Hab Engidaw - Aliwedim(አልወድም) - New Ethiopian Music 2017(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025
  • Ethiopian Music:- Hab Engidaw - Aliwedim(አልወድም) - New Ethiopian Music 2017(Official Video)
    Google+ :plus.google.co...
    Facebook :www.facebook.c...
    Subscribe:- / minewshewatube
    Check Out New Ethiopian Musics,Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2017: Minew Shewa Tube
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
    • Gildo Kassa ft Shakura...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 776

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 10 หลายเดือนก่อน +16

    አማርኛ ቋንቋ world class language❤❤❤

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 5 หลายเดือนก่อน

      በቃ ይህን ጠላ ከልክ በላይ ትጋቱና ትስክሩና ዝም ብላችሁ ትቀባጥራላችሁ እንኳን የአለም ሊሆን ቀርቶ ሀገራዊ መሆኑ ይቀራል ጠብቅ አይ አማራ ጠጥታችሁ አልጠጣችሁ እንዲህ የስከራችሁ ፍጥረቶች 😂😂😂😂😂

    • @AminatMahamed
      @AminatMahamed 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@smarthabesha3170አረቂያሙ ማንሆነና😂😂😂😂😂

  • @atedealemu9290
    @atedealemu9290 7 ปีที่แล้ว +86

    ሙዚቃውን ይበልጥ ያሳመሩት ተዋናዬች ናቸው ይመቻችሁ

  • @hewletyesuf6345
    @hewletyesuf6345 7 ปีที่แล้ว +154

    በጣም ደሥ የሚል የሚያዝናና ሙዚቃ ነው ይመቻችሁ አይ ገጠር የገጠር ልጅ በመሆኔ ሁሌም ደሥተኛነኝ

  • @alemayehumekonnen1694
    @alemayehumekonnen1694 ปีที่แล้ว +63

    This music is now viral on tiktok after 6 years of release! Amazing!

  • @zufanlomi2740
    @zufanlomi2740 7 ปีที่แล้ว +8

    የሆነ ድራማ ላይ በጣም ምወዳቸው ልጆች ናቸው በነገራችን ላይ ሀብ ደሞ እንኳን ደና መጣህ

    • @misratube2280
      @misratube2280 2 ปีที่แล้ว +1

      ፍለጋ ድራማ የሚሰሩት ናቸዉ

    • @ExcitedChess-dy2yz
      @ExcitedChess-dy2yz 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @ነፍጠኛይቱዜድአማራዊትቀበ
    @ነፍጠኛይቱዜድአማራዊትቀበ 6 ปีที่แล้ว +29

    አቅምሰው አዴ በሚስት እና በሀገር ቀልድ የለም ያውም አማራ ልጆች ♥♥♥

  • @እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ
    @እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ወሀ በላኝ አለች ክክክክክ 💘💘በጣም ተመችቶኛል ቀጥል ገጠሬ ስለሆንኩ ገጠር ዉስጤ ነዉ💚💛❤

  • @flove5743
    @flove5743 7 ปีที่แล้ว +6

    የሚገርም ሙዚቃ ነው በጣም ደጋግሜ ነው ያየሁት አሁንም እያየሁት ነው ሥንተዜ አየሽው እንዳትሉኝ አልቆጠርኩትም አልቆጥረውምም አቦ እደጉ

  • @jyahya8195
    @jyahya8195 10 หลายเดือนก่อน +2

    Despite of not understanding this language but i think this song is so touching and on different level.

  • @habtieaschale5028
    @habtieaschale5028 6 ปีที่แล้ว +48

    ኢትዬጵያዊ በመሆኔ ኮራሁኝ ባህላችን ሲያምር

  • @afe2947
    @afe2947 7 ปีที่แล้ว +2

    ታላላቅ አባቶቻችንን በአዲስ ስራቸውን መዘከር በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ቴዲ አፍሮ እንዲሁም ይርዳው ጤናው ሀዲስ አለማየሁን እንደአዲስ ስማቸውን ዘክረዋል::
    ይሄ ዘፈን ደግሞ የታላቁን የኢትዮጵያ ደራሲ የቀኝ ጌታ ዬፍታሄ ንጉሴ አልወለድም የሚለውን ስራ ይተርካል::
    ዘፋኞቻችን በጣም ኮርተንባችሁዋል::
    ቀኝ-ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ (፲፰፻፺፯ ዓ.ም. በደብረ ኤልያስ ቀበሌ፣ ጎጃም ተወልደው ሰኔ ፴ ቀን በ፲፱፻፴፯ ዓ.ም. አረፉ[1]) ስመ ጥር ኢትዮጵያዊ ደራሲ ነበሩ። እኚህ ታላቅ ደራሲ በርካታ ድርሰቶችን የጻፉ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች አብዛኛዎቹ ለሕትመት አልበቁም።
    የመጀመርያውን የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር “ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ በአምላክሽ ኃይል በንጉሥሽ” የሚለውን የደረሱት ቀኝጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ፤ ስለአገር ፍቅርና ጀግንነት የሚያወሱ በርካታ ድራማዎችና መዝሙሮችን የደረሱ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል “አፋጀሽኝ”፣ “እለቄጥሩ” ወይም “ጎበዝ አየን” ይገኙበታል። ከድል በኋላ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ከ፲፱፻፴፭ ዓ/ም እስከ ሕልፈታቸው ድረስ አገልግለዋል። የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር እና የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት በመታባበር ጳጉሜ ፪ ቀን ፳፻፬ ዓ/ም በአዲስ አበባ ቴአትርና ባህል አዳራሽ የተመረቁትን እና የቀኝ-ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤን እንዲሁም የደራስያን፤- ነጋድራስአፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ፣ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ እና አቶ [[ተመስገን ገብሬን ምስል የተቀረጸባቸው ቴምብሮችን ገበያ ላይ አውለዋል።[2]

    • @bircruz555
      @bircruz555 7 ปีที่แล้ว

      Good information! Yoftahe Nigusse has always been my favorite poet. However, አልወለድም is not one of his works. It is authored by the novelist Abe Gubegna.

  • @Antumedia12
    @Antumedia12 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የተመቸኝ ዘፈን አንደኛ ብየዋለሁ፥፥ "ለሳቀልሽ መሳቅ ለፈገገው መፍገግ" ሃሃሃሃሃሃ እንኳንም ገጠሬ ነኝ እንቁልጭልጭ::

    • @fikerfakoura1232
      @fikerfakoura1232 7 ปีที่แล้ว

      አቁም በዪዉ ተመኀኝ ሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @ሰላምለሀገሬኢትዮጵያYoutub
    @ሰላምለሀገሬኢትዮጵያYoutub 3 ปีที่แล้ว +13

    ተዋናኞች ሁልጊዜም አድናቂያቸው ነኝ

  • @tesfayworku9235
    @tesfayworku9235 หลายเดือนก่อน

    የኔ ንግስት የምር ከፋኝ በስደት ይህን ሙዚቃ መስማት ይረብሻል በለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ቆንጅዬ❤❤❤❤❤❤

  • @norahrex2463
    @norahrex2463 7 ปีที่แล้ว +13

    am aritrean i was born in adiss abeba ብራቮ ብራቮ በጣም ጥሩ ስራ ነው ኣድናቂህ ነጝ ኣይዞህ

  • @Natanleldeta
    @Natanleldeta ปีที่แล้ว +5

    አንዴት አስከዛሬ አልሰማሁትም 👏👏👏👏👏👏👏🫣🫣🫣🫣🫣🫣

  • @መቅዲሽቅርቅሯ
    @መቅዲሽቅርቅሯ 6 ปีที่แล้ว +3

    ጎፈሬውን በማበጠሪያ የሚንካከውን ፊልም ላይ አይቸዋለው በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው ( ስሙ ቢራራ አዳሙ ይባላል ገጠር ውስጤ ነው ♥♥♥፨፨

  • @እግዚሀብሄርፍቅርነው-ተ3ዐ
    @እግዚሀብሄርፍቅርነው-ተ3ዐ 7 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍ እነደዚ አይነት ቦታ መኖር ዋው በጣም ደሥይላል ገጠር ውሥጤነው አዲሣቤ ነኝ ግን እንዲአይነት ቦታሣይ በጣም ደሥይለኛል ዋው ተመቸኝ

  • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
    @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 4 ปีที่แล้ว +5

    ክደን ሳልተራስ የሚል ጠጋ ጠጋ አስቶ ሊሄድ ነው ያልጣልኩትን እቃ
    ዋውው በጣም ደስ ይላል

  • @zufanlomi2740
    @zufanlomi2740 7 ปีที่แล้ว

    ሀብ ሥላየሁህ ደሥ ብሎኛል እንኳን ደና መጣህልኝ የኔ ሞዛዛ እኔም ውድድድ አምሮብሀል ደሞ

  • @ወለተፆድቅየክርሰቶሥባሪያ
    @ወለተፆድቅየክርሰቶሥባሪያ 13 วันที่ผ่านมา

    ወላ ይሄ ሙዚቃ ባሌ የጋበዘኘ 😢 ትውሥታየ😢❤❤❤❤

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 6 ปีที่แล้ว +22

    ቅንብሩ ደስ ሲል ፊልምነው የሚመስለው 😀😀😀

    • @muhetullu
      @muhetullu ปีที่แล้ว

      ✅😂😂😂

  • @kidlij6118
    @kidlij6118 6 ปีที่แล้ว +14

    Oh gosh typical Amharic traditional music... Big like

  • @helenfentahun3997
    @helenfentahun3997 7 ปีที่แล้ว +4

    ውይኔ እንዴት ደስ ይላል የጉንደር ዘፈን ይስጣችሁ እንኳንም ጉንደሬ ሆንኩ

    • @solomonfekade6324
      @solomonfekade6324 6 ปีที่แล้ว

      ጎንደር NOT ጉንደሬ

    • @solomonfekade6324
      @solomonfekade6324 6 ปีที่แล้ว +1

      ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር ጎንደር

    • @solomonfekade6324
      @solomonfekade6324 6 ปีที่แล้ว

      ጀግና የ ጀግና ልጆች ነን፡፡ ጎንደርና ጎጃም ምን እና ምን ናቸው፤ የጆሮ ጉትቻ የአንገት ሀብል ናቸዉ፡፡ ጌጦች

    • @alamadan717
      @alamadan717 ปีที่แล้ว

      ጎደር እና ጎጃም ለይተሽ አታቂምዴ😂 የአገርሽን ባህልኳ ማታቂ ውነትም ጉዴ ፈላ😁😁🤣🤣🤣

    • @mekonnonmulugeta9340
      @mekonnonmulugeta9340 11 หลายเดือนก่อน

      ትገርሚያለሽ የጎጃም አደል ግን አንድ ነን እንዲዚህ ብየ ልለፍሽጅ

  • @kadidjadiallo5544
    @kadidjadiallo5544 3 ปีที่แล้ว +6

    I come from Burkina Faso .I Love Ethiopian music

  • @elsakiduschrstyyecushlegoc9551
    @elsakiduschrstyyecushlegoc9551 7 ปีที่แล้ว +2

    well come ፀጉርህስ??ግን ያምርብሃል እንደዚህ😘 ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርታ አትጥፋ

  • @ሙልዬጎጃሜዋ
    @ሙልዬጎጃሜዋ 7 ปีที่แล้ว +41

    ወይኔ ክሊፑ እዴት እደሚያምር ቁጭ ውብውን ያገሬ ሰው ጎጃሜውን

    • @ጎጃምተውልጀአፍቃሪነኝምን
      @ጎጃምተውልጀአፍቃሪነኝምን 7 ปีที่แล้ว +9

      Mimi Mimi እኩ ጎጃም የቆንጁ መውለጃ የበላይ ንን

    • @ناصرالدين-م8ظ
      @ناصرالدين-م8ظ 7 ปีที่แล้ว

      etipha

    • @afe2947
      @afe2947 7 ปีที่แล้ว +1

      ሙልየ ነኝ ጎጃሜዋ የዘፋኝ ቡዳ የበላብኝ ጉዋደኛየ

    • @afe2947
      @afe2947 7 ปีที่แล้ว +2

      አፀድ የማራም ልጂ ፍቅር ነው ጌታየ በነገራችን ላይ አልወለድም የታላቁ ደራሲ ዩፍታሄ ኑጉሴ ድርሰት ነው::
      ቀኝ-ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ (፲፰፻፺፯ ዓ.ም. በደብረ ኤልያስ ቀበሌ፣ ጎጃም ተወልደው ሰኔ ፴ ቀን በ፲፱፻፴፯ ዓ.ም. አረፉ[1]) ስመ ጥር ኢትዮጵያዊ ደራሲ ነበሩ። እኚህ ታላቅ ደራሲ በርካታ ድርሰቶችን የጻፉ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች አብዛኛዎቹ ለሕትመት አልበቁም።
      የመጀመርያውን የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር “ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ በአምላክሽ ኃይል በንጉሥሽ” የሚለውን የደረሱት ቀኝጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ፤ ስለአገር ፍቅርና ጀግንነት የሚያወሱ በርካታ ድራማዎችና መዝሙሮችን የደረሱ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል “አፋጀሽኝ”፣ “እለቄጥሩ” ወይም “ጎበዝ አየን” ይገኙበታል። ከድል በኋላ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ከ፲፱፻፴፭ ዓ/ም እስከ ሕልፈታቸው ድረስ አገልግለዋል። የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር እና የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት በመታባበር ጳጉሜ ፪ ቀን ፳፻፬ ዓ/ም በአዲስ አበባ ቴአትርና ባህል አዳራሽ የተመረቁትን እና የቀኝ-ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤን እንዲሁም የደራስያን፤- ነጋድራስአፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ፣ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ እና አቶ [[ተመስገን ገብሬን ምስል የተቀረጸባቸው ቴምብሮችን ገበያ ላይ አውለዋል።[2]

    • @muzika844
      @muzika844 7 ปีที่แล้ว

      ሙልየ ነኝ ጎጃሜዋ 💋

  • @huseen2484
    @huseen2484 7 ปีที่แล้ว +16

    I am from djibuti i am like ethiopian music thanks ol ethiopia

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 7 ปีที่แล้ว +12

    ከምር በጣም ያምራል ያሳቀኝ ነገር አቁም በይው እና እያስታወሰ እርርርር አለ እኮ እረ ይመቻችሁ

  • @alemeymekonene4943
    @alemeymekonene4943 7 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክ ከምር ደሰ ሲሉ አይ ሙዚቃ ማውጣት ነፍቀኝ የዚያ ከዚያ አምጥተው ይዘፍኑታል

  • @hayattube798
    @hayattube798 4 ปีที่แล้ว +3

    ውዱ ባሌ ማነው የሚያይብኝ ዋ እኔ አልወድም 😂😂🙅

  • @ጎንደሬነቴኩራቴ
    @ጎንደሬነቴኩራቴ 6 ปีที่แล้ว +1

    አገኘውት አገኘውት ይህ ዘፈን ውስጤ ነው ምርጥ ስራ ቀጥልበት

    • @bircruz555
      @bircruz555 6 ปีที่แล้ว

      አገኘውት አገኘውት ?? አገኘሁት አገኘሁት

  • @tube4438
    @tube4438 4 ปีที่แล้ว +2

    ተመቸኝ አቦ የሚያዝናና ሙዚቃነዉ አቦ💓❤💕

  • @Hawaii-mi2co
    @Hawaii-mi2co 2 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ጊዜ እውነተኛ ፍቅር ቀረ አይይይ ትዝታ ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @SaraSara-pw3pw
    @SaraSara-pw3pw 7 ปีที่แล้ว +3

    ያምራል ያገራችን ባህል እኘንም። ተስደት ያላቀን

  • @Hammar_10
    @Hammar_10 3 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃው ቆንጆ ነው እና ከዚህ መነሻ ትንሽ ጎድሎታል። 😅😅😅😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @serkalem7615
    @serkalem7615 6 ปีที่แล้ว +3

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ባይህ አንተስ ለብርህ ስትል ነው የኔ ተብዬው የሚያምር ጥርስ አለው በቃ ካገኘው ጋር ሁላ ነው የሚገለፍጠው ጨጓራ ላጠኝ

    • @RuteTeferi-vr8tb
      @RuteTeferi-vr8tb 7 หลายเดือนก่อน

      F
      Vdvncnxnnqmw
      Gddnnvbbnxn,mmmk,,
      Mm,,mmpmmvhjwnn😰⚽

    • @RuteTeferi-vr8tb
      @RuteTeferi-vr8tb 7 หลายเดือนก่อน

      Bbnnbb
      Bbmmnnmmbnmnnnmmnnmnbbnjkk
      Bb n n mmiknn bbmnbbmmbnmnnfbfnn

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 8 หลายเดือนก่อน +3

    Who is watching in 2024.
    Your work is amazing Hab 👏 ❤

  • @hamamalgaaly
    @hamamalgaaly 5 ปีที่แล้ว +7

    احبكم شعب اثيوبيا اخت بلادي

  • @mohmmad5856
    @mohmmad5856 7 ปีที่แล้ว

    እኔ አልወድም እኔ አልወድም ጎጃም አገሬ በክፉ ሲነሱሽ አገሬ ሁሌም መኩሪያያ ውድድድድ ውስጤ ነሽ ሲይሹ አልወድም

  • @ሷሊሀሀበሻዊት
    @ሷሊሀሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +1

    ትወናው በጣምቆጆነው ሙዚቃውንበጣምነውይበልጥያሳመረው

  • @zeinazizi5759
    @zeinazizi5759 2 ปีที่แล้ว

    የሀገር.ባሀል.በጣም.ደሰይላል.ሙዚቃ.ቆንጆ.ሥራነው.

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 6 ปีที่แล้ว +15

    ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ተባረኩ ገጠር ውስጤ ነው

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገሬ የኔ ሙሽራ ነሽ ሲያዩሽ አልወድም😢።

  • @tirudessie840
    @tirudessie840 7 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ውበት እኔ ገጠሬ ነኝ ውድድድድድ ጎጠር ውሥጤ ነው

  • @ይኑርየሀበሻልጅ
    @ይኑርየሀበሻልጅ 7 ปีที่แล้ว +16

    😂😂😂😂😄😄😄ኧረ ወይኔ በሳቅ አልወድም እቀናለሁ ሚስኪን የባሉካዬ ቢጢ ነህ አስተዋውቃችዋለው በቅርብ ቀን እሽ ክክክክክ ሲያዩሽ አሉድም ኪኪኪኪ ይመችክ አቦ

    • @fearallah7506
      @fearallah7506 7 ปีที่แล้ว

      Toyibshi iove ።kkkkkkk

    • @umarbala1251
      @umarbala1251 7 ปีที่แล้ว

      Toyibshi iove

    • @ሀናከድር
      @ሀናከድር 6 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ ኧረ በሳቅ

  • @wubantedebas2738
    @wubantedebas2738 5 ปีที่แล้ว +17

    IM PROUD AMAHARA!!

  • @እኔስአልፈራምድንግል-ሸ5ዐ
    @እኔስአልፈራምድንግል-ሸ5ዐ 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው በጣም ቁንጆነው ሙዚቃ አቅመል ብየ ነበር ስትጠፋ ግዚ በርታ

    • @nadiazelalem7120
      @nadiazelalem7120 7 ปีที่แล้ว

      እኔስ አልፈራም ድንግልን ይዠ ድንግል አትለይኝ ok

    • @nadiazelalem7120
      @nadiazelalem7120 7 ปีที่แล้ว

      እኔስ አልፈራም ድንግልን ይዠ ድንግል አትለይኝ

  • @baraketworku3748
    @baraketworku3748 7 ปีที่แล้ว +3

    እህ ባህላችን መድመቂያችን የኔ ድምቡሽ ደስ ይላን በርታ ግን እያዩኝ ነው ናና ሸሽገኝ

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +35

    hahahaha..... ኧር በሳቅ ቅቅቅቅቅ..... ተዋናዬቹ በጣም በጣም ተመቹኝኝኝኝ አቦ ምችት ይበላችሁ አቁም በይው አለ😂😂😂 ትርጎየ ተው አቁም በይው እሽ ሲያይሽ አልወድም😂😂😉😉😉😉👌👌

    • @messyimessyi9440
      @messyimessyi9440 7 ปีที่แล้ว +2

      Kal Tsega እረ በሳቅ ሞትኩ ገጠር ውስጤ ነው

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +2

      Mesri sha Mesri 😂😂😂 የኔ ማር ለኔም ዉስጤ ነዉ 😍😍

    • @messyimessyi9440
      @messyimessyi9440 7 ปีที่แล้ว +5

      Kal Tsega ደብሮን ነበር እግዚአብሔር ይስጣቸው እነሱም ተዝናንተው እኛንም አዝናኑን ማር

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +5

      Mesri sha Mesri በጣም ማር

    • @lenakuwait2220
      @lenakuwait2220 7 ปีที่แล้ว +2

      abeye setegurehsa kurtehu

  • @Ksaksa567ksaksaKsaksa56ksaksa
    @Ksaksa567ksaksaKsaksa56ksaksa 2 หลายเดือนก่อน

    የድሮ ፍቅረኛዬ የጋበዘኝ ሙዚቃ❤😊

  • @Enaena973
    @Enaena973 ปีที่แล้ว +8

    Ka tiktok ayto yamata 🤚

    • @julejemisbah7455
      @julejemisbah7455 10 หลายเดือนก่อน

      😅😅እኔ 2024 February

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k ปีที่แล้ว

    እኔም ሙዚቃ አሎድም😂
    ግን ቲክቶክ ላይ አይቼ መጣሁ😂

  • @hayateyemohamedinate2587
    @hayateyemohamedinate2587 5 ปีที่แล้ว

    አልወድም እኔ አልወድ ሲያዩሽ አልወድም የምር ምርጥ ስራ ነው ያስቃል በርቱ

  • @berhanu177alhey3
    @berhanu177alhey3 7 ปีที่แล้ว +13

    ሀሀሀሀሀ በጣም ደሰ የሚል ዘፈን ነው ሲያሰቅ ሀሀሀሀሀሀሀሀ ጎበዝ

  • @sarahalsarhan3532
    @sarahalsarhan3532 7 ปีที่แล้ว

    kikikikiikkkkkk ወዶቹ ሢጣሉብኝ ደሥ ይለኛል ቆይ እዳች አጣላቸዋለሁ😄

  • @Lifewitham4n
    @Lifewitham4n 6 ปีที่แล้ว +2

    Nice camera nice lyrics u are the best tnxs for posting this music

  • @gabresarah9248
    @gabresarah9248 7 ปีที่แล้ว +22

    ባህላችን ውበታችን በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 ปีที่แล้ว +1

    ርአልወድም ሲያዩህአልወድም እህቶቸ ባሌ ቆንጆነው እኔም ምንአልልም ባሌን ግን ሴቶቹ እያዩብኝነው ምን ይሻለኛል እሚገርመው ደሞ ትቸላቸው አረብሀገርመጣሁ አላሳዝንም😭😭😭

  • @saidzahra469
    @saidzahra469 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ ይላል ዘሀራ የደሴ ልጅ የድምን ተማሬ ደሥተኛ ነኝ

  • @ሰሊናየናቴልጅ
    @ሰሊናየናቴልጅ 6 ปีที่แล้ว

    አይ ጊዜ እኔም ቅናት ያወረው ፍቅረኛ ነበረኝ በጣም ስለሚወደኝም ይሁን የቅናት መጋኛ ብቻ ካየኝ ሰውጋ ሁሉ ሲጣላ በቁም ነገር ሊጋብዘኝ ይዞኝ ሆቴል ይዞኝ ይሄድና ትኩር ብሎ የሚያይ ሰው ካለ የሚጠጣውን ነገር ይዞ ሄዶ ድፍት ነበር ከዚዜ በኋላ ግን ወደኔ ዞረና ጥርሴን መታኝ ለሁሉም ማግጠጥ ምንድነው ብሎ ብወደውም ከራስ በላይ ንፋስ ብዬ ተደብቄ ስደትን መረጥኩ አሁን የት እንዳለም አላውቅም 😘

  • @የአብከድሬ
    @የአብከድሬ 7 ปีที่แล้ว +2

    ወዝ ያለውውውውውው ዘፈን ይመችህ ያገራችን ባህሉ ወንዙ ጋራው ሸንተረሩ ማማሩ

  • @timshghtimagh5764
    @timshghtimagh5764 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቃት

  • @ማምያንችውምርኮኛነኝ
    @ማምያንችውምርኮኛነኝ 6 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክ ገጠር ውስጤነው ሰላማችሁ ይብዛ ስታምሩ

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 4 ปีที่แล้ว

    እረኔም አልወድም ! ኢትዮጵያ ዌነት ፀጋእኮነው

  • @shammaalshahabi9730
    @shammaalshahabi9730 7 ปีที่แล้ว +12

    የጎደር ልጅ ነኝ ግን ሙዚቀው ያምራን ይመቻቹህ

  • @salammamo5195
    @salammamo5195 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ስራ ነው ወድማችን በርታ

  • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
    @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 5 ปีที่แล้ว +1

    መቅናት ኮ አዱ የፍቅር መገለጫ ነው መቸም ያልወደደ ሰው አይቀናም ሶ እኔም እቀናለሁኝ መሰለኝ 🙆🙈😁

  • @konjitlencha4197
    @konjitlencha4197 5 ปีที่แล้ว +1

    *era zare naw ehen zefen gn ethio hizb ehen atuwal woy?kemir libe tesbrwal gobez neh getan endawm gitim beki naw 😘👍💃🏃*

  • @mekdimozazawa4348
    @mekdimozazawa4348 7 ปีที่แล้ว +1

    ከተዋናዬቹ ባለ ቁንጮው በጣም ተመቸኝ ሀሀሀሀሀ...

  • @ጎጃምጎጃም
    @ጎጃምጎጃም 7 ปีที่แล้ว +1

    አስጠንቅቂለት ያነን ሾተላይ ሀሀሀሀ በጣም ደስ ይላል!

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 6 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkk ገጠር ዉስጤ ናት ወይኔ ክሊቡ ሽቱን ሳተዉ የኔ ማር አይዞክ

  • @ኮኮቧትወርዳለችከአንበሶች
    @ኮኮቧትወርዳለችከአንበሶች 5 ปีที่แล้ว +1

    ዬኔዉ በቅናት ሊገለኝ ነዉኮ እሯ እዴት ላስረዳዉ

  • @MarimMarim-m6c
    @MarimMarim-m6c 10 หลายเดือนก่อน

    ተመቸኝአቦ❤❤❤የሚገርምሙዚቃነው

  • @ዘረኝነትአልወድምዘረኝነት
    @ዘረኝነትአልወድምዘረኝነት 7 ปีที่แล้ว +1

    የልጅትዋ ጥርስ ጥርስ ብሎ ዝም ነው ዋው

  • @ሠውለሠውመኖር
    @ሠውለሠውመኖር 6 ปีที่แล้ว +1

    እረ የነዚህ ድራማ ስሙን በናታችሁ ንገሩኝ ስለምፈልገው ነው

    • @edengito6126
      @edengito6126 5 ปีที่แล้ว

      ሠው ለሠው መኖር ፋለጋ ይባላላ😍😍😍

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh 5 ปีที่แล้ว +3

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ባሌ ሲቀና ደስ ይለኛል ግን ያሳዝነኛል በጣም ይጎዳብኛል ንድድድ ሲል የኔ ማር

  • @አያንቱ
    @አያንቱ 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ሚዋዳቹው አሪትሲቶዋች ናቹው🎉🎉❤❤

  • @tsionetadele
    @tsionetadele ปีที่แล้ว

    ዋው የሚገርም ትወና 1ኞች😂😂😂🎉

  • @nejatmuhammed5385
    @nejatmuhammed5385 6 ปีที่แล้ว +7

    ክክክክክክክ አይ ወንዶች ደስ ስትሉ ስትቀኑ

  • @የሳሪስአቦልጅዋሪ
    @የሳሪስአቦልጅዋሪ 6 ปีที่แล้ว +72

    ክክክክክክክ አማራ ዉስጤ ነው ፍቅር ናቸው

  • @saleamlakdani269
    @saleamlakdani269 5 ปีที่แล้ว +2

    ገራሚ ስራ ነው እኔም ቀናተኛ ነኝ እኔም አሎድም ማንም ሲመለከትሺ

  • @ህልምአለኝጨለማውሴነጋ
    @ህልምአለኝጨለማውሴነጋ 4 ปีที่แล้ว +1

    🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆ወይኔ አለባባሡ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያምርብሀል ብላለች በሉልኝ

  • @ሀዩወሎየዋሀዩወሎየ
    @ሀዩወሎየዋሀዩወሎየ 7 ปีที่แล้ว +13

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እውይ ፐ ማኛ ነው 👌👌👍👈😂😀😀

  • @alimahassen3123
    @alimahassen3123 7 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ አዝናኝ ሙዚቃ

  • @mastewal5599
    @mastewal5599 7 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ ክሊፑ ሲያስቅ ጥሩ ነው ማንም የራሱን ሲነኩበት አይወድም

  • @Love-ig1ll
    @Love-ig1ll 7 ปีที่แล้ว +25

    hahhahaa ተመቸኝ በጣም የገጠር ሰዉ ከወደደኮ #ስንግ ነው በፍቅሩ ቀልድ የለም

    • @linaalamito3035
      @linaalamito3035 7 ปีที่แล้ว

      ዴቭ የኤዱ loቭ Almalkii j

    • @אסמורואיילה
      @אסמורואיילה 7 ปีที่แล้ว

      ዴቭ የኤዱ loቭ Almalkii 4o2d5tggv

    • @hannasalam6332
      @hannasalam6332 6 ปีที่แล้ว

      የዶክተር አብይ ምርኮኛ Love kkkkkkkkkkkk

  • @ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ
    @ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ 4 ปีที่แล้ว +12

    ደስ ስትሉእኮ ወንዶች ስቀኑ ክክክ

    • @HowhyClinic
      @HowhyClinic 2 ปีที่แล้ว

      yimechegn!! knat mibal tefabgn benatsh. min yishalal?

  • @እፀገነትአቡኔ
    @እፀገነትአቡኔ 6 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክ ፈታ የሚየደርግ ሙዚቃ

  • @berhenhabte891
    @berhenhabte891 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow ilke song good job😘😘😘😘😘👏👏👏👍👍👍👍👍👌

  • @werkeyemuluken1722
    @werkeyemuluken1722 6 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ባህላችን ማማሩ

  • @teruayenat5592
    @teruayenat5592 3 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ሙዚቃ ነዉ በጣም ቀጥሉበት

  • @selamfkr1805
    @selamfkr1805 7 ปีที่แล้ว +8

    ዋው በጣም ተምችቶኛል በርታ

  • @mengistutube2512
    @mengistutube2512 7 ปีที่แล้ว +14

    ሀሀሀሀ እንዲህ ሊያስቀን ነው የጠፋ በጣም
    ዎድጀዋለሁ

    • @gabresarah9248
      @gabresarah9248 7 ปีที่แล้ว +5

      Mengistu Mekete በጣም ደሰ ይላል

    • @messyimessyi9440
      @messyimessyi9440 7 ปีที่แล้ว +9

      Mengistu Mekete ገጠሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ተፈጥሮ መሉ በሙሉ ያለችው ገጠር ነው

    • @amanhagos4605
      @amanhagos4605 7 ปีที่แล้ว +3

      betammm arif bertu wendemoch ke Eritrea selamun yabsalen

    • @girmabelay5597
      @girmabelay5597 7 ปีที่แล้ว +1

      Mesri sha Mesri አወ እኔም የገጠር ልጅ ባልሆ ይቆጨኝ ነበር

    • @girmabelay5597
      @girmabelay5597 7 ปีที่แล้ว +1

      Mesri sha Mesri እውነት ነው ከስር መሰረቱ ማንም ይሁን ማን ሁሉም ኢትዮጲያዊ ከገጠር ዝርያ ነው የወጣው
      እኔ በማንነቴ ማለት የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮላለሁ

  • @ZebibaHassne-nz1eg
    @ZebibaHassne-nz1eg 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የሚያምረዉ ትወናዉም ሙዚያውም

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 7 ปีที่แล้ว +19

    ወይኔ ጉዴ ፈላ😰እኔ አልወድም ሢያዩክ አልወድም😜

  • @dtlove3800
    @dtlove3800 7 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ደሥ ይላል በሣቅ😀😀😀

  • @k.a.remesan3024
    @k.a.remesan3024 ปีที่แล้ว

    Good,
    From
    INDIA

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔም በባሌ በጣምእቀናለሁ ግንኮ ገና ሣላገባ ነው የምቀናው እኔን ያገባ ፈረደበት

  • @ሠያውሠያው
    @ሠያውሠያው 4 ปีที่แล้ว +1

    አሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ደስየሚል ሙዚቃነው