የ መቅዲ ምርቃት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • ‪@Mekdiyee‬

ความคิดเห็น • 2.6K

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  2 ปีที่แล้ว +1090

    መቅዲ እንኳን ደስ ያለሽ 😍
    Instagram: instagram.com/nebilnur/

    • @RukeeTube
      @RukeeTube 2 ปีที่แล้ว +11

      ወይኔ ነቢሎ እንዴት እንደምወዳችሁ ግሩፓችሁን 😍 አይለያችሁ

    • @user-zz1ui4on1r
      @user-zz1ui4on1r 2 ปีที่แล้ว +5

      ነባ ደሞ እላያችን ላይ ጥርቅ የምታደርገውነገር አይመቸኝም🤪ቻው በለን እንጂ😛

    • @emanadem4945
      @emanadem4945 2 ปีที่แล้ว +11

      መክሊትዬስ,አልተጠራችም,የኔ ውድ

    • @emanadem4945
      @emanadem4945 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-zz1ui4on1r እውነትሽን ነው

    • @emanadem4945
      @emanadem4945 2 ปีที่แล้ว +5

      አስለቀሳቹኝ ፍቅራቹቹቹቹቹ,እኔ በቃ ስራ ፈትቼ እዲህ የናንተ ሱሰኛ ልሁን

  • @Mekdiyee
    @Mekdiyee 2 ปีที่แล้ว +1050

    አከባቢዬ ያላችሁ ቤተሰቦቼ እና ጏደኞቼ የምትሰጡኝን ፍቅር እና ደስታ ሳየው ፈጣሪዬ ሆይ እኔ ግን ይሔ ሁሉ ጥሩ ነገር ይገባኛል? እላለሁ ደስታዬን እና ምስጋናዬን ቃላት ገልፆልኝ አውጥቼ ባሳያችሁ በምን እድሌ ነገር ግን እናንተ ለኔ ከፈጣሪ የተሰጣችሁ ስጦታዎች መሆናችሁን እወቁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ 🙏🏽

  • @ritatekalign6807
    @ritatekalign6807 2 ปีที่แล้ว +461

    Nebilye የምር እንዳንተ ምርጥ ጓደኞች ይብዙልን አይለያቹ ለሁሉም አድማቂ ነህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      😗😘😗😗😘😗😗😗

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      ስላም ውዳች በቅነት ስብእስክይብ አዳራጉኛ በእነትች

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      @@samuraiadisabab9260 ስላም ውዳች በቅነት ስብእስክይብ አዳራጉኛ በእነትች

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

    • @user-pt1el6zu8w
      @user-pt1el6zu8w 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤🌹🌹🌹🥀🥀🥀

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 ปีที่แล้ว +107

    መክሊት ባለመኖሯ ቅር ብሎኛን እንደገና ደግሱ መቅዲ የኔ ውድ እንኳን ደስ ያለሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ምርጥ ጎደኞች ናችሁ ነቢሎ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏

    • @RahmetAhmedin
      @RahmetAhmedin 2 ปีที่แล้ว +2

      ወጪ ባቺ ነው አ

    • @banchu3147
      @banchu3147 2 ปีที่แล้ว +2

      @@RahmetAhmedin ምን ችግር ደግሞ ለመክሊት አትሰቢ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን እህት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ማማዬ ስሞትልሽ😍😍😘😘😘ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ነይ ቅመሽሊኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 2 ปีที่แล้ว +56

    እንደናንተ አይነት ጎደኛ ማግኝት በዚህ ዘመን በጣም ከባድ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ❤❤❤❤❤❤
    መክሊት ግን የት ሂዳ ነው? አብድስ?

  • @ziy7130
    @ziy7130 2 ปีที่แล้ว +20

    ይህ ቪዲዮ ብዙ ነገር ያሳያል ፍቅርን ጓደኝነት ኢትዮጵያዊነት እናትን..ምናለ ሁላችንም እንደ እናንተ ብንሆን Congrats Mekdi❤️🙏💚💛❤️

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 2 ปีที่แล้ว +315

    ይሄን ፋሚሊኮ አለማድነቅ አይቻልም ወላሂ ኢትዬጽያውይነትን እሚስብኩ በፍቅራቸው ብቻ ቃል የለኝም💚💛❤

    • @denebittube2656
      @denebittube2656 2 ปีที่แล้ว +2

      Mekediiiyyyyy congraaa.. meklit zara tefach

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      ስላም ውዳች በቅነት ስብእስክይብ አዳራጉኛ በእነትች

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว

      @@hanayoutube1265 enzamede

    • @user-rh2fp9vv3d
      @user-rh2fp9vv3d 2 ปีที่แล้ว

      መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን እህት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ማማዬ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🇪💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️ ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ነይ ቅመሽሊኝ

  • @benmel963
    @benmel963 2 ปีที่แล้ว +63

    I never comment on TH-cam menamen but dude , u got a golden heart , may God bless ur friendship...

  • @mimiapps4010
    @mimiapps4010 2 ปีที่แล้ว +14

    ቀልዳችሁ ብቻ አይደለም ለካ ቁምነገርም አላችሁ ስወዳችሁ እኮ😍😍😍😍😍

  • @hanam3589
    @hanam3589 2 ปีที่แล้ว +11

    I have seen so many graduation videos on TH-cam but one of the most genuine felt graduation video that I have ever seen it's this# 1.
    Congratulations again on your accomplishments. HANA.M : FROM TORONTO CANADA 🇨🇦.
    A REGISTERED NURSE.

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 2 ปีที่แล้ว +147

    የጓደኝነት ጥግ አሳያችሁን በጣም ነዉ የምወዳችሁ መቅዲ እኳን ደስ አለሽ😍

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      ስላም ውዳች በቅነት ስብእስክይብ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 ปีที่แล้ว

      መቅዴዬ እንኳን ደሥ አለሽ መቅዴዬ

    • @helinafantu1109
      @helinafantu1109 2 ปีที่แล้ว

      Guadegnachu yet hedech gin??
      Mehdi enkuan dess alesh🥇🥇🎀

    • @fikrfikr1350
      @fikrfikr1350 2 ปีที่แล้ว

      የጓደኝነት ጥግ በናንተ አየው😍😍😍😍😍

    • @user-rh2fp9vv3d
      @user-rh2fp9vv3d 2 ปีที่แล้ว

      መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔

  • @susuyoutube7422
    @susuyoutube7422 2 ปีที่แล้ว +52

    እኔ ነቢልን እጂግ እገረምበታለሁ ለጓደኞቺ ያለዉ ክብር ሁሉንም ለማስደሰት የሚያደርገዉ ጥርት በተለይ ለመቅድ ያለዉ ነገር

    • @fikrehabesha5744
      @fikrehabesha5744 2 ปีที่แล้ว

      Ewunet new

    • @zed7360
      @zed7360 2 ปีที่แล้ว

      Yes,!!₩❤👌👈

    • @elshuwolde5369
      @elshuwolde5369 2 ปีที่แล้ว

      Awo eswam betam new metwedewe Firkerachew yaskenale

  • @adiyemichalelije2241
    @adiyemichalelije2241 2 ปีที่แล้ว +129

    ደስ ስትሉ በማርያም ግን ሁለት ሰው ይጎላል መክሊት እና አብዱ የትሔዱ

    • @kasahunmengistu5919
      @kasahunmengistu5919 2 ปีที่แล้ว +1

      Awo yet alu???

    • @ihsan2356
      @ihsan2356 2 ปีที่แล้ว +1

      Alsemashim ende

    • @richtube5245
      @richtube5245 2 ปีที่แล้ว

      @@ihsan2356 ምኑንማማዬ

    • @ihsan2356
      @ihsan2356 2 ปีที่แล้ว +1

      @@richtube5245 አረፈች እኮ

    • @erahmerb6690
      @erahmerb6690 2 ปีที่แล้ว

      @@ihsan2356 ማለት አረፈች

  • @fafifafi1471
    @fafifafi1471 2 ปีที่แล้ว +74

    መቅዲዬ እንኳን ደስ አለሽ ቃል የለኝም ፍቅራችሁ የዘላለም ይሁን ቤተሰቦችሽን እድሜ ከጤና ጋ ጨማምሮ ይስጥልሽ።🙏🙏❤ግን መክሊት የት አለች አልታየችኝም😳😳

    • @emebetmohammed74
      @emebetmohammed74 2 ปีที่แล้ว +3

      Yeah enem meklit alemenorua ker belognal

  • @gamesvideo5189
    @gamesvideo5189 2 ปีที่แล้ว +12

    መቅዲዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር ውይ በጣም ነው ምታምሩት😍🥰🥰🥰

  • @user-xf9vb2db1p
    @user-xf9vb2db1p 2 ปีที่แล้ว +53

    እናንተኮ ከአለም ትለያላችሁ እመቤቴን በጣም ነው የምወዳችው መቅድዬ እንኳን ደስ አለሽ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን እህት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ማማዬ ስሞትልሽ😍😍😍😍😘😘😘ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ነይ ቅመሽሊኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @natnaelwasihun5855
    @natnaelwasihun5855 2 ปีที่แล้ว +36

    እንኳን ደስ አለሽ መቅዲ መልካም የስራ ዘመነ 😘😘😘

  • @behayilutesfaye3413
    @behayilutesfaye3413 2 ปีที่แล้ว +73

    It is one of the coolest video you made nebil, you are so humble.

  • @mermaaber6382
    @mermaaber6382 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ብቻ ነኝ ዉደመጨረሻ አካባቢ ያለቀስኩት😭እንኮን ለዚህ አበቃሽ መቅዲ
    ነቢሌ ምርጥ ስራ!!!!

    • @kkpp4028
      @kkpp4028 2 ปีที่แล้ว

      መቅዲ እንኳን ደስ አለሽ

  • @kidusyemariam7022
    @kidusyemariam7022 2 ปีที่แล้ว

    12 ክፍል ነኝ እስከዛሬ በትወናዋ ሳደንቃት ነበር አሁን ደግሞ ጭራሽ አሉ ከሚባል university መመረቅ አሪፍ ነገር ነው በጣም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!!!ነቢሎ አንተንም ተባረክ

  • @meletsegeye5413
    @meletsegeye5413 2 ปีที่แล้ว +45

    እንኳን ደስ አለሽ እናንተም የጋደኛ ምርጥ ናችሁ በህይወታችሁ የምትደሰቱበትን ነገር ነው የሰራችሁት ሁሉም ሰው በፍቅር የሚቀናበት ጋደኝነት ያላችሁ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን እህት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ማማዬ ስሞትልሽ😍😍😘😘😘ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ነይ ቅመሽሊኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @YegaTube
    @YegaTube 2 ปีที่แล้ว +64

    ማሚ ትሙት የሰው ደስታ እንደዛሬ አስደስቶኝ አያውቅም አግኝቻችሁ እቅፍ ሁሉ ባደጋችሁ ደስታውን አልችለውም ሁሌም ደስ ይበላችሁ!!

    • @user-id7qz5wo8x
      @user-id7qz5wo8x 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደው በእምየ ሰትምይ አታፍረም😳🤔

    • @sikosilo6841
      @sikosilo6841 2 ปีที่แล้ว

      ሱበሀንአላህ. እናትሽን. ትገላለሽ አላህይህአቅሉንይስጥሽ

  • @akigebre9410
    @akigebre9410 2 ปีที่แล้ว +86

    እውነት ካለ ፍቅር አለ
    እውነት ካለ መተሳሰብ አለ
    እውነት ካለ መተባበር አለ
    እውነት ካለ ደስታ አለ
    እውነት ስላላቹ ደስ ትላላቹ ጓደንነታቹ እግዚአብሔር ያቆይላቹ

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 2 ปีที่แล้ว +13

    I watched this so many times! If TH-cam had the capability of allowing us to like it repeatedly I would. Such a beautiful event and genuine friendship.

  • @user-uv2hp2gn8b
    @user-uv2hp2gn8b 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት እነዚህን ያለ ማድነቅ ንፍግነት ነው እግዚአብሔርን መቅዲዬ ነቢል ሁላችንም እወዳችሃለሁ መቅዲዬ እንኳን ደስ አለሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ😍😍😘😘😘

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን እህት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ማማዬ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🇪💋💋💋❤️❤️❤️❤️ ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ነይ ቅመሽሊኝ

  • @hayatkemal3541
    @hayatkemal3541 2 ปีที่แล้ว +161

    መቅዲዬ እንኳን ደስ አለሽ 🥰 ለቤተሰቦችሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ሰጥቶ ያኑርልሽ 🙏 ሁሉም ነገር የሚያምረዉ ቤተሰብ ሲኖር ነዉ 😓 ነቢሎ አንተ የጓደኝነት ጥግ ነህ የምር ሁሉም ሰዉ እንደ ነቢሎ አይነት ጓደኛ ያስፈልገዋል 🥰

    • @demelashgezhagn7900
      @demelashgezhagn7900 2 ปีที่แล้ว

      Congratulations 💋💋💋💋💋

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว +1

      ስላም ውዳች በቅነት ስብእስክይብ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      @@eduyedingillijedu2494 ስላም በቅንነት ስብእስክይብ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      @@demelashgezhagn7900 ስላም ውዳች በቅነት ስብእስክይብ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 ปีที่แล้ว +58

    ማን ነዉ እነ ነባን በፍቅር
    በጉጉት የሚጠብቃቸዉ።።።።።

  • @maya7837
    @maya7837 2 ปีที่แล้ว +75

    እኔም ተመርቄ ወላጆቼን ለማኩራት ያብቃኝ!!!! አሜን!!!!ለሁላችሁም ላልተመረቃችሁ ቤተሰቦቻችሁን ለማኩራት ያብቃችሁ!!!

  • @bezakebede6617
    @bezakebede6617 2 ปีที่แล้ว

    Mekdiye yene konjo yene yewah yene alkasha yene ebd betam new yemwedsh melkamu hulu ygtemsh ,betam degagme new yayehut gn mnm alselecheghm

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ነው ጓደኝነት ዘመናችሁ ይባረክ❤ በስማም በጣም ነው ደስ እምትሉት

  • @haimytube2910
    @haimytube2910 2 ปีที่แล้ว +6

    አርክቴክቸር መቅዲ congragulation
    መልካም የስራ ዘመን መክሊት እና አብዱ የሚል like

  • @zebu4271
    @zebu4271 2 ปีที่แล้ว +20

    በሰሞኑ የየብቻቹ ስትሆኑ የተጣላቹ መስኝ ነበር አይለያቹ ❤መቅዲዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-xu2ov5fe2i
    @user-xu2ov5fe2i 2 ปีที่แล้ว +8

    መቅዲ እንኳን ደስ አለሽ🌹🌹🌷🌺
    ነቢሎ አንተ ምርጥ ሰው ሁሌም ልዩ ነህ‼

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምረኝ ታሜ ወድሜ

  • @oz2769
    @oz2769 2 ปีที่แล้ว +8

    Omg, where can I find friend like Nebil? You r amazing true friend. Makdi congrats.

  • @abushlij5849
    @abushlij5849 2 ปีที่แล้ว +17

    Congratulations Mekdi, hope you have many more milestones to achieve. Wish you all the success

    • @dareenbayyoud6407
      @dareenbayyoud6407 2 ปีที่แล้ว +1

      mekdi yewnet aslksshegne yne wedd enkwan lezi abkashi

  • @user-pc2hq5lq7g
    @user-pc2hq5lq7g 2 ปีที่แล้ว +49

    እምወዳችው ምርጥኢትዮጲያዊ በአሁኑግዜ እናተለኔ ትንሹዋ ኢትዮጲያ ብያችዋለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍

    • @tsionkebebew2476
      @tsionkebebew2476 2 ปีที่แล้ว

      Yessss sis

    • @mansur6482
      @mansur6482 2 ปีที่แล้ว

      ትለያላችሁ በጣም ይሄ ነዉ ኢትዩጲያዊነት ፍቅር ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ አይለያያችሁ ❤❤

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      ስላም እህት በቅነት ስብእስክራይብ ሽርሽር

    • @user-rh2fp9vv3d
      @user-rh2fp9vv3d 2 ปีที่แล้ว

      መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔

  • @tigistwerku7519
    @tigistwerku7519 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ነው ደስምትሉት በስማም ወዳችዋለው እናንተን ምገልፅበት ቃል የለኝም💚

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን እህት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ማማዬ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️ ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ነይ ቅመሽሊኝ

  • @user-rj2ws8cx9r
    @user-rj2ws8cx9r 2 ปีที่แล้ว +60

    Congregation መቅድዬ
    እንኳን ደስ ያለሽ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን እህት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ማማዬ ስሞትልሽ😍😍😍😍😘😘😘ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ነይ ቅመሽሊኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @feresun5883
    @feresun5883 2 ปีที่แล้ว

    Mekdiya congera
    Nebilo kenane feta aderkelegey thanks ur best

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 ปีที่แล้ว +19

    Congratulations mekdiye
    🎉🎉🎉🎊🎊❤️❤️❤️ የሚያስቀና ጓደኝነት ነው የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @alhamdulilah5354
    @alhamdulilah5354 2 ปีที่แล้ว +50

    አብዱና መክሊት የት ሄደዉ ነው የሉምሳ
    መቅዲዬ እንኳን ደስ ያለሽ🎓

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      አሰላም አለይኩም ማማዬ ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ ስወድሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋😍😍😘😘😘 ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ነይ ቅመሺልኝ በዛዎው አበረታቺኝ አላህ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ክፎዎችን ያንሳልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፍትህህህህ ለወሎሎሎ

    • @alhamdulilah5354
      @alhamdulilah5354 2 ปีที่แล้ว

      @@jemutube2689 እሺ ዉዴ

  • @mery.21st
    @mery.21st 2 ปีที่แล้ว +12

    you make me cry all the time...mekdiye you're such an amazing daughter...i love you sooo much, wish you all the greatest things in your life.

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 2 ปีที่แล้ว +1

      Are you related to her? You sound like a family member.

    • @mery.21st
      @mery.21st 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mimit-h2418 not at all😂

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 2 ปีที่แล้ว +5

    Nebil, God bless you! In addition to being such a good friend to mekdi you documented her milestone. You can’t put any price on the sentimental gift. Such a wonderful montage that can be passed on from her kids to generations after.

    • @nebyeelda5862
      @nebyeelda5862 2 ปีที่แล้ว

      Am sorry but nobody but her will care to ever watch those videos again.

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 2 ปีที่แล้ว

      @@nebyeelda5862 very funny! That’s your prospective.

  • @salamabera1936
    @salamabera1936 2 ปีที่แล้ว

    Bedesta bizat malikes jemeriku betam des bilognal enkuan des alesh mekdiye yesiket amet yihunilsh degmo hibretachu fikrachu metesasebachu betam des yilal igziabher ayleyachu 🥰🥰🥰❤❤❤💘💘

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +38

    አቤት ፍቅር እናተ ጋር አየሁ ማርያምን ውይይ ፈጣሪ እስከመጨረሻው አይለያችሁ መድሀኒያለም 💚💛❤🙏🙏🙏

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ደምሪኝ የኔውድ

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 2 ปีที่แล้ว +34

    Congratulations Mekdiye but i feel sad bcoz of Meklit not there

  • @hautitube1756
    @hautitube1756 2 ปีที่แล้ว +82

    ግን በዝህ ዘመን እንደናተ አይነት ጓደኛነት ማየት ከቃል በላይ ነው እኳን ደሰ አለሺ መቅዲ ፍቅረ ለዘላለም ተመኝው

  • @user-ru9mz8kz9t
    @user-ru9mz8kz9t 2 ปีที่แล้ว

    መቅዲየ congregationsማማየ የኔ ቆንጆ በደስታ እባየ መጣ ወላሂ እፍፍፍፍፍ የሰው ደስታ ማየት ግን እንደት ያስደስታል በ አላህ በጣም ጎበዝ ነሽ ይበልጥ ከፍ በይ ውዴ

  • @atkletdegaga9406
    @atkletdegaga9406 2 ปีที่แล้ว +7

    OMG the last part of the video is the best 💜she makes me cry 😍😍😍 congratulations 🎊🍾🎉

  • @lulemb
    @lulemb 2 ปีที่แล้ว +21

    አስለቀሳቹሁኝ እንኳን ደስ ያለሽ መቅዲ ምርጥ ጏደኞች አለሽ congratulations 🎉

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      ስላም ውዳች በቅነት ስብእስክይብ

  • @user-ub5sm4qm3d
    @user-ub5sm4qm3d 2 ปีที่แล้ว +13

    መቅዲ Congratulations 🎊🎉🍾🎈 በጣም ደስ ትሉኛላቹው ሁሁሁ❤️❤️❤️❤️

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j 2 ปีที่แล้ว +5

    መቅድ እኳን ደሰ አለሺ ነቢሎ ሰወድህ ምረጥ ኢትዮጵያዊ መሀበራዉይ ኑሮ ትቺላለህ🇪🇹👍🇪🇹

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 2 ปีที่แล้ว +7

    በመጀመሪይ እንኳን ደስ አለሽ መቅደስ እነዚ ልጆች ቀልደኛ መስለው በሌላ ጎኑ እንደዚህ ደስ በሚል መክልኩ ስኬትን ማሳየት በእውነቱ ደስ የሚል ነው :: ሌላው በጣም ደስ የምትሉ
    ጎደኛሞች ናችሁ ይሄም ትልቅ ምሳሌ ነው በዚሁ ቀጥሉ እድናቂችሁ ነኝ ::

  • @hyewachhyewach4196
    @hyewachhyewach4196 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደሥ ይላል እዉነት ኢትዮጵያ ማለት እዴክ ነዉ አድነት ፍቅራቺዉ ደሥ ሢል እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥታቺኩ

  • @mattewe492
    @mattewe492 2 ปีที่แล้ว +13

    Congrats to Mekdi!!!! Your friendship reminds me of back in Ethiopia. We miss Mekdi and Abdu though

  • @amlesumehari8513
    @amlesumehari8513 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ቆንጆ እናትሽ እና አባትሽ ያኑርልሽ! የምትወጃቸው ሁሉ ክፉ አይንካብሽ!
    እንካን ደስ አለሽ ።

  • @user-qr1fv4kd6b
    @user-qr1fv4kd6b 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እና ጓደኚነት ነው ነቢሎ ዘመህ ይባረክ ሁላቹምን ተባረኩ የሁላቹ ሰርግ ደሞ ያሳየን🥰

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን እህት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ማማዬ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️ ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ነይ ቅመሽሊኝ

  • @user-lc7tk2yw7t
    @user-lc7tk2yw7t 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️ inquae des bekeki Mekdi. Welajoch inquan des alachu. Nebil tilik sew tebarek. Endi him lelochu gadegnch

  • @hiwothamid76
    @hiwothamid76 2 ปีที่แล้ว +1

    Enas bekenat alkeseku meshallah allah ayeleyayachewu yesewu mewuded yesetesh belachewu dewa aderguleng😍

  • @user-qr4kw5pl9n
    @user-qr4kw5pl9n 2 ปีที่แล้ว +16

    እኳን ደስአለሽ የኔ ቀውስ ስወዳችሁ ወላሂ♥️♥️♥️♥️

  • @memoabebe6484
    @memoabebe6484 2 ปีที่แล้ว +9

    I love you all so much. You guys are very natural and show to all of us true Ethiopianism! May God bless you all!

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድ በቅንነት ደምረኝ ስሞትልህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍 ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ አበረታታኝ

  • @feventadesse4961
    @feventadesse4961 2 ปีที่แล้ว +11

    Congra mekdiyee. u are lucky for having such amazing friends .

  • @samira7639
    @samira7639 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ስወድሽ💖💗💗💖🙏🙏💘💋😭😭😭😭😭💗💗💗💖👍👌👌👌👍👍ስታምሩ በእዉነት ልዩ ሰው ወርቅ ነገር ሁላችንም ወድድድድድ👍💖👍💖💖👍💖💖👍👍

  • @rahelwalathanrahelwalathan2047
    @rahelwalathanrahelwalathan2047 2 ปีที่แล้ว

    Maqadi Akun lazi qana Abaqashi 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹Baxam dasa yil dasa nawa yilanyi yaneee qojo faximeashin yasamaralashi

  • @senaytburuk7248
    @senaytburuk7248 2 ปีที่แล้ว +8

    ደስ ስትሉ ❤❤💟💟እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @_soresatube1629
    @_soresatube1629 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ወንድሞች ከጎንሽ አሉ እድለኛ ነሽ መቅዲ እንኳን ደስ አለሽ ❤️

  • @user-kc1ph3yi9d
    @user-kc1ph3yi9d 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነዉ ምታስቀኑኝ ምናለ እንደእናንተ አይነት ጓደኛ በኖረኝ ማርያምን

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድ በቅንነት ደምረኝ ስሞትልህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍 ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ አበረታታኝ

    • @zighigiukassa7931
      @zighigiukassa7931 2 ปีที่แล้ว

      አኔም እንዳንት እመኛለሁ በጣም እቀናባቸዋለሁ

  • @tsionmullu8915
    @tsionmullu8915 2 ปีที่แล้ว

    ነቢሎ ዘመህ ይባረክ

  • @yengustube
    @yengustube 2 ปีที่แล้ว +4

    መቅድ እንኳን ደስ አለሽ ፣በእውነት ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል ታድላችሁ።

  • @maryamalmaktoom2516
    @maryamalmaktoom2516 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስ አለሽ በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይቆይ

  • @enquhabeshawit7308
    @enquhabeshawit7308 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደሳለሺ መቅድየ ነቢሎ ማሪያምን አንተ ትለያለህ❤

  • @samritube7103
    @samritube7103 2 ปีที่แล้ว +2

    መቅዲዬ እንኳን ደስ አለሽ♥️🌹 የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ🥰❤

  • @nattyzerihun8563
    @nattyzerihun8563 2 ปีที่แล้ว

    Congratulations yena wede melkame yesera Yemen yehunlshe mekdeya

  • @tseditube7757
    @tseditube7757 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ ቀን አብቃሽ ላንቺ በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪው ዘመንሽ የተባረክ ይሁንልሽ 🙏❤️

  • @amankingak1054
    @amankingak1054 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነት በጣም ነው የምትመቸኝ ለሰው ታስባለክ ትጨነቃለክ ጉዋደኛ ማለት አንተ ነህ የሚያስደስታትን አስበክ ማረግክ ደስ ብሎኛል

  • @edenhaile4343
    @edenhaile4343 2 ปีที่แล้ว +14

    Ahhh this is so wholesome to watch. Beautiful friendship! Congratulations Mekdi :)

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 2 ปีที่แล้ว

    ታምራላችሁ እጅግ በጣም ታምራላችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፈጣር የውነት መዋደድ ጥግ ይህ ነው

  • @sejahdima1552
    @sejahdima1552 2 ปีที่แล้ว

    Wowwwww nw.. The last surprise (video kenbru) yabede nw 💓💓💓💓💓💓💓nebilo...👌👌👌👌👌..mekdiye enkwan dess alesh.
    💥💥💥💥

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 2 ปีที่แล้ว +16

    መቅዲዬ እንኳን ደስ አለሽ መመረቅ መልካም ነው ስራ ፍለጋ ፈጣሪ ይርዳሽ😂😃😄

  • @Martha_Haileyesus
    @Martha_Haileyesus 2 ปีที่แล้ว +17

    መቅዲዬ እንኳን ደስ አለሽ!! ደስ ስትሉ እንደው እንዲህ እንደሆናችሁ ኑሩ!!!

  • @natnaelmajor4079
    @natnaelmajor4079 2 ปีที่แล้ว +12

    Nebilo your are a true FRIEND!!! She is lucky to have you and mekdiye congratulations 🎉

  • @shallomshallom6816
    @shallomshallom6816 2 ปีที่แล้ว

    Mekdiyie,,,zemenish yilemlem,,,welajochua endiet brukan nachu!Guadegnochua medanialem endi endamarebachu yanurachu,,ayleyachuh!

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 2 ปีที่แล้ว +1

    መቅዲ እንኳን ደስ አለሽ 🌹🌹🌹💐💐💐አብዲ እና መክሊትስ?

  • @onelove4324
    @onelove4324 2 ปีที่แล้ว +38

    Who is cutting onions here...😭😭😭😭 *Congratulations* *Mekdi* and all Friends the families🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lunalynx5710
    @lunalynx5710 2 ปีที่แล้ว +14

    Mekdiye congratulations👩‍🎓🎉 I'm so happy for you and may your wishes come true
    love you ❤

  • @user-ot4ty5zc7v
    @user-ot4ty5zc7v 2 ปีที่แล้ว +5

    መቅዲየ እንኳን ደስስስስስስ አለሽ የኔ ፈንዲሻ 🎓🎓🎓❤💓💝💝💕💖 መክሊትን አላየናትምሳ። በሰላም

  • @foziyahayati6372
    @foziyahayati6372 2 ปีที่แล้ว +1

    መቅድዬ እንኩዋን ደስ አለሽ ጉደኝነታችሁ ደስ ይላል መክሊትና አብዱ ባለመኖራቸው ቅር ብሎኛል አንዳችሁም ጉላችሁ ማየት አልፈልግም

  • @aregsanhamze7776
    @aregsanhamze7776 2 ปีที่แล้ว +8

    What a true friendship !! congrats beautiful🎉

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      አሰላም አለይኩም ማማዬ ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ ስወድሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋😍😍😘😘😘😘😘 ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ነይ ቅመሺልኝ በዛዎው አበረታቺኝ አላህ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ክፎዎችን ያንሳልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sarabiruk573
    @sarabiruk573 2 ปีที่แล้ว +6

    የጓደኝነት ጥግ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ያምራል በተለይ የልጅነትዋ እናት አባትዋ ሳይለዩ መኖርዋቸው ደስ ይላል 😍😍😍እንኳን ደስ አለሽ

  • @nbintahmed4590
    @nbintahmed4590 2 ปีที่แล้ว +6

    መቅዲዬ የኔ ልዩ እንኳን ለዚች ቀን አበቃሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ አይለያችሁ ነቢልዬ አይለያችው😘

  • @tsegatadesse9859
    @tsegatadesse9859 2 ปีที่แล้ว

    Nebil gen tileyalek ymir!!!! demo hulachum betam destilalachu. Mekdi congera yigebashsl😘

  • @maminatey480
    @maminatey480 2 ปีที่แล้ว

    Mekdye Congra enkoe des alesh yene wdd betam new mnweddsh

  • @hayufamily7051
    @hayufamily7051 2 ปีที่แล้ว +20

    መቅዲዬ እንኳን ደስ ያለሽ ነቢሎ ሲስተርን ስላየሗት በጣም ደስ ብሎኛል ፍታ ነበር

  • @user-ln2hb8ip8y
    @user-ln2hb8ip8y 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔስ መቸነዉ የደስታ,ለቅሶ የማለቅሰዉ💔😢አኮን ደሳለሺ💐

  • @mestidebasu4766
    @mestidebasu4766 2 ปีที่แล้ว +8

    OMG you guys a good example of true friendship & love . I’m speechless specially the light skin guy I forgot your name my bad 😞. Anyways congrats 🎉🎈🎊🍾 cheers 🥂

  • @user-bc3hx7kg3g
    @user-bc3hx7kg3g 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔምርጥ ጓደኞሞች❤️
    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😍
    እንኳን ደስስስስ አለሽ😘

  • @user-pi9lr2hj3l
    @user-pi9lr2hj3l 2 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም ስሜት የሚነካ video.....my best luck mekdi best wishes for All of you.

  • @medinahmlove3384
    @medinahmlove3384 2 ปีที่แล้ว +4

    መቅድየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ፍልቅልቅ ሁላቹህም በጣም ደስ ትላላቹሁ

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 2 ปีที่แล้ว +14

    አርክቴክት መቅዲ እንኳን ደስ አለሽ እንዴት ደስስስ እንደሚል ጓደኝነት አይደለም እኛ እራሱ ቤተሰብነት እየተሰማን ነው ምርጦች ነቢላ እናመሰግናለን መክሊት የት ሄዳ ነው