//የቃጠሎ ፍልሚያ// "ይሄ እንዴት ነበር አይባልም ... ወይኔ ባሌን በሰማሁት ኖሮ"🤣🤣 /በእሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 627

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 10 หลายเดือนก่อน +153

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ😂😂

  • @سعادهمحمد-ث7ح
    @سعادهمحمد-ث7ح 10 หลายเดือนก่อน +36

    የቤቲ እርጋት እና ምንም የሌለው ንፁ ውበት አቤት እደት እደምታምሪ የኔ ደርባባ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ውብ

    • @JerusalemArega
      @JerusalemArega 6 หลายเดือนก่อน

      Konjina endi hone ende😂😂😂😂

  • @Orthodoxawi12
    @Orthodoxawi12 10 หลายเดือนก่อน +79

    የምናከብራችሁ አርቲስቶች በፆሙ ግን መሰናክል ባትሆኑ ለእምነታችን ክብር ቢኖራችሁ መልካም ነው።

  • @TsedaluMissikir-sg2te
    @TsedaluMissikir-sg2te 10 หลายเดือนก่อน +50

    እረ ተው ፁሙ ፀልዩ ሀገራችን ታማለች 🙏🙏🙏

  • @fasikatsegaye8783
    @fasikatsegaye8783 10 หลายเดือนก่อน +34

    አኔ አምለው 😢😢😢 ማህተብ አርገዋል የምፅፈው ጠፍብኝ ፁም የሚባል ነገር የለም አንዲ አር ኢትዮጰያኑች ወዲት አየሂድን ነው የፈጣሬ ያለህ😢

    • @azebkidane3509
      @azebkidane3509 10 หลายเดือนก่อน +2

      ምናልባት ከፆሙ በፊት የተቀረፀ ይመስለኛል

    • @abebssisay7271
      @abebssisay7271 10 หลายเดือนก่อน

      ቅዳሜ ጋድ ነው ወይሰ አይደለም ብለው ያዳርቁናል

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq 10 หลายเดือนก่อน

      የቆዬ ነው ብለዋል

    • @ChebedechChebalu
      @ChebedechChebalu 10 หลายเดือนก่อน

      Mebtashewe new eko ende Yemen begara. Enaderge new haymanot yegele new😮😮😅

    • @user-of1uu8pb9fire
      @user-of1uu8pb9fire 10 หลายเดือนก่อน

      😢😢 ይገርማል እኮ ማርያምን

  • @lilyannabraha7359
    @lilyannabraha7359 10 หลายเดือนก่อน +19

    ኢቢሶች ይሄ ፕሮግራም በሰው ሂወት እንዳያስጠይቓቹ እሰጋለሁ፣ ወይ ደሞ ተውዳዳሪአችሁን ሙሉ የህክምና ምርመራ ማድረግ ይኖርባቸዋል::

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 หลายเดือนก่อน +36

    አር ለቤቲ አስር ሺ እንኳን ስጦት ተቃጥላለች እኮ 😢😢😢 ቅድስቴ አካፍያት እራስ ወዳድ አተሁኑ እኔ ብሆን እኩል እንካፍል ነበር የምለው

    • @AbrehaLemlem
      @AbrehaLemlem 10 หลายเดือนก่อน +7

      ግን እርግጠኛ ነሽ ከሆንሽ የደሞወዝሽ ግማሹን አከባቢሽ ላይ የተቸገረ ሰው ይኖራል ሰጭው ጌታን

    • @hayatebrahim4289
      @hayatebrahim4289 10 หลายเดือนก่อน

      ማውራት እና መተግበር ይለያያል ንገራልኝማ🥰

    • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
      @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 หลายเดือนก่อน

      @@hayatebrahim4289 ማድርግ እና ማውራት ይላያያል ላልሽው እሱን እግዚአብሔር ነው የማቀው እኔ ስለ አሳዘነችኝ የተስማኝን ነው እኔ ብሆን አሁንም አካፍላታለሁ ምክንያቱም መጨርሻው ብቻ ነው የቀራት ሂሌናየም አይፍቅድ ብቻየን ብበለው

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 10 หลายเดือนก่อน +12

    ያሳዝናል ያስፍራ በፆሙ እግዚኦ ሀገራችን የደም ምድር የሆነችዉ በእኛ ሀፂያት ወደ ፈጣሪያችን በፆም በፀሎት ስለራቅን ነዉ😢😢😢😢😢😢 💔💔💔💔

  • @የድግልማርያምየተዋህዶልጂ
    @የድግልማርያምየተዋህዶልጂ 10 หลายเดือนก่อน +9

    ይገርማል በጣም የገረመኝ ነገር ነው በፆም ዶሮወተት እደት ነው ትሱ ይህን ጥያቂ መልስልን

    • @Asefawwelela778
      @Asefawwelela778 10 หลายเดือนก่อน

      የገና ጾም ብዞዋቹ አይጾሙም ለዚያ ነው

    • @emuemu1182
      @emuemu1182 10 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነው ከ7ፆም አንዱ ነው

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 10 หลายเดือนก่อน +131

    በቃ መፆሞ ቀረ ያገራችን አርቲስቶቻችን

    • @Mahlet-lq1bu
      @Mahlet-lq1bu 10 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም እኮ ግርም የሚለኝ እሱ ነው ወይ ጉድ 😢😢

    • @loziloti7409
      @loziloti7409 10 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ያሳፍራል

    • @habte9575
      @habte9575 10 หลายเดือนก่อน +14

      ከተቃረፀ የቆየ ፕርግረራም ነው ተረጋጉ: ebs is responsible for it!

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 10 หลายเดือนก่อน +11

      ምን አገባቹ

    • @kokobess243
      @kokobess243 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኛ በብአድ አገር አረብ ገራ አየተፋለምን እንፆም አለን አነሱ ለገንዘብብለው የበላሉ ሁዳምወች

  • @badisirmolo-cu9fu
    @badisirmolo-cu9fu 10 หลายเดือนก่อน +37

    😂😂😂ሁለቱም የሚወዳዱ አርቲስቶች ናቸው ለኔ❤❤❤

  • @samritube5541
    @samritube5541 10 หลายเดือนก่อน +18

    ማዕተም አስሮ በአፅዋማት ጊዜ አለምፆም
    ያሳፈራል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን😢

    • @sphonetastic9406
      @sphonetastic9406 10 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ነገር እኔንም በጣም እየግፕረመኝ ነው

    • @AbcEfg-my7cz
      @AbcEfg-my7cz 10 หลายเดือนก่อน +4

      እናንተ ግን ምን አስጨነቃችሁ የነሱ አለመፆም ሃይ ደግሞ የተቀረፀው ከፆም በፊት ሊሆን ይችላል
      ለማንኛውም አንድ ሰው እሚፆመው ለራሱ ነው ሶ አይመለከታችሁም ማለት ነው

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@AbcEfg-my7cz ትክክል

    • @ዮናታንዘኢትዮጵያልጅ
      @ዮናታንዘኢትዮጵያልጅ 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@AbcEfg-my7cz እና በአደባባይ ማተብ አስሮ መብላት ነውረኝነት ነው

    • @AbcEfg-my7cz
      @AbcEfg-my7cz 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@ዮናታንዘኢትዮጵያልጅ መስሚያችሁ ጥጥ ነውዴ ከፆም በፊት ቢሆንስ አትሉምዴ ቀረፃው ደሞ ባደባባይ እምትሉት ውጭ ስለበሉ ነውዴ አፂያቱ ለፈጣሪ ነው ለሰው ፆሙ ሃይ

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed 10 หลายเดือนก่อน +12

    ወይኔ አንድ ብቻ እኮ ነበር የቀራት ስለዚህ 15,000 ሺ ብር መሰጠት ነበረባችሁ እደዚህ ተቃጥላ 🥺🥺🥺🥺

  • @selamgondereiwa5202
    @selamgondereiwa5202 10 หลายเดือนก่อน +8

    ጉድ በል ጎንደር ህዝቤ ፆም ተወ እንዴ ኦ አምላኬ ይቅር በለን በስደት ሆነን እንኳ ፆመኛ ነኝ አይባልም እንጂ በፆም ወቅት ንክች አላደርገውም ልብላ ብል እንኳ ያስጠላኛል እየሰራሁላቸው ሲሸተኝ ቋቅ ይለኛል ደግሞ ባለ ምህህተብ መሆናቸው ለምን አታወልቁትም

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 10 หลายเดือนก่อน +2

      እዲስ ፕሮግራም ሲጀመር ቀደም ተብሎ ብዙ ክፍሎች ተቀርጾ ይቀመጣል እሱን ነው እያሳዩን ያሉት

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 10 หลายเดือนก่อน

      እረ። ሌላስ የለህም​@@PeacefromJesus

    • @Tekelhaymanot
      @Tekelhaymanot 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ነሽ እህታችን ተባረኪልን አምላክ ይጠብቅሽ

    • @JdjdBdjjd-uc4wf
      @JdjdBdjjd-uc4wf 10 หลายเดือนก่อน

      ከኛ በላይ ሀይማኖተኛ የለም የሚሉትስ አብዛኛኞቹ ምርጥ የቤተክርስትያን ልጆች ናቸው ስለዚህ ቀድሞ የተስራ ነው በርግጠኝነት እንጂ ይሄንን ያክል አይርክሱም ስለዚህ ስለራሳችን ብናስብ ባይ ነኝ እነሱ ለሚጠተቁት

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 10 หลายเดือนก่อน +27

    እኔ ጥያቄ አለኝ መልሱልኝ አሁን የፆም ሰአት አይደለም እዴ ወይስ ሀገራችን ፅም አቁመዋል 😢😢😊

    • @NaniTefera-ji8nr
      @NaniTefera-ji8nr 10 หลายเดือนก่อน +4

      የፆም ጊዜ ነው ebsም አውቆ ይመስለኛል ኦርቶዶክስን የሚጋብዘው ምናለ እናተስ ብታሳልፉት ለሁሉም ጊዜ አለው ይደርሳል ፆሙም ይፈታል

    • @Sebleabay-fu9pg
      @Sebleabay-fu9pg 10 หลายเดือนก่อน +1

      ፆም ስሙብቻነው የላው ወጣቱን በየስጋበቱ ተሰለፎ ስታይ ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦናይስጠን እጅ በተለይ ትልልቅ ከተመችላይ ፆም አይታወቅም ማለት ይቻላል ያሳስናል

    • @gfuyuuryuuj1946
      @gfuyuuryuuj1946 10 หลายเดือนก่อน

      በፊት የተቀረፀነዉ ተረጋጉ ተናግረዋል ቨኢነስታግራም እነ ቅድስት

    • @hanaeshetu6519
      @hanaeshetu6519 10 หลายเดือนก่อน +1

      ከጾም በፊትማ አይደለም ከንግግራቸው ከጥያቄያቸው መረዳት ይቻላል፤ እሺ ቅዳሜ ከሰዓትስ ላይ የኩሽና ሰዓት ላይ የሚያቀርቡት ከጾም በፊት ነው ልትል ነው ትክክል አይደለም

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 10 หลายเดือนก่อน +2

      @@gfuyuuryuuj1946 አረ እስከመጨረሻ አዳምጭው በአል እየደረሰ ነው እያለ እየተናገረ

  • @TuuhGuio
    @TuuhGuio 10 หลายเดือนก่อน +7

    ቆይ ግን አንገታችሁ ላይ ማህተብ አድርጋችሁ በፆሙ ስጋ የምትበሉት😢

  • @ቲጂየአባቷናፋቂ
    @ቲጂየአባቷናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +18

    እኔ እሚቃጥል ነገር በጣም ነው እምወደው ወላሂ እናንተ ለበላችሁት ምራቄን ዋጥኩ 😋😋😋

    • @SelamawitGezahegn-h2k
      @SelamawitGezahegn-h2k 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @የጃማልጂ
      @የጃማልጂ 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

    • @medhin8187
      @medhin8187 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ እወድ ነበር ስደት ከወጣሁ ቡሃላ ግን ኣንጀቴን ነዉ የሚቃጠለዉ ኣልችልም🙄

    • @SelamKonjo-uu3eh
      @SelamKonjo-uu3eh 10 หลายเดือนก่อน

      አረ እኔ አልችልም ጉብዝ ለምጀ ሲጥ ልበል

    • @Sumeyadesalewu-ns5me
      @Sumeyadesalewu-ns5me 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ ራሱ ሰወድ

  • @frubezofrubezo8782
    @frubezofrubezo8782 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዉይ ትንሱ ምስኪን ማርያምን አይኑ እኳ ተንከራተተ ቤቲ እንደዛ ስትሆን ለሰዉ የሚያዠን ምርጥ ልጅ 🙏🏻

  • @abebayebizuwork7055
    @abebayebizuwork7055 10 หลายเดือนก่อน +12

    እነሱ ለሚበሉት የእኔ የጨጓራ ህመም በስሜት መነሳት እኮ ነው የሚገርመኝ! እውነት አድናቂያችሁ ነኝ በጣም:: ጨጓራዬ ታማሚ ባይሆን ኖሮ እኔም ብሞክረው ደስ ይለኝ ነበር

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 หลายเดือนก่อน +16

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤ እየበላችሁ

  • @ያረብመገዲህንምራኝ
    @ያረብመገዲህንምራኝ 10 หลายเดือนก่อน +15

    😂😂ወይኔ ሴት መሆናቸውን ሳይ ነው በሳቅ ፍርስ ያልኩት ወይኔ ባሌን ሰምቸው በነበር😂😂😂

  • @fikeryashinfal2828
    @fikeryashinfal2828 10 หลายเดือนก่อน +5

    ፆም የሚባለውን ነገር ረሱት አይደል የኛ አርቲስቶች

    • @yenetube40
      @yenetube40 10 หลายเดือนก่อน

      ስጋና ወተት ፆም ነው የሚል መፃፉ ላይ የለም

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@yenetube40ሆድ አምላኩ

    • @yenetube40
      @yenetube40 10 หลายเดือนก่อน

      @@AlMushe-bt6yq hhhhhh eyebelu eyetetu wetet enkulal albelam kkkkk

  • @tiz59905
    @tiz59905 10 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ በጌታ አቋርጣ ስትወጣ አሳዘነችኝ 😢ወንዶች ግን ጀግና 💪ናቸው እነሱ እኮ በ ዳጣው እንደ ሴቶች ነክሮ እንኳን አልበሉም ዳጣ ብቻ ነው የሚበሉ ለ እነሱም አስታዬት ይደረግላቸው ✊✊

    • @bayushmasarat7054
      @bayushmasarat7054 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ እምለዉ ፆም ቀረ እንዴ አረ ንገሩኝ እመሞቸይ

    • @kalement2561
      @kalement2561 10 หลายเดือนก่อน

      ቀረፃው ከፆም በፊት ይሆናል

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 10 หลายเดือนก่อน

    ትንስዬ አንተ ስለመጡ ደስ ብሎሃል እኔ ደሞ ዛሬ ሜካፕ ያልበዛበት ፊት እና የፈረስ ጭራ ያለደረገ ስላላየው ደስ ብሎኛል ሴቶችዬ እስቲ በራሳቹ ተማመኑ
    ግን ማህተብ ለብሳቹሃል ክርስቲያን ናቹ ግን የገና ጾም ስጋ እየበላቹ አለቀባቹ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @genetmamo-h4d
    @genetmamo-h4d 10 หลายเดือนก่อน +2

    አርቲስቶች በፆሙ ግን መሰናክል ባትሆኑ ለእምነታችን ክብር ቢኖራችሁ መልካም ነው።

  • @AdmiringPuffin-jn1ct
    @AdmiringPuffin-jn1ct 10 หลายเดือนก่อน +10

    ወይበፈትየተቀርፀ እድሆነ መልሰቢሰጧችሁ ጥሩነዉ ኮሜቱሁላ በፃሙነዉየሚለዉ እኔሙሰሊምነኝ አልሀምዱሊላ አለኒኢመተል ኢሰላም😍🥰🥰🥰

    • @emebetyohannes5403
      @emebetyohannes5403 10 หลายเดือนก่อน

      እግዜር ይስጥሽ እኔም በፌት የተቀረፀ ሊሆን ይችላል አትሳደቡ እያልኩ ነበር

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 10 หลายเดือนก่อน +5

    ፕሮግራሙ ለአርቲስት እና ለታዋቂ የሚድያ ሰዎች ብቻሆነሳ ምነው Ebs

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 10 หลายเดือนก่อน +1

      መወዳደር ለሚፈልግ ደውሉ ብለዋልኮ ቁጥር ለቀው የል

    • @taybasaid299
      @taybasaid299 10 หลายเดือนก่อน

      እኮ ግን እስካሁን ያቀረቡት ታዋቂሰወችን ብቻነው​@@meryemali4042

  • @eyueyu2786
    @eyueyu2786 10 หลายเดือนก่อน +11

    ይች አገር ወዴት እየሄደች ነዉ 😢እኔ ባደኩበት ማህበረሰብ አይደለም በገና ጾም አርብ እና እሮብ ስጋ የበላ ሰዉ እንደሰዉ አናዬዉም 🙄😔

    • @የድግልማርያምየተዋህዶልጂ
      @የድግልማርያምየተዋህዶልጂ 10 หลายเดือนก่อน +1

      ያሳዝናል የሚገርመው የሚጋብዙት ሳይሆኑ የሚመጡት የሚበሉት ናቸው😢😢😢😢😢😢

    • @samritube5541
      @samritube5541 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @ከሚላዩቱብ
      @ከሚላዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน

      የድመት ፆም ክክክክክክክ

  • @Mahlet-lq1bu
    @Mahlet-lq1bu 10 หลายเดือนก่อน +6

    ኧረ እንደው ስለእግዚአብሔር ብላችሁ ብትፆሙ ጥሩ ነበር ካልፆማችሁ ደግሞ ለሚፆሙት መሠናክል አትሁኑ ሀገራችን እንዲህ ታምሳ መፆም ሲገባን እንደዚህ መሆን ጥሩ አይደለም ልቦና ይስጠን በእውነት 😢

  • @alhamdulilah89
    @alhamdulilah89 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገር ሰላም ስትሆን ነው ሁሉም የሚያምረው አርቲስቶች ግን ምን ሆናችሁ ነው ሀገር ስትፈርስ ወገንህ በየቦታው እየታረ የእናንተ ዝምታ ግን ያስተዛዝባል ቀን ሲያልፍ ገበሬው ሲጨፈጨፍ አንድም ቀን ትንፍሽ አትሉም
    ምድረ ከርሳምና አስመሳዮች
    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @assa3100
    @assa3100 10 หลายเดือนก่อน +1

    እዚህ ፕሮግራም ላይ አድልኦ ይታያል። እስኪ ቅድስት የምትባለውን እዩዋት። ጠቀስ አድርጋ መልሳ ታራግፈዋለች። እንደ ሌሎቹ በብዛት ዝቅ አድርጋ አትወስድም። በተለይ የመጨረሻው ባዶ ነው። ለሁሉም አንድ አይነት ህግ ይኑር። ቤቲ ምስኪን ብዙ ስለምትወስድ ታመመች። አዘጋጁን አታዳላ ለማለት ነው።

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 10 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄን ነገር መሞከር እፈልጋለሁ ምራቄን እየዋጥኩ እስከመቼ 😂😂😂😂

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 10 หลายเดือนก่อน

      @@BeletuSntayehu ሀገር ዉስጥ ከሆንሽ እንሂድ ከ ሳምንት በኃላ እገባለው 😂😂😂😂

  • @Jhgyug-m2b
    @Jhgyug-m2b 10 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ ነብሰጡር ነኝ ሁሌም ሳይ በጣም ነው የሜምረኝ😢

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 10 หลายเดือนก่อน +1

      የኔናት አይዞሺ

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 10 หลายเดือนก่อน +8

    ዛሬ ግን ዝቆ የበላ የለም ትንሱ ወንዶች ላይ ነው የምትበረታው 😂😂

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 10 หลายเดือนก่อน +15

    የሚወደዱ ናቸው❤❤❤❤❤

    • @abrehitkidania5572
      @abrehitkidania5572 10 หลายเดือนก่อน +1

      በናታችሁ የሚያቃጥል ምግብ ጋብዙኝ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 10 หลายเดือนก่อน +3

    ቤቲንና ቅድስትን ስወዳቸው ልታይ ልታይ የማይሉ እንቁዎች የሴት ወይዘሮች ሴቶቹ ወደዚ ውድድር ሲመጡ ሊፕስቲክ ባይቀቡ ይሻላል አብረው ላሱትኮ😑😄

  • @EthioLaw-x7h
    @EthioLaw-x7h 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም፤›› /ሮሜ.፲፬፥፯፤ ፩ኛቆሮ.፰፥፰/፡፡

  • @dinaolkenea
    @dinaolkenea 10 หลายเดือนก่อน

    በጣ ብዙ ግዜ እሁድ እሁድ እከታተላለው በዛም ላይ ሁሌም እልካለው ነገር ግን አንድ ቀን እንኳን ተደውሎልኝ አያቅም ከአመት በላይ ልኬሀለው ወይስ ፕሮግራሙ እሁድ አይደለም የሚተላለፈው በጣም ስለ ገረመኝ ነው

  • @bitanyagebrtsadik2124
    @bitanyagebrtsadik2124 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴ ማኣተብ ተደርጎ በጾም ምድር የዶሮ ስጋ ይበላል? ምንአይነት የሀይማኖትን ማርከስ ነው ምንአይነት ጊዜ ላይ ደርሰናል?

  • @hasnatube5214
    @hasnatube5214 10 หลายเดือนก่อน +10

    ክክክክክክ ሌላም ያምጡ ብላ በዛውም አቆመቹ😅

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምንም ሰው ባይፆምም እንኳን ይህ አስጠሊ ፕሮግራም የፆም ወቅትን እንኳን ያላገናዘበ ነው። ይወገዝ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የመጀመሪያውን ዙር አልጨርስም እንኳን 5 ዙር የሚያቃጥል ነገር እንኳን በልቼ በእጄ ስነካ እጄ አንድ ቀን ሙሉ ሲያቃጥለኝ ነው የሚውለው 😢😢😢😢😢 ምክንያቱን ግን አላውቅም

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 10 หลายเดือนก่อน +2

    የቃጠሎ ፊልሚያ በጉጉትኮነው የምጠብቀ ምርጦችየ ወተት አለች ቤቲዬ😂😂😍😍

  • @AmareSiyum
    @AmareSiyum 10 หลายเดือนก่อน

    ሀና ገብረስላሴ በጣም አድናቂሽ ነኝ ነገር ግን በነቢያት ጾም ውስጥ ስጋ ስተበይ ቅር ያሰኛል ምክንያቱም እናን የተዋህዶ ልጆች ናችሁና

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 10 หลายเดือนก่อน

    ሴት ልጅ ከወለደች እና እድሜዋ ከኤደ ብዙ ነገር እየቀነሰ እና እየደከመ ነው ያለው እና ይሄን ቃጠሎ መብላት እድሜዬን አፋጥንልኝ እያላቹ ነው

    • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
      @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 10 หลายเดือนก่อน

      ሌላው ነገር ደሞ ይሄ የተዘጋጀው ቀላል ብር አይደለም ሀገራችን ላይ ስንት የተራበ እያለ እናንተ ትጫወታላቹ

  • @NaniTefera-ji8nr
    @NaniTefera-ji8nr 10 หลายเดือนก่อน +14

    ኧረ በእግዚአብሔር ኦርቶዶክሳውያን አንገታችሁ ላይ ማእተብ አለ ምናለ ይሄን የፆም ወቅት ብናሳልፍ ብንፆመው ተጠቃሚ ነን እግዚአብሔርም ይደሰታል ለየትኛው ጊዜ ነው ማግበስበስ አሁን እኮ አገራችን የሚያስፈልጋት ፆም ፀሎት በለቅሶ ፈጣሪን መለመን ነው
    ይቅርታውን ያድለን መዳኒአለም

    • @tigisttigistbekure3214
      @tigisttigistbekure3214 10 หลายเดือนก่อน +2

      Yekoy kersa lehon yechelal anechekul lemtechet

    • @SelamDejen-w1o
      @SelamDejen-w1o 10 หลายเดือนก่อน

      እር እባካችሁ ፆም ነዉ ወዴት እየሔድን ታዲያ ከመናፍቃን በምን ተሻልን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

    • @netsanetbelay5270
      @netsanetbelay5270 10 หลายเดือนก่อน

      በእውነት የሳፍራል

    • @JdjdBdjjd-uc4wf
      @JdjdBdjjd-uc4wf 10 หลายเดือนก่อน

      ምናለበት ከፆም በፊት ነው ብለው ቢናገሩ

  • @user-cc2tb3bv9p
    @user-cc2tb3bv9p 10 หลายเดือนก่อน

    እስቲ እናንተ የምትፆሙ ሰዎች አፍችሁም አብሮ ይፁም እየተሳደባችሁ ፆም የለም ብትበሉ ይሻላችሀል የመፀሀፍን ቃል ካነበባችሁ የሚፆም የማይፆመውን አይንቀፈው የማይፆም የሚፆመውን አይንቀፈው ይላል ዝም ብላችሁ አፍችሁን ዘግታችሁ ፆሙ ፍርድን ለፈጣሪ ተውለት

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo3951 10 หลายเดือนก่อน +5

    በአገታቹ ማተብ እያለ በፆም ምድር ዶሮ ሰትበሉ አታፍሩም አፈር ብሉ

    • @user-cc2tb3bv9p
      @user-cc2tb3bv9p 10 หลายเดือนก่อน

      እስቲ እናንተ የምትፆሙት አፍችሁም አብሮ ይፁም እየተሳደባችሁ ባትፆሙ ይሻላል መፀሀፍ አንብበሽ ከሆነ የሚፆም የማይፆመውን አይንቀፈው የማይፆም የሚፆመውን አይንቀፍ ይላል ፆም ለራስ ነው ፈራጅ ደግሞ ከላይ ነው አፍችሁን አክማችሁ ፁሙ

    • @user-cc2tb3bv9p
      @user-cc2tb3bv9p 10 หลายเดือนก่อน

      እስቲ እናንተ የምትፆሙ ሰዋች አፍችሁም አብሮ ይፁም እየተሳደባችሁ ባትፆሙ ይሻላል መፀሀፍን አንብባችሁ ከሆነ የሚፆም የማይፆመውን አይንቀፈውየማይፆም የሚፆመውን አይንቀፈው ይላል ለሁሉም ፍርድን ለእሱ ሰጥቻሁ አፍችሁን አክሙ

  • @በፂየተዋህዶልጅ
    @በፂየተዋህዶልጅ 10 หลายเดือนก่อน +7

    በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም ይመቻቹ😂😂😂

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 10 หลายเดือนก่อน +19

    ኢትዮጲያ ውስጥ ግን እኛ ሳናውቀው ወተትና ዶሮ ጾም አይደለም ብሉ ተብሏል እዴ ነው እናንተ ኦርቶዶክስ አይደላችሁም

  • @ghhghe5697
    @ghhghe5697 10 หลายเดือนก่อน

    ደግሞ አንደኛዋ ትልቅ ሰዉ እኮናት እንዴት አትፆምም

  • @KidistAbomsa
    @KidistAbomsa 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም የታዘብኩት አንገታቸው ላይ ያለው ክር ኦርቶዶክስ ነው የሚመስሉት አጥንታቸውን በፆም እንክት ያሳፍራል

  • @famisha8283
    @famisha8283 10 หลายเดือนก่อน +11

    መቅደስ ደበሳይ አለመኖሯ እድለኛ ናችሁ ትንሳኤ በትንሹ ነው ሚያዝቃቸው ያራዳ ልጅ

    • @AbrehaLemlem
      @AbrehaLemlem 10 หลายเดือนก่อน +1

      መቅድዬ እኮ ፍቅር ነች

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 10 หลายเดือนก่อน

    ግንጥያቄአለኚ በፆሙ እደትስጋትበላላችሁ?

  • @LolLol-r1w
    @LolLol-r1w 10 หลายเดือนก่อน +2

    ለከንፈራቸው ከመጀመራቸው በፊት ቫዝሊን ብታዘጋጁላቸው ጥሩ ነው

  • @solomonteferi1690
    @solomonteferi1690 10 หลายเดือนก่อน

    ሆዳሞች ይብላኝ ለባላችሁ በዚህ ኑሮ ዉድነት በዛላይ በፆም ወቅት

  • @GalaxyFf-sr8eo
    @GalaxyFf-sr8eo 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህ ፍትህ ለስሮኞች 😢😢😢😢

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 10 หลายเดือนก่อน

    አርቲስቶች ተቃጠሉ በእውነት ህይወታችሁ አቃጥሎ ይድፍችሁ አሁን መፃ ም መፀለይ በአለብን ሰአት አንገታችሁ ላይ ማህተብ አድርጋችሁ ታግበሰብሳላችሁ ebs የኦርቶዶክስ የሞንጊዜም ጠላት ትንሳኤ ሁለችሁም ሆድ አደሮች ነገ በህያ ወታችን ምን እንደሚያገጥመን እናውቅም አስፋው ለሁላችንም ጥሩ ትምህርት ነበር ሁሌ ሆይ ሆይ እምነት የለሾች ሆዳሞች አስመሳይ መናፍቆች

  • @dlidli-s6y
    @dlidli-s6y 10 หลายเดือนก่อน

    እኔም ከስዴት መልስ እመጠለው
    እና ደስ እየላን እየዬን ነው ስቀጥል የቡፌው ጨርቅ ይቀየር ጥቁር በይሆን እላላሁ እንደኔ ሀሰብ ነው በጠም ነው እምደብረው

  • @እማምላእእናቴናት
    @እማምላእእናቴናት 10 หลายเดือนก่อน +22

    በአብይ ዘመን ኑሮውም ጦርነቱም እደዚህ ነው አያቃጠለን ያለን😢😢😢😢😢

  • @ZenebechBefkadu-h8w
    @ZenebechBefkadu-h8w 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጭራሽ አመትባል እየደረሰ ነው ይላሉ በፆም እየተጨማለቁ ልቦና ይስጣችሁ

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማህተብ አስረዋል በእድሜ ትልቅ ሰዉ የነብያትን ፆም መብላት ለምን አላሳፈራቸዉም ኢቤስ አመሰግናለሁ በፆም ማዘጋጀታቹ ክርስቲያን ማለት እንደልቡ የሚኖር ህግና ስርዐት የማያቅ መሆኑን አወቅን ይህ ጴንጤ ቢሆን ኦርቶዶክስ ነበርኩ ይላል አይደል?😭

    • @የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ
      @የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ 10 หลายเดือนก่อน

      ኢቢኤስ አንቆ ያመጣቹ የሚመስላቹ ፆም ከምግብ ብቻ አይደለም ምላሳቹም ይፁም ጴንጤዎችን ካልነካቹ ፆማቹ አይቅጠርም መሰለኝ

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira 10 หลายเดือนก่อน +3

    ለእጃቸው ጓንት ይዘጋጅላቸው እንደሀሳብ

    • @ራያወለላ
      @ራያወለላ 10 หลายเดือนก่อน

      አታካብጅ አበሻ ኮ ናቸዉ😂

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 10 หลายเดือนก่อน

    እየንን ነገር በየት በኩል ነው መቅመስ የሚቻለው?

  • @ZnashWarekwo
    @ZnashWarekwo 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለእምነታቸው ምን ያህል ጎበዝ እንደሆኑ እያሳዩ ነው ኢቢየስ እራሱ ምን ማረጉ ነው

  • @menensinke3472
    @menensinke3472 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቅድስትዬ እባክሽ ለቤት አካፍያት🙏

    • @Kidste78
      @Kidste78 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም የምር አንድ ነበር እኮ የቀራት ግን ከባድ ቃጠሎ ነው

  • @Hagos6
    @Hagos6 10 หลายเดือนก่อน

    ለስሙ መስቀል አስራችሁል በፆም ደሮ ትበላላችሁ በጣም አሳፋሪ ናችሁ በየ ቸርቹ እኛ ነን ትላላችሁ ፆም ታፈርሳላችሁ ለዛውም በአደባባይ ላይ

  • @ABBOY41
    @ABBOY41 10 หลายเดือนก่อน +7

    EBS ALWAYS MAKES OUR SUNDAY 😂

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 10 หลายเดือนก่อน +1

    በርግጠኝነት ከፆም በፊት የተቅረፀ video ነው 🙏🏼

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሴቱም ወንዱም አጋሰስ በፆሙ ፈጣሪ ይቅር በለን

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 10 หลายเดือนก่อน +10

    የምወዳችው አርቲስቶች❤❤❤❤❤

  • @ዋጋነሽወሎየዋ
    @ዋጋነሽወሎየዋ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔምለው ከአንገታቸው ማተብ አድርገዋል ግን ትርጉሙን አቀውት ነው ያደረጉት እንዴ ከትልቅ እስከትነሽ ፆም አያቅም እንዴ እውነት ኧረ ያሳዝናል ነገሩ ሀብታም እና ዝነኝ ፈጣሪን አያቅም

  • @assdf4222
    @assdf4222 10 หลายเดือนก่อน +1

    በቀጣይ አረብ ጋብዙልን እንኛን እዚህ እያቃጠሉን አደል አቃጥሉልኝ ጋብዝልን😅😅

  • @asterabebe14
    @asterabebe14 10 หลายเดือนก่อน +1

    "ክርና ክርስትና" የሚል ድራማ ቢሰራልን ልል ብዬ ተውኩት። ለሁሉም ማለቴ ነው።

  • @Besufikad7
    @Besufikad7 10 หลายเดือนก่อน +2

    Programnu አሪፍ ነዉ ግን ጨጓራ ህመም ላለበት ይመከራል ??

  • @EthioLaw-x7h
    @EthioLaw-x7h 10 หลายเดือนก่อน

    ‹‹ነፍሴን በጾም አስመረርኋት፤ ለስድብም ኾነብኝ›› /መዝ.፷፱፥፲/፡፡
    ማዕተብ አስራችሁ በጾመ ነብያት ስጋ??? ማፈሪያዎች

  • @guuguu70
    @guuguu70 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኢቢኤስና አርቲስቶቹ ለኦርቶዶስ ያላችሁን ንቀት እያሳያችሁን ነው ፣ በጾም ዶሮ???

  • @yoyokidaneyewibkidane1302
    @yoyokidaneyewibkidane1302 10 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂እረ እኔን ጋብዘኝ በጣም ነው የምወደው የሚያቃጥል😢

  • @betlhmebetlhme1269
    @betlhmebetlhme1269 10 หลายเดือนก่อน

    ትንሸ ለሰወች ፈተና ባንሆን መልካም ነበር ጾም ሰለሆነ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳፍራል በዚህ በጾሙ ለብር ብሎ መንገብገብ ምንድነው ገንገበቶች ሆዳሞች አሳፋሪ ናችሁ ።

  • @MimiFentahun-sn9qu
    @MimiFentahun-sn9qu 10 หลายเดือนก่อน

    እንድው ምን አገባሽ አትበሉኝ እና ከፆም በፊት የተቀረፅ ነው ወይስ ምንድነው በማርያም

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ይግመጣቹ በፆሙ ምን ነካቸው ጉበዝ ቱ😢

    • @meskeremlemi285
      @meskeremlemi285 7 หลายเดือนก่อน

      ካማረህ/ሸ እንደነሱ መብላት ነዋ

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 10 หลายเดือนก่อน +1

    ግን በመዳኒያለም መስቀል አድርገው ክርስቲያን ነን እያሉ ፆም እረስተውት ነው እረ ይሄ ነገር ምንድነው 😢😢

  • @Fikerknojo
    @Fikerknojo 10 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ አርቲስቶች ለምንድነው የማይፆሙት🙄

  • @FlomenaYohans
    @FlomenaYohans 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቲ ምስኪን በጣም ነበር የዛቀችው ቅድስት እንደቤቲ አልዛቀችም 😊

  • @mayamootii5893
    @mayamootii5893 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለታችሁም የምትወደዱ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አርቲስቶች ናችሁ ነገር ግን በገና ጾም ዶሮ እየበላችሁ ለራሳችሁ ሀይማኖት ያላችሁን ንቀት ባደባባይ ታሳያላችሁ እናንተ ባትጾሙ እንኳን ለሚጾሙትና ለሀይማኖታችሁ ክብር ስትሉ ይህን ማድረግ አልነበረባችሁም፣ ያሳፍራል

  • @tsigeferede9587
    @tsigeferede9587 10 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ኢቢኤሶች ብዙ መልካም ነገር እየሰራችሁ ይህ ቃጠሎ የምትሉትን አልወደድኩትም ሰውም ገንዘብ አገኛለሁ ብሎ የማይጠፋ ጠባሳ እንዳይሆንበት ብትተውት ባይ ነኝ። በቁምነገሩ ሰው ይጎዳል። የጨጓራ በሽተኛ ያደርጋል። ይሆናል

  • @muluhadush4425
    @muluhadush4425 10 หลายเดือนก่อน

    እንየ የገረመኝ ግን ፆም እያለ ስጋ ይበላል ያሳዝናል ለገንዘብ ብለን የኣምላክ ትዛዝ እየጣስን ነዉ😢

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 10 หลายเดือนก่อน

    ራበኝኮ ጎበዝ አበላላቸው😂
    በዚሁ በተወደድ ግዜ ያሁሉ በርበሬ🤔🙄😁

  • @ማወቅደግነው
    @ማወቅደግነው 10 หลายเดือนก่อน

    ተጋጣሚው ከተሸነፈ ለምን ይጨርሳሉ ትክክል አይደለም

  • @semretkebede320
    @semretkebede320 10 หลายเดือนก่อน

    ስሞንቃጠሎ በሎትእንጂ አንድየተደበቀ አላማአሉው በጶም ድር እያበሎ በጨዋታመል እያስመስለ ያላንዳችነገር በየሳምንቱ 5000ሺአያዋጣም ስንትየተቸገረ በረሀብ በችግርያለ ለምን በጥሩነገር ብሩን አይስጡም አውቀውናው ማህተቡም ይስሩ እዚህላይ በዚህ ስአት ባይሳተፍ እላለሁ ቅንይፍጅእንጂ እንድ ትልቅ ይኖረዋል የታቀደልን በጨዋታመልክ አለ ስዎችእንቃ ዝምብለን የየንውንሁሎ አንብላ

  • @melkamfikadu6865
    @melkamfikadu6865 8 หลายเดือนก่อน

    ለመወዳደር ፈልገን ነበር ምዝገባ እንዴት ነው

  • @AlayYemaryam
    @AlayYemaryam 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሆድ አምላኪ ሁላ በፆም ማህተብ አርጎ መብላት አይደብርም😢

  • @سعيدعلمدار-ح1ل
    @سعيدعلمدار-ح1ل 10 หลายเดือนก่อน

    ቤቲዬ እርጋታሽ ብቻ በቂነዉ በዉነት

  • @elsaghadban5382
    @elsaghadban5382 10 หลายเดือนก่อน

    ግን ቤቲ ለቅድስት አዝና የወጣች ይመስለኛል ምክንያቱም አቅም ነበራት አኮ

  • @makyamussa
    @makyamussa 10 หลายเดือนก่อน +5

    ልብስልተኩስ ካውያውን አብርቸ ባጋጣሚ ከላይሳየው ይህንማ ቁጭብየልይብየ አጠፍሁት ሴትመሆናቸውንሳያ❤

    • @NabeehaTube
      @NabeehaTube 10 หลายเดือนก่อน +3

      አቤት ወሬ ሱስ😂😂😂😂😂😂

    • @hawatube4864
      @hawatube4864 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @ጄሪየጌታልጅነኝ
      @ጄሪየጌታልጅነኝ 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂ቶክሽ እንጅ 🥰

    • @AdmiringPuffin-jn1ct
      @AdmiringPuffin-jn1ct 10 หลายเดือนก่อน

      የወሬጥማት😂

    • @የወሎልጅ-ጨ4ኸ
      @የወሎልጅ-ጨ4ኸ 10 หลายเดือนก่อน

      የማዳም ቅሞች ሳልሞትባችሁ ስራ ፈልጉልኝ ሳኡዲዎች 2ወር ሞላኝ ተቀምጨ

  • @diborakedir1122
    @diborakedir1122 8 หลายเดือนก่อน

    Betam new mwedachu both of you much love ❤

  • @messymessy2993
    @messymessy2993 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጤናዬ ይበልጣል

  • @AdWw-b8t
    @AdWw-b8t 10 หลายเดือนก่อน +3

    ማህተብ አስሮ ስጋ በጾም አይከብድም

  • @mikiyasdeda-ox8pj
    @mikiyasdeda-ox8pj 10 หลายเดือนก่อน

    ላለው ይጨመርለታል የሚለው አባባል የትንሱ ፕሮግራም ላይ ብቻ ነው