ዜናን በፈገግታ_ መኪናችንን አቁመን ታክሲ ግፊያ? 😄😄 Etsegenet Kebede

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • ‪@ArtsTvWorld‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@AbolTV‬

ความคิดเห็น • 8

  • @girmat.kassie260
    @girmat.kassie260 หลายเดือนก่อน +1

    መከልከልን መፍትሄ የሚያደርጉ መስራት የማይችሉ ደካሞች ናቸው። ተባረኪ አንቺ ጎበዝ ሴት!

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 หลายเดือนก่อน

    ኢሱም ቀለበቱን "ለባልደረባው" ይመልስ

  • @mamaydubale8465
    @mamaydubale8465 หลายเดือนก่อน

    ዝረኝት ያመጣው ጣጣ አትሌትይክስን ይብጠብጣሉ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚለው ነገር ልበልሽ ወይስ ዝም ብዬ ልጻፍልሽ፣ በጣም የሚገርመው አድርግ አታድርግ ተብሎ የሚነገረው ጡጦ ላልጣለ ህጻን እንጂ ለሌሎች የሚወጣ ህግ አይደለም ፣ አድርግ አታድርግ የመኖሪያ ቤት ህግ እንጂ በሬዲዮ በቴሌቪዥንና በጋዜጣ የሚወጣ አዋጅ አይደለም፣ ይህ በየቢሮው ተጎልቶ ህግ አወጣሁ ብሎ የሚፏልለው ሱፍ ለባሽ ሰው መሳይ ማን ይሆን እዚያ ያማረ ወንበር ላይ ያስቀመጠው?ከሱ ወንበሩ አይሻልምን?

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman หลายเดือนก่อน +1

    ፈረቃው በብሄር ሊሆን ነው ሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂ

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 หลายเดือนก่อน

      በብሄር ከሆነ አበቃልኝ ለድሮን ተዘጋጅ ማለት ነው

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር አሽብር ራምቦ😂 ሆነዋል..... ለመሆኑ የሚቀጥለው ኦሊምፕክ በአዲሱ የጫካ ከተማ ነው የሚባለውስ እውነት ይሁን?

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 หลายเดือนก่อน

    አዲ መጣሽ ቆንጂት 💕⚘️💕⚘️🥰⚘️