ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
I'm Muslim and I love my Orthodox program.👌🏽🥰💚💛♥️
የርዕሰ ባህታውያን ባህታዊ አባ ኪዳነ ማርያም ገብረ እግዚአብሔር የስራ ውጤት ነው እሰከ ምጻት ይጠብቅልን
በጣም ደስ የሚል ነው፡፡ ለብዙ ገዳማት አርአያ የሚሆን ሙሉ ምንም ያልጎደለበት ከመፈሳዊ ጀመሮ እራሳቸውን በልማት በመደገፍ ትልቅ አርያ የሚሆን ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ገዳሙንና መናንያኑን ይጠብቅልን
አሜን 🙏🏽
@c@@hilinamekonnen10101qr
የገዳምያኑ በረከታቸው ይድረሰን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ። በጣም ደስ የሚል የገዳሙን ታሪክ ሰለአቀረባችሁልን ማህበረ ቅዱሳን ቲቪ እናመሰግናለን ። ሄዶ ለማየት ደግሞ ያብቃን🙏🏾🙏🏾
እግዚአብሔር ይመስገን ክክፋ ይሰውራቹ አምላክ በቸርነት የጠብቃቹ እምነታቹን በስራ ገልፃቹታል በረከታቹ ትደርብን
ድንቅ ቦታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ሆይ አባቶቻችንን ጠብቅልን:: እውነተኛ ህይወት የሚኖሩ እነርሱ ናቸው በእውነት 😢❤❤
በረከታችሁ ይድረሰን አምላከ አበው ገዳሙን ይጠብቅልን ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚች አይነት ቤተክርስቲያን ስለሰጠን!!!
በረከታችሁ ይድረሠን🙏
ግሩም ነው በረከታቹ ይደርብን 🙏
"የገዳማት ደርዝ" ብየዋለሁ። ይህ በርግጥም ምንኩስናን ያጋባል። በረከታቸው ይድረሰን፤ እግዚአብሔር ከሰይጣን ሴራ ይጠብቃችሁ። እጅግ ማራኪ ገዳም👏
ነፍስ ድኅንት ወነፍስ ርህብት እንተ ጸግበት ተአኩተከ።
ብን ብሎ ነበር መግባባት በረከታችሁ ይደርብኝ ገዳሙን እግዚአብሔር ይጠብቀው
መንፈስን የሚያድሰ ገዳም በረከታቸው ይድረሰን
ይህ ገዳም እጅግ አስደናቂ ነው ግን ብዙም አልተወራለትም
ለዚህ ገዳም ያለኝን አድናቆት ለመገልጽ ቃላት ያጥረኛል፡ ያለ ቤተክህነት እርዳታ ፤ ያለመንግሥት ግዳፍ እግዚአብሔር እየረዳችሁ በራሳችሁ ጥረት ይህንን ያልህ መስራታችሁ በጣም ትደነቃላችሁ። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። በረከታችሁ ይድረሰን፡ አሜን !
ቤተክርስቲያናችን ኢትዮጵያችን እዚ ነው ያለችው። በረከታችሁ ይጠብቀን
may GOD bless you allvery intersting good chirstianity life
እግዚአብሔር ይመስገን !!!!
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቹ ይደርብን እግዚአብሔር ይፈፅምላችሁ በርቱልን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
በርቱልን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን.
Metadel new betam egizihabehare yibarikachu yitebikachu yabertachu amen amen amen ❤❤❤
We should have hundreds of Gedams like TEKEZA 🙏🙏🙏
Mahiber kidusan is our heartkeep it up
ኡፍ እንዴት ደስ ይላል። ★አባቶቻችን፣ እናቶቻችን★ ሁላችሁንም ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን። በእናንተ ፀሎት ነው ያለነው። በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ። ተስፋችን ናችሁ።
እሰይ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይህን ነው እምታዝዘን🙏 የከተማወቹ ብዙ ትርፍ ሰዓት ስላላቸወ በአጋንንታዊ ሐሳብ ይጠለፋሎ እኛንም ያስለቅሱናል
አምላከ እግዚአብሔር ብርታትን ፅናትን ያድልን🤲🤲🤲
Tekeze Monastery is the best example of the Ethiopian church monasteries' initiative for development of Ethiopia!
በጣም ልብ ውስጥ ዘልቆ የሚገባ መንፈሳዊና ልማታዊ ተግባር ነው።ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ልቤ በተስፋ ተሞላ
በጣም ደስ የሚል ነው ቤተክርስቲያን እንዲህ ራሷን መቻል አለባት ልመና ጥላ መዘቅዘቅ ቢቀር እንኳን ለቤተክርስቲያን ለሃገር ትተርፋለች። ስራ ሲሰራ ግን አመቺ እንዲሆንላቸውና ለአደጋ እንዳይጋለጡ ቀሚሱ ባይሆን ለብህትውና እና ልስራ ተስማሚ የሆነ አለባበስ ታሳቢ ቢሆን እላለሁ በርቱ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ለሃገርና ለወገን የምትጸልዩ አባቶቻችንን ያኑርልን፠፠፠
ቤተ-ክርስትያን ብቻ ሳይሆን ኦሮቶዶክሳዊ አማኝ የስራ ለውጥ ያስፈልገዋል ከተቀጣሪነት ወጥቶ ከእርሻ ጀምሮ በተለያየ ነገር ከትናንሽ ንግድ እና ቢዝነስ ጀምሮ ጅምላ አከፋፋይ አስመጪና ላኪ ላይም መሳተፋ አለበት። ተምሬ ተቀጥሬ እሰራለው ማለት እድሜ ልክ ድሃ ለመሆን መፈረም ማለት ነው
@@BsG-np9kq እውነት ነው
በፀጋ እና በበረከቶቹ ሁሉ ይጠብቅልን ። በረከታችሁ ይድረሰን።
yigermegnal bicha sasbew. berketachu yidresen. amen.
በረከታችሁ ይደርብን!! ከማስበው በላይ ነው፡፡
ቡራኬዎ ይድረሰኝ. እግዚአብሔር አምላክ በየገዳማቱ የሚሰልፁለሀገር ለወገን ይቀበልልን ❤❤አኛማ ስራ ና ሀጥያት ምን ተዘርዝሮ ያልቃል
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤ በጸሎታችሁ ይማረን ሀገራችነን ሠላም ያድርግልን😢😢😢
በረከታቸው ይደርብን
እንደዚህ ይሆናል ብየ አልጠበኩም ነበር ድንቅ ነው
ደስ የሚል ነው፥ ከተማ ያሉ ቤተ-ክርስትያኖች እና አማኙ ህዝብ ከዚ ቢማር ጥሩ ነው። በተለይ ኦርቶዶክሳዊ አማኝ ከንግድ ቢዝነስ ርቆ በድህነት እየማቀቀ ያለ ስለሆነ ከግብርና ጀምሮ እስከ ሁሉም ዓይነት ንግድ ቢሳተፋ ኢኮኖሚው በጠነከረ
እግዚአብሔር ይጥብቅልን
ሐይማኖትን ከሀገር አጣምረው በራስ ማንነት በሁለት እግር መቆም ማለት በተግባር ይሄ ነው። በረከታችሁ ይደርብን አባቶቸ እና እናቶቸ።
Glory to the Almighty God!!!
በከተማ ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ያን የሚያክል ጊቢ እና ሀብት ይዘው ከነዚህ ቅዱሳን አባቶች ቢማሩ
ይህን ምን ይሉታል መቻል መታደል መመረጥ መፅናት ከማለት በቀር..... የእኔ የኃጢአት ተራራ በእናንተ በአባት እናቶቸ ፀሎት ይደምሰስልኝ ዘንድ የፈጣሪ ፈቃዱ ይሁን !!!
ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋው ቀሚሶ ከሰይጣን ዓይን ትገርዳችሁ
የሚገርም ገዳም ነው በውነቱእግዚአብሔር ይመስገን
በረከታቸው ትርዳን!😥
When someone watches this video, he/she feels humble and realized that his/her lifetime spent at the world's top-level University is worthless. በረከታቹ ትደርብን
እንዴት እንደሚደንቁየሥርዓት ዓይነት አየንበረከታችሁ ይደርብን
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን።
በረከታችሁ ይደርብን
ብዙ ነገር ልጽፍ አሰብኩና ተውኩት ብቻ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ከማለት በስተቀር ምን ሊባል ይችላል፤ ለኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን ራስን መቻል ለብዙ ነገር ምላሽ ይሰጠናልና በዓለም ላለነው ትልቅ ተሞክሮ ጭምር ነው፤ አባቶቼና እናቶቼ በረከታችሁና ጸሎታችሁ አይለየን ;፡፡
ምንኛ ደስ ይላሉ ! በነሱ ፀሎትና ትጋት ነው የምንኖረው:: ረጅም እድሜ ይስጥልን በእውነት:: ብፁዐን ጳጳሳት መነኮሳት ስለሆኑ እየኖሩ ያሉት በዚ ስርዐት ነው ወይ?የኔ የሚሉት ገንዘብ አላቸው ወይ?ገዳም ሄደው ሱባኤ ይይዛሉ ወይ?
ይኸቺ ናት ቤተክርስቲያኔ
🙏🏽ተመስገን
Abatochachin berketachihu yiderben Egziabher amlak abatochin betna beslam yitebiklen denk yehone sira nw
እፁብ ነው ገዳሙን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤
ፈጣሪ ይርዳቸው
Yeabatochachinina Yeenatochachin bereket yidresen! Ejig Asigerami sifra nw.
ተመስገን እነዚህን ሳይ ነው ህይወቴ ሀሴት የምታደርገው ::
Desyemil new
ደስ ይላል ግን ሥጋት አለኝ። ሰይጣን ሀብትና መትረፍረፍን ተከትሎ የሚመጣ ስለሆነ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
ምናልባት ለገዳማውያኑ አዎ ግን፥ ከተማ ለሚኖረው አማኝ ከተቀጣሪነት ወቶ ከእርሻ ጀምሮ በተለያየ ቢዝነስ እና ንግድ መሳተፋ አለበት ። ኦርቶዶክሳዊ አዲስ አስተሳሰብ እና ለውጥ ያስፈልገዋል ተምሬ ተቀጣሪ እሆናለው የሚለው ትብታብ መቀየር አለበት ተቀጣሪ መሆን ማለት ዕድሜ ልክ ድሃ ለመሆን መፈረም ማለት ነው፥ ኦርቶዶክሳዊ አሁን እየደረሰበት ያለው መከራ ከኢኮኖሚ መድቀቅ የመጣ መሆኑን መርሳት የለብንም። ህዝቡ ከትንሽ ጀምሮ በተለያየ ንግድ እና ቢዝነስ እስከ አከፋፋይ እና አስመጪ ላኪ መሳተፋ አለበት።
❤
Bereketachihu yderbn endet nebsn yemyads bota new abetu balem lalenew asteway libona adlen
❤❤❤❤❤❤❤
❤🙏🙏🙏⛪
❤⛪⛪⛪🙏🙏🙏
♥️🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪
Gena Satellite Yametkalu Ende Egziabher Fekad! Ejig dink new
des silu menegna metadel new Egeziabhere hoi egnanm bebeteh atsenan
ክፍል አንድ ማግኘት አልቻልኩም አልተለቀቀ ም እንዴ??
እስኪ መልሱልኝ እህቴ ተከዜ ገዳም ናት እኔ ህጀ ያገናኙኛን በፈጠራችሁ የምታውቁ ንገሩኝ
Advertayiz Siru Atifru Ethiopianochi Atiferaru Ethiopianochi Ethiopia Wusit Le Ethiopianochi
❤❤❤❤
I'm Muslim and I love my Orthodox program.👌🏽🥰💚💛♥️
የርዕሰ ባህታውያን ባህታዊ አባ ኪዳነ ማርያም ገብረ እግዚአብሔር የስራ ውጤት ነው እሰከ ምጻት ይጠብቅልን
በጣም ደስ የሚል ነው፡፡ ለብዙ ገዳማት አርአያ የሚሆን ሙሉ ምንም ያልጎደለበት ከመፈሳዊ ጀመሮ እራሳቸውን በልማት በመደገፍ ትልቅ አርያ የሚሆን ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ገዳሙንና መናንያኑን ይጠብቅልን
አሜን 🙏🏽
@c@@hilinamekonnen10101qr
የገዳምያኑ በረከታቸው ይድረሰን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ። በጣም ደስ የሚል የገዳሙን ታሪክ ሰለአቀረባችሁልን ማህበረ ቅዱሳን ቲቪ እናመሰግናለን ። ሄዶ ለማየት ደግሞ ያብቃን🙏🏾🙏🏾
እግዚአብሔር ይመስገን ክክፋ ይሰውራቹ አምላክ በቸርነት የጠብቃቹ እምነታቹን በስራ ገልፃቹታል በረከታቹ ትደርብን
ድንቅ ቦታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ሆይ አባቶቻችንን ጠብቅልን:: እውነተኛ ህይወት የሚኖሩ እነርሱ ናቸው በእውነት 😢❤❤
በረከታችሁ ይድረሰን አምላከ አበው ገዳሙን ይጠብቅልን ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚች አይነት ቤተክርስቲያን ስለሰጠን!!!
በረከታችሁ ይድረሠን🙏
ግሩም ነው በረከታቹ ይደርብን 🙏
"የገዳማት ደርዝ" ብየዋለሁ። ይህ በርግጥም ምንኩስናን ያጋባል። በረከታቸው ይድረሰን፤ እግዚአብሔር ከሰይጣን ሴራ ይጠብቃችሁ። እጅግ ማራኪ ገዳም👏
ነፍስ ድኅንት ወነፍስ ርህብት እንተ ጸግበት ተአኩተከ።
ብን ብሎ ነበር መግባባት በረከታችሁ ይደርብኝ ገዳሙን እግዚአብሔር ይጠብቀው
መንፈስን የሚያድሰ ገዳም በረከታቸው ይድረሰን
ይህ ገዳም እጅግ አስደናቂ ነው ግን ብዙም አልተወራለትም
ለዚህ ገዳም ያለኝን አድናቆት ለመገልጽ ቃላት ያጥረኛል፡
ያለ ቤተክህነት እርዳታ ፤ ያለመንግሥት ግዳፍ እግዚአብሔር እየረዳችሁ በራሳችሁ ጥረት ይህንን ያልህ መስራታችሁ በጣም ትደነቃላችሁ። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። በረከታችሁ ይድረሰን፡ አሜን !
ቤተክርስቲያናችን ኢትዮጵያችን እዚ ነው ያለችው። በረከታችሁ ይጠብቀን
አሜን 🙏🏽
may GOD bless you all
very intersting good chirstianity life
እግዚአብሔር ይመስገን !!!!
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቹ ይደርብን እግዚአብሔር ይፈፅምላችሁ በርቱልን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
በርቱልን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን.
Metadel new betam egizihabehare yibarikachu yitebikachu yabertachu amen amen amen ❤❤❤
We should have hundreds of Gedams like TEKEZA 🙏🙏🙏
Mahiber kidusan is our heart
keep it up
ኡፍ እንዴት ደስ ይላል። ★አባቶቻችን፣ እናቶቻችን★ ሁላችሁንም ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን። በእናንተ ፀሎት ነው ያለነው። በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ። ተስፋችን ናችሁ።
እሰይ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይህን ነው እምታዝዘን🙏
የከተማወቹ ብዙ ትርፍ ሰዓት ስላላቸወ በአጋንንታዊ ሐሳብ ይጠለፋሎ እኛንም ያስለቅሱናል
አምላከ እግዚአብሔር ብርታትን ፅናትን ያድልን🤲🤲🤲
Tekeze Monastery is the best example of the Ethiopian church monasteries' initiative for development of Ethiopia!
በጣም ልብ ውስጥ ዘልቆ የሚገባ መንፈሳዊና ልማታዊ ተግባር ነው።ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ልቤ በተስፋ ተሞላ
በጣም ደስ የሚል ነው ቤተክርስቲያን እንዲህ ራሷን መቻል አለባት ልመና ጥላ መዘቅዘቅ ቢቀር እንኳን ለቤተክርስቲያን ለሃገር ትተርፋለች። ስራ ሲሰራ ግን አመቺ እንዲሆንላቸውና ለአደጋ እንዳይጋለጡ ቀሚሱ ባይሆን ለብህትውና እና ልስራ ተስማሚ የሆነ አለባበስ ታሳቢ ቢሆን እላለሁ በርቱ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ለሃገርና ለወገን የምትጸልዩ አባቶቻችንን ያኑርልን፠፠፠
ቤተ-ክርስትያን ብቻ ሳይሆን ኦሮቶዶክሳዊ አማኝ የስራ ለውጥ ያስፈልገዋል ከተቀጣሪነት ወጥቶ ከእርሻ ጀምሮ በተለያየ ነገር ከትናንሽ ንግድ እና ቢዝነስ ጀምሮ ጅምላ አከፋፋይ አስመጪና ላኪ ላይም መሳተፋ አለበት። ተምሬ ተቀጥሬ እሰራለው ማለት እድሜ ልክ ድሃ ለመሆን መፈረም ማለት ነው
@@BsG-np9kq እውነት ነው
በፀጋ እና በበረከቶቹ ሁሉ ይጠብቅልን ። በረከታችሁ ይድረሰን።
yigermegnal bicha sasbew. berketachu yidresen. amen.
በረከታችሁ ይደርብን!! ከማስበው በላይ ነው፡፡
ቡራኬዎ ይድረሰኝ. እግዚአብሔር አምላክ በየገዳማቱ የሚሰልፁለሀገር ለወገን ይቀበልልን ❤❤አኛማ ስራ ና ሀጥያት ምን ተዘርዝሮ ያልቃል
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤ በጸሎታችሁ ይማረን ሀገራችነን ሠላም ያድርግልን😢😢😢
በረከታቸው ይደርብን
እንደዚህ ይሆናል ብየ አልጠበኩም ነበር ድንቅ ነው
ደስ የሚል ነው፥ ከተማ ያሉ ቤተ-ክርስትያኖች እና አማኙ ህዝብ ከዚ ቢማር ጥሩ ነው። በተለይ ኦርቶዶክሳዊ አማኝ ከንግድ ቢዝነስ ርቆ በድህነት እየማቀቀ ያለ ስለሆነ ከግብርና ጀምሮ እስከ ሁሉም ዓይነት ንግድ ቢሳተፋ ኢኮኖሚው በጠነከረ
እግዚአብሔር ይጥብቅልን
ሐይማኖትን ከሀገር አጣምረው በራስ ማንነት በሁለት እግር መቆም ማለት በተግባር ይሄ ነው። በረከታችሁ ይደርብን አባቶቸ እና እናቶቸ።
Glory to the Almighty God!!!
በከተማ ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ያን የሚያክል ጊቢ እና ሀብት ይዘው ከነዚህ ቅዱሳን አባቶች ቢማሩ
ይህን ምን ይሉታል መቻል መታደል መመረጥ መፅናት ከማለት በቀር..... የእኔ የኃጢአት ተራራ በእናንተ በአባት እናቶቸ ፀሎት ይደምሰስልኝ ዘንድ የፈጣሪ ፈቃዱ ይሁን !!!
ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋው ቀሚሶ ከሰይጣን ዓይን ትገርዳችሁ
የሚገርም ገዳም ነው በውነቱ
እግዚአብሔር ይመስገን
በረከታቸው ትርዳን!😥
When someone watches this video, he/she feels humble and realized that his/her lifetime spent at the world's top-level University is worthless. በረከታቹ ትደርብን
እንዴት እንደሚደንቁ
የሥርዓት ዓይነት አየን
በረከታችሁ ይደርብን
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን።
በረከታችሁ ይደርብን
ብዙ ነገር ልጽፍ አሰብኩና ተውኩት ብቻ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ከማለት በስተቀር ምን ሊባል ይችላል፤ ለኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን ራስን መቻል ለብዙ ነገር ምላሽ ይሰጠናልና በዓለም ላለነው ትልቅ ተሞክሮ ጭምር ነው፤ አባቶቼና እናቶቼ በረከታችሁና ጸሎታችሁ አይለየን ;፡፡
ምንኛ ደስ ይላሉ ! በነሱ ፀሎትና ትጋት ነው የምንኖረው:: ረጅም እድሜ ይስጥልን በእውነት::
ብፁዐን ጳጳሳት መነኮሳት ስለሆኑ እየኖሩ ያሉት በዚ ስርዐት ነው ወይ?
የኔ የሚሉት ገንዘብ አላቸው ወይ?
ገዳም ሄደው ሱባኤ ይይዛሉ ወይ?