ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
“ሌባው ሊሰርቅ፣ ሊገድልና ሊያጠፋ ብቻ ይመጣል፤ እኔ ግን ሕይወት እንዲኖራቸውና እንዲትረፈረፍላቸው መጥቻለሁ።”” - ዮሐንስ 10፥10 (አዲሱ መ.ት)ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን !!! ድንቅ ምስክርነት ብዙዎችን ከጨለማ የሚያወጣ ነዉ። እንኳን ጌታ ረዳችሁ። አዘጋጆችም የተባረካችሁ ናችሁ
አሜን 🙏
እውነት ሕይወት መንገደ ኢየሱስ በቻ ነው ሌላ ህይወት ሌላ እውነት ሌላ መንገድ በፍጹም የለም ክብር ለእርሱ ይሁን ከጨለማው ያስመለጠን።
መች አባቱ ውለታ ያውቃል ሰይጣን ያለውለታ የሚሰራ ውለታ የዋለልን ንጉሱ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል።
ክብር ለእየሱስ ይሁን አሜን
@@azebsenayit626😊
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ የምናመልከው ሃሌ ሉያ!! ይሄንን ቤቴሰብ የታደገ ጌታ ይክበር ይመስገን❤❤❤
Amen 🙏
Amen
አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተቀብያለሁ
አቤት ጌታ ምላስ ሁሉ ሊመሰክርልህ ጉልበት ሁሉ ሊንበረከክልህ የተገባህ ድንቅ አምላክ ተመስገን❤
😊
Amen 🙏 🙏 🙏
ይህ ምሰክርነት ሙሉ በኣርሚኞ ቢተረጎሞ ጥሩ ነዉ ምድሪቱን ምድሪቱን ያጎሳቆለዉ መንፍስ መዎረድ አለበት
መፅሐፍ በኦሮሚኛ ተዘጋጅቷል በmoa tv ምስክርነቱም በቅርብ ይቀርባል ተባረክ
ኦርቶዶክስ ነኝ በእምባ ተሞልቼ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
አሜን እግዚአቤሔር ይመስገን …
ተባረኪ እህት
ለምልም❤❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። ጌታ አንችንም ይፈልጋል ኢየሱስ ሁሉንም ይወዳል
Amen!!!
እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ እኛ የምናመልከው እንደምን ሀያል ነዉ እኛ የምንሰግድለት ስሙ ብሩክ ይሁን እወደዋለሁ ኢየሱስን
አሜን አሜን
@@Encounter_ ቀደዳ አይሰለቻችሁን? ጭራሽ ሼህ ሁሴን ሾመኝ ይላል? ትጠፋላችሁ። ቅዥታሞች
@@DreamWorkerl please it is about God.
አንተን የፈታ ጌታ እኔም ቤት ይግባ
ብንጠፍ ኖሮ ድሮ በጠፍን ነበር ይህን ሁሉ ተአምር ያደረገን አምላክ አንክድም@@DreamWorkerl
አቤት ኢየሱስ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አስመልጠን ከዛ ጨለማ የሚገርም መመሰክርነት ነው
ደግ ጌታ ስምህ ይባረክ !!ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው
Amen amen 🙏
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እስከመጨረሻው ደስ ብሎኝ በመሀልም ስያልቅሱ እያለቀስኩ የጌታ ቸርነትእርሁሩሁነት ልቤን ነካኝ ጌታ ለሁሉም በርኩስ መንፈስ ለተያዘ ሁሉ ነጻ ያውጣን ።
አሜን 🙏🙏 እናመሰግናለን
ኢየሱስ እንደዚህ የሚያድን መሆኑን ካመንክ "እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ" ለምን ትላለህ? እኔ በጌታ ነኝ ለምን አትልም? እኔ ደቀ መዝሙር ነኝ ለምን አትልም? በመጽሐፍ የተጻፈዉን፥ ሐዋርያት እንደሚሉት እንደዚያ ተናገራ!! የሆኑ ሰዎች የፈጠሩትን "ኦርቶዶክስ" የሚል ቃል ተጠቅመህ እኔ እንደዚያ ነኝ ካልክ ይሄንን መስማት ለአንተ ምን ጠቀመህ ገና? ጳዉሎስ፥ "በጌታ የሆናችሁ ..." ብሎ የጻፈዉን ስታነብ "ይሄ እኔን አይመለከተኝም፥ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ" ትላለህ? እስኪ መልስልኝ!!
አዎ እኔም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከተይ ነኝ (ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥታኛ ማለት ስሆን ተዋህዶ ማለት አምላክ ሰው ሆነ ማለት ነው❤ይህ ቅር ልሰኝህ አይገባም።ለማንኛውም እንዲህ ያለ የኢየሱስን ታላቅ የማለኮት ሀይል ስንገር ስንሳማ ልዮ ደስታ ይሰማነል ግርግሩን ተውነ ከእንድህ አባቶች ጋር ዋሉ❤
@@Zomaye-dl5eb ኦርቶዶክስ የቃሉ ትርጉም አዎ ቀጥተኛ ማለት ነዉ። የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ሥራ ከነ ንግግሩ ጠማማ ወልገድጋዳ ነዉ! ሐዋርያው ጳውሎስ "እኔ በጌታ ነኝ" እንደሚል፥ "ኢየሱስ ጌታ ነዉ ብዬ ከመስበክ ዉጭ ምን ሰበኩ" እንደሚል፥ "በአብ ቀኝ ያለዉ ስለኛ የሚማልድ ኢየሱስ ክርስቶስ" እንደሚል፥ ጴጥሮስ ኢየሱስን "አንተ የሕያዉ እግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ነህ" እንደሚል፥ ዮሐንስ "ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፏል" እንደሚል፥ ሐዋርያት ወንጌል ሰብከዉ ያመኑትንና የመሰከሩትን በዉሃ እንደሚያጠምቁ፥ እጃቸዉንም በመጫን የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀትን እንደሚያሰጡ ሁሉ ኦርቶዶክስም በቀጥታ እንደዚሁ ብታደርግ "ቀጥተኛ" ትሆን ነበር። ነገር ግን "ከአብ የምታማልድ ማርያም እንጂ ኢየሱስ አይደለም" ፥ "ኢየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ነዉ" ፥ "ህጻናት ወንጌል ሳይሰሙ በወላጆቻቸዉ እምነት በ40 እና በ80 ቀናቸዉ ሊጠመቁ ይገባል" ፥ "ዘመን የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት የለም፥ ተከልክሏል" በማለቷ ምክንያት፦ ጠማማ፥ ወልጋዳ፥ የወንጌል ጠላት፥ የኢየሱስ ተቃዋሚ መንፈስ የተጠናወታት ሆናለች።
@@ewunetyashenfal አናገገሪህ ትንሽ ብያዝናናኝም ያልኩው ሁሉ ሙሉ ውድቅ ነት።አንተ ራሱ የተዋህዶ ጥገኛ ነህ።ኢየሱስን ያገኛከው በዝችው ቤተክርስቲያን ይህንን ውለተዋን አንተ ብትክድም እውነቱን እውነት የምሉት የፖሮቴስተን ትላልቅ አባቶች ስመሰክሩ እነቃለን።እኔ አሁን አይ እኛ ኢየሱስን እነቃለን ብየ ለስርዳክ አልፋልግም።ሶሻል ምዲያ ላይ ራሱ እኮ እያያነችው ነው።
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስለእርስዎ አግዚአብሄርን አመሠገንኩ።ሰላም እረፍት ህይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ። እንኳን እግዚአብሄር እረዳዎት
ኦርቶዶክስ ብትሆኚ ወደ ሲዖል የሚወስደው የፕሮቴስታንት የሉሲፈር መንፈስ ሰላም ሰጠው ብለሽ ባላሰብሽ ንስሐ ግቢ መጀመሪያ ከዛ ተዋሕዶ ሃይማኖት ክርስቶስን አማላጅ ከሚል እምነት ጋር ህብረት የለንም ስለዚህ በኦርቶዶክስ ስም አታጭበርብሪ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ እንደናንተ አይነቱ ነው ነበርኩኝ እያለ የሚያጭበረብረው።
@@HD202v አለማወቅሽን ቢያንስ አደባባይ ላይ አታዉጪው ተ
@@HD202vጌታ ይወድሀል ሀይማኖት አያድንምና በሀይማኖት ስር አትወሸቅ መዳን በኢየሱስ በማመን ቢቻ የሚገኝ ነዉና ያለምንም ደባል ወደ ጌታ ኢየሱስ ናና ተቀበለዉ።
@@HD202vawo lusefre 666 knayjerya tenkuye ytlakachuh yasmsaye mnafest nachhu
እንዴት ደስ ይላል በእውነት የተሞላ ድንቅ ምስክርነት ጌታ እየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ
አሜን ጌታችንና መድሐኒታችን አምላካችን ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከአጽናፍ አለም እስከ አጽናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን። አሜን
አቤት እንዴት ድንቅ አምላክ,ከእባብ እና ከዘንዶ የሚያስመልጥ ጌታ,ስሙ ይባረክ የሚገርም ምስክርነት, ዘመንህ ይባረክ የኔ አባት
አሜን ብርክ በል
Amen amen gata hoye keber
Name above all names , “Jesus Christ “ Our Lord & Saviors.God blessings up on u &family.wonderful testimony & witness. Yes ! Let us focus on our Savior!
🙌🙌🙌🙌
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ተመስገን አንተን የጎበኘው እየሱስ ክርስቶስ የስላሴ ልጅ እኛንም ይጎብኘን❤❤❤
አሜን
Kibr le Egziabher andiya liju yihun
ኢየሱስ የሥላሴ ልጅ አይደለም ወገን
ኦ ምህረቱ!!!!!! ኦ ፍቅሩ!!!!! ሃሌሉያ!!!!
Hallelujah እስኪ እንደ እኔ ምስክርነት የምያስደስተው 👍 ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ አባ እንዲህ ሲወራ ቀላል ይምስላል እኚህ አባት ያሳለፉት ከባድ ቢሆንም ከዚያ ውስጥ መናጠቅ ለጌታ ቀላል ነው ስሙ ይባረክ🙏
አሜን ስሙ ይባረክ
እልልልልልልልልል አቤት ሲያምርብዎት አባት ይህን ውበት የጨመረብዎት ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እግዚአብሔር ይመስገን።አቤት መንፈስቅዱስ ነፍስም አልቀረልኝ ስሰማው
ክብር ለሱ ይሁን 🙌🙌🙌🙌
አመሰግናለሁ ብርክ በሉ
አዎን እውነት ነው
ጌታ ይባርኮት በ ምስክርነቶት በጣም ጠጠቅሜአለው ደስ በሎኛል ለሌዎች ሰዎችም እያሳየው ነበር ፡፡ 3 ሰዓት የ ሚፈጀውን ቪዲዮ ለማይት እና ከ ዛም ለመማር በጣም ፍለጌአለው መች ነው የሚለቀቀው፣መጸሀፉስ መቼ ነው ገበያ ላይ የሚወጣው፡፡ አመሰግናለው@@kumlachewamenu6805
Oh my God😮 ምን አይነት ድንቅ ምስክርነት ነዉ። ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ።
amen amen
ቁምላቸው ይገርማል ይሄን ሁሉ አብሬህ ኖሬ አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ታድለሀል ።
እግዚአብሔር ይመስገን
አመሠግናለሁ ግን አላወቅኩህም
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ✝️✝️✝️ የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ኃያልነት እንዲህ በከባድ ፈተናዎች ሲነገርና ሲገለጥ አቤት እንዴት ደስ ይላል።
አሜን ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ። thank you for watching
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ ለዘለዓለም ያዉ ነዉ ጌታ ድንቅ ነዉ
amen
Amennnn
Orthodox hun.
እንደሚገባን ጌታን እንዳናከብር የሚታገለን የጠላት አሰራር ሁሉ በኢየሱስ ስም ለዘላለም የፈረሰ ይሁን!!!
አሜሜሜሜንንንንንንንን !!!
አጠገብህ ሳለሁ ያላወኩትን ታሪክ በመስማቴ ደስ ብሎኛል ጌታ ምን አንለዋለን ድንቅ ድንቅ አባት ነው ቁምዬ ተባረክልኝ ከኔ ቤተሰብህ በሙሉ
ዮኒ ተባረክልኝ ጌታ ድንቅ ነዉ
አሜን ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ።
ምን???
እባካችሁ "ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የሕያዉ እግዚአብሔር ልጅ ነዉ" ። ወንጌል የሚለዉ ይሄንኑ ነዉ።
የስላሴ ልጅ አይባልም። የ እግዚአብሄር አብ ልጅ ነው። ሐይማኖትን ካወቁ መሸነፍ የለም። አብ ወወለድ ወመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ነው።
@@muluneshmetaferia7809 ስላሴ ራሱ ምንድን ነዉ። ወንድሜ ኢየሱስ ያልሰበከዉን፥ ሐዋርያቱ ያልሰበኩትን የዲያብሎስ ትምህርትና ቃል አትጠቀም። 666 ሥላሴ እንደሆነ የሚገለጥልህ ጊዜ አለ። እግዚአብሔር የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ነዉ። ኢየሱስ አምላክም አባትም አለዉ። እግዚአብሔር የኢየሱስ ራስ ነዉ። ኢየሱስ ለእግዚአብሔር ይገዛል። ኢየሱስ አሁን የዘለዓለም ሊቀ ካህናት ሆኖ የሰዉን ሁሉ ሀጢአት በገዛ ደሙ ሊያስተሰርይ በእግዚአብሔር በመሐላ ተሹሞ በእግዚአብሔር ቀኝ ወደቅድስቲቱ ገብቷል። መንፈስ ቅዱስ ከእግዚአብሔር የሚወጣ የሕይወት መንፈስ ነዉ። መንፈስ ቅዱስም ኢየሱስም ከራሳቸዉ አይናገሩም፥ ከአብ የሰሙትን እሱዉኑ ይናገራሉ። ኢየሱስ ይመጣል!!! የሚመጣበትን ቀን ግን አብ ገና ስላልነገረዉ ለጊዜው አያዉቅም። የተጻፈዉ ይኸዉ ነዉ። ሥላሴ የሚባል አምላክ አልተጻፈም፥ አልተሰበከም!!!
የዋህነቶት እራሱ እጅግ ድንቅ ነው ለየዋሆች እግዚአብሔር ቅርብ ነው 🙏❤️
እኩለ ሌሊት ላይ ነው ተረጋግቼ የሰማሁት። በመጨረሻም እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም።ኢየሱስ የእኔም ውድ አባትዬ ስንቱን ተሻገርኩ ከስንቱ አመለጥኩ😭 ክብርና ስግደት ምስጋና ለዘለዓለም ለእርሱ ብቻ ይሁን። ለአዘጋጆቹና ምስክርነት ሰጪው ትልቅ አክብሮት አለኝ። ለምልሙልኝ🙏🙏
ለለቅሶዉ ገና ለዘለአለም ስላለሽ እንዳያልቅብሽ። "ያ በላይ ከኢ"😂😂😂😂😂😂
@@Zeritu-r8o without context... please Jesus Loves you come on to Jesus.
@@Zeritu-r8o አንተው(ቺው) እንዳትሆን እሳት ምትገባው መጨረሻ ላይ.....ትቢተኛ መሆን አይጠቅምም በጌታ ፊት
ጨርሶ የሚምር አምላክ ነውና በጝዜ ሂዸት ሙሉ ምሕረት ያዸርግሎት ዘንድ ቅዹስ ፍቃዱ ይሁን ለሰው ልጅች ሲል ከሰማየ ሰማያት ወርዾ ከዽንጝል ማርያም ተወልዶ ቕዹስ ደሙን አፍስሶ ቅዱስ ስጋውን ቆርሶ ያዳነን አምላክ ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ይድረስው አሁንም ያግዝት
አሜን አሜን 🙌
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ ምናመልከው እንደምን ሃያል ነዉ እኛ ምንስግድለትየሃይል ሁሉ ጉልበት የፍጥረት መሠረትኢየሱስ ለዘለአለም ጌታ ነው
ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም እግዚአብሔርን አመስግኑት
ድንቅ ምክርነት ነው:: ከሰማሁት በኃላ እያለቀስኩኝ ስለመዳኔ ጌታን አመሰገንኩ:: ጌታ እጅግ አብዝቶ ይባርኮት
ክብር ለጌታ ይሁን
Amen tebareky
ይህንን ምስክርነት ሰውነቴን እየነዘረኝ ነው የሰማሁት በእውነት የተሞላ ምስክርነት
God bless u
Praise God
Geta Hoye amesagenalew sem yebarek
ምህረቱ የማያልቅ ጌታ እንኯን ለዚህ ምስክርነት አበቃሆት፡ ክብር በሙሉ ለእርሱ ይሁን፡ አሜን! “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
እናመሰግናለን ።
በእውነት ይህንን መልዕክት ስመለከት ስስማ የእግዚአብሔር ፍቅር በክርስቶስ የገለጠበት መንገድ እንዴት ድንቅና ግሩም ነው። ሩሩ እና የቃልኪዳን አምላክና ቃልኪዳኑን የሚጠብቅ ጌታ እንደሆነ የሚያስራዳ ደግሞ መንፈስ ቅዱስ እውነትን እንድንፋግ እና እንድንነሳ እና በፍቃዳችን ላይ እንድንስለጥን የሚቀሰቅስ መልኮት እንደሆነ የሚያስራዳ በአጠቃላይ በመገለጥ የተሳራ ውንጌል ነው። በእንባ ደስ እያልኝ የእግዚአብሔር ፍቅር ያጣጣምኩበት የውንጌል እውነት ነው። ተባርኩ
አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ
የእየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው አሜን🙏🙏🙏🙏
Aydelm
@@RitaOsa እና
አሜን አሜን አሜን🙏በኢትዮጵያ ምድሬ ላይየተነሰራፋው ዘንዶምእንዲህ ተቀጥቅጦ ይጥፋ አሜን🙏🙏🙏
ያልጠፋነው ከጠላት አቅም ማነስ ሳይሆን ከሀይለኛው ከእየሱስ ጥበቃ የተነሳ ነው ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው
ወንድሜ ቁምላቸው እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ፡፡ ወደኋላ እንዳትመለስ አድርጎ የሠራህ እግዚአብሔር ይባረክ፡፡
thank you
አሜን ተባረኪ
ይረዳል፣ ይደግፋል፣ ጉልበት ይሆናል ጌታአይዞህ ባይ ወገን ደራሽ የምስኪኖች አለኝታ።ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትና ዛሬ ለዘላለም ያው ነው። ሰማዮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ህያው የሆነውን ጌታ እያሳችሁን ስለሆነ
ክብር ለሱ ይሁን።
ላንተ ወንድሜ የደረሰ አምላክ ለኔም ለቤተሰቦቼ ይድረስልን❤❤❤❤❤
አባቴ የሚገርም ታሪክ ነው ብቻ ምን እላለሁኝ የረዳህ ያገዘ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ
አሜን 🙏🙏
አቤት መንፈስ ቅዱስ አደራረግህና ምህረትህ ልዩ ነው ለዘለዓለም ተባረክ!!
ሁሌም እታደሳለሁ የምታቀርቧቸውን ሰዎች ምስክርነት ባየሁ ቁጥር🙏 ቶሎ ቶሎ ኑልን🙏 በጌታ ፍቅር እወዳችኋለሁ ተባረኩ🙏
እናመሰግናለን 🙏🙏
ጌታ እየሱስ ምን ልበልክ ስምክ ይባረክ በጣም እወድካለው አመሰግንካለው እንገዛልካለው ቃል አጣው ስለማዳንክ ስለፍቅርክ 🙏🙏🙏❤
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።
እየሱስ 🔥🔥🔥 ምን አይነት ድንቅ የሆነ አምላክ ነው የኛ ጌታ ክብር ይሁንለት❤🙏🙏
ሀሌሉያ!!!!ስለ ሁሉም አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን!!እጅግ ድንቅና አስተማሪ ምስክርነት!!ወንድሜ፣ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ!!
ማርቆስ 6:4 NASVኢየሱስም፣ “ነቢይ የማይከበረው በገዛ አገሩ፣ በዘመዶቹ መካከልና በቤተ ሰቡ ዘንድ ብቻ ነው” አላቸው።(ነብይ ነኝኝኝ እያለህ አንተ አኢየሱስ ጌታ ኖኖኖ ትላለህ)ማርቆስ 12:29 NASVኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰለት፤ “ከሁሉ የሚበልጠው ይህ ነው፤ ‘እስራኤል ሆይ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፤(ጌታ አምላካችን የሚለውን ሰውዩ እራሱ ጌታ ነው ትላለህ)ዮሐንስ 20:17 NASVኢየሱስም፣ “ገና ወደ አብ ስላላረግሁ፣ አትንኪኝ፤ ይልቁንስ ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ፣ ‘ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ፣ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዐርጋለሁ’ ብሏል ብለሽ ንገሪአቸው” አላት።(ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ እያለህ እኮ ነው እና ይሄን እየተናገረ ነዉ አይይ ጌታ ነው ምትለው?)ማቴዎስ 20:23 NASVእርሱም፣ “ከጽዋዬ በርግጥ ትጠጣላችሁ፤ ነገር ግን በቀኜና በግራዬ መቀመጥ አባቴ ላዘጋጀላቸው ነው እንጂ እኔ የምፈቅደው ነገር አይደለም” አላቸው።(ቦንኪያንስ ይሄንን ምን ብላችሁ ትፈቱት ይሆን?)ዮሐንስ 8:28 NASVስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አለ፤ “የሰው ልጅን ከፍ ከፍ ባደረጋችሁት ጊዜ፣ ያ ያልሁት እርሱ እኔ እንደ ሆንሁና አብ ያስተማረኝን እንደምናገር፣ በራሴም ፈቃድ ምንም እንደማላደርግ ታውቃላችሁ፤(ከፍ ከፍ አታድርጉኝ እኔ ሰውውው ነኝ እያለ እኮ ነው። አሁንም ኢየሱስ ጌታ ኖ😂😂😂ዮሀንስ 5:30እኔ በራሴ ምንም ማድረግ አልችልም፣የምፈርደው የምሰማውን ብቻ ነው፣የላከኝን እንጂ የራስልን ፍቃድ ስለማልሻም ፍርዴ ትክክል ነው።(አሁንም ኢየሱስ ጌታ ኖ😂😂😂)
ቸሩ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክይቀደስ ጌታ ታድጎታል እርሱ ታማኝነውአይተውም አይጥልም ❤❤❤
ለጌታ እንደኔ ቃል የሚያጣለት አለ ምንም ቃል አይገልፅልኚም እሱ በሒወቴ ባይኖር ኖሮ ብዬ ሳስብ ፈራለሁ እየሱስ ሳቄ ሆኖልኛል ❤❤❤❤❤❤
እኔም እንደዛ ነው የማስበው ... ጌታ ባይሆን በህይወት መኖሬንም እጠራጠራለው።
በጣም ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነው ! በእንዲህ ዓይነት ችግር ዉስጥ ላሉ ትልቅ የሕይወት ምስክርነት ነው! እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳዎት የኔ አባት ! ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!!!
ኦ እየሡስ እንዴት ነው የምትታደገው የሚገርም ነው ጌታሆይ ልንከተልክህ ያንስሀል ስም ይባረክህ አሁንም ብዙዎች ይመጣሉ ይወረሳሉ ታላለቅ ሠዎች ጥልቁ የወረሳቸውን አሁን ጌታ ይወርሳቸዋል በክርስቶስ ሁሉ ይጠቀለላል !!!!!
አቤት የምህረት አምላክ ነው ያለን እንኳን ምህረቱ ገነነላችሁ ለናንተና ለቤተሠቦቻችሁ ደረሳላችሁ
ጌታ እዮሱስ ጌታ ነዉ ለዘላለም ❤አንተን ያወቅክባት ቀን የተባረከች ትህን ። ምሕረት ፍቅር ቸርነቱ ብዙ ነው ጌታ ስምህ ይባረክ ለዘላለም ❤❤❤
praise God
ጌታሆይ አመሰግንሃለሁ ተባረክ! በቸለማ ላሉት የተፀለየውን ፀሎት አየሰማህ ስለሆነ ተባረክ
እግዚአብሔር በጌታ በእየሱስ ስም አመሰግናለሁ ።ይህን ድንቅ ምስክርነት የምትሰሙ ሁሉ እየሱስ አንተ /አንቺ ጌታን እየሱስ መቀበል አለብን ። ያለን ጊዜ አጭር ነው ። ጌታ እየሱስ ወንድማችንን ነጻ ስለወጣ በሰማይ ታላቅ ደስታም ስለሆነ አመሰግናለሁ ።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ውይ ድንቅ ምስክርነት. ቸር አምላክ የሚራራ. ሰው አንደሚያይ አሱ አያይም. ስሙ ይባረክ.
ክብር ሁሉ ለታላቁ እግዚአብሔር ይሁ ን፡፡...ጆሮ ያለዉ ይስማ ኢየሱስ ያድናል፡፡... እየሱስን ማመን እረፍት ነዉ ሰላም ነዉ ፡፡
ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን
መንፈስ ቅዱስ እወድሃለው፡❤❤❤መንፈስ ቅዱስ የፍቅረካ'የ❤❤❤I Love you Holy Spirit❤❤❤ምስክርነቱ ለመንፈስ ቅዱስ በድጋሜ እንድወደው እና እንድነካኝ ኣደረገኝ❤❤❤
ክብር ለሱ ይሁን
እግዚአብሔር እኮ አይጥልም ክብር ለስሙ ይሁን። ሰይጣን መጨረሻ ያጠፋል ያርዳል ስራዉ ለዘላለም በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ማራናታ ጌታ የኢየሱስ ዎይ ስምህ ይባረክ ማዳንህ ታላቅ ነው !!!
አሜን ያድናል
በእውነት በጌታ በመሆኔ እጅግ ደስ አለኝ። እንዴት ያለ ድንቅ ሀያል አምላክ ነው ያለን..አደራን የማይበላ የታመነ አምላክ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ። ሃሌሉያ
ሀሌሉያ ኢየሱስ አንተ ታላቅ ነህ ስምህ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ስምህ ይባረክ ክበርልን አባዬ እንዲው በፀጋ ወደኸናልና እኛም እንወድሀለን ኢየሱስዬ እናመሰግንሀለን❤😭😭😭🤲🤲🤲
ጌታ ኢየሱስ ታማኝ ነው እሩሩ እጅግ አዛኝ እማይሰለች አደራ አማይበላ እንደ አይኑ ብሌን የሚጠነቀቅልን ኢየሱስ ኢየሱስ ትውልድ ሁሉ ለኢየሱስ ብቻ ይንበርከክ አሜን
እንዴት እንዲያድን ጌታ ያውቃል ከባድ ቢመስል ለኛ ነው ለርሱ ግን ሁሉ ቀላል ነው ጌታ ይባርክህ ወንድሜ፡፡ ደማስቆዎች! ሁሌም የሚያንጹ ምስክርነቶችን ስለምታቀርቡልን ይህም ብዙዎችን የምታገለግሉበት የአገልግሎት በር ስለሆነ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ክፉ አይንካችሁ፡፡
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፈጥረት ሁሉ የሚያረፉብ የዘላለም ንጉስ ስምህ ይባረክ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ እና አቅራቢ በጣም እወዳቹሀለው ፀጋ ይብዛላቹ
Eyesu Geta new!!!!!! Simu lezelealem yibarek!
የፍቅር ጌታ እየሱስ ተመስገን አቤት ምህረትህ ይገርማል ።
ጌታ ይባርካችሁ ጌታን ከፍ የሚ ያደር ምስክርነቶች የሚቀርብበት ሚዲያ ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ ይህንን ራእይየሰጠህ ጌታ የተባረከይሁን ለመልካምስራ ሰለበረታህ
አናመሰግናለን
ከዛረ ጀምሮ ጠላቴ እንዲጠፋ አልጸልይም፣እንዲድን እንጂ። ለካስ አንድ አንድ ጸሎታቺን የማይሰማ የምንጸልይ ነገር ትክክል ስላልሆነ መሆኑን ተረዳሁ። እግዝአብሄር ማስታዋል ይስጠን። ብዙ ያልዳኑ ሰዎች እንዲድኑ ብያንስ እየሱስ ጌታ ነው ብሌን መኪናችን ላይ፣ሱቃቺን ላይ፣ ያለንን ላይ ብንለጥፍ እንኳን የወንገል ስራ ይሰራል። ስለዚህ መመስከር አልብን፣ሰሪዉ መንፍስ ቅዱስ ደግሞ ስራዉን ይሰራል!
አቤት የእግዚአብሔር ምህረትና ጥበቃው የትግስቱና የምህረቱ ብዛት ይገርማል ኢየሱስ የሱ ያደረገን በደሙ የዋጀን ልጂ ያደረገን የመስቀሉ የትንሳኤው ጉልበት ይመስገን አባ አባቴ ስለዚ አባት መዳን ስለ ትዳሩና ልጆቹ ሁሉ ክብር ላተ ኢየሱስ !!!!❤❤❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው አሁንም ለእርሱ አደራ እንሰጣለን አባታችንን የእርሷን ነገር ተባረኩልን
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
እውነት ነው አባቴ ጌታ ሥሙ ይባረክ በቅርበት አውቃቸዋለሁ
ኸረ እየሱስ ጌታ ነው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እሰይ አባታችን ጌታ ደረሰሎት ጌታ ይባርኮት
አመሠግናለሁ ብርክ በሉ
ጌታ እየሱስ ለኔና ለትውልዴ የደረስክልን ስምህ ብሩክ ይሁን ወንድሜ ጌታ እየሱስ እንኳን ደረሰለህ ከዚህ ክፉ ጨካኝ እንኳን ታደገህ እየሱስ ያድናል
አሜን አንቺም ተባረኪ
በዘመናት መካከል ራሱን ያለምስክር የማይተው ድንቅ ጌታ ይባረክ❤❤❤
አቤት የኔ ጌታ በእውነት አንተ ፍቅር ነህ ተባረክ ዘመንህ ይባረ\ከ አባ\ተ
ጌታዬ ጌታ የጌቶቹ ሀሉ ጌታ የነገስታት ንጉስ ሀያል ሀያል ሀያል አምላክ ቃላት የለኝም እንዴት እንደ ማመሰግንህ እንዲያዉ ዝም አፍ በእጅ ታስጭናለህ ተባረክልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!! እርሱ የሁሉ የበላይ አምላክ ነው ። እስራትህን የፈታ እግዚአብሔር ይመስገን።
አሜን …
በኢየሱስ ስለሆንን እኮ ነው ከምናየው ከማናየው የተከለልን በኢየሱስ ስም ክርስትናዬ አይቀልብኝም መዳኔ አይቀልብኝም አባ ስለጠበቅከን ስለከለልከን ከሟርተኞች አፍ ስላዳንከን ተባረክ🙌🙌
እግዚአብሔር ቸር ምህረቱም ለዘላለም ነው ያልጠፋነው እርህራሄው በዝቶ ነው እንኳን የጌታ ሆንኩኝ
አቤት ጌታ ምን ዓይነት አምላክ ነው፤ ገረመኝ ማዳንህ ፣ ገረመኝ ጥበቃህ....አቤት ጌታ ኢየሱስ ማዳንህ፤ መንፈስ ቅዱስ ለሁላችን ሁልጊዜ ካንተ ጋር መኖር ይሁንልን❤❤❤
የኔ አባት እንካን ጌታ የረዳዋት የመሰከሩበት ሀገረ እና ሰፈር የኖርኩበት ስለሀነ በመገረምና በመደነቅ ነው የሰማዎት የሚገርመው ነገር አግዝሐብሔር ለሁሉም ቀን አለው እንጂ በወንጂ ምድር ያለው የክርስትናን አገልግሎት በጣም ጠንካራ የሆነ ብዛት ክርስቶስ የሚሰበክበት ምድር ነች ክርስቶስ እራሱ በመገለጥ መጣ ጌታ ስሙ ይባረክ በሰው ጌታን ተቀበል ቢባል ላይሰሙ ይሆና ለዚህ ነው እግዚአብሔር የሚስቶትን ታጋሽ አድረጎ ለዚህ የበቃዎት አሁንም በእንደዚህ አይነት እስራት እንዲወጡ መፀለይ ነው
Thank you 🙏
ተባረኪ
እንዴት ያለ መታደል ነው የጌታ መሆናችን በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ውስጥ በፍቅሩ ገምድ አስሮ በቤቱ እንድንኖር እድልን የሰጠን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጋሼ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ዘመኖት ይባረክ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አሜን ተባረኩ
Amen antem tebarek
በጣም በለቅሶ ነው የሰማሁት ምክኔቱም የጌታ ምህረቱ ደግነቱ በጣም አስገረመኝ ጌታን ከወደድኩት በላይ ጭራሽ ወደድኩት !
ኣቤት ኣደራ የማትበላ ኣምላክ ስምህ ይባረክ
Eyesus Geta new be ewunet des yemel mesekirenet new tebarekulegn chemero edemena tena yestelegn Abatachen❤❤❤❤❤❤❤❤ thanks Lord.
ክብር ሁሉ ለጌቶች ጌታ ለኢየሱስ ይሁን እንኳን ጌታ ደረሰልክ እሱኮ ልዩ ነዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ❤❤❤
አሜን 🙌
ከ መሃፀን መረጥኩህ ሲል ቀልድ አይደለም እግዚአብሔር የመረጠውን አለም ብትውጠውም ትተፋዋለች ያእቆብ እግዚአብሔር ሳይፈጠር ያዕቆብን ወደድኩ ኤሳውን ጠላሁ ተብሎ የተነገረለት ብላቴናነቱን ወጣትነቱን ያለፈበትን ቃሉ ይነግረናል ግን ቸሩ አባት ቃሉን አክብሮ ወደ እሱ መጣ እርስዎም እናቶ ለ ጌታ ሰታለች ምንም የራሶትን ጉዞ ቢጓዙም ቸሩ ጌታ ወደ እርስዎ መጣ ክብር ለጌታ ይሁን
❤ርህራሄ በምህረት ተገልጧልና ስምህ ይግነን ኢየሱስ❤❤
አሜን 🙌🙌
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ጋሼ እንኳንም ጌታ እረዳኦት እኔ የወንጂ ልጅ ነኝ ከልጅዎ ጋር አብረን ነው የተማርነው እና አውቆታለው ወንጂ ላይ ስላለው መንፈሳዊ አሰራር ተግተን መፀለይ ይኖርብናል ጌታ ጣልቃ እንዲገባ አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ጌታ ጣልቃ እንዲገባ ምንም የማያውቁ የልጆች አባት የሆኑ ለስራ በወጡበት እየታፈኑ እየተወሰዱ ከዛም አስክሬናቸው አምጥተው እየጣሉ ነው እባካችሁ ሁላችሁም በፀሎታችሁ ለአንድ ደቂቃ ስለ ወንጂ ፀሎት አድርጉልን😢😢😢😢 የሚያድን የሚታደግ ጌታ ነው ፀልዩልን ጌታ እንዲደርስልን 😢😢😢😢😢😢 ፀልዩልን ተባረኩልኝ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ጋሼ ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤
እንፀልያለን እግዚአብሔር ይረዳናል።
አመሰግናለሁ ለወንጂ እየፀለይን ነዉ
@@kumlachewamenu6805 እናመሰግናለን ተባረኩልኝ ጋሼ ጌታ ዘመኖትን ይባርክ
@@Encounter_ ተባረኩልኝ አሜንንን ይረዳናል
We pray more
በእግዚአብሄር ላይ ተስፋ እየቆረጥኩ ባለሁበት ግዜ ነው ይሄንን ኢንተርቪው ያየሁት እግዚአብሄር ይራራል😢❤
Amen egzaber yiraral.
ተባረክ በጌታ ተስፋ አይቆረጥም
Enerasu
Congratulation❤❤❤❤ we have got more than 400,000 viewers until today. This is great thank u all. Glory to Lord Jesus.
አቤት የአምላክ ምህረት የቸርነቱ ብዛት እውነተኛ ፍቅር የሆነው እጅ ላይ መውደቅ ምንኛ መታደል ነው ።ያዳነን በቅዱስ አጠራር የጠራን ጌታ እየሱስ ነው ይመስገን ይመስገን !!!!!!!!!!!!!
ክብር ለሱ ይሁን …
እግዚአብሔር ትልቅ ነው። የተወለድኩት ባሌ ነው የምትመሠክረው ሁሉ እያየሁኝ ስላደኩበት ይገባኛል።ለእኔም እየሱስ አግኝቶኝ ነው ያስመለጠኝ።እግዚአብሔር ይባርክህ።
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” - ዕብራውያን 13፥8
ጌታ የተባረከ ይሁን ለዘለአለም ብቻውን ጌታ የሆነ ማንም የማይደርሰበት ሁልግዜ ፍቅር ስሙ ለዘልአለም ይባረክ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ስምክ ይባረክ።በጣም የሚገርም ነዉ።
ቅዱሳን ሁላችንም ላይክ ብናደርግ ወንጌል ይሰፋል እኔ በግሌ አዘጋጆቹን አላቃቸወም ግን ሁልግዜ ይሄንን እንድናደርግ አስባለሁኝ ተባረኩ
በጣም እናመሰግናለን። ሼር በማድረግ ይህን ወንጌል ለሰዎች ስለ ሚያደርሱ። God bless you .
ምስክርነት ሲባል ይሄ ነው። ብዙ ትምህርት ኣገኘሁበት፡ ጋሼ እግዚኣብሄር ይባርክዎት። ❤ እየሱስ ይታደጋል፡ ይድናልም።
አሜን አንተም ዘመንህ ይባረክ
አዎ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው የሚሳነው ምንም ነገር የለም።
ጌታሆይ ከስት ጉድ ደበከን ክብር ለስምህ ይሁንን❤🙏🙇ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ይባርኮትየምህረት አባ ክብር ላንእተ ይሁን
Thank you for watching
ደግሜ ሰማሁት የእግዚአብሔርን የፀናች ክንድ አየሁበት ጌታን አመሰገንኩት የእኛ አምላክ ህያዉ ነዉ ከያዘ የማይጥል ታማኝ አምላክ ነዉ እየሱስ ጌታ ነዉ ❤❤❤
ሰቶ የማይነሳ ወዶ የማይጠላ ተናግሮ የሚያደር የናዝሪቱ እየሱ ያለ ጥቅም የሞተልን ጌታ ይባረከ ጌተ ሲከብር ሴጣን ሲወረድ ከማየት የሚያሰደሰት ነገር የለም
“ሌባው ሊሰርቅ፣ ሊገድልና ሊያጠፋ ብቻ ይመጣል፤ እኔ ግን ሕይወት እንዲኖራቸውና እንዲትረፈረፍላቸው መጥቻለሁ።””
- ዮሐንስ 10፥10 (አዲሱ መ.ት)
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን !!! ድንቅ ምስክርነት ብዙዎችን ከጨለማ የሚያወጣ ነዉ። እንኳን ጌታ ረዳችሁ። አዘጋጆችም የተባረካችሁ ናችሁ
አሜን 🙏
እውነት ሕይወት መንገደ ኢየሱስ በቻ ነው
ሌላ ህይወት ሌላ እውነት ሌላ መንገድ በፍጹም የለም ክብር ለእርሱ ይሁን ከጨለማው ያስመለጠን።
መች አባቱ ውለታ ያውቃል ሰይጣን ያለውለታ የሚሰራ ውለታ የዋለልን ንጉሱ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል።
ክብር ለእየሱስ ይሁን አሜን
@@azebsenayit626😊
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ የምናመልከው ሃሌ ሉያ!! ይሄንን ቤቴሰብ የታደገ ጌታ ይክበር ይመስገን❤❤❤
Amen 🙏
Amen
አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተቀብያለሁ
አቤት ጌታ ምላስ ሁሉ ሊመሰክርልህ ጉልበት ሁሉ ሊንበረከክልህ የተገባህ ድንቅ አምላክ ተመስገን❤
Amen 🙏
😊
Amen 🙏 🙏 🙏
ይህ ምሰክርነት ሙሉ በኣርሚኞ ቢተረጎሞ ጥሩ ነዉ ምድሪቱን ምድሪቱን ያጎሳቆለዉ መንፍስ መዎረድ አለበት
መፅሐፍ በኦሮሚኛ ተዘጋጅቷል በmoa tv ምስክርነቱም በቅርብ ይቀርባል ተባረክ
ኦርቶዶክስ ነኝ በእምባ ተሞልቼ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
አሜን እግዚአቤሔር ይመስገን …
ተባረኪ እህት
ለምልም❤❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። ጌታ አንችንም ይፈልጋል ኢየሱስ ሁሉንም ይወዳል
Amen!!!
እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ እኛ የምናመልከው እንደምን ሀያል ነዉ እኛ የምንሰግድለት ስሙ ብሩክ ይሁን እወደዋለሁ ኢየሱስን
አሜን አሜን
@@Encounter_ ቀደዳ አይሰለቻችሁን? ጭራሽ ሼህ ሁሴን ሾመኝ ይላል? ትጠፋላችሁ። ቅዥታሞች
@@DreamWorkerl please it is about God.
አንተን የፈታ ጌታ እኔም ቤት ይግባ
ብንጠፍ ኖሮ ድሮ በጠፍን ነበር ይህን ሁሉ ተአምር ያደረገን አምላክ አንክድም@@DreamWorkerl
አቤት ኢየሱስ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አስመልጠን ከዛ ጨለማ የሚገርም መመሰክርነት ነው
ደግ ጌታ ስምህ ይባረክ !!ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው
Amen amen 🙏
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እስከመጨረሻው ደስ ብሎኝ በመሀልም ስያልቅሱ እያለቀስኩ የጌታ ቸርነትእርሁሩሁነት ልቤን ነካኝ ጌታ ለሁሉም በርኩስ መንፈስ ለተያዘ ሁሉ ነጻ ያውጣን ።
አሜን 🙏🙏 እናመሰግናለን
ኢየሱስ እንደዚህ የሚያድን መሆኑን ካመንክ "እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ" ለምን ትላለህ? እኔ በጌታ ነኝ ለምን አትልም? እኔ ደቀ መዝሙር ነኝ ለምን አትልም? በመጽሐፍ የተጻፈዉን፥ ሐዋርያት እንደሚሉት እንደዚያ ተናገራ!! የሆኑ ሰዎች የፈጠሩትን "ኦርቶዶክስ" የሚል ቃል ተጠቅመህ እኔ እንደዚያ ነኝ ካልክ ይሄንን መስማት ለአንተ ምን ጠቀመህ ገና? ጳዉሎስ፥ "በጌታ የሆናችሁ ..." ብሎ የጻፈዉን ስታነብ "ይሄ እኔን አይመለከተኝም፥ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ" ትላለህ? እስኪ መልስልኝ!!
አዎ እኔም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከተይ ነኝ (ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥታኛ ማለት ስሆን ተዋህዶ ማለት አምላክ ሰው ሆነ ማለት ነው❤ይህ ቅር ልሰኝህ አይገባም።ለማንኛውም እንዲህ ያለ የኢየሱስን ታላቅ የማለኮት ሀይል ስንገር ስንሳማ ልዮ ደስታ ይሰማነል ግርግሩን ተውነ ከእንድህ አባቶች ጋር ዋሉ❤
@@Zomaye-dl5eb ኦርቶዶክስ የቃሉ ትርጉም አዎ ቀጥተኛ ማለት ነዉ። የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ሥራ ከነ ንግግሩ ጠማማ ወልገድጋዳ ነዉ! ሐዋርያው ጳውሎስ "እኔ በጌታ ነኝ" እንደሚል፥ "ኢየሱስ ጌታ ነዉ ብዬ ከመስበክ ዉጭ ምን ሰበኩ" እንደሚል፥ "በአብ ቀኝ ያለዉ ስለኛ የሚማልድ ኢየሱስ ክርስቶስ" እንደሚል፥ ጴጥሮስ ኢየሱስን "አንተ የሕያዉ እግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ነህ" እንደሚል፥ ዮሐንስ "ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፏል" እንደሚል፥ ሐዋርያት ወንጌል ሰብከዉ ያመኑትንና የመሰከሩትን በዉሃ እንደሚያጠምቁ፥ እጃቸዉንም በመጫን የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀትን እንደሚያሰጡ ሁሉ ኦርቶዶክስም በቀጥታ እንደዚሁ ብታደርግ "ቀጥተኛ" ትሆን ነበር።
ነገር ግን "ከአብ የምታማልድ ማርያም እንጂ ኢየሱስ አይደለም" ፥ "ኢየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ነዉ" ፥ "ህጻናት ወንጌል ሳይሰሙ በወላጆቻቸዉ እምነት በ40 እና በ80 ቀናቸዉ ሊጠመቁ ይገባል" ፥ "ዘመን የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት የለም፥ ተከልክሏል" በማለቷ ምክንያት፦ ጠማማ፥ ወልጋዳ፥ የወንጌል ጠላት፥ የኢየሱስ ተቃዋሚ መንፈስ የተጠናወታት ሆናለች።
@@ewunetyashenfal አናገገሪህ ትንሽ ብያዝናናኝም ያልኩው ሁሉ ሙሉ ውድቅ ነት።አንተ ራሱ የተዋህዶ ጥገኛ ነህ።ኢየሱስን ያገኛከው በዝችው ቤተክርስቲያን ይህንን ውለተዋን አንተ ብትክድም እውነቱን እውነት የምሉት የፖሮቴስተን ትላልቅ አባቶች ስመሰክሩ እነቃለን።እኔ አሁን አይ እኛ ኢየሱስን እነቃለን ብየ ለስርዳክ አልፋልግም።ሶሻል ምዲያ ላይ ራሱ እኮ እያያነችው ነው።
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስለእርስዎ አግዚአብሄርን አመሠገንኩ።ሰላም እረፍት ህይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ። እንኳን እግዚአብሄር እረዳዎት
አሜን አሜን
ኦርቶዶክስ ብትሆኚ ወደ ሲዖል የሚወስደው የፕሮቴስታንት የሉሲፈር መንፈስ ሰላም ሰጠው ብለሽ ባላሰብሽ ንስሐ ግቢ መጀመሪያ ከዛ ተዋሕዶ ሃይማኖት ክርስቶስን አማላጅ ከሚል እምነት ጋር ህብረት የለንም ስለዚህ በኦርቶዶክስ ስም አታጭበርብሪ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ እንደናንተ አይነቱ ነው ነበርኩኝ እያለ የሚያጭበረብረው።
@@HD202v አለማወቅሽን ቢያንስ አደባባይ ላይ አታዉጪው ተ
@@HD202vጌታ ይወድሀል ሀይማኖት አያድንምና በሀይማኖት ስር አትወሸቅ መዳን በኢየሱስ በማመን ቢቻ የሚገኝ ነዉና ያለምንም ደባል ወደ ጌታ ኢየሱስ ናና ተቀበለዉ።
@@HD202vawo lusefre 666 knayjerya tenkuye ytlakachuh yasmsaye mnafest nachhu
እንዴት ደስ ይላል በእውነት የተሞላ ድንቅ ምስክርነት ጌታ እየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ
Amen 🙏
አሜን ጌታችንና መድሐኒታችን አምላካችን ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከአጽናፍ አለም እስከ አጽናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን። አሜን
አቤት እንዴት ድንቅ አምላክ,ከእባብ እና ከዘንዶ የሚያስመልጥ ጌታ,ስሙ ይባረክ የሚገርም ምስክርነት, ዘመንህ ይባረክ የኔ አባት
Amen 🙏
አሜን ብርክ በል
Amen amen gata hoye keber
Name above all names , “Jesus Christ “ Our Lord & Saviors.God blessings up on u &family.wonderful testimony & witness. Yes ! Let us focus on our Savior!
🙌🙌🙌🙌
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ተመስገን አንተን የጎበኘው እየሱስ ክርስቶስ የስላሴ ልጅ እኛንም ይጎብኘን❤❤❤
አሜን
Amen
Kibr le Egziabher andiya liju yihun
ኢየሱስ የሥላሴ ልጅ አይደለም ወገን
ኢየሱስ የሥላሴ ልጅ አይደለም ወገን
ኦ ምህረቱ!!!!!! ኦ ፍቅሩ!!!!! ሃሌሉያ!!!!
🙌🙌🙌🙌
Hallelujah እስኪ እንደ እኔ ምስክርነት የምያስደስተው 👍 ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ አባ እንዲህ ሲወራ ቀላል ይምስላል እኚህ አባት ያሳለፉት ከባድ ቢሆንም ከዚያ ውስጥ መናጠቅ ለጌታ ቀላል ነው ስሙ ይባረክ🙏
አሜን ስሙ ይባረክ
እልልልልልልልልል አቤት ሲያምርብዎት አባት ይህን ውበት የጨመረብዎት ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እግዚአብሔር ይመስገን።
አቤት መንፈስቅዱስ ነፍስም አልቀረልኝ ስሰማው
ክብር ለሱ ይሁን 🙌🙌🙌🙌
አመሰግናለሁ ብርክ በሉ
አዎን እውነት ነው
ጌታ ይባርኮት በ ምስክርነቶት በጣም ጠጠቅሜአለው ደስ በሎኛል ለሌዎች ሰዎችም እያሳየው ነበር ፡፡ 3 ሰዓት የ ሚፈጀውን ቪዲዮ ለማይት እና ከ ዛም ለመማር በጣም ፍለጌአለው መች ነው የሚለቀቀው፣መጸሀፉስ መቼ ነው ገበያ ላይ የሚወጣው፡፡ አመሰግናለው@@kumlachewamenu6805
Oh my God😮 ምን አይነት ድንቅ ምስክርነት ነዉ። ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ።
amen amen
ቁምላቸው ይገርማል ይሄን ሁሉ አብሬህ ኖሬ አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ታድለሀል ።
እግዚአብሔር ይመስገን
አመሠግናለሁ ግን አላወቅኩህም
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ✝️✝️✝️
የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ኃያልነት እንዲህ በከባድ ፈተናዎች ሲነገርና ሲገለጥ አቤት እንዴት ደስ ይላል።
አሜን ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ። thank you for watching
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ ለዘለዓለም ያዉ ነዉ ጌታ ድንቅ ነዉ
Amen 🙏
አሜን
amen
Amennnn
Orthodox hun.
እንደሚገባን ጌታን እንዳናከብር የሚታገለን የጠላት አሰራር ሁሉ በኢየሱስ ስም ለዘላለም የፈረሰ ይሁን!!!
Amen
አሜሜሜሜንንንንንንንን !!!
አጠገብህ ሳለሁ ያላወኩትን ታሪክ በመስማቴ ደስ ብሎኛል ጌታ ምን አንለዋለን ድንቅ ድንቅ አባት ነው ቁምዬ ተባረክልኝ ከኔ ቤተሰብህ በሙሉ
Amen 🙏
ዮኒ ተባረክልኝ ጌታ ድንቅ ነዉ
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ተመስገን አንተን የጎበኘው እየሱስ ክርስቶስ የስላሴ ልጅ እኛንም ይጎብኘን❤❤❤
አሜን ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ።
ምን???
እባካችሁ "ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የሕያዉ እግዚአብሔር ልጅ ነዉ" ። ወንጌል የሚለዉ ይሄንኑ ነዉ።
የስላሴ ልጅ አይባልም። የ እግዚአብሄር አብ ልጅ ነው። ሐይማኖትን ካወቁ መሸነፍ የለም። አብ ወወለድ ወመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ነው።
@@muluneshmetaferia7809 ስላሴ ራሱ ምንድን ነዉ። ወንድሜ ኢየሱስ ያልሰበከዉን፥ ሐዋርያቱ ያልሰበኩትን የዲያብሎስ ትምህርትና ቃል አትጠቀም። 666 ሥላሴ እንደሆነ የሚገለጥልህ ጊዜ አለ። እግዚአብሔር የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ነዉ። ኢየሱስ አምላክም አባትም አለዉ። እግዚአብሔር የኢየሱስ ራስ ነዉ። ኢየሱስ ለእግዚአብሔር ይገዛል። ኢየሱስ አሁን የዘለዓለም ሊቀ ካህናት ሆኖ የሰዉን ሁሉ ሀጢአት በገዛ ደሙ ሊያስተሰርይ በእግዚአብሔር በመሐላ ተሹሞ በእግዚአብሔር ቀኝ ወደቅድስቲቱ ገብቷል። መንፈስ ቅዱስ ከእግዚአብሔር የሚወጣ የሕይወት መንፈስ ነዉ። መንፈስ ቅዱስም ኢየሱስም ከራሳቸዉ አይናገሩም፥ ከአብ የሰሙትን እሱዉኑ ይናገራሉ። ኢየሱስ ይመጣል!!! የሚመጣበትን ቀን ግን አብ ገና ስላልነገረዉ ለጊዜው አያዉቅም። የተጻፈዉ ይኸዉ ነዉ። ሥላሴ የሚባል አምላክ አልተጻፈም፥ አልተሰበከም!!!
የዋህነቶት እራሱ እጅግ ድንቅ ነው ለየዋሆች እግዚአብሔር ቅርብ ነው 🙏❤️
አሜን
እኩለ ሌሊት ላይ ነው ተረጋግቼ የሰማሁት። በመጨረሻም እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም።ኢየሱስ የእኔም ውድ አባትዬ ስንቱን ተሻገርኩ ከስንቱ አመለጥኩ😭 ክብርና ስግደት ምስጋና ለዘለዓለም ለእርሱ ብቻ ይሁን። ለአዘጋጆቹና ምስክርነት ሰጪው ትልቅ አክብሮት አለኝ። ለምልሙልኝ🙏🙏
Amen 🙏
ለለቅሶዉ ገና ለዘለአለም ስላለሽ እንዳያልቅብሽ። "ያ በላይ ከኢ"😂😂😂😂😂😂
@@Zeritu-r8o without context... please Jesus Loves you come on to Jesus.
@@Zeritu-r8o አንተው(ቺው) እንዳትሆን እሳት ምትገባው መጨረሻ ላይ.....
ትቢተኛ መሆን አይጠቅምም በጌታ ፊት
ጨርሶ የሚምር አምላክ ነውና በጝዜ ሂዸት ሙሉ ምሕረት ያዸርግሎት ዘንድ ቅዹስ ፍቃዱ ይሁን ለሰው ልጅች ሲል ከሰማየ ሰማያት ወርዾ ከዽንጝል ማርያም ተወልዶ ቕዹስ ደሙን አፍስሶ ቅዱስ ስጋውን ቆርሶ ያዳነን አምላክ ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ይድረስው አሁንም ያግዝት
አሜን አሜን 🙌
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ ምናመልከው
እንደምን ሃያል ነዉ እኛ ምንስግድለት
የሃይል ሁሉ ጉልበት የፍጥረት መሠረት
ኢየሱስ ለዘለአለም ጌታ ነው
አሜን
አሜን
ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም እግዚአብሔርን አመስግኑት
አሜን
ድንቅ ምክርነት ነው:: ከሰማሁት በኃላ እያለቀስኩኝ ስለመዳኔ ጌታን አመሰገንኩ:: ጌታ እጅግ አብዝቶ ይባርኮት
ክብር ለጌታ ይሁን
Amen tebareky
ይህንን ምስክርነት ሰውነቴን እየነዘረኝ ነው የሰማሁት በእውነት የተሞላ ምስክርነት
God bless u
Amen 🙏
Praise God
Geta Hoye amesagenalew sem yebarek
ምህረቱ የማያልቅ ጌታ እንኯን ለዚህ ምስክርነት አበቃሆት፡ ክብር በሙሉ ለእርሱ ይሁን፡ አሜን! “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
እናመሰግናለን ።
በእውነት ይህንን መልዕክት ስመለከት ስስማ የእግዚአብሔር ፍቅር በክርስቶስ የገለጠበት መንገድ እንዴት ድንቅና ግሩም ነው። ሩሩ እና የቃልኪዳን አምላክና ቃልኪዳኑን የሚጠብቅ ጌታ እንደሆነ የሚያስራዳ ደግሞ መንፈስ ቅዱስ እውነትን እንድንፋግ እና እንድንነሳ እና በፍቃዳችን ላይ እንድንስለጥን የሚቀሰቅስ መልኮት እንደሆነ የሚያስራዳ በአጠቃላይ በመገለጥ የተሳራ ውንጌል ነው። በእንባ ደስ እያልኝ የእግዚአብሔር ፍቅር ያጣጣምኩበት የውንጌል እውነት ነው። ተባርኩ
Amen 🙏
አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ
የእየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው አሜን🙏🙏🙏🙏
Amen 🙏
Aydelm
@@RitaOsa እና
አሜን አሜን አሜን🙏
በኢትዮጵያ ምድሬ ላይ
የተነሰራፋው ዘንዶም
እንዲህ ተቀጥቅጦ ይጥፋ አሜን🙏🙏🙏
Amen amen 🙏
ያልጠፋነው ከጠላት አቅም ማነስ ሳይሆን ከሀይለኛው ከእየሱስ ጥበቃ የተነሳ ነው ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው
Amen 🙏
ወንድሜ ቁምላቸው እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ፡፡ ወደኋላ እንዳትመለስ አድርጎ የሠራህ እግዚአብሔር ይባረክ፡፡
thank you
አሜን ተባረኪ
ይረዳል፣ ይደግፋል፣ ጉልበት ይሆናል ጌታ
አይዞህ ባይ ወገን ደራሽ የምስኪኖች አለኝታ።
ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትና ዛሬ ለዘላለም ያው ነው።
ሰማዮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ህያው የሆነውን ጌታ እያሳችሁን ስለሆነ
ክብር ለሱ ይሁን።
ላንተ ወንድሜ የደረሰ አምላክ ለኔም ለቤተሰቦቼ ይድረስልን❤❤❤❤❤
አሜን
አባቴ የሚገርም ታሪክ ነው ብቻ ምን እላለሁኝ የረዳህ ያገዘ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ
አሜን 🙏🙏
አቤት መንፈስ ቅዱስ አደራረግህና ምህረትህ ልዩ ነው ለዘለዓለም ተባረክ!!
አሜን
ሁሌም እታደሳለሁ የምታቀርቧቸውን ሰዎች ምስክርነት ባየሁ ቁጥር🙏 ቶሎ ቶሎ ኑልን🙏 በጌታ ፍቅር እወዳችኋለሁ ተባረኩ🙏
እናመሰግናለን 🙏🙏
ጌታ እየሱስ ምን ልበልክ ስምክ ይባረክ በጣም እወድካለው አመሰግንካለው እንገዛልካለው ቃል አጣው ስለማዳንክ ስለፍቅርክ 🙏🙏🙏❤
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።
እየሱስ 🔥🔥🔥 ምን አይነት ድንቅ የሆነ አምላክ ነው የኛ ጌታ ክብር ይሁንለት❤🙏🙏
Orthodox hun.
ሀሌሉያ!!!!
ስለ ሁሉም አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን!!
እጅግ ድንቅና አስተማሪ ምስክርነት!!
ወንድሜ፣ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ!!
ማርቆስ 6:4 NASV
ኢየሱስም፣ “ነቢይ የማይከበረው በገዛ አገሩ፣ በዘመዶቹ መካከልና በቤተ ሰቡ ዘንድ ብቻ ነው” አላቸው።
(ነብይ ነኝኝኝ እያለህ አንተ አኢየሱስ ጌታ ኖኖኖ ትላለህ)
ማርቆስ 12:29 NASV
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰለት፤ “ከሁሉ የሚበልጠው ይህ ነው፤ ‘እስራኤል ሆይ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፤
(ጌታ አምላካችን የሚለውን ሰውዩ እራሱ ጌታ ነው ትላለህ)
ዮሐንስ 20:17 NASV
ኢየሱስም፣ “ገና ወደ አብ ስላላረግሁ፣ አትንኪኝ፤ ይልቁንስ ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ፣ ‘ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ፣ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዐርጋለሁ’ ብሏል ብለሽ ንገሪአቸው” አላት።
(ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ እያለህ እኮ ነው እና ይሄን እየተናገረ ነዉ አይይ ጌታ ነው ምትለው?)
ማቴዎስ 20:23 NASV
እርሱም፣ “ከጽዋዬ በርግጥ ትጠጣላችሁ፤ ነገር ግን በቀኜና በግራዬ መቀመጥ አባቴ ላዘጋጀላቸው ነው እንጂ እኔ የምፈቅደው ነገር አይደለም” አላቸው።
(ቦንኪያንስ ይሄንን ምን ብላችሁ ትፈቱት ይሆን?)
ዮሐንስ 8:28 NASV
ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አለ፤ “የሰው ልጅን ከፍ ከፍ ባደረጋችሁት ጊዜ፣ ያ ያልሁት እርሱ እኔ እንደ ሆንሁና አብ ያስተማረኝን እንደምናገር፣ በራሴም ፈቃድ ምንም እንደማላደርግ ታውቃላችሁ፤
(ከፍ ከፍ አታድርጉኝ እኔ ሰውውው ነኝ እያለ እኮ ነው። አሁንም ኢየሱስ ጌታ ኖ😂😂😂
ዮሀንስ 5:30
እኔ በራሴ ምንም ማድረግ አልችልም፣የምፈርደው የምሰማውን ብቻ ነው፣የላከኝን እንጂ የራስልን ፍቃድ ስለማልሻም ፍርዴ ትክክል ነው።
(አሁንም ኢየሱስ ጌታ ኖ😂😂😂)
ቸሩ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክይቀደስ ጌታ ታድጎታል እርሱ ታማኝ
ነውአይተውም አይጥልም ❤❤❤
Amen 🙏
ለጌታ እንደኔ ቃል የሚያጣለት አለ ምንም ቃል አይገልፅልኚም እሱ በሒወቴ ባይኖር ኖሮ ብዬ ሳስብ ፈራለሁ እየሱስ ሳቄ ሆኖልኛል ❤❤❤❤❤❤
አሜን
እኔም እንደዛ ነው የማስበው ... ጌታ ባይሆን በህይወት መኖሬንም እጠራጠራለው።
በጣም ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነው ! በእንዲህ ዓይነት ችግር ዉስጥ ላሉ ትልቅ የሕይወት ምስክርነት ነው! እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳዎት የኔ አባት ! ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!!!
አሜን
ኦ እየሡስ እንዴት ነው የምትታደገው የሚገርም ነው ጌታሆይ ልንከተልክህ ያንስሀል ስም ይባረክህ አሁንም ብዙዎች ይመጣሉ ይወረሳሉ ታላለቅ ሠዎች ጥልቁ የወረሳቸውን አሁን ጌታ ይወርሳቸዋል በክርስቶስ ሁሉ ይጠቀለላል !!!!!
Amen 🙏
አቤት የምህረት አምላክ ነው ያለን እንኳን ምህረቱ ገነነላችሁ ለናንተና ለቤተሠቦቻችሁ ደረሳላችሁ
Amen 🙏
ጌታ እዮሱስ ጌታ ነዉ ለዘላለም ❤አንተን ያወቅክባት ቀን የተባረከች ትህን ። ምሕረት ፍቅር ቸርነቱ ብዙ ነው ጌታ ስምህ ይባረክ ለዘላለም ❤❤❤
praise God
ጌታሆይ አመሰግንሃለሁ ተባረክ! በቸለማ ላሉት የተፀለየውን ፀሎት አየሰማህ ስለሆነ ተባረክ
Amen 🙏
እግዚአብሔር በጌታ በእየሱስ ስም አመሰግናለሁ ።ይህን ድንቅ ምስክርነት የምትሰሙ ሁሉ እየሱስ አንተ /አንቺ ጌታን እየሱስ መቀበል አለብን ። ያለን ጊዜ አጭር ነው ። ጌታ እየሱስ ወንድማችንን ነጻ ስለወጣ በሰማይ ታላቅ ደስታም ስለሆነ አመሰግናለሁ ።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ውይ ድንቅ ምስክርነት. ቸር አምላክ የሚራራ. ሰው አንደሚያይ አሱ አያይም. ስሙ ይባረክ.
አሜን
ክብር ሁሉ ለታላቁ እግዚአብሔር ይሁ ን፡፡...ጆሮ ያለዉ ይስማ ኢየሱስ ያድናል፡፡... እየሱስን ማመን እረፍት ነዉ ሰላም ነዉ ፡፡
ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን
መንፈስ ቅዱስ እወድሃለው፡❤❤❤
መንፈስ ቅዱስ የፍቅረካ'የ❤❤❤
I Love you Holy Spirit❤❤❤
ምስክርነቱ ለመንፈስ ቅዱስ በድጋሜ እንድወደው እና እንድነካኝ ኣደረገኝ❤❤❤
ክብር ለሱ ይሁን
እግዚአብሔር እኮ አይጥልም ክብር ለስሙ ይሁን። ሰይጣን መጨረሻ ያጠፋል ያርዳል ስራዉ ለዘላለም በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ማራናታ ጌታ የኢየሱስ ዎይ ስምህ ይባረክ ማዳንህ ታላቅ ነው !!!
አሜን ያድናል
በእውነት በጌታ በመሆኔ እጅግ ደስ አለኝ። እንዴት ያለ ድንቅ ሀያል አምላክ ነው ያለን..አደራን የማይበላ የታመነ አምላክ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ። ሃሌሉያ
አሜን 🙏🙏
ሀሌሉያ ኢየሱስ አንተ ታላቅ ነህ ስምህ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ስምህ ይባረክ ክበርልን አባዬ እንዲው በፀጋ ወደኸናልና እኛም እንወድሀለን ኢየሱስዬ እናመሰግንሀለን❤😭😭😭🤲🤲🤲
አሜን
ጌታ ኢየሱስ ታማኝ ነው እሩሩ እጅግ አዛኝ እማይሰለች አደራ አማይበላ እንደ አይኑ ብሌን የሚጠነቀቅልን ኢየሱስ ኢየሱስ ትውልድ ሁሉ ለኢየሱስ ብቻ ይንበርከክ አሜን
አሜን አሜን
እንዴት እንዲያድን ጌታ ያውቃል ከባድ ቢመስል ለኛ ነው ለርሱ ግን ሁሉ ቀላል ነው ጌታ ይባርክህ ወንድሜ፡፡ ደማስቆዎች! ሁሌም የሚያንጹ ምስክርነቶችን ስለምታቀርቡልን ይህም ብዙዎችን የምታገለግሉበት የአገልግሎት በር ስለሆነ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ክፉ አይንካችሁ፡፡
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፈጥረት ሁሉ የሚያረፉብ የዘላለም ንጉስ ስምህ ይባረክ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ እና አቅራቢ በጣም እወዳቹሀለው ፀጋ ይብዛላቹ
አሜን አሜን
Eyesu Geta new!!!!!! Simu lezelealem yibarek!
Amen 🙏
የፍቅር ጌታ እየሱስ ተመስገን አቤት ምህረትህ ይገርማል ።
Amen 🙏
ጌታ ይባርካችሁ ጌታን ከፍ የሚ ያደር ምስክርነቶች የሚቀርብበት ሚዲያ ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ ይህንን ራእይየሰጠህ ጌታ የተባረከይሁን ለመልካምስራ ሰለበረታህ
አናመሰግናለን
ከዛረ ጀምሮ ጠላቴ እንዲጠፋ አልጸልይም፣እንዲድን እንጂ። ለካስ አንድ አንድ ጸሎታቺን የማይሰማ የምንጸልይ ነገር ትክክል ስላልሆነ መሆኑን ተረዳሁ። እግዝአብሄር ማስታዋል ይስጠን። ብዙ ያልዳኑ ሰዎች እንዲድኑ ብያንስ እየሱስ ጌታ ነው ብሌን መኪናችን ላይ፣ሱቃቺን ላይ፣ ያለንን ላይ ብንለጥፍ እንኳን የወንገል ስራ ይሰራል። ስለዚህ መመስከር አልብን፣ሰሪዉ መንፍስ ቅዱስ ደግሞ ስራዉን ይሰራል!
Amen 🙏
አቤት የእግዚአብሔር ምህረትና ጥበቃው የትግስቱና የምህረቱ ብዛት ይገርማል ኢየሱስ የሱ ያደረገን በደሙ የዋጀን ልጂ ያደረገን የመስቀሉ የትንሳኤው ጉልበት ይመስገን
አባ አባቴ ስለዚ አባት መዳን ስለ ትዳሩና ልጆቹ ሁሉ ክብር ላተ ኢየሱስ !!!!❤❤❤❤
Amen 🙏
አሜን ተባረኪ
ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው አሁንም ለእርሱ አደራ እንሰጣለን አባታችንን የእርሷን ነገር ተባረኩልን
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
እውነት ነው አባቴ ጌታ ሥሙ ይባረክ በቅርበት አውቃቸዋለሁ
ኸረ እየሱስ ጌታ ነው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እሰይ አባታችን ጌታ ደረሰሎት ጌታ ይባርኮት
Amen 🙏
አመሠግናለሁ ብርክ በሉ
ጌታ እየሱስ ለኔና ለትውልዴ የደረስክልን ስምህ ብሩክ ይሁን ወንድሜ ጌታ እየሱስ እንኳን ደረሰለህ ከዚህ ክፉ ጨካኝ እንኳን ታደገህ እየሱስ ያድናል
amen
አሜን አንቺም ተባረኪ
በዘመናት መካከል ራሱን ያለምስክር የማይተው ድንቅ ጌታ ይባረክ❤❤❤
Amen 🙏
አቤት የኔ ጌታ በእውነት አንተ ፍቅር ነህ ተባረክ ዘመንህ ይባረ\ከ አባ\ተ
Amen 🙏
ጌታዬ ጌታ የጌቶቹ ሀሉ ጌታ የነገስታት ንጉስ ሀያል ሀያል ሀያል አምላክ ቃላት የለኝም እንዴት እንደ ማመሰግንህ እንዲያዉ ዝም አፍ በእጅ ታስጭናለህ ተባረክልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
አሜን 🙏
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!! እርሱ የሁሉ የበላይ አምላክ ነው ። እስራትህን የፈታ እግዚአብሔር ይመስገን።
አሜን …
በኢየሱስ ስለሆንን እኮ ነው ከምናየው ከማናየው የተከለልን በኢየሱስ ስም ክርስትናዬ አይቀልብኝም መዳኔ አይቀልብኝም አባ ስለጠበቅከን ስለከለልከን ከሟርተኞች አፍ ስላዳንከን ተባረክ🙌🙌
Amen 🙏
አሜን
እግዚአብሔር ቸር ምህረቱም ለዘላለም ነው ያልጠፋነው እርህራሄው በዝቶ ነው እንኳን የጌታ ሆንኩኝ
Amen 🙏
አቤት ጌታ ምን ዓይነት አምላክ ነው፤ ገረመኝ ማዳንህ ፣ ገረመኝ ጥበቃህ....አቤት ጌታ ኢየሱስ ማዳንህ፤ መንፈስ ቅዱስ ለሁላችን ሁልጊዜ ካንተ ጋር መኖር ይሁንልን❤❤❤
አሜን
የኔ አባት እንካን ጌታ የረዳዋት የመሰከሩበት ሀገረ እና ሰፈር የኖርኩበት ስለሀነ በመገረምና በመደነቅ ነው የሰማዎት የሚገርመው ነገር አግዝሐብሔር ለሁሉም ቀን አለው እንጂ በወንጂ ምድር ያለው የክርስትናን አገልግሎት በጣም ጠንካራ የሆነ ብዛት ክርስቶስ የሚሰበክበት ምድር ነች ክርስቶስ እራሱ በመገለጥ መጣ ጌታ ስሙ ይባረክ በሰው ጌታን ተቀበል ቢባል ላይሰሙ ይሆና ለዚህ ነው እግዚአብሔር የሚስቶትን ታጋሽ አድረጎ ለዚህ የበቃዎት አሁንም በእንደዚህ አይነት እስራት እንዲወጡ መፀለይ ነው
Thank you 🙏
ተባረኪ
እንዴት ያለ መታደል ነው የጌታ መሆናችን በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ውስጥ በፍቅሩ ገምድ አስሮ በቤቱ እንድንኖር እድልን የሰጠን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጋሼ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ዘመኖት ይባረክ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አሜን ተባረኩ
Amen 🙏
Amen antem tebarek
በጣም በለቅሶ ነው የሰማሁት ምክኔቱም የጌታ ምህረቱ ደግነቱ በጣም አስገረመኝ ጌታን ከወደድኩት በላይ ጭራሽ ወደድኩት !
ክብር ለሱ ይሁን
ኣቤት ኣደራ የማትበላ ኣምላክ ስምህ ይባረክ
🙌🙌🙌🙌
Eyesus Geta new be ewunet des yemel mesekirenet new tebarekulegn chemero edemena tena yestelegn Abatachen❤❤❤❤❤❤❤❤ thanks Lord.
Amen 🙏
ክብር ሁሉ ለጌቶች ጌታ ለኢየሱስ ይሁን እንኳን ጌታ ደረሰልክ እሱኮ ልዩ ነዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ❤❤❤
አሜን 🙌
ከ መሃፀን መረጥኩህ ሲል ቀልድ አይደለም እግዚአብሔር የመረጠውን አለም ብትውጠውም ትተፋዋለች ያእቆብ እግዚአብሔር ሳይፈጠር ያዕቆብን ወደድኩ ኤሳውን ጠላሁ ተብሎ የተነገረለት ብላቴናነቱን ወጣትነቱን ያለፈበትን ቃሉ ይነግረናል ግን ቸሩ አባት ቃሉን አክብሮ ወደ እሱ መጣ እርስዎም እናቶ ለ ጌታ ሰታለች ምንም የራሶትን ጉዞ ቢጓዙም ቸሩ ጌታ ወደ እርስዎ መጣ ክብር ለጌታ ይሁን
አሜን 🙌
❤ርህራሄ በምህረት ተገልጧልና ስምህ ይግነን ኢየሱስ❤❤
አሜን 🙌🙌
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ጋሼ እንኳንም ጌታ እረዳኦት እኔ የወንጂ ልጅ ነኝ ከልጅዎ ጋር አብረን ነው የተማርነው እና አውቆታለው ወንጂ ላይ ስላለው መንፈሳዊ አሰራር ተግተን መፀለይ ይኖርብናል ጌታ ጣልቃ እንዲገባ አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ጌታ ጣልቃ እንዲገባ ምንም የማያውቁ የልጆች አባት የሆኑ ለስራ በወጡበት እየታፈኑ እየተወሰዱ ከዛም አስክሬናቸው አምጥተው እየጣሉ ነው እባካችሁ ሁላችሁም በፀሎታችሁ ለአንድ ደቂቃ ስለ ወንጂ ፀሎት አድርጉልን😢😢😢😢 የሚያድን የሚታደግ ጌታ ነው ፀልዩልን ጌታ እንዲደርስልን 😢😢😢😢😢😢 ፀልዩልን ተባረኩልኝ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ጋሼ ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤
እንፀልያለን እግዚአብሔር ይረዳናል።
አመሰግናለሁ ለወንጂ እየፀለይን ነዉ
@@kumlachewamenu6805 እናመሰግናለን ተባረኩልኝ ጋሼ ጌታ ዘመኖትን ይባርክ
@@Encounter_ ተባረኩልኝ አሜንንን ይረዳናል
We pray more
በእግዚአብሄር ላይ ተስፋ እየቆረጥኩ ባለሁበት ግዜ ነው ይሄንን ኢንተርቪው ያየሁት እግዚአብሄር ይራራል😢❤
Amen egzaber yiraral.
ተባረክ በጌታ ተስፋ አይቆረጥም
Enerasu
Congratulation❤❤❤❤ we have got more than 400,000 viewers until today. This is great thank u all. Glory to Lord Jesus.
አቤት የአምላክ ምህረት የቸርነቱ ብዛት እውነተኛ ፍቅር የሆነው እጅ ላይ መውደቅ ምንኛ መታደል ነው ።ያዳነን በቅዱስ አጠራር የጠራን ጌታ እየሱስ ነው ይመስገን ይመስገን !!!!!!!!!!!!!
ክብር ለሱ ይሁን …
እግዚአብሔር ትልቅ ነው። የተወለድኩት ባሌ ነው የምትመሠክረው ሁሉ እያየሁኝ ስላደኩበት ይገባኛል።ለእኔም እየሱስ አግኝቶኝ ነው ያስመለጠኝ።እግዚአብሔር ይባርክህ።
አሜን
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።”
- ዕብራውያን 13፥8
Amen 🙏
አሜን
ጌታ የተባረከ ይሁን ለዘለአለም ብቻውን ጌታ የሆነ ማንም የማይደርሰበት ሁልግዜ ፍቅር ስሙ ለዘልአለም ይባረክ❤❤❤
አሜን
ጌታ ኢየሱስ ስምክ ይባረክ።በጣም የሚገርም ነዉ።
አሜን
ቅዱሳን ሁላችንም ላይክ ብናደርግ ወንጌል ይሰፋል እኔ በግሌ አዘጋጆቹን አላቃቸወም ግን ሁልግዜ ይሄንን እንድናደርግ አስባለሁኝ ተባረኩ
በጣም እናመሰግናለን። ሼር በማድረግ ይህን ወንጌል ለሰዎች ስለ ሚያደርሱ። God bless you .
ምስክርነት ሲባል ይሄ ነው። ብዙ ትምህርት ኣገኘሁበት፡ ጋሼ እግዚኣብሄር ይባርክዎት። ❤ እየሱስ ይታደጋል፡ ይድናልም።
አሜን
አሜን አንተም ዘመንህ ይባረክ
አዎ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው የሚሳነው ምንም ነገር የለም።
ጌታሆይ ከስት ጉድ ደበከን ክብር ለስምህ ይሁንን❤🙏🙇
ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ይባርኮት
የምህረት አባ ክብር ላንእተ ይሁን
Thank you for watching
ደግሜ ሰማሁት የእግዚአብሔርን የፀናች ክንድ አየሁበት ጌታን አመሰገንኩት
የእኛ አምላክ ህያዉ ነዉ ከያዘ የማይጥል ታማኝ አምላክ ነዉ
እየሱስ ጌታ ነዉ ❤❤❤