ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media
ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media
  • 162
  • 4 037 919

วีดีโอ

የጎመን ጁስ (ውህድ) 5 የጤና ጥቅም ና አዘገጃጅት/ Cabbage Juice.
มุมมอง 16Kปีที่แล้ว
#የጎመንጁስአሰራር #cabbage #addis ababa
የፀጉር ቀለም ለምትጠቀሙ ወሳኝ ቪዲዬ /ጥንቃቄ /Hair dye.
มุมมอง 3.7Kปีที่แล้ว
#Hairday # የፀጉርቀለም #Tenayen
በአፍንጫ አለርጅ ለተቸገራችሁ... allergic rhinitis
มุมมอง 53Kปีที่แล้ว
#Rhinitis #Drseifeዶ/ርሰይፈ #የአፍንጫአለርጂ የአፍንጫ አለርጂ ምልክቶች ድንቅ ልጆች ጤና ሚዲያ ዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት ፋ አማራ how to cure allergic rhinitis allergic rhinitis symptoms Dr seife ዶ/ር ሰይፈ
ከመጠን ባለፈ ላብ ለምትቸገሩ መፍትሄዎች | how to stop over sweating
มุมมอง 13Kปีที่แล้ว
#Oversweating #ላብንለማጥፋት #tenayen ሽበትን ለማጥፋት ይህን th-cam.com/video/hpAx7fXNqs4/w-d-xo.html ላብን ለማጥፋት ላብን እንዴት ማስወገድ ይቻላል የብብት ላብ ማስወገጃ stop sweating hyperhidrosis treatment
ያለግዜው ሽበት ላስቸገራችሁ | gray hair
มุมมอง 101Kปีที่แล้ว
#grayhair #hairstyle #ሽበትንለማጥፋት easy hairstyles 📌በጣም ጤነኛ📌ሽበት የሚሸፍኑ ምርጥ ቀለሞች‼️ የፀጉር ቅባት የፀጉር ቀለም አይነቶች የሽበት ማጥፊያ መንገዶች ምርጥ የፀጉር ቅባት
የቫይታሚንና ሚኒራል እጥረት ሲኖር የሚታዩ 12 አካላዊ ምልክቶች። 12 common symptoms of vitamin and minerals deficiency.
มุมมอง 7Kปีที่แล้ว
#Mineral #vitamin #ምግብ የችግር ፎረፎርን በቤት ለማከም th-cam.com/video/dQ5vOoiZavk/w-d-xo.html Health education Vitamin d Vitamin a fana tv inspire ethiopia
የፀጉር ፎረፎርን በቀላሉ እቤት ውስጥ ለማከም dandruff home treatment
มุมมอง 58Kปีที่แล้ว
#ፎረፎርን_ለማከም #durdandruff #Tenayen ፎረፎር ምንድን ነው የፎረፎር መድሃኒቶች የፀጉር ፎረፎር ማጥፊያ ethiopian news ፎሮፎር ማጥፊያ መንገድ ፎረፎርን ለማጥፋት የብዙ ግዜ ድካም ስሜት ምክንያትና መፍትሄው ይህን ቪዲዬ ይመልከቱ th-cam.com/video/FDagGlHmgkM/w-d-xo.html
ተደጋጋሚ የድካም ስሜት 8 ዋና ዋና መንስኤዎችና መፍትሄዎች | causes and Treatments of fatigue.
มุมมอง 4.1Kปีที่แล้ว
#ጤናዬን #የድካምስሜት #drseife
የቆዳ ማርጠቢያዎች | የፊት ክሬም | Moisturizer | የትኛው ይሻላል?
มุมมอง 10Kปีที่แล้ว
#የፊትክሬም #Skin care #Drseife ethiopia፡ ለቆዳ ጥራት ማድረግ ያለብሽ ነገሮች! effective skincare tips for every women! skin care routine ለፊት ቅባት
ሶሻል ሚዲያ አጠቃቅም በአምሮ ጤና ላይ ያለው ጉዳት How social media affects mental health.
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
#socialmedia #drseife #abelbirhanu #ሶሻልሚዲያ #ማህበራዊ_ሚዲያ ማህበራዊ ሚዲያ ማህበራዊ ሚዲያ ምንድነው ማህበራዊ ሚዲያ ጉዳት ሶሻል ሚዲያ ሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም የማህበራዊ ሚዲያ የጤና ጉዳት
ለፀጉራችሁ መነቃቀል/መሳሳት ቀላል 8 መፍትሄዎች| 8 hair loss solutions.
มุมมอง 6Kปีที่แล้ว
#ለፀጉርመሳሳት #drseife #eotc causes of hair loose
ለፀጉራችሁ መሳሳትና መነቃቀል 7 ምክንያቶች causes of hair loss.
มุมมอง 4.8Kปีที่แล้ว
#ለፀጉርመሳሳት #eotc #drseife
ከጨጓራ ህመም ለመገላገል የሚያስችሉ 10 ፍቱን መፍትሄዎች Peptic Ulcer Causes, Signs and Natural Treatments.
มุมมอง 4.3Kปีที่แล้ว
#tenayen #gastrites #የጨጓራ_ህመም በቴሌግራም t.me/Tenayen00
የፊት ቆዳ እርጅናን የሚያፈጥኑ 6 ምግብና መጠጦች
มุมมอง 8Kปีที่แล้ว
የፊት ቆዳ እርጅናን የሚያፈጥኑ 6 ምግብና መጠጦች
የተልባ ውህድ (ጄል) ለፀጉር እድገትና ውበት | Amazing benefits of Flax seed for hair growth.
มุมมอง 424Kปีที่แล้ว
የተልባ ውህድ (ጄል) ለፀጉር እድገትና ውበት | Amazing benefits of Flax seed for hair growth.
ቦርጭን ለመቀነስ 7 የተመረጡ እንቅስቃሴዎች | Best exercises for belly fat loss.
มุมมอง 3.5Kปีที่แล้ว
ቦርጭን ለመቀነስ 7 የተመረጡ እንቅስቃሴዎች | Best exercises for belly fat loss.
የተልባ ውህድ አዘገጃጅትና 6 የጤና ጥቅሞች Flaxseed Recipes and Health Benefits
มุมมอง 225Kปีที่แล้ว
የተልባ ውህድ አዘገጃጅትና 6 የጤና ጥቅሞች Flaxseed Recipes and Health Benefits
በአሁኑ ሰአት እየበዛ ለመጣው የኩላሊት ህመም 10 ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች / Kidney infection
มุมมอง 3.1Kปีที่แล้ว
በአሁኑ ሰአት እየበዛ ለመጣው የኩላሊት ህመም 10 ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች / Kidney infection
የፌጦ ውህድ አዘገጃጅትና አስደናቂ የጤና ጥቅም Halim seed Recipe and Health benefits.
มุมมอง 46Kปีที่แล้ว
የፌጦ ውህድ አዘገጃጅትና አስደናቂ የጤና ጥቅም Halim seed Recipe and Health benefits.
የደም ቧንቧን ለማፅዳት አስደናቂ ውህድ Unclog Blood Vessels Naturally
มุมมอง 9Kปีที่แล้ว
የደም ቧንቧን ለማፅዳት አስደናቂ ውህድ Unclog Blood Vessels Naturally
በቀን 1 ብርጭቆ የእርድ ወተትን ከምኝታ በፊት መጠጣት ያለው ታምራዊ የጤና ጥቅም Health benefits of Turmeric.
มุมมอง 30Kปีที่แล้ว
በቀን 1 ብርጭቆ የእርድ ወተትን ከምኝታ በፊት መጠጣት ያለው ታምራዊ የጤና ጥቅም Health benefits of Turmeric.
የአፍና የጥርስን ጤና ለመጠበቅ ተፈጥሯዉ መንገዶች Natural oral hygiene and toothpastes.
มุมมอง 2.8Kปีที่แล้ว
የአፍና የጥርስን ጤና ለመጠበቅ ተፈጥሯዉ መንገዶች Natural oral hygiene and toothpastes.
የሞሪንጋ ፓውደር ለፀጉር ያለው ታምራዊ ጥቅምና የቤት ውስጥ አዘገጃጅት Moringa for Double Hair Growth
มุมมอง 28Kปีที่แล้ว
የሞሪንጋ ፓውደር ለፀጉር ያለው ታምራዊ ጥቅምና የቤት ውስጥ አዘገጃጅት Moringa for Double Hair Growth
ቡናን ለቆዳ ውበትና ጤና እንዴት እንጠቀማለን? coffee Recipes and skin health benefits.
มุมมอง 23Kปีที่แล้ว
ቡናን ለቆዳ ውበትና ጤና እንዴት እንጠቀማለን? coffee Recipes and skin health benefits.
በቀን 2 ቅርንፉድ መመገብ ያለው ታምራዊ የጤና ጥቅም Clove Recipes and Amazing Health benefits
มุมมอง 193Kปีที่แล้ว
በቀን 2 ቅርንፉድ መመገብ ያለው ታምራዊ የጤና ጥቅም Clove Recipes and Amazing Health benefits
የእርግዝና መከላከያ እየተጠቀማችሁ ልታረግዙ ትችላላችሁ?
มุมมอง 12Kปีที่แล้ว
የእርግዝና መከላከያ እየተጠቀማችሁ ልታረግዙ ትችላላችሁ?
የጉበትን ጤና ለመጠበቅና ከመርዛማ ኬሚካሎች ለማፅዳት Natural Liver Detox.
มุมมอง 3.8Kปีที่แล้ว
የጉበትን ጤና ለመጠበቅና ከመርዛማ ኬሚካሎች ለማፅዳት Natural Liver Detox.
የነርቭ በሽታ መንስኤዎችና መፍትሄዎች | Causes, Symptoms and Treatment of Nerve pain.
มุมมอง 71Kปีที่แล้ว
የነርቭ በሽታ መንስኤዎችና መፍትሄዎች | Causes, Symptoms and Treatment of Nerve pain.
የአልኮል መጠጥ የጤና ጉዳቶች || Harmful effects of Alcohol on the Body.
มุมมอง 3.5Kปีที่แล้ว
የአልኮል መጠጥ የጤና ጉዳቶች || Harmful effects of Alcohol on the Body.

ความคิดเห็น

  • @rahmet09
    @rahmet09 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ይሄ ቪደዉ ያገኘሁ ሰርች አድርጌ ነዉ በጣም ተሰቃየሁ አንድ ቀን እንዃ አፍንጫየን ሳልጠር ሳይበላኝ ሳያስነጥሰኝ የምዉልበት ቀን ናፈቀኝ ከ5አመት በላይ ሆነኝ ከዛሬ ነገ ይተወኛል እያል ማንኛዉም ሽታ ከሽቶ ጀምሮ ጥሩም ሆነ ሞጥፎ ከሸተተኝ አለቀልኝ ስራዉን ትቸ ሶፍት ይዠ ነዉ እምቀመጠዉ መስራት አልችልም እፍፍፍፍፍ

  • @Hawaii-mi2co
    @Hawaii-mi2co 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ደክተር እኔ 5አመቱን እክደ ላይ ያስቀበርኩኝ ግን 1አመት ሙሉ ምንም አይነት የወር አበባ አላየሁም ነበር አሁን ግን 3ወር ሞላኝ በጣም ደሞ ይፈሰኛል የምን ችግር ነው ዶክተር ንገረኝ

  • @melakeabrham5580
    @melakeabrham5580 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    betam a.esegnalehu wediyaw new yetewegn

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
    @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ አስከ ዛሬዋቀንድረስ ቁመቴን ተለክቼ አላውቅም ወላሂ 😢

  • @BisratWujira
    @BisratWujira วันที่ผ่านมา

    Absh yetefeche duketun bihon minchigr alew

  • @TerhasGeberemaryam
    @TerhasGeberemaryam วันที่ผ่านมา

    ጨው በሚቀነስበት ሰአት የእንቅርት በሽታ ሊጋለጥ ይችላል

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia วันที่ผ่านมา

      Iodin የሌለው ከሆነ

  • @fozi-h9g
    @fozi-h9g วันที่ผ่านมา

    እኔ ጆሮየን በልጅነቴ ጀምሮ ያመኛል አሁን ያለሁት ስደት ነው በጣም ይመግላል ይደማል በጣም ሽታ ያመጣል መታከም አልቻልኩም ውጭ ነው የምሰራው

  • @user-kc7ns7kv3q..
    @user-kc7ns7kv3q.. 2 วันที่ผ่านมา

    አበጠ

  • @Mr.LoL36
    @Mr.LoL36 2 วันที่ผ่านมา

    እረ የጨጓራ ህመምተኞች ማህበር እናቋቋም። ለመወያየት ጤናማ ትውልድ ለመፍጠር ይረዳል።

  • @alainxhd6878
    @alainxhd6878 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ ጥርሲ አያመኝም ግን እንዳለ ሁሉም ጥርሶቸ ከስር ከስር ይደማል ተነካካሁት በጣም እየደማ በጠበጠኝ ምን ይሻላል ፈራሁኝ ለጥቀዉ የሚወልቁ እየመሠለኝ ግን ስበላ ምናምን አይሰማኝም ስነካዉና ስቦርሸዉ ነዉ የሚደማዉ እስኪ ደኩትን መላ ነገረኝ

  • @abrimotesfay
    @abrimotesfay 2 วันที่ผ่านมา

    Afineche tezigetowe bewsite sige yemsile nigere wetwe

  • @Danieltkabo
    @Danieltkabo 2 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ዶክተር የሶስት ወር ድምር ያልከው ነገር ትንሽ ኣብራራልኝ???ለምሳሌ በሰኔ 22 ያየች ሓምሌ ደግሞ 26 መጣባት ነሃሴ ደግሞ 27 መስከረም 23 የጳጉሜን ታሳቢ ኣድርገህ።ኣሁን ለማስረገስ በየትኛው ቀን ይመረጣል እንቁላሉ የሚለቀቅበት መቼ ነዉ???ዶክተር እባክህን

  • @مرضيالنمشان
    @مرضيالنمشان 2 วันที่ผ่านมา

    ያ ጀመአ ቂጥ ጭንቅላት አይሆንም አማረም! አደገም ስራው ማራት ነው ከዛ ይልቅ ጭንቅላትን እስማርት የሚያረግ ካለ ብትጠቁመን 😂😂😂

  • @NoraNora-f6l
    @NoraNora-f6l 3 วันที่ผ่านมา

    yenen himam galxahwal gin matihun bizu lafahuy gin leshalany alchalam

  • @salamalain
    @salamalain 3 วันที่ผ่านมา

    እኔም አበርቲኝ

  • @Jshs111Medi
    @Jshs111Medi 3 วันที่ผ่านมา

    በኔ ሙሽጥ ጓደኛዬ አበጥራበት ነበር ከዛን ወድህ እነሠ ሳበጥርበት ተጋባብኝ እና ስት አይነት መደሀኒት ሞከርሁ ነገር ግን ሊተወኝ አልቻለም 😢😢

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 3 วันที่ผ่านมา

    መፍቴህ ካላችሁ

  • @RgatTm
    @RgatTm 3 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @kasimKena-bg2ki
    @kasimKena-bg2ki 4 วันที่ผ่านมา

    እንቅርት እንዳለብኝ ነግረዉኛል; በሰርጀሪ መውጣት አለበት ተብያለሁ ግን ገንዘበብ እስካዘጋጅ ምንም መድሃኒት አልተሰጠኝም ምን ትመክረኛለህ ዶክተር በአጭር ጊዜ ማስወጠጣት አልችልም።

  • @ayishaibrahim5792
    @ayishaibrahim5792 4 วันที่ผ่านมา

    Inameseginalen dr ❤❤❤❤

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯🎉🎉🎉🎉🙏

  • @FateyaKadamo
    @FateyaKadamo 4 วันที่ผ่านมา

    ዶክታር አማሰጊነለው ማልስልኝ እህቴ ጮጎረ አስቻጊሯታል ልቧን አከባቢ ይነፈትነ ማታንፈስ አትችልም ስረ ምንም አትሰረም ትንሽ ከበለች ያስማልሰታል አክም ቤት ታደጋገም ታጊማ ለጊዜው ብቻ ነው ምታወት አረ በልጂነት 😢😢ማፊቴ ከለው ማለ በለኝ እነም በዱአቹ አጊዙኝ ኤሄን ኮሜንት ያነበበቹ ሁለቹም😢😢😢

  • @ያርብኢቶጲያንሰላምአርጋት
    @ያርብኢቶጲያንሰላምአርጋት 5 วันที่ผ่านมา

    ታስርዳነከሆነ በአማርኛአውራ

  • @GenetGenet-o3g
    @GenetGenet-o3g 5 วันที่ผ่านมา

    Awo dokter yene demo yefitu ana yehaolaw yetekotaret aschegeragin mn larg

  • @FdgdbdfbgddxvdxVdgvdfhhhr
    @FdgdbdfbgddxvdxVdgvdfhhhr 5 วันที่ผ่านมา

    Ok❤❤❤

  • @HawaYasin-f2h
    @HawaYasin-f2h 5 วันที่ผ่านมา

    ዱክተርየትሀገሪነችሁ

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 5 วันที่ผ่านมา

    Thank you for your service ❤🎉

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 5 วันที่ผ่านมา

    Thank you Dr.🙏✅🙏

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia 5 วันที่ผ่านมา

      You're most welcome

  • @sgsgdhhddbhddh341
    @sgsgdhhddbhddh341 6 วันที่ผ่านมา

    እሺ እደት አርገነው የምንጠቀመው

  • @ZinashYibgeta
    @ZinashYibgeta 6 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ልጄ በተደጋጋሚ ይታመማል ምን ላርግ ጨንቆኛል አሁን ራሱ ከትምህርቱ ቀርቶ ቤት ነው

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TecnoSpark10c-pq5eu
    @TecnoSpark10c-pq5eu 7 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂

  • @bereketgenet6046
    @bereketgenet6046 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያመኛል ግን ፔረድ አያፈሰም

  • @GetasewAdamu-l7n
    @GetasewAdamu-l7n 7 วันที่ผ่านมา

    እኔ በዚህ በሽታ ወይም በአለርጅ በጣም ተሰቃየሁ በተለይ ጥዋት ጥዋት በጣም ተሰቃይቻለሁ በተደጋጋሚ ያስነጥሰኛል በጣም ብዙ ፈሳሽ ይወጣል ከዚያ በተጨማሪ አይኔን ያሳሸኛል እና የተሻለ መፍትሄ ካለዉ ብታሳዉቀን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልን ።

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia 7 วันที่ผ่านมา

      ዘላቂ መፍትሄ የለውም

  • @HaWAseIDAssEN
    @HaWAseIDAssEN 8 วันที่ผ่านมา

    ኧረእባክህን ዶከ ልጀ 5አመቷ ነው

  • @hdhhd2132
    @hdhhd2132 8 วันที่ผ่านมา

    አታስቀኝ😅😅😅

  • @HanaMhiretu
    @HanaMhiretu 8 วันที่ผ่านมา

    እጄም እግሬም ይደርቃል ይሰንጣጥቃል እጅ ከላይ የተጠበሰ ነው ሚመሰለው ከልጅንቴም ነው መፍትሄ አጥቼለታለው እባክህ

  • @MulyeDemeke
    @MulyeDemeke 8 วันที่ผ่านมา

    ዶክተርየ መፍትሄ እፈልጋለሁ ፍርትቴ ላይ ህመም ወለምታ ነገር መሰለኝ ያመኛል ይይዘኛል ያስነክሠኛል ፍርትቴ መገጣጠሚያየ ታፋየጋ ክሬም ከፓርማሲ በመጠቀም መፍትሄ ይኖረው ይሆን

  • @KareemKamal-m3e
    @KareemKamal-m3e 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @TizitaBenti-s4x
    @TizitaBenti-s4x 8 วันที่ผ่านมา

    ዉሀ አይገባሞ ሲፈጭ

  • @mesfin3003
    @mesfin3003 8 วันที่ผ่านมา

    EAR DOCTOR WATET kE LOME ?

  • @hiwothiwot5154
    @hiwothiwot5154 9 วันที่ผ่านมา

    መልካም ምክር ነው+3❤❤❤

  • @SeadaMohammed-e7j
    @SeadaMohammed-e7j 9 วันที่ผ่านมา

    አረቦቺ. ሢወልዱ. በ ቡዛት. ይጠቀሙታል. የፊጦን. ጥቅም. አረቦቺ ይቺሉ በታል

  • @SumyaJemal
    @SumyaJemal 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር እንደት ነህ አረ እኔ በጣም እጀን እንደ እብጠት ወቶብኝ ግን አጥንት ነው በጣም ነው የሚያመኝ ሀኪም ቤትም ስሄዲ ምንም የለም ብለው መለሱኝ 1 ወር ሆነኝ እባክ ዶክተር መላ ካለህ

  • @KidestTaddese-eg3fx
    @KidestTaddese-eg3fx 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር አፕል ሳይደርን በሞቀ ውሀ እና ሎሚ ቀላቅለን ብጠጣ ችግር አለው??

  • @MohammedHussen-lh5ng
    @MohammedHussen-lh5ng 10 วันที่ผ่านมา

    ያተነገርካዉ ሁሉ በኔ አሌ መፊቴ ምንድነዉ

  • @GitnetGenzeb-c2j
    @GitnetGenzeb-c2j 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ 2:08

  • @SamsungSam-i7z
    @SamsungSam-i7z 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @KiyaDg
    @KiyaDg 10 วันที่ผ่านมา

    Are Doktare mamamte new😢😢😢😢