Ayalew Nigussie - Dinget Metashibign - [Ethiopian Music Video 2015] - DireTube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @ተወከልናአላላህ
    @ተወከልናአላላህ 4 ปีที่แล้ว +27

    አይይይይይ ይህንን ሙዚቃ አድ እምወደው ልጅ ጋብዞኝ ነበር አሁን ግን የለም በሂወት💔💔😢😢😢 አላህ ይዘንለት ያረብ

  • @ቤቲየኪዳንምህረትልጅነኝ
    @ቤቲየኪዳንምህረትልጅነኝ 6 ปีที่แล้ว +15

    ውይ በጣም ነው እመወደው ደስ ይለኛል ይህ ሙዚቃ ብዙ ነገር ያስታውሰኛል

  • @የዴቭእህት
    @የዴቭእህት 5 ปีที่แล้ว +49

    የልቤን ላጫውትህ አባቴ ምን ዋጋ አለው ስደት ክፉ አራራቀን አሁንማ በሆደ ልቻል እንጅ ለማን አዋየዋለሁ አባቴ ሁሌም እወድሃለው ጤናህን አብዝቶ ይስጥልኝ እንገናኝ ይሆናል 😢😢😢

  • @yitu8355
    @yitu8355 หลายเดือนก่อน +1

    ድንገት ከተለያየን በዚህ አስታዉሽኝ ብለህ የጋበዝከኝ ልጅ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ😢 M❤ አንድ ቀን ባገኝህና ስለሁሉም ነገር ይቅርታ ብጠይቅህ እንዴት ደስ ባለኝ😢😢😌

  • @mamaabdalrhman1461
    @mamaabdalrhman1461 6 ปีที่แล้ว +39

    አይዞችሁ የሀገሬ ልጆች ለበጎነው

  • @tekluhabtegiorgis5078
    @tekluhabtegiorgis5078 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የዘፈነው ያምራል ‹‹እግዚአብሄር ያሳድግህ›› ወንድሜ

  • @wubetfishaha7662
    @wubetfishaha7662 6 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ድምፅህ ሲያምር ስሬስ በጣም ትመስጣለህ። ምታስመስል ለዘፈን አይመስለኝም እውነት እውነት እየመሰለኝ። ስወድህ እኮ ሺ አመት ያኑርህ

  • @saraseid8990
    @saraseid8990 2 ปีที่แล้ว

    የሶፊ ዘመድ ሙዚቃው በጣም አሪፍ ነው በጣም ደስ ይላል ሶፊ የምትባል ዘመድ አለችክ ስልክህ ስለሌላት ልታገኝህ አልቻለችም ለማንኛውም በርታ ወንድማችን

  • @evaabayenshe6417
    @evaabayenshe6417 ปีที่แล้ว +2

    ማረያምን።እኔ።በፍቅርህ አበደኩኝ።እረ።በናትህ።መላ በለኝ።ልሞት።ነው ወይኔ።አልቻልኩም ሞትኩኝ።ምናልባት።ልታየው።ትችላለህ።ቴክስቱን።እዉነት።መላ።በለኝ አያሌው።i. Love you 💕💕💕💕😘💕😘💕 so much

  • @حبيبةسعيد-غ9ف
    @حبيبةسعيد-غ9ف 5 ปีที่แล้ว +62

    እንዴት እንደምወደው ይህን ሙዚቃ ግን ምን ያደርጋል ማዳመጥ አልችልም አምባ እየተናነቀኝ ስደት ይብቃሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ያገሬ ልጆች

  • @ገኒየመሬሽቅርቅር
    @ገኒየመሬሽቅርቅር 5 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ በዚህ ድምፅ መዝሙር ብታወጣበት የበለጠ ውበት ይሆናል ለማንኛውም ትዝታዬ ቀሰቀሰከው ኡኡኡኡፉፉፉፉፉ

    • @HANNA-qy5bl
      @HANNA-qy5bl หลายเดือนก่อน

      እውነት ነበረ መዝሙር ቢሰራ በስማም❤

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
    @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 ปีที่แล้ว +16

    ይሄልጂ ድምፁ በስሬ ገቤቶ ሊገለኝ ነው
    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ♥♥♥♥♥💕💕💕💕💕

    • @rimamari9057
      @rimamari9057 2 ปีที่แล้ว

      አፈፈፈፈፈፈፈወይይይይይይትዝታ

    • @rimamari9057
      @rimamari9057 2 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌በጣም፣ውይይይይይይይ

  • @geni2457
    @geni2457 5 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አቤት ድምፅ ውሰጤን እረበሸው ወንድሜ !!!!!!

  • @HgBg-ku3ck
    @HgBg-ku3ck 4 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ይሄን ሙዚቃ የማፈቅረው ልጅ ጋብዞኝ ነበር አሁን ግን ተለያይተናል

  • @የወሎልጅነኝ-ወ3ሸ
    @የወሎልጅነኝ-ወ3ሸ 6 ปีที่แล้ว +67

    አቤት ድምፅ ብሎ ዝም ነው የፍጣሪ ያለሁ
    አጀቴን በላህው😭😍😍😍

  • @MakibekiTesfaye-ox1wf
    @MakibekiTesfaye-ox1wf ปีที่แล้ว

    አየኔወድ ፈፈፈፈፈፈፈፈፈ ጎደኛ በጣም ያስታውሰኛል ገና አወን አብረና አደለናም ሁሉም አልቅሱ አለሁ በጣም ነው የሚወደሁ።።ፈፈፈፈፈፈፈፈ!!!!

  • @sadaebrahim5370
    @sadaebrahim5370 7 ปีที่แล้ว +78

    ኮሜንት ላነብ ብቅ ስል ኮማቾች ሁሉም ስደተኛ እዳ የለም ሀገር መግባት እንጀታችሁን አሰር አድርጉ ከመዳም ቤት ኑሮ ጀምረናል በቃ ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @aishasalim1852
    @aishasalim1852 8 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ስወድህ ይህን ሙዚቃ የምወድው ሰው ስለጋነዘኝ ነው መሰል ሳልሰመው መዋል ማደር አልችልም በእንባ ነው የምሰምህ ሆድየ በናትህ ድምፅህ አንተም ቆንጆ የኔ ማርርር

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 5 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ዘንድሮ ላብድ ነው ብዙ አመታት አሥቆጥሬአለሁ በስደት ግን ዘንድሮ በጣም ተሠማኝ እንኳን ይህንን ሙዚቃ ሠምቸ ወንድሜ እስቲ ተወኝ ሥደትን ያየ ያውቀዋል

    • @nadeen1742
      @nadeen1742 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @tigistmariewondie5522
    @tigistmariewondie5522 8 หลายเดือนก่อน

    የልጅነት ፍቅሬ አብሮ አደጌ ነበረኮ የጋበዘኝ አሁንግን ተለያይተናል እድሜ ለስደት 😢😢😢

  • @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት
    @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት 7 ปีที่แล้ว +44

    ድምፁ ደስ ሲል

  • @asabuyelma9661
    @asabuyelma9661 3 ปีที่แล้ว

    አፍቅሬበት ነበር በጣም ነው የምወደው አሁንም ትዝ አለኝ ልጁ ግን አላገኝውም ኢትዮጵያ ስገባ ላገኝው እችላለሁ

  • @ሳራየማሪያምልጅ
    @ሳራየማሪያምልጅ 6 ปีที่แล้ว +4

    ያምራል በስደት ያልችሁ እህት ወንድሞቹ እግዚአብሔር ላገርችን መሬት ያብቃን

    • @salamaraya4058
      @salamaraya4058 3 ปีที่แล้ว

      ኣሜንኣሜን

    • @HasanNasraldine
      @HasanNasraldine 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gizattsega8063
    @gizattsega8063 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሥሚለኝ ሙዚቃ ይመችህ አቦ

  • @ካሊዶካሊደካሊዶካሊደ
    @ካሊዶካሊደካሊዶካሊደ 6 ปีที่แล้ว +5

    እረ ይህ ልጅ ሊገለኝ ነው የተውኩትን ትዝታ እየቀሰቀሰ ይህ ብቻ ሳይሆን ተመለሽ የሚለውን ጨምሮ

  • @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
    @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 4 ปีที่แล้ว +1

    የሰፈሬ ልጅ ይገርማል
    በጣም ደስ ይላል በርታ ትልቅ ቦታ ድረስ 😍😍😍

  • @YalemeworkalehegnDasse
    @YalemeworkalehegnDasse 7 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይ ይሄ ሙዚቃ የምወደዉ የሚወደኝ ልጅ ጋብዞኝ ነበር 20 /16 ለይ አሁን ግን እሡ አግብቶ ወልዷል ቤተሠቦቸ ናቸዉ ያለያዩኝ እኔግን አሁንም እወደዋለሁ 😭😭😭😭😭😭 ሥብራቴ

  • @aminatseid280
    @aminatseid280 5 ปีที่แล้ว +9

    እፍፍፍፍፍፍ ትዝታ አለብኝ በጣም የምወደው ባሌ ተለያይተን እሄን ሙዚቃ ይግብዝኝ ነበር እሱም የሌላ ነው ግን በሁለታቺንም ውስጥ ፍቅር እያለ እሱም አሁን ደርስ ያፍቅርኛል እኔም አፍቅርዋለሁ ግን አንድ ላይ መኖር አልቻልም

  • @ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
    @ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ 7 ปีที่แล้ว

    ትዝታየ በጣም ምርጥ ነው ሌላ ብዙ እንጠብቃለን ቀጥልበት ያምራል

  • @hzhzbznzn8014
    @hzhzbznzn8014 6 ปีที่แล้ว +59

    አረ ዛሬስ ክፍኝ አይ ስደት አትነካኩኝ እናቴ ናፊቃኛለች እስኪ ማነው እደኔ በዚህ መዚቃ ሆድ የባሰው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @fatmaas5250
      @fatmaas5250 5 ปีที่แล้ว

      😫

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ2ፀ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ2ፀ 5 ปีที่แล้ว

      ኡፍፍፍፍፍፍፍ ካላቶች እንደቁምጣ አጠሩኝ ይመችህህህህህህ

    • @ritaabay6704
      @ritaabay6704 5 ปีที่แล้ว

      እረ እኔም ናፍቃኛለች እናቴ 8 አመት ሙሉ ሳላያት

    • @ExpoExpo-se6ri
      @ExpoExpo-se6ri 5 ปีที่แล้ว

      Effffff abte demse

    • @אמרץאמרה
      @אמרץאמרה 5 ปีที่แล้ว

      ኡፍፍፍ እህቴ በጣም ናፍቅሸኝ ፈጣሪ ነብሰሸን በገነት ያኑርልኝ

  • @procell803
    @procell803 3 ปีที่แล้ว

    በጣም. እወደዋለሁ. ከባለቤቴ. ዳር. ስደት. አለያይቶን. ሁሌም. የሚለኝ. ስይለሆነ. ሁሉን. የሱን. ነገር. ያስታውሰኛል. አና. ሁሊም. ስይለምለኝ. ነው. አመሰግናለሁ.

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 5 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ድምፅ ዋዋዋዋዋዋ ው 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍

  • @WubetuAtalel
    @WubetuAtalel 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔስወደውእሄንሙዚቃ

  • @fatumaalamtahau1919
    @fatumaalamtahau1919 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የምወደዉ ዘፈን 😍😍😍😍

  • @abdofantaw1541
    @abdofantaw1541 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ተመቸኝ
    ትዝ አለኝ የጥንቱ
    ሀገሪ ናፈቀኝ
    በትዝታ ወሰድከኝ

  • @tedohabesha4131
    @tedohabesha4131 5 ปีที่แล้ว +24

    ድምፅ=100% ተመራጭ ወለዬዎችን አጫጫቸው የዘፈን ፍቅር ያሸንፋቸዋል

  • @سعاظالخبشي
    @سعاظالخبشي 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ጉዴ በትዝታ ልሞትነው ጭራሽ የኯን ሙዚቃ ሳዳምጥ ልቤተረበሸ ወይስደት

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 5 ปีที่แล้ว +5

    በናትህ መዝሙር አውጣ ድምጵህ በጣም ያምራል

  • @bertukanadane6808
    @bertukanadane6808 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በርታ ሀሪፍ ነው አድናቂህ ነኝ

  • @elhamlove3163
    @elhamlove3163 6 ปีที่แล้ว +3

    ውይይ አዩ ፍቅር የሆንክ ልጅ እሟሟሟሟሟ በጣም ስወደው የባለቤቴ ግብዣ ነው ስደት አይንህ ይጥፋ አቦ

  • @ፍቅርየአማኑኤልልጂነኝ
    @ፍቅርየአማኑኤልልጂነኝ 7 ปีที่แล้ว +1

    ያገረ ልጂ የፍቅረ አይናማ የልቤን ላጫውትክናማ ሲገለበጥ ዋው ድምጽንን እንዴት እንደምወደው የት አግኝቼ ልንገረክ በናፍቆት እንቅልፍ አጣሁ እኔ በሠው አገረ ተቃጠልኩ ደግነቱ በቅረብ አገሬ ልገባ ነው

    • @fawzeyamohamad2807
      @fawzeyamohamad2807 5 ปีที่แล้ว

      ፍቅር የአማኑኤል ልጂ ነኝ እ

  • @nansihh5261
    @nansihh5261 8 ปีที่แล้ว +7

    woooow ሙዚቃው በታም ይመስታል ግን ለም አስዎ የአበሻ ልብ አለበስችም የቻይና ስልባጅ አይነፍም ልብስው የአገርችን ብሀል ነው ማየት የምን ፍልገው

  • @bilchabilcha6846
    @bilchabilcha6846 8 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ዘፈን ነው ይመቻል የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 7 ปีที่แล้ว +2

    I Love your voice I wish you success Brother keep up!!!

    • @ffggfff4728
      @ffggfff4728 7 ปีที่แล้ว

      genet mekonen እፉ፡ልሞት፡ነዉ፡እኔስ

  • @بنتبب-ب2ش
    @بنتبب-ب2ش 9 หลายเดือนก่อน

    አይይይ ትዝታ ብቻ ኡፍፍፍፍ ምነው ትዝታ የለበት እኔድን😢😢😢😢😢❤

  • @እናትየማርያምነኝ
    @እናትየማርያምነኝ 7 ปีที่แล้ว +10

    ዝምም ብዬ ሳይህ አጎቴን ትመስለኛለህ ብቻ ዘመዴ እዳትሆን ፈራሁ

    • @ሀይማኖትአሥየ
      @ሀይማኖትአሥየ 4 ปีที่แล้ว

      ምን አስፈራሽ ድረስ ሊልሽ ሲገባ እልቁንስ እዳታፈቅሪው ፋሬ

  • @mrwho6276
    @mrwho6276 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይይይይይይይይይይ ስደት
    ደግሞ ቁመናህ እደኔ ባል ያምራል

  • @woyini2675
    @woyini2675 5 ปีที่แล้ว +3

    በዚህ ሙዚቃ ትዝታ አለብኝ በሰማሁ ቁጥር አልቅሸ ልሞት ነው እህህህ አረ አሁንስ አልቻልኩም

  • @aminaqq8393
    @aminaqq8393 2 ปีที่แล้ว

    አለሁ እዛዉ ነኝ ዛሬም እዳምናዉ እማይሰበር ቃል አለኝ እና አሚለዉን ሙዚቃ ሰሙን ንገሩኝ ፈልጌዉ ነዉ

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ
    @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ 6 ปีที่แล้ว +14

    ተው ተው ያገር ልጅ የፍቅር አይናማ በናፍቆት እንቅልፍ አጣሀ እኔ አቢወትዬ ተው ናልኝ በጣም የምወደው ባሌ ይህን ሙዝ9ቃ ጋብዞኝ ተሰቃየሁ ስተኛም ስሄድም ስሰራም ይህን ሙዚቃ ሆኗል እማዳምጠው አይዞሽ በሉኝ እህቶቼ የፍቅር ነገር ታውቁት የለም

    • @asyajembera1260
      @asyajembera1260 5 ปีที่แล้ว

      77

    • @abrehetzemo8921
      @abrehetzemo8921 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዘሸ ማሬ ያልፍል ፈጣረ ከምንወደው ሰውጋ ያገናኘን አህቴ

    • @MM-fb3lv
      @MM-fb3lv 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽየኔእሕት

  • @መክሊትነኝየወሎልጅ
    @መክሊትነኝየወሎልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ያገር ልጅ የፍቅር አይናማ የልቤን ላጫውትሽ ነይማ ውድ እህቴ በጣም ነው የምትወደው ይሄን ሙዚቃ ስደት አይኑ ይጥፋ አለያየን Uuuuffffffffff 😓😓😓😓😍😍😍

  • @tube5863
    @tube5863 6 ปีที่แล้ว +30

    😢😢😢😢😢አይ እኔስ ዘድሮ በስደት ላይ ማበዴ ነው 😭😭😭😭😭😭😭አረተውኝ ስደተኛ ነኝ ብሶት አለብኝ ኡፍፍፍፍፍ ይሄንን ሙዚቃ ስሠማ እዴት እደማለቅስ ኡፍፍፍፍፍ በሙዚቃውም በፊልሙም ማልቀስ ሆነ የኔ ነገር ስደት አይኑ ይጥፋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @maryahmed112
      @maryahmed112 6 ปีที่แล้ว +1

      Kkk

    • @አሚነኝአባቷንናፋቂ
      @አሚነኝአባቷንናፋቂ 6 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽእህት

    • @tube5863
      @tube5863 6 ปีที่แล้ว +1

      Mary Ahmed አያስቅም

    • @tube5863
      @tube5863 6 ปีที่แล้ว

      አላህከሪም Ha እሽ ማር😍😍

    • @hawabinhawabinteshilammama2932
      @hawabinhawabinteshilammama2932 6 ปีที่แล้ว +3

      አላህ አለን አታልቅሽ ሥደት ነው ያለነው መቻል ይሥጠን የኔ ቆንጆ አላህ ወኪል ለሁላችነም እህቶቸ

  • @senaitsimegn4640
    @senaitsimegn4640 4 ปีที่แล้ว

    Where did he disappear this singer??
    He is for me and my kids favorite musical

  • @ሀዩቲከድር
    @ሀዩቲከድር 8 ปีที่แล้ว +15

    ዋው ይመችህ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว

    ስወደው ይህን ዘፈን ደጋግሜበማየቴ
    እዳልከሰስፈረሑ😁😁

  • @zenitmohamohammed3762
    @zenitmohamohammed3762 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘንድሮስ መረረኝ ስደት እስከመቼ

  • @chuasmare22
    @chuasmare22 6 ปีที่แล้ว +12

    The video story was done well and the voice is awesome so is the lyrics and the woman is konjo, bravo 👏

  • @tekluhabtegiorgis5078
    @tekluhabtegiorgis5078 8 ปีที่แล้ว

    ዋው ፣ አያሌው በጣም ጥሩ ነው ፣አድንቂያለሁ //ጎበዝ ‼//
    Wonderful
    I like it very much

  • @humasaa1244
    @humasaa1244 5 ปีที่แล้ว +14

    አይይይ ትዝታ የልጅነት ፍቅረኛዬ ሚስት አገባ አይ አለመታደል

    • @ganatganat5642
      @ganatganat5642 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማማዬ ላንች ባይለው ነው

  • @nutsnuts1298
    @nutsnuts1298 3 ปีที่แล้ว

    ስወድህ ትዝታየ።ድምፅህ ዋው ያምራል
    እውነተኛ አፍቃሪይመስላል እድሜእናጤናይስጥህውድድ

  • @tarru716
    @tarru716 7 ปีที่แล้ว +17

    አረ ይሄልጅ ስሰማው ልቤ ይረበሻላ

    • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
      @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 5 ปีที่แล้ว +2

      ቅዱሥ ዮሀኒሥ አባቴ Tarru የኔ ቢጤ ግን ቤተሰቦቸ ንፍቅ ይሉኛል ወንድሜ ስልክ ስደውል እሱ ነው መጥራው ማናት ስለው የናቴ ልጅ እህቴ ነች ስደት ሆናብኝ ይለኛል ሳቅ ጫወታችን ማታ ማታ ሳቅ በሳቅ ነው ቤታችን አባቴ ከሴት ልጆቹ እናቴ ከወንዶቹ ሆነን ስንጫወት ስንቀላለድ እናመሻለን ቀን ወደቹ አባቴ ጋር ስራ ይውላሉ ሴቶቹ ደሞ እናቴ ጋር ስንሰራ ስንስ እንውላለን እፍፍፍፍ ናፍቆት ትዝታ እስከመቸ ድረስ😢😢

    • @alimr4385
      @alimr4385 4 ปีที่แล้ว

      Yemirenel

  • @sisphone7699
    @sisphone7699 7 ปีที่แล้ว +1

    siwadik betam betam gin yet lagegnh zefanu siaamame hoden bariber yelagnli A.k nagn ka Dubai !!!

  • @kiddonet1
    @kiddonet1 9 ปีที่แล้ว +3

    wow, what a nice voice!!! i just love this beautiful song

    • @طيبةحبشي
      @طيبةحبشي 8 ปีที่แล้ว

      እኔ ያተበሽተኛ እስፍስፍ አልኩልህ ማርርርርርርርርር ቆንጆነህ እሽሽሽሽ

    • @mjgmtgjttwhiny5293
      @mjgmtgjttwhiny5293 8 ปีที่แล้ว

      +‫طيبة حبشي‬‎ ፍቅር🌷🌷🌷🌷

    • @mjgmtgjttwhiny5293
      @mjgmtgjttwhiny5293 8 ปีที่แล้ว

      +mjgmtgjtt whiny ውድድ፣ልልልልል🌷🌷🌷🌷

    • @keylock5021
      @keylock5021 8 ปีที่แล้ว

      ዋውውውውውውውው ምችትትትትትትትትትት ድልትትትትትትትትትትት ይበልህ የኔ ወድም

  • @መክያብትሁሴንየተንታዋአላ
    @መክያብትሁሴንየተንታዋአላ 5 ปีที่แล้ว +2

    ተመለሽ አትበለኝ ልቤን ከስበርክ ቡሀላ ወላሂ መቸም አጠገብ የኔስ ልብ ሙዚቃ ማዳመጥ አልወድም ነበር ግን የልብ ስብራት ስላለብኝ ነው እፍፍፍፍፍፍ ያሳለፍነውን ብቻ እያስታወኩ መኖር ብቻ ነው በራሱ ምክነያት አጣኝ መቸም እንመለስ

  • @djgfkdgfyh3763
    @djgfkdgfyh3763 4 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ከስደት ያውጣን እግዚአብሔር ይጠብቀን ያሀገሪ ልጆች

    • @HasanNasraldine
      @HasanNasraldine 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መቅዲሰውአማኟ
    @መቅዲሰውአማኟ 8 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ያምራል አድአድናቂህ ነኝ wow አያሌው ቆንጆ

  • @haimanuthar1571
    @haimanuthar1571 8 ปีที่แล้ว +17

    ዋውው አሪፍ ዘፈን ነው ደግሞ ወደድኩህ

  • @rahmakonjokonjo8093
    @rahmakonjokonjo8093 5 ปีที่แล้ว +1

    ጉድ ጉድ እንደው ጉድ ቁርጥ ወንድሜን ሳይህ ወንድሜ መስለከኝ ደነገጥኩኝ ወንድሜ እወድሀለሁ የኔ ትዝታ😭😭😭😭

  • @ሀያትሀያት-ለ9ቨ
    @ሀያትሀያት-ለ9ቨ 5 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ድምፅ ኡፍፍፍ እኔ እናቴ ናፍቀቺኝ ምን ላርግ ኡኡኡ

  • @iskalaeketema9770
    @iskalaeketema9770 5 ปีที่แล้ว +1

    Techeriye berta arif sira new🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘

  • @meheretnegusie3289
    @meheretnegusie3289 6 ปีที่แล้ว +3

    ኦፍፍፍ የ20 አመት ትዝታ ቀሰቀሰብኝ!

  • @dghgbsss8879
    @dghgbsss8879 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል በርታ የኔ ቆንጆ'

  • @ሀገሬጎንደርኩራቴ
    @ሀገሬጎንደርኩራቴ 5 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ይመችህ 😍😍😍😍😍

    • @yeneneshassen2749
      @yeneneshassen2749 4 ปีที่แล้ว

      አይ ሙዚቃ ሙዚቃ ብሎ ዝም ትዝታ ትዝ ሲል ትዝ የሚል ትዝ ይላል

  • @jxhgjfhdjfh9292
    @jxhgjfhdjfh9292 6 ปีที่แล้ว

    የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ስላሙን ያብዛልን ምንም ስደት ቢያራርቀን አምላክ ሲፍቅድልን እንገነኝአለን ፍቅሬ
    ውይ ወይ ወይ እኔ ምንም አይነት ዘፍን ልቤን መስጦት አያውቅም ግን በዚህ ዘፍን ተሽነፍኩ

  • @sewayeaberr2677
    @sewayeaberr2677 5 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ በፈጣሪ ይሄን ድምፅ ይዞ የተገባ ይሄን ሠዉ አፋልጉኘ ፎቃ ገባልኝ

  • @foziyaabdu1701
    @foziyaabdu1701 6 ปีที่แล้ว +1

    ዘ የ የፈቅረ አይናማ የልቤን ናልንገረህማ ሀቢቢ አንተም የሌላ እኔም የሌላ ሁኜ ጭንቀቴን ግን አንተ ብትጋራኝ ደስ ይለኝ ነበረ ሰማይ ጠቆቆረ ደማነጋረደው ምን ይዋጠውልቤ አንተን የወደደው የኔ ናፈቆት ሁሌም እወድህ አለው ስደተኛዋ

  • @wubetfishaha7662
    @wubetfishaha7662 6 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተውኝ የሩቅ ስደተኛ ነኝ ።የኔ ፍቅር ጊዜ ባለልኝ ጊዜ እመለሳለሁ ።
    ለማንኛውም የመዳምን እቃ ፈጀውት እየሰበርኩኝ ፍቅሬን ሳልጨርስ በመሰደዴ እህል ውሀ በመሆኑ።

  • @مدينةاولالا
    @مدينةاولالا 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል በርታ ውንድም

  • @WubetuAtalel
    @WubetuAtalel 2 หลายเดือนก่อน +3

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @masiisaanyiihacaluuhundees5191
    @masiisaanyiihacaluuhundees5191 5 ปีที่แล้ว

    Wow mirix music ye hagare lij berta

  • @nelove7971
    @nelove7971 4 ปีที่แล้ว +9

    ሰማይ ጠቋቆረ ዳመና ጋረደው
    ምን ይዋጠው ልቤን አንተን የወደደው እዋይ,,,,,,♥♥i Love it ♥♥

  • @herrisonkodiyoori4397
    @herrisonkodiyoori4397 6 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ 8 አመት ኢትዮ እያለሁ ከሳዉዲ የተጋበዝኩት ዘፈን አሁን እዚ ሆኘ ደጋሜ እያዳመጥኩት ነዉ😂

  • @betelhemwerkubetelhem7095
    @betelhemwerkubetelhem7095 6 ปีที่แล้ว +192

    እኔም እንቅልፍ አጥቸ አለው እናቴ ባይኔ እየመጣችብኝ

  • @seid4684
    @seid4684 8 ปีที่แล้ว +1

    ቀጥልበት ቆንጆ

  • @melakab6824
    @melakab6824 6 ปีที่แล้ว +22

    ማሪያምን ኮሜንታተሮች አንጀቴን ብልት እደረጋችሁት

    • @user-oz2bv1ul7j
      @user-oz2bv1ul7j 5 ปีที่แล้ว

      አንቺ *ብልት* ነው ያለሽው? ክክክክ

    • @aeemirates7977
      @aeemirates7977 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክኮክ

  • @hnld5888
    @hnld5888 4 หลายเดือนก่อน

    የዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ

  • @ያስሚንአሊየከለላቀበጥ
    @ያስሚንአሊየከለላቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +6

    እረ እኔም እንቅልፍ አጥቸአለሁ እናቴ በህልሜ እየመጣችብኝ ደሞ ትንሽ ወንድም አለኝ እንደዚሁ እንቅልፍ አጥቻለሁ እህህህህህህህህ ወይኔኔኔኔኔ

  • @hawwaahawwaa2553
    @hawwaahawwaa2553 6 ปีที่แล้ว

    ከሙዚቃው ይልቅ ሁሉም እፍ ሥደት ነው የሚለው አብሺሩ ከሜቶቺ

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 5 ปีที่แล้ว +9

    ውስጤ የሆነ ሙዚቃ♥♥♥

  • @demiltigest6224
    @demiltigest6224 5 ปีที่แล้ว +8

    ውይ የፍቅር አይናማ

  • @twakegelila8251
    @twakegelila8251 5 ปีที่แล้ว

    ኸረ ምን ጉድ ነው ወንድሜን ቁርጥ መልኩ ሆ

  • @tsehayabate4920
    @tsehayabate4920 7 ปีที่แล้ว +48

    አይይይይ አቦ ተው አትነካካኝ ስደተኛ ነኝ
    አንተስ እቅፍ አድርገሀት ከጎንህ ቁጨ ብላ አትመጨም ወይ ትላታለህ እኔ ምን ልበል
    ኡፉ ዛሬስ

    • @aviman9649
      @aviman9649 7 ปีที่แล้ว +1

      לי

    • @mkmkmkmk6522
      @mkmkmkmk6522 7 ปีที่แล้ว +1

      Tsehay Abate ኧረ ውውውውው ተውን እስኪ ተውን ብዙ ትዝታ አለብኝ

    • @jidsit9695
      @jidsit9695 6 ปีที่แล้ว +1

      Tsehay Abate e

    • @ዜድይማም-ዸ9ከ
      @ዜድይማም-ዸ9ከ 6 ปีที่แล้ว +1

      Tsehay Aደbate

    • @tube3397
      @tube3397 6 ปีที่แล้ว +1

      Tsehay Abate እነሱማ ምን አለባቸው አንድም ገንዘባቸውን ሁለትም ፍቅርኛቸውን እያፈሱ እኛን ያስነቡናል ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam6891 5 ปีที่แล้ว

    uffffffffffffffffffffffffff ፍቅሬ የጋበዘኝ ሙዚቃ ነው ትዝታ ነው ስንቄ ምን ይደረግ የፈጣሪ ያለህ

  • @alishahmed4720
    @alishahmed4720 7 ปีที่แล้ว +110

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እር ተወኝ ስደተኛ ነኝ

    • @yaqayoosumaabadininamaobas3961
      @yaqayoosumaabadininamaobas3961 7 ปีที่แล้ว +1

      Alishi hamedaa kkkk qaladaynaa

    • @kathyedsa9398
      @kathyedsa9398 7 ปีที่แล้ว

      yaqayoo suma abadini nama obasii garako

    • @elssaelssa2064
      @elssaelssa2064 7 ปีที่แล้ว +1

      አይይ ይቺ ዘፈን ትዝታያ ናት መቸም አልረሳትም በህይወቴ 😘😘😘❤❤

    • @sidikmd897
      @sidikmd897 7 ปีที่แล้ว

      Alish Ahmed አይዞሺእህትሁላቺንምስደትኛነንያልፋንእስክማልፌያለፍን

    • @gadisehhalagorgis7083
      @gadisehhalagorgis7083 7 ปีที่แล้ว

      Alish Ahmed wwwwww2ooo

  • @እዮሪካማክቤል
    @እዮሪካማክቤል 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብክህ አያለው መልካም ሰው 😍

  • @ለማንብየ-ሐ1መ
    @ለማንብየ-ሐ1መ 7 ปีที่แล้ว +5

    እረ ተው ግን ተው. አይይይ በጣም የምወዳት እህቴም ጉዋደኛየም አለቺኝ አይይይይይ ሊያሳብደኝ ነው ድምፅ አይይይ

    • @betelhemabate151
      @betelhemabate151 5 ปีที่แล้ว

      ፣እደደደwwwwwowwww

    • @saeedsaeed9208
      @saeedsaeed9208 4 ปีที่แล้ว

      ይህንሞዝቃግንደጋግመህስማው ሰማውይለኛንለምድነው

  • @gedamneshymaryamilijgojame5121
    @gedamneshymaryamilijgojame5121 6 ปีที่แล้ว +1

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ.....
    እዴው ምን ልበልህ ትዝታ ቀሰቀስህብኝ.

  • @seidaendris6807
    @seidaendris6807 8 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ያምራል በህልሜ እየመጣሽ ከምታሥጨንቄኝ የውን አለምሁነሽምነውብታሥቄኝ ይመችህ

    • @AppalloAppallo
      @AppalloAppallo 6 ปีที่แล้ว

      Enem sedatanya neny uuuuufffff sewadow eha zafane

  • @HawaHawi-fv9gz
    @HawaHawi-fv9gz 6 หลายเดือนก่อน

    በጣምየምውድው ልጅ ገብዛኝነበረ 2008ግንምያረጋል አይፍቅራ እሱታዳሩንይዛል እኔ በመዳም ክችን ነኝ አይሂወት😢😢😢😢😢

  • @MrGamer-yb4pr
    @MrGamer-yb4pr 8 ปีที่แล้ว +25

    አተስው
    ተወኝልኑርበት.ስደተኝ.ነኝ
    ብዙ.ነገር.አለ.የማስታውሰው

    • @etiebettesfereesfere6770
      @etiebettesfereesfere6770 7 ปีที่แล้ว

      Mr Gamer1000 Etjenattesfey0532995211

    • @etiebettesfereesfere6770
      @etiebettesfereesfere6770 7 ปีที่แล้ว

      Mr Gamer1000 0532995211

    • @hanaaelkhalayli4881
      @hanaaelkhalayli4881 7 ปีที่แล้ว

      ዙ ነኝ ዉዉዉዉዉስደት አይኑይጣፋ እኒምእራበኝአይኑ

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 ปีที่แล้ว

      Mr Gamer1000
      አይዞን ዘፈን በሰማንበት ቁጥር ካስታወስን እማ አደጋላይ ነን ስለዚህ ናፍቆታችን ዋጥ አርገን መስራት ነው

    • @hanaaelkhalayli4881
      @hanaaelkhalayli4881 7 ปีที่แล้ว

      Mark Chaoul እኔእንዳ ዘፍኑንስሰማዉእራበኝ ዉዉዉዉዉእልችኩምእትአለሜ መላበይኝፍፍ ፍፍ