያድልልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ልጃቻችን ልቦና ይስጥልን
    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከእንዲህ ያልው ነገር በእውነት ከባዱ ነው እሂ ነገር

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ ይህን ትምህርት ከ3 ቀን በፊት ጀምሬው በስራ መደራረብ የተነሳ መጨረስ አልቻልኩም። እጅጉን አስተናሪና ባደግኩበት ስፍራ ይሄንኑ የሚመስል ታሪክ እንደተፈፀመ አስታውሳለሁ። እግዚአብሔር ቤተሰቦቻችን ላይ አድሮ የሚፈትነንን ሰይጣን ይሰርልን።

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት መምህርችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ የኛን ህይውት ቃያርኬን እኔጅ ድሮ እንደዚህ በአውቃው የስንት ስው ህይውት አትርፈ ነበር አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ይከበር ይማስገን እሄንን የህይወት እንጄረ የስጠንን

  • @amenwendimu5188
    @amenwendimu5188 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም እንዴት ዋልክ መምህር ባለፈው ትምህርት ላይ የሆነ ትልቅ ተይቀህ ነበር ትምህርቱ እረዘመ ብዙ አስተያየት አረዘመም በጣም ጠቃሚ አስተማሪነው አንተ እንዳይሰለችህ እንጂ በጣም ትሩ አገላለፅና አስተማሪ ነው ልፕብዙ ሰዎችም ብር እያረግን ነው ልብህንና እግዚአብሔር የሚልህን እንጂ ስው የሚልህን አትስማ ምክንያቱም የስው ፍላጉቱ ብዙ ስለሆነ ሙሴን እንዴት እንዳስቸገሩት ከዛን አማቹን እግዚአብሔር ልኮለት በአማቹ አማካኝነት በተሰጠው ምክር እፎይ እንዳለ የስው ፍላጎት መቼም መቼም ተማልቷ አያውቅም አንድ ነገር ብቻ እወቅ ያንተ ትምህርት በትክክል በቀን አንድ ስው እያዳነነው ይህ ላንተ ምን ማለት እንደሆነ እኔ አልነግርህም በትክክል ከእምነት ከስውነተ ከማንነቱ መስመር የወጣወን ስው እያቀረፀ እየጠረበ እየመለሰ ነው ላዛውም ዳግም እንድትመለስ አርጉ ይህ ማለት መግደል ነው ስለዚህ ሁሌም እፕስተምር በርታ ወለላይቱ ብርታት አቅም ትሁንህ የገባውና ከእሳት ውስጥ የወጣው ያስው ሁሌም ስለ አንተ ይፀልይልሀል

  • @ኦጆናትግራይክሓልፍእዩ
    @ኦጆናትግራይክሓልፍእዩ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልንመምህራችን

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የእነሱን ልብ የመለሰ የቀየረ እኛንም ይመልሰን አሜን

  • @tesfayekebede9839
    @tesfayekebede9839 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በፆሎት አስበኝ አምደእስጢፋኖስና ስነማርያም

  • @hannazewdie1859
    @hannazewdie1859 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንዴት ነህ እኝ እግዚያብሔር ይመስገን በጣም ደህናነኝ ከሚገርም ነገር ቢኖር ብዙ ገጠመኝና ልዩ ገጠመኝ ሰምቼዋለሁ አዳምጨዋለሁ ስለ ሱባኤም ብዙ ትምህርትህ ትንሽ ቢሆን እኔን ሳይነካኝ አያልፍም አንድ ነገር ትንሽ ቅር የሚለኝ ሴቴቹን አረጡ ቶሎ አግቡ አትበል አብርሀም በስተእርጅናው ዘመን የወለደው ሀና ሳሙኤል አንዴ አባ ዬሀንስ የዛሬው ትዉልድበመጀመሪያ ይመጡና ስራ ስራው ሲገኝ ባል ባል ሲገኝአባ ዬሀንስ ልጅ ችኩል የሆነ ይላሉ ትውልድ ይቅርታ ከአንተ በልጭ አይደለም ይቅርታ ለአፃ ፃፎና ለአማርኛ ብዙ አገር ውጭ ስለሆንኩ ነው

  • @senayetwoldemichael4717
    @senayetwoldemichael4717 3 ปีที่แล้ว

    ተስፍየ ለበረከት ሁን እመ ብርሀን ትጠብቅህ ሁልጊዜ ካንተ ጋር ናት እስዋን ይዘህ ሁሉንም ታሽንፍልህ ሁሉም ያንተ ትምህርት በእውነት አይጠገብም እግዚአብሔር እንዳንጠፍ መምህራን የስጠ ይመስገን

  • @judio5511
    @judio5511 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም ማስትምረ ኝ ትምህርት ነው ያቀርብቀው የልጆች ሕናት ነኝ ሕና ውስጤ መጥፎ ያሳስበኛል ሕና ሀዑን ገባኝ 🙏🙏🙏

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤፍታ በለኝ ጌታ ሆይ😢 መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት የዛሬ ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነዉ ጠንቁይ እና አስጠቁይ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸዉ ቆይ ባልሰራልሽ የሚል ቆንቁ እኔም የምዉቅ ታሪክ አለ

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
    @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እርጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን ቃለህይወትያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንን እሜንንን እሜንንን ።መምህራችን።

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እግዚአብሔር
    ይመስገን በሁሉም ገጠመኞች እየተማርን
    እየተለወጥን ነው በእውነት መምህራችን
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @ኣባቴሂወቴ
    @ኣባቴሂወቴ 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በጣም ነው ምናመሰግነው ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 3 ปีที่แล้ว

    ቅናት ከ ስውላይ ካልጠፉ ተንኮል እሚባል ነገር እይቀርምብዙ ብዙነገር ነው የስውልጅ ተኮል ይገርምሀል መ ምህርተስፉዬቃለሂወትንብይስማልን 🙏🙏🙏

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว +11

    መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በፍቅር ነው የምሰማው ብዙ ገጠመኝ ከሕይወቴ ጋር ይቀራራባል

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @emmatesfaye2560
    @emmatesfaye2560 3 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን lenesu yederese geta hulunim bet yegobigyewu AMEN AMEN AMEN