ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቪድዮውን ስለተመለከታችሁት አመሰግናለሁ🙏🏽 My Instagram :- instagram.com/life.of_abel/
ዩቱቪ እንክጀት እዴት እደሚከፈት እስኪ አሳየን አየለ አረብ ቤት ቀረንኮ እህቶቻቺሁ
Abel meklit misteh nat? Kahonech tebek argat
ወይኔሀኒዬ የኔ ጀግናቀጠቀጥሻቸው
th-cam.com/video/D6iiJRTTcM4/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/D6iiJRTTcM4/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/D6iiJRTTcM4/w-d-xo.html ሙሉ መርጃ ይመልከቱ ላሊበላ ፋንዳታ
@@kidotube3516 ጌታ ያፈንዳህ እና እዚህ መትተህ አትበጥረቅ ይሄ የምርጦች ቻናል ነው
ወላሂ የኢትዮጵያ ፊልም ከማየት እናተን 1000ግዜ ማየት ይበልጣል
በጣም ከስልኩ እስከምወጣም ቢሆን ደስተኛ ያደርጉኛል ይመቻችሁ ኑሩልን
የኢትዮ ፊልም ሁለት ክፍል አሳይተው ሳምት የሚተኙ ክክክ ግን የታዘብኩት ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል ግን ደሞ አንድ ስጋ ሙስሊምና ክርስቲያን እዴት ይበላል እኔ ከሙስሊም ጋር ነው የኖርሁት ጎደኞቼም ሙስሊም ናቸው ግን ድግስም ሆነ ሊላ ባዕል ሲኖር ለምሳሊ እኛ ቤት ማህበር ሲኖር ገና ወር ሲቀረው ሙሉ አርቢዛውን እንሰጥና ለሙስሊም የሚሆን ከሙስሊም ጎረቤት ቤት ይደገሳል እደብዛታቸው ደሞ በግ ከበቃ በግ ፍየልም ከበቃ ፍየል አዳድዬም ከሙስሊም ሆቴል ግማሽ ጎን ያመጣሉ ወጪ በኛ ሆኖ ግን ድግሱ ከሙስሊም ቤት ይደገሳል ለምን ሙስሊሞች ፅድት ብሏቸው እዲበሉ ማለት ነው ከጠገቡ ከተጋበዙ ቡሀላ ለጨዋታእቤት ይመጣሉ የሚጠጡትን በጆግ ይዘው የሚለየ እኛም ክርስቲያኖች ሙስሊሞች ሰርግም ሆነ ባዕል ሲኖር ሙሉ ወጪ ችለው እደብዛታችን ፆም ካለ ባትክልት ከሊለ በስጋ አድርገው ከጎረቤት ይደገሳል ፅድት ብሎን እንበላለን ይሄ ሁሉ ለምድነው አብሮ መኖር ፍቅር ካለ አብሮ ለመኖር ምንም ምክንያት አያግደንም እና ተለያይቶ መብላት ፍቅርን አይቀንስም ነበር እነዚህ ዮቶበሮች ግን ስቱን አየሁት ፍቅር በነሱ የተጀመረ ይመስል ስጋ አብረው ይበላሉ ኤጭ ይሄ ማሽቃበጥ ነው ከሁሉም በፊት ሀይማኖት ይቀድማል ነበር ሀይማኖትን የሚወድ ሰው ፍቅር አለው ፍቅር ን ደሞ ምንም አያስቆመውም እደየምነታቸው ቢመገቡ ፈጣሪን ባያሳዝኑ በጣም ደስ ይል ነበር
@@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ እኔም የስጋው ነገር ያሳስበኛል ብዙ ጊዜ ሳስበው ነበር
ወላሂ ሊክ ቢልሻል
ስትሰባሰቡ የበለጠ ታምራላቹ መቼም እንዳትለያዩ❤️❤️❤️❤️
Everyone is back together! I missed the old gang and Natey is too funny 😂
ጀማው ስታምሩ በናንተ ምክነያት trip እያማረኝ ነው የጉዞ ሱሰኛ ሆኜላችዃለሁ አቤላ ነቢሎ መቅዲ መክሊት ሀኒ አብዱ big fun respect
ሃኒ ግን ስርዓትቷ ደስ ሲል 😘 All of you are wonderful, it is an amazing friendship, keep it up, God bless you
Betam
አቤላ የናተ ጀማ እንዴት እንደምወዳቹ ምርጥ ያራድዬ ልጆች ይመቻቹ ❤️
መክሊትየ ሳቅሸን ሰወደው ታምራላችሁ አንድ ላይ ስሰሩ
ሁሌም እንድህ ተሰባሰቡ ሌላጋ ስትዝናኑ ብዙም ደስ አይለንም
በእናታቹ ሁሌም አድላይ ሆናቹ ስሩ ድምቀት ይኖርዋል እና እንኳን በሰላም መጣቹ
Timechugnalachu especially meklit ena nati eski yemimechuachu nebiln chemro hulunm very 👍 nice 👌🙂🙂
ስወዳችው ዘና ነው ምታረጉኝ በተለይ እንዲ ተሰብስባቹ ስመጡ ❤❤❤❤❤
Mn ale guadghachu behon 😭
😂😂😂😂😂🥰🥰❤️❤️❤️❤️
ስታምሩ አቤልየ በጣም ነዉየምወዲህ ሰላማችሁይብዛ
ማሻ አላህ ኖሮን በሚገባ እየኖራችሇት ነው እኛ አላን እንጅ በስደት ምንከራተት ለማንኛው ደስ ትላላችሁ
ወላሂ ስታምሩ መክሊትየ ነገሮችን ለመድፈር ሞክሪ ሁሉንም ነገር አትፍሪ
ሰሞኑን አብራችሁ video ስላልሰራችሁ ከፍቶኝ ነበር። good to have you back😍😍😍😍😍
ይሄ ጓደኝነት በጣም ያስቀናኛል ቅናት ስላችሁ የመንፈሳዊ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈታ ያላችሁ
Me seeing this video again after 2yrs laughing and remembering this squad 😔
አቤላዬ ሁላቹህም አድላ ስትሰሩ ታምራላቹህ ደስ ስትሉ 😍😍
Weyyyyy sewedacew eko be mareyam mekltyyyyyy emupaaaa😍😍 adekm yehonshi lije
Ahun gena video serah MEKELIT kalech
የኔ ዉቦች እደዚህ ባድ ሰትሆኑነዉ የሚያምርባችሁ መክሊትየ ዉስጤነሺ የኔ ፍልቅልቅ💗💖💖💕
አቦ ስታምሩ ፍቅራቹ ያስቀናል አይለያቹ❤️🥰
Mashallah betam new mitamru fikrachu yaskenal bro
እንደ ሀኒ እርግት ያለሰው ይገኛል
በጣም ነው የምወዳችሁ አቤት ፍቅር መኪ እብዶ ❤️♥️♥️❤️❤️🥰🥰🥰
በጣም ታምራላችሁ ፍቅሩን ያቤዛላችሁ ሰው ከራሱጋር መስማማት ባቃተው ዘመን እንድህ ብዙ ሆኖ በፍቅር መኖር እውነት ይገርመኛል በርቱ ሁላችሁም ውቦች ናችሁ እድሜ ይስጣችሁ ከቁጥር አትጉደሉ
Wow btam nw ds metelut gwdegocha bethonu beya temegew btam nw mewedachu
Wow tamralachu gadegninetachu fkrachu yaskenal
መቅዲ ማህተብሽን እሰሪ በተረፈ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርገው
የሀኒ ስርአት እና ትህትናዋ በጣም እንድታከብራት የሚያደርግ ነው :: አቤላ አሪፍ ኤድቲንግ ::
Ere wagawen ngrugn family lewsed Ena lazenanchew mimerkugn enkuwan🥰🥰
Best ever !! You are getting so good with your videos Abela!!
🙏🏽🙏🏽
"ye ashenafinet snelibona wustih lay kale huliem ashenafi neh" seid nebilnur on 7:35. Great!
እዚህ ቤት ፍቅር ብቻነው ያለው 👍
Man I am the first
I dont get why u guys are mentioning that u are first.
ነባ 25:22 አባቴ ነህ 😂😂😂 I can't stop laughing ወዬ ከነቢል ውጭ ጨዋታ ያስጠላል ስልህ 🙌ሃኒ ደሞ ሁለት ሰው ነው ሚንከባከባት ናቲ እና አብዱ ታድላ 💗
Wow yamir setmur fatri yetbekachu yen mirtoche Able
ክክክክ ኧረ ወየዉ እንኳን ዴግ አዴረግሻቼዉ ቀጮ
የፍቅር ሰው እኮናችሁ ሁላችሁም 🥰🥰🥰🥰
ሁሉም ነገር የሚያምርባችሁ ፀዴ ጀማ
Des stilu bemareyam fetari aylyachu 😍❤️🥰❣️😘 wedachualew 💕
ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አቤሎ
እንኳን ደስ አለህ 50k ገብተሀል 😀😀😀
Mirta video malta eya new ...sewedachuuu💯💯💯💯💯❤❤❤❤
Betam nw yemwedachu fikerachun des yelal ❤️❤️❤️
Bro weyene bela afewan setekefte le coblestone hula bota alew
ሰወዳቹህ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹህ ወድድድድ በማያልቀዉ ምረጥ ፋሚሊ ዘናነዉ የምታረጉኝ❤❤❤🇪🇹
ወላሂ በጣም ነው ደሥ የምትሉኝ ኢትዮጵያ በእናንተ ውሥጥ አለች
Yesssss
✅✅
Fetre yebarkachwe betam new metaseknute feker ayelyachwe
Wow thank u I really needed this and you all are so amazing as one group keep up the good work
ወይኔ ስወዳችሁ በናታችሁ ቶሎ ቶሎ ኑልን18:34 በጣም ነው ያሳቃችሁኝ አብሶ መክሊት ዙሪያውን ትዞራለች😃😃😃
መክሊት ቁጭ አንቡላስ ደሞ አይደክማት ብጮህ😂😂😂በጣም ነው የምወዳችሁ♥
ጨወታቹ..ደሰ..ይላል
Mekilityee swedish yene konjo......demo tamralachu😍😍😍😍😍😍😍
yenante fkr lidafagn new beqa love you guy's ♥️♥️♥️♥️allah yitabikachu fikrachun yabzalachu
wawwwwwwwwwwwwwwwww life meklitya yena fkr mnew chuhet abezash ena alehulsh yena marrrr ymechachu betam des tlalacu destan ychemrlachu chru medhani alem
ወይኔ ስታምሩ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምራላችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ❤️❤️❤️
Wiwiwowo yegna mirxoch siwadacho egzaber bartu ayilayachow
Hule ande endazi aselifu eshi lela ge endati hedu😘😘🇪🇹😘😘tenushaw Ethiopia beyechawelaw😘😍😍
Meklit besak gedelshgni 🤩😀atetegebum kemr ❤️
DEEM PICTURE.....@ SOME PART AT 13;08 MIN ....RED EYE ....PLEASE EDIT THE PICTURE QUALITY
yene wdwoch des aylum
Yemir teleyalchu .soure of fun byachihualhu ,ewdachihualhu❤
ዋው ሰታምሩ💞 በተለይ አብላንሶን ስሰማ የሳኩት ሳቅ😂😂
ስብስበህ ይዘሃቸው መጣህ አቤሎ ቴንኪው🙏😊
ስወዳቹ እኮ ግን እነ መክሊት ለምንድነው ከከተማ የማይወጡት አቤልም ነቢሊም ከተማ ውጪ ስትወጡ ከሌሎች ሰዎች ጋር ነው እነ መቅዲ ቢኖሩ በጣም ያምር ነበር ለማንኛውም በጣም ታምራላቹ
Abo yemechachu andegnoch hulem sakuken😀☺
ስሜ ምህረት እባላለዉ እውነት ብችል እና ባገኛችው ደስ ባለኝ የ መክሊት አድናቂ ነኝ ግን የ ስዋ ብቻ ሳልሆን የ ሁላችሁ አድናቂ ነኝ የ ጉሩፕሁ የ ቴሌግራም አካውንት አስቀምጡ በተጨማሪም መክሊት, አቤል, ነቢል, መቅዲ, ኢክራም, ናቲ, ኩኪ, ሀኒ, ወዳችወለው ❤❤❤❤❤❤ ደሞ ታስቃላችው 😂😂😂😂😂i love you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እስካሁን ያልተመለሰልኝ ጥያቄ ሥጋ አብራችሁ ነው የምትበሉት እምነታችሁ ግን የተለያየ ነው ምንም ሊገባኝ አልቻለም
የኔ እብዶች እኔም ከጀማዎቼ ጋር እንደዚህ እማብድበት ቀን ነው የናፈቀኝ ❤😍😍😍😍
ምርጥ ጀማ መሸለም ያለባቸው የምርጦች ምርጥ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋
መሸአላህ ጎደኝነታችሉ የሌለ ደሥ ይላል
Desi setelwu bewent tamiralchu wuddd 🇪🇹😘🇪🇹😘
ኣቤል ፅቡቅ ውዲ ክፈትወኩም ጉድ እየ ንዓኩም ክርኢ ከለኩ ብጣዕሚ እየ ዝሕጎስ
መክሊትዬ ቅብጠትሽን ስወደዉ እኮ
የምር ሥወዳችሁ በተለይ ሁላችሁም ባንድ ላይ ሥቶኑ ❤
hulachunm betam new mwedachu fetari ytebkachu yene wedoch
መኪሊትየ ስወድሽ በቃ ኣምፑላኖስ ተቀየርሽኮ
እምወዳቹ ሁሌም ሳቁልኝ ትንሿን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹በናተ ነው ማያት አይለያቹ
Wow ታምረለችሁ አይለየችሁ😘😍😍😍😍
Mekdi betam nafkeshegn nebar anchin say say new video alkebegn
ውይ ስወዳቹ ፈጣሪ ሁላቹንም ከክፉ ይጠብቃቹ የኔ ምርጦች 💕😘😘😘
ማሻ አላህ ታምራላችሁ ሁሌም ባድ ሁኑ😍😍😍😍😘
አለምን በቂጧ እያቆማች ሇትነው የት አባታ ዘና በሉ ሀገራችንን ሠላሙን ይመልስልን
Satamaru satasaasbu faqarachu lazilam yinur bazi agaxami hulachunam wadachuhalaw 🥰🥰🥰🥰💐💐💐
Hi Abel Jojo!! Beka huleshim melkam meshafed yihunilachu 🙏
Nebil is funny 😂😂
I love u guys so much more videos pls
man u could be the best youtuber in addis keep up
Friends like u....! ስታምሩ
Meklitye yene wud betam new yemwdsh betam bagegnsh dess new yemilgn 😍😍😍
ኣቤላ ከነ ጋዶኞችህ በጣም ነው የምወዳቹ ስጨንቀኝ የናንተን ቢድዬ ነውኮ የምየው ደጋጊመ ኑሩልኝ በደስታ
እንደዚ ሰብሰብ ስትሉ ነው ደስ የሚለው ሰምተሃል ነቢሎ ያለነሱ አይነፋም ቪዲዮ ❤️👌
Are you my dad?😂😂😂love it. Nebil...
Were the people in the pool fully vaccinated against COVID 19?
እናተ ፈታ በሉ እኛ እናያቹሀለን ለኛም ቀን እስኪወጣ 🤣
ቤተሰብ +ይመቻችዉ ስታምሩ እኮ አይለያችዉ ፈጣሪ❤❤❤
Woygne mekltiye besak gedlshygn derswulat alalechm😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ለናተ ለየት ያለ አድንቆት ነው ያለኝ😘😘😘ስወዳችሁ መቼም አይለያችሁ
Haniye uuuufff ergatawa desisel erget yalchi sewedat
ቪድዮውን ስለተመለከታችሁት አመሰግናለሁ🙏🏽
My Instagram :- instagram.com/life.of_abel/
ዩቱቪ እንክጀት እዴት እደሚከፈት እስኪ አሳየን አየለ አረብ ቤት ቀረንኮ እህቶቻቺሁ
Abel meklit misteh nat? Kahonech tebek argat
ወይኔሀኒዬ የኔ ጀግናቀጠቀጥሻቸው
th-cam.com/video/D6iiJRTTcM4/w-d-xo.html

th-cam.com/video/D6iiJRTTcM4/w-d-xo.html ሙሉ መርጃ ይመልከቱ ላሊበላ ፋንዳታ
@@kidotube3516 ጌታ ያፈንዳህ እና እዚህ መትተህ አትበጥረቅ ይሄ የምርጦች ቻናል ነው
ወላሂ የኢትዮጵያ ፊልም ከማየት እናተን 1000ግዜ ማየት ይበልጣል
በጣም ከስልኩ እስከምወጣም ቢሆን ደስተኛ ያደርጉኛል ይመቻችሁ ኑሩልን
የኢትዮ ፊልም ሁለት ክፍል አሳይተው ሳምት የሚተኙ ክክክ ግን የታዘብኩት ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል ግን ደሞ አንድ ስጋ ሙስሊምና ክርስቲያን እዴት ይበላል እኔ ከሙስሊም ጋር ነው የኖርሁት ጎደኞቼም ሙስሊም ናቸው ግን ድግስም ሆነ ሊላ ባዕል ሲኖር ለምሳሊ እኛ ቤት ማህበር ሲኖር ገና ወር ሲቀረው ሙሉ አርቢዛውን እንሰጥና ለሙስሊም የሚሆን ከሙስሊም ጎረቤት ቤት ይደገሳል እደብዛታቸው ደሞ በግ ከበቃ በግ ፍየልም ከበቃ ፍየል አዳድዬም ከሙስሊም ሆቴል ግማሽ ጎን ያመጣሉ ወጪ በኛ ሆኖ ግን ድግሱ ከሙስሊም ቤት ይደገሳል ለምን ሙስሊሞች ፅድት ብሏቸው እዲበሉ ማለት ነው ከጠገቡ ከተጋበዙ ቡሀላ ለጨዋታእቤት ይመጣሉ የሚጠጡትን በጆግ ይዘው የሚለየ እኛም ክርስቲያኖች ሙስሊሞች ሰርግም ሆነ ባዕል ሲኖር ሙሉ ወጪ ችለው እደብዛታችን ፆም ካለ ባትክልት ከሊለ በስጋ አድርገው ከጎረቤት ይደገሳል ፅድት ብሎን እንበላለን ይሄ ሁሉ ለምድነው አብሮ መኖር ፍቅር ካለ አብሮ ለመኖር ምንም ምክንያት አያግደንም እና ተለያይቶ መብላት ፍቅርን አይቀንስም ነበር እነዚህ ዮቶበሮች ግን ስቱን አየሁት ፍቅር በነሱ የተጀመረ ይመስል ስጋ አብረው ይበላሉ ኤጭ ይሄ ማሽቃበጥ ነው ከሁሉም በፊት ሀይማኖት ይቀድማል ነበር ሀይማኖትን የሚወድ ሰው ፍቅር አለው ፍቅር ን ደሞ ምንም አያስቆመውም እደየምነታቸው ቢመገቡ ፈጣሪን ባያሳዝኑ በጣም ደስ ይል ነበር
@@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ እኔም የስጋው ነገር ያሳስበኛል ብዙ ጊዜ ሳስበው ነበር
ወላሂ ሊክ ቢልሻል
ስትሰባሰቡ የበለጠ ታምራላቹ መቼም እንዳትለያዩ❤️❤️❤️❤️
Everyone is back together! I missed the old gang and Natey is too funny 😂
ጀማው ስታምሩ በናንተ ምክነያት trip እያማረኝ ነው የጉዞ ሱሰኛ ሆኜላችዃለሁ አቤላ ነቢሎ መቅዲ መክሊት ሀኒ አብዱ big fun respect
ሃኒ ግን ስርዓትቷ ደስ ሲል 😘
All of you are wonderful, it is an amazing friendship, keep it up, God bless you
Betam
አቤላ የናተ ጀማ እንዴት እንደምወዳቹ ምርጥ ያራድዬ ልጆች ይመቻቹ ❤️
መክሊትየ ሳቅሸን ሰወደው ታምራላችሁ አንድ ላይ ስሰሩ
ሁሌም እንድህ ተሰባሰቡ ሌላጋ ስትዝናኑ ብዙም ደስ አይለንም
በእናታቹ ሁሌም አድላይ ሆናቹ ስሩ ድምቀት ይኖርዋል እና እንኳን በሰላም መጣቹ
Timechugnalachu especially meklit ena nati eski yemimechuachu nebiln chemro hulunm very 👍 nice 👌🙂🙂
ስወዳችው ዘና ነው ምታረጉኝ በተለይ እንዲ ተሰብስባቹ ስመጡ ❤❤❤❤❤
Mn ale guadghachu behon 😭
😂😂😂😂😂🥰🥰❤️❤️❤️❤️
ስታምሩ አቤልየ በጣም ነዉየምወዲህ ሰላማችሁይብዛ
ማሻ አላህ ኖሮን በሚገባ እየኖራችሇት ነው እኛ አላን እንጅ በስደት ምንከራተት ለማንኛው ደስ ትላላችሁ
ወላሂ ስታምሩ መክሊትየ ነገሮችን ለመድፈር ሞክሪ ሁሉንም ነገር አትፍሪ
ሰሞኑን አብራችሁ video ስላልሰራችሁ ከፍቶኝ ነበር። good to have you back😍😍😍😍😍
ይሄ ጓደኝነት በጣም ያስቀናኛል ቅናት ስላችሁ የመንፈሳዊ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈታ ያላችሁ
Me seeing this video again after 2yrs laughing and remembering this squad 😔
አቤላዬ ሁላቹህም አድላ ስትሰሩ ታምራላቹህ ደስ ስትሉ 😍😍
Weyyyyy sewedacew eko be mareyam mekltyyyyyy emupaaaa😍😍 adekm yehonshi lije
Ahun gena video serah MEKELIT kalech
የኔ ዉቦች እደዚህ ባድ ሰትሆኑነዉ የሚያምርባችሁ መክሊትየ ዉስጤነሺ የኔ ፍልቅልቅ💗💖💖💕
አቦ ስታምሩ ፍቅራቹ ያስቀናል አይለያቹ❤️🥰
Mashallah betam new mitamru fikrachu yaskenal bro
እንደ ሀኒ እርግት ያለሰው ይገኛል
በጣም ነው የምወዳችሁ አቤት ፍቅር መኪ እብዶ ❤️♥️♥️❤️❤️🥰🥰🥰
በጣም ታምራላችሁ ፍቅሩን ያቤዛላችሁ ሰው ከራሱጋር መስማማት ባቃተው ዘመን እንድህ ብዙ ሆኖ በፍቅር መኖር እውነት ይገርመኛል በርቱ ሁላችሁም ውቦች ናችሁ እድሜ ይስጣችሁ ከቁጥር አትጉደሉ
Wow btam nw ds metelut gwdegocha bethonu beya temegew btam nw mewedachu
Wow tamralachu gadegninetachu fkrachu yaskenal
መቅዲ ማህተብሽን እሰሪ በተረፈ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርገው
የሀኒ ስርአት እና ትህትናዋ በጣም እንድታከብራት የሚያደርግ ነው :: አቤላ አሪፍ ኤድቲንግ ::
Ere wagawen ngrugn family lewsed Ena lazenanchew mimerkugn enkuwan🥰🥰
Best ever !! You are getting so good with your videos Abela!!
🙏🏽🙏🏽
"ye ashenafinet snelibona wustih lay kale huliem ashenafi neh" seid nebilnur on 7:35. Great!
እዚህ ቤት ፍቅር ብቻነው ያለው 👍
Man I am the first
I dont get why u guys are mentioning that u are first.
ነባ 25:22 አባቴ ነህ 😂😂😂 I can't stop laughing ወዬ ከነቢል ውጭ ጨዋታ ያስጠላል ስልህ 🙌ሃኒ ደሞ ሁለት ሰው ነው ሚንከባከባት ናቲ እና አብዱ ታድላ 💗
Wow yamir setmur fatri yetbekachu yen mirtoche Able
ክክክክ ኧረ ወየዉ እንኳን ዴግ አዴረግሻቼዉ ቀጮ
የፍቅር ሰው እኮናችሁ ሁላችሁም 🥰🥰🥰🥰
ሁሉም ነገር የሚያምርባችሁ ፀዴ ጀማ
Des stilu bemareyam fetari aylyachu 😍❤️🥰❣️😘 wedachualew 💕
ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አቤሎ
እንኳን ደስ አለህ 50k ገብተሀል 😀😀😀
Mirta video malta eya new ...sewedachuuu💯💯💯💯💯❤❤❤❤
Betam nw yemwedachu fikerachun des yelal ❤️❤️❤️
Bro weyene bela afewan setekefte le coblestone hula bota alew
ሰወዳቹህ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹህ ወድድድድ በማያልቀዉ
ምረጥ ፋሚሊ ዘናነዉ የምታረጉኝ❤❤❤🇪🇹