ደጅሽ ላይ ቆሟል - Dejsh lay komowal | New Amaharic Movie | Ethiopian Movie | Ethiopian full movie 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 744

  • @fitsum65
    @fitsum65 2 ปีที่แล้ว +571

    በፅሁፍ ታሪኩን አንብቤው በጣም ብዙ አስተምሮኝ ነበር እንደዚ በፊልም መስራታችሁ ብዙዎች ከቤቱ የራቅነውን ወደራሳችን እንድናይ ያደርገናል።

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 2 ปีที่แล้ว +259

    ከቤቱ የራቅነው ልጆቹን ወደ ቅድስት ቤቱ እንድንመለስ ቅዱሱ ፍቃዱ ይሁንል በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም😭😭😭
    ቃለ ህይወት ያሠማልን 👏👏👏👏

  • @tigisttagafaw1220
    @tigisttagafaw1220 2 ปีที่แล้ว +49

    በጣም ልብ ይነካል ትልቅ መልእክት ነዉ ለኛ የተዋህዶ ልጆች ሸር ላይክ አደርጉ

    • @AddisalemTakele-t4v
      @AddisalemTakele-t4v ปีที่แล้ว

      አስተምሮኛል ወደ ቤቱመልሶኛል እግዚአብሔር ተቀበልኝ

  • @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ
    @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ 2 ปีที่แล้ว +228

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን እመብርሃን ሁላችንንም ወደ ቅድስት ቤቴክርስቲያኗ ትመልሰን ትሰብስበን ወደመጋው ይቀላቅለን ቅዱስ አባታችን

  • @dejenelemmafurniture1361
    @dejenelemmafurniture1361 2 ปีที่แล้ว +206

    ከቤቱ የራቅነውን ልጆቹን እግዚብሔር ያሰበን እናንተንም እመቤቴ ከነልጆ ትጠብቃችሁ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @saramamo806
    @saramamo806 2 ปีที่แล้ว +110

    ዲያቆን ሄኖክ ፌስቡክ ላይ ፅፎት አብቤው በጣም አልቅሻለሁ የኔን ታሪክ የፃፈ እስኪመስለኝ 😭😭😭እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን እናቴ ወደቤቷ መልሳኛለች ተመስገን

    • @munatulu4945
      @munatulu4945 2 ปีที่แล้ว +4

      ልክ እንደኔ እመቤቴ ልጆቾን አትረሳም

    • @sisay4318
      @sisay4318 2 ปีที่แล้ว +3

      ይሄ የኔም ታሪክ ነው በእውነት ባለፈው አመት የካቲት ወር ላይ ለአመታት ከራኩበት ወደ ፍቅሯ አስጠጋችኝ ጌታዬን ከነክብሩ ገለፀችልኝ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ይሁን

    • @saramamo806
      @saramamo806 2 ปีที่แล้ว +4

      @@sisay4318 እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን ወንድሜ እንኳንም ተመለስክልን በቤቱ ያፅናህ መድሀኒያለም

    • @selamekifle7923
      @selamekifle7923 2 ปีที่แล้ว +1

      Ene yet mageget echelalew ehet labebew 😭🤲🙏🏼❤️

    • @hannayibrah4525
      @hannayibrah4525 3 หลายเดือนก่อน

      አፀደ ማርያም እያለችሁ ፀልዩልኝ😢😢

  • @hanieltube23
    @hanieltube23 2 ปีที่แล้ว +52

    የእኔን ህይወት እያየሁ ነው ልበል?
    ዳግም የመንፈሳዊውን ህይወት መኖር እፈልጋለሁ ።
    ድንግል ማርያም ሆይ ዛሬም ቢሆን እወድሻለሁ ። የባከንኩ የጠፋሁ ብሆንም ከልጅሽ ጋር አስታርቂኝና ደስ የሚለውን ህይወት እንድኖር ፍቀጂልኝ ።

    • @AfomiaZelalem-yh7xy
      @AfomiaZelalem-yh7xy 4 หลายเดือนก่อน

      ለሁላችንም ትፍቀድልን የልጅነታችንን መንፈሳዊነት ትመልስልን🥺🙏

  • @ሙሉYoutube24
    @ሙሉYoutube24 2 ปีที่แล้ว +88

    የአምላክ እናት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የጠፋን ልጆችሽን ወደ ቤትሽ መልሽን በሁላችንም ህይወት ውስጥ ያለውን ነውና ያሳያችሁን በርቱ መንፍሳዊ ፊልም ስሩልን

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 2 ปีที่แล้ว +46

    😭 😭 አቤቱ ለንስሐ ፍሬ አብቃን 🤲😭

  • @ሰብሪሸገር
    @ሰብሪሸገር 2 ปีที่แล้ว +26

    ሰላም ወዳጆች እኔ ሙስልም ነኝ ይሄ አጭር መንፈሳዊ ፊልም ልቤን ስለነካ ነው።ጥልቅ መልዕክት ያለው በኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን በእስልምናም እንደዚ አይነት ሁኔታ ውስጥ የተደበቁ በጣም ብዙ ወዳጆች አሉ ሃይማኖቱን ጠንቅቆ ምያውቁ በብዙ ምክንያት መቅረብ ያልቻሉ ፈጣሪ በቸርነቱ ልቦናውን ይስጣቸው ወደራሱ ቤት ያምጣቸው።

  • @natihailu16
    @natihailu16 2 ปีที่แล้ว +19

    ተዋንያኖችን እንደዚህ በሀይማኖታዊ ነገር ሲሳተፉ ማየት ደስ ያሰኛል ድንግል ከልጅዋ ታማልደን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bilengadisa9558
    @bilengadisa9558 2 ปีที่แล้ว +7

    አርቲስቶቻችን ሀይማኖታዊ ፊልም መስራት በመጀመራቹ በጣም ደስ ብሎኛል ሁላችንንም ወደ ቤቱ ይመልሰን አሜን🙏

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 ปีที่แล้ว +14

    ዳግም በደጅዋ ትሰብስበን የወጣ ሁሉ ልብ ሰጥቶት ተመልሶ በአንድነት በፍቅር በሰላም ትሰብስበን የአምላክ እናት ወላዲተ አምላክ

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
    @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa 2 ปีที่แล้ว +16

    ኡፍፍፍ አልቅሸ ልሞት 💔💔እባክህን አምላኬ ልቦናየን አብራልኝ ወደ ቤትህ መልሰኝ 😭ዋ ነፍሴ 💔😭😭😍😍ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት ።💯🙏🙏

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +88

    ከዚ በፊት ፁፈቱን በተደጋጋሚ አንብባለው ልክ ፊልሙን ሳይ አይምሮዬ ላይ ተፃፈው በእውነት በግሩም ሁኔታ ነው የተወናቹት ቃል ህይወት ያሰማልን 😥😥😥

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በፁፉ ውስጢቀርቶነበር😢

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ከፌስቡክ ደጋግሜ ሳነበው በእንባ ነው

  • @amhawolde4690
    @amhawolde4690 2 ปีที่แล้ว +45

    እንደዚ አይነት ልብ እሚነካ ፊልምች ብዙ ነገር ይቀይሩልናል ...በርቱልን

  • @arsamaaa.m5177
    @arsamaaa.m5177 2 ปีที่แล้ว +28

    እኔን ነው የገለፃችሁት😭😭😭ጌታ ሆይ ወዳንተ መልሠኝ😭😭💔😭

  • @abebayebizuwork7055
    @abebayebizuwork7055 ปีที่แล้ว +1

    ወደኋላ ልጅነቴን አስታውሶኝ እንባዬ በአይኔ ሞላ!
    ቤተክርስቲያንን አላምናትም ነበር! መዝሙር ጥናቱ ፆመ ፅጌን ስንፆም ቅዳሜ ለእሁድ አጥቢያ ለማደር በጊዜ ነበር ከቤት የምንወጣው! ቤተክርስቲያን የሚከፈትበት ሰአቱ አልደርስ ሲለን ያገኘነው ነገር ላይ ስንተኛ...አረሳውም ጉቶ ላይ ተኝቼ ተንከባልዬ የወደኩት! ከትምርህት ውጭ ቡዙውን ሰአቴን በተክርስቲያን ነበር የማሳልፈው! አሁን ግን በስራውም በማይጠቅም ምክንያቱም ከቤቱ ከራኩ ቆየሁ! ነገር ግን ስራ በፈታሁ ቁጥር ቤተክርስቲያን ካልሄድኩ ቀኔ በጭንቀት የተሞላ ይሆንብኛል:: ቤተክርስቲያን እኮ እረፍት ነች! ከፍቶን ስንሄድ እንኳን አልቅሰን ፀልየን ስንመለስ ሰላማችን ተመልሶ, አልሳካ ያለን ነገር ልክ እንደተሳካ ሆኖልን የጭንቁ ሀሳባችን ተራግፎልን ሸክማችን ቀሎ የምንመለስበት በነፍስም የስጋም ቤታችን ነች::
    አሁን ግን ለምንድነው ቸልተኞች የሆነው? ለምንድነው ፍቅራችን የቀዘቀዘው? ለዛውም በዚህ ጊዜ? እሁድን ሄዶ ለማስቀደስ እንቅልፍ አሸንፎን ስንታሽ አርፍደን እንዲሁ ሄደን መጣን ለማለት አደል እንዴ የምንሄደው!??
    ልጄ ሆይ የቀደመው ፍቅርህ ወዴት አለ እያለን እኮ ነው ጌታ!!??? የቀድሞውን ፍቅር እሱ ይመልስልን:: አሜን!!!🙏🙏🙏

  • @EstfanosTesma
    @EstfanosTesma 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔን ነው የገለፀው የቀደመውን ፍቅርህ ትተሀልና ወደ ራስህ ተመስ😢😢😢

  • @anugachayaliew3112
    @anugachayaliew3112 2 ปีที่แล้ว +8

    እመብርሃን ሁላችንም ትመልሰን 🤲🤲🤲🤲
    ፀጋው ይብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @kidusibekele1046
    @kidusibekele1046 2 ปีที่แล้ว +2

    ለአምስት አመት ይህን ታሪክ ሳነበው ነበር በብዙ አስተምሮኛል እንድበረታም ረድቶኛል በፊልም መቅረቡ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩልኝ

  • @melakutsegaye3338
    @melakutsegaye3338 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ከኦርቶዶክስ ቤት ከወጣው 14 ዓ.ም አልፈዋል። አሁን ላይ ይህንን መንፈሳዊ ድራማ ሳይ ውስጤ ተላወሰ።የሆነ የጎደለኝ ነገር እንዳለ ተሰማኝ

    • @mesi685
      @mesi685 2 ปีที่แล้ว +1

      😭😭ፈጣሪ ይመልስህ 🙏ወንድሜ

    • @Ithastobeforsure
      @Ithastobeforsure 6 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ኢየሱስ ፈልጎ ያገኝሃል አይዞን

    • @kenaasfaw9060
      @kenaasfaw9060 3 หลายเดือนก่อน

      Kiristis wede betu yimelisk!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማነው ይሄን አስተማሪ የሆነ መንፍሳዊ ድራማ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ፅፎት ያነበበ😥😥

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች 2 ปีที่แล้ว +26

    እኔ ልሙት አልቻልኩም በተለይ መዝሙሩ ሲጨመር በስመአብ እፍፍፍ አለቀስኩኝ መድኋኔአለም ክርስቶስ አባቴ ከዚህም በላይ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ አትለየን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ👏

  • @dawitbekalu6482
    @dawitbekalu6482 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰሌ ና ዋሴ በድንቅ ትወና የብዙዎቻችንን ሂወት ገልጻችሁታል ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ነውምወዳችሁ

  • @addisumulugeta6057
    @addisumulugeta6057 2 ปีที่แล้ว +14

    ከቤቱ የራቅነውን ልጆቹን እግዚብሔር ያሰበን!
    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን እመብርሃን ሁላችንንም ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያኗ ትመልሰን ትሰብስበን ቅዱስ አባታችን እግዚብሔር ወደ መንጋው ይቀላቅለን::

  • @nbretgetasew9498
    @nbretgetasew9498 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እኛ ኦርቶዶክሶች እኮ እንራቅ ብንል እንኳ አንችልም ገና በማህፀን ሳለን ማርያም ትፍታሽ ስንወለድ በምጥ ሰአት ማርያም ማርያም እየተባለ ተወልደን ከተወለድን በዋላ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ በአርባ በሰማኒያ ቀን ልጅነትን አግኝተን በስጋ ወ ደሙ ታትመን በመንፈስ ቅዱስ ታንፀን አድርገን በእውነት የምስክርነት ስንምል ማርያምን እያልን በጣፈጠ አንደበታችን ስንጠራት አድርገን ከፍ ስንል ፍልሰታን ስናስቀድስ መቅደስ ገብተን ለማስቀደስ ተኝተን ቁርባን ሲደርስ ቆርበን ውይ በኮልታፉ አንደበተ በዛ በንፁህ ህሊናዬ አጢያት መጠራጠር በሌለበት አይምሮዬ ክፉ ደግ በማላቅበት አጢያት በደል በማላቅበት በዛ በጨቅላነቴ ግዜ ሲዘመር ስሟ ሲነሳ አለቅስ ነበር ለምን እንደሆነ የማለቅሰው አላቅም ገና እንኳ ስለ ሃይማኖት ሳላቅ እኮ በውስጤ ፍቅሯን መግለፅ ስለማልችል ሲዘምሩ ስሟን ሲያነሱ አለቀሰ ነበር ፍስለታን ዳቦ ይዘን ለመቁረብ ከሰፈር ልጆች ጋር ክረምቱን ስንቆርብ ትዝ ሲለኝ አሁን እራሴን እጠየፈዋለው ምነው ያ የልጅነት ግዜዬ ንፁህነቴ እንደነበር በዛው ፖዝ ተደርጎ ቢቆይ አሁን ያለሁበትን ሳስብ ልጅነቴ ይናፍቀኛል ያ ንፁ ማንነቴ ይናፍቀኛል አሁን እንዲ የጨቀየው የገማው የጠነባው የሸተተው እኔነቴ ለራሴ እፀየፈዋለው የእሱ ቸርነት ግን ይገርመኛል እኔ እራሴ የጠላውትን ማንነቴን እሱ ግን ሁሌ እጁን ዘርግቶ ሊያቅፈኝ ዛሬም እንደ ልጅነትሽ ወድሻለው ይለኛል ቸርነቱ ይገርመኛል ታድያ ይህ የሁላችን ትዝታ ናፍቆት ነው እኔ እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ልጅነቴን አስታወሰኝ

  • @kalashe4581
    @kalashe4581 2 ปีที่แล้ว +59

    ጌታ ሆይ የሁላችንም ልብ መልስልን

  • @Wakodiabolo
    @Wakodiabolo 2 ปีที่แล้ว +1

    ከቤቱ የራቅነው ልጆቹን ወደ ቅድስት ቤቱ እንድንመለስ ቅዱሱ ፍቃዱ ይሁንል በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም😭😭😭
    ቃለ ህይወት ያሠማልን 😭😭😭
    😭😭😭
    😭😭😭
    😭😭😭
    😭😭😭
    😭😭😭
    😭😭😭
    😭😭😭

  • @tsigeethio1361
    @tsigeethio1361 2 ปีที่แล้ว +11

    ቸሩ መድኃኔዓለም ከቤትህ የጠፋነው ልጆችህን ወደቤትህ መልሰን 😭😭😭😭
    ተባረኩ በደምብ ተሰርቷል!

  • @keneankifle8297
    @keneankifle8297 2 ปีที่แล้ว +35

    እግዚአብሔር ይባርካቹ እንዲ አይነት ኦርቶዶክሳዊ ፊልሞች ቢበዙ ህልሜ ነዉ 🙏🙏

  • @Genet8983
    @Genet8983 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ከተሠሩ ፊልሞች አደኛ ይሕነው አቤቱ ስንቶቻችነን እዲሕ ጠፍተን የተገኘነው በአሕዛብ ሀገር ተሠደን ከቅዳሴው ከማሕሌቱ ከአፅዋማቱ ከበረከቱ እርቀን ብቻ ተዘርዝሮ አያልቅም እደክፍቴ እደሀፂያቴ ሳይሆን በቸርነት ከዚአድርሠሕኛልና በሰላም ሀገሬገብቸ ለንሠሀ ሞትአብቃኝ 😭😭ከደጂሽ ቁመዋል ልጆችሽ እመብረሐን አችጠብቂን

  • @mariamdngl-d8i
    @mariamdngl-d8i 2 ปีที่แล้ว +11

    በፁፍ አይቸው ነበር እንባየ መቆጣጠር አቅቶኝ ነበር!!! እንደዚህ በፊልም ማየቴ ይበልጥ ውስጤ ገብቶ እንባየ ዘረገፈው, አርቲስት ሰለሞን በጣም ትችላለህ ዕንቁ የቤተ ክርስትያን ልጅ፡ክበርልን ውድ የቤተ ክርስትያን እቃ ነህ።

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 2 ปีที่แล้ว +10

    ጌታሆይ ከስደት በሰላም መልሰህ ለደጅህ አብቃን ወድሞቻችን በውነት ቃለህይወትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 ปีที่แล้ว

    ደጋግሜ አይቼዋለሁ ከአንድ ስብከት በላይ ነው ያስተማረኝ በሰራሁት እንድፀፀትና ለንሰሀ እንደበቃ ከረዱኝ ብዙ ምክንያቶች አንዱ ይሔ መንፈሳዊ ፊልም ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ንሰሀ ገብቼ ቆሻሻው ማንነቴን ለማፅዳት እግዚአብሔር ይዤ እየታገልኩ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @getachewtesfay5701
    @getachewtesfay5701 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህንን ታሪክ በፁሙፍ ያነበብኩት ከለሊቱ 9 ሰአት ነበር። እንዴት እንደአለቀሰኩ ልነግራቹህ አልችልም። የታሪኩ ባለቤት በጣም ነበር ያሳዘነኝ 💔 ፈጣሪ ደጅ ላይ የቆሙት ልጆቹ ሁሉ ወደ ጓዳው ያስገባ

  • @እርስትሀበሻዊት
    @እርስትሀበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ሆይ የጠፉ ልጆችህን ወደ ቤትህ መልሳቸዉ ለኛም ልቦና ስጠን ምዕራፍ ፪ እጠብቃለን👏😥

  • @stotatube3370
    @stotatube3370 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት በጣም ልብ ይነካል ድንግል ማርያም ሁላችንንም ትሰብስበን ምልጃዋና በረከትዋ አይለየን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ያስለቅሳል

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael ปีที่แล้ว

    ቤቱ ናፍቆኝ እንደዚህ ያለቀስኩበት ጊዜ ነበር ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን እንደሀጢአቴ ሳይሆን እንደቸርነቱ መለሰኝ አምላኬ የጌታዬ እናት ሁሌም አትራቂኝ😢😢😢😢

  • @semahegndemeke1539
    @semahegndemeke1539 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን የጠፋነውን ትሰብስበን
    ፀጋዉን ያብዝላችሁ
    ጽሁፉን በዚህ መልክ ማቅረባችሁ ትልቅ ስራ ነው

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ታዘብኩ ከዚህ ፊልም እኔ የቤተክርስቲያን ፍቅር የእመብርሀን ፍቅር ቆሽሼ ቤተመቅደሥ አልገባም ምርጥ ፊልም ስቶቻችን ከነ እድፋችን እምንገባው

  • @adiprinting9573
    @adiprinting9573 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት ያሳዝናል ስንቶቻችን ነን ልባችን እየፈለገ ማህሌተ ፅጌን ሳንፆምና ሳናከብር ያለፈብን እንዴት ደስ የሚል የፆም ጊዜ ነበር ቅዳሜ ለሊት ክበበ ጌራወርቅ እየተባለ ስናመሰግን እንዴት ደስ ይል ነበር ፈጣሪ ሁሉንም ይጎብኘው ምርጥ ትወና ነው

  • @businesspage21
    @businesspage21 2 ปีที่แล้ว +16

    የጎላው አባቴ እርዳኝ
    በጣም ደስ ይላል በርቱ ቤታችንን ለፍፃሜ ያብቃው አስበ መምህራን ያድልልን

  • @BetenateAdemas
    @BetenateAdemas ปีที่แล้ว

    አቤቱ ደክሞኛልና አቅቶኛልና አንተ ደግፈኝ ሆድ ባሰኝ እመብርሀን ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @melateworkmengesha7495
    @melateworkmengesha7495 2 ปีที่แล้ว +1

    10 ጊዜ 20 ጊዜ 30 ጊዜ ብሰማው ደጋግሞ የሚያስለቅሰኝ ታሪክ ነው።

  • @እመቤቴጥላከለላዬ-ተ4ጸ
    @እመቤቴጥላከለላዬ-ተ4ጸ 2 ปีที่แล้ว

    ቲክቶክ ላይ ሰምሸው ያለ ማካበድ አስር ግዜ ይሆናል የሰማሁት እመቤቴን በጣም ተመስጨበታለሁ እመብርሀን ያምላክ እናት ሁላችንም በአለም ተሸንፍን ከልጆ ደጅ ከመራቅ ትጠብቀን ለወንድሞቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋውን ያሰማላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 ปีที่แล้ว

    እመብርሃንን በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት የኔ ታሪክ ነው የተነገረኝ ትላንት ሳይገባኝ በቤተ መቅደሱ በሰንበት ትምህርት ቤት በአውደ ምህረቱ አድጌ ዛሬ ግን በስደት ምክንያት አልፆም ቤተክርስቲያን አልሄድ 😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @kidisthailu4686
    @kidisthailu4686 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀሀፊ ዲያቆን አብርሀም ይሄይስ ክብረት ይስጥልን ፀጋውን ያብ ዛልን ልብ ውስጥ የሚገባ አስተማሪ ነው ።የአብዛኞቻችን ታሪክ ነው በአካል ብንሄድ በልባችን በምግባር በልማድ እርቀናል ።እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእግዚአብሄር የሞንቀርብበትን ልብ ትስጠን።መልካም ከሚመስሉ ከእግዚአብሄር ከሚያርቀኑ ከማንኛውም ነገሮች በቸርነቱ ይጠብቀን።

  • @diamond16tube
    @diamond16tube 2 ปีที่แล้ว +8

    ''በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን እመብርሃን ሁላችንንም ወደ ቅድስት ቤቴክርስቲያኗ ትመልሰን ትሰብስበን ወደመጋው ይቀላቅለን ቅዱስ አባታችን''

  • @እርጎያባቷልጅ
    @እርጎያባቷልጅ 2 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የተዋህዶ ልጅች እኛንም ከቤተክርስትያን የጠፋነዉን ልጆች እግዚአብሔር ይመልሰን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ፅድይየማርያምልጅስድትኛዊ
    @ፅድይየማርያምልጅስድትኛዊ 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት እንድህ አይንት ስራ ስርታችሆ ሂውታችንን ስላሳያችሆ በጣም እናመስግናልን ይህን ሂውት ብዙውቻችን እየኖርንው ነው ገሚሱ በስድት ድጅሹን መርገጥ መቻል አቅቶን ገማሱ ከድጅሺ ቀርቶ በላላ ሀይማኖት ውስጥ ሆኖ ትንሺ የስለጥኖት ድጅሺን በሀብትና በስልጣን እርስትውት ለማንኛውም የሆላችንም ሂውት ይድስሳል እኔም ድጅሺኝ በጣም ናፍቂልሆ ይህው 10 አመት ሙላኝ በስድት መልሺን ለብቃ ለድጅሺ ድንግል ማርያም ያምላክ እናት

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 ปีที่แล้ว +22

    የጠፍነውን ልጆቿን ወደቤቷ ትመልስም ደስስስ የሚል ስራ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @birshtesfa4805
    @birshtesfa4805 ปีที่แล้ว

    የሁላችንም ሕይወት ነው እና እሱ የምህረት አምላከ ልባችንን አበርትቶ ወደ ቤቱ ይመልስን🤲

  • @selinanegayemeberehanberya
    @selinanegayemeberehanberya 2 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን አኔምጨፈ ደጅሽ ላይ ቁሜ አለሁ 😭😭

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 ปีที่แล้ว +8

    በእንባ ሆኜ ጨረስኩት በፁሑፍ ታራኩን አንብቤ ነበር በቪዲዮ ደግሞ መሠራቱ ይበል ነው በርቱልን መንፈሳዊ ፊልም ድራማ ስሩልን
    በእውነት ከደጇ የራቅን አእላፍ ነን ወደ ቤታችን እንደቀደመው ሰብስቢን

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሌም መንፈሳዊ ስሩልን❤❤❤😢😢😢

  • @HabtamuWendemu-wn8hy
    @HabtamuWendemu-wn8hy 11 หลายเดือนก่อน

    ይህንን ፍልም ባየሁት ቁጥር በማለቅሰዉ እምባ እንኳ ጌታዬ እጠበኝ ከአጥያተ😢😢😢😢😢😢😮😢

  • @haregatanaw886
    @haregatanaw886 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @የወንቅሽቱቅዱስገብርኤልሰ
    @የወንቅሽቱቅዱስገብርኤልሰ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእንባ ነዉ የጨርስኩት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ሰቶን ለመመለስ ያብቃን

  • @arsamaaa.m5177
    @arsamaaa.m5177 2 ปีที่แล้ว +15

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ እኛንም ልቦናችንን ይመልስልን ዘደ ቤቱ💔😭

  • @Hailu35
    @Hailu35 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክና ፅሁፍ ነው እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኝንም ፍሬ ምናፍራብትና ምንለውጥበት ትምህርት ያደርግልን እግዝአብሔር አምላካችን አስብን በመንግስት🙏🙏🙏

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቸሩ መድህን ዓለም የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን💒

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 2 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ ሳነበው ደንግጬም አልቅሼም ነበር ግን በድጋሚ በድራማ ሳየው ደሞ ይባስ አነባሁ። አዋ ደጅሽ ላይ ቆመናል ልጆችሽ

  • @BrookAsnake
    @BrookAsnake 5 หลายเดือนก่อน

    የእኔን ሕይወት የማይ መሰለኝ አቤት ጌታ ሆይ ከእቅፍህ እንዳልወጣ እርዳኝ እኔ ኃጢያተኛውን😢

  • @ቤቲየእሸትእህት
    @ቤቲየእሸትእህት 2 ปีที่แล้ว +9

    አይድሌ ማን ነገራችሁ ህይወቴን በተለይ በዚህ አመት በጣም ከብዶኛል አስበኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል😭😭😭😭

    • @thebesistersever
      @thebesistersever 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አስቡኝ ልጆቼን ይዤ ጠፋሁ በፀሎታቺ አስቡኝ ወደቤቱ ይመልሰኝ

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ ተኝቻለሁ ልቤ ግን ነቅቷል እንደሚለው መፅሀፉ ወደ ቤተክርስቲያን መመለስ እንዳለብን እየተሰማን የራቅነውን አምላክ እየነቃ ያለውን ልባችንን ያበርታልንንና ወደ ደብር እንመለስ። ❤ ውስጤን ለመውቀስ ይህንን ዶክመንታሪ ደጋግሜ አየዋለሁ ፈጣሪ ሆይ መረጋጋት ወዳለበት ቤትህ መልሰኝ ወይንም የምትመልሰኝን ስጠኝ❤🙏🙏

  • @zemenubayable1655
    @zemenubayable1655 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በዚህ አርቲስቶች መሳተፋቹህ ድስ ብሎኛል እንዲሁም ሁሉም ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በእንደዚ አይነት ቢሳተፉ ድስ ይላል መስጦኛ ሀጢያቴን ነው ያስታውስን እግዚያብሔር እንሳ እንድንገባ ያድርገን

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ገ9ሐ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ገ9ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    በፁፍ አብቤዉ ዉስጤ ገብቶ ነበር እንዲ በሚያምር መልኩ ስለሰራቹልን እናመሰግናለን በእዉነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእዉነት የንስሃ ልቦና ሰታን ወደ ቤቷ ትሰብስበን አፍረን በዉጭ የቆምነዉን እንድንገባ ትፍቀድልን እናት ቤተ ክርስርስቲያን

  • @andinetlema4422
    @andinetlema4422 2 ปีที่แล้ว +2

    አርቲስቶቻችን በፀጋቹ እንዲ ስታገለግሉ ደስ ይላል በርቱ

  • @اوديباي
    @اوديباي หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን እኔም ክርስቲያን ሆኘ ለራኩት ከደጅ ያቅርበኘ ከቤቱ ሌሎችም የራቁትን በቤቱ ያቅርብልን

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 ปีที่แล้ว +9

    ቤቱ ውስጥ እያለን የጠፋነውስ✝️💔😢

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ትረካውን ሰምቼ አብቼ ነበር አሁንም የበለጠ አስለቀሰኝ😭😭😭😭

  • @senayt1822
    @senayt1822 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዝአብሔር የተሰበረውን ልብ ነው የሚወደው አቤቱ እደተራራ ድገዘንጋይ የሆነውን ልባችንን ሰበር ወደ ቅድስት ቤትህ መልሰን በርቲ አፈወንዶሞቻችን በዚች አጭር መልእክት የስንቱ ሰው ነፍስ ተመልሶ ይሆን የሁለት ሰዓት የድስዓት አሐፈለማዊ ፊልምስ የስንተ፣ ስንቱን ሰው ወደ አለም ወስዶ ይሆን ሁሉም ከንቱ ነው በመኖፈሳዊዉ በደምብ በርቱልን እንወዳቹሃለን😥😥😥❤

  • @ሀኒሀቫኒያ
    @ሀኒሀቫኒያ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ወይኔ በስማም አስለቀሳችሁኝ ማርያምን ደጅሽ ላይ ቆሞ እጠራሻለቅ አዘኔ በዝቶ ተጨንቂያለው!!!!

  • @lamrot8217
    @lamrot8217 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ከደጁ የራቁትኖ እመብረሀን ወደ ደጆ ትመልሰን

  • @asfawossenbelela8003
    @asfawossenbelela8003 10 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው!! እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ወደ ቅዱስ ቤቱ ይጥራን!!

  • @mesi685
    @mesi685 2 ปีที่แล้ว +1

    ሕይወታችንን ትቀይረው 🙏🥰😌

  • @tigistgenetici9i808
    @tigistgenetici9i808 2 ปีที่แล้ว +1

    Kala Hwite Yasman Gata 🙏

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት እቤትሽ እየናፈቁ እግራቸውን ወደሌላ የምመራቸው መፈስ እሰርላቸው እናት እመቤት አች ቅደምላቸው 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @መሲየአፄዎቹልጅ-ቀ1ኸ
    @መሲየአፄዎቹልጅ-ቀ1ኸ 2 ปีที่แล้ว +13

    አምላኬ ሆይ ከቤትህ የራቁትን ልጆችህን ሰብስበን አንተው አስበን 😢😢😢 ❤🙏❤

  • @awolaleye8601
    @awolaleye8601 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ይኸ መበረታታት ያለበት ነጀር ኘው ብዙ ተመረን የጠፋን ልጆችወደ ቅድስ ቤተክርስቲያን እንድንመለስ

  • @Heni_boss
    @Heni_boss 2 ปีที่แล้ว +3

    ባባቴ ቤት የፀኑትን አገልጋዮች አስታዉሼ
    ከቤቱ ዉስጥ የጠፋሁት ወደ ቤቱ ተመልሼ
    በክብር ምቆመው እኔም እንደሰው
    ታናሹ ልጅ መቼ ይሆን ወደ ልቤ ምመለሰው

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍ በጣም ያስለቅሻል እማምላክ ድንግል ማርያም ወደ ደጁዋ ትጥራል ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @tefeshidingle4674
    @tefeshidingle4674 2 ปีที่แล้ว +7

    ፀጋዉን ያብዛላችሁ ስንት ግዜ ደጋግሜ አየሁት ከቤቱ የወጣን ሁላችንን አምላክ በቸርነቱ ይመልሰን😭

  • @yriga
    @yriga 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፡ እግዚአብሔር ሆይ ለደጅህ ኣብቃኝ ፡ በብዙ የበደልኩህ ባርያህን በምሕረትህ እየኝና ለንስሃ ኣብቃኝ ።

  • @getasewtilahun2076
    @getasewtilahun2076 ปีที่แล้ว

    ባለፈው ዓመት ነበር ጽሑፉን በእንባ ያነበብሁት... የእኔን አይነት ስሜት ይሰማቸው ይመስል ያገኘሁትን ሁሉ አንብቡትማ እያልሁ ስጋብዝ ነበር..! ዘንድሮ ደግሞ በዚህ መልክ ስታቀርቡት እንደ አዲስ መንፈሴን አንቅቶታል። እግዚአብሔር በቸርነቱ ይመልሰን። በዚህ ሥራ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ።

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 2 ปีที่แล้ว +2

    በእንባ ነው የጨረስኩት እኛንም የጠፋነውን ልጆችሽን ወደ ቅጥርሽ አቅርቢን አሜን
    በፁሁፍም አንብቤው ነበር ያኔም ልክ እንደ አሁኑ ነበር ያለቀስኩት ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @dirshayearega8868
    @dirshayearega8868 ปีที่แล้ว

    በዝህ ሙያ ተስጦ ውስጥ ያለችሁ እባካችሁ በርቱልን ሀይማኖታችንን ይበልጥ ያጠነክራል በርቱ.....በርቱ...በርቱ

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን
    አቤቱ ለንሰሃ ፍሬ አብቃን 🙏

  • @EliakunTube
    @EliakunTube 2 ปีที่แล้ว +2

    እንባዬን መቆጣጠር ቢያቅተኝ የ15 ደቂቃ ፊልም የ15 የሰዓታት ሁኖ መጨረሻዉ እራቀኝ!
    በእዉነት አለ ህይወት ያሰማልን!
    የጥበብ ሰዎች እንዲህ ቢበረቱ ብዙወቻችንን መመለስ ይቻላቸዋል።❤

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏💕🙏💞 እጅግ በጣም ግሩም አስተማር እናመሰግናለን👏👏 እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹ🙏💕🙏💞 በእድሜ በጤና በሰላም በፍቅር በአንድነት ያቆይልን ያኑርልን ይጠብቅልን🙏💕🙏💞 አገራችን ዞሮ ዞሮ መግባችንን ተዋሕዶን እቅፍ ድግፍ አርጎ ለዘላለም ያኑርልን ይጠብቅልን🙏💕👏😍🙏💞😍

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +3

    በፁሑፍ በጣም ነው የማለቅስው የእውነት 😭እስቲ ሊየው ደግሞ 🙌

  • @ashenafinegaw7931
    @ashenafinegaw7931 2 ปีที่แล้ว

    ሁላችን የተለማመድነው ሐጢያት ከሆነ ውሎ አድሯል ድንግል ማርያም ወደ ልጇ ወደ መድኃኔዓለም የምታደርሰን የሐቅ መንገድ ትሁነን! አሜን ወደ በረቱ በፍቅር ይጥራን ፡፡ በዚህ ድራማ እራሴን አይቼበታለው ፡፡ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ፡፡

  • @miheretaserat7535
    @miheretaserat7535 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ አሁን እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው .ደጀ ሰላሟ ናፈቀኝ የቤተክርሰቲያን 😭😭😭😭

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ
    @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ለኛም ላመጸኞቹ እንዲህ ተጸጽተን እንድንመለስ ይርዳን እናመሰግናለን ቃለ በረከትን ይስጣችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ ወድሞቻችን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ልብ የሚነካ መልዕክት አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በንሰሀ ይጠበን እመብርሀን በምልጃዋ ትርዳን

  • @hiwothabeti6989
    @hiwothabeti6989 2 ปีที่แล้ว +1

    በፅሁፍ አንብቤዋለው
    ግን በፊልም ሳየው እንባዬን ማቆም አልቻልኩም 😭❤️☺️🥰

  • @ሐመረሥላሴ
    @ሐመረሥላሴ ปีที่แล้ว

    በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚ ከቤቱ የወጡትን እንዲመለሱ እግዚአብሔር ይርዳን ልባችን ቤተክርስቲያን ሳይሔድ በደነ ሥጋችን ለሚመላለሰውም ወደቤቱ ይመልሰን

  • @weretelahu4216
    @weretelahu4216 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳ/ን ሄኖክ ሀይሌ ታሪኩን ፅፎት ፌስቡክ ላይ ከልቤ አለቀስኩ አሁን በፌልም ሳየዉ ይበልጥ ደስ አለኘ 🙏

  • @tesfayetessema2273
    @tesfayetessema2273 ปีที่แล้ว

    ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው የኔን ማንነት ነው የተተረከው የእስራሄል ቅዱስ የድንግል ማርያም ልጅ እንደ ዓይን የጠፋውትን ልጅህን ስለ እናትህ ብለህ ራራልኝ እዘንልኝ በምህረት አይንህ ተመልክተህ ወደ ቤትህ በንስሀ መልሰኝ አታልላ የወሰደችኝ ዓለም እንደ ሸሸንኮራ መጥጣ ተፍታኛለችና ድረስልኝ