የእመቤታችን ስደት yemebetachn sedetLow,480x360, Webm

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 375

  • @beza-s7o
    @beza-s7o ปีที่แล้ว +24

    😭😭😭😭እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 🌹በስደት ያለንውን ጠብቂን💜🙏

  • @amaamm-c9r
    @amaamm-c9r 3 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የዘወትር ፀሎት ምልጃሽ አይለየን በስደት ያለን ልጆችሽ ለሃገራችን አብቂን ❤😢😢😢😢

  • @ngstimengstab3498
    @ngstimengstab3498 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረኸታን ረዲኤታን ኣይፈለየና እመቤተይ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hyathhh8537
    @hyathhh8537 ปีที่แล้ว +3

    እመቤቴሆይ ሠላዲትዘለላሽ እንብብለሽ የኢትዮጵያን እባክሽን ሀዘኖን በቃሽበይን የተጨነቀዉን ሁሉ መፅናናንሥጭን አደራሽን ናፍሣችንንአደራ እመአምላክ😢😢😢😢

  • @ሳለቅዱስሚካኤል-መ1ገ
    @ሳለቅዱስሚካኤል-መ1ገ ปีที่แล้ว +4

    የብርሐን እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እኛን በስደት የምንኖረውን ልጆችሽን አስቢን ወጥቶ ከመቅረት ሰውሪን በፀጋሽ አስቢን አሜን🙏🙏🙏

  • @alemayehukidusalemayehu3573
    @alemayehukidusalemayehu3573 4 ปีที่แล้ว +43

    የቅድስት ድንግል ማርያም ጸጋዋ፣በረከታዋ፣ምልጃዋ፣ከሁላችን ከባሪዋቾ ጋር ይሁን+++ጸሎቶ ዘወትር አይለየን+++ቃለ ህይወት ያሰማልን+++

    • @lijafometube8733
      @lijafometube8733 2 ปีที่แล้ว

      ጽፍ፣

    • @Selamwudu
      @Selamwudu 5 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen​@@lijafometube8733

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እረድየት በረከቷን አማላጅነቷን ያሳድርብን ድንግል ሆይ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂያት

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አመሰግናለሁ መምህራችን እግዚያቢሄር አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ💕🙏💕🥰🥰🥰

  • @Asleyital
    @Asleyital 2 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭እመብርሀን,እናቴቅድስት,ድንግል,ማርያምሆይላችምስጋና,ይገባሻል,ሀገራችን,ኢትዮጵያን,በምረትሽ,ጎብኝ,,ስደተኝዋ,ልጅሽን,ጠብቄኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥

  • @Raheel-n8f
    @Raheel-n8f 11 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🌺🙏🌺⛪🌺🙏🌺⛪❤

    • @AlexQ1e
      @AlexQ1e 3 หลายเดือนก่อน

      እመብርሃንእመአዶናይነይተመለሽወደክድስት፡አግርሽ፡ነይልንስደትመከራው፡ይብቃሸ፣፣፣፣፣፣

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 ปีที่แล้ว +6

    ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አደራ በሰላም ለሀገራችን 🤲🤲አብቂን 🙏🙏 ለመቅደስሽ 🤲🤲 አደራ አቢቂን 🙏🙏ቤተ መቅደስሽን 🤲🤲ተናፍቀናልና 🤲🤲አደራ አቢቂን 🤲🤲🙏

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 ปีที่แล้ว +15

    እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ስደታችንን በስደትሽ ባርኪልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ጽኑሰላም ይስጥልን አሰጪልን አሳስቢልን ድንግል ከልጅሽ ከወዳጅሽ

  • @Honorx6a-fy1jj
    @Honorx6a-fy1jj หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እመቤታችን ድንግል ማርያም እናቴ ኣማላጄ❤❤❤❤❤❤የፍቅር እናት ስደታችን ኣሳጥርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Tis9632
    @Tis9632 2 ปีที่แล้ว +5

    ሱላማጢስ ሆይ ተመለሽ ተመለሽ😥😥😥ድንግል ሆይ ወደ አስራት ሀገርሽ ተመለሽ 😥😥😥ድንግል ሆይ በፊትሽ ላይ የወረደዉን መሪር እንባ አሳስብ 😥😥😥😥ሱላማጢስ ሆይ ተመለሽ ድንግል ሆይ ነይልን🤲🤲🤲😢😢😢😢😢

  • @zenamalika1662
    @zenamalika1662 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልመናዋበርከቷይደርብን።ድንግንማርያምሀገራችንንሰላምካርግልን።እኛንምስደተኛልጆቿንታስበን።አሜን አሜንአሜን

  • @atitegebmulatwawu5984
    @atitegebmulatwawu5984 3 ปีที่แล้ว +7

    እመቤቴ ድንግል ማሪያም ያምላክ እናት ስደቴን በስደትሽ ባርኪልኝ የተጨነቁትን አፅናኝልኝ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ጠብቂያት

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว +86

    😭😭😭😭 ድንግልዬ ስደታችንን በስደትሽ ባርኪው ለሀገራችን አብቂን 🙏🙏🙏💚💛❤

    • @mareammehari4314
      @mareammehari4314 4 ปีที่แล้ว +4

      Weladite Amelak sedeteshen asebsh
      Sasebin

    • @bzjshhshshsjjs8317
      @bzjshhshshsjjs8317 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @zaidyemareyamleji2960
      @zaidyemareyamleji2960 3 ปีที่แล้ว +1

      AMEN AMEN AMEN

    • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
      @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንንንን😭😭😭😭

    • @SjsJej-pi2qv
      @SjsJej-pi2qv ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን💚💛❤

  • @ያቢኔዘርእናት.ያቢኔዘርእ
    @ያቢኔዘርእናት.ያቢኔዘርእ 3 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ወድማችን. ቃለሂወት ያሰማልን.ቀጥልበት ድምጥህ .እራሱ መፈስቅዱስ .ያለበትነው. ስሰማው። ውስጤን ደስስስስሥእያለውነው በርታልን

  • @birrTaaa-b7h
    @birrTaaa-b7h 3 หลายเดือนก่อน +3

    አናቴ ማርያም ስድቴን ብስድትሽ ባርክልኝ አህት ውንድሞቼ ባጥሎት አስቡኝ አኔ የስድስት አህቹሁ ሥራ ካጥሁ ሶስት ውሬ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ወለተሚካኤል-በ4ፐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ፐ 3 ปีที่แล้ว +5

    ስደትሽንሳስብ ስላንችልገፋ ለካስደት አለቀን በሰውሲከፋ ድንግልስደታችንንባርኪ ያሰራትአገርሽንባርኪአዛኝቱእናታችን

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት የእናታችን የቅድስት ድንግል ማረያም እረደኤት በረከትዋ ምልጃዋ ፀሎትዋ አይልየን ቅድስት ሆይ በስደትሽ ስደተኞች ልጆችሽን ጠብቂን

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 4 ปีที่แล้ว +11

    ሱላማጢስ ተመለሽ እናቴሆይ ሆይ ተመለሽ ያባትሽን. ቤት አትርሽ እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በስደትሽ ስደታችንን ባርክልን ከክፍ ሁሉ ጠብቅን የአስራት ሀገርሽን ኢትዬፅያ ታማብሻለችና ልጀሽ እንዲምርልን ሉምኛልን ሰላምና ፍቅርን መስማማት አንድነትን አድይን ሞትና ስቃይ እረሀብና ስደትን በቃ በይን እናቴ እንደሀጣታችንና እንደበደላች እንቅልፍ ስራችን ሳይሆን እንደቸርነትሽና እንደልጀሽ ቸርነት ልጀሽ እንዲምረን ለምኛልን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንን ያውርስልን

    • @ብሌንተሾመ-ኀ5ዘ
      @ብሌንተሾመ-ኀ5ዘ ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እስኪ ከኔ የተሻላችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ😢

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 ปีที่แล้ว +2

    ወለላይቱ አደራ በሰላም ለሀገራችን አብቂን አደራ የአለሙን ቤዛ ተሸክመሽ እደተሰደድሽ የኛንም ስዴት ባርኪልንና ለሀገራችን አቢቂ አደራ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏

  • @lisaaya6707
    @lisaaya6707 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እናቴ ተመለሺ ተመለሺ ተመለሺ ለእኔ አጢአት አንች ተንከራተትሺ ክብር ምስጋና ይድርስሺ እስከ ልጅሺ

  • @yonasnegash340
    @yonasnegash340 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቁስቁአም እናቴ ባርኪኝ

    • @yonasnegash340
      @yonasnegash340 2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰቤንም ባርኪልኝ

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አንቺ ጠብቂን በያለንበት😢😢😭

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
    @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ ማርያም ብለህ አሜን አሜን አሜን

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam 2 ปีที่แล้ว +5

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት
    በረከት ይደርብን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @masaratmasarat9226
    @masaratmasarat9226 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕየወትን ያኘማልን ክርስቶስ ሀያል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ወረሸሀ ጽጌ

  • @NatimanG
    @NatimanG 4 ปีที่แล้ว +9

    ሱላማጢስ ሆይ ተመለሺ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 ปีที่แล้ว

    😢በእውነት የእናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅድስት ሃገርችን ይጠብቅልን እና እኛም በቤትችው በእውነት ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልክ በቤቱ ያፅናልን፫

  • @bizenayele433
    @bizenayele433 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን ተስፋ መግስተ ሠማያት ያዋርስልን ፀጋውን ይብዛልህ በቤቱ ያጽናህ
    ድንግል ማርያም ሆይ አማላጅነትሽ አይለየን

  • @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ
    @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ዬጠብቅህ ከልብ እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
    @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 4 หลายเดือนก่อน

    ድንግልዬ እናቴ ስደታችነን በስደትሽ ባርኪዉ በሠላም ለአገራችን አብቂን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @gantataewed4461
    @gantataewed4461 4 ปีที่แล้ว +6

    ሲላማጢስ ሆይ ተመለሺ እናይሽን ዘንድ ተመለሺ ድንግል ሆይ አዘክሪ ለጻድቃን አይደለም ለሃጥና አዘክሪ ይህን ሁሉ ለኛ ስት የኔ እናት😢😢😢😢😢

  • @yehualashetabebe939
    @yehualashetabebe939 3 ปีที่แล้ว +5

    እመቤቴ ማርያም ሆይ አንድያ ልጅሽን ታቅፈሽ ወደ ማታውቂው ሃገር ከተሰደድሽበት በሰላም ይመልስሽ አሜን

  • @AlganeshEyob
    @AlganeshEyob 3 หลายเดือนก่อน

    እመቤታችን ማርያም ሆይ በስደትሽ ባርክን

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
    @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ወደ አስራት አገርሽ ወደ አስራት ልጆችሽ ተመለሽ ተመለሽ እማምላክ

  • @AssefaHabtie
    @AssefaHabtie 26 วันที่ผ่านมา

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አንቺ ጠብቂን

  • @عبدهارينو
    @عبدهارينو 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢 እመቤቴ ድግል ማርያም ሆይ በስደት ያለነዉን አች ጠብቂን አዟኝቷ እናቴ አትለይኝ ከኔ 😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉😢

  • @matebieeregnaye1479
    @matebieeregnaye1479 ปีที่แล้ว +5

    የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ በረከቷ ከሁላችንም ጋር ይሁን🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልንወድማችን።እግዛብሄርይባርክህ💒💒💒❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሠማልን💕🙏💕🥰🥰🥰

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe ปีที่แล้ว

    የሯህልን እባ 😢 የሰማህ ግታየ ሆይ የአገራችነን መከራ ተመልከት አቤቱ ምህ

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን እመቤታችን በረከቶይደረብን

  • @YAKOB012-l9d
    @YAKOB012-l9d 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄረ ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማለን

  • @ItelA49-s2f
    @ItelA49-s2f ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 ปีที่แล้ว +19

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናቴ ሆይ ተመለሺ ወደ አስራት ሀገርሽ ተመለሺ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @makarembaqale3706
      @makarembaqale3706 2 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤😭😭😭❤😭😭😭❤😭😭😭

  • @FanosAlamayawu
    @FanosAlamayawu 3 หลายเดือนก่อน

    ድንግልዬ ስደታችንን በስደትሸ ባርኪዉ ለሀገራችን አብቂን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 💚💛❤

  • @ወለተኪዳን-ተ6ፈ
    @ወለተኪዳን-ተ6ፈ 2 ปีที่แล้ว +3

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @kassahunmolalgn7616
    @kassahunmolalgn7616 3 ปีที่แล้ว +6

    ከሰማይም ሆነ ከምድር በታች እንደ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓይነት ፍጡር የለም፡፡
    የሰው ፍጥረት አይተካከላትም፡፡
    ምድራዊ ውበትን ከሰማያዊ ውበት ጋር አንድ ያደረገች ፍጹመ- ፍጽምት ናት፡፡

  • @AmanAman-jr9qr
    @AmanAman-jr9qr 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተመለሽ

  • @ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ
    @ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ ปีที่แล้ว

    ስደታችን ባርኪልን በልጅሽ ፍት እንዳናፍር ከጥቁር ባህሩ ኣለም ልባችንን ወደ ወንጌል ጎዳና ቅዘፊልን❤😭😭😭

  • @hgfhvvhhvhghjjjhh8528
    @hgfhvvhhvhghjjjhh8528 10 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልህ ድምፅህ እንደት ይማራል ደጋግሜ አደመጥኩት እመቴሆይ ተመለሽ ሱላማጢስ ተመለሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @ኤደንጋሻው
    @ኤደንጋሻው 2 ปีที่แล้ว +1

    በቃችሁ በለን ከሰደት እግዚአብሔር ሆይ

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
    @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን 👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💘❤️💘❤️💘❤️

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 2 ปีที่แล้ว

    ⛪️⛪️⛪️አሜን 📖📖📖አሜን ✝️✝️✝️አሜን 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቃለ ሂውት ያሰማልን 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🤲🤲🤲🤲

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 😭

  • @ቢነኝየወንድሞቸቀለጤ
    @ቢነኝየወንድሞቸቀለጤ ปีที่แล้ว

    ቅድስት ድንግል ማርያም ወድ ቅድስት ሀገርሽ ተመለሽ😢😢😢👏👏

  • @ZoneCell-o7u
    @ZoneCell-o7u 3 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ፥ድንግል፤ሆይ፤በስደትሽ፤ባርኪው

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe ปีที่แล้ว

    የጌታየ እናት ሆይ ድግል ሆይ ስደትሽን ሳስብ 😢 ሁለየ አለቅሳለሁ ድግል ማርያም ሆይ በስደት ያል ነውን አስቢነ😢😢😭

  • @dvssd7827
    @dvssd7827 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ ወላድተ አምላክ ክብር ምስገጋና ላንች ይሁን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @tensaytensay2891
    @tensaytensay2891 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤታችን ስደተኞችሽን ለጆችሽን አስቢን 🙏🙏🙏

  • @ብርሃንየድንግልማርያምልጅ
    @ብርሃንየድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኛ ሥደተኞች እና እሰረኞች ልጆችሽን አሥቢን አሜን አሜን አሜን

  • @ssm1643
    @ssm1643 ปีที่แล้ว

    የእናታችን ቅድስት ድግል ማሪያም ምልጃ በረከቷ ከኛ ጋር ይሁን አሜን፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tejitugebeyehu4108
    @tejitugebeyehu4108 4 ปีที่แล้ว +3

    የመቤታችን በረከቱዋአ ረዴትዋአ አይለየን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ6ወ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ6ወ 2 ปีที่แล้ว +3

    እመብርን ወላዴት አምላክ በስደትሽ ስደታችንን ባርኪልን

  • @ኣንድቀንይሆናል
    @ኣንድቀንይሆናል 2 ปีที่แล้ว +4

    የቅድስ ድንግል ማርያም ኣማላጅነት ከሁላችንም ጋራ ይሁን🙏🙏🙏

  • @Sar-o9u
    @Sar-o9u 4 วันที่ผ่านมา

    እመብርሀን ድንግል ማሪያም ሁሊም በስደት አትለይን ተልጅ ተየሱስ ክርስትና ምልጃሽ እይለየን

  • @ysyhsh5894
    @ysyhsh5894 3 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @meriymarrr3767
    @meriymarrr3767 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Ydengel Mariyam Berektwa Kegna Gar Yehun

  • @nobabhnoon9761
    @nobabhnoon9761 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እመቤቴ ሆይ የስደትሽ በረከት ይድረሰን እናቴ❤❤❤

  • @حياةحياه-ح1ك
    @حياةحياه-ح1ك 2 ปีที่แล้ว

    የእመቤታችንቅድስት ድግል በረከት ይደርብን ከክፌሁሁ አችጠብቂን

  • @pozorkpp6698
    @pozorkpp6698 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
    ሥደትሺን ሳስብ ሥላንች ልከፋ
    ለከሥ ሥደታለ ቀን በሰው ሲከፋ

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 8 หลายเดือนก่อน

    ድንግል ማርያም ኣብቅኝ እንኛ ስደተኛታት😭😭ብፆሎትሽ ኣስብኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ⛪⛪⛪🙏🙏🙏👏👏👏

  • @eskedaraklilu1710
    @eskedaraklilu1710 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen berekata yederbin dengele mariam hoy temelash selamatise hoy temelash+++

  • @ethane7799
    @ethane7799 2 ปีที่แล้ว

    አሜን (3)ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @galxya1162
    @galxya1162 ปีที่แล้ว

    ድንግልዬ እናቴ ስደታችነን በስደትሽ ባርኪዉ ለሀገራችን አብቂን😢

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 ปีที่แล้ว

    እመቤታችን ድንግል ማርያም ሰደተሺ ሰደታችነዉ ለእኛም ለሰድትኛች አሰብን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒🌻🌻🌻🌻

  • @امانفال-غ8د
    @امانفال-غ8د 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እመቤቴ አች እርጂኝ የውጤን ታቂያለሽ😢😢

  • @የራያዋ-ደ8አ
    @የራያዋ-ደ8አ ปีที่แล้ว

    እመቤታች ቅድስት ድንግል ማሪያም አች ጠቢቅን

  • @የተዋህዶፍሬየተዋህዶ-ቘ3ረ
    @የተዋህዶፍሬየተዋህዶ-ቘ3ረ ปีที่แล้ว

    ድግልሆይ ስደትሽን በስደታችነን ባርኪልን ለሀገራችን አብቂኝ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 ปีที่แล้ว

    መመምህር ዘላለም ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን እናቴ እመቤቴ የባዘነውን አይምሯችንን ሰብስቢል ቅድስትሀገር ኢትዮጵያን ታደጊልን በከንቱ የሚፈሰውን ደምናእንባ አብሽልን በቃችሁ ይበለን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💐🍀☘️🌷🌻🌹🌼🌼🌻💐💐🌻🌼🌹🌷💐🌷🌻🌹🌼🌹🌻🌷💐😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kalkidancl6493
    @kalkidancl6493 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫በረከትሽ ይደርብን እንመብርሀን

  • @alemkebede8432
    @alemkebede8432 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ማሪያም የኔ እናት አገራችንን ሰላም አርጊልኝ የኔ እናት

  • @tsegawayneabebe8354
    @tsegawayneabebe8354 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማህ 🙏🙏🙏

  • @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ
    @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ 2 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማርያም የ ስግድትኝ አናት ሆይ 😭🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሄርእረኛየነ-ከ1ኘ
    @እግዚአብሄርእረኛየነ-ከ1ኘ 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃል ህይወት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭

  • @እግዚአብሔርበቤቱያፃናኝ
    @እግዚአብሔርበቤቱያፃናኝ 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወት ያስማን

  • @marierere720
    @marierere720 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-wd3cv3q
    @user-wd3cv3q 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንን ቃለሄወት ያሰማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @akelesian17
    @akelesian17 4 ปีที่แล้ว +4

    የእናታችን ረድኤቶ ፋቅሮ ይደርብን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @RhjfhvSgdhig
    @RhjfhvSgdhig ปีที่แล้ว

    ኦ ቅደስት ማርያም ሓደሪኪ ምሳና ኩን ኦ እም ኣምላከ ኣደይ ሓሊዊና ኢኪ 😢😢😢

  • @YayaYayabero
    @YayaYayabero ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውት ያስማልን

  • @אגרהמולו-ש7ו
    @אגרהמולו-ש7ו 3 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ሆይ የጌታየ እናት ምልጃሽ አይለየን የአስራትሀገርሽን ኢትዮጵያን አሰቢያት ሰላሟ ይመለስ ድንግል ሆይ

  • @hananfusim5272
    @hananfusim5272 4 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN kale hiwet yasemalen b ewunt

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 ปีที่แล้ว

    አደራ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አንቺ ስደታችንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ስለተሰደድሽልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ከሲኦል ወደገነት እዳመጣሽን 🤲🤲🤲🤲 አሁንም 🤲ለንስሀ ታበቂን 🤲🤲🤲🤲ዘንድ🤲🤲እንለምንሻለን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🤲🤲🤲🤲