159ኛ ገጠመኝ ተገዳ መደፈሯ ያላስተማራት ህገወጥ ለባሽ ታሪክ( በመ/ር ተስፋዬ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 352

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር❤❤❤ ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን😢

  • @ገዳማትትግራይ
    @ገዳማትትግራይ 3 ปีที่แล้ว +12

    መምህርየ የኔ የዋህ እንዶው ምን ልበልክ ቃላትም የለኝም ላንተ ምገልፅበት በስደት ሆኚ ባንተና በኣባ ግርማ ነው ሃይማኖቴና ትህትና ያወቁኩት ከእኔ ሃጢኣተኛ እድሜ ቀንሶ ለናንተ ይስጣቹ

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት
    @እናቴማሪያምለኔስልዩናት 3 ปีที่แล้ว +21

    መምህራችን አንተ የህይወትን ምግብ የምመግብ ቀና ትሁት አባት እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አንተ ማለት ለኔ ዳግም ሰው ያረከኝ የህይወት አባቴ ነህ 🙏😍

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 3 ปีที่แล้ว +28

    መምህር ስለህፃናት ዩቱብ መጫወቻ ያልከው ነገር እጅግ በጣም ትክክል ነህ:: እኔ ልጆቼን ብዙ ነገር ማየት እንዳይችሉ ከልክያለው:: ኣሜሪካ ህዝቡን ሀጢያት የሚያለማምዱት ከልጅነት ነው:: ፈጣሪ ይሰውረን🙏🙏🙏

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 ปีที่แล้ว +26

    ኤፍታህ በለኝ አምላኬ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ዉድ እና እንቁ ስጦታችን እንኳን ደህና
    መጣህልን
    እንኳን አደረሰህ ኑ ወገኖቸ እንማር እንለወጥ
    አዳምጨ እመለሳለሁ

  • @devan8265
    @devan8265 3 ปีที่แล้ว +50

    መምህሬ ሠላምህይብዛልኝ አሜን እስኪ ልስማ እና እመለሳለሁ ተወዳጆች እንደኔ በመዳብ ኩሽና ጉድ ጉድ እያላችሁ እምትማሩ እምሰሙ ላይክ አሳዩኝ ማርዎች ለሁላችሁም ለተዋህዶ ልጆች መልካም በአል እያልኩ ሠላም ሠላም ሠላም ማችሁ በእግዚአብሄር ይብዛላችሁ አሜን

  • @ruutgashaw1264
    @ruutgashaw1264 3 ปีที่แล้ว +19

    ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ስጠን አንተ ሁሉን ታደርጋለህና መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከሀገር ውጭ ሆኜ በስልክ ላገኝህ አልታደልኩም ሀገር ስገባ እንዳገኝህ እግዚአብሔር እንዲፈቅድልኝ እለምናለሁ እስከዛው በፀሎትህ አስበኝ ሚስጥረ ስላሴ ነኝ

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 ปีที่แล้ว +13

    አሜን አሜን አሜን
    መምህርች እንኳን አብሮ
    አደርሰን የሞቱትን ነብሰ
    ያማርን ኤፋተህ በለን
    የድንግል ልጅ እንተለመደው
    ሼርላይክ እንድርግ
    ፀጋውን ያብዛልክ መምህርችን
    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚእብሔር
    ይመሰገን ማሰታዋሎን ያሰጠን እርሷ መድኒዓለም

  • @umsaif6623
    @umsaif6623 3 ปีที่แล้ว +17

    አደኛ ነኝ እካን ለወሳእና ባአል አደረሳቹ መምህር ረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ያድልልን

  • @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288
    @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288 3 ปีที่แล้ว +14

    መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ሰብስክራይ ካደረኩኝ ቆይቻለሁ ግን አላዳምጥም ነበር 2 ቀን አድምጭ የእውነት ቃል አጠረኝ ትልቅ ትምርት ሆኖኞል በጣም በጣም ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ

  • @እህተማርያምየገብርኤልልጅ
    @እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +14

    ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኩዋን በሠላም ለሆሳእና አደረሳቹህ አደረሠን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ሰላሟን ይመልሥልን ሥደተኞችም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ያንተን ት/ት ሰምቶ የማይለወጥ የለም ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እቁ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 ปีที่แล้ว +12

    በእዉነት ዉድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    በጣም ተምሬበታለሁ የእህታችን ታሪክ የብዙ እህት ወንድሞቻችን የኔም ታሪክ ነዉ እህታችን ላንቺ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን
    እኔ በፊት በእስልምና ሀይማኖት ዉስጥ እያለሁ ኩል እወድ ነበር 👍አልፎ አልፎ እና ጥፍር ቀለም ደግሞ በግራ እጀ የመጨረሻዋ ጣቴ ላይ
    ግን በጣም ልጅ ስለነበርኩ ሳድግ እረሳሁት
    አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ኮስሞቲክስ ምን እንደሚመስል አላዉቀዉም 👍 ልብስም እረጅም ካልሆነ አለብስም እግዚአብሄር ይመስገን

    • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
      @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 ปีที่แล้ว +1

      የሁላችንንም መጨረሻ ያሣምረው

    • @jekjabmadathil3293
      @jekjabmadathil3293 3 ปีที่แล้ว

      ወይኔ እህቴ ሙስሊም ነበርሽ እንኳን ወደ አማናዊቷ ቤተክርስቲያን ተመለስሽ አይይይይይ የመንፈስ ስራ ከባድ ነው

  • @የድንግልማርያምፍሬ
    @የድንግልማርያምፍሬ 3 ปีที่แล้ว +20

    ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን
    ሴት እንደ ሴት ወንዶች ደግሞ እንደ ወንድ ሁነን ለመኖር እግዚአብሔር ይርዳን
    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ለህታችንም መጨረሻዋን እግዚአብሔር ያሳምርላት

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣህ
    መምህር የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለሆሳህና
    በዓል በሰላም አደረሳችሁ !! አደረሰን 🤲🌿🌿
    የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑኑኑኑኑ አብረን እንማማር
    እና እንለወጥ ???..

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
    @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ዉድ መምህር መጣህ እግዚአብሄር ከኛ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ የኔ የዋህ

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 3 ปีที่แล้ว +10

    እናመሠግናለን መምህር ጥላቴን ያወኩት በዚህ ገጠመኝ ነው አምላኬን ሳማርር የነበርኩ ዛሬ ፈተናው ያው ቢሆንም ግን ጥላቴን አውቄዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ይስጠዎት

  • @tigistababu8141
    @tigistababu8141 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እኔ እሚገርመኝ አቀራረብህ ነው ለትልልቆች ለወጣቱም እሚሆን እና በምንረዳው አይነት ነው እምታቀርበው ሰአቱ ቢረስምም በፍቅር እና በተመስጦነው ወደኔ የሚገባው ብዙ ትምህርት እያገኘውበት ነው ለአንተም ለሁሉ ገጠመኝ ባለቤቶች እንዲቀርብ መፍቀዳቸውና እኛም ለመማር ለመለውጥ ምክንያት ለሆኑን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን ለአንተም ድካምህን ሳትቆጥር የሰውን መቀየር የምትወድ መልካም ሰው ነህ እድሜ እና ጤና ላንተና ለቤተሰብህ እመኛለው

  • @MonaMona-xb2yk
    @MonaMona-xb2yk 3 ปีที่แล้ว +9

    ስራዬን ሳላሰበዉ ጨርስኩ እያዳመጥኩ ደስስስስ ብሎኛል በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ መጨርሻችን ያሳምርልን ሁላችንም እህተ ማርያም ከኔ የበርታቹ በፀሎት አስቡኝ

  • @በለይነሽወለተእየሱስ
    @በለይነሽወለተእየሱስ 3 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ማንም ሳይቀድመኝ🏃

  • @ሙሉወለተማርያም
    @ሙሉወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ ያድለን አሜን፫

  • @rahmaawekea8040
    @rahmaawekea8040 3 ปีที่แล้ว +5

    አንክዋን ደና መጣህ መምህር ሁሌም ሳላመሰግን አልውልም አላድርም የመቀየሬ ሚስጥር ላሁኑ የደስታ ህይወቴ ምክንያት አንተ ነህ በምን ቀን አወኩህ ኡፍፍፍ ተመስገን 🙏🙏🙏አድሜ አና ጤና ይስጥልን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። ይሄ ገጠመኝ በየቤታችን ያለ አለባበስ እና ስንመከር ደሞ መብቴ ነው የዘመናችን መልስ ነው።ይሄን ቃል እንድንናገር የሚገፋፋንን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው እረ እመብርሀን ትድረስልን በምንሰማው ትምህርት ልባችን እንዲነካ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልን ልባችን ተደፍኖል በጣም በጣም አስፈሪ ዘመን ላይ ነው ልጆቻችን የደረሱት እመብርሀን በሁላችን ቤት ውስጥ ትግባልን አሜን

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 ปีที่แล้ว +56

    ይገረማል ?? አሁን ምን ግዜ ሰምታችሁ ጨርሳችሁ ነው dislike እምታደርጉት እግዚአብሔር አምላካችን ማስተዋሉን ያድለን 😢

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ መምህር

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስለምታቀርብልን ገጠመኝ በሙሉ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @selamawitebba5549
    @selamawitebba5549 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ከፀጋ ይስጥህ መምህር እኔም አንድ ቀን እግዚያብሔር ከፈቀደ አገኝህና የኔንም የቤተሰቤንም ታሪክ ትጎበኘዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ መድሀንያለም አባቴ ብቻ ፈቃዱ ይሁን እህተ መለዐክ ብለህ በፀሎት አስበኝ

  • @እሩሀማነኝስደተኛነኝ
    @እሩሀማነኝስደተኛነኝ 3 ปีที่แล้ว +4

    አጭር ገላን የሚሳይ ነገር ደስ አይለኝም ሙሉ ሱሪ ግን። እርግፍ አድርጊ እንደተው በፀሎት አስቡኝ ለምን እንደምወድ እንኳን አላውቅም ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ መተው እፈልጋለሁ

    • @almuudiribsa2129
      @almuudiribsa2129 3 ปีที่แล้ว +1

      Ehete egzeabher yasibish .suriwun lamatawu kafalaksh litochi sitiyi libashiwuna lela mulu libs atagabish askamichi kaza yamayihon bota kidajiwu yatakadadawu hafrata galash silamiyasayi yagid isun kayiresh mawutat silalebish mulu libsun labsesh tochiwalesh mokiri yichalal

    • @እሩሀማነኝስደተኛነኝ
      @እሩሀማነኝስደተኛነኝ 3 ปีที่แล้ว

      @@almuudiribsa2129 እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @babys7570
      @babys7570 3 ปีที่แล้ว +1

      አግዚአቢሔር ያስብሽ አህት

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ህይወት-ቨ7ጀ
    @ህይወት-ቨ7ጀ 3 ปีที่แล้ว +3

    ልዩ ዘመናዊ አስተህምሮ የምታስተምረን ብሩክ የሆንክ ሰው ነህ ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፅ በቃ እውነተኛውን ክርስትና የያዝክ ሰው ነህ በቆብ ተደፍፍነው ስንት አባቶች አሉ ምእመናንን ጥሩ መልስ የማይመልሱልን በቃ ለኛ ስጦታችን ነህ ትለያለህ ዘመናዊ ገጠመኞችህም በጣም አስቀውኛል ያለፈው

  • @ነገንአለን
    @ነገንአለን 3 ปีที่แล้ว +3

    አዉ ሴት ልጅ እራሳን ባትሸፋን የተዋርድች ትሁን ይላል ቃሉ ግን አንሰማም በየትያዉም ቦታ ቀሜስ ሰወነታችንን የሚሸፋን ልብስ መልበስ አለብን።

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን ይባላል ተመስገነው እጅ ልጆቹን ከወደቁበት እዳይቀሩ አተንና መምርን ሰጠን እግዝአብሔር ይመስገን እህቴ ስለ ተመለሽ ደስ ብሎኛል

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว +19

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸገዉን ያብዛልህ በአንተ ላይ አድሮ የአስተማረን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን✝️✝️

  • @sabiyalagty3530
    @sabiyalagty3530 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማልኝ

  • @babys7570
    @babys7570 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አለባበስማ ወሳኝ ነው ለክርስትያን ቀሚስ ነው የማደርገው አሁን አሁን ግን በስራዬ የተነሳ ከስር ታይት አርጌ አንደህንዶች ነው የምለብሰው በምንም አይነት ሰውነቴ ቅርጽ አይታይም ስራዬ ያስገድደኛል ቢስተካከልማ ቀሚስ ሁሌ ባደርግ ደስተኛ ነኝ አኛ ሴቶች ልብ ይስጠን ለሰው መሰናክል አንዳንሆን አምላክ ይርዳን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መምህራችን ደስ ይላል ዝማሬው!

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልቁ መላእክት ደሰታ አብሳሪዉ ለቁድሰ ገብሪኤል ወርሀዊ ባአል አደረሳችሁ ወለተ ቅድሳን ብላችሁ አሰቡኝ

  • @yosefbirhanu226
    @yosefbirhanu226 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ተስፋዬ እንኳን በሰላም መጣህ እንዴት ነህ ደህናነህ ብዙ ጊዜ ደውዬልህ ነበር ስልክ አታነሳም እኔ የምኖረው አረብ አገር ነው በጣም ያመኛል እና በፀሎት አስቡኝ የክርስትና ስሜ ወልደ ጻዲቅ ነው በጣም ስለተቸገርኩ ነው በእግዚአብሔር ስም እለምንሀለሁ

    • @ሶሊያናእናቴ
      @ሶሊያናእናቴ 3 ปีที่แล้ว

      ወልደ ጻድቅ እግዚአብሔር ይማርህ እኔንም አስቡኝ

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርህ እመብርሐን ትዳብስህ

    • @ሶልያና-ሸ4ቐ
      @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว

      እመብርሃን ትዳብስህ ወንድሜ

    • @yosefbirhanu226
      @yosefbirhanu226 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ወገኖቼ እመብርሀን ሁላችንንም ትፈውሰምን

    • @babys7570
      @babys7570 3 ปีที่แล้ว

      አግዚአብሔር ያስብህ ወንድሜ

  • @rebuni2457
    @rebuni2457 3 ปีที่แล้ว +4

    ኸረ መምህር እኔ በበኩሌ ብር ያለው ወንድ አልወድም በራሴ ሰርቼ መለውጥ ግን ሁሌም ሕልሜነው እንጂ በሰው ሀብት መለጠፍ አልፈልግም

  • @ወለተክሮስ
    @ወለተክሮስ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰምተም ለመለወጥ ያብቃን መምህር ፀጋው ይብዛልህ ፀናቱ ብርታቱ ይስጥህ አበቴ ስደተኛ ነኝ በብዙ ፍለጎት ይምካትን ሰው ነኝ ግን እንደ እግዛአብሄር ፍቃድ እንዳያኖረኝ፡ ወለተ ክሮስ ብለህ አስበኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማነውን ለመለወጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv 3 ปีที่แล้ว +2

    እንደም አመሸህ ዉድ መምህራችን አንኳን ለሆሣህና አደረሠህ አደረሣችሁ የመምህር ተሥፋየ ተማሬወች ኑኑኑ እንማር የክርሥቶሥ ቤተሠቦች

  • @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ
    @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ እናት አባቶቼ ሕሕት ወንድሞቼ ውድ እቁ ልዮ ወንድማችን ሰላማችሉ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት እማምላክ ትጠብቃችሁ ከክፉ ይጠብቀን ቃለሕይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ልጆችሕን ሺ ያድርግልሕ በቤቱ ያፅናችሁ አሜን፫
    አቤቱእኔስየትኛውይሆን የሚሰቃየኝ እኔምበውስጥ እፈልግሃለሁ ወንድሜ በስዴትነው ያለሁት ግን ሃገር እዳልገባ ቤተሰቦቼን እድጠላ ኧረ ስንቱ ይነገር

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እጅግ አስተማሪ ትምህርት ነዉ ራሴን ነዉ ያየሁበት ሴት ሆኘ የወንድ ሱሪ ነዉ የምለበሰዉ እስካሁን ይህን ለመተዉ አልቻልኩም ባለቤቴም ሱሪ እደለብስ ነዉ የሚፈልገዉ እባካችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሩፋኤል ብላችሁ

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው በእውነት
    ብዙ ነገር ተምሪበታለው እግዜቢሄር ይስጥልን
    🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏አልጨረስኩትም ትንሽ ይረኛል እጨረሰዋለው

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእህታችን ገስፆና አስተምሮ የመለሰ አምላካችን ለኛም ይመልሰን ውድ መምህራችን የጠቀስክልን ጥቅስ እንድናስተውል ርድቶናል እናመሰግናለን አባትዋም ደስተኛ ሊሆን ይገበዋል ምክንያቱ የብዙዎቻችን የሚቀይር ትምህርት ነው

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማንነቴን እያስተካከልኩ ነው ተስፋ ስላሴ አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው 🙏🙏🙏 እኔ ሙሉ ቤተሰቤም እንቆርባለን
    ግን አንድ ግን እንደፌንጣ ካንዱ ቤተሰብ ወዳንዱ የሚዘል መንፈስ አለ ቆርጨ ልሂድና አገሬ ውልቅ አድርጌ ላስወጣው እያልኩ ነው ይቅናሽ በሉኝ 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዴው እኮ ይገርማል ምን ያክል እንደሚጫወትብን የቤተሰቦቻችን አቴቴና ዛር መንፈስ እግዚአብሄር ይገስፅህ ርኩስ መንፈስ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mimohousseini7756
    @mimohousseini7756 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችንእንኳንአብሮአደረሰን
    ለመምህራችንቃልህይወትያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በእዉነት ሁለዬ አዲስ ትምህርት ሂወታችንን እንድናይ እና እንድንነቃ የሚያደርግ ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት በአንተ ላይ አድሮ የሚስተምረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንተንም በእድሜ በጤና ከነ ቤተሰቦችህ ያኑርልን የእኛ መልካም ቅን መምህር ስወድህ በመቤቴ እሷ አዚኚት ኪዳነ ምህረት ጠላቶችህን ና የአገሬን ጠላቶች ትሰርልኝ🤲🤲🤲

  • @መልካምነትለራስነው-ከ7ሰ
    @መልካምነትለራስነው-ከ7ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን አባታችን።

  • @محم.محمد-ق4ح
    @محم.محمد-ق4ح 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ መምህር ቃል ሒወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና

  • @ፍሬወርቅገብሩየተዋህዶልጅ
    @ፍሬወርቅገብሩየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምህ ይብዛልኝ የማከብርህ መምህሬ ከተኛሁበት አነቃኸኝ ፀጋውን ያላብስህ ወለተ አማኑኤል በፀሎትህ አስበኝ

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እንኳን ወደቤቱመለሰሽ እህታችን ሁላችንም ቃሉን ፀብቀን ለመኖር ያብቃን የእውነት መምህር ገጠመኝ የምታብራራበት መንገድ በጣም ነው ደስ የሚለው አሁን ላለን ትውልድ በሚገባን መልኩ ነው የምታስተምረው በርታ እህታችን ታሪክሽ በጣም ያስተምራል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @vipku1550
    @vipku1550 3 ปีที่แล้ว +1

    አባት የምታስበውን ሁሉ
    በሱ ቸርነት አሳብህሁሉ
    ይሳካልህ አሜን እደሐለለን
    በርታ ጠላቶችህን ከግርህ ስርይውደቁ አሜን አሜን አሜን ፈተናውን ሁሉ በሱ አሸንፍ አሜን ስጦታችን ነህ
    ለምታ ስተምረሁሉ ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @takkoushcell6392
    @takkoushcell6392 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለቃልህ ሁሌም አዲስ ደህ እለሃለው አቤተ ዝማሬ ውይይይይይይይይ አምላኬ ተመስገን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን። ወድ መምህራችን♥♥♥♥

  • @ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
    @ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ወለተማሪያምየኪዳነምህረት
    @ወለተማሪያምየኪዳነምህረት 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እኔ ከልጅነት እስቀ እውቀቴ ድረስ ቀሚስ ለብሼ አላውቅም ቤተክርስታያን ስሄድ ብቻ እሱንም በግድ ነበር ቀሚስ ምለብሰው አሁን ከዚህ ትምህርት በኋላ ቀሚስ በስርአቱ ለብሼ ሴት እሆናለሁ ስርአት ያለው አለባበስ እየለበስኩ።

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለሂወትን ያስማልን
    ዝማሬመላኢክትን ያስማልን አሜን ፫

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว +1

    ልጄ እግዚአብሔር ወዶሻል እና በርች እሽ እድለኛ ነሽ እደዚህ አይነት አባት ስለአለሽ እውነት በአሁኑ ዘመን እኮ በጣም ውስን ናቸው ለልጆቻቸው መሰዋት የሚከፍሉእና እግዚአብሔር የአባትሽን የትዳር ዘመን ይባርክላቸው ልጅም ይስጣቸው አማካሪ እንድታገኚ መምህር ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን አንደኛ ነህ አባቷ ተባረክ ወንድሜ እውነት ቃለትየለንኝም ስለአባቷ የምገልፅበት መልካምየትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @ሂዊየድንግልማርያምል-ዘ9ጀ
    @ሂዊየድንግልማርያምል-ዘ9ጀ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አስተማሪ ገጠመኝ ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አብሮ አደረስን 🤲💒🤲🕊🕊

  • @public390
    @public390 3 ปีที่แล้ว +1

    የምፈልገዉ ትምርት ነበር መምህር

  • @محم.محمد-ق4ح
    @محم.محمد-ق4ح 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ሁሊም አባቶችን ማየት እፈልጋለሁ ከስደት ስመለስ አገኛቸዉ ይሆን ፀልዩልኝ እህት ወድሞቸ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 3 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማን ለሁላችንም ስሚልቦና ይስጥን አተንም መ .ራችን ከክፉነገር ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል አሜን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም ደስ ያለውን ሰው አድርጎ ይስራን 🙏🙏🙏

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው የብዎቻችን ስህተት ነው ጌዴለሽነት በጣም ነው የሚጎዳዉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን እህታችን እግዚአብሔር መጨረሻችሁ ያሳምራላችሁ

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ፈጣሪ ከክፉ አለባበስ ከክፉ ንግግር በቸርነቱ ያድነን በርታ በአንተ ትምህርት ብዙ ህዝብ ድኖዋል ምክንያቱም አንተ ከእኔ መፍትሔ ነው የምታስተምረው ሐውጥ አምጥተናል ወለተሚካኤል ብለህ በፀሎታቸሁ አስቡኝ

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር በጣም እናመሰግናለን የእህታችን ታሪክ ብዙአችንን እንዳስተማረን አምናለሑ እኔም ማቆም ያልቻልኩት ሡሪ መልበስ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተማርያም
    ተስፋ ስላሴ እማፍቅር ትጠብቅህ።

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል የደብተራው መልስ ደምከ ከሱም ብሶ ቅድስ ሚካሄላችንን ከወደቀው ጋራ አወዳድሮ የወደቀው ነገሮችን በፍጥነት ያከናወናል ሲል ጉዳቱንስ ሴጣን ሲያደርግል ከዛ በኋላ ከአፈር ይደባልቅሀል ረሳከው ። ይች መብቴሄ ነው የሚል አባባል ወደለቅሶ ቤት ነው የሚወስደው ። እግዚያብሄር ድንቅ አምላክ ነው ። ያወጣልን ህግ በጣም ደስ ይላል እሱን ከተከተልን ምንም አንሆንም እቢ ካልን ግን ዳቢሎስ ነው ጢባጢቤ ይጫወትብናል ወጣ ስንል እንቀጣለን እግዚያብሄር ብዙ ነገር ይታገሰናል እጂ ስራችን እማ ክፉ ነው ።

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @ወለተሳሙኤል
    @ወለተሳሙኤል 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @sahlemariamsahlemariam2971
    @sahlemariamsahlemariam2971 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ትምህርቱና ስለ ትጋትህ እግዚአብሔር ይስጥልን ። ስለ ዘመን መለኪያ ጥያቄ ነበረኝ።

  • @biniyambeyene1798
    @biniyambeyene1798 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህርዬ እንካን አደረሰህ ከነመላው ቤተሰብ ጋር ትምህርትህን ሁሌም በናፍቆትና በጉጉት ነው የምጠብቅህ በሂይወቴም ከቤተሰቤም ጋደኞቼም ብዙ እየተማርን ነው ጠባቂህ ይብዛልን በጾሎታችሁም አትርሳን ወልደ ኢሳያስ ብላችሁ 🙏🙏🙏🙏💐

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በጣም የታደልክ ሰዉ ሰለሆንክ ነዉ ሰወች የሚለወጡልህ። ፍቅሩን ያበዛልን እግዚአብሔር ይመሰገን።

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ሁሌም በጉጉት ነዉ የምሰማዉ ሂወቴ መገድ የያዘበት ሰለሆነ እግዚአብሔር እድሜ ህን ያርዝምልን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว

    ወይ መምህር አሁንስ እየገረመኝ ነው በእውነት የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የማገርም ነገር ነው ቅንነትህ ብልሃትህ ለሰው ሁሉ መልካም መሆንህ የሰዎችን ህይወት የምታስተካክል የምትጥር ውድ መምህራችን በእውነት የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ካንተጋ መሆኑ ግልፅ ነው ዲስላይ ለምታረጉ ማስተዋል ይስጣችሁ ወዳችሁ አደለም ታሳዝኑኛላችሁ በእውነት እግዚአብሔር አብዞቶ ያስባችሁ

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
    @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን በእውነት በአለባበስስ ለኔ ፀልዩልኝ ያደኩት በቀሚስ ነበር ስደት መጥቸ ግን በአለባበሴ የነተሳ ተፈትኛለሁ😭😭😭😭😭😭ደካማ እህታችሁ ወለተ ተክለሐይማኖት ብላችሁ አስቡኝ
    ቀሚስ ግዙልኝ ስላቸው ምን ፈለግሽ ነው የሚሉኝ ሰዎቸ አጭር ቀሚስ ብቻ ነው የሚገዙልኝ

    • @eth3816
      @eth3816 3 ปีที่แล้ว +1

      ይህ እኮነው እኛ የምንነቃው በአለባበስ ነው የሚገርመው እውነትነው ለብሻለው አሁን ግን ትቻለው ወደፊትም አለብስብ አጭር ቀሚስም ለብሻለው ሱሪም ለብሻለው ግን አሁን ሳስበው ይቆጨኛል አንችም ለመተው ወስኝ

  • @bayutube582
    @bayutube582 3 ปีที่แล้ว +1

    በእርሰዎትምርት እኛም ከመድሀኒአለም እገዛ ጋር ተለውጠናል ውዱ መምህራችን እድሚወትን ያርዝምልን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @tigistalemu9082
    @tigistalemu9082 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አስተማሪ ነው መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይባርክህ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ላደረገ ኣምላካችን ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እድለኛ ነሽ በርቺ ፍፃሜሽ ያሳምርልሽ

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 ปีที่แล้ว

    በዕዉነት መምህር ሰታሰተምር ከአፍህ የሚወጣዉ ቃል በጣም እራሴን እንዳሰተዉል ያደርገኛል። ትህትናህ በጣም የሚገርም ነዉ።አወ እባክህ ሰላለባበሰ አሰተምረን።

  • @tygisttg6527
    @tygisttg6527 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለእናኣንት የሁን አረ የዙሙት መንፊሰ ኣሰቸግረኝ ወለት ማሪያም ቡላችሀ በፆሎትችሁ ኣስቡኝ😭😭

    • @abezulove3386
      @abezulove3386 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ እናቴ እኔም እንዳቺ ነበርኩ ግን አሁን ከበፊቱ መከራዬ በጣም ለውጥ አለኝ ክብር ምስጋና ለእናትና ልጅ ይሁን፣ እና በተቻለሽ መጠን ፁሚ፣ ስገጂ
      ፣ሰኔጐልጐታ አንቢቢ፣ አርጋኖን ፣ውዳሴ ማርያም ፣መፃፉን ከሊለሽ ዳውንሎድ አድርገሽ ተጠቀሚ፣ ከባድ ነዉ የደረሰበት ነዉ የሚያውቀው፣

    • @eth3816
      @eth3816 3 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ያስብሽ በጣም ስገጂ እስኪደክምሽ ላብሽ ጠብ እስኪል ፁሚ ስጋሽን ጉጂው ከዛሀ ለውጥ ትያለሽ

    • @ትራንስፖርት
      @ትራንስፖርት 3 ปีที่แล้ว +4

      ስገጂ አህቴ አግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @almuudiribsa2129
      @almuudiribsa2129 3 ปีที่แล้ว

      Ehete enem endaza nabarku sichagirayne ya egzeabher Ab emnat takabahu ya enatachen ya kidist dingil mareyam si'il wada mahitsane akababi sasqamit enda etsan mahitsane wusti malawas jamara. Egzeabher yemasgen gin ahun titoynal alfo alfo tsom mafcha sidarsi newu mischagirayne batalayi tsom nage yifatal sil enda zarewu .bicha egzeabher yigatsitsawu.

    • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
      @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ እኔም እንዳች ነኝ ግን አሁን መፆም መስገድ መፀለይ ስጀምር አቅጣጫ ቀይሮ መጣ አሁን ከኔ ተነስቶ ወንዶችን ላይ እያደረ አስቸገረኝ በቻ ፈተናው ተይው እመ አምላክ ትርዳን

  • @እግዚአብሄርአረኛየነዉ
    @እግዚአብሄርአረኛየነዉ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚ እብሄር ለሁላችንም ማስተዋሉንይስጠን. መምህር እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ከምንም በላይ አገራችንን ሠላም ያርግልን ከዚህ መከራ አበሣ ከዚህ ፈተና ይሠዉርልን ድግል አሥራት አገሮን ትጠብቅልን እሡ እንደቸርነቱ ያሥበን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @mahaletasfaw2164
    @mahaletasfaw2164 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህር እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ 🙏🙏🙏 ከኔ የተሻላችው አሥቡኝ በፆለታችው😭😭😭😭😭😭😭

  • @hfufgxyd4872
    @hfufgxyd4872 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በእዉነት አስተማሪ ነዉ እኔ ግን። የአባታችንን የፈዉስ አገልግሎት ላይ ተምሬ ሱሪ እለብስ ነበር ግን አሁን ትቻለሁ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ዳቢሎስ ቅጥል ይበል እሰይ

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አንቺም ለስርግሽ ያብቃሽ ❤
    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚሀቤርይመስገንአሜ

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አንተም ከነ ቤተሰብህ አደረሰህ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን⛪⛪

  • @rebuni2457
    @rebuni2457 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር አዎ የሚሰሩት በጣም ያስፈራል እኔ የምሰራበት ትንሽ ልጅ አለች ዲያና ሾ እያየች ፈሪ ሆናለች ብቻዋ አትቀመጥ ድምፅ ከፍ አርገን ከጠራናት ታለቅሳለች ትጮዋለች ለብቻዋ ከክፍል ወደ ክፍል ብቻዋ አትሄድም ተኝታ ትቃትታለች

  • @clickclick4680
    @clickclick4680 3 ปีที่แล้ว +1

    እካን አብሮ አደረሰን

  • @ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
    @ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው በአለባበስ አርብ አገር በጣም ደስ ይለላ በተለይ ኩዌት ሁሉም እንፎራም ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይለላ

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ታስፋይ ኣንታን ያስታን ግይይታ ይባርከ
    ትማስጋን ትባርከ አንዳናንታኣ ይብዙለን
    ካል ሂዋት ያብዛለን ኣመን ኣመን ኣመን ኑርለን

  • @merryschannel8612
    @merryschannel8612 3 ปีที่แล้ว +4

    ድንግል ማሪያም ከነልጀዎ ትጠብቅህ መ ምህሬ እባክህ ስለሱባኤ አልገባ ብሎኛል እና በድጋሜ አስተምርኝ

    • @ሶልያና-ሸ4ቐ
      @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

      የኣስተማረው ቭድዮ ደግመሽ ኣዳምጭው

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እቢ ብሎኝ ደግሜ ደግሜ አዳምጬ ነዉ የገባኝ

    • @merryschannel8612
      @merryschannel8612 3 ปีที่แล้ว

      @@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @merryschannel8612
      @merryschannel8612 3 ปีที่แล้ว

      @@ሶልያና-ሸ4ቐ እግዚያብሄር ይስጥልኝ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የህታችንን ህይወት የቀየረ የቅዱስን አምላክ እግዚአብሔር ያሁላችንንም ይቀይርልን በየሁላችንም ቤት ያለ ነው ልቦናችንን ይመልስልን😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን

  • @melkanshemelkanshe6978
    @melkanshemelkanshe6978 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ