ንቅሳት መንፈሳዊ ፊልም Niksat Short spiritual movie

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 135

  • @mmss8278
    @mmss8278 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂዉትነያሠማል❤❤❤❤❤❤

  • @ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ
    @ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም አስተማሪ ነው የኔም ሴት ጎድኛዬ እነቀሳለሁ እያለችኝ ነው ይህንን አልክላታለሁ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አግዚአብሔር ይስጥልን❤🙏🙏🙏

  • @محمود-ق2ي2خ
    @محمود-ق2ي2خ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 😢😢

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 3 ปีที่แล้ว +14

    የህይወት ቃል ያሰማልን
    ጌታየ ሆይ ማንታ መንገድ ነኝ ፍልጋህን አስተምረኝ ወውርጅያየን ሳይደረስ በፊት ወደ ቤትህ መደረስ እፈለጋለው 😭😭😭

  • @ለምለምእራያ
    @ለምለምእራያ 13 วันที่ผ่านมา

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንዲሞቻችን አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልእናቴ
    @ድንግልእናቴ 3 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አስተማሪ ፊልም ነው

  • @ኤልሳቤጥ-ገ3ኈ
    @ኤልሳቤጥ-ገ3ኈ 3 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @مناهلالعنزي-ص2س
    @مناهلالعنزي-ص2س หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማልን አረፍነው አግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bemintwendemagenhu7562
    @bemintwendemagenhu7562 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒💚💛❤👏👏
    ማስተዋሉን ያድለን😭

  • @workietube3534
    @workietube3534 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ባለማወቅ ስንቱን አደረግነው አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማስተዋሉን አድለን

  • @አበባወለተመድኅን
    @አበባወለተመድኅን 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በርቱ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏

  • @fikirtaetagigifikirtaetagi6543
    @fikirtaetagigifikirtaetagi6543 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነቴት ቃለ ሂወትን ያሠማልን አስተማሪ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን በርቱልን 😊❤❤

  • @LMesMsMe
    @LMesMsMe 24 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshigetnet5961
    @yeshigetnet5961 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነት ማረን ይቅርም በለን ።አሜን ፫

  • @martaniguse8521
    @martaniguse8521 ปีที่แล้ว

    Kal hiwot yasmaln bertu betam des yelal

  • @jfjg2178
    @jfjg2178 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት እውቀት ከማጣችን የቤተክርስቲያን አስተምሮ አለመከተላችን ሁሉ እያለን እንደሌለን ጠፍተናል

  • @alemyoutube7802
    @alemyoutube7802 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ሃገራችን ይጠብቅልን

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማን አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋል ጥበብን አድለን ይቅር በለን

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሠማልን ሁሌም ልቀቁልን መፈሣዊ ፊልም

  • @mithakkemithakke8661
    @mithakkemithakke8661 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቹ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን😥😥😥😥

  • @mulesahle3510
    @mulesahle3510 3 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ልጁዉች ሰላማቹህ ይብዛ አገር ወሰጥም በዉጭም ያላቹህ

  • @alamalam9254
    @alamalam9254 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotademasu194
    @hiwotademasu194 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ትምህርት ነው ቃል ሕይወት ያሠማልን ✝️🥰🥰🥰😢😢

  • @freze2100
    @freze2100 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልንበረቱ

  • @ቅዱስክርስቶስሕይወቴነው
    @ቅዱስክርስቶስሕይወቴነው 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው
    @እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጥም አስተማሪ ነው

  • @YaredDrshaye
    @YaredDrshaye 8 หลายเดือนก่อน

    Yewnte bxame astemari new enamsegenlen❤❤❤

  • @ufugj9792
    @ufugj9792 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለሒወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቺሁ ወድሞቻቹን አስተማሪ ፊልም ነው ይቀል

  • @workietube3534
    @workietube3534 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln❤❤❤

  • @sonyahussain4640
    @sonyahussain4640 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ይህወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን

  • @ሁንየኔብቻ
    @ሁንየኔብቻ ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን በውነት ማስተዋሉን ይስጠን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zinashgizawkerga244
    @zinashgizawkerga244 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሥተማሪነው በርቱልን እግዝያብሔር በቤቱ ያፅናል መጨረሻችን ያሣምርልን

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሆይወትን ያሰማልን

  • @getnetyeshtla4483
    @getnetyeshtla4483 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ የሆነ መንፈሳዊ ፊልም ነዉ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን ❤❤❤❤

  • @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
    @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ማንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 2 ปีที่แล้ว

    የህውትን ቃል ያሰማልን ♥♥ በጣም አስተማሬ ነው ቀጥሎበት

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @እመአምላክእናቴ-ቨ6ጰ
    @እመአምላክእናቴ-ቨ6ጰ 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @shimulu2155
    @shimulu2155 2 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 11 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢

  • @JjBb-q9j
    @JjBb-q9j 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትያሰማልን🙏🙏🙏

  • @madanitaaha8887
    @madanitaaha8887 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሠማልን በእውነት👏👏👏💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤

  • @ሐረግቲዩብ
    @ሐረግቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር በ1ም በሌላም ያስተምርናል ሰው አያስተውልም አስተማሪ ነው በርቱ

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው በርቱ በማወቅ ባለማወቅ የተነቀስን ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @menbaregawi3385
    @menbaregawi3385 2 ปีที่แล้ว

    ልቦና ይስጠን

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህዬወት ያሠማልን

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏♥️

  • @GdfRubelbb
    @GdfRubelbb 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልኝ አቤቱ አምላኼጌታየ ሆይ እኔ ሓጥያተኛ ይቅር በለኝ😢😢😢😢

  • @fyhfygdugfyv1603
    @fyhfygdugfyv1603 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትምርትነዉ ቃልሒወት ያሰማልን አሜን

  • @ሜሮን6606
    @ሜሮን6606 หลายเดือนก่อน

    ንቅሳት የሚሰባችው ክፍ መናፍሰት

  • @madanitaaha8887
    @madanitaaha8887 3 ปีที่แล้ว

    በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ለምናደርገው እግዚ አብሔር ይቅር ይበለን👏👏👏😭😭😭😭💒💒💒💒💒💒

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky9452 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን አስተማራ ትምህርትነው
    አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ጥርሴን ተነቅሻለሁ ከሬቴ ላይም ትንሽሽናቸው እንጂ ንቅሳት አለኝ እኔግን አውቄ ሳይሆን ለውበት ተብሎነው አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ እኔ ባንተ ፌት እምቆም ሰው አይደለሁ እና

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን 😭😭😭

  • @ራሄልኢትዮጲያዊት
    @ራሄልኢትዮጲያዊት 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ

  • @ህይወትነኝየተዋህዶፍሬ
    @ህይወትነኝየተዋህዶፍሬ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @የገብርኤልልጅነኝየኣብሳሪ
    @የገብርኤልልጅነኝየኣብሳሪ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ በጣም ደስስስ ይላል እፁብ ድንቅ ነው ቀጡልበት

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይመሰገንበጣምደሰእሜልተምትነው

  • @aregashare185
    @aregashare185 3 ปีที่แล้ว

    Tebarekilgn des yilal beziwu ketlu egnam semtan samiwochi biche honen endanker fetari yirdan

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወትን ያሰማዕለነ

  • @selamambo9184
    @selamambo9184 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
    @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    በ እውነት ቃለ ህወትን ያሰማል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @ቡዝየየድንግልማርያምልጅኢ
    @ቡዝየየድንግልማርያምልጅኢ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @lililili8887
    @lililili8887 3 ปีที่แล้ว

    Amen qalehyiwte yasmlne bedma besga yitbqelne Amen mengste semayitne yawrslen Amen 🤲🤲🤲🙏

  • @ወለተፃድቅእናትወለተፃድቅ
    @ወለተፃድቅእናትወለተፃድቅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማን

  • @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
    @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን በርቱልን

  • @kndahaftitesfay9066
    @kndahaftitesfay9066 3 ปีที่แล้ว

    በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @gjgbghdudyfyd5684
    @gjgbghdudyfyd5684 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሠማልንበረቱእናመሠግናለን

  • @habshihhabshi1795
    @habshihhabshi1795 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሁላችሁም ቃለህይወትን ያሠማልን በርቱልን

  • @sarasara-lk8qm
    @sarasara-lk8qm 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን

  • @rahletaklwd3335
    @rahletaklwd3335 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 3 ปีที่แล้ว

    በውነት ቃለሕይወት ያሰማልን
    እጅግ በጣም ጥሩ ነው በርቱልን

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን፤የአሰማልን🙏🙏🙏

  • @haiat1892
    @haiat1892 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህወይት ያስማልን👏❤

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654
    @adishiwetyednglmariyamlj2654 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤
    እና ንቅሳት ማጥፋት አይቻል ማለት ነው😭😭😭
    እጄ በቅርቡ ተነቅሻለው😭😭😭

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @mithakkemithakke8661
    @mithakkemithakke8661 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሒወትን ያሠማልን

  • @rozatsegaw4464
    @rozatsegaw4464 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
    ወገኖች እኔ ንቅሳት አለብኝ
    ወየው ጉዴ
    የኔ ንቅሳት በልጅነቴ ነው እና አገጭ እና ጉንጬ ላይ ነው አይይ

    • @africanm6233
      @africanm6233 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የው ነኝ እጄለይ አለብኝ በግዜው አረደነት ማስሎኝ ዋይ አለ ማዋቅ

    • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
      @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 3 ปีที่แล้ว

      @@africanm6233 አይይይ አለማወቅ ነው ይቅር ይበለን

    • @ከስደትመልሽኝእመብርሃን
      @ከስደትመልሽኝእመብርሃን 3 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ እኔ ግን መግቢየ የትነው ጥርሴንም ተነቅሻለሁ ከእጄም ስሜን ፅፌበታለሁ በልጅነቴ አየ አለማወቅ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ለንስሐ ሞት አብቃኝ አይኔኔኔኔ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
      @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ እህት ያው እኛ በዛ ስሀት ምንም አናቅም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እማ ከባድ ነው የኔ አይብስም እና

    • @liyayibzalem5544
      @liyayibzalem5544 3 ปีที่แล้ว

      ማጥፋት ትችያለሽ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ጥርሴን መነቀስ እፈልግ ነበር ግን አልተነቀስኩም ፈጣሪ ይመስገን
    የተነቀሳችሁትም ንሰሀ መግባት ትችላላችሁ ፍፁም የክርስቶስ ማደሪያ ለማርግ

  • @bozaiaibiza3074
    @bozaiaibiza3074 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው
    @እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @wanshtango5116
    @wanshtango5116 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያማልን

  • @جنىاحمد-ر9خ
    @جنىاحمد-ر9خ 3 ปีที่แล้ว

    😢😢😢አሜን ፫ ቃለህይወት ያሠማልን💙🙏

  • @milonmilon3095
    @milonmilon3095 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @Nani-z9b
    @Nani-z9b 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ልባችንን ይቆጣጠርልን🙏🙏🙏

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን አቤቱ ማረን ይቅርበለን እኔም የጥርስ ዉቅራት አለኝ እደትልሁን

  • @TobiyaMedia
    @TobiyaMedia 3 ปีที่แล้ว

    ewnet betam des yilal bertu , eski menfesawi filmochin siroulin endih

  • @AhmedMohammed-jk4fl
    @AhmedMohammed-jk4fl 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕወት ያሰማልን ❤❤😭😭😭😭

  • @ሰላመይኢኪድንግልማርያመይ
    @ሰላመይኢኪድንግልማርያመይ 3 ปีที่แล้ว

    አቤትትት ጎይታየ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @aboaomr5163
    @aboaomr5163 ปีที่แล้ว

    💔😭አይ

  • @ahmed-uo9zy
    @ahmed-uo9zy 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😥😥

  • @ሕይወትየተዋህዶ
    @ሕይወትየተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +5

    ክርስቲያን ወገኖቼ ስብስክሬብ አርጉኝ

  • @የፍቅርእናት-ቸ7ቸ
    @የፍቅርእናት-ቸ7ቸ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው
    @እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 ปีที่แล้ว

    በርቱልብ

  • @zahraza5013
    @zahraza5013 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @aboaomr5163
    @aboaomr5163 ปีที่แล้ว

    እኔምአለብኝአይእኔ😭