GMM TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @girmaabuye
    @girmaabuye ปีที่แล้ว +18

    ወንድም ተሰፈይ እየተናገረ ባታቋርጠው ጥሩ ነው ጌታ የባርክህ

    • @GMMTVEthiopia
      @GMMTVEthiopia  ปีที่แล้ว +4

      እሺ አስተካክላለሁ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 ปีที่แล้ว

      ​@@GMMTVEthiopiaሳምንት ብለህ ወር ይቆያል እኰ ተስፍሽ

    • @ethera9113
      @ethera9113 ปีที่แล้ว +1

      ጠያቂው ምና አለ ዝም ብለህ ብታዳምጠው:: በማታውቀው ነገር ገላፃ ካለረክ ትላለህ:: እንደጋዜጠኛ አዳምጥ

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 ปีที่แล้ว +2

      @@ethera9113 ምን አረገ ጠያቂው በጣም ጐበዠ ነው

    • @dawithabtewold1976
      @dawithabtewold1976 ปีที่แล้ว

      የምገርመው ግን ይፍሩ ጭራሽ የሚያወራው ታሪክ መነሻው የኔ ቤተሰብ ከሆኑና ለረጅም ጊዜ በሳጥን ተቀምጦ የነበሩ መጽሐፍት አባቴ ለአጎቴ ሰጥቶት እሱ ለይፍሩ ሰጥቶት የተጠቀመበት ነው !! ሌሎች ነገሮችን ምናልባት እሱ ጨምሮበት ይሆናል፣ ይህን ያልኩት መነሻውን ሲናገር ሰምቼው ስለማላቅ ቅሬታ ስላደረብኝ ነው፣ በተረፈ በመመለሱ ደስተኛ ነኝ፣ ግን አያቴ እንደሱ ለመጥፎ ተግባር አልተጠቀሙበትም ይህ ይሰመርበት!!!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ እየሱስ ጌታ ነው

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita 4 หลายเดือนก่อน

      ጴንጥየ ግን ሰይጣኖች ጠንቓይ ናቸው

  • @hailuhai3386
    @hailuhai3386 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ይፍሩ አውፓም ያስቸገረው ፕሄ ነው በርታ በጣም ጎበዝ።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጠያቂው ቀደም ቀደም ይላል አያስጨርስም ማወቅም አይፈልግም መጠየቅ እንጅ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድም ይፍሩ መጽሀፉን ለተመራማሪዎች አስቀምጠው

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 ปีที่แล้ว +1

    Be Blessed!

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 ปีที่แล้ว +5

    ስለ ውይይቱ ተባረኩ። ነገር ግን እጅግ ትላልቅ ሥራዎችን/ድርጊቶችን ለማከናወን የሚችሉ/የሚያስችሉ:- ረቂቃን መናፍስት ስለመኖራቸው በመጽሐፍ ቅዱስ እና በቅዱስ ቁራን ላይ ስለሚነበብ እንግዳ ነገር ሊኾንብን አይገባም። ዳሩ ግን የነዚህ መናፍስትን ዕውቀት መከተል/መጠቀም "ከኃያሉ አንድ አምላክ እግዚአብሔር/አላህ" የሚነጥለን/የሚያጣላን ስለኾነ ከነሱም ኾነ ድርጊቶቻቸው እንድንርቅ በግልፅ ተብራርቶ ተጽፎልናል። ስለዚህ እንደ ጤዛ ታይቶ ለሚጠፋው ድርጊታቸው ሠለባ ላለመኾን መጠንቀቅ የያንዳንዱ ግለሰብ ምርጫና ውሳኔ ይሆናል እንጂ ስለመኖራቸውስ መጠራጠር አያስፈልግም። ምክንያቱም ለሌለ ነገር /ፍጡር ስም አልተሰጠምና።

  • @AsedeMariam
    @AsedeMariam 28 วันที่ผ่านมา

    አወ አብዛኞቹን ጠንቋዮች ብዙ ነፍሳትን ለዲያቢሎስ እያስረከቡ ካገለገሉት በኋላ ንስሀ ገብተው በፆም በፀሎት በስግደት በእንባ ወደ መድሀኒአለም እንዳይመለሱ ከጥንቆላ ወደምንፍቅና ይወስዳቸዋል ምንፍቅና ውስጥ ፆም የለ እሮብ የለ አርብ የለ የፋሲካፆም የለ ሰንበትን ማክበር የለ እንደፈለገ ይጠርጋል የሰው ሰውነት ሲመቸው በሀጢያት ይወድቃል አጅሬው እርኩስ መንፈስ ነፍስን ይጠብቃል።ተዋህዶን እወቃት ሱባኤ ግባና ኢየሱስ ክርስቶስን በእንባ ለምነው።እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው።

  • @abeljesus3877
    @abeljesus3877 ปีที่แล้ว

    የጥንቆላ እና የሞርት ስራ ጎጃምና ጎንደር ላይ ከሀይማኖት ትምህርት ጋር አብሮ የሚሰጣቸው ለምን እንደሆነ በግልፅ ቢነግሩን ምንጩን ብትጠይቅልን

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 ปีที่แล้ว +2

    እስቲ ውዳሴ ማርያምን እና መዝሙረ ዳዊትን ከጥንቆላ ጋር ምን አገናኛቸው ኸረ ተው

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 ปีที่แล้ว +2

      ሰዎች በዚያ ጥንቆላን ይሰራሉ

    • @hassetbezabih5211
      @hassetbezabih5211 ปีที่แล้ว +1

      በደንብ ይገናኛል ደብተራዎችን ጠይቅ

  • @seifumekuria6207
    @seifumekuria6207 ปีที่แล้ว +2

    ጥንቆላ ከሐይማኖት ጋር የተያያዘ ነገር መሆኑ አይገርምም፣ ሆኖም ህክምና እና ሶሻል ግልጋሎት የማያገኘው ህዝብ "መናፍስት" የሚል ነገር ማመኑም አይደንቀኝም። ያሳዝናል።

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 ปีที่แล้ว

    Bless you

  • @AWEKEADMASU
    @AWEKEADMASU ปีที่แล้ว +10

    በእርግጥ ቤተክርስትያን የምትሰጠውን እውቀት በመጠቀም የራሳቸውን ወይም ወንጌሉ የማይፈቅደውን ነገር በግል ፍላጎት፣ለጥቅም፣ለስልጣን፣ለበቀል ፣ለተለያየ ነገር ሊጠቀምበት ይችላል ግን ይሄ ቤተክርስቲያንን አይወክልም ።

    • @saraabay3783
      @saraabay3783 7 หลายเดือนก่อน

      Eree bakih sigemer min aynet bete Cristian new tinkola miyastemirew😢

    • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
      @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ หลายเดือนก่อน

      ቤተክርስቲያን የምትሰጠው የጥንቆላ ዕውቀት የለም_ስር ማሽነት እና ቅጠል በጣሽነት ቤተክርስቲያን አትቀበለውምም_ቤተክርስትያኗ ጉያ ላይ ያሉ :የጀርባ ቅማሎች የሆኑ የተረገሙ ሰዎች በራሳቸው ፈጥረው ና አዳብረው ውስጥለውስጥ የሚለማመዱት እና በኅቡዕ የሚያስተምሩት ና የሚያሽጋግሩት የርኩሰት ዕውቀት ነው! ሰውየውም ብሎታል።

    • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
      @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ หลายเดือนก่อน

      ​​@@saraabay3783 ቤተክርስትያኗ የአምልኮት ስርዓቷ የምትፈፅመው በግዕዝ ነው ሆኖም እነዚያ ቤተክርስትያኗ ጉያ ተቀምጠው የተረገሙ ስጋ ለበስ አጋንንት የሆኑ ሰዎች
      ነዓ ሓበየ ኢየሱስ ክርስቶስ ርድዓኒ የሚለውን የኢየሱስ ክርስቶስን የተራድኦ ልመና
      ነዓ ሓበየ ሳጥናኤል በማለት ገልብጠው ይጠሩበታል...
      ቅዱስ ሚካኤልን ለማወደስ (Venerate) የተፃፈው መልክዓ ሚካኤልን ገልብጠው
      መልክዓ ሳጥናኤል ፅፈዋል....ባጠቃላይ ቤተክርስቲያን አትቀበለውም ብቻ ሳይሆን በተደረሰባቸው አጋጣሚ ይባረራሉ ዳሩ ግን ሰዎቹ ሳይነቃባቸው በሁሉም የሹመት እርከን ያሉ በመሆናቸው ትግሉን አስቸጋሪ አድርጎታል

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስን ብንደግፍና በቅንነት ዕዉቀትን ብንማር ከሀገራችን አልፈን ለአለም እንበቃ ነበር ከላይ እንደጠቀስኩት በቅንነት ነዉ ያልኩ ካልሆነ ግን እንደ ደብተራ ጥፋት ብቻ ይሆናል

  • @yosiyas2012
    @yosiyas2012 9 หลายเดือนก่อน +1

    The interviewer kept interrupting him

  • @asnakechdendena
    @asnakechdendena 5 หลายเดือนก่อน

    የምጋር ናው ናገር ግን ምንያራጋል ለላ ቃርቶሀል ቆርጥ አለ ??

  • @yudhdydyd7177
    @yudhdydyd7177 4 หลายเดือนก่อน

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 9 หลายเดือนก่อน +2

    ነፍስ ተሸጦ የሚገኝ ገንዝብ ሰላም ጠፍቶ የሚገኝ እውቀትተብዬ ለንፍስም ለስጋም ጥፍት የሰለሞን ጥበብ መባሉ የሰይጣን ወሽት ማታለል ነው ማምለጥ የምቻለው ደግሞ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ መሆኑ ይታውቅ

  • @AWEKEADMASU
    @AWEKEADMASU ปีที่แล้ว +7

    በሌላ በኩል ደሞ ምን ያክል የቤተክርስቲያንን እውቀት ተጠቅመህ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ለአለምም የሚጠቅሙ ብዙ ነገሮችም መስራት እንደሚቻልም እየነገረን ነው የተሰራም ስራ ኢትዮጵያ ን ትልቅና ገናና ያደረጋት ከቤተክርስቲያን የወጣእውቀት መሆኑን ማሳያም ነው ችግሩ የሚሆነው ግን አላማውን ለግል ፍላጎት ብለው ሲቀይሩት ነው ይሄ ደሞ ልክ ቤተክርስትያን ወይ ኦርቶዶክስን መከተል የተሳሳተነው ብለን የምንደመድመው አይደለም እንደውም ይህንን እንሰራ ነበር ብለው ቤሚሉት ላይ መቆጣትም መጠየቅም ያለባቸው እነርሱ ናቸው ምክንያቱም ቤተክርስትያን ይህንን የሴይጣን አሰራር እንደምትቃወም እየታወቀ ዛሬ እከሌ ሀይማኖቱን ስለቀየረ ቤተክርስትያን የምትጠየቅበት ምንም ምክንያት የለም ይልቅስ የእውቀት ባለቤትነቶን የሚያሳይ ነው ደሞ ይሄ ሀልማኖት ጋር አገናኝተን ባናየው መልካም ነው ።

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 ปีที่แล้ว

    በህመምተኞችና ድሆች የምትነግዱ ጠንቋዮን እግዚአብሔር ያጥፋችሁ።

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj ปีที่แล้ว

    ባለጌ 💔😭😭
    እኔ አንተ ብሆን እራሴን አጠፍለው
    የሴንቱን ነፍስ ሲኦል እዳስገባህ
    የሰይጣን ፈረስ አስመሳይ
    በአንተ ፊት እግዚአብሔር አይጠራም➕💔😭 ትውልዱን ዋጋ አስከፍለካል
    በእግዚአብሔር ፊት ዋጋ ትከፍላለህ!!!!!!

  • @eyobeshetu7879
    @eyobeshetu7879 ปีที่แล้ว +2

    የሜም አያት ደብተራ ነበር ሲሞት ቤተሰብ ብዙ መፅሐፍን ባሕር ጣሉት፣

  • @TeferiHagos
    @TeferiHagos ปีที่แล้ว +6

    Brother Tesfaye, thank you for what you do.
    The only feedback I can give you in terms of the program is that you have limited the show to be aired for only 30 minutes. You know the reason behind it - it is none of my business. However, as a fan of this program, I always feel sorry for the audience, and also for the guests who had to come back 2 or 3 times to do the same interview with just different outfits. Instead, why don't you let the guests do the interview in one day and divide it into many shows as you want to? Think about the cost for the guests and even for you to come back to the studio just to meet the same guest. How about if something bad happened to the guest the week after?
    May the Lord bless you and keep you.

    • @GMMTVEthiopia
      @GMMTVEthiopia  ปีที่แล้ว +3

      በጣም አመሰግናለሁ ስለ አስተያየቱ
      የህያው ምስክር የአየር ሰአት በሳምንት 1 ሰአት ነው፡፡ በአንድ ዝግጅት ውስጥ 30 ደቂቃ ላይ እረፍት እናደርጋለን፣ ቢሆንም ወዲያው ቀጣዩ ሰላሳ ደቂቃ እሁድ ማታ ከ አንድ ሰአት እንከ ሁለት ሰአት ይቀርባል፡፡
      አንድ ዝግጅት በሳምንት ከአንድ ሰአት በላይ ማቅረብ ተገቢ ባለመሆኑ ቀጣዩን ክፍል በሳምንቱ ይቀርባል፡፡ ሳምንት ሲቀርብ የተላለፈውን ምስክርነት የሰሙ ሰዎች የሚሰጡትን አስተያየት አካተን ቀጣዩን ክፍል በሙሉ አንድ ሰአት ይቀርባል፡፡ ይህ ሲሆን በሁለት ሰአት የቀረበው የሁለት ሳምንት ዝግጅት በዩቲዩብ ላይ 4 ክፍል ሆኖ ይቀርባል፡፡

    • @TeferiHagos
      @TeferiHagos ปีที่แล้ว +2

      Thank you for the response. I wish you the best.

    • @finally7664
      @finally7664 ปีที่แล้ว +1

      @@GMMTVEthiopiaበጣም ትምህርት የሚያሰተምር ውይይት ነው እግዚሐብሔር ሁለታችሁንም ከነቤተሰባችሁ ይጠብቃችሁ።

  • @kidistc3659
    @kidistc3659 ปีที่แล้ว

    JESUS IS LORD!

  • @zerayohannesghebreyesus8466
    @zerayohannesghebreyesus8466 ปีที่แล้ว

    Where is part 3

  • @yosefmussa-cg3ck
    @yosefmussa-cg3ck ปีที่แล้ว

    GMM ኣገልግሎቱ ኣጒጒ ስለሆነ በመሃል መጠየቁ ራቅ ራቅ ቢል ቢሆንም ጥያቄ ኣስፈላጊ ነው ቀጥልበት

  • @AbiyuNardos
    @AbiyuNardos 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሐሐድና ከክርስቶስ ሉሲፈር ወይም ለይፈጨንግር ይሻልህ ነበር የነጭ አምላክ ማምለክ ትተህ የጥቁር አምላክ አጋንትን ማገልገል ይበጅህ ነበር ክቡር አቶ ይፍሩ እንደ ቢሾፍቱ አጋንት የሚረዳህ ማንም የለም በዚህ ምድር

  • @Fitsumtesfay
    @Fitsumtesfay ปีที่แล้ว

    ኣንድ ደብተራ ጽሑፉን ሰቶኝ ሞክሬው ኣይሰራም

  • @Fitsumtesfay
    @Fitsumtesfay ปีที่แล้ว

    ኣይሰራም በክህ። ኣንድ ደብተራ ጹሑፉን ኣሳይቶኝ ሞክሬው ኣይሰራም።

  • @AWEKEADMASU
    @AWEKEADMASU ปีที่แล้ว +3

    እናንተ ተቃዋሚዎች ግን በቃ ዝም ብላችሁ መቃወም ነው ያውም የእዚህን እውቀት ባለቤት የእውቀት ባህር የሆነችዋን ቤተክርስትያንን ብቻ ለመቃወም ነው ግን ይሄ ችግር እንደሀገር ለሁሉም ነው ደግሞም አይቀርም ከቤተክርስትያን አስተምህሮትን ጋር ምንም ተስማሚም አይደለም ።

    • @eyobeshetu7879
      @eyobeshetu7879 ปีที่แล้ว +1

      የምን መቃወም ነው እውነት ነው ያወራው

    • @AWEKEADMASU
      @AWEKEADMASU ปีที่แล้ว

      @@eyobeshetu7879 እውነት ሊሆን ይችላል በዚህ እልከራከርም ግን የቤተክርስቲያን እስር ምርት አይደለም ነው ያኩት ወይም ትምህርቱን ለመጥፎ ወይ ለጥቅም ካዋልከው እራስህ የሰራህውን ነው የምትናዘዘው ክብር ክርስትያን ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም እንዳውም የቤተክርስቲያን ትምህርት አለማዊውንም መንፈሳዊውንም ለማወቅ ትልቅ ጥቅም እንዳለው ነው የገባኝ

    • @hassetbezabih5211
      @hassetbezabih5211 ปีที่แล้ว

      ለምን አንተ አትማረዉም በጣም አሳሰበህ የቆሪጥ ነገር😂

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 ปีที่แล้ว

    መከፋፈልና ሐገር ማፍረሥ ለባሠ መከራ አፍሪካውያንን ማድረግና ለምንም አይነት ሥራም ሖነ ለሚደረጉ ዕድገቶችና መከታ ዕንቅፋት ነው። ሑሉም ዕንገንጠል ባይ አፍሪካውያን ወንድሞቹንና ዕሕቶቹን ገፍቶ ምሑራኑን ሜዳ ላይ በትነው በውጪ ሐይላት ዕንረዳለን፤ የተፈጥሮ ሐብታችንን ዕያቀበልን ለመተዳደሪያችን የሚሖን ዕናሥገኛለን፤ ግንኙነታችንም ከነሡ ይሖናል፣ አፍሪካዊውን አንፈልገውም ባይ ናቸው። የተገነጠሉትንም አይተናቸዋል መሐል ገብተንም አጥንተናል። የሚደረገውም ገባርነትና አሥገንጣዮቹ ብቻ ከብረው ሕዝቡ ዝንብ ዕንደወረረው ዕንደታፈነና አሣሩን ሢበላ ነው ያገኘነው። ይሔ አሽከርነት ፈጦ የጎብኚዎችን ብቻ ዕጅ ጠብቀው ዕያሥተናገዱ ዕየሸረሞጡና ሐገር ዕየለቀቁ፣ ዕየተንከራተቱ ነው የሚኖሩት። ኤርትራውያን ነን ያሉ የባሕር ሥም የወረሡ በዚሕ ቢታወቁም፦ ከጂቡቲ ፈረንሣይ ገብተው የማለፊያ መለያ ደብተራቸውን ወርውረው ሦማሌዎች ከሦማሌ የመጣን ነን የሚሉት ቁጥራቸው ዕጅግ ብዙ ሖኖ አግኝተነዋል። ጂቡቲ ባንኩ ሣይቀር በፈረንሣዮች ዕጅ ነው። ኤርትራውያን አሑንም በሥደተኛ ሥም ተበትነው የገንዘብ በተለይም የውጪ ምንዛሪ አጠባ በማካሔድ የአፍሪካ ሐገራትን ኢኮኖሚ ዕያደቀቁ ና የማይኖሩባትን ሐገር የወርሮበላ መንግሥት ዕያገዙ የውጪ ሐገራት ገንዘቡም በአውሮፓና አሜሪካ ባንኮች ሥለሚታጨቁ ተገልጋዮቹም የአውሮፓ ና አሜሪካ ባንኮች በመሖናቸው መንግሥታቱ ዝምታን መርጠዋል ዕንጂ፣ በወንጀል የከሡ ነበር። የሦማሌ ቋንቋ ተናጋሪዎችም በዚሑ የገንዘብ አጠባ የታወቁ አፍሪካን ዕያወደሙ ለማንገዳገዱ ምክንያት ከሖኑ ከርመዋል። ሕብረት ሐይል ነው። ዛሬ አላብር ያለውን ነገ ለሚደርሥበት ወረራ አንድም ዕገዛ ዕንዳይደረግላቸው ዕመክራለሑ። ይሕ ትርምሥ ንጉሠ ነገሥታቶቻችንን ገጥሟቸው አላዋጣና ለጠላት አመቺ ሖኖ ጥቃት በተደጋጋሚ ሥለገባን ለሕብረቱና ሠፊ ሐገር ምሥረታ ግብግብ ውሥጥ ተገብቶ ከነጮች መንጋጋ ዕየተፈለቀቀ ወደ ጥቁር ሕዝብ ሐይል ሥር ተጠቃሎ ለአፍሪካዊው መጠለያ የተበጀው በብዙ ክሥተታዊ ግፊትና ጭቆና ነው። አንዱ አለኝ የሚለው መብት ሌላውም ሊኖረው የግድ ይገባል ሥለዚሕ በኢትዮጵያችን ሥር በሕብረት መኖር ያልፈለጉ ዕያንዳንዱ ጎሣ ዕራሡን የማግለል ወሠን የመሥራትና የራሡን ሐገር የመመሥረትም መብት ዕንዲኖረው ይታገዛሉ። ዛሬ ቁጥሬ ጨምሯልና ወይ ጉልበት አግኝቼአለሑ ተብሎ ሌሎችን አፍኖ ሠላም ነሥቶ የኔ ብቻ መሬት ማለት አይቻልም። ኢትዮጵያ ሠማንያ አምሥት ሐገራት ትመሥርት። በዚሕ መልክ ሑሉ አፍሪካ ይቀጥልና የት ዕንደምትደርሡ ዕናያለን። ፊደል ሣይቀር የተዋሡ ደደቦች ዛሬ ነቃ ባለው የሕብረተሠብ ክፍላችን ላይ ለመጠቆም በቅተዋል። ምድረ ወራዳ ሥም ያወጡላቸው የውጪ ሐይሎች ዕንደሖኑ ዕንኳን የረሡ ያልሠለጠኑ ከብቶች ክልል ክልል ይላሉ። ዕንዴት መፈጠር ያሥጠላል ይሔ ሢካሔድ በማየት። አብይና የሡ መንግሥት ነው ለዚሕ ሽርሙጥና ያበቃችሑ። በኛ ዕጅ ይሕ አጋጣሚ ወድቆ ቢሖን ለነጋሪም አትተርፉም ነበር። ደደቦች።

  • @elldanategegn2765
    @elldanategegn2765 ปีที่แล้ว

    Yeha egezeyabehar yelem lemelu teleke temeret new menafetset kalu egezeyabehar menorun taregagetelachewale

  • @yemaneg.medhin6790
    @yemaneg.medhin6790 ปีที่แล้ว +1

    የሰይጣን አምላኪዎች
    እምነታችንና ቤተክርስትያናችን ያራከሱና እንድትበታተን ያደረጉ እነዚህ ናቸው

  • @Fitsumtesfay
    @Fitsumtesfay ปีที่แล้ว

    ቆሪጥ የሚባል የለም። አንተ ጋ ከፍለው ከሚመጡ ብዚዎቹ እራሳቸው ከፍለው ቆሪጡን ያገኙታል

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 ปีที่แล้ว

    HEYAWE EGZIABHER AMLAK ESU YESEWEN HEYWETE LEMADENAKEFE KEMISERU YESEWEREN NEWENA!BETEKIRESTIYANACENEN GENE YE WICI HAYLOC YEHENEN EYESEMU METEFO SEME ENDAYEDETU ENA SEMUAN ENDAYATEFUTE YEHENEM MASEREDAT TEKAMI NEWENA!YEHENEN GUDAY YEHEW EZI WICI HAGER LAY NECOCU LELA SEME EYESETU ENEME TECEGEREALEHU ENA NECOCU KE TEKOROCU YEBASU HONEWAL YEMENFESAWE TEGELU LERASEM LEBETESEBEM HONOAL ENA AHUNE YEHENEN NEGERE TEGEBARE LAYE LEMADREGE BE LEJOCACEN LAY YETECAWETU NEWENA BE ANDU SINEKABACEW BELELA EYADENEZEZUN NEWENA YEHEME BE GAGERACENESE ETHIOPIA LAY ALTEDEREGEM
    BELENE ENDETE ENAMENALENE
    ?SELEHONEM HEZBUN BE EWNET KETEGNABETE MANKATI BE FETARI SEME TEKAMI NEWENA!YE SEWEN HEYEWET MAVELASCETE ESKI MENE YETEKEMALU?

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax ปีที่แล้ว

    Nice story ...this is showing how far ppls r going to get money... Gen endezih gobez kehonu Lemen ke OLF mengest hezbun ayegelagelum..?😂🎉😂😂😂😂😂😂 😂😂

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 ปีที่แล้ว

    አስተውሉ።ፈረንጅ ያስታቀፈህን ዕምነትና ተራ መመፃደቅ ዕውቀትን እውሸት ማለት ያሳፍራል።ዕውቀቱ ባይጠፋ ጥሩ ነው።ደብተራ እያሉ በማጥላላት መሀይምነት ነው።

    • @TilahunTaye-fx8em
      @TilahunTaye-fx8em 6 หลายเดือนก่อน

      የጥንቆላው ተጠቃሚ ነህ ማለት ነው

  • @AfricaAkmel
    @AfricaAkmel 2 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛው ለምን እንደቀለም ቀቢ
    ምትቅበዘበዘው አትቅበዝበዝ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ይፍሩ ቤትህ ኦርቶዶክስ ነው አስብበት

  • @btin1791
    @btin1791 ปีที่แล้ว

    የቆምጬ ወሬ እህ ካሉት መጨረሻ የለውም😅😅

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 ปีที่แล้ว +2

      ይሄ እኮ መንፈሳዊ ቻናል እንጂ የዘረኛ ቦታ አይደለም

  • @Fitsumtesfay
    @Fitsumtesfay ปีที่แล้ว

    ሰይጣን የሚባል የለም። ባሰራ ይሄ ሁሉ ሚሊየነር አርቲስት ኢንቨስተር የከፈለውን ከፍሎ በአካል ቆሪጥን ያገኚታል። ለምን ኣንተን ይከፍሉሃል?

  • @agerreta659
    @agerreta659 ปีที่แล้ว

    🛑 stop it please

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 หลายเดือนก่อน

    ንስሀ ከገባ አይቀር ከተፀፀተ አይቀር እስልምና ቢገባ ጥሩ ነበር ምክኒያቱም እውነትን ፈላጊ ነውና እውነት እና የጥንት እምነት ደሞ ኢስላም ብቻ ናት ጌታ ይርዳው

    • @zegeyealene4360
      @zegeyealene4360 หลายเดือนก่อน

      sam shamoun check his truth findings

  • @SultanSultan-md9nl
    @SultanSultan-md9nl ปีที่แล้ว

    ትላንት ቆሪጥን ኣገለገልኩ ዛሪ..ኣማኝ ነኝ...ነገ ደግሞ???የሠው ልጅ..ባህርይ ያስፈራል!!!

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 ปีที่แล้ว +2

      ሰው እኮ በንስሀ ወደ እግዚአብሄር ይመለሳል አምላክ ይቅር ባይ ነው

  • @tekletsadiktefera7641
    @tekletsadiktefera7641 ปีที่แล้ว

    ቀጣፊ ነዉ አታዳምጡት እባካችሁ!!!

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 ปีที่แล้ว +2

      ድኖ ተመለሰ እኮ ብዙ የተለያየ ዩቲዩብ ላይ እዳምጬዋለሁለሁ

    • @hassetbezabih5211
      @hassetbezabih5211 ปีที่แล้ว +1

      አዳምጠዋለሁ ጎረቤቴ ደብተራ ነዉ እኔና ልጆቼ ላይ ምን ሊያደርግ ይችላል ? ቅድመ ጥንቃቄ ያስፈልጋል

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን 5 หลายเดือนก่อน

    ሰውየው ውሸት የለውም

  • @kedijamohammed3769
    @kedijamohammed3769 ปีที่แล้ว

    Can I get his number

  • @al-aha
    @al-aha ปีที่แล้ว

    መከፋፈልና ሐገር ማፍረሥ ለባሠ መከራ አፍሪካውያንን ማድረግና ለምንም አይነት ሥራም ሖነ ለሚደረጉ ዕድገቶችና መከታ ዕንቅፋት ነው። ሑሉም ዕንገንጠል ባይ አፍሪካውያን ወንድሞቹንና ዕሕቶቹን ገፍቶ ምሑራኑን ሜዳ ላይ በትነው በውጪ ሐይላት ዕንረዳለን፤ የተፈጥሮ ሐብታችንን ዕያቀበልን ለመተዳደሪያችን የሚሖን ዕናሥገኛለን፤ ግንኙነታችንም ከነሡ ይሖናል፣ አፍሪካዊውን አንፈልገውም ባይ ናቸው። የተገነጠሉትንም አይተናቸዋል መሐል ገብተንም አጥንተናል። የሚደረገውም ገባርነትና አሥገንጣዮቹ ብቻ ከብረው ሕዝቡ ዝንብ ዕንደወረረው ዕንደታፈነና አሣሩን ሢበላ ነው ያገኘነው። ይሔ አሽከርነት ፈጦ የጎብኚዎችን ብቻ ዕጅ ጠብቀው ዕያሥተናገዱ ዕየሸረሞጡና ሐገር ዕየለቀቁ፣ ዕየተንከራተቱ ነው የሚኖሩት። ኤርትራውያን ነን ያሉ የባሕር ሥም የወረሡ በዚሕ ቢታወቁም፦ ከጂቡቲ ፈረንሣይ ገብተው የማለፊያ መለያ ደብተራቸውን ወርውረው ሦማሌዎች ከሦማሌ የመጣን ነን የሚሉት ቁጥራቸው ዕጅግ ብዙ ሖኖ አግኝተነዋል። ጂቡቲ ባንኩ ሣይቀር በፈረንሣዮች ዕጅ ነው። ኤርትራውያን አሑንም በሥደተኛ ሥም ተበትነው የገንዘብ በተለይም የውጪ ምንዛሪ አጠባ በማካሔድ የአፍሪካ ሐገራትን ኢኮኖሚ ዕያደቀቁ ና የማይኖሩባትን ሐገር የወርሮበላ መንግሥት ዕያገዙ የውጪ ሐገራት ገንዘቡም በአውሮፓና አሜሪካ ባንኮች ሥለሚታጨቁ ተገልጋዮቹም የአውሮፓ ና አሜሪካ ባንኮች በመሖናቸው መንግሥታቱ ዝምታን መርጠዋል ዕንጂ፣ በወንጀል የከሡ ነበር። የሦማሌ ቋንቋ ተናጋሪዎችም በዚሑ የገንዘብ አጠባ የታወቁ አፍሪካን ዕያወደሙ ለማንገዳገዱ ምክንያት ከሖኑ ከርመዋል። ሕብረት ሐይል ነው። ዛሬ አላብር ያለውን ነገ ለሚደርሥበት ወረራ አንድም ዕገዛ ዕንዳይደረግላቸው ዕመክራለሑ። ይሕ ትርምሥ ንጉሠ ነገሥታቶቻችንን ገጥሟቸው አላዋጣና ለጠላት አመቺ ሖኖ ጥቃት በተደጋጋሚ ሥለገባን ለሕብረቱና ሠፊ ሐገር ምሥረታ ግብግብ ውሥጥ ተገብቶ ከነጮች መንጋጋ ዕየተፈለቀቀ ወደ ጥቁር ሕዝብ ሐይል ሥር ተጠቃሎ ለአፍሪካዊው መጠለያ የተበጀው በብዙ ክሥተታዊ ግፊትና ጭቆና ነው። አንዱ አለኝ የሚለው መብት ሌላውም ሊኖረው የግድ ይገባል ሥለዚሕ በኢትዮጵያችን ሥር በሕብረት መኖር ያልፈለጉ ዕያንዳንዱ ጎሣ ዕራሡን የማግለል ወሠን የመሥራትና የራሡን ሐገር የመመሥረትም መብት ዕንዲኖረው ይታገዛሉ። ዛሬ ቁጥሬ ጨምሯልና ወይ ጉልበት አግኝቼአለሑ ተብሎ ሌሎችን አፍኖ ሠላም ነሥቶ የኔ ብቻ መሬት ማለት አይቻልም። ኢትዮጵያ ሠማንያ አምሥት ሐገራት ትመሥርት። በዚሕ መልክ ሑሉ አፍሪካ ይቀጥልና የት ዕንደምትደርሡ ዕናያለን። ፊደል ሣይቀር የተዋሡ ደደቦች ዛሬ ነቃ ባለው የሕብረተሠብ ክፍላችን ላይ ለመጠቆም በቅተዋል። ምድረ ወራዳ ሥም ያወጡላቸው የውጪ ሐይሎች ዕንደሖኑ ዕንኳን የረሡ ያልሠለጠኑ ከብቶች ክልል ክልል ይላሉ።