የልሳን ዓይነቶች | መልእክት ለኦርቶዶክስ እና ለፔንቴኮስታል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ต.ค. 2024
  • ልሳን ምንድነው ? ስንት ዓይነት ልሳንስ አለ ? በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስለ ልሳን ያለው ግንዛቤ ? በፔንቴኮስታል ያለው የልሳን አጠቃቀመ ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር እንዴታ
    “በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2

ความคิดเห็น • 79

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 4 วันที่ผ่านมา +9

    ሜላ ተባረክ ... የዓመታት confusion ፈታህልኝ

    • @KitawTsegaye
      @KitawTsegaye 4 วันที่ผ่านมา

      ሁሌም ኮንፊውዝድ ሆነህ ትቀራለህ እሱም እራሱ ኮንፊውዝድ ስለሆነ

    • @ShalomShalom-d4e
      @ShalomShalom-d4e 3 วันที่ผ่านมา

      ተዉዉዉዉዉዉ አይባልም ከእግዛቢሔር አትጣላ በማታዉቀዉ ነገር​@@KitawTsegaye

    • @isaiahisrael6858
      @isaiahisrael6858 3 วันที่ผ่านมา

      Er

    • @tigistudinku6986
      @tigistudinku6986 2 วันที่ผ่านมา

      “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
      - ዮሐንስ 14፥6

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 4 วันที่ผ่านมา +5

    ሜላ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ!!❤

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 4 วันที่ผ่านมา +2

    በእኛ በወንጌል አማኞች አንዳንድ ጉባኤዎች ለይ የአገሬ ቅዳሜ ገበያ ነው የሚመስለው 😢ያለ አግባብ ልሳንን ሲናገሩ ጌታ ማስተዋል ያብዛልን ሜላ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ።❤👏

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 วันที่ผ่านมา

    God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 4 วันที่ผ่านมา +2

    ወንጌል እንደሚለው አስተርጓሚው መኖር አለበት። ተርጓሚ ሳይኖር በጩኸት ቢናገሩት ጉባኤ ከማወክ ውጪ ምንም የሚያንፀው መልዕክት የለም ለሰሚው እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል እንመልከተው እንጂ ግለሰቦች የራሳቸው አመለካከት አላቸው ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ።

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 วันที่ผ่านมา

    Amen hallelujah

  • @singerAmanuelArgachew
    @singerAmanuelArgachew วันที่ผ่านมา

    ተባሬክ ወንድመ

  • @hailuelias993
    @hailuelias993 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድም ሜሎስ በጣም አስታራቂ መልእክት ነው። በጌታ ፀጋ በርታልን

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ሜላ ለሁለታችንም ጠቃሚ የሆነ መልክት ነው መፃፋን እንከተል ተባረክ❤❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 4 วันที่ผ่านมา +2

    ኦ ሜላ በብዙ ተባረክ

  • @joeking2028
    @joeking2028 3 วันที่ผ่านมา +1

    GOD bless you and your family brother thank you

  • @emawayshekassahun7346
    @emawayshekassahun7346 2 วันที่ผ่านมา

    ሜሊ ተባረክ ድንቅ አድርገህ ገልፀህዋል!!!

  • @kalkidanamaregobena693
    @kalkidanamaregobena693 2 วันที่ผ่านมา

    Amazing explanation
    God bless you brother

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሜላ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @MewaelAlem0
    @MewaelAlem0 4 วันที่ผ่านมา +2

    ❤ተባረክ ሜላ

  • @Wanaw-i7y
    @Wanaw-i7y 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @AddisHiye
    @AddisHiye 3 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ሜሎዬ ብስል የሆኑ ነገሮችን ትዳስሳለህ ጥሩ ማብራርያነው አመሰግናለሁ

  • @ZawdiTegu
    @ZawdiTegu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetgashaw5606
    @genetgashaw5606 3 วันที่ผ่านมา

    God bless you🙏🏼🙌🙌💯

  • @Beki-k7u
    @Beki-k7u 4 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks!

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 3 วันที่ผ่านมา

  • @sagnidereje2358
    @sagnidereje2358 3 วันที่ผ่านมา

    መላ ተባረክ 🥰🫡

  • @loloKokom-b8s
    @loloKokom-b8s 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ተባረክ❤❤❤

  • @አይደለም
    @አይደለም 4 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ መላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AksheZed
    @AksheZed 3 วันที่ผ่านมา

    God bless you 🙏 ❤️

  • @elfinashbirhanu7790
    @elfinashbirhanu7790 3 วันที่ผ่านมา

    Tebarek wandeme melos 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kefe328
    @kefe328 3 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

    • @ashertilahun1306
      @ashertilahun1306 วันที่ผ่านมา

      ሚሊ ስለሰጠኸው ማብራሪያ ና ዕርማት እናመሰግናለን። ለእግዚአብሔር የሚነገረው ልሳን ለፀሎት ዓላማ ራስን ለማነፅ ሚስጢርን ለእግዚአብሔር ለመናገር እና በመልካም ለማመስገን መሆኑ ተፅፎአል። የቆሮንቶስ ቤተክርስቲያን ሰው በሚሰማው ቋንቋ አምስት ቃል እንኳ በትምህርት በመገለጥ ወይም በትንቢት መልዕክት የማስተላለፍ ዕድል እንኳን አልነበራቸውም ። ለእ/ር በሚነገረው ልሳን ላይ የነበራቸው አጠቃቀም ልክ ስላልነበረ ታርመዋል። ጳውሎስ አብዝቼ በልሳን እናገራለሁ ብሎአል። እስካልተተረጎመ ድረስ ሰላምታ የምንለዋወጥበት የምንሰብክበት ና የምናስተምርበት አይደለም። በጉባኤ በዚህ መልኩ መጠቀም የለብንም (ሁሉ ነገር ልሳን አይሁን) ለዝማሬም ለትምህርትም ለትንቢትም ጊዜ ስጡ እያላቸው ነው። ጉባኤ ለእግዚአብሔር በሚነገር ዓላማ በአንድነት ቢፀልይ ችግር የለውም። "በልሳን ከመናገር አትከልከሉ ብሏልና"

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    TRUE

  • @beamlakasteway
    @beamlakasteway 4 วันที่ผ่านมา

    Tebarek🙏 betam mizanawi tmhrt nw.

  • @mahlet5
    @mahlet5 4 วันที่ผ่านมา

    thank u melaye..

  • @Jedidiahtamene7374
    @Jedidiahtamene7374 3 วันที่ผ่านมา

    “ስለዚህ በልሳን የሚናገር እንዲተረጉም ይጸልይ።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥13

  • @natenaeltinfu2440
    @natenaeltinfu2440 4 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ሜሎስ

  • @tsigeg69
    @tsigeg69 3 วันที่ผ่านมา

    GOD Bless you❤❤❤❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliastesfaye2676
    @eliastesfaye2676 3 วันที่ผ่านมา

    you nailed it ሜላ ትክክለኛ ትምህርት ነው ያስተማርከው እኔም ያንተን ሐሳብ እጋራለሁ።

  • @Deaconabraraw
    @Deaconabraraw 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሜሎስ ግን ለእኔ ምርጥ ኦርቶዶክሳዊ ነው በመረጃ ነው እሚያስረዳ❤

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 3 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ሜሎስ ! አስተማሪ የሆነ መልእክት ነው ያስተላለፍከው: ካልከው ጋር እስማማለሁ ! እኔ በበኩሌ ተምሬበታለሁ

  • @sabetto9653
    @sabetto9653 4 วันที่ผ่านมา

    u are blessed mela, that's clear true message

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 4 วันที่ผ่านมา

    Tebrk,,mela❤

  • @Wine-y4q
    @Wine-y4q 4 วันที่ผ่านมา

    ሜሎስ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዳይመንድአዲስ
    @ዳይመንድአዲስ 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ነው የነሳከው ሁልግዜ መፅሀፍ ቅዱስ ሳነብና በየጉባኤው ላይ የማየው ነገር ሁልግዜ ኮንፍዩዝድ ያደርገኛል ካልተተረጎመ ማንን ያንፃል የሁልግዜ ጥያቄዬ ነበር ።

  • @RUHAM-no6ho
    @RUHAM-no6ho 4 วันที่ผ่านมา +1

    god bless u........we also need explanation about 1Cro 11

  • @HasanAllaw
    @HasanAllaw 4 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ ሜሎስ በተላይ ለ ኦርቶዶክስ በቃ መልስ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @yonathnemekonen1926
    @yonathnemekonen1926 4 วันที่ผ่านมา

    ሜላ ወንድማችን 1ቆሮ 14:_21ያለዉን ሀሳብ ከኢሳ28;- ላይ አነፃፅረህ ብታሳይን ደስ ይለኛል ተባረክልን

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 4 วันที่ผ่านมา

    ትክክል... የሁሉ ሚዛን ቃሉ ነው

  • @danbr4631
    @danbr4631 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሜሎሳ: good job! ኣንድ ነገር ግን ኣለ ማብራርያ የሚያስፈልገው: በማህበር የሚተረጉም ከሌለ ዝም ይበል ካለ በሁዋላ: " ለራሱ እና ለ እግዚአብሔር ይናገር" ሲል, የት ነው: እዛው በማህበር ለብቻህ ተናገር እያለ ነውን? ወይስ ብቻህን ስትሆን?

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 4 วันที่ผ่านมา

    מלוס אח יקר תבורך מפי האדון אמן👏🏻👏🏻👏🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻❤❤❤❤

  • @mesifnedebella1693
    @mesifnedebella1693 3 วันที่ผ่านมา

    የማርቆስ ወንጌል 16:17፤ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥
    "በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ" የሚለውን በመውሰድ ያመነ ሁሉ መናገር አለበት የሚሉትን ያስኬዳል ወይ?

  • @rutht9104
    @rutht9104 3 วันที่ผ่านมา

    ሜሎስ በብዛት ከምትለው ጋር ብስማማ በጴንጤ ዳግም ከተወለደ ልሳን መናገር አለበት የሚል አስተምሮ ሰምቼ አላውቅም። በዚህ ሃይማንት ስር ሆነው የመሰላቸውን የሚናገሩትን ሰምተህ ካልሆነ በቀር በልሳን የማይናገሩ አስተማሪዎች እንኳን አሉ ይሄ ስጦታ እንደሆነ እንጂ የምናምነው ባልከው መንገድ አይደለም።

    • @melos8013
      @melos8013  3 วันที่ผ่านมา

      Pentecostal Theology በልሳን ዙሪያ ያላቸውን አቋም ብታነቢ ያልኩትን ትረጂኛለሽ።

  • @DanielYemane-h6z
    @DanielYemane-h6z วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥርት ያለ ኣገላለጽ በጴንጠቆስታል ቸርች ከስነስርኣት ውጭ ኡነዋል ቶርጓሚ በሌለበት በዘፈቀደ ሆነዋል በኦርቶዶክስ እና ሌሎች ሃይማኖቶች ግን ኣይታሰብም

  • @firaoltegenu6812
    @firaoltegenu6812 4 วันที่ผ่านมา

    can you also explain about Women's role in front of Congress (cro 14;35) in your next video,
    please?

  • @nathanael8864
    @nathanael8864 4 วันที่ผ่านมา

    thanks, brother. But i have been struggling finding early historical references to speaking in tongues. Do you have any books or early writings? Would you please from now on put them in comment section, so we are able to cross reference books.

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 4 วันที่ผ่านมา +1

    እና ሜሎስ ወንድማችን ማን ይንገር የነበረ ብለሃልና በነካ እጅህ ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍለዘመን የነበሩ ከሃዋርያት ቀጥለው የመጡ ክርስትያኖች ስለልሳን የነበራቸው ኣረዳድ እስኪ ንገረን።

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk 3 วันที่ผ่านมา

    Ante sra ft wishetam lisanh yizga kortodox lay wrde

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 4 วันที่ผ่านมา

    ሜላ የቄሱን ሊንክ ወይም ትክከለኛ ስሙን ብትልክልኝ??

  • @Age_bqa
    @Age_bqa 3 วันที่ผ่านมา

    ante ye rashn emnet tmhrt atastemrm, ye sew reaction nw miseraw,
    mn aynet sra nw miseraw sijemer ewket yelehm.
    raskn bitadamt tru nw
    just my comment .
    ye elh sra nw mitsera.

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሉ እንዲማሩ ሁሉ እንዲመከሩ ሁላችሁ በእያንዳንዳችሁ ትንቢት ልትናገሩ ትችላለህ 1ኛ ቆሮ፣21
    እልፍ ቃላት ልሣን ከመናገር አንድ ቃላት ትንቢት መናገር እንደሚበልጥ እዚሁ 1ኛቆሮ ላይ ይናገራል

  • @Abigale-ux3qq
    @Abigale-ux3qq วันที่ผ่านมา

    እኔ commedian ነው የምትመስለኝ ለምንድነው የደነገጥክ ወይም ከፊትህ የሚያሰፈራራህ ባለ ቀንዱ
    ከፌትህ አለ ወይስ በውሰጥህ አለ ወይ😂

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሜላዬ የእኛ አገሯ ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ አይደለችም።

    • @yhdmdslfsz5021
      @yhdmdslfsz5021 4 วันที่ผ่านมา

      ግምብራስ 🎉😂 እናንተ እክርዳዶች ናቹ ኦርቶዶክስ

  • @DeguAlemu
    @DeguAlemu 3 วันที่ผ่านมา

    Anshewedim😂😂😂😂

  • @DeguAlemu
    @DeguAlemu 3 วันที่ผ่านมา

    Ye fhente bogoma.mesaf66 Emnet, stega, Kirtos amalaje kibre leEgizybher bicha. hulum kentu😂😂😂😂😂😂

  • @yaredalemu5081
    @yaredalemu5081 3 วันที่ผ่านมา +1

    የመናፍቅ ልሳን ከሲኦል መገናኛችን ነው ይላል የመናፍቅ መንፈስ ተይዞ ሲለፈልፍ። ስለዚህ አጅሬ የሚጠቀምባችሁ ለሌላ ነው። ይህም ማለት
    ኡኡ ብሎ የሚወጣ የመናፍቅ መንፈስ ነው የያዘህ፣ የማርያምን ልጅ አይደለም የማስመልካቸው እኔ በየሱስ ስም የገባሁ ሰይጣን ነኝ የሚል መንፈስ እንጂ ፣መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጋር አልሄድክም፣ መጀመሪያ የንቀት መንፈስ ገባብህ ከዚያ መናፍቅ ሲወሰውስህ ቆየ፣ ከዚያም በመዝሙር የመናፍቅ መንፈስ ገባብህ( ተይዞ ሲጠየቅ እኔ በፀሎት ገባሁ እኔ በመዝሙር ገባሁ እኔ በስብከት ገባሁ እያለ ይናዘዛል) ከዚያም ብዙ ግዜ ፍላጎቱን ለማስፈፀም የሚጠቀመውን የውሸት ህልም አሳየህ ፣ለማሳት ብርሀናዊ መላአክ እስከሚመስል እራሱን ይለውጣል ተብሎ እንደተፃፈ። ይህ የብዙዎች ታሪክ ነው ጥቂት ነው ከቤተሰብ የወረሰው።
    ሲጀመር ለቅዱሳኑን ቃል ኪዳን የገባላቸው ጌታችን ነው በቅዱሱ ስም ቀዝቃዛ ውሀ የሰጠ የቅዱሱን ዋጋ ያገኛል ብሎ፣ ሲቀጥል ዋናው የቤ/ክ አገልግሎት ቅዳሴው እና ስጋወደሙ በመድሀኒአለም ስም እንደሚዘጋጅ የታወቀ ነው። ተሳክቶለታል
    th-cam.com/users/shortsYZw7pM3i6jw?si=NmmbUD46ub_GFALj የኛ ቅዱሶች የትኛው መንፈስ እንደሚመራችሁ ከፍተህ እየው ።ፖስተሮቹ ወንዶች ሚስታቸውን ትተው አብረው ተኝተው ሚስቶች ሲደርሱባቸው።
    th-cam.com/video/q8cLtG-OYhs/w-d-xo.html&si=-WBQyco7FM0HoD_l ከፍታችሁ እዩት፣ ከቤተሰቦቻቸው ፕሮቴስታንትን ለወረሱ ባለማወቃቸው የሚድኑበት መንገድ አለ ከኦርቶዶክስ ወደ ፕሮቴስታንት ለገቡት ግን ሲኦል እንደሚበላቸው ንገር ብሎ ከሄዱ ሳይድኑ የማይመለሱበት ሰዋሪው በርሜል ቅ/ጊዮረሰጊስ ደጋግሞ ነገረኝ የሚለው ከካቶሊክ ወደ ኦርቶዶክሶ የተመለሰው ወጣት ነው።

    • @tigistudinku6986
      @tigistudinku6986 2 วันที่ผ่านมา

      “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
      - ዮሐንስ 14፥6

  • @habtamutesfaye-gg8gs
    @habtamutesfaye-gg8gs 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @AddisHiye
    @AddisHiye 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @danieladamu3975
    @danieladamu3975 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤