የንጉሥ ዳዊት ሙሉ ታሪክ: መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ / Story Of King David

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025
  • #ዳዊት #ታሪክ #መንፈሳዊ
    KETARIK MAHITEM: WHERE HISTORY COMES TO LIFE!
    የንጉሥ ዳዊት ሙሉ ታሪክ
    በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከተጠቀሱት ፣እግዚአብሔር ታሪካቸውን ሰርቶ ታሪክ ከሰራባቸው ሰዎች መካከል አንዱ ዳዊት ነው፡፡ የዳዊትን ታሪክ ስታነቡት በእግዚአብሔር አለመደነቅ አትችሉም፡፡ ምክንያቱም:-
    👉እረኛ የነበረውን - ንጉስ
    👉በቤተሰቡ የተረሳውን - ነብይ(በደንብ እንዲያስታውሱት) እናም ጥልቅ የመለኮት መገለጥ ያለው መዝሙረኛ ነበር ወይም በመገለጥ የዘመረ መዝሙረኛ ልትሉት ትችላላቹ ፡፡
    Story Of King David
    የንጉስ ዳዊት ብዙ መዝሙሮችን ስትመለከቱ ከእግዚአብሔር ጋር የተለየ ቁርኝት እንደነበረው እናያለን፡፡
    መዝሙሮቹ በመገለጥ የተሞሉ ናቸው።
    ልክ ዝናብ ከሰማይ ወርዶ መሬትን እንደሚያርስ ልብን የሚያርሱ ናቸው፡፡
    በዚህ ውስጣችንን ባራሰው ቃል እግዚአብሔር ዳዊትን እንደባረከው ፣ እንደጠበቀው እናያለለን!
    የዳዊት ድንቅ መዝሙር በቁጥር ከፋፍለን እንመልከት
    ቁጥር 1ን ስትመለከቱት እንደዚህ የሚል ቃል እናገኛለን
    "እግዚአብሄር ብርሃኔና መድሐኒቴ ነው የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው ፣ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?"
    በዚህ ትምህርት ውስጥ ዳዊት እግዚአብሔርን ማን እንደሚለውና ፣ ምኑ እንደሆነ እንደዚህም ዳዊት በእግዚአብሔር ላይ አንደዚህ እንዲታመንበት ያደረገውን ሚስጥር እንመለከታለን፡፡
    በዚህ በቁጥር 1 ውሰጥ ዳዊት በፍፁም አንድ ተራ ሰው ሊናገረው የማይችለውን ቃል ያለአንዳች ጥርጣሬ ይናገራል
    -እግዚአብሔር :ብርሃኔ ነው(My light)
    : መድኃኔታ ነው (My salvation)
    : መታመኛዬ ነው(The faith of my life / NKJV) ይለናል ስለዚህ አልፈራም፡፡
    መጽሐፍ ቅዱስ ዳዊት ከፍጥርታዊ የተለየ ሰው ነው አይለንም፡፡ ታዲያ እንዲህ ለየት ያደረገው ነገር ምንድ ነው?
    አንድ የተረዳው ነገር አለ !! ፤ይህንንም የተረዳውን ነገር ከራሱ ጋር አዋህዶት ሕይወቱን እንዳጥለቀለቀው ፣በድፍረት በተሞላው ቃሎቹ በግልጽ ይናገራል።
    🔘 ይህ ቻናል አለማችን አይታ ካሳለፈቻቸው ተቆጥረው ከማያልቁ መንፈሳዊ, አፈታሪካዊ እና እውነተኛ ታሪኮች ምርጥ ምርጡን ጥራት ባለው እና ስታንዳርዱ በጠበቀ ሁኔታ በአጭር ታሪክ መልክ ወደእርስዎ የሚቀርብበት ቦታ ነው።
    እንደምትዝናኑበት እና አዲስ ነገር እንደምትጨብጡበት በማመን እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉት ታሪክ ካለ ወይም ላላችሁ ማንኛውም አስተያየት 👇 ከታች ኮመንት አድርጉ።
    አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዳያመልጥዎት በቴሌግራም ቻናላችን ይከተሉን 👉 t.me/ketarik_m...
    መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ

ความคิดเห็น • 58

  • @HABTAMUHABTE-qm9cd
    @HABTAMUHABTE-qm9cd 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጻዲቁና ንጎሱ ነብየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት ይባርክህ ተባረክ❤

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን የዳዊት አምላክ ለኢትዮጵያም ይድረስ ሰላም ፍቅር አንድነት 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ertselam
    @ertselam 2 หลายเดือนก่อน +26

    እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ ዳዊትን አስነሳልን🙏

    • @nebyeelda5862
      @nebyeelda5862 2 หลายเดือนก่อน

      @@ertselam teneschalewm

    • @tdt2854
      @tdt2854 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሙሴን ሰጠን አላላችሁም እሱን ተንከባከብት😜😜😜የሰው ልጅ የአፉን ፍሬ ያጭድ ዘንድ ግድ ነው🙏

    • @dawitheluf5978
      @dawitheluf5978 2 หลายเดือนก่อน

      @@ertselam ሙሴ ተነስቶላችሁ አልነበር እንዴ

    • @dawitheluf5978
      @dawitheluf5978 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@tdt2854እነዚህ አሽቋላጮች አንዴ ሙሴ አንዴ መለኮታዊ ጣልቃ ገብቶ ነው የሰጠን ሲሉ እንዳልነበር

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 2 หลายเดือนก่อน

      ዝጉ አትቀላቅሉ አስተውሉ ሂድና አንተ እና መሰሎችክህ ላሉትን በላቸው እዚህ አፍክን አትክፈት ( አይትኽፈት አሰልጣኝ ተውዕሉ አይትሓዋውሱ )​@@tdt2854

  • @WubalemDelek
    @WubalemDelek 12 วันที่ผ่านมา +1

    የዳዊት በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @kidan.gebregzabher4962
    @kidan.gebregzabher4962 หลายเดือนก่อน +2

    የንጉስ ዳዊት በረከቱ ያሳዳርብኝ❤❤❤

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ የምጠብቀዉ ታሪክ ነበር thank u bro♥♥

  • @henokabebaw2076
    @henokabebaw2076 2 หลายเดือนก่อน +6

    እባክህን ወንድም ቶሎ ቶሎ ስራልን 🙏ክብረት ይስጥልን 🙏

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ หลายเดือนก่อน +3

    የነጮችን ፎቶ መለጠፍ ቢቆምና ኢትዮጵያዊ ስዕሎች ብትጠቀም መልካም ነበር። ለትረካዎችህ ክብር አለኝ።

  • @NgusAbrha-v4v
    @NgusAbrha-v4v 28 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @mikiasaddisu1598
    @mikiasaddisu1598 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደስ የሚለው ትርካዉን ቀጥልበት

  • @sisuusisuu5654
    @sisuusisuu5654 2 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርጋሶይናይእዩ
    @እግዚአብሔርጋሶይናይእዩ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Huaweip30pro-y9t
    @Huaweip30pro-y9t 2 หลายเดือนก่อน +2

    So underrated, my brother keep up the good work.

  • @eliastirfesa4906
    @eliastirfesa4906 หลายเดือนก่อน +1

    woww, des yelal, tebarek

  • @sarakhalid1170
    @sarakhalid1170 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaluHalien
    @HaluHalien 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you God bless you 🙏🙏🫶🥰🥰🙏

  • @addishaile-e5b
    @addishaile-e5b 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሠግናለን አትጥፋ በተቻለህ መጠን ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @sarakhalid1170
    @sarakhalid1170 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንክብርለግዝሔአብህር

  • @abstar196
    @abstar196 2 หลายเดือนก่อน +12

    የኢትዮጵያ ኩራት እንወድሀለን

    • @roninguru9323
      @roninguru9323 2 หลายเดือนก่อน

      @@abstar196 😍😍😍

  • @kiru_21M
    @kiru_21M 2 หลายเดือนก่อน +5

    እንደተለመደው ❤❤❤❤❤ የሆነ ስራ

  • @JohnMare-m3k
    @JohnMare-m3k 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን !!

  • @NahomAjanaw
    @NahomAjanaw 2 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @AllemAkel
    @AllemAkel หลายเดือนก่อน +1

    Amene 🌈🌺🙏 Amene 🌈🌺🙏 Amene 🌈🌺🙏. Yedawt. Amelake. Iyetebken. Àmene 🌈❤️🍀❤️🍀❤️

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው፡ደስ፡ይላል።

  • @RasTeferi-i1v
    @RasTeferi-i1v 2 หลายเดือนก่อน +3

    Galatoomi bro WAAQAYYOO si haa gargaaruu

  • @MartaTadese-ds3bg
    @MartaTadese-ds3bg 2 หลายเดือนก่อน +1

    kalayoten yasamalen❤❤❤

  • @yesakmurga4867
    @yesakmurga4867 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ጌታ ይባርህ

  • @yohannesabera4325
    @yohannesabera4325 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሳጥናኤል ጎልን ተርክልን እባክህ 🙏🙏🙏

  • @DagmawiBeyene-ko6dl
    @DagmawiBeyene-ko6dl 2 หลายเดือนก่อน +4

    berta bro

  • @bikstsegaw-g6q
    @bikstsegaw-g6q 2 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም ዘመን

  • @zekaryasabate382
    @zekaryasabate382 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንንንንንንንንንንንንንን

  • @BonaTiso
    @BonaTiso 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeniii

  • @amirdinku3926
    @amirdinku3926 2 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome bhai ❤❤

  • @dagsol9364
    @dagsol9364 2 หลายเดือนก่อน +6

    ምን ያህል ጊዜ ነው ምንጠብቅህ 🤔በየሳምንቱ 1 ? በርታ😊😊😊

  • @bisratgetu206
    @bisratgetu206 2 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome bra tnx #KM

  • @fevenjissape7629
    @fevenjissape7629 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏👍

  • @eyobeshetu4159
    @eyobeshetu4159 2 หลายเดือนก่อน +2

    About king amdetsion ,🙏

  • @DONATELLO-101
    @DONATELLO-101 2 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @saraetophia90
    @saraetophia90 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Meron-j2j
    @Meron-j2j หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlmazAmare-t8q
    @AlmazAmare-t8q หลายเดือนก่อน +1

    በፅሁፉ ልቀቅልን

    • @ketarik_mahtem
      @ketarik_mahtem  หลายเดือนก่อน +2

      ቃል በቃል ከመፅሐፍ ቅዱስ ነው

  • @Meron-j2j
    @Meron-j2j หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SirakAbebe-n9k
    @SirakAbebe-n9k 2 หลายเดือนก่อน +1

    Melkehen asayen

  • @RasTeferi-i1v
    @RasTeferi-i1v 2 หลายเดือนก่อน +1

    What about leviathan???❤

  • @MixAnaomm-g5g
    @MixAnaomm-g5g 11 วันที่ผ่านมา +1

    አገላለጽህ ትክክል አይደለምና ሳዑል የእግዚአብሔር ክፉ መንፈስ ቀረበው የሚል የለም ስለዚህ ስታወራ በማስረጃ አውራ ???በራስህ ሀሳብ ጨምረህ አታወራህ

    • @ketarik_mahtem
      @ketarik_mahtem  11 วันที่ผ่านมา +1

      ቤተሰብ+ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ አልተነበበም። ይህ ኮመንት ከመፃፉ በፊት ክሮስ ቼክ ቢደረግ ጥሩ ነበር
      መፅሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ም:16 ቁ:14 እና 15ን ልብ ብለህ አንብበው 👇
      14 የእግዚአብሔርም መንፈስ ከሳኦል ራቀ፥ ክፉም መንፈስ ከእግዚአብሔር ዘንድ አሠቃየው።
      15 የሳኦልም ባሪያዎች፡- እነሆ ክፉ መንፈስ ከእግዚአብሔር ዘንድ ያሠቃይሃል፤
      16 በገና መልካም አድርጎ የሚመታ ሰው ይሹ ዘንድ ጌታችን በፊቱ የሚቆሙትን ባሪያዎቹን ይዘዝ፤ ከእግዚአብሔርም ዘንድ ክፉ መንፈስ በሆነብህ ጊዜ በእጁ ሲመታ አንተ ደኅና ትሆናለህ፡ አሉት።
      17 ሳኦልም ባሪያዎቹን፡- መልካም አድርጎ በገና መምታት የሚችል ሰው ፈልጋችሁ አምጡልኝ፡ አላቸው።
      18 ከብላቴኖቹም አንዱ መልሶ፡- እነሆ፥ መልካም አድርጎ በገና የሚመታ የቤተ ልሔማዊውን የእሴይን ልጅ አይቻለሁ፤ እርሱም ጽኑዕ ኃያል ነው፥ በነገርም ብልህ፥ መልኩም ያማረ ነው፥ እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ነው፡ አለ።
      19 ሳኦልም ወደ እሴይ መልክተኞች ልኮ፡- ከበጎች ጋር ያለውን ልጅህን ዳዊትን ላክልኝ፡ አለ።

  • @korerimagraphics
    @korerimagraphics 2 หลายเดือนก่อน +2

    🎉❤🎉❤

  • @Hayat-r9i
    @Hayat-r9i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤