ቦርጭ አልጠፋም ላላችሁ?? 6 ቦርጭን በፍጥነት ለማጥፋት የሚረዱ ወሳኝ መንገዶች/ How to lose belly fat in 1 week

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • #ቦርጭንለማጥፋት
    #ቦርጭማጥፊያመንገዶች
    #ቦርጭአልጠፋምላላችሁ??
    የቦርጭ ማጥፊያ ተጨማሪ የጤና ትምርቶችን ለማግኘት ይህን ይንኩ: • የቦርጭ ማጥፊያ ጤና ትምርቶች
    እኔን ለማግኘት ከፈለጋችሁ-- / %e1%8c%a4%e1%8a%93%e1%...
    #ቦርጭ ማጥፊያ ስፖርት
    #ቦርጭን ለማጥፋት
    ቦርጭ ማጥፊያ መጠጦች
    ቦርጭን በ3 ቀን እልም የሚያደርግ የቦርጭ ማጥፊያ
    ቦርጭን ለማጥፋት የሚሰሩ ስፖርቶች
    ቦርጭን እንዴት ማጥፋት ይቻላል
    ቦርጭን ለማጥፋት የሚሰራ ስፖርት
    ቦርጭን ለማጥፋት የሚረዱ ምግቦች
    በአንድ ቀን ቦርጭን ለማጥፋት የዉሃ ጾም
    የጎን ቦርጭን ለማጥፋት
    ቦርጭን ለማጥፋት
    ቦርጭን ብቻ ለማጥፋት
    የቦርጭ ማጥፊያ ስፖርት
    የቦርጭ ማጥፊያ
    ቦርጭን በ3 ቀን እልም የሚያደርግ
    ኢንተርሚተንት ፆም
    intermittent fasting weight loss
    how to lose belly fat in 1 week

ความคิดเห็น • 610

  • @user-sc3ln6uh2s
    @user-sc3ln6uh2s ปีที่แล้ว +157

    በርታ !እንግሊዝ ባጨምር እላሁ ምክኒያቱም እንግሊዘኛጋ የተኮራረፍን ብዙዎችነን

    • @seblenahunsenay1966
      @seblenahunsenay1966 ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂😂

    • @helihelicho4727
      @helihelicho4727 ปีที่แล้ว +12

      😂😂😂😂😂እውነትሽን ነው ከኔ ጋር እራሱ ፀብ ነን

    • @user-xt8tj3cj8f
      @user-xt8tj3cj8f ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-cs1ek9pd7f
      @user-cs1ek9pd7f ปีที่แล้ว +2

      🥺😂🤒

    • @user-sf2kh7ug8k
      @user-sf2kh7ug8k ปีที่แล้ว +3

      እናስታርቃችሁ😅😅😁😁

  • @TenayenMedia
    @TenayenMedia  2 ปีที่แล้ว +8

    እኔን ለማግኘት በዋትስአፕ 0915718558 እና ተጨማሪ የቦርጭ ማጥፊያ ጤና ትምርቶችን ለማግኘት ይህን ተጠቀሙ:: th-cam.com/play/PLqoaM5ovZKNLI8mQYw76yLW1Yq_IvKU0w.html

    • @weyntiesheta4365
      @weyntiesheta4365 2 ปีที่แล้ว +2

      ሠላም ዶክተር እኔ በጣም ቀጭን ነኝ ሆዴግን ቦርጭ አለው ትንሽ ስበላም ሆዴ ትልቅ ይሆናል እስቲ መዳኒቱን ንገረኝ ሲበዛ ቀጫጫነውጨሰውነቴ ከሆዴ በስተቀር

    • @tdf9673
      @tdf9673 2 ปีที่แล้ว +1

      ፅፌልሃለው ዋትስ ጋ መልሰልኝ ና ኣንዴ በለኝ ለኔ ዶሞ💘🙏

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 2 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን ዶክተር

    • @fadinobad591
      @fadinobad591 2 ปีที่แล้ว +1

      Wude ende Ene techgireshal?

    • @weyntiesheta4365
      @weyntiesheta4365 2 ปีที่แล้ว

      @@fadinobad591 አወ ውዴ ከምር ሰውነት የለኝምኮ እሱ ከየት እንደመጣ አላቅምጅ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 ปีที่แล้ว +37

    ፕሮግራምህ የጤና ፈውስ የሚገኝበት ነው በርታ!!!!!

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 ปีที่แล้ว +3

      አመሰግናለሁ

    • @haregfasil2703
      @haregfasil2703 2 ปีที่แล้ว +2

      እረ መልስ ነው የምፈልገው ምንጩ ከሌላም ከሆነ የተሟላ መረጃ ስጠን ላይክ ምንያረጋል

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e 2 ปีที่แล้ว +6

      @@TenayenMedia አረ ወዲም እኔ ደግሞ ከወገቤ በላይ ነው ውፍረቴ ምንላዲርግ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 4 หลายเดือนก่อน

      ​@user-km9rd9የኔራሱ ፊቴሳይቀር😂vr9e

    • @user-fu1vv3sn9c
      @user-fu1vv3sn9c 4 หลายเดือนก่อน +1

      በርተ ግን በግሊዘኘ አተብዘብን አይገበንም 😂​@@TenayenMedia

  • @TenayenMedia
    @TenayenMedia  2 ปีที่แล้ว +5

    ስለ ሎሚ ውሃ የጤና ጥቅም ለማወቅ ይህን ይንኩ th-cam.com/video/nSnyNAeF8jw/w-d-xo.html

    • @Tube-yj6kc
      @Tube-yj6kc 2 ปีที่แล้ว

      ኢንሱሊን።ምንድነው

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም የምትመሰገን ልጅ ነህ እግዚያብሄር ይባርክህ ዛሬ ገና ነው ያየሁህ በጣም አመሰግናለሁ

  • @MetasebiyaWubeshet
    @MetasebiyaWubeshet 4 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን በጣም ግልፅ ነው🙏🙏🙏

  • @saraothman6343
    @saraothman6343 2 ปีที่แล้ว +7

    Beautifully said.
    My question is '' is beans carbo bad? LIKE lentils , chickpeas, soybeans +.

  • @rehmatube6803
    @rehmatube6803 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እናመሰግናለን

  • @maadeenadubai7641
    @maadeenadubai7641 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ወንደሜ ሲቀጥል ደግሞ ለምትጠየቀዉ ነገር ምላሺ መሥጠትክ ደሥ ይላል በርታልን ወንደማችን

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ መዲየ

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju 4 หลายเดือนก่อน

      ዉንዴሜ እኔ በጠዉፍረምነኝ ምን ልጠቀም፣እበክህ ኒገረኝ

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ በጣም እናመሠግናለን ብሮየ❤

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 ปีที่แล้ว +9

    የማይገባኝ ነገር ፕሮቲን ፋት ምናምን የሚባሉት ነገሮች ከምን ከምን እንደምናገኛቸው በዛው ብትገልፁት

    • @MetasebiyaWubeshet
      @MetasebiyaWubeshet 4 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ የገባኝን ልንገርሽ ለውፍረት የሚያጋልጡሽን እነዚን ምግቦችና መጠጦች ከሂወትሽ አስወግጂ ከልምዴ ነው 1ስንዴ ነክ ምግቦች እጠቃላይ 2ቅባት የበዛባቸው ምግቦችን 3ጣፋጭ ምግብና መጠጦች4አልኮል መጠጦች ከዛውጭ ጭንቀትን መቀነስ እነዚን ከተገበርሽ ቀላል ነው

  • @user-cs8wq3wy5r
    @user-cs8wq3wy5r ปีที่แล้ว +25

    ቦርጭ እና የእጅ ግንድ መቀነሻ መፍትሄ ካለህ ንገረኝ ሌላው ሰውነቴ እንድቀንስ አልፈልግም በተረፈ በርታ

  • @tigistmesfin73
    @tigistmesfin73 5 หลายเดือนก่อน +5

    ፕሮቲን ካርቦሀይድሬት ምግብ ምንድን ናቸው? ታይሮይድ ምንድነው? አፕልሳይደር እንዴት እንጠቀመው በአማርኛ አስረዳን

    • @zumerazuzu1717
      @zumerazuzu1717 3 หลายเดือนก่อน

      ታይሮይድ ማለት እቅርት ነዉ

  • @yonasabera983
    @yonasabera983 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነገር ነውየ ነገርከን

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 2 ปีที่แล้ว +9

    ዶክተር ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ በጣም ጥሩ ምክር ነው እኔ ሰውነቴ ሳይሆን ጠዋት ስነሳ ምንም አይነት ቦርጭ የለኝም ምግብ ከበላሁ በሀላ ግን ሆዴ በጣም ይወጣል ከጎን ሁሉ በተለይ እራት ከበላሁ ከዚህ በውሀላ ስኳር አቆማለሁ አናመሰግናለን።

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በተከታታይ ትምህርቶቸ እንደምትጠቀሚ አልጠራጠርም. በአድራሻየም እንገናኛለን.

    • @KidistKidist-ng5rp
      @KidistKidist-ng5rp ปีที่แล้ว

      እማ የኔ ቢጤ

    • @HywitAmerae
      @HywitAmerae 4 หลายเดือนก่อน

      አአአአአዎዎዎዎዎዎ

  • @user-ts4xe5rz2d
    @user-ts4xe5rz2d 2 ปีที่แล้ว +6

    Dr.This is out of this world, thank you for sharing!!!

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 2 ปีที่แล้ว +7

    Thank you very much !

  • @user-xu5bb4qv9x
    @user-xu5bb4qv9x 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለው ባለህበት ሁሉ ሰላምህ ይብዛ

  • @TitinaWaseneh
    @TitinaWaseneh 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሰብስክራይብ አድርግሀለው ዛሬ ነው ያየውህ ቦርጭ የለብኝም ግን ምግብ ስበላ ሆዴ ይወጣል የሆነ ምክር እፈልጋለው ዶክተርየ ❤❤❤❤❤❤

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dr.Thanks very much

  • @DjjdeuUeuee
    @DjjdeuUeuee 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጡሩ ምክር ነው ዶክተር በርታ የኔስ ወይ አለኝ አልል ወይ የለኝም አልል ስበላ ይለጠጣል ከምትኛየ ስነሳ እኮ ምንም የለ ብቻ ለማስተካከል እሞክራለሁ

  • @user-qq4xw5cn2p
    @user-qq4xw5cn2p 4 หลายเดือนก่อน +1

    አብዛኛው ለውፍረት መቀነስ ለቦርጭ ነው ለቀጭን ሰው ለውጥ ማየት ያለበትንም ብታካፍሉን ከይቅርታ ጋራ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abureyan1
    @Abureyan1 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኢድሙባረክ እንኮን በሠላም አደረሣችሁ❤❤

  • @user-bm5bw4hc7x
    @user-bm5bw4hc7x 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተርየ እናመሰግናለን ❤

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o 2 ปีที่แล้ว +1

    ማብራርያ ላይ ምንም አልገባኝ ግን ኮመንት ላይ የሰጠሃቸው አንብቤው ጥሩ መልስ አገኘሁ አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @user-wc5lh5yg6g
    @user-wc5lh5yg6g 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር በጣም ነው ምናመሰግነው

  • @yodetshiferaw210
    @yodetshiferaw210 23 วันที่ผ่านมา +1

    ኣመሰግናለው❤

  • @SeadaSe
    @SeadaSe 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርዬ ለደም አይነት ኦ መመገብ ያለብንንምግቦች ብሰራልን አመሠግናለሁ❤

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ዶክተር
    ሰውነቴ በጣም ሀሪፍ ነው ግን ትንሺ ቦርጭ እና ክንደ ትንሺ ወፈር ያለ ነው ሁለቱ ቦታ ላይ መቀነሰ እፈልጋለሁ ምን ላድርግ?

    • @user-cs8wq3wy5r
      @user-cs8wq3wy5r ปีที่แล้ว

      እኔ ራሱ አቋሜ በጣም አሪፍ ነበር ቦርጭ እና ግንዴ ወፈረብኝ😢

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n 26 วันที่ผ่านมา +1

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ዶክተር ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ እናመሰግናለን ❤

  • @yewbdarsigegn
    @yewbdarsigegn 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ እናመሠግናለን

  • @BeletuAgeze
    @BeletuAgeze หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እናመሠግናለን እንደት ላግኝህ በናትህ በጣም የጨነቀኝነገር አለ

  • @user-ey7fx5eh3u
    @user-ey7fx5eh3u ปีที่แล้ว +8

    ሠብስክራይብ አደረኩህ ምንችግር አለዉ ደግሞዎ ለመዳም ዋይፋ 😊

  • @geikyek1747
    @geikyek1747 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወድሜ በርታ ግን እግሊዘኛ እማንችል ብዞዎች ነን እና ሁሉን ባማርኛ ኣርግልን

  • @marta-pd3st
    @marta-pd3st 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሠግናለን

  • @hawwahawwahawwa5349
    @hawwahawwahawwa5349 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you dr❤❤

  • @soyafuad2497
    @soyafuad2497 2 ปีที่แล้ว +10

    ዶክተር እስኪ እጅ ላይ ትካሻ ላይ ያለ ዉፍረት ለመቀነስ ያለ እስፖርት ሹክ በለይ

  • @fatamaali508
    @fatamaali508 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዳክር በጣአም ጥሩ ትምህረት ነው የምታሰተምር በጣቃአላአይ እራሴላ ሰለ ገጠመኝ ነወ

  • @fatimasiokon3726
    @fatimasiokon3726 11 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሠግናለንበርታ።ወንድማችን

  • @user-ck6oj4eu9b
    @user-ck6oj4eu9b 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ዳክተር

  • @buzebekene5929
    @buzebekene5929 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much Dr

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  3 หลายเดือนก่อน

      Always welcome

  • @GhvFjc-px3uw
    @GhvFjc-px3uw ปีที่แล้ว +1

    ።ዶረ፦እናመሠግናለን።አላህእድሜናጤናይስጥህ።እኔበቀንአራተየይሆናልየምመገበው።ጨጓራአለብኝአድእጀራሶስትጊዜነውየማቀረባትሆደእስኪሞላመብላትአልችልምያመኛልሲረበኝምእድሁእረቦኝከበላሁያስመልሰኛል።ምንይሆን

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  ปีที่แล้ว +1

      ምርመራ አድርጊ የጨጓራ ቁስለትም ሊሆን ይችላል.

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ዶክተርየ እኔም ዛሬ ቤትህን ተቀላቅያለሁ እና እኔ ምግብ ስጠቀም ሆዴ ይነፋል በጣም ይገርማል ትንሽ ከበላሁ ይነፋኛል ስኳር ቀንሻለሁ እንቅስቃሴም ጀምሬያለሁ እስኪ እናያለን ገና አንድ ወሬ ነው ፈጣሪ ያግዘን

  • @enatss8354
    @enatss8354 2 ปีที่แล้ว +11

    እናመሰግናለን ዶዎክተር እኔ ጥዋት ማታ ገመድ ዝላይ እየዘለልኩ .በቀን አዴ እየበላሁ 6ኪሎ በሁለት ሳምንት ቀነስኩ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ ለሌሎች አስተማሪ ትሆኛለሽ ማለት ነው

    • @fetiyazeyne5314
      @fetiyazeyne5314 2 ปีที่แล้ว

      Atekakemeshn negaren ena beken sent nw mezayayew

    • @enatss8354
      @enatss8354 2 ปีที่แล้ว

      @@fetiyazeyne5314 የኔ ጤና ሚዲያን ተከታተይ ለኔ እሱነው የጠቀመኝ ውዴ

  • @jerryjerry710
    @jerryjerry710 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ትምህርት ነው ግን 6 ቁጥር ላይ ያለው አልገባኝም ምንድን ነው?

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 ปีที่แล้ว +3

      አመጋግብን በማስተካከል የኢንሱሊን ስራ በአግባቡ እንዲሰራ ማድረግ ነው. ኢንሱሊን ማለት በደም ውስጥ ያለን ጉሉኮስ የሚቆጣጠር ሆርሞን ነው:: የዚህ ሆርሞን ችግር ለስብ መጠራቀም ምክንያት ይሆናል::

    • @user-os8mj1fs5j
      @user-os8mj1fs5j 2 ปีที่แล้ว

      ​@@TenayenMedia medhanit new

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፊነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @zuzutube105
    @zuzutube105 ปีที่แล้ว +2

    Dr ስለ waist trainer ግንዛቤ ካለህ ንገረን

  • @nejuhubi2073
    @nejuhubi2073 2 ปีที่แล้ว +4

    ቦርጭ አስቸገረኝ ወረቢ ዱአ አርጉልኝ አቋሜ አስጠላ ምግብኮ አልበላም ብዙም

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ❤❤

  • @user-di5fl5xo7y
    @user-di5fl5xo7y ปีที่แล้ว +12

    ሆድን ብቻ የሚያጠፋ ነገር ካለ ንገረኝ ሌላው ሠውነቴ እዲቀንስ አልፈልግም

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  ปีที่แล้ว +1

      የሆድ ቦርጭ መቀነሻ ስፓርት አድርጊ.

    • @fatimaa615
      @fatimaa615 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @Fatima-ok1bm
      @Fatima-ok1bm ปีที่แล้ว

      እኔም

  • @sitymnayehu5439
    @sitymnayehu5439 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 👍🙏👍👍👍👍👍👍

  • @haregfasil2703
    @haregfasil2703 2 ปีที่แล้ว +2

    አፕል ሳይደር ቪኔገርን እንዴት እንጠቀም አላብራራህውም በውሀ በርዘን እእ ጠዋትና ማታ ከምግብ በፌት የሚሉትን ብታማክረኝ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተራ፣እናመስግናለን፣ፍቴ፣በጣም፣ከስቶብኝል፣ና፣በሆድ፣መተኝትን፣እንዴት፣ታያዋለክ፣ለብግር፣መፍቴ፣እፍልጋለዉ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 ปีที่แล้ว

      ለቡግር ይህን በደንብ እይው th-cam.com/video/PAm6mI2g25I/w-d-xo.html

  • @Yusufmedia17
    @Yusufmedia17 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ያልከዉ ትክክል ነዉ ነገር ግን መሆን የሚችለዉ ከስፖርት ብዋላ እንደተጨማሪ ነዉ

  • @usdfusdfyfyt9969
    @usdfusdfyfyt9969 7 หลายเดือนก่อน +1

    አምሰግናለሁ ውንድሜ 🙏❤️

  • @jeromtekeste3406
    @jeromtekeste3406 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamesegenalen

  • @fevenrussom4790
    @fevenrussom4790 2 ปีที่แล้ว +18

    ሰላምታ በመስቀደም ስራዎችህን ኣደንቅልሃለሁ በርታ. ማብራርያ እንድትሰጥበት የምጠይቅህ ለምሳሌ ፋት ፕሮቲን ስትል ከሚወክሉት ምግቦች ብተጠቅስ ኣመሰግናለሁ

  • @almaz8525
    @almaz8525 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛው ምድነው

  • @user-fh1hs1un9c
    @user-fh1hs1un9c 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም አተ እደምትለው በራሴ ሀሳብ አመጋገብ ጀምሬ ለስኳሬ ለውጥ አግኝቻለሁ ምግብ ትንሽ ተሎ ተሎ መመገብ የሚለውን አልደግፍም አስር ያላቸው ምግብ እራሀብ እዳይሰማን ያደርጋል

  • @vvvf9814
    @vvvf9814 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር እኔ አልጠፋ ብሎኛን ከኒና እዳለህ ንገረኝ እዳታልፈኝ

  • @user-yn6fd2ez9z
    @user-yn6fd2ez9z 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ተባረክ ግን እንግሊዝ ይለፈን ሙሉ አማርኛ አስረዳን

  • @HussenMisganaw
    @HussenMisganaw 19 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን ደክተርየ እና እኔ መጀመሪያ በጣም ቀጭን ነበርኩ 42 ኪሎ ነበርኩ ከዛም ጧት ስነሳ ምንም አልበላም ነበር ቁርሴን ከዛ ስራ እገባለሁ ከዛም ብሂላ አንድ ቀን በጧት ተነስቸ ስራ ገባሁ አዞረኝ ከዛ ሠውነቴ ሁላ ተቀጠቀጠ ገዛ ለሴትዮየ ነገርኮት ብይ አለችኝ ከዛ መብላት ጀመርኩ ባንድ አመት ውስጥ ብዙ ጨመርኩ አሁን ባለሁበት 60 ነኝ ቦርጭ ጀመረኝ ለመብላት እርግፍ አርጌ ስተው ማዞሬ ይነሳል ምን ይሻለኛል

  • @user-tn3yp4ur7m
    @user-tn3yp4ur7m 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደኩተርእናመሠግናለን

  • @abzabity177
    @abzabity177 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-yk9qu8wj3w
    @user-yk9qu8wj3w 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለማነው ግን የምታስተምነው ቤተሰብ ባማሪኛ ጀምረህ በጊሊዘኛ ነው የጨረስገው ከቻልህ አድስልን

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሃሳብህ ጥሩ ሆኖ ሳለ የቋንቋ አጠቃቀምህ ግን መስተካከል አለበት። የህኪምና ቋንቋ እዚህ ከመጠቀም ይልቅ ለተከታዮችህ በሚገባ አገላለጽና ግልጽ በሆነ ቋንቋ ባታቀርብ ጥሩ ነበረ።

  • @mekdesyefikirsewuababa7710
    @mekdesyefikirsewuababa7710 2 ปีที่แล้ว +2

    እሺወድማችን እናመሰግናለን

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 ปีที่แล้ว +3

    You are amzing wow keep it up!

  • @saadaatheobia8394
    @saadaatheobia8394 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እስኪ የፊትን ውፍረት እንደት ነው መቀነስ እምንችለው

    • @user-cs8wq3wy5r
      @user-cs8wq3wy5r ปีที่แล้ว

      እረ እኔ እንዴት መጨመር እችላለሁ😢 ፊት ሲከሳ በጣም ነው የሚያስጠላው😢

  • @SamsungJ-oe8fh
    @SamsungJ-oe8fh 2 ปีที่แล้ว +5

    እንሱሊ ምንደለዉ?

  • @rfduv1457
    @rfduv1457 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ❤♥️👏

  • @ayimewolloyawa23
    @ayimewolloyawa23 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ወንድምግን ምንም አልገባኝም ኘሊስ ሰልክህን ሰጠኝነ እንዴት መቀነስ እንዳለብኝ አሰረዳኝ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 ปีที่แล้ว +1

      በቅርብ በለቀቁሃቸው ቪዲዬዎች ላይ አለ በዋትስአፕ አናግሪኝ.

  • @helu.b2330
    @helu.b2330 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር እናመሰግናለን ግን እንደት ላግኝህ ጥያቄ ነበረኝ ከይቅርታ ጋ🙏🙏

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  ปีที่แล้ว

      በ 0915718558 watsup

    • @helu.b2330
      @helu.b2330 ปีที่แล้ว

      @@TenayenMedia
      🙏❤️❤️

  • @user-mw7ew8lq1h
    @user-mw7ew8lq1h 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 🎉

  • @Abdi6119
    @Abdi6119 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you 👍

  • @user-du4zc8dy9g
    @user-du4zc8dy9g 10 หลายเดือนก่อน +1

    ባማርኛ ቢሆን አሪፍ ነዉ

  • @meskeremneshaw4006
    @meskeremneshaw4006 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you brother

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ግን ለመቀነስ ።ሳስብ በጣም ይርበኛል ሠላጣ እበላለሁ እስፖርት ትቸ ነበር ስሠራ በጣም ያስገሳኛል

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 2 ปีที่แล้ว +1

    Doctor thanks

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @fatamaali508
    @fatamaali508 2 ปีที่แล้ว +3

    በረጨን ለማአጥፋት የማልጠቀመው የለኛም በጣአም ተቸግራለው

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 ปีที่แล้ว

      የቦርጭ ማጥፊያ ጤና ትምርቶች: th-cam.com/play/PLqoaM5ovZKNLI8mQYw76yLW1Yq_IvKU0w.html

  • @seniabreha1239
    @seniabreha1239 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks!

  • @yeromyeromina6410
    @yeromyeromina6410 10 หลายเดือนก่อน +1

    Simachawni tiksi ymigibochuni ayint?

  • @SaSa-xm9zy
    @SaSa-xm9zy 2 ปีที่แล้ว +2

    ጉበዝ በርታ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 4 หลายเดือนก่อน

    Enamsegn alen ❤❤❤🙏

  • @SamirYeene-qq6ix
    @SamirYeene-qq6ix ปีที่แล้ว +6

    እኔ ረጀም ጌዜ እራት አልበላም ግን ለውጥ የለውም

    • @selamyehawasawkonjo729
      @selamyehawasawkonjo729 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኧር ብልት አድርገሽ ብይ ግን ጠዋት ና ማታ ሙቅ ውሃ ተጠቀም ላብ ያለ ውሃ

  • @user-jj9yi1uk9x
    @user-jj9yi1uk9x 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔኳ መጥፊያየ ስኳር ነው ወላሂ
    እንደት አድርጌ ልታው

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እባክህ ስልክህ እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @fastaa677
    @fastaa677 2 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ነው

  • @rahmamohmed590
    @rahmamohmed590 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን Dr

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว +1

    እሺ ዶክተር እናመሰግናለን፡ብዙ መቀመጥ ቦርጭ፡ያመጣል እንዴ? እኔ፡በፊት፡የለብኝም፡ነበር፡

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  ปีที่แล้ว +2

      አዎ, እንቅስቃሴ ከሌለ ስብ ይጠራቀማል ሳሪየ

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ትምህርት ነው ግን ዘርዝር አድርገህ አላሰቀምጥክም ለምሳሌ ምግቦችን ብትዘርዝር ትይሮይድ ችግር ላልብን ምን አይነት ምግብ ልላስ ምንአድርግ እንዳለብን አልገልፅክም 👍

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  ปีที่แล้ว

      እሽ ቲጅየ አመሰግናለሁ

  • @TsgardaMenker
    @TsgardaMenker 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርየ እናመሠግናለን በርታልን !
    እይውልህ እኔ ፔሬድ ካየው 7 ወር አልፎኛል ከወድ ጋ ግንኙነት የለኝም ያለውት አረብ አገር ነው እና ሆዴን ያመኛል አትለፈኝ መልሥልኝ ምን ይሻለኛል የምን ችግር ነው?????!

    • @user-qu5eu7zn8p
      @user-qu5eu7zn8p 3 หลายเดือนก่อน

      ቀረፋ አፍልተሽ ጠጭበት

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ እኔ ሰውነቴ ደናነ ው ግን ባርጭ በጣም አለኝ በማርይም መላ በለኝ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 ปีที่แล้ว +2

      ከቦርጭ መቀነስ ሶስት ቪዲዬ አሉ እያቸው ለመተግበር ሞክሪ th-cam.com/video/6b_s9Tyvlxk/w-d-xo.html

    • @fetiamohamed8672
      @fetiamohamed8672 2 ปีที่แล้ว

      Betam New AMESEGNALEW Doctor

  • @user-jl6jk6tw6k
    @user-jl6jk6tw6k 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ፣በጣምደሥይላል ፣እናመሠግናለን ፣ሠላምህን ፣ያብዛልን ፣

  • @bisratfanta3569
    @bisratfanta3569 2 ปีที่แล้ว +1

    ደም ማነስ ካለብን ምን እኗድርግ? የትኛዉን አይረን እንውሰድ ? ድርቀትን እዴት እኗስወግድ ውሀሀ ከመጠጣት በተጨማሪ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 ปีที่แล้ว +1

      የደም ማነስ ምልክቶች ይህን ለማየት ሞክር th-cam.com/video/w72yYXz1e50/w-d-xo.html

    • @workyo.6078
      @workyo.6078 2 ปีที่แล้ว

      @@TenayenMedia very good job 👍🏼

  • @helinaaltaseb5427
    @helinaaltaseb5427 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ኢንሱሊን ምናምን ስትናገር በምሳሌ ቢሆን መብላት ያለብንና የሌለብንን ብትነግረን

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ትክክል ነሽ ስለ ኢንሱሊን ከዚህ ቀደም ብዙ ስለሰራሁበት ነበር. ቀጣይ ይስተካከላል:: አመሰግናለሁ.

  • @Tigist-xl3uh
    @Tigist-xl3uh 18 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤