አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ ሰርፕራይዝ ተደረገች !ከአንድ አመት በፊት የተቀረፀ!!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024
  • #surprise
    #thanks
    #rollmodel
    #motivation
    #inspiration
    #qinleboch
    #zemenShow

ความคิดเห็น • 91

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 4 หลายเดือนก่อน +30

    የልጁ ድምፅ ሲያምር ❤መልካም ልደት የኔ ቀበጥ ውድድድድድድድድድ ❤❤ ረጅም እድሜ ከጤና ያድልሽ 🙏

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 4 หลายเดือนก่อน +15

    ፀባየ ሰናይ ማኪ በጣም ነዉ የምወድሽ እርጋታሽ ልጅነት ወጣትነት ያላታለለሽ ወጣቷ የቤት እመቤት 🙏❤ ትዳርሽ ይባረክ እስክትጃጁ በፍቅር ኑሩ የሚዘፍነዉ ልጅ ግን አለማድነቅ አይቻልም ዋዉ ድምፅ 👌👌 ትልቅ ቦታ ያድርስክ

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 4 หลายเดือนก่อน +22

    ማኪ እንኳን ተወለድሽ የምንዎድሽ እህታችን❤❤❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 4 หลายเดือนก่อน +2

    አርቲስት ሁለገብ ባለሙያ ማክዳ አፈወርቅ ከምወዳቸው እና ከምናፍቃቸው አርቲስቶች አንዷ ነሽ፣
    መልካም ልደት፣
    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ ይባርክ፣

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 3 หลายเดือนก่อน +1

    የዶ/ር ሄራን አፈወርቅ ማኪ በጣም እወድሻለሁ ዶ/ር ም እጅግ ቀና ሀኪም ስለሆነች ሀሳባችሁ ይሙላላችሁ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 4 หลายเดือนก่อน +13

    እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ መልካም ልደት 🎉🎉🎉

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 4 หลายเดือนก่อน +3

    ማኪየ እንኳን ተወለድሽልን የምንወድሽ እህታችን!!! አሰለቅስሽኝ፡፡ አይዞሽመላው የኢትዮጽያ ህዝብ ያንች አባትም፣እናትም እህትም ወንድምም ነው፡፡ሆድ አይባሰሽ እህቴ!!! ደግሞ ብዙ ልጆችን ውለጅ ያኔ ያጣሽውን ታገኛለሽ፡፡መልካም ልደት በድጋሜ!!! ደግሞ የሚስረቀረቀውን ድምፅሽን ሁሌ በሬድዮ ብንስማው፡፡ በጣም ነው የሚያምረውኮ! ባልቤትሽ ግን አይን አፋር ነው እንዴ፡፡እንደሌሎቹ አልገለፀሸም፡፡ነው በሙዚቃው already ገልጫታለሁ ነው፡፡ ይገባታል፡፡ እድለኛ ነህ፡፡ ተንክባከብልን ፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ አደራ አለብህ፡፡ ድማጻዊውን አለማድነቅ አይቻልም፡፡ዋው!!! ለትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
    @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 4 หลายเดือนก่อน +4

    ማኪየ በጣም ከሚወዳቸው ኣርቲስት ኣንቺ ኣነወድዋ ነሽ ምርጥ ተዋናይት ቆንጆ ሳቂታ ትሑት ድንቅ ሴት ነሽ እንኳን ተወለድሽ የተረፍ ዕድሜሽ እንተተመኘሂዬ ይሁኑልሽ ማኪየ 🎉🎂😘😊

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 4 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ተወልድሽ መልካም ልደት እህቴ 🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeniA-su3bz
    @SeniA-su3bz 4 หลายเดือนก่อน +3

    አንዴት አባሽ እንደምወድሽ እኮ ጌታ ዘመንሽ ሁሉ ይባርክልሽ::

  • @KokiTesfaye-ny2gc
    @KokiTesfaye-ny2gc 4 หลายเดือนก่อน +7

    ማኪዬ የኔ ወርቅ እንኳን ተወለድሽ🎉❤

  • @yw4736
    @yw4736 4 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ቆንጇ እንኳን ተወለድሽ ❤

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ማኪየ እንኳን ተወለድሽ

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 4 หลายเดือนก่อน +4

    እንወድሻለን❤❤❤❤❤ማኪዬ እንኳን ተወለድሽ አትጥፊብን

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ መልካም ልደት ማክዬ❤❤❤

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 4 หลายเดือนก่อน +4

    Happy born day beautiful! እንዴት እንደምወድሽ

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማኪ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ😍😍😍

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 4 หลายเดือนก่อน +18

    የዘመን ቤተሰቦች ደምሩኘ ስደተኛ እህታችሁ ነኘ አበረታቱኘ❤

    • @kedijanasir
      @kedijanasir 4 หลายเดือนก่อน

      ሂጅ

    • @hannaashenafi8659
      @hannaashenafi8659 4 หลายเดือนก่อน

      እኔንም

    • @yeshimola-gg5qt
      @yeshimola-gg5qt 4 หลายเดือนก่อน

      @@hannaashenafi8659 እኔ እና አንቺ እንደ ማመር

  • @SMeNemoli-hi1ll
    @SMeNemoli-hi1ll 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማኪየ እኳን ተወለድሽ ስወድሽ ደስየምት ትሁት

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 4 หลายเดือนก่อน +1

    Makiye Yene Web Enquan Teweledshelen Nef Amet Nurilen wedededededed Adergeshalehu❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @YemisrachTenaye
    @YemisrachTenaye 3 หลายเดือนก่อน

    ማኪዬ እንኳን ተወለድሽ ነፍ አመት ኑሪልን

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማኪዬ የኔቆንጆ እንኳን ተወለድሽ❤❤

    • @tigistegab-3465
      @tigistegab-3465 4 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂🎂

  • @MunaAli-t7n
    @MunaAli-t7n 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ እደሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ሙሉ ፍሚልሸ ልዩ ነሽ ጡሩ ልብ ነዉ ያለሸ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @EnuEnu-u1j
    @EnuEnu-u1j 4 หลายเดือนก่อน +2

    የልጁ ድምፅ በጣም ያምራል

  • @seble6210
    @seble6210 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤መልካም ልደት ማኪዬ

  • @ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ
    @ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ተወለዲሺ

  • @mierafgossaye
    @mierafgossaye 4 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ🎉🎉🎉

  • @mercimy4486
    @mercimy4486 4 หลายเดือนก่อน +2

    Happy birthday makiye yene konjo

  • @21MarYam
    @21MarYam 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሰሽ መልካም ልደት ❤❤❤

  • @ninatadele622
    @ninatadele622 4 หลายเดือนก่อน +3

    Happy Birthday ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤Beautiful ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @noego4798
    @noego4798 3 หลายเดือนก่อน

    Zemen,,,, I'm here.😊
    JAMAICA LOVE 🙏🏾❤️❤️😊

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 4 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ባልሽም እኩያሽ ነው አብሮ ያደጋችሁ ናችሁ አይለያችሁ

  • @MesiM-bb2vc
    @MesiM-bb2vc 4 หลายเดือนก่อน

    Yen mar min edmilsh alwekim kalut artistoch endachi yemwedew endlel new yemnegirsh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yen monarza kalt yelgnim

  • @NasanetTadesse-z6g
    @NasanetTadesse-z6g 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለድሽ የእኔ ልልልት ማኪዬ እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርልሽ ኸነ ባሌቤትሽና ልጆችሽ ቤተዘመዶችሽ ጨምሮ ይሸጥሽ

  • @senihailu7633
    @senihailu7633 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Happy birthday yene konjo Egzbhir yebarkachu❤❤ emewadish mekdiy🎉🎉

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db 4 หลายเดือนก่อน +1

    Maki enkuan teweledshe yena konjo❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @YeshalemEjigu
    @YeshalemEjigu 4 หลายเดือนก่อน +2

    Happy birthday yene konjo ❤❤❤

  • @meseretbekele4351
    @meseretbekele4351 4 หลายเดือนก่อน

    You have amazing voice brother I hope I see you with one album

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 4 หลายเดือนก่อน +1

    የዘፋኙ ድምፅ በጣም ያምራል በርታ

  • @marthagebremichael3545
    @marthagebremichael3545 4 หลายเดือนก่อน +2

    Happy Birthday ❤❤❤

  • @ToyibaMuhammed
    @ToyibaMuhammed 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማኪ❤🎉

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 4 หลายเดือนก่อน

    🌹🌹🌹🌹🌹የምወዳት ልጂ መኪየ

  • @meklittena3831
    @meklittena3831 4 หลายเดือนก่อน

    Yene wde Maryamn Betam nw Mwedsh Edet edemtasashgn Fetari Erejm Edmena Tena Yesteln Makdisha Teleyalesh Yene Sete Tebareki

  • @KokiTesfaye-ny2gc
    @KokiTesfaye-ny2gc 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማኪዬ

  • @ElesabethGebretsadik
    @ElesabethGebretsadik 4 หลายเดือนก่อน

    Yeni konjo betammmmmmmmmm new yemiwidesh make Ethiopia simita bagignesh betam des yelignal gobiz artist nish 🎉❤🎉❤😂🎉😂❤ happy birthday sweet artist make

  • @misrakbirru8392
    @misrakbirru8392 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ እንኳን ተውለድሸ ❤❤

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 4 หลายเดือนก่อน +2

    Happy birthday 🎂🎊 beautiful ዘፋኙ አንደኛ

  • @meseretbekele4351
    @meseretbekele4351 4 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday Makey

  • @mastewaltegu4358
    @mastewaltegu4358 4 หลายเดือนก่อน

    Makdiye yene konjo siwedish🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @mastewaltegu4358
    @mastewaltegu4358 4 หลายเดือนก่อน

    Dimtsish ke kunjinash gar endet endemiyamir 😘😘😘😘 nurilgn🙏🙏🙏🙏

  • @BetselotSolomon-um1bs
    @BetselotSolomon-um1bs 4 หลายเดือนก่อน +1

    Happy birthday 🎉🥳🎂

  • @ZelalemZele-j6n
    @ZelalemZele-j6n 3 หลายเดือนก่อน

    Waw betammm gobez hewa aretist neshe leteye letaye ye matele nat maki Kongo alu engi gelahewen eyasayu manenetahewen yeresu artiest nen bay ene entena medere koda

  • @AdiyamPark-n9c
    @AdiyamPark-n9c 3 หลายเดือนก่อน

    Yena konijooo tebarekulege

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 4 หลายเดือนก่อน +1

    Enkan twoldshi konjoooooo❤❤❤❤

  • @TiggyTG-eu8re
    @TiggyTG-eu8re 4 หลายเดือนก่อน

    Yene konjo ❤❤❤Happy birthday 🎉🎉🎉

  • @Dagi-bx9md
    @Dagi-bx9md 4 หลายเดือนก่อน

    ይገባሻል የኔ ጨዋ

  • @mastewaltegu4358
    @mastewaltegu4358 4 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday to you Maki

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 4 หลายเดือนก่อน

    ye artiste enkue maki❤❤❤

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 3 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday beautiful 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NanaHabesha
    @NanaHabesha 4 หลายเดือนก่อน

    ዎው በጣም 😊

  • @EphrataMegiso
    @EphrataMegiso 4 หลายเดือนก่อน +1

    Happybirth day🍰🎂❤️❤️

  • @ElhamEb-i9x
    @ElhamEb-i9x 4 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday to you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @HirutShimels
    @HirutShimels 3 หลายเดือนก่อน

    ማክዪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MyHeroMelseGulTigrye
    @MyHeroMelseGulTigrye 4 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday 🎉

  • @jimselam9278
    @jimselam9278 3 หลายเดือนก่อน

    Decor address pls

  • @m-e-s-i6757
    @m-e-s-i6757 4 หลายเดือนก่อน

    yena wedd enkune teweldshi

  • @Tigist1766
    @Tigist1766 3 หลายเดือนก่อน

    Yemwdshi❤❤❤❤❤

  • @asmerinateshome3616
    @asmerinateshome3616 4 หลายเดือนก่อน

    Omg you killed it🎉

  • @SarahFazer
    @SarahFazer 4 หลายเดือนก่อน

    ማክክክክ❤❤❤❤❤

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 4 หลายเดือนก่อน +1

    Enem ldete bikeberlgn dess gilegn neber
    Gen tekebrolgn ayaqm yihew 254, 25 lihonegn new

  • @MelatTadese-l4b
    @MelatTadese-l4b 4 หลายเดือนก่อน

    HBD

  • @GezuWeldeegzi
    @GezuWeldeegzi 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ እንቁ እንኳን ተወለድሽ

  • @berhenardi8569
    @berhenardi8569 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw 3 หลายเดือนก่อน

    yehen migib be helma erasu alayhutem .ay habtam

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-od2qk6it9i
    @user-od2qk6it9i 4 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉♥️♥️♥️

  • @rich-gw2il
    @rich-gw2il 4 หลายเดือนก่อน

    Setamre. Kebreshen. Xebkshe. Endtnore. Egzbhre. Yerdsh.......

  • @tensaegodana6487
    @tensaegodana6487 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @selamtakele1482
    @selamtakele1482 3 หลายเดือนก่อน

    Makii fkrrr❤❤😢😢😢 you don't know how much I love you 🥰🥰🥰🥰🥰 HBD 🍭💓💓💓💓🎉🎉🎉🎉🎉🎂💓💓💓 I love you so much 😘💞😘💞💞😘😘💞😘😘💞💞 😘😘💞💞😘

  • @Makeia-e5c
    @Makeia-e5c 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @queeni3796
    @queeni3796 3 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday 🎂 🥳 konjo እግዛብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከመለው ቤተሰብሽ 🙏ከአድናቂሽ ዚ

  • @FregenetGetahun
    @FregenetGetahun 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤