መሰላል (ክፍል 1) መንፈሳዊ ፊልም (meselal part 1) (spiritual movie) Rehoboth art ministry

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 51

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚደንቅ መልዕክት ያለው ድራማ የእግዚአብሔር ቃል በእኛ መጫወቻ እና ቢዝነስ የሆነበት ዘመን መሆኑን የሚያሳይ የኢየሱስ ስም በዚህ ዘመን ለጨረታ የወጣበት ዘመን መሆኑን ያሳያል ቅዱሳን ይህን ተመልክተን በጥንቃቄና በቅዱስ ፍርሃት ጌታን ልናከብር ለሌሎች የብርሃን ምስክር ልንሆን ይገባል!❤❤❤

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 ปีที่แล้ว +9

    በርሆቦት አርት ሚኒስትሪ በሁሉም ተዋንያን በቃልም በሁሉም እግዚአብሔር ይናገራል 100% እርግጠኛ ነኝ እስከ አሁን ሃሌሉያ ተባረኩ

  • @ታመነቺበለጠባሣ
    @ታመነቺበለጠባሣ 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ
    የአባቴ ጃግኞቼ እንቆቼ
    የኢየሱስ ዎታዳሮቼ
    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ተባረኩልኝ
    የፃድቂ እግዚአብሔር ይባረካቹው ተባረኩ
    ሁላችሁም አልፋቹው ሂዱ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ክብር ክብር ሌ ጌታ ይሁን ሀሁን ዛሬ ናጌ ሁሌ እስከ ዘላለም ክብር ሌ ጌታ አሜንንን 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🍒🍒🍒🍒🍒💯💯💯💯💯🍒🍒🍒💯💯💯💯💯💯🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🍇🍇🍇🍇📖📖📖📖📖📖🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @የእሱስጌታንው
    @የእሱስጌታንው 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ የብርቹ ያግዘው ማልክት ነው

  • @assefabekana7042
    @assefabekana7042 2 ปีที่แล้ว +1

    Rohobot tabarkulni enwedachuhalni EGIZABIHER kezhenme belaye yebarkachu

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክየአባቴጀግኖችበጣምአስተማርነውበብዙተባረኩቅድሳን

  • @haileeyesusslmn9
    @haileeyesusslmn9 2 ปีที่แล้ว +1

    ✝እግዚአብሔር ፡ ይባርካችሁ ።

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta hoy maren Ewnet betam melkam timihirt new joro yalew dismal
    Yihin zemen Geta Amilak hoy astekakel
    Geta hoy Ye lib ayinochen abrailigne

  • @tigabuno9508
    @tigabuno9508 2 ปีที่แล้ว +3

    ተበራኩ ጌዜውን የምምስል ድራማ ነው በርቱ

  • @leddiyagodoro5382
    @leddiyagodoro5382 2 ปีที่แล้ว +2

    God blessed all

  • @emebettulu6056
    @emebettulu6056 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ

  • @kalabkaleab6672
    @kalabkaleab6672 2 ปีที่แล้ว +3

    Tebareku

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 2 ปีที่แล้ว +3

    በትክክል ጆሮ ያለው ለማዳመጥ የታደለ በእርግጥ በእናንተ ይማራል
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @marriimarrii5524
    @marriimarrii5524 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ሮቦቶች

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 2 ปีที่แล้ว +1

    ሮቦቶች እግዚአብሔር ይባካችሁ ታዴ እናንተ ምርጥ ጀግንች ናችሁ 😍

  • @TeketelTeketl
    @TeketelTeketl 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ woww tebareku

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክ ወይኔ እናንተ ግን ምን አይነት ጀግኖች ናቹ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ጥያቄ የፈጠረብኝ ነገር ነበር ይሄ ኡኡኡ

  • @mahlitfiker4913
    @mahlitfiker4913 2 ปีที่แล้ว +3

    እንደው ምን ላድርጋችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mathiwosbekele6152
    @mathiwosbekele6152 2 ปีที่แล้ว

    be ewnetu art ministry be bizu getan le tewlidu beteleyeye angle yemisebiku ye geta lijoch yalu nachew ena, geta abizito yiberikechew.

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ 👏👏👏🍇🍇🍇🍇📖

  • @misganawzeleke3351
    @misganawzeleke3351 2 ปีที่แล้ว +2

    Tade tebareku bebizuu... Ebakh ye drop filmochin likekuln please sebara ergman milewn

  • @zerihunlanjore962
    @zerihunlanjore962 2 ปีที่แล้ว +1

    Ena kazih befitm biyehalehu zarem elalehu yenanite diram yalidasasawu sawu binor yalawun sawu bicha nawu betam astamari dirama nawu katilubat betam enamaseginalen egizabeher amilak abizto yibarikachu

  • @hirutbeyene3723
    @hirutbeyene3723 2 ปีที่แล้ว +1

    Ewnt nw

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebarku

  • @braziliacell4036
    @braziliacell4036 2 ปีที่แล้ว +2

    Taberakuu

  • @dradedahaileslassie4974
    @dradedahaileslassie4974 2 ปีที่แล้ว +1

    Ay Rohobotoch fqr nachihu eko new. Tadee and the team tebareku

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ በብዙ ጌታ ይባርካችሁ ልዩ ናችሁ በጣም ያስተምራል ውድድ

  • @amanueltesema6569
    @amanueltesema6569 2 ปีที่แล้ว +3

    Stay blessed!

  • @edentaye7338
    @edentaye7338 2 ปีที่แล้ว +1

    Mn lbel ewedachualew tebareku eshi

  • @shotson110
    @shotson110 2 ปีที่แล้ว +3

    GOD BLESS YOU👏👏

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 2 ปีที่แล้ว

    Jezabeliuic spirit

  • @bethelzewdu9968
    @bethelzewdu9968 2 ปีที่แล้ว +1

    Stay blessed 👏👏👏👏

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ለኔም ጥያቄ ነበር በርቱ

  • @axumcake
    @axumcake 2 ปีที่แล้ว +2

    I love the fb women 👏👏👏

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 ปีที่แล้ว +1

    wow asitemari new bertu

  • @ሰይጣንዉሸታምነዉ
    @ሰይጣንዉሸታምነዉ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ቁጭ እነሱን ነዉ የሆነችብኝ ልጅታ ሼር ላይክ ስትል ደሞ ምንድነዉ የተቀባችዉ ፊታን??????????

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉ በትህትና ብታደርጊው ያምርና ስሜትም ይሰጥ ነበር።ችኮላ ያለው ሆኖ ተሰምቶኛል'ና ኣስተያየቴ ነው። መንፈስ ቅዱስ፡ ፍቅር፡ ትህትና ትዕግስት፡ ምህረት የሞላብውት ነው።

    • @zemuzafo4079
      @zemuzafo4079 2 ปีที่แล้ว

      ኤረረ የፊልሙ አንዱ ክፍል ነው ..…የዘመኑን ሁኔታ ለማሳየት

  • @jameela11athubia95
    @jameela11athubia95 2 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuuuuu 😭😭😭❣️❣️

  • @alziedi833
    @alziedi833 2 ปีที่แล้ว +1

    Uffffffffffuuuuuuuuuuu

  • @ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር
    @ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር 2 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢

  • @emanezgig9675
    @emanezgig9675 2 ปีที่แล้ว +1

    please speak patiently,do not shout,GBU

  • @hirutbeyene3723
    @hirutbeyene3723 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂🤣🤣

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 2 ปีที่แล้ว +1

    የሱስ የጌቶች ጌታ ነው።
    ምነው የምትዘበረርቂው?
    ዓይን እያፈጠጥሹ ነው እንዴ ቃሉ ሚነገር? አረ ተጠንቀቂ! ምነው ማጭበርበር።

    • @samrawitgirma1357
      @samrawitgirma1357 2 ปีที่แล้ว +2

      የዘመኑን የሚዲያ ላይ አገልጋይ ነን ባዮች አጭበርባሪዎችን ለማሳየት ነው

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 2 ปีที่แล้ว +1

      ድራማ እኮ ነው

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku