ወንድሜ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 990

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  3 ปีที่แล้ว +319

    እንመሳሰላለን?
    ►Instagram: instagram.com/nebilnur/

    • @סטילאקה
      @סטילאקה 3 ปีที่แล้ว +1

      Genbarachehu ena hairachehu new mimsaselew

    • @hberhanu4748
      @hberhanu4748 3 ปีที่แล้ว +1

      Nebil version 2.0

    • @LoveHub
      @LoveHub 3 ปีที่แล้ว +2

      👆👆👆 2 tachehunim ፍቅር ሰላም ና ደሰታ እንጂ ሀዘን አይካችሁ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 3 ปีที่แล้ว +4

      አፍንጫችሁ የሁለታችሁም ትልቅ ነው ግን አትመሳሰሉም

    • @nebilmusema6344
      @nebilmusema6344 3 ปีที่แล้ว +1

      ፊታቹ specially ፂማቹ ይመሳሰላል

  • @mekiyatube1823
    @mekiyatube1823 3 ปีที่แล้ว +48

    አብዱየ ቢስሚላህ ስትል ወላሂ ደስ አለኝ አልሀምዱሊላህ ነባ አላህ ይጠብቃችሁ ከነዛ ቆንጆ ጓደኞችህ ጋር

  • @lijamitube8412
    @lijamitube8412 3 ปีที่แล้ว +387

    እኔ ብቻ ነኝ እነ ነባን በጉጉት የምጠብቃቸው❤️❤️❤️

    • @salmesalme2456
      @salmesalme2456 3 ปีที่แล้ว +6

      እረ እኔም ነኝ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ፍቅር እንዲህ አይነት ጒደኝነት በጣም ደሥ ይላሉ እኔ ላንድ ቀን ጠቅላይ ሚንሥተር ብሆን 😁 ሙሉ ቀን የነዚህን ቪዶ ነበር በቲቪ ሣሣይ የምውለው ለኢትዮጲያ ህዝብ ፍቅር እንዲያውቁ 😁😁😁😂😂😍😍😍😍

    • @maryamabdoabdo1781
      @maryamabdoabdo1781 3 ปีที่แล้ว +1

      አዎያስቅል😁😁😁

    • @hanange6532
      @hanange6532 3 ปีที่แล้ว +2

      እረ ብቻኝ አይደለሸም እኔም ነኝ🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

    • @እማየበስምሽልጠራ-ቐ6ጨ
      @እማየበስምሽልጠራ-ቐ6ጨ 3 ปีที่แล้ว

      @@hanange6532 በኡነት እኔ በተለይ

    • @kidisthaile4460
      @kidisthaile4460 3 ปีที่แล้ว +1

      Endetektataye film newa kelale yetayal

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 3 ปีที่แล้ว +8

    I love the way you creating friendship on the social media

  • @ሙሌየአሌልጂ
    @ሙሌየአሌልጂ 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ትማሳሳለለችህ ነብ ጃርባው በዳናባ አጥና በታራፋው ዉድድድድድድ ነው የማራገችሁ ❤

  • @ekramahmed9549
    @ekramahmed9549 3 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ሰላም መጣቹግልን ነቢሎ በጉጉት እኮ ነው ከምንጠብቃቹሁ😍😍😍❤❤

  • @h.j8360
    @h.j8360 3 ปีที่แล้ว +17

    ኢክራም ምን ይሻልሽ
    ካቅሜ በላይ ነው ምወድሽ😂😂😂😂😂😂
    ነቢል እውነት ነው አግባ እንትን እያልክ ነው ደሞ ልጅቷ ናፍቃናለች ማን እንዳትል

  • @zedzeorthodoxtewahdo4917
    @zedzeorthodoxtewahdo4917 3 ปีที่แล้ว +8

    ነባ ኢክራምን በጣም እወዳታለሁ❤❤

  • @aykelyoutubeaykelyoutube5943
    @aykelyoutubeaykelyoutube5943 3 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ግን ትልቅ ተመሳሳይነት አላየሁም ትንሽ መነፀር ሲያደርግ ብቻ ነው

  • @Mikemike12345mikemike
    @Mikemike12345mikemike 3 ปีที่แล้ว +54

    im i the only one who is waiting for meklittttttttt???????LOVEE

    • @rahelamanuel5505
      @rahelamanuel5505 3 ปีที่แล้ว +1

      Yaaa me 2

    • @helpfultipswithmaya8924
      @helpfultipswithmaya8924 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ስለ tech ስለ ሞባይል app , softwares አስተምራለው መማር ምትፈልጉ ፕሮፋይሉን በመንካት ተቀላቀሉኝ እኔንም አግዙኝ አመሰግናለው

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 3 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል እውነት ሙሴ ይመስልሃል🤣🤣 ኩክን የምትመስል ቲታ የሚትባል ጓደኛ አለችኝ ማርያምን ከምሬ ነው ቁጭ ኩክን የእግዚአብሔር ስራ ይደንቃል

  • @rhmassss3977
    @rhmassss3977 3 ปีที่แล้ว +5

    ይሄን ቤተሠብ በጣም ነው የምወዳችሁ የፍቅር ተምሣሌት ናችሁ ውድድ💖💖💖💖ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  3 ปีที่แล้ว

      አሚን 🙏

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 3 ปีที่แล้ว +151

    Cokcey is a true friend of yours nebilnur...

    • @zeusapollo9938
      @zeusapollo9938 3 ปีที่แล้ว +2

      ምንድነው የፈረንጅ ውሻ ስም ነው? 🐕cokcey 🐕??
      what the hell ? 🐕🐕

    • @hiruttsegaye8933
      @hiruttsegaye8933 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zeusapollo9938 Now Now I can see jealous rearing it's head...if you have nothing better to say... say nothing...🤣🤣🤣

    • @zeusapollo9938
      @zeusapollo9938 3 ปีที่แล้ว

      @bad vibes what ?

    • @መቅደላውትማራም
      @መቅደላውትማራም 3 ปีที่แล้ว

      @@zeusapollo9938 😂😂😂👈

    • @haymanotsenbeto5768
      @haymanotsenbeto5768 3 ปีที่แล้ว +2

      Nebila liju konjo nw gn atimesaselum yemr gn kante ayibeltem

  • @Powergamer7726
    @Powergamer7726 3 ปีที่แล้ว +16

    መንታ ወንድምክ ደስ ደስ ይላል ነቢሎ 🤣😂

    • @terfasameko2477
      @terfasameko2477 3 ปีที่แล้ว

      You are a crazy butt Ian is a crazy boy crazy boy

    • @hayatbilal6211
      @hayatbilal6211 3 ปีที่แล้ว

      ትመሳሰላላችሁ

  • @musabdinokedir0450
    @musabdinokedir0450 3 ปีที่แล้ว +4

    ብዙም አትመሳሰሉም ትንሽ ሁለታቹም ቆንጆ መሆናቹ ያመሳስላቿል
    መቅዲን ግን................

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +10

    ሄሎ እኳን ሰላም መጣቹልኝ ምርጦችዬ ነቢሎ ቁጭ አተን በተለይ መነፅር ስታረግ ኩኪ በጣም እኮ ነው ፈታ ምታረጊኝ አላህ ሰላማቹን ያብዛልኝ እደዚ ስትሰበሰቡ እዴት እደምታምሩ ሰላማቹ ይብዛልኝ

    • @nei8025
      @nei8025 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ያልፋል ስደትም አትድከሚ ተስፋ እዳቆርጪ

  • @foziyamohammed7402
    @foziyamohammed7402 3 ปีที่แล้ว +136

    እስኪ ዛሬ እንኳን like አረገኝ ነባዬ 😍

  • @zahraz9080
    @zahraz9080 3 ปีที่แล้ว +1

    መትያ አለህ እንደሁ ሳታውቀው በነገራችን ላይ አንድ ሰው ከብዚ ስዎች ጋራ ይመሳሰላል ይባላል

  • @samira7639
    @samira7639 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነው የምትምሳሰልት በእዉነት💓💓❤❤💓💚💛❤👍

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +7

    ማን ነዉ እንደኔ የነቢል ለድም ነባን ነዉ የሚመስለዉ የሚል
    እጂ ወደላይ ሳትዋሹ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 ปีที่แล้ว +9

    🤣🤣🤣🤣🤣ኢክም የጣፈ ወንድሜ

  • @rozaprehan6647
    @rozaprehan6647 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት አባቴ እንደምወዳቹህ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹህ

  • @abenezernegusu9015
    @abenezernegusu9015 3 ปีที่แล้ว +19

    Coming soon 100k subscribe nebilnur🎉🎉

  • @nsreenzain847
    @nsreenzain847 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምትመሳሰሉት ።መቅዲ እና እህትህ በሳቅ ነው ጦሽ ያረጉኝ😂😂😂😂😂😂😂 lovely💜💜💜 ናችሁ💜💜💜💜💜

  • @temutitemu2970
    @temutitemu2970 3 ปีที่แล้ว +6

    ሄ....................................................................ሎ... አንተ ላልከው ሁፍፍፍ ደከመኝ 😂

  • @yeabsirazeray7302
    @yeabsirazeray7302 3 ปีที่แล้ว +2

    ነቢሎ እኔም እኮ ፆታዬ እንጂ አንተን ማይመስለው ሌላው ቁጭ አንተን ነው ምመስለው እና እኔንስ መች ነው ምጠራኝ 😜😂😂

  • @ነፂየናቷልጅ-ቸ5በ
    @ነፂየናቷልጅ-ቸ5በ 3 ปีที่แล้ว +4

    ስታምሩ ነቢል ና አድሱ ነቢል😆😆

  • @የጉራጊልጅተስፈኛዉየእናት
    @የጉራጊልጅተስፈኛዉየእናት 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ዉድሞቹ በጣም ነው ግን ደስ ይምቱሊኝ አላህ ይጨምርላቹ

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 ปีที่แล้ว +14

    ትመሳሰላላሁ በእውነት ፀጉራሁን አድ አይነት ቁርጥ ተቆርጡ

  • @አዩየፍቅርሰው-ኸ9ጐ
    @አዩየፍቅርሰው-ኸ9ጐ 3 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂 አንተ አዝግ ወላሂ በሳቅ አገባብህ ዘጋኝ ዘጋኝ

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 3 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ እናተ ልጆች ፍቅራችሁ ሊገለኝ ነው ከሁላችሁም ምናባቴ ይሻለኛል አገር ውሥጥ ብሆን አግቻችሁ ፍቅሬን ገልጬላችሁ አርፍ ነበር ለማንኛውም በጣም እወዳችዃለሁ እሽ አልሠማንም እንዳትሉ 😁😁😍😍😍😍😍😘😘😘😘💚💛💝🙏💐💐💐💐💐

    • @zeusapollo9938
      @zeusapollo9938 3 ปีที่แล้ว

      ሴቶቹ lesbian መንፈስ ነገር ናቸው
      ትንሽ የሌዲ ጋጋ እርኩስ የራቁት መንፈስ አለባቸው

  • @syiugruddhj2014
    @syiugruddhj2014 3 ปีที่แล้ว

    😁😁😁😁😁ኧረ እናተ ልጆች ሱስ ሆናችሁብኝ ወዮ ስታምሩ ጎረምሳዉ ሳዱላው 😔😔😔ስታስቀኑ ማሻ አላህ

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 3 ปีที่แล้ว +6

    ነቢሎ መቅዲ ኩኪ ሁላቺሁም እንዴት እንደምወዳቺሁ ፍቅር ይብዛላችሁ ❤🌹😘😘😘😘ትመሳሰላላቺሁ መነፀር ሲለብስ

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  3 ปีที่แล้ว +1

      አሚን 🙏

    • @kነኝየሱብቻአላህወኪል
      @kነኝየሱብቻአላህወኪል 3 ปีที่แล้ว

      ግን ወድምህ ነው ወለምንህነው ትመሳሰላላችሁ። ምንህነው መልሰ እፈልጋለሁ ነቢል

  • @abayneshmisgnaw9265
    @abayneshmisgnaw9265 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪን እናንተን ሰላይ አልዉልም በጣም ነው ደሰሰሰ የምትሎት

  • @ፋጡማነኝእናቴመሳይ
    @ፋጡማነኝእናቴመሳይ 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ኢክራም ሙድ በሶ ይብቃ ሰወድሽ እኮ

  • @anisaanu2495
    @anisaanu2495 3 ปีที่แล้ว

    ኮሜንት ፅፌ አላዉቅም ግን በጣም ነዉ ማያችሁ ትመቹኛላችሁ በጣም😍😍😍ነቢሎዬ👌

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  3 ปีที่แล้ว +1

      እናመሠግናለን 🙏

  • @azebasfha8596
    @azebasfha8596 3 ปีที่แล้ว +12

    Nebil you’re very lucky, you got brother.
    He looks like you.

  • @ዘይነብጎደሬዋ
    @ዘይነብጎደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ትመሳሰላላችሁ የሚገረመዉ እኔንየሚመስሉ ብዙልጆችአሉ😌😌😌ጥሩነቱ እህትየለኝም

  • @warqenshamarayoutube9736
    @warqenshamarayoutube9736 3 ปีที่แล้ว +4

    ነቢሎ ትመሣሠላላችሁ በእውነት

  • @yoditambaye5694
    @yoditambaye5694 3 ปีที่แล้ว

    Cokeye yene konjo you are truly clean person a real person I love your jokes lough every thing

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 3 ปีที่แล้ว +7

    ሄሎ አቤት ትፉሼን አሳጠርከው አስጨነከኝ እኮ😂😂😂

  • @ቡዜሀበሻ
    @ቡዜሀበሻ 3 ปีที่แล้ว +1

    ነቢሎ እሄን ነገር አጣራ እንዲሁ በቀላሉ አትለፍው ማሚን ጠበቅ አርገህ ጠይቅ

  • @nselemtewa8941
    @nselemtewa8941 3 ปีที่แล้ว +43

    ትመሳሰላላችሁ የፊታችሁ እርዝመት አፍንጫችሁ ብቻ ብዙ ነገራችሁ ይመሳሰላል

  • @abdulfetadundar3674
    @abdulfetadundar3674 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ይመሳስላሉ ።

  • @በጠምከፍቶኛል
    @በጠምከፍቶኛል 3 ปีที่แล้ว +10

    አንድ ነገር በጠም አናደደኝ እሱም ቶሎ መለቁ ነው

  • @abitadesse3167
    @abitadesse3167 3 ปีที่แล้ว

    አረ ነቢሎ ሁሌ ከ ኮኪ ጋር video ስሩ በጣም ነው የምትመቸኝ... የምር በጣም አዝግ ናት😁😁😁

  • @addisalemfikadu9521
    @addisalemfikadu9521 3 ปีที่แล้ว +18

    ኢትዮጵያዊነትን መማር የፈለገ የረሳ ረብሽ ረብሽ የሚያጫዉተዉ ዘረኝነት ሀይማኖት ምናምን ወደዚህ ቻይናል ብቅ ይበሉ ይታደሳሉ። ዉድድ ሁላችሁንም በማያልቀዉ

    • @Tube-fl8hx
      @Tube-fl8hx 3 ปีที่แล้ว

      አንችም ብቅ በይ ማማዬ

    • @helpfultipswithmaya8924
      @helpfultipswithmaya8924 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ስለ tech ስለ ሞባይል app , softwares አስተምራለው መማር ምትፈልጉ ፕሮፋይሉን በመንካት ተቀላቀሉኝ እኔንም አግዙኝ አመሰግናለው

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 3 ปีที่แล้ว +1

    ትመሳሰላላቹህ ታናሽ ወንድምህ ምናምን ይመሰላል ። ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ

  • @feveneskindir4218
    @feveneskindir4218 3 ปีที่แล้ว +3

    Where is Meklit??? I’m a fan of hers ❤️ she’s funny ❤️❤️🥰. Please tell her to open a TH-cam channel

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈታ ነው የምታደርገኝ ነቢል ሁላቹ ደስ ትላላቹ

  • @meselusemgn9196
    @meselusemgn9196 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢክራምዬ የኔ ምርጥ

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 ปีที่แล้ว

    ምንፅር በጣም ያምሳስላቾል ክክክክክክክ

  • @Love-fv8gz
    @Love-fv8gz 3 ปีที่แล้ว +4

    የነቢልን መንታ😝 ወድጀዋለሁ እርግት ያለ ነው🥰

  • @weehagenemo1475
    @weehagenemo1475 3 ปีที่แล้ว +1

    congra nebil alem lay 7 yemimesasel sew ale yemibalewn ngr benanta aregagetku lezim thank u betam adisu nebil damo yelele shebela nek

  • @shicormerisha6569
    @shicormerisha6569 3 ปีที่แล้ว +6

    ኧረ ነቢል አንተን አይመስልም እንዴ

  • @soyafuad2497
    @soyafuad2497 3 ปีที่แล้ว

    አብድዬ ምርጥ ብስሚላህ ስትል አቮ ደስ አለኝ

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 ปีที่แล้ว +3

    ነቢል ወንድምክን ዳረኝ በቃ🥰🥰🥰 ኬኪዬ ስወድሽ እኮ

  • @Crunch-f9u
    @Crunch-f9u 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ነቢልን እንኳን አይደርስም ነቢሎ የቆንጆ ነው ግን ልጁም ያምራል

  • @weyni7527
    @weyni7527 3 ปีที่แล้ว +11

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በመቤቴ ስም 🙏🙏

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 ปีที่แล้ว +1

      አርጌሻለሁ በርቺ😍

    • @fkrtech
      @fkrtech 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ደመርኩሽ

    • @weyni7527
      @weyni7527 3 ปีที่แล้ว

      @@fkrtech ደመሬካለው አባት❤

    • @weyni7527
      @weyni7527 3 ปีที่แล้ว

      @@ጎመንበጤና-ጰ7አ እሽ እማ❤🙏

    • @fkrtech
      @fkrtech 3 ปีที่แล้ว +1

      @@weyni7527 enam demerkush

  • @eltorian5961
    @eltorian5961 3 ปีที่แล้ว

    ነቢልን ያላገኘሽ ይህንን ልጅ ሞክሪው ተመችቶኛል

  • @hayatkemal3541
    @hayatkemal3541 3 ปีที่แล้ว +3

    ነቢሎ ብቸኛ ስለሆንክ ደስተኛ ነኝ እልልልልልል 😂 ወላሂ ትመሳሰላላቹሁ 🤔

  • @nardosendale9494
    @nardosendale9494 3 ปีที่แล้ว +1

    አትመሣሠሉም ነቢል is soooo cute😍

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +8

    መጡ መጡ እነነቢል መጡ መጡ መጡ እነመቅደስ መጡ መጡ በቃ ኮሚንቶች መጡ እንኳን ደሳለሺበሉኝ ይውቱብ ያልጠበኩትን ክፍያ ከፍሎኛል ግን ለምን አብዲ ጠፋ

  • @መዲዩቱብ-ጀ7ቀ
    @መዲዩቱብ-ጀ7ቀ 3 ปีที่แล้ว

    እረ ነቢሌ ፂምህ አስተካክለው ባኪስታኖች መሰልክ ሀሀሀሀሀሀ

  • @ሀያትየእማ
    @ሀያትየእማ 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰወዳችሁ
    single new

  • @brtkuansime8189
    @brtkuansime8189 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክእክክ አልበላም ብሎ የጠራረክው

  • @mihertmihert5565
    @mihertmihert5565 3 ปีที่แล้ว +14

    አረ ነቢሎ የመግቢያው ሙዚቃ ይቀየር

  • @sadaoumer5017
    @sadaoumer5017 3 ปีที่แล้ว

    እፉፉፉፉፉ ትንፋሼ ተቆርጠ አንተ ሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሎ
    ላልከው 🤣🤣🤣🤣

  • @SamsungJPrime-ur6pq
    @SamsungJPrime-ur6pq 3 ปีที่แล้ว +3

    አፍንጫቹ ና ፀጉራቹ ልዩነት አለው እና ነባየ አንተ ቆንጆ ነህ 😄

  • @Hamud7abesha
    @Hamud7abesha 3 ปีที่แล้ว

    no one:
    kiki :eweeeey
    musse :😅😅

  • @ermias.l1532
    @ermias.l1532 3 ปีที่แล้ว +3

    He really look like you

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 3 ปีที่แล้ว

    ምርጦቹ ፈታ ያላችሁ ናችሁ አይ ልጁ ትንሽ ትማስላላችሁ ነቢል ትንሽ ቆጀት ይላል ስርግህ መቼ ነው ነቢሎ

  • @እርስትሀበሻዊት
    @እርስትሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +3

    ሄሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎ ነቢል ነኝ አቤልዬስ ፎንቃዬ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @richiyegetalji2620
    @richiyegetalji2620 3 ปีที่แล้ว

    ናብዬ ብዙም አይማስልም ባዓይን ባ ድምፅ ባሳቅ ግን ትንሺ ማናፅር ስያዳርጊ ነው እንጂ አር ባምንም አይማስልም አንተ ዳስ ትላለህ ዳግሞ ዉብ ናህ ኩክዬ ጎባዝ ታዎቀሃለሺ ማቅድዬ ምን ነው? ትማሳስላላችሁ ትያለሽ ባአይንሺ እያየሺ ግን ይማስለኛል ላሞራል ነው ኑሪልኝ ክፉ አይንካችሁ R ናኝ ካቤሩት 💋

  • @zemzemhassne2726
    @zemzemhassne2726 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የምትመሳስሉት ❤❤

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ ነቢሎ ይሄማ መንትያህ ነው 🤣🤣🤣 አክታችሁ ግን የምክክር መሠለኝ

  • @addismisale
    @addismisale 3 ปีที่แล้ว +3

    The Resemblance is uncanny to be honest

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 3 ปีที่แล้ว

      Yes but they have a little difference

  • @zadyoutube7062
    @zadyoutube7062 3 ปีที่แล้ว +1

    ነቢል አይኑ ያምራል እንጅ ይመሳሰላሉ

  • @eyobed_
    @eyobed_ 3 ปีที่แล้ว +3

    መጀመሪያ ለይ ግን የምን የዝንብ ድምፅ ነው😆😆

    • @yaynea3350
      @yaynea3350 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @abdunururu5990
    @abdunururu5990 3 ปีที่แล้ว

    አትመሳሰሉም ሁለታቹሁም ቆንጆ ናቹህ ግን ነቢሎ ይበልጣል

  • @eyumedia2774
    @eyumedia2774 3 ปีที่แล้ว +3

    Betam temesaselalachu😀

  • @litse1916
    @litse1916 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት በጣም ትመሳሰላላችሁ😂🤣😍

  • @dagmawitendale7219
    @dagmawitendale7219 3 ปีที่แล้ว +5

    Please ነቢሎ ከአቢሲንያ ቫይን ጋር vlog ስራ?? I can't wait to see u all together...... please...??

  • @tube7921
    @tube7921 3 ปีที่แล้ว

    እረ ጭራሽ አትመሳሰሉም ነቢሎየ

  • @jonsonwatt7018
    @jonsonwatt7018 3 ปีที่แล้ว +4

    Yesss finaly I'm 138 for the first time

  • @tegstetegste6415
    @tegstetegste6415 3 ปีที่แล้ว +1

    ትመሳስላላችው የፊታችው ረዝመት ግን ነቢል አፈንጫው ቀጥ ያለ ነው ልጅ ዘቅዘቅ ያለ ነው ከከ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +12

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ እረመዳን ከሪም
    እረመዳንን ከወንጀል ከዉሸት
    ከሀሜት እርቀን
    በቁረአን ፀንተን
    እንፁም

  • @huaweiy6guuhh798
    @huaweiy6guuhh798 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይመሣሠላሉ እውነት

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 ปีที่แล้ว +4

    አንድ የሳውዲ ልጅም አለ ልክ አተን ነው የሚመስለው ስራቹ እራሱ አንድ

  • @لبابهيمار
    @لبابهيمار 3 ปีที่แล้ว +2

    ወድምህ ነው በጣም ደስ የሚል ነው አጣብሰን

  • @emukayosef331
    @emukayosef331 3 ปีที่แล้ว +3

    𝙗𝙚𝙩𝙖𝙢𝙢𝙢 𝙗𝙖𝙮𝙝𝙤𝙣𝙢 𝙖𝙬𝙤

  • @sadaoumer5017
    @sadaoumer5017 3 ปีที่แล้ว +2

    ነቢሎ ወንድምህ ከኔ እዳያልፍ አደራ 🤣🤣🤣

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  3 ปีที่แล้ว +1

      😂😂

    • @sadaoumer5017
      @sadaoumer5017 3 ปีที่แล้ว

      @@nebilnur1 😂 ሰምተሀል

  • @faizahabeshawit8148
    @faizahabeshawit8148 3 ปีที่แล้ว +5

    _ሄሎ🙄😜ፍቅር ያብዛላችሁ_

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 ปีที่แล้ว

    koki እኔን ትምስላለች ማለቴ በውፍረት ክክክክክክክ

  • @maseretethopia8993
    @maseretethopia8993 3 ปีที่แล้ว +12

    ነቢሎ በጉጉት የምጠብቁ በላይክ አሳየኝ ❤❤❤

  • @rahmaaaa6060
    @rahmaaaa6060 3 ปีที่แล้ว

    ነቢል አላህ ይጠብቃቹ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว +3

    እናተን ሳይ አገሬ የበለጥ ትናፋቀኛለች ስወዳችሁ

  • @redone9459
    @redone9459 3 ปีที่แล้ว

    Neble እናትህ ወጣት በነበሩ ግዜ..... ትሽ ምንድነው የማስበው 😂😂😂😂😂

  • @ያንተሌባሳራግሩሜ
    @ያንተሌባሳራግሩሜ 3 ปีที่แล้ว +3

    ኩኪ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @kalkidankalkidan9035
    @kalkidankalkidan9035 2 ปีที่แล้ว

    ትንሽ ትመሳሰላላቹ ነቢሎ ግን በጣም ታምራልክ