የዲያቆን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 138

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ በብዙ ተባረክ❤🎉

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት ትምህርት ነው። ቃሉን የሚቃረን። እናመሰግናለን ሜሎስ።

  • @emeba951
    @emeba951 หลายเดือนก่อน +4

    የመስቀሉ ቃል እንጂ የመስቀሉ ቃሎችና ቅርፅ አላለም ! ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ! ሜሎ ተባረክ !

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 หลายเดือนก่อน +13

    ሜላ ይሔኛው ደሞ በአይነቱ ለየት ያለ በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተዋሸ ዘመቻ ነው። የሚገርም ድፍረት ነው። ይብላኝ ለዛ ምስኪን መጸሐፍ ቅዱስ ለማያነብ ማሕበረሰብ😢።ብርክ በል❤

    • @tesfahunendalew
      @tesfahunendalew หลายเดือนก่อน

      hhhaaa temetsadekachehu eko. gagari hula guzo wode adarash chuhet

    • @EntraseAylatite-s8t
      @EntraseAylatite-s8t หลายเดือนก่อน

      እባክህ ብትችል መፅሐፍ ቅዱስን አንብበህ ጴንጤዎቹን ለመርታት ጣር እንጂ ምን ይደረግ!​@@tesfahunendalew

    • @hanamarye1166
      @hanamarye1166 หลายเดือนก่อน

      @@tesfahunendalewfruqopppfoofpdgw😊eyupuwww😅😅😮😊😅😊😮

  • @ygms1300
    @ygms1300 หลายเดือนก่อน +1

    It is a fullish speech _ for Dn.Haile

  • @sanegash
    @sanegash หลายเดือนก่อน +5

    ዋንድም ሜሎስ ጌታ ይባርክህ
    እነዚ ሰዎች ጌታ ይቅር ይበላቸው።
    መናፍቃን ናቸው መጽሃፍ ቅዱስ

  • @AregagnAdefris
    @AregagnAdefris หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ሰላሙን ደግሞ ይስጥህ ይጨምሪልህ

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 หลายเดือนก่อน +16

    ከህያው ቃል የተነሳ ብርሃን በጨለማው ላይ ይበራል። ጨለማውም አያሸንፍም። በርቱ ተባረኩ

  • @ygms1300
    @ygms1300 หลายเดือนก่อน +1

    GOD 👑👑👑 bless you and your family our brother Melos Teshome ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mesk_erem
    @mesk_erem หลายเดือนก่อน +2

    ሰው በዚህ ዘመን እንዲህ ይሆናል ለነገሩ ቃሉም “ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥”
    - ሮሜ 1፥22 ይል የሌ አያስደንቅም ተይዘው ስለሆነ ቅዱሳን ተግተን እንፀልይላቸው ሜለዬ በብዙ ተባረክ እናንተን ያብዛልን ምን ይባላል ታዲያ❤❤❤

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብህር ሰው ሜላ ጌታ ይባርክህ፣

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 หลายเดือนก่อน +2

    የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥ 2ኛ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:5

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ዕውርነት የዚህስ የባሰበት ነው የምህይምና ጥግ
    ሜሎስ የ ዕድሜ ጤና ዕውቀት ይጨምርልክ ጌታ❤❤

  • @belaineshmelese3934
    @belaineshmelese3934 หลายเดือนก่อน +4

    ወድሜ ሜላ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛልህ🙏🙏

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 หลายเดือนก่อน +2

    ሜላ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በክርስቶስ ደም ተቨፈንሃሃሃሃሃሃሌሉያ አሜን

  • @ygms1300
    @ygms1300 หลายเดือนก่อน +1

    It is a fullish speech _ for Dn.Henok

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff หลายเดือนก่อน +2

    ጉብዝናሕ ወራት ፈጣሪሕን አስብ ማለት እንደዚሕ ነዉ ሜላዬ እንዳንተ ለወንጌል ቃል የታመነ አገልጋይን ልዑል ጌታ ያብዛልን እንደዚሕ አይነት የሐሰት መምሕራንንእንደዚሕ በማጋለጥ ትዉልዱን መታደግ ነዉ ክበርልን ሜላችን

  • @thomasgebremedhin831
    @thomasgebremedhin831 26 วันที่ผ่านมา +1

    ኘሮቴስታንት በተለይም የአገራችን ኢትዬጵያ ምንም የራሳቸው ነገር የላቸውም

  • @Wassie12
    @Wassie12 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ሄኖክ..ዳመራ ማብራት ለሚጠፉት ሞኝነት አለን 😂 እግዚአብሔር ይራራላቸው! Thanks ሚሊዬ

  • @Netenal-p8z
    @Netenal-p8z หลายเดือนก่อน +2

    ህዝቡ የእግዚአብሔር ቃል ሰለማያውቅ ስለማያነብም በድፍረት ይዋሻል ።ለመሆኑ ለሙሴ በትር ተዘመረለት፣ተሰገደለት ? ሆን ብሎ ወንጌልን ያጣምማል በዚህ ህዝብ ፊት እንደ አዋቂ አዋቂ ይጫወታል ።ፍጡር ና የሰው እጅ ስራ እንዲያመልኩ ያሳስታል ። ጌታ ምህረት ያድርግልህ

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሎስ ተባረክ ❤ እንዲህ ያሉ ተረቶችን በቃሉ እውነት ማፍረስ መጽሐፍ ቅዱስ አንባቢ ትውልድ መፍጠር ነው።

  • @helentegegn6140
    @helentegegn6140 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @eleni311
    @eleni311 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እግዚአብሄር የሰጠን ውድ ሰጦታችን ኢየሱስ ክርሰቶሰ ነው ሀሌሉያ🙏❤ ተባረክ ሜላዬ 🙏❤ ኦርቶዶክሶች የእግዚአብሄርን ቃል እዬሰረዙ በልጁ የሰጠንን በረከት በማሪያም አድርገው ጬርሰዋል በጩለማ ናችሁ የምነለው ለዚህ ነው አምላክንና ፍጡርን መለዬት አልቻላችሁም የሚሰበከውን ወንጌል ትተው ሰለ እንጬትና ሰለ ፍጢር ይሰብካሉ በዚህ በተሟጠጠ ዘመን አሁንም እንጬት ላይ ናቼው ጥያቄ አለኝ እንጬቱ ሀይል ካለው ሰታቃጥሉት ለምን ፀጥ ብሎ ተቃጠል ? ሌላው ጌታ ኢየሱስ የተሰቀለው በእንጬት መሰቀል ነው ፈሪሳውያኑ የሚይዙት የብረት መሰቀል ማን አዟቼው ነው?

  • @AregagnAdefris
    @AregagnAdefris หลายเดือนก่อน +2

    የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉ ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና አሜን በመስቀል የዋለልን የናዝረቱ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ኃይላችንና ሰላማችን ነው ።

  • @joeking2028
    @joeking2028 หลายเดือนก่อน +2

    GOD bless you and your family brother 🙏🏻
    Amen Amen Amen

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka หลายเดือนก่อน

    ሜሎሳችን 🙏 አንተ ብቻ ዘር ዝራ ሰባኪው እራሱ ወደጌታ ወደ እግዚአብሔር ቃል ይመለሳል

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 หลายเดือนก่อน +2

    THANKS MELOS , PLEASE KEEP UP THE GOOD WORK .

  • @REVIVALSCHOOL-r2x
    @REVIVALSCHOOL-r2x หลายเดือนก่อน

    ሜሎስ ጌታ ይባራክክ ❤❤❤❤
    እንዳንተ ያሉ ሰወች ጌታ ያብዛልን

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ፀጋው ይብዛልህ ሜላዬ ። ይህ ህዝብ ተረት ተረት እየሰማ ወደ ሲኦል መውረዱ ያሳዝናል ። ሜላ የባረከህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @birhan3282
    @birhan3282 13 วันที่ผ่านมา

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16
    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12
    “ክፉ ከሆነ ከአሁኑ ዓለም ያድነን ዘንድ እንደ አምላካችንና እንደ አባታችን ፈቃድ ስለ ኃጢአታችን ራሱን ሰጠ።”
    - ገላትያ 1፥4
    ከመጽሐፉ ላይ አትጨምር አንድ ቀን ብቻህን ትጠየቃለህ ደግሞም እግ/ርን ፍራ በልልኝ

  • @Hokryrious
    @Hokryrious หลายเดือนก่อน

    Tebarek wedme....Endew Egziabher yrdan kechfn guzo yawtan endew

  • @ygms1300
    @ygms1300 หลายเดือนก่อน +1

    All of you please read the Bible only for your life 🧬🧬🧬🎉🎉🎉❤❤❤

  • @WetatuNenyi
    @WetatuNenyi หลายเดือนก่อน

    መሎ ተባረክ በዝህ ማብራርያ በያንሲ ብያንሲ አንድን ህወይት ወደ ኢ/ግሐር መንግስት ትጨመራለች ብዬ አምናለው እኔ እራሰ በአንተ ማብራርሀ ሙሉ confidence አግንቻለሁ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @feyisaasham4687
    @feyisaasham4687 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሎስ ተባረክ
    እንደዚህ አይነት ተምህርቶች በእግዚአብሔር ቃል ማፍረስ ተገቢ ነው፤
    ማርያም የአምላክ እናት አምላክ የወለደች ሊባል ይችላል????? እስዚ እዚህ አሳብ ላይ.....

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt หลายเดือนก่อน +1

    መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥
    23 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥ 1Cor.1:22-23

  • @MekonnenBekru
    @MekonnenBekru 24 วันที่ผ่านมา

    ሜላ ተባረክ

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 หลายเดือนก่อน

    ለዮሴፍ ከዘራ ስግደት ተሰግዶለታል😂😂 ፀጋ ይብዛልህ ሜላ ተባረክ❤❤

  • @አይደለም
    @አይደለም หลายเดือนก่อน

    ተባረክ መላ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @truwerkledya2112
    @truwerkledya2112 หลายเดือนก่อน

    ተባርክ ሜላ

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ በርታ ሜሎስ ❤❤❤❤❤

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 หลายเดือนก่อน

    ሜሎሰ ጌታ ኢየሱሰ ዘመንን ይባርክ❤❤❤❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 หลายเดือนก่อน +1

    The only way to heaven is Jesus Christ 🙏🙏🙏

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c หลายเดือนก่อน +12

    በቃ ሰው መጽሀፍ ቅዱስ አያነብም የነሱን ተረት ቁጭ ብሎ ይስማል በየሱስ ስም የተገለበጠ ይሁን

  • @HABTEMARIAMAMANUEL
    @HABTEMARIAMAMANUEL หลายเดือนก่อน

    ተባረክ፡ይብዛልህ፡ሜላ

  • @pente717
    @pente717 หลายเดือนก่อน

    ሰዉ ሁሉ ሐጥያቱ በደሉ መተላለፉ እርግማኑን በመስቀል ላይ ስለሰቀለዉ በስጋዉ ሰዉነት አስወግዶ ወልድ ከአብ ጋር ስላስታረቀን ይሕንን ድነት በጥምቀት ሞተን በመነሳት በግዚአብሔር ጥበብ እድንድን ዮሐንስን በበረሐ አሳድጎ ያዲስ ኪዳን የንሰሐ ጥምቀት ጽድቅን መፈጸም እንዳለብን ጌታ ምሳሌ ሆኖናል።

  • @HasanAllaw
    @HasanAllaw หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ 🥰🥰

  • @tadw
    @tadw หลายเดือนก่อน +5

    ተወዳጁ ወንድማችን ሜሎስ, የእነርሱን ምንፍቅና ማፍረስ ማለት ውቅያኖስን በጭልፋ እንደ መጨለፍ ነው ቢሆንም ግን መጨለፍን ቀጥል!

  • @FitsumTeferi-p9v
    @FitsumTeferi-p9v หลายเดือนก่อน

    Tabarek

  • @AleniAdamu
    @AleniAdamu หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይርዳህ ወንድም ሄኖክ መፅሃፉን ገልብጠህ ነው እንዴ ምታነው

  • @Tsegterefe
    @Tsegterefe หลายเดือนก่อน

    ሜላ ጌታ ይበርክህ

  • @yade716
    @yade716 หลายเดือนก่อน +5

    ሜሎስ፣ አሁን እሳቸው የሚባል ሰው ነው? ድምጹና አነጋገሩ ራሱ ሔዋንን ያሳታትን የቀደመውን እባብ ይመስለኛል። በአደባባይ የመስቀሉን ቃል ያጣመመ፣ ብዙዎቹን ያሳተ፣ የክርስቶስ ጠላት።

  • @YirgaBelay
    @YirgaBelay หลายเดือนก่อน +1

    ሜሎስ ተባረክ

  • @NetsanetRade
    @NetsanetRade หลายเดือนก่อน

    ሜላችን ተባርክ

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @haymiayelgn3302
    @haymiayelgn3302 หลายเดือนก่อน

    ሜሊየ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @siterserkalem6354
    @siterserkalem6354 หลายเดือนก่อน

    Malos tebareki

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 หลายเดือนก่อน +1

    GOD bless you and your family bro 🙏

  • @cheruzemede6912
    @cheruzemede6912 หลายเดือนก่อน

    dn kelhiwot yesemalen kibirun yichemirilin

  • @ephremgelagayniguse5362
    @ephremgelagayniguse5362 หลายเดือนก่อน

    Melaye tebarek geta be ewketna betbeb kezi belay yasadgh

  • @Beki-k7u
    @Beki-k7u หลายเดือนก่อน +1

    Thanks!

    • @melos8013
      @melos8013  หลายเดือนก่อน

      Thank you Brother

  • @elsabethteklearegay3517
    @elsabethteklearegay3517 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ሜሎስዬ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 หลายเดือนก่อน +1

    ከአንዳንድ ቤተሰብ የሚወረስ እምነቶች ከባድ መናፉቅ ያረጋል ባለማወቅ እድሜ ልክ ችቦ አበራን፣ሰው ለሳለው ስእል ሰገድን፣አጥር ስንስም ከረምን፣ክርስቶስን ትተን ሌሎችን ስናከብር ስናነግስ ኖርን😢 ግን እድሜ ተሰጥቶናል ዳግም ለመወለድ አልረፈደም ሀይማኖት ክርስቶስ ብቻ ነው ወንጌል ተሰጥቶናል ጨውና ኮረሪማ አይፈልግ ክርስቶስ ሳንቲ
    ም ከኛ አይፈልግም ነገር ግን እሱን ብቻ አምነን እንድንድን ብዙ ብሏል ቃሉን ቁጭ ብለን እንመርምር ቀበሮዎቹን አትስሙ ቃሉ ምንም ቅኔ ወይ መርቅ የለውም ግልፅ ነው ሀሁ ወይ A b c ከተማርን መፅሀፉ ቅዱስ የተቀረውን በራሱ ያስተምረናል ቄስ እዚጋ ምንም አያገባውም ከቻለ ለራሱ ያንብበው ያስተምር ነገ በሰማይ እንዳይጠየቅ

  • @AmareAbera-u2v
    @AmareAbera-u2v หลายเดือนก่อน

    ሜሎስ የጌታ ፀጋ ይብዛል

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b หลายเดือนก่อน +5

    ሜሎዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤

  • @mintewabtilahun585
    @mintewabtilahun585 หลายเดือนก่อน

    God bless you brother

  • @BetelhemAkalu
    @BetelhemAkalu หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @SaraAl-i6n
    @SaraAl-i6n หลายเดือนก่อน

    mela egna penxewoch yewngel amagnoch endet endmnwedk🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @EskinderAfendi
    @EskinderAfendi หลายเดือนก่อน +1

    ሜሊ አብዝቶ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @Meronmul
    @Meronmul หลายเดือนก่อน

    ለበትሩ ሰገደ፡- ለበትሩ መስገድ የያዕቆብን ትህትና እና ሙሉ በሙሉ በእግዚአብሔር ላይ መደገፉን ያሳያል፣ በእርጅናውም ጊዜ። በትሩ የሕዝብ ፓትርያርክ ሆኖ የነበረውን ሥልጣኑንና መመሪያውን የሚያመለክት ሲሆን ነገር ግን ከድካሙ የተነሣ የሚፈልገውን ድጋፍም ያሳያል።

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 หลายเดือนก่อน

    Bless you melos

  • @senaithabtewold561
    @senaithabtewold561 หลายเดือนก่อน +1

    ሜላ ብሩክ ነህ❤❤❤

  • @Worknshmochegijamo
    @Worknshmochegijamo หลายเดือนก่อน

    በረቱ ወንድሞቻችን

  • @habtamum123
    @habtamum123 หลายเดือนก่อน

    መጽሐፈ ቅዱሰ ብቻ
    ጥሩ ነው በርቱ አስተማሪዎች

  • @EtopiaTegist-eu6xo
    @EtopiaTegist-eu6xo หลายเดือนก่อน

    Tebark❤❤❤❤❤❤

  • @Serkiaddis123
    @Serkiaddis123 หลายเดือนก่อน

    10q melos keep blessed

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal หลายเดือนก่อน

    ለእኛም ለአማኞችም ትልቅ ትምህርት ነው‼

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek wendme melos ❤❤❤❤❤❤❤

  • @pente717
    @pente717 หลายเดือนก่อน

    በፈጣሪ ፈንታ ፍጡርን ስላመለኩ ለማይረባ አይምሮ አሳልፎ ሰጣቸዉ።

  • @Tomejkara
    @Tomejkara หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ነገር ይሄ መስቀል የሚባለዉ በአል የሚገኘዉ በኢቶጵያ ዉስጥ ብቻ ነዉ አለም አያዉቀዉም

  • @TigiBetw
    @TigiBetw หลายเดือนก่อน

    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @Nati-z4t
    @Nati-z4t หลายเดือนก่อน

    Wendme festimo alawekinet yitaybhael wengel bemegeltse enji be haseb kirker yemitawek aydelm

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @pente717
    @pente717 หลายเดือนก่อน

    ዉድ አድማጮች ዋናዉ የመስቀሉ ቃል ሚስጥር እብራዊያን 11,28 ላይ ደም መርጨትን አደረገ የሚለዉ ቃል ነዉ አካሉም የክርስቶስ ደም ነዉ። ብዙ ሐይማኖተኞች እዉቀትን የሰጠን ሴጣን ነዉ ለሔዋን ነግሮ እና ባለዉለታችን ነዉ ብለዉ ሓያላን መንግስታት አደተከተሉቱ እ ን ዲ ሁ ደግሞ እጹ ወይም መስቀሉ አዳኛችን ነዉ በማለት የኢየሱስን ደቀመዛሙርት 12ቱንም በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለ ያዲስ ከዳን መንፈስ ዛሬም ለእንጨቱ መሥገድ ይገቀባል ይለናል። ሔኖክ ይብራለት ዉስጡ ያለዉ ያ መንፈስ የተወጋ ይሁን።

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 หลายเดือนก่อน +1

    መምራኑም ሕዝቡም አከሌ ይሄን ካረገ አከሊት እንዴት አታረገም የሚሉት በመሰለኝ የሚያስተምሩት ግምታዊ የግል ፍላጎት ሲያወሩ ምንም አይፈኑም 😢😢😢 ይሄ ዲያቆን ደግሞ ወጣት ነው ግን ቃሉን ከሚያጣምምኑት አንዱ ነው ሲያሳዝን የምር😢 ሜላ የጌታ ጸጋ ይብዛልክ❤👏

  • @desta9900
    @desta9900 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏🙏

  • @Abel-p9z
    @Abel-p9z หลายเดือนก่อน

    Yarekeke kihidet

  • @fikreya
    @fikreya หลายเดือนก่อน +1

    Mela tsega yebzaleh

  • @yonasagiza2021
    @yonasagiza2021 หลายเดือนก่อน +8

    ኦርቶዶክስ እየባሰባት ነው እንዴ ተረቱ?

    • @mesk_erem
      @mesk_erem หลายเดือนก่อน

      አዎ በኢየሱስ ስም ቃሉም እንደሚለው “ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥”
      - ሮሜ 1፥22

  • @ygms1300
    @ygms1300 หลายเดือนก่อน +1

    No 👎👎👎 more Antichrist!!!!!!!

  • @TameKassahun
    @TameKassahun หลายเดือนก่อน

    ዳቆን ሄኖክ እግዚአብሔርን መፍራት የለም?

  • @altasebfantahun6033
    @altasebfantahun6033 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሎስ በጠጣመም እወድካው ገግነን እያወክ የምስት ይመስለኛል ደገግመማ እኔ ነኝ አኔ ነኝ ትክክል የህጻን ጨዋታ ትተክ ለመምነን ቁጭ ብለክ ከራሱ ዲያቆን ሄኖክ ጋር ዴይቤት አታደርግም

  • @WetatuNenyi
    @WetatuNenyi หลายเดือนก่อน

    ይሄንን ሰምተው የማይረዳ ሰው ካለ ልእሁነት ሳይሆን የቆመው ለሀይማኖት

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 หลายเดือนก่อน

    እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን
    ሜሎስ ጌታ መንፈስቅዱስ ዕውቀት ይጨምርልክ
    ለመምህር እንቶ ፈንቶ 🤮🤮
    ዐይነልቦናው ያብራለት ብዙ ትውልድ ለሰይጣን መንግስት እየነዳቸው ነው

  • @pente717
    @pente717 หลายเดือนก่อน

    ለእነዮሴፍ ከዘራ ሰግደዉ ቢሖን ኖሮ የክርስቶስ ደም ስላልፈሰሰ በቁጣዉ ያጠፋቸዉ ነበር።

  • @TgBeyene-yu6im
    @TgBeyene-yu6im หลายเดือนก่อน +1

    ኦሮቶዶክሶች ጌታ ይመልስለችሁ በእውነት😢 ሜልዬ በርታ ፀጋ ይብዘልክ!!!❤

  • @bezawitberhanu5448
    @bezawitberhanu5448 หลายเดือนก่อน

    ለካ ሄኖክ የእግዚአብሔርን ቃል አያውቅም ድሮ ይሄን ጥያቄ አንድ ሰው ጠየቀኝና የመስቀሉ ቃል ማለት ኢየሱስ በመስቀል ስለ ሠራው የመዳን ስራ ነው ስለው ወሬያችንን አቋረጠው እና እንዴት እንደሚያስቡ የገባኝ አሁን ነው አዘንኩ ምናለ ዝም ብለው የተሠቀለውን ክርስቶስን ቢሠብኩ

  • @SatHotu
    @SatHotu หลายเดือนก่อน +2

    Wey ortodex

  • @WubitGKidan-h6i
    @WubitGKidan-h6i หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂

  • @SaraAl-i6n
    @SaraAl-i6n หลายเดือนก่อน

    sebskrab adrgut wengel amagnochin abrtatu

  • @ygms1300
    @ygms1300 หลายเดือนก่อน +1

    No 👎👎👎 more Antibible!!!!!!!