ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባቶቻችን እግዚአብሔር በረከታችሁን ያሳድርብን እኛም የልጅነት ስራችንን እንድንሠራ ይርዳን
እግዚአብሔር ቦታውን ለማየት ያብቃን ቅባቶችን ከቦታው ያርቅልን ሕንፃ ቤተ ክርስቲያኑን እኛም ተሪድተን ለመፈፀም ያብቃን በረከታቸው ይደርብን አሜን
❤❤❤❤❤በእውነት እንዴት ደስ እሚል ቦታነው. በእውነት አባታችን የልባችሁን መሻት ቸሩ መድሀኒያለም ይፈፅምላችሁ ይከድፍችሁ አሜን ❤❤❤❤❤
እግዚኦ እኛ በቤታችን ጮማ እየቆረጥን እንበላለን የእግዚአብሔር ቤት ግን በድህነት እየተሰቃየ ነው
አሜን አሜን አሜን
እባካችሁ በፈጣሪ ስም ወገኖችዬ ይሄ ስፍራ በጣም የተቀደሰ ስፍራ ስለሆነ እና ስፍራዉን ለማቅናት ብዙ የእርዳታ እጆችን ስለሚፈልግ ብትችሉና የእግዚአብሔር ፈቃድ ቢሆን ይሄንን ቪዲዬ ብዙ ተመልካቾች ወደአላቸዉ ሌላ ሚዲያዎች አስተላልፉላቸዉ እናንተም ትባረኩበታላችሁ።የማናዉቀዉን ስላሳያችሁን ተባረኩ!!
ደህና እየፀለዩ ለሀገር ሰላም የሚረዱንን አባቶች ብዛታቸዉንና ቦታዉን እያሳየን ለጥቃት ባናጋልጣቸዉ ይሻላል ደብረኤልያስ ያሉትን መነኮሳት ያጣነዉ ያቃጥለኛል
ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን በጣም ያሳዝናል ሁላችንም እጃችንን መዘርጋት አለብን
እስኪ ሁላችንም እንርዳቸውና አዳድ ነገሮችን እናስተካክልላቸው
እንሰረዋለን አባታችን አይዞን
ንቁ የተዎህዶ ልጆች❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይርዳችሁ በረከታቸው ለመሳተፍ ያብቃን
ድንቅ ነው እውነት 😢
Bereketu yexerebin
የተውኃዶ ልጆች የት ነን ከራሴ ጀምሮ😢
እግዚአብሔር ይደግፋችሁ✝️👏
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በረከት ላካፈላችሁን እውነት ያሁኑ መሪ ምነው ባወቀ እነ አፄ ሀይለ ስላሴ እዴት እደተባረኩ ባወቀው ነበር
Bereketachu yederbn
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን. እግዚአብሔር ፈተናውን ይዎጋ እውነት❤❤❤❤
ወይ ጉድ የማይሰማ የለም ቅባት ደግሞ ምንድን ነው 😢
ለምንድ መውጣት ሕዝቡ የማያባርርቸው ለሕዝቡ መግለፀ ነው
Why not the media provide full report on Debre Eliyas gedam?
ሰላም እንዴት ናችሁ
የኔ ጥያቄ ለምንድነው በደብረ ኤልያስ ገዳም የተፈጸመውን በግልፅ ዘግባቹ የማታቀርቡት ዝምታው የበዛው ለምንድነው ስለገዳማዊያኑ አይመለከታቹህም ለምን ዝምታን መረጣቹ?😢😢😢😢😢😢
እደሚሣውቁን ቅዱሥ ሴኖዶሥ በኢቲ አርት ሚድያ ዜና አሳውቀዋል
@@hapitamahmad8755 እሺ በሆነም ይህን ያህል ጊዜ ዝምታ የሃዘን መግለፃና ማፅናኛ ቃል አልመናገራቸው የሳዝናል።
@@hapitamahmad8755ግልፅ ነገር ነዉ መገደላቸዉ ምን የሚጣራ ነገር አለና ነዉ እስካሁን ዝም ያሉት እኔ እርር ብያለሁ በነሱ ስልጣናቸዉ የተነካ ሲመስላቸዉ ስንት መግለጫ ሲሰጡ ነበር አሁን ዝምታዉ ምንድነዉ?
Berctch uedrsn Ethiopian orthodox tohdo EGZBHER unbelievable betolche asbne
ለምንድነው ኦርቶዶክስ ካልሆኑ እራሳቸውን ይቻሉ
EGZBHER Uemsgn Lexch bota Kene undern btoltchn asbne Emammlk tebklne
የደብረ ኤልያስን ገዳም ዝም ማለታችሁ አግባብ ነው ወይስ ይሄ አፈ ቅቤ ከልክሎችሁ ነው