Gizachew Teklemariam - Ligabaw Beyene | ሊጋባው በየነ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • Ethiopian Traditional Music : Gizachew Teklemariam | ግዛቸው ተክለማርያም - Ligabaw Beyene | ሊጋባው በየነ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2017 Hope Music

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @ayanlekhadar8278
    @ayanlekhadar8278 2 ปีที่แล้ว +103

    እኔ ከሶማሊያ ነኝ ነገር ግን በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያንን በተለይ አማሮችን እና ዘፈኖቻቸውን እወዳቸዋለሁ ፣ ባይገባኝም የኢትዮጵያን ዘፈኖች ማዳመጥ እወዳለሁ ፣ አንድ ቀን ምሥራቅ አፍሪካ በሙሉ ሰላማዊ እና ተራማጅ እንድትሆን ተስፋ አደርጋለሁ።
    ይህንን ለመተርጎም የ Google ትርጉም ተጠቀምኩ።

    • @artemis1159
      @artemis1159 2 ปีที่แล้ว +7

      This is beautiful. Thank you so much. We love you guys!!!

    • @mulugetaabera2053
      @mulugetaabera2053 2 ปีที่แล้ว +2

      ተለለ

    • @zeharatadese5290
      @zeharatadese5290 ปีที่แล้ว +6

      ሱማሌ ኢትዩጵያዊ ወይስ ሱማሌላድ እኛም እንወዳችሀለን😍😍😍

    • @haileleulyigrem7600
      @haileleulyigrem7600 ปีที่แล้ว +3

      I THANK YOU BRO .THAT IS GREAT

    • @GoodNew11
      @GoodNew11 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ተጀነን አንተ ራስህ 😮🎉

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 11 หลายเดือนก่อน +29

    I love the Amhric language and the Amhara people in Ethiopia,
    Because I was have a friend from this community in the Gambia west Africa.
    He the one was teach me Amhric language and now I'm proud for this beautiful
    culture called Amhara people in Africa the best ex.

    • @PezaFelek
      @PezaFelek 8 หลายเดือนก่อน

      Gambia ❤ethiopia

  • @misikimagrandmomiseverythi3187
    @misikimagrandmomiseverythi3187 6 ปีที่แล้ว +25

    ድሮ አያቴ ሊጋባው በየነ ስትል እሰማ ነበር መቆየት ደጉ ለካ እንዲህ ነው ታሪኩ ኡፍ አቦ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ብቻ እድሜህን ያርዝመው .....ከ ደ/ብ እኔው የሰሜኗ ውብ ሀበሻ ካለሁበት Beirut "ስደት አይንህ ይጥፋ ከዚህ ውብ ባህሌ የለያየህኝ ኡፍ እንባ በአይኔ ሞላ........ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!! ፍቅር ያሸንፋል !!!!!

    • @aidagetachew4542
      @aidagetachew4542 6 ปีที่แล้ว +1

      Misiki Sefiye zemed nachew wey please ? He is our relative

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 3 ปีที่แล้ว

      Me to,thanks your opinion.

    • @abdulrahmanabdo2864
      @abdulrahmanabdo2864 4 หลายเดือนก่อน +1

      😘😘😘😘

  • @kannycamara3008
    @kannycamara3008 6 ปีที่แล้ว +376

    I'm a Guinean (West Africa). I have an amazing and incredible love for Ethiopian music and Ethiopian culture in every aspect

    • @hiwotyee
      @hiwotyee 6 ปีที่แล้ว +17

      Thank you. Love West African music too. There is a lot that we share.

    • @haileizera3472
      @haileizera3472 5 ปีที่แล้ว +9

      Z music held great history try to approach good English speaker of Ethiopian and u like it more

    • @samiuniverse6795
      @samiuniverse6795 5 ปีที่แล้ว +10

      Thank you lover!

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 5 ปีที่แล้ว +14

      Thank you so much our Guinean friend for your love of wonderful and ancient proud Ethiopia!!! I wanna see a united and prosperous Africa immediately!!! I love Guinea and west African music so much!!!

    • @lulitwogderess6440
      @lulitwogderess6440 5 ปีที่แล้ว +4

      Thank you so much

  • @danielgetu5611
    @danielgetu5611 5 ปีที่แล้ว +29

    ምርጥ ስራ ማን እንደ አምሀራ አማራን በክፉ አይኑ ያየ አይኑ ይጥፋ

  • @alliancequatre3484
    @alliancequatre3484 3 ปีที่แล้ว +93

    I'm from Bénin ( West Africa) . Ethiopian music is my Top favorite ! Big up Ethiopia ! U are African pride !

    • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
      @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      😘😘😘😘🙏

    • @kassaadamu8809
      @kassaadamu8809 2 ปีที่แล้ว +3

      We ethiopian have great pleasure to our african brothers and we are detemned to pay any value of to maintaine liberity for all of us (africans). trust we ethiopian we can't left the status that all african placed us to confront all sorts of challenges that threating africans THANK YOU!!!

    • @aynalembalcha8980
      @aynalembalcha8980 2 ปีที่แล้ว +1

      One love Africa

    • @aynalembalcha8980
      @aynalembalcha8980 2 ปีที่แล้ว

      Ligabaw Beyene
      One of an Ethiopian died heroically 💚💛❤

    • @nathanmedia5778
      @nathanmedia5778 2 ปีที่แล้ว +1

      Vous etes aussi bon mon Frère

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 4 ปีที่แล้ว +12

    ይህንን ሙዚቃ ስሰማ የነዛ ኩሩ ለሀገራቸው አንድነት ሲሉ ሆዳቸው አምላካቸው ያልሆኑ ሀገርን በፍቅር ያጣመሩ አባቶቼ ዎኔያቸው በውስጤ ሲዟዟር ይታዎቀኛል በባንዲራቸው ቀልድ የማያውቁ ዛሬ ባንዲራን የሚዎረውር ትውልድ መጦብን ሳይ ያንተከትከኛል ይነደኛል ወገኖቼ።

  • @biruklemessa106
    @biruklemessa106 11 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴት ብዬ እንደምገልፀው ቢጠፋብኝም ግን እጅ በአፍ የሚያስጭን ቅንብር ነው : በትክክል የአማራን ባህል እንዲሁም ስርአት ያለበት መአድ እንዲሁም አለባበስና ውዝዋዜ , ቅልጥፍ ባለ አሰራር ስለአቀረባችሁት አመሰግናለሁ ዘራችሁ ይባረክ ! አማራ ለዘላለም ይኑር !!!

  • @sartersarter7387
    @sartersarter7387 3 ปีที่แล้ว +22

    From moroccan your music is like music tachlhit in moroco.

  • @Mohamed_Hassan_Daaha
    @Mohamed_Hassan_Daaha 6 ปีที่แล้ว +146

    I am from Somalia i love Ethiopian music

    • @gizachewalemnesh1611
      @gizachewalemnesh1611 6 ปีที่แล้ว +7

      Mohamed Hassan E Daaha than you bro , me also I Love Somalian i have plenty friend from Somali

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 5 ปีที่แล้ว +6

      Thank you so much for your love of ancient and proud wonderful Ethiopia's music!!! I love Somalia and its people!!! I got several Somali friends!!! United and prosperous East Africa!!

  • @iSoussiyenPointCom
    @iSoussiyenPointCom 3 ปีที่แล้ว +57

    Viva ethiopia ♥ beautiful history

  • @faizajemal1328
    @faizajemal1328 6 ปีที่แล้ว +28

    በጣም ያምራል ኢትዮጲያዊ መሆን በእዉነት ኩራት ነዉ ። ባህላች ሲያምር እኛ ኢትዮጲያወች ምናችን ይጠላል ። ኢስላም ክርስቲያኑ ተከባብር ተቻችሎ ሲኖር በጣም ደስ ይላል ሠላም ለኢትዮጲያ ። እወዳችሗለሁ ።

  • @joniman1566
    @joniman1566 6 ปีที่แล้ว +43

    I am from eritrean negn so I love Etiophiean music & Etiophiean lady's, I miss Freedom club night.

  • @ቲጂፍቅር-ቀ1የ
    @ቲጂፍቅር-ቀ1የ 6 ปีที่แล้ว +17

    እውይይይ ምርጥ ያመቱ 1ኛ ክሊፕ. ከ ምርጥ ድምፅ ጋር. በርታ ኢትዮጵያ ኑሪልን ባህላችን እኮ ልዩ ነው ሴቶቹ ደስ ሲሉ

  • @derestesfaye9240
    @derestesfaye9240 3 ปีที่แล้ว +24

    Tales and folkloric songs of one last patriotic act. Ligaba Beyene is one true son of the soil. Despite his fallout with the emperor, when the call came to stand for the motherland during the last Italian invasion of Ethiopia, he came out of his isolation and went to the front. All his brothers followed him there. All died fighting gallantly, never returned for their families. Their story lives ...

  • @temesgenzeleke9005
    @temesgenzeleke9005 6 ปีที่แล้ว +9

    ደጋግመው ቢሰሙት የማይሰለች ምርጥ ስራ. ሁለገቡ አርቲስት ሁሉንም የባህላዊ ሙዚቃ መሳሪያ በብቃት የሚጫወት ድንቅ ባለሙያ ግዛቸው ተክለማርያም.
    እጅግ በጣም ደስ የሚል ለዛ ያለው ስራ ነው የሰራከው. እንኩዋን ደስ ያለህ ልልክ እወዳለው.
    የውዝዋዜ ባለሙያዎች በሙሉ የማውቃችሁም የማላውቃችሁም ለሰራችሁት ታይቶ የማይጠገብ ድንቅ ስራ ቃላት የለኝም. ሁሌም አብራችሁ በቅንጅት ስሩ ምክንያቱም በጣም ስለምታምሩ ነው.
    በተረፈ ለዚህ ውብ የፈጠራ ስራ ማማር የደከሙትን በሙሉ ተባረኩ ሳልል አላልፍም.
    ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን.

  • @HoneyMedia-e3h
    @HoneyMedia-e3h 6 ปีที่แล้ว +69

    I love u so much ethio. Ur music and movie all is awesome 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷.and qen wede addis ababa ymetalew

    • @endegenaabera1534
      @endegenaabera1534 6 ปีที่แล้ว +2

      Hi ma dear brother...we will be together someday

    • @haymanotaylsew5370
      @haymanotaylsew5370 6 ปีที่แล้ว +1

      Hani boy ፒስ ላንተም ኢትዮጲያ እንደ ኤርትራ ሀገርህ ናት

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 4 ปีที่แล้ว

      We love you too so much!!!

    • @roberi5189
      @roberi5189 3 ปีที่แล้ว

      Amen to that. Together is the future

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 6 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ በርቱ ይሄ ነው ማንነታችን እድሜና ጤና ለሁላችሁም....ደስ የሚል ስራ አይ ድሮና ዘንድሮ ምርጥ የሀገር ኩራቶች።

  • @hannizewdu1466
    @hannizewdu1466 6 ปีที่แล้ว +49

    እድሜያችሁ ከፍ ትበል እንባየን ነው ያስመጣችሁ በመጨረሻ ሰዓት ሰርፕራይዝ አረጋችሁኝ አሜሪካ ላይ ሁኖ በሀገር ልብስ ደምቆ እንዲ ያማረ ነገር መስራታችሁ በጣም ያስደንቃል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 6 ปีที่แล้ว +3

    አዩዩ እናት አገሬ እንደ እነዚህ አይነት የሃገር እንቁዎች በህይወታቸው ሃገራችንን አቆይተው ያስረከቡንን ነው እነኚህ የታሪክ አተላ ባንዳዎች የሚቀልዱባት

  • @biniammaekele8352
    @biniammaekele8352 6 ปีที่แล้ว +220

    I am Eritrean l love Ethiopia music.

    • @tesfahun_taddege
      @tesfahun_taddege 6 ปีที่แล้ว +7

      Me too Love Eritrean Music. We are from the same family, I strive the time of our Unification!

    • @aligetu3094
      @aligetu3094 6 ปีที่แล้ว +1

      Biniam Maekele እናመሠግናለን

    • @agegnehuambaw7316
      @agegnehuambaw7316 6 ปีที่แล้ว +4

      Biniam Maekele

    • @ethiopianethiopian2258
      @ethiopianethiopian2258 6 ปีที่แล้ว +7

      Biniam Maekele the area where i live the eritreans act like they like us ethiopians.but behind our backs they talk shi**.that's why i don't trust some eritreans when they say I like ethiopians.

    • @ኢትየኦርቶዶክስልጅ
      @ኢትየኦርቶዶክስልጅ 6 ปีที่แล้ว

      Biniam Maekele
      Thanks u.. mar

  • @mikum9477
    @mikum9477 ปีที่แล้ว +8

    I was fascinated with the story when I first read about it in prof Bahiru Zewde's compact history book from some forty years ago. The 'endekora mote endetejenene' lyrics has been around for a long time but I didn't know it was about the same person. The tragic end of Ligabaw Beyene is also very inspiring. And this song is just awesome.

  • @kal8342
    @kal8342 6 ปีที่แล้ว +406

    ቪዲወ ከሰሩ አይቀር እደዚ ነዉ በጣም ነዉ የምታምሩት እኛ ኢትዬጺያዊያን በራሳችን ማንነት ስንኮራ ነዉ የሚያምርብን አለባበሳቹ የትወና ብቃታቹ ፈገግታቹ ዉዝዋዚያቹ...ሁሉ ነገራቹ በጣም ነዉ የሚመች ድምፅክም ያምራል♥ እንሞታለን እንጅ እዳማርብን!!!

    • @bestcell3426
      @bestcell3426 6 ปีที่แล้ว +2

      ቃል የአፄወቹ ልጅ ቃልየኔማር.ላኪልኝ..ትክክለኛባህላችንን.ተመልሶእየመጣነው.ሽሩባቢሰሩደሞየበለጠነበር

    • @TadeleAsitatikie
      @TadeleAsitatikie 6 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው። ግን የትኛዋ ቃል ነሽ ? ያች ጠፍታ የነበረችሁ ቃል ባልሆንሽ? 😛

    • @kal8342
      @kal8342 6 ปีที่แล้ว +3

      ሃሃሃሃሃሃ አወ ቃል የሀበሻ ልጅ ነኝ የኔ ማር♥♥♥

    • @kal8342
      @kal8342 6 ปีที่แล้ว +2

      Bestምን Cell እዉነት ነዉ♦

    • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑርፍቅ
      @ኢትዮጲያለዘላለምትኑርፍቅ 6 ปีที่แล้ว +3

      ቃል የአፄወቹ ልጅ ቃልየ ማር ላይክ ገጭቸሺ አለሁ ይኸነው ተፈጥሯዊ ውበት ማንነት ሁሉንም ብለሻዋል 😍😍😍😍 😘😘😘😘

  • @fikruw.giorgis3090
    @fikruw.giorgis3090 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣመ የተረበሽኩበት ቀን ቢኖር ዛሬ ነው ! ስንት ጊዜ ሰማሁት ለጤና ያርግልኝ!!!!!!

  • @En-of5oh
    @En-of5oh 4 ปีที่แล้ว +35

    It's clear, art is the super structure of the society, this song reflects richness of the Ethiopian culture, excellent.

  • @kiyatube6970
    @kiyatube6970 4 ปีที่แล้ว +4

    እንሞታለን እንጂ እንዳማረብነ
    እንደ ኩሩ ጀግናው ሊጋባው በየነ

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ይህ ገራሚ ልጅ! እውነትም የእውነት ሊጋባው እስኪመስል ክሊፑን ተጫወተው!

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
    @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 ปีที่แล้ว +49

    ኢትዮጵያዊነት ረቂቅ ሚሥጥር ነው እሠይ እንካን በዚች ምድር ተፈጠርኩ ተመሥገን አምላኬ ድንግል ማርያም ሆይ የአሥራት ሀገርሽን ሀገረ እግዚአብሄርን መሀሏን ገነት ዳሯን ሣት ሀርገሽ ጠብቂልን

    • @fikirmekonnen1199
      @fikirmekonnen1199 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
      @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 ปีที่แล้ว

      Amennn

    • @tiantian6887
      @tiantian6887 6 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያዊነት ሡሥ ነው አሜን አሜን አሜን

    • @tgmimi8393
      @tgmimi8393 6 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያዊነት ሡሥ ነው

    • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
      @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 ปีที่แล้ว

      Tg Mimi 💚💛❤ኢትዮጵያ 💚💛❤
      የዕትብቴ መቃብር ፤የማንነቴ አሻራ ሀገሬ የዛሬ እኔነቴ ባለውለታ አፈርሽ መድኃኒት ወንዝሽ እርካታዬ ሆኖ ቃል በሌለው ፍቅር ያሳደግሽኝ የትም ብሔድ መልኬ የሆንሽ መገለጫ ያለው ትርጉም ስሜ ኢትዮጵያ💚💛❤ ።
      የልቤ ኩራት ፤የውስጤ ጀግንነት፤ የመፈራቴና የመከበሬ ድብቅ ምክንያት ኢትዮጵያ💚💛❤ ።
      የአብሮነት ፍቅር አስተማርዬ የፈሪሐ አምላክ መምህሬ የፈጣሪ አይን ያረፈባት ቅድስት ሐገር ኢትዮጵያ💚💛❤።
      የሠላማዊ ባህሪይ መዝገበ ቃል የታግሎ ነዋሪዎች እናት የለጋስነት መገለጫ በዝምታ ምትገዛ በፍቅሯ ምታኖር የሁሉ እናት ኢትዮጵያ💚💛❤ ።
      ሠላምሽ ቅርብ ይሁን ሠላምሽ አሁን ይሁን በእቅፍሽ ሞት አይኑር በአፈርሽ ስለ ሚገኙት ቅዱሳን ምድርሽ በደም አይታጠብ። ልጆችሽ በሠላም ውለው እንዲገቡ የትላንት ክብርሽ እንዲመለስ እጆችሽ ወደ ሰማይ ይዘርጉ ።
      ሠላም ለኢትዮጵያ💚💛❤ሠላም ለሕዝቧ ይሁን።
      እናት ሀገራችን እማማ ኢትዮጵያ💚💛❤ ለዘላለም በክብር ትኑርልን!

  • @gedeong.6391
    @gedeong.6391 6 ปีที่แล้ว +3

    ጎጆን ፍቅር እንጂ ማን ይቀልሰዋል
    ጵብን ይቅርታ እንጂ ማን ይመልስዋል
    አንድ አርጎ የሚያበስል ምጣድ የት ይገኛል
    ጥሬው እስኪበስል የበስለው ያራል !!
    ምርጥ ግጥም

  • @dhabihagoog
    @dhabihagoog 6 ปีที่แล้ว +141

    Although I dont still understand the language, the rythem tells me its a great song. It just made me understand the flag of Ethiopia color code which I believe stands for, red: for whoever come against the soveriegnty, culture and religious factions, yellow: for whoever tried to undermine those above, green: for all those who respect and satisfied with the initial points. 💪💪💪💙❤💛💖💖💖

    • @abyssiniatomhabeshawiyuten9932
      @abyssiniatomhabeshawiyuten9932 4 ปีที่แล้ว +7

      DesertLegend FoX You explained the music very well. To top it up, the song is a heroic ballad for a hero called “Ligabaw beyene”. Thx, for ur heartily POV... it’s one of an African personality that makes me proud of being African. 💓 💪 💪 💪

    • @addisendrias
      @addisendrias 4 ปีที่แล้ว +6

      This depict internal Ethiopian History where one is betrayed as traitor and when it comes to the fact He was Hero hens Legabawe Beyene.
      He was the true example of Ethiopia.
      Long leave Legabawe Beyene.

    • @Nate-jr5xk
      @Nate-jr5xk 4 ปีที่แล้ว

      where u from men?

    • @dhabihagoog
      @dhabihagoog 4 ปีที่แล้ว +2

      @@Nate-jr5xk SOMALIA.

    • @Nate-jr5xk
      @Nate-jr5xk 4 ปีที่แล้ว

      @@dhabihagoog oh hi...good to see u from simalia...

  • @lamrof
    @lamrof 6 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ልብ የሚነካ ዘፈን ነው። ኧረ ምነ ሊጋባው በየነ፤ እንደ ኮራ ሄደ እንደተጀነነ።

  • @melatek5337
    @melatek5337 6 ปีที่แล้ว +6

    ላገሩ ክብር እንጅ ለሆዱ ያልቆመ
    ቆራጡ ኢትዮጵያዊ ሊጋባው በየነ
    ሀቁነን ተናግሮ እስር ቤት ከረመ
    ኩራት እና ጀግንነት የኛ እንዳልነበረ
    ለአገሬ ማለት የአባት እንዳልሆነ
    ምነው በኛ ጊዜ ያነ ሁሉ ቀረ
    ከትንሽ ትልቁ በጥቅም ሰከረ

    • @gizachewteklemariam9216
      @gizachewteklemariam9216 6 ปีที่แล้ว

      Mela Tek ya እንደዛሬው ሳይሆን ሰዉ ሁሉ ለሆዱ ለጥቅሙ ሳያድር ከራስ በላይ ለሀገር የሚጨነቁ ጀግኖች ነበሩ ።

  • @melawolde5298
    @melawolde5298 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ኢትዮጵያን የሚገልጽ ግሩም ዘፈን ቢሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች በርታ ወንድሜ።

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 4 ปีที่แล้ว +4

    የስፈሬልጅ ደብረብርሃን ሰላምህ ይብዛ
    ኢትዮጵያ ዌነት ክብራችንንን

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 ปีที่แล้ว +1

    ስላማችንን የሚያደፈርሱ ታሪክን የሚያጣሙ እነ ታጥቦ ጭቃ ፈጣሪ ይቅጣችው። ሰላም አንድነት ብልፅግና ለእትዮጵያና ለህዝቦቿ ይሁን

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 ปีที่แล้ว +38

    ዋዉ ምርጥ ስራ ነወ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችዉ በሀገረም በዉጭም ያላችዉ መልካም በአል ።♥♥

  • @BerhanuHaile-k8b
    @BerhanuHaile-k8b 7 หลายเดือนก่อน +1

    ግዝዬ ኑርልኝ ትክክለኛ የአማርኛ ባሕል እና ትውፊትን በደንብ የተላለፈበት ዘፈን ነው ተባረኩ።❤❤❤

  • @tesfaye9152
    @tesfaye9152 6 ปีที่แล้ว +4

    ስንቱ ፡ ሰው ፡ በምስር ፡ ብርኩናውን ፡ ሸጠው። እንደኮራ ፡ ሞተ ፡ እንደተጀነነ… ጠጅ ፡ ጠጣ ፡ ሲሉት ፡ ውሃ ፡ እየለመነ ። ሊጋባው ፡ በየነ ! ❤️❤️❤️

  • @1melkt
    @1melkt 6 ปีที่แล้ว +21

    Gezachew, this musical clip is a brilliant presentation in all aspect of it. Thank you for remembering our fallen and forgotten hero Ligaba Beyene.

  • @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
    @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ 6 ปีที่แล้ว +200

    አማራዎች ውስጤ ናች እኔ ግን የስልጤ ልጅ ነኝ ዘራኝነት ምንምን አለወድም ብዙ ግን የምኖረው ከአማራ ጋር ነው ሰለዚህ የናትን ክፉ አየሳማኝ የእናተን እመም እመሜ ነው እና እወደቹወለሁ ኑርልኝ በሰላም ♥♥♥

    • @ሰሚራወሎየዋ-ኀ9ጠ
      @ሰሚራወሎየዋ-ኀ9ጠ 6 ปีที่แล้ว +9

      እኛም እንወድሻለን ማር ውድድድድድድ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @thanksgive3896
      @thanksgive3896 5 ปีที่แล้ว +3

      Hubbub bubba💓❤️💘💔💕💕

    • @thanksgive3896
      @thanksgive3896 5 ปีที่แล้ว +3

      Wubbbbbbbb💌❣️💕💝💗

    • @genetgamlack8241
      @genetgamlack8241 3 ปีที่แล้ว +4

      እናመሠግናለን ውዳችን

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 ปีที่แล้ว +4

      እናመሰግናለን

  • @endawekedagnachew2684
    @endawekedagnachew2684 4 ปีที่แล้ว +2

    ያልተነገረው የደጃዝማች በየነ ወንድምአገኘሁ ታሪክ (በአቻምየለህ ታምሩ) የተፃፈውን ፅሁፍ ብታነቡ ስለ ሊጋባው በየነ በፈረስ ስማቸው(አባ ሰብስብ) ጎግል ላይ ብታነቡ የጠራ ታሪክ ታገኛላችሁ፡፡

  • @eshetuyimer5413
    @eshetuyimer5413 6 ปีที่แล้ว +3

    ኩሬ እንዲት እደምታስደስችኝ አምልክ ነው ሚያቀው አምላክ እድሜ ይስጥሽ፡፡ ግዞ እኔ የወሎልጅ የትውልድ ቦታ እንዲዚህ አይነት ዜማ ስሰማነው ያደኩት አመሰግናለሁ። ምርጥ ነው፡፡

  • @sfhhhffggg6583
    @sfhhhffggg6583 6 ปีที่แล้ว +37

    የኢትዮጽያ ዋልታና ማገር ኣማሮች ኑርልን አቦ

  • @tadyosgu711
    @tadyosgu711 6 ปีที่แล้ว +12

    Wow its very amazing this true ethiopan song thanks am proude in our people and our history.. ሊጋባው !!!!

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 ปีที่แล้ว +1

    እያደር ሱስ የሚያሲዝ ሙዚቃ ሁሌ እንደአድስ ነው የምሰማው እናመሠግናለን ሁላችሁንም በራሳችሁ ነገርጰመኩራታችሁ በቂ ነው ።

  • @solona2000
    @solona2000 6 ปีที่แล้ว +3

    ጎጆ ፍቅር እንጂ ማን ይቀልሰዋል
    ጠብን ይቅርታ እንጂ ማን ይመልሰዋል
    ፍቅር ይግባና ይሁን ጠብን ገላጋይ
    ጉረቤት አይመጣ መዳኒት አቀባይ
    ምርጥ ግጥም ብየዋለው ።

  • @kebelaabroadeg7466
    @kebelaabroadeg7466 6 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ውብ ሰራ ለመግለጽ ቃላቶች ያንሱይኛል!!! እጅግ እጅግ ድንቅ ነው !!!!

  • @lubabatb7453
    @lubabatb7453 6 ปีที่แล้ว +351

    አሜሪካ ተሁኖ እንዲህ ያለ ውብ ክሊፕ ይሰራል ኢትዮጵያ ሁነው ግራ ገብቷቸው ልብሳቸውን ጥለዋል እናመግናል ከጊዜው ጋ የሚሄድ ስራ ነው

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 6 ปีที่แล้ว

      lubaba tb mikinayetum Abiyot and Henok negash are here and most other artists too

    • @tiantian6887
      @tiantian6887 6 ปีที่แล้ว +3

      lubaba tb እውነት የነጭ ቡዳ በልቶቸዋል ከዚህ ብዙ ይማራሉ ብዬ አስባለሁ

    • @wagayeweshetulemmalemma6289
      @wagayeweshetulemmalemma6289 6 ปีที่แล้ว +1

      Tekekel belashal

    • @solsh6467
      @solsh6467 6 ปีที่แล้ว

      @ lubaba, please keep ur culture and dignity. Our country is beautiful but woyanie is distracting our culture.

    • @lamrof
      @lamrof 6 ปีที่แล้ว +9

      ልብ ለሰጠው ውጪ መቆየት ኢትዮጵያዊነትን እያከረረ ይሄዳል እንጂ ኣያላላም። በባዕድ ኣገራት በተለይ ዩ.ኤስ ውስጥ በጣም የቆየነው የኢትዮጵያ ፍቅር ኣባዜ ኣለብን።

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 ปีที่แล้ว +2

    Thank you guys for introducing Ethiopian culture to the rest of the world

  • @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
    @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ 6 ปีที่แล้ว +27

    ዋውውው እማየ ኢትዮያ ባደራሽነ ሳይ ደስስስስ ሁለጊዚ ከፈ ከፈ በይለኛ አግራችን ስላም ያደራገልን ውድ የክረስቲን እህቶች ወደሞች እካን አደራስቸሁ ለገና በአል

  • @henoktsfaye1232
    @henoktsfaye1232 6 ปีที่แล้ว +3

    | ሊጋባው በየነ እንሞታለን እንጅ እዳማርብን!!!

  • @tesfahunmolla7254
    @tesfahunmolla7254 6 ปีที่แล้ว +2

    ግዛቸው በጣም ጥሩ ሰርተህዋል የክሊፑ ጥራት የዘፈኑ እርእስ የሙዚቃው ቃና በጣም አሪፍ ነው በራሱ ለአገር መስዋአት የተዋደቀውን ሊጋባው በየነን አንስተህ መዝፈንህ በጣም ደስ ይላል (አንድ እድርጓ የሚያበስል ምጣድ ከወዴት ይገኛል
    ጥሬው እስኪበስል የበሰለው ያራል)

    • @tesfahunmolla7254
      @tesfahunmolla7254 6 ปีที่แล้ว

      ነገ እንደጉም በኖ አልፎ ለሚቀረው
      ስንቱ ሰው በምስር ብኩርናውን ሸጠው

    • @gizachewteklemariam9216
      @gizachewteklemariam9216 6 ปีที่แล้ว

      Tesfahun Molla thanks bro th-cam.com/video/UoemgIjJ8Gw/w-d-xo.html

  • @habesha2023
    @habesha2023 6 ปีที่แล้ว +2

    በባህላዊ መሳሪያ የታጀበ ሙሙዚቃ ውስጤነው
    ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ሆድ ይብሰኛል!!!!

  • @lmmesfrank3980
    @lmmesfrank3980 5 ปีที่แล้ว +5

    It tells something different in a beautiful way. It is not only a beautiful music but also has a beautiful story happened some hundred years ago by an ethiopian hero. It is good to present such things in such a manner that it will create belongings and ownership as well as commitment to the current generation to keep and maintain its history and the unity of his country.
    The problem now a day's seems that it is almost not known how the country maintains its current shape. A lot of sacrifices are made through generation which made us possible to have the country we see today in this shape. We need more work that teaches us who did what and when in order that the current generation could learn and understand better about our past history since there is limited commitment and dedication for this generation to write as well as read history books. Long live ethiopian people

  • @ፍቅርየአማኑኤልልጂነኝ
    @ፍቅርየአማኑኤልልጂነኝ 6 ปีที่แล้ว +6

    አገሬ እና ሀይማኖቴ ይኑረ ለዘላለም ዋው ግጥምና ቢዴዪው በጣም ደስይላል,💗💗💗💗💗💗

  • @lamrof
    @lamrof 3 ปีที่แล้ว +7

    I heard the Morrocan version, I loved it.

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
    @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤ኢትዮጵያ 💚💛❤
    የዕትብቴ መቃብር ፤የማንነቴ አሻራ ሀገሬ የዛሬ እኔነቴ ባለውለታ አፈርሽ መድኃኒት ወንዝሽ እርካታዬ ሆኖ ቃል በሌለው ፍቅር ያሳደግሽኝ የትም ብሔድ መልኬ የሆንሽ መገለጫ ያለው ትርጉም ስሜ ኢትዮጵያ💚💛❤ ።
    የልቤ ኩራት ፤የውስጤ ጀግንነት፤ የመፈራቴና የመከበሬ ድብቅ ምክንያት ኢትዮጵያ💚💛❤ ።
    የአብሮነት ፍቅር አስተማርዬ የፈሪሐ አምላክ መምህሬ የፈጣሪ አይን ያረፈባት ቅድስት ሐገር ኢትዮጵያ💚💛❤።
    የሠላማዊ ባህሪይ መዝገበ ቃል የታግሎ ነዋሪዎች እናት የለጋስነት መገለጫ በዝምታ ምትገዛ በፍቅሯ ምታኖር የሁሉ እናት ኢትዮጵያ💚💛❤ ።
    ሠላምሽ ቅርብ ይሁን ሠላምሽ አሁን ይሁን በእቅፍሽ ሞት አይኑር በአፈርሽ ስለ ሚገኙት ቅዱሳን ምድርሽ በደም አይታጠብ። ልጆችሽ በሠላም ውለው እንዲገቡ የትላንት ክብርሽ እንዲመለስ እጆችሽ ወደ ሰማይ ይዘርጉ ።
    ሠላም ለኢትዮጵያ💚💛❤ሠላም ለሕዝቧ ይሁን።
    እናት ሀገራችን እማማ ኢትዮጵያ💚💛❤ ለዘላለም በክብር ትኑርልን!

  • @eyobaassefa
    @eyobaassefa 6 ปีที่แล้ว +5

    በታም ደስ ይላል እግዛብሄር ይባርካቹህ። ታሬክን እንዴህ ባማር ድምፅና ውዝዋዜ ማሳየት ማለት በታም ቀላል እንዳልሆነ ይታውቃ ቤሆንም ግን ይህን በትሩ ገፅታ ለህዝብ። በማደርሳቹህ በታም ደስ ብሎናል እናንትም በስራቹህ እናንትም ልትኮሮ ይገባል

  • @melaisrmelaisra5388
    @melaisrmelaisra5388 6 ปีที่แล้ว +7

    ከሁሉ..በፊት.
    ፈጣሪያችን
    የአርበኞቻችንን..ነፍስ
    በገነት..ያኑርልን
    አሜን.አሜን.አሜን
    በመቀጠል.አሪፍ.ዘፈን

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 5 ปีที่แล้ว +7

    I love it.long live to Ethiopia. Stay Blessed.

  • @ሽገዛያፄዎቹነኝ
    @ሽገዛያፄዎቹነኝ 5 ปีที่แล้ว +3

    አይቸው አይቸው አልጠግብም ዋው👌

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 6 ปีที่แล้ว +10

    ኡፍ በጣም ነው እምታምሩት እኛ ኢትዮጵያውያን እኮ ምንም ነገር የሰው አገር አለባበስ ሆነ ባህል መቀላወጥ አልነበረብንም ሞልቶ የተረፈን ነን ውቦች ነን አይ ውበት ቱቱቱቱቱቱ ብያለሁ ውድድድድድድ በቃ ታምራላችሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👏👏👏👏💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
    @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 6 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጵያችን ለዘላለም ኑሪልን በጣም ቆንጆ

    • @aliandmaher2545
      @aliandmaher2545 6 ปีที่แล้ว

      ጎንደርነቴ ዉበቴ ኢትዮጵያነቴ ማንነቴ 👍🏾

  • @Love_Ethiopia1
    @Love_Ethiopia1 6 ปีที่แล้ว +9

    I love it ! time always pass but history always there for next generation!

  • @addischelsea3590
    @addischelsea3590 5 ปีที่แล้ว +4

    I love this song💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ God bless Ethiopia

  • @የሀበሻልጅ-ጘ4ወ
    @የሀበሻልጅ-ጘ4ወ 6 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚያምር ሙዚቃ ከነተወዛዋዦቹ የሁላችሁም አድናቂ ነኝ በተለይ ኩሪ ስወድሽ

  • @genilema9503
    @genilema9503 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ስናምር እኮ ኢትዮጵያዊ ባልሆን ይቆጨኛል ወኔው ብቻ ይበቃል

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 6 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ስራ ዋው አለባበሳችሁ ሁሉም ነራችሁ የሚያምር

  • @yohannesandehaweri1548
    @yohannesandehaweri1548 5 ปีที่แล้ว +3

    Wow 26 amet Ethiopia eyetelahu nore ahun demo
    Be Ethiopiawyan fkr lomot 26 hours kergn ke ykrta ga amarigna bedemb alchlm betam ewedchuhalhu Ethiopians from eri😘

  • @ነገስትነገስታትዘኢትዮጵያ
    @ነገስትነገስታትዘኢትዮጵያ 6 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውው የኛ ነው.. .እንዲህ ዘፈን እውውው ስወደው

  • @መወፌቆሞች
    @መወፌቆሞች 6 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ያምራሉ እናቶች እስክስታቸው ……………!!በሰዉ ሀገር እንዲህ ድምቅ እንዳላችሁ አንድ ቀን ወደ እማምዬ እናት አለም መታችሁ ትፈኩልኛላችሁ የእኔ ሀበሾዎች😘😘😘😘😘

  • @dawithailuwossen4837
    @dawithailuwossen4837 3 ปีที่แล้ว +4

    i am very proud to hear this music ligabaw beyene malet yene kdme ayate nachew....
    Dawit Hailuwossen Bekele Beyene (ligabaw) yemr betammm destegna negn yezih jegina zer bemehoneeeeeee

    • @kibneshbelay4290
      @kibneshbelay4290 ปีที่แล้ว

      ስለ ታሪኩ አስረዳኝ በማን ኛው ዘመን ነበር ትውልዱስ የት ነው።ፕሊስ💚💛❤

  • @kidstabiy2112
    @kidstabiy2112 3 ปีที่แล้ว +1

    I found it very inspiration

  • @yabitesfaye9700
    @yabitesfaye9700 6 ปีที่แล้ว +6

    ባንቺ አይምጡብነ። Hope Is allways special 👌

  • @georgeali1337
    @georgeali1337 8 หลายเดือนก่อน

    I love Ethiopian music. I am Nigerian. This song has been on repeat even though i don't know the lyrics. I hope to visit Ethiopia soon.

  • @ሂውቴየግሽአባይልጅሂውቴየ
    @ሂውቴየግሽአባይልጅሂውቴየ 6 ปีที่แล้ว +3

    ውውውውውውው የኛ ጅግኖች ሁለ ነግራችሁ ማርርር ነው

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse8829 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውውውውውውው በጣም አራፍ ነው
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ♥

  • @addischelsea3590
    @addischelsea3590 6 ปีที่แล้ว +2

    Wow stamru.i love my country Ethiopia 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eluethipiawit2409
    @eluethipiawit2409 6 ปีที่แล้ว +45

    የአመቱ ስራ ከአማራ ዘር ስለተፈጠርኩ ሁሌም እኮራለሁ

  • @yo6552
    @yo6552 6 ปีที่แล้ว +21

    አስደምሞኛል አሜሪካን ሃገር ላይ እንደዚህ አይነት ባህላዊ ቪዲዮ በጣም አሪፍ ብቻ አይገልፀውም ....እረ ምነ እረ ምነ ባንቺ አይምጡብነ....እስክክክስስ ኡኡኡኡ I like it ያዝ እንግዲህህ እስክስታ እወዳለው በደንብ ያጫውታል ... ከምር ከአብዮት እበልጣለው እሰይ ...እስይ ....እላክሽ..... እላክሽ

    • @q8drag928
      @q8drag928 6 ปีที่แล้ว

      Yo የሳምሶን ፨

    • @sarahsan5950
      @sarahsan5950 6 ปีที่แล้ว

      Yo የሳምሶን ሊጋባ ማን ነው

    • @yo6552
      @yo6552 6 ปีที่แล้ว

      Sara Hsan ስገምት ስገምት አባቴን መሰለኝ🤓🤓🤓🤓🤓

  • @patrickjane7282
    @patrickjane7282 6 ปีที่แล้ว +9

    The frest time I can see, all complet Ethio TRADION MMMMMMMMMuic Ilove IT SO MACH!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @makdasgatachaw9961
    @makdasgatachaw9961 6 ปีที่แล้ว +2

    ወውውው ብየ ዝም ልበል ቃላት የለኝ እደት እደምታምሩ እፍፍፍ ምችችችት ይበላችሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 ปีที่แล้ว +1

    ህህህህህህህህህህህስላም፡ፍቅር፡ለማ፡እትዬጵያ፡እማ፡ወርቅ፡አልማዝ፡እቁ፡ምንም፡ስም፡አናገኝም፡ላገር፡እንከባበር፡ብላል፡ወድማችን፡ህህህህህ፡እማ፡

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ስራ ነው 👍🏻💚💛❤

  • @ዉርዬየኔ
    @ዉርዬየኔ 6 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ኩሩ ሊጋባው ለስልጣን ሳይስገበገብ ለውድ እናቱ ኢትዮጽያ ግን ነብሱን የሰጠ ጀግና ነው

  • @alexweshmshmarwe4732
    @alexweshmshmarwe4732 6 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር !!! ጠጅ ጠጣ ሲሉ ውሀ እየለመነ ኢትዮጲያ በአራቱም አቅጣጫ ጃግና ይወጣል ግን ብኵርናቸውን በምስር የሸጡም ኣሉ ፈጣሪ ያጥፋቸው ። አገሬ ኢትዮጲያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ !!!

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 6 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ👌👌👌

  • @cell6806
    @cell6806 6 ปีที่แล้ว +5

    ጥሩ መልህክት አለው ስናምር በተለይ ይች ባንዲራችን ውበትን ታጉናፅፍናለች ማንህነታችንህን ትገልፃለች ።

  • @nunusega6062
    @nunusega6062 6 ปีที่แล้ว +3

    I don't know why I loves music like a tiger

  • @almaalma8801
    @almaalma8801 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው እንዲህ ነው ሀገር ሀገር የሚሸት ስራ መስራት .።።ሊጋባው በየነ ግን ምነው

  • @ritahwayek2629
    @ritahwayek2629 6 ปีที่แล้ว +3

    Wow batam new metamerut layet yale sera new topical habesha

  • @asfawhagos5909
    @asfawhagos5909 2 ปีที่แล้ว +1

    "..minew lanchi dekmo asar yaye sew
    sinor mekemecha sihed sim yelew.."
    That's so deep

  • @HosamHosam-vk8xy
    @HosamHosam-vk8xy 6 ปีที่แล้ว +2

    ሰምና ወርቅ ነው ዘፈኑ ዋውው

  • @aragawyehualashet1613
    @aragawyehualashet1613 6 ปีที่แล้ว +1

    ስሙ በየነ ቢትወደድ ሲሆን ማዕርጉ ሊጋባ ነበር።
    ይህ ደረጃ ከደጅ አዝማች ነው.
    አገልጋይነቱ ከአፄ ምንይሊክ ጀምሮ ነው።
    በአጭሩ ላድርገውና , ደፋር ተናጋሪ በመሆኑ ንጉስ ሀይለ ስላሴ ላይ ተቃውሞ በማሰማቱ ይገረፋል ይታሰራልም, ከተፈታ በሁዋላ የጎንደር ገዢ እንዲሾም ይጠየቃል - እሱም ለአሰረኝ መሪ አልገዛም በማለት እምቢ ይላል ስለዛም ነው "እንደኮራ ሄደ እንደተጀነነ ጠጅ ጠጣ ቢሉት ውሃ እየለመነ የጎንደር ባላባት ሊጋባው በየነ" የሚባለው አባባል።
    እስር ቤት እያለ ኢጣልያን ኢትጵያ ሲገቡ ለሹመት እምቢ አልሁንጅ አገሬ ስትወረር እስር ቤት አልቀመጥም በማለት ለንጉሱ ጥያቄ ያቀርባል ።
    ንጉሡ እንዲፈታ አዘዙ, በየነም በራስ ካሳ በሚመራው የጦር ክፍል ተመድቦ ስሜን ኢትዮጵያ ላይ በጦር ነብሱ አለፈ.
    ወዘተ.. በአጭሩ..

    • @gizachewligabaw1460
      @gizachewligabaw1460 6 ปีที่แล้ว

      aragaw yehualashet his name is beyene wendemageng

    • @aragawyehualashet1613
      @aragawyehualashet1613 6 ปีที่แล้ว +1

      Gezachew Habtemariam ትክክል!
      ስህተቴ ነው አውቃለሁ..

    • @aragawyehualashet1613
      @aragawyehualashet1613 6 ปีที่แล้ว

      Gezachew Habtemariam ስራህን በጣም ወድጀዋለሁ!
      እንደ መሰንቆ ስሜቴን የሚነካ የሙዚቃ መሳሪያ የለም (ሁለተኛው ዋሽንት ነው).
      እንደ አንተ አይነት የመሰንቆ ተጫዋች ባለንበት ጊዜ መኖሩ ደስ ይላል የመጭው ትውልድ እንዲያውቀው ብታደርግ ጥሩ ነው.

  • @አንሻመሀመድ-ኘ3ቨ
    @አንሻመሀመድ-ኘ3ቨ 6 ปีที่แล้ว +41

    ቢዳመጥ ቢዳመጥ የማይሰለች

    • @lamrof
      @lamrof 5 ปีที่แล้ว

      ቢደመጥ ቢደመጥ የምያሰለች። ቢዳመጥ የሚለው ቃል በረገጥ ቢደመጥጥ ይመስላል።

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 4 ปีที่แล้ว

      ቢዳመጥ ቢዳመጥ ፡ - ጥጥ አስመሰልሽውሳ???

    • @ማሪፋወሎየዋ
      @ማሪፋወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

      @@tameratgutema9834 🤣🤣🤣🤣

  • @didojdmddffeftredg8335
    @didojdmddffeftredg8335 6 ปีที่แล้ว +23

    አቤት ግርማ ሞገሥ

  • @cassiopeiamedia3190
    @cassiopeiamedia3190 6 ปีที่แล้ว +1

    Andrgo miabesl...betam widojewalehu woye ....

  • @ashenafizemedkun
    @ashenafizemedkun 6 ปีที่แล้ว +4

    Well done all and I can’t stop watching the whole clip

  • @amtemichaeldamte5685
    @amtemichaeldamte5685 6 ปีที่แล้ว +4

    ትልቅና የሚመስገን ኢትዮጵያዊ አቀራረብ ከነመልእክቱ:በርቱ:

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 6 ปีที่แล้ว +5

    The best clip I have ever seen